Тёмный

‹‹ዘቅዝቀው በወፌ ላላ ቶርች ገረፉኝ››፤ቀልቤሳ ነገዎን አድነው ያሲያዙት አናብስቶች፤ኂሩት ያየችው ከባዱ ስቃይ በዓለም አደባባይ Hirute abebe 

Addis 1879 /አዲስ 1879
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Месяц назад
ሂሩት ጀግና ነሽ። እኔም የአንቺን ፈለግ በመከተል ግፈኘውን እና ጨፍጨፊውን በኔዘርላንድ ይኖር የነበረውን የጎጀም ክፍለ ሀገር የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣን ፲ (፻) እሸቱ ዓለሙን ለፍትህ አቅርቤ የእድሜ ልክ ፈርድ አስፈርጄአለሁ። ምንም እንኳ እምነቴ በቀልን በያባረታታም የጎደኞቼ ደም በመበቀሌ እና የእኔንም የብስጭት እረመጥ በማብረዴ ደስተኛ ነኝ። በኢትዮጵ ሰማይ ላይ ግፍ የሠሩ አሁንም የቀሩ አሉ እና ለማደን እንተባበር። ።።። በርቺ !!!።።። እናትሽ እና አባትሽ በህይወት ሆነው ይህን ጀግንነትሽን አይተው ይሆን ???? አቤት እንዴት ደስ ይላቸው ! አቤት እንዴት ይኮሩብሽ !!!!
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 Месяц назад
አበበ ጅሬ ነው ትክክለኛው የእያቷ ስም
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 Месяц назад
ቀለቤሳ የታውቀ ገዳይ ነበር በዛ ዘመን አማኔኤል የሜባል ልጅ ምንም የማያቅ መኬናውን ለመውስድ ሕይወቱን አጠፋቱ መኬናውን ለረጅም ግዜ ይነዳ ነበር ከቻልክ ዘግበው እተባበረሀለሀ።
@mza2884
@mza2884 28 дней назад
ጥንብ አማራ ኦሮሞ የሆነ ሁላ ላንተ ገዳይ ነው፣ ብጣሻም አማራ የጨረሰውን ኦሮሞ ቆርጠን አንጨርስም።
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 28 дней назад
@@mza2884ያዋለደክ ትመስላለህ ስው በዘር ስትስድብ ሀሬ ነህ እንዳልለህ ይሄው የቀለቤሳ አረመኔው ስይጣኖን ደግፍህ መፅፍም ትችላለህ
@zeinujoh1045
@zeinujoh1045 Месяц назад
የአባቷ ስም አበበ ጃራ አይመስለኝም አበበ ጅሬ መሰለኝ ግዜው ቢርቅም ከነ መልካም ቤተሰቦቿ ሁሊም አልዘነጋቸውም
@AbdurehmanGetachew
@AbdurehmanGetachew Месяц назад
አባቱዋግን ሀገሩ ሁሉ የሳቸ እድሆን ነበር ጥብቅናቸው። ዘራፊ ኢምፔሪያሊዝሞች አፄወች
@waffiki
@waffiki Месяц назад
kelbessa negow is oromo, so now he is free.
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 Месяц назад
false
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 Месяц назад
አነባበብህ 'ለፍዳዳ' የሚባለው አይነት ነው😅
Далее
#kikakim
00:23
Просмотров 11 млн
#kikakim
00:23
Просмотров 11 млн