Тёмный

‹‹ጨዋታውን ቀይረውታል ውጊያው አይቀርም›› | ቢጫዋ ሄሊኮፍተር የኢትዮጵያን ደጅ አንኳኳች | ኢሳያስ ከዳር ሆነው እየተመለከቱ ነው… | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 1 млн
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 224   
@ayakum180
@ayakum180 2 месяца назад
መልካም ጦርነት እኛ አማራወች አይመለከተንም! አ ዲስ አበባ አትገቡም የተባልን ሰወች ለምን ብለን እዛ ሰፈር ሄደን እንዘምታለን?!
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 2 месяца назад
Ayizosh Galate 😂 😂 😂
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b 2 месяца назад
አቢይ ፡ የኢትዮጵያ አንድነትን ለማፈራረስ የተሰጠውን ተልእኮ አሳምሮ አስፈጽሟል ። እና ሲያክለፈልፈው ፡ እዚህም እዚያም እሳት እየጫረ ላመጣው ጣጣ ፡እንኳንስ ፋኖና ቲዲኤፍ ፣ ኦነግም ቢሆን እጁ አያስገባም ።
@ayakum180
@ayakum180 2 месяца назад
@@adanechemekonene7694 እራስሽ አይዞሽ ገለቴ
@Peak.570
@Peak.570 2 месяца назад
ትክክል! አይመለከተንም!!
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 2 месяца назад
❤❤❤
@michaelsuper6087
@michaelsuper6087 2 месяца назад
ሻዕብያ ሻዕብያ ሻዕብያ የካሀደት ኢትዮፒያ አሁን ትፍርሳለሸ
@EntisarTofike
@EntisarTofike 2 месяца назад
ሽባ ሻቢያም አልፈረሰም።
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 2 месяца назад
ሻዕቢያ is out dated & useless dictatorial party which has been causing so much pain for most Eritireans!!!!
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 2 месяца назад
ደንቆሮ ሻቢያ ከፈረሰ አርባ አመት ሞላው😂ድንጋይ
@simongebreyohans3626
@simongebreyohans3626 2 месяца назад
Tew..tew..yerasuwa...arobat...yesew....hone...nageru...​@@jj2024-s1d
@MikiHabtuHaile-ur5ep
@MikiHabtuHaile-ur5ep Месяц назад
👉👌💪👌🇪🇷❤️🇸🇴❤️🇪🇬❤️🇯🇴
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 2 месяца назад
ኢትዮጵያ የጅል ፖለቲካ, ግብጽን ማን ኣመጣት? እራሳችሁ አራት ነጥብ. ቀይ ባህር, አሰብ, መቶ ሃያ ሺ ነን, ሃያል ነን, 3ት ሺ ታሪክ ያለን ነን..... ጉግ ማንጉግ. ኣትሰሩ ኣታሰሩ, ሃብታምዋ ኢትዮጵያ ማሃን ኣርጋችሁ ልመና, ጥገኛ.... ምላስ ብቻ.
@genetn366
@genetn366 2 месяца назад
ኣቦ ይመችህ
@Wedinakfa77
@Wedinakfa77 2 месяца назад
ሶማልያ ሃገር ናት ከፈለገች ሃገር መስማማት ትችላለች ለማን ፍቃድ ይስፈልጋታል?
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 2 месяца назад
ሶማልያ ክፈለገችው ሀገር ጋር ወታደራዊ ስምምንት ማድረግ መብትዋ ነው: : good luck Somalia ድል ለፋኖ
@Hagos1971
@Hagos1971 2 месяца назад
የ7ኛ ክፍል ህጻን ከናቅፉዉ ንጉስ ኢሱ የካደበት ግዜ ኣሁን ሳይገባዉ ኣይቀርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Kedir-s3f
@Kedir-s3f 2 месяца назад
How this nasty kid prime minister of Ethiopia understand about foreign policy ? the answer is none
@Karl-h4u
@Karl-h4u 2 месяца назад
Betekkele
@amlesettekie6223
@amlesettekie6223 2 месяца назад
አሁን ቻይና ሲያገኘዉ እግሩ ወድቆ ይለምነዋል‼️ ማረኝ ጌታየ ኢሱ አጥፍቻለሁ ብሎ እየየ ይላል😂😂
@ክበጽሖየብዓቅሊነቲዝምነዮ
😅😂​@@amlesettekie6223
@bshsvsbs2513
@bshsvsbs2513 2 месяца назад
ዝርክርኩ ብልጽግና ነው
@melakumulu4637
@melakumulu4637 2 месяца назад
ኢሱ አምበሳ ነው ::የእብዱን መጨረሻ እያየ ነው::
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 2 месяца назад
We know that Shabiya is always working hard to weaken Ethiopia!!! But they failed many times!!! The people of Eritirea would always be with Ethiopians!!! Egypt is the one who created & supported EPLF, TPLF, OLF, Ogaden LF, FANO, SHENIE,...etc. Now Egypt will strengthen Proxy war by supporting Alshebab, Ogaden LF, Somalia LF
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
​😭😭😭Alekese beka mamo kilu.cadre ayemute endiyachawut alu...Ye Fano sim ende nebire new yemiteferaw..😁😁🫵
@eritrea6062
@eritrea6062 2 месяца назад
😂😂😂😂😂Asey gena tibetbet Tfersalech Eritrea Weyanen Tigray Ager enaregatalen Fanon min gize enagzalen.😂😂​@@jj2024-s1d
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 2 месяца назад
@@jj2024-s1d ጅል, ሻብያና ህዝቡ ማን ይለየዋል? ዝም ብለህ እየየ ብለህ አልቅስ.
@teklewoinigezae1286
@teklewoinigezae1286 Месяц назад
​@@jj2024-s1dየራሳቹን ተወጡ የሰው አናት ላይ ፊጥ አትበሉ
@ethiochannel560
@ethiochannel560 2 месяца назад
So you can go and fight, me i don't care whether Egypt fighting us or not. I would rather give them what they want.
@etefietsegaw8940
@etefietsegaw8940 2 месяца назад
ከራሴ ዝርክርክነት ቢባል የተጋነነ አይሆንም፤ደግሞ ሶማሌ ነፃ አገር መሆኗን ማወቅ አስፈላጊ ነው። ይህውም አገሯን ለግብፅ ብትሸጥ እንኳን እኛ ምን ቤት ነን? ከእኛ የሚጠበቀው ካለእኛ ፍቃድ አንድ ስንዝር ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ ካለ መውቃት ብቻ ነው።
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 2 месяца назад
የአብይ አህመድ ድክመት ወደ ሌላ መዉሰድ ምን አመጣ ኢትዮጵያ ወድቃ ሞታለች አራት ነጥብ
@berhanetekie671
@berhanetekie671 2 месяца назад
እንደዚህ ስውዬ አምርሮ የተጃጃለ ተንታኝ አላየሁም ሶማልያ ከፈገችው አገር ጋር ውታደራዊ ስምምነት ማረግ ትችላለች ነገሩን እብይ ነው የጀመርው ሶማሌ ላድ ጋር ወታደርዊ ስምምነት ያደረገው
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 месяца назад
አማራ አያገባውም ሥራ አለበት ልጄ
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 2 месяца назад
ጋዜጠኛ አማረ መኮነን አደንቃሃለሁ ትንታኔህ ነገሮችን የምታይበት እይታህ ሌላው በአፍሪካህብረት ጥላስር ሁነው እግርመንገድ ከተልኳቸው ውጭ ለመንግስታቸው ለግብፅ ማለቴነው ተልኮ ሊሠሩ ይችላሉ ወይ ህጉስ ይፈቅዳል ወይ እያልኩ እያሠብኩ ነበር ሃሳቤን ነው ያነሳህልኝ ።
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 2 месяца назад
የኤርትራ መንግስት ከኢትዮጵየ መንግስት ጋር ለመስራት ሞክሮ በብልጽግና ተካደ ከሃዲዎች ስለሆናችሁ ማለት ነው:: የበሻሻው ንግስ እምየ ኢትዮጵያን ይዘዋት ገደል እየገባ ነው😂😂 good luck
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
God bless 65 Million Amhara People❤️💪❤️💪❤️❤️Fano Forever💪💪💪❤️💪💪💪💪✅️
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 Месяц назад
ችግሩ ገና ነው።ግብጽ ሶማሌ ላይ ከሰፈሩ፡ኢትዮጲያ ዉስጥ ከብተዋል ማለት ነው። ለ ቄሮ እና ፋኖ ማሰልጠን፡በሶማሊ ክልል እያሰለጠኑ ሰዎች መላክ።ኣረ ብዙ ነገር ያደርጋሉ።
@amlesettekie6223
@amlesettekie6223 2 месяца назад
ሶማሊያ ሉኡላዊት ሃገር ናት ግብጽም ታስገባ የፈለገችዉን ሃገር ታስገባ ለምን ድነዉ የምጨንቃችሁ??? የሰዉን ሉኡላዊነት ብታከብሩና ቀጠናዉ ባታናዉጡት ይሄ ሁሉ ጣጣ አይመጣም ነበር። አሁንም አደባችሁ ግዙ‼️
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 2 месяца назад
ለራሳችን እየዋሸን አንታለል ኢትዮጵያ ትላንት ሌላ ዛሬ ሌላ ናት😢
@wedishire2620
@wedishire2620 2 месяца назад
የኢትዬጲያ መሪዎች ዝርክርክነት የ60ዓመታት ዉጤት በበሻሻዉ ፈነዳ
@molalignabate5546
@molalignabate5546 2 месяца назад
ኦሮሙማው ህፃን ነው ሀገር የመምራት wisdom የለውም እንዳበደ ውሻ መናከስ አመሉ ነው እንኳን የውጭ ተጨባጭ ፖሊሲ ይቅር እና የሀገር ውስጡም አልሆነለት ትልቁ ችሎታው የንፁሀን ደም ማፍሰስ ነው ኢትዮጵያ በታሪኳ የምትዋረድበት ጊዜ አሁን ነው ጨፍረን የሰጠናቸው ስልጣን ዋጋ እያስከፈለን ነው
@ahmedyuya5208
@ahmedyuya5208 2 месяца назад
የ"ኦሮሙማ"ትርጉም ገብቶሀልን? ትርጉሙ "ኦሮሞ መሆን" ማለት ነው። ስለዚህ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
ewnt bileha hitan yemesel ke hulu gare eyetebala Ethiopian asekebebate👍
@zekariastesfamichael7575
@zekariastesfamichael7575 2 месяца назад
ሶማልያ መብት ኣላት ከምትፈልገው ኣገር ስምምነት ማድረግ። የኢትዮጵያ መንግስት ከኣንድ የሶማልያ ክልል ያደረገውን ስምምነት ነው ይሄ ሁሉ ያስመጣው።
@hermelagirmay2337
@hermelagirmay2337 2 месяца назад
ቀጠናው የበጠበጣችሁማ እናንተ ናችሁ
@nikodimosgetchew6539
@nikodimosgetchew6539 2 месяца назад
ስንቶቻችን ነን የአልሻባብ የፖለቲካ አስተሳሰብ አብዛኛውን የሱማሊያ ህዝብ እንደማይቅቆረቁረው ምክንያቱም የፓለቲካ አስተሳሰቡ ከሀይማኖታዊ አስተምሮ ስለሚነሳ ዘምናዊነት የባእዳን የባህል አስተሳሰብ እንዳይስፋፋ እና ሸሪያን የተመረኮዘ ሀገረ መንግስት መመስረት ለሱማሊያ ህዝብ የሚቸገርበት አደለም ነገር ግን በአሁን ሰዓት እያስተዳደረ ያለው መንግስት በምእራባዊያን አስተሳሰብ ተፅኖ ውስጥ ስላለ በአንድ አንድ የሱማሊያ ህዝቦች ድጋፍ በማግኘቱ ከአልሻባብ ጋር አለመስማማትን ፈጥሯል ስለዚ ግጭታቸው ሀይማኖታዊ የሆነ እና ግራ ዘመም ወይም ለዘብተኛ የሆነ ሀገረ መንግስት ወይም ስልጣን ለመመስረት የሚዋጉ ሀይሎች እንጂ ለሱማልያ ህዝብ ምን ይጠቅመዋል ብለው ከማሰብ የመነጨ ምንም ጥቅም በእጃቸው ላይ የለም የሱማሊያ ህዝብ ሰላምን በውስጥም በሀገራቸው እንዲሁም በውጪ በጎረቤቶቻቸው መሀከል ስላምን ፈላጊ ህዝብ ነው ችግሩ መንግስት የፖለቲካ ጥቅም ለማግኘት በውስጥ ያለውን ሰላም ማጣት ጥያቄ ውስጥ ላለማስገባት ሰላም ፈላጊ ከሆኑ ጎረቤት ሀገራት ጋር ግጭት በመቀስቀስ የህዝቡን ጥያቄ ማስቀየር ላይ ተግቶ መስራትን ይመርጣል::
@tesfa20052
@tesfa20052 2 месяца назад
ቻለው በለው !!! እውነትም መሽረፈት ቀዥቃዣ መሪ :: ላአላውነት በደርግ ኢትዮ-ሰማል በኢህወደግ ኢትዮ-ኤርትራ ቀረ:: ሱዳንና ደቡብ ሰዳን ላሽ ብለህ ዛሬ ብልፅግና ላአላውነት ስል ኦነግ ወይም ፋኖ አዲስ አበባ ይገባል:: አዎ አራት ነጥብ::
@asmelashfishayesenbetay719
@asmelashfishayesenbetay719 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ደካማ ድሃ በኣመሪካ ዳቦ እትኖርር ርካሽናት። ዩህ ብሽተንኛ ሃገርር ብቅሪብ ግዝየ ፊልስጠም ትህኖላች!! ኣማራ ትግራይ ግድላ የምትኖር የኦሮም ግዛኣት፡መፍረስ ኣለበትትት
@kasiyeasifaw
@kasiyeasifaw Месяц назад
no more banda
@AmanuelBelay-u7w
@AmanuelBelay-u7w 2 месяца назад
Del le Somalia Egypte Fano Fano Fano
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 2 месяца назад
ኣብይ ነው ነገሩን ያበላሸው በወያኔ ምክንያት ኣደልም ህልሙ በጉልበት ኣስብን እይዛለው ነው ይህ ደግሞ ህልም ነው ኣብይ ኣርቆ ኣያስብም በኤርትራ በኩል ጦርነት የልም ጦረነቱ በምስራቅ ነው ተወጡት
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 2 месяца назад
ባክህ የመንግስትህ ጥፋት በኤርትራ ኣታማካኝ በውያኔ ምክንያት ኣደለም ኣብይ ወያኔ ነበር የሚያስገኝ ዱቄት ሁንዋል ኣስብ ካልኩኝ የኢትዮ ህዝብ ይነስላ ኤርትራን እበላታለው ነብር ሃስቡ ግን ኣልተሳክም ኤርትራን በምንም ሊያጥቃ ኣይችልም ቢያስብ እንካን ኤርትራ መብት ኣላት ወደ ድንበርዋ ግብጽን ማስገባት ግን ኣታረገውም ኣሁን ኣብይ የት እንደ ሚደርስ ቆማ ማየት ነው
@oqubaykifle9554
@oqubaykifle9554 Месяц назад
በእናንተ ምክንያት የአፍሪቃ ቀንድ ሰላም አጥቱል.የእርካታህ ውጠት ነው.ግብጽ ከተነሳ ኢትዮጵውያን መዉጫዎችን ይያዙ kkk.
@farawe
@farawe Месяц назад
ዱቄት ያንተ አሰብ ግመል ይጠጣበት እናተም በሚሪንዳ ጠርሙስ ኮካ እየጠጣቹ ያላቹ ለ35 አመት ለይምሰል እንኳን መሪ መርጣቹ የማታውቁ ጥለናችሁ በሄድንበት ቦታ አሁንም ቆማቹ የቀራቹ መዥገሮች እባካቹ አንፈልጋችሁም ከኢትዮጵያ እራስ ላይ ውረዱ🖕🖕
@dt3629
@dt3629 2 месяца назад
It is Abiy fault let the Oromuma cowards fight Egypt . It Oromuma war It has nothing to do with Ethiopia!
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 месяца назад
የበሻሻ አመዳም ቃልቻ ሲካድም ያደገ እርጉም እንዴት ሀገር መምራት ይችላል ድሮም የጠቋይ ልጂ መጨረሻው ይህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆ ብሎ ተነስቶ ወደ ቃልቻ ስራው እዲመለስ ማድረግ ነው
@wedishire2620
@wedishire2620 2 месяца назад
ጠጅ ጠጡ ተንታኞች
@tekletedros4764
@tekletedros4764 2 месяца назад
ገና ገና ሌላም አለ አሰብ አሰብ ቀይሕ ባህረ እያላች ሰላም አጣን ጁቡቲ አጠገብ የኢትዮጵያ የባቡር መስመር የጦር ሰፈር ትገነባለች ግብፅ
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Месяц назад
Weygod
@zelekebetewilign8628
@zelekebetewilign8628 2 месяца назад
የሀገራችን የቆየ አቋም የገለልተኝነት ነበር ይህ አቋም ሲጣስ ለሀገራችን imminent danget ሁኗል መፍትሔዉ ከሱማሌ ላንድ የመግባቢያ ስምምነት የወደብ ጥያቄ መሰረዝ ነዉ ምክንያቱም የሚመጣዉ ጦስ ማንም የሚገምተዉ ነዉ ሀገራችን ከመካከለኛዉ ምስራቅ ሀገራት የሚኖራት ግንኙነት ጥንቃቄ ያስፈልጋል ካልሆነ ችግሩ ከሰማይ እንደሚወርድ የአለት ቋጥኝ የማንከላከለዉ ነዉ
@mesfintekeste3026
@mesfintekeste3026 2 месяца назад
Ethiopia defence force will not fit to fight against Egypt
@streetcorner1738
@streetcorner1738 2 месяца назад
Can’t fight a local militia
@amlesettekie6223
@amlesettekie6223 2 месяца назад
Can’t even fight Fano😂😂😂
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 2 месяца назад
@@mesfintekeste3026 They r good enough to give their weapons for free.
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Месяц назад
Weyne Ere Egziabher yrdachew
@gmekonnen397
@gmekonnen397 2 месяца назад
You found a topic. That you wished. Your news is about war only. You never talk about peace. War for those who wished and peace for peace loving people
@Peak.570
@Peak.570 2 месяца назад
መንግሰ‍እታችን ተነካ ብለው ከሱሉልታ ሄደው ይዋጉለት!! እኛ አማራዎችን አይመለከተንም!!
@tewodrosbelay1493
@tewodrosbelay1493 2 месяца назад
Sile Somalia somalewoch en mekelakel sitasib ogadenin matat endaymeta sitenetin you have to be neutral if you like it or not The politics in east African countries is not easy Peace stability economy etc
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ሳትበታተንምስራቅ አፍሪቅ ሰላም አያገኝም::
@kasiyeasifaw
@kasiyeasifaw Месяц назад
chigaram
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 месяца назад
እኔን በጣም የሚገርመኝ ከግብፅና ከሶማሌ ጋር መዋጋት እንድችግኝ መትከልና ፓርክ ውስጥ መዞር ቀላል መስሎት የሚያየው የአብይ አህመድ ብልፅግና መንግስት በቅርቡ የሚዋረድበት ቀን የደረሰ ይመስለኛል ያውም ከጎኑ የሚቆም የአማራና የትግሬ ተዋጊ ሃይል በሌለበት
@2tedros
@2tedros 2 месяца назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷. Do not mess about with us 😂😂😂😂
@henokkifle4533
@henokkifle4533 Месяц назад
Mind your business ,አልጠራናችሁም ::
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 Месяц назад
​@@henokkifle4533zim bel kezenachihu Ahunima Eritrea Ejiwan sebsiba kuch bila mayet new
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
የቀጠናዉ ቀዉስ መሪ አቢይ አህመድና የሱ ተደማሪ
@eritr
@eritr 2 месяца назад
Remember Somalia is a sovereign country, it can invite any country.
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm 2 месяца назад
የኣቶ መለስ ዜናዊ ምሳሌ ኣይሰራም ኣውሁን ያኔ ኢትዮጰያ ነበረች ኣውሁን የት ኣለች ኢትዮጰያ ኢትዮጰያ ኣትፈርስም የሚሉን መሪዎች ራሳቸው ሂዶው ይዋጉ
@mesfenyehune1734
@mesfenyehune1734 2 месяца назад
የአማራን መከላከያ ፋኖ እያላችሁ ስትረሺኑ አጉራችሁ ስታሰቃዩ አደል ቻሉት መከላከያ አማራን አርዶናል አያገባንም
@NegashYifra
@NegashYifra 2 месяца назад
Tanks amigo best activist
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 2 месяца назад
አብይ ከኢትዮጵያ አልፎ ቀጠናውን ያምሰዋል ኢትዮጵያ አትፈርስም እያለ ፈረካከሳት ትግራይን አማራን ኦሮሞ ሰላም የለውም ብልፅግና ከመጣ ጀምሮ
@Senafe_91E
@Senafe_91E 2 месяца назад
የኦሮሞ ህዝብ መቀነስ ኣለበት ......ጦሩነቱ ደሞ ከኦሮሞ ነው ኤርትራ ለኣማራ እና ትግሬ ድጋፍ ትሰጣለች ......ጋላዎቹ ቻሉት እንግዲ
@AmanuelBelay-u7w
@AmanuelBelay-u7w 2 месяца назад
Isayas Eritrea Eritrea baher baher rehabe rehabe terunet terunet enkane des bellach Gebele metta Selame yematel terunet becha lela atawequme Etiopiea hager feqer Abren enesera beqetenaw endatellu heedena becha yellela hager yemetemenu awerewoche tasazenalachu yezihe ergemane legsgerdoch hexanate yemtebedellu Awerewoche nachu egzabiher fetari mehrete yestachu yemerabawysn Bareya mehone yemeatachu asfariwoche abren nesra yemtawequ yetregemeche fetretoch farawoche
@mesfintekeste3026
@mesfintekeste3026 2 месяца назад
Egypt is deployed military in somalia and would be deploying very sophisticated weapons to setting in somalia to destroy ... ?What will do the Abiy regime?
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 2 месяца назад
Only the child PM is responsible for this mess in East Africa.
@amicheonline1238
@amicheonline1238 2 месяца назад
አማራን በየሜዳው ከሚገለው ኦሮሞማ ግብጽ ይሻለናል ግብጽ የአማራን ህዝብ ሲጨፈጭፍ አላየንም ዞሮ ዞሮ አህያ የጅብ ናት😊
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 месяца назад
ጎረቤቶች የአሽከርነት ጊዜዉ አብቅቶል አንተም በአቅምህ ትንንሽ አሽከር እየፈጠረክ ማተራመስ ይቆማል ተንኮልና ሴራ እራስንም ጠልፎ ይጥላልና
@dawiteliffe9027
@dawiteliffe9027 2 месяца назад
"ኣለማወቅ ስህተት ላይ መውደቅ" ይሉሃል እንዲህ ነው፡ ወዳጄ፥እያድርገውና፡ ኣሁን ሶማልያ በኣብይ ላይ ብታኮርፍ ኑሮ፡ ካብይ ጎን ቁሞ፡ ለምንስ ዓላማ ሳይል፡ ማነው ባሁን ሰዓት፡ ለቀጠናው በጥባጭ እሳት ጫሪ ፡ ላብይ ስርዓት ብሎ፡ ለመስዋት የሚቆም፡ ከፋኖና ከሸኔ ይሆን ወይስ ከመጣፈጫው ህውሓት ወያነ ፡ ማን ይሆን ታላቁ ሰው ላብይን ኣለሁልኽ'ሚሎው ፧ የሶማል ማጂክ ዋንድ ምን'ታሳየን ትሆን ዘንድሮ።
@yayahala615
@yayahala615 2 месяца назад
ጠላት የበዛባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት ሰታሳዝን 😭 ይህ ሁሉ የግብፀ ሰራ ነው ።።።እርሰ በራሳችን አልተሰማማንም 🤔
@Khm1103
@Khm1103 2 месяца назад
The betrayal of abiy Ahmed brought himself. When Eritrea, Somalia and Ethiopia agreed on common Economical integration abiy choose to dominate other countries and own their sovereignty. Disrespecting and involving in other countries sovereignty.
@damaeast6551
@damaeast6551 2 месяца назад
Now what is the solution after disrespecting Isu?
@mesfintekeste3026
@mesfintekeste3026 2 месяца назад
Egypt saudia turkey and other Arab league. All those against Abiy regime
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 2 месяца назад
Go hand in hand Egypt 🇪🇬 ,Somalia 🇸🇴 ,Saudi Arabia 🇸🇦 ,Eritrea 🇪🇷 and Djibouti 🇩🇯. የተበታተነች ውጥንቅጧ የወጣች የጉረኞች የ100 ሚልዮን ክምር ድንጋይ ህዝቦች የሆ ነች አገር የማንም ፈረንጅ መጫወቻ ሆና ለዘመናት ስትበጠብጠን የቆየች አገር ብያንስ ወደ 10 የምትሰነጣጠቅበት አፋፍ መድረሷ ደስታችን ወደር የለውም። Free free Ogaden!
@aditsiabe
@aditsiabe 2 месяца назад
የአሜሪካማ ድጋፍ ከጥር/ 1982 ጀምሮ ተፈፅሟል። ሌላዋ እንግሊዝ :- አሜሪካ ኢትዮጵያን የባህር በር ስታሳጣ መሰረታዊ አገር ግድያ ፈፅማለች።
@tesfaigerezgher1720
@tesfaigerezgher1720 2 месяца назад
የባህር በር ኣገኛለሁ ብለህ ከተባበሩት መንግስታት ህግ ውጭ በሆነ መንገድ የሌላን ኣገር ደንበር ስትጥስና ብሃይልም በስምምነት ማግኘት በግልጽ ስታስፈራራ፡ ውጤቱ ሰላምህን ያናጋል።
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 2 месяца назад
ሻቢያ ሻቢያ ኤርትራ ኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 2 месяца назад
First we must understand that there was never been a country called Somalia in history until about 60 years ago. The current Somalia is a British made village claiming to be a country. I believe that Ethiopia should recognise Somali land and Somali land should give to Ethiopia at least 50 km wide land all the way to the sea. Ethiopia should give the same size of land to Somali land. In this way Somalia will not share borders with Somali land. Which means Somalia can not intimidate Somali land.
@naliru6096
@naliru6096 2 месяца назад
ኢትዮጵያውያን እናንተ ብቻ ፖለቲከጮች ነው የሚመስላቹ ሶማሊያ ውስጥ ግብጽ ገባች ብላቹ ለምን ተቅማጥ ያዛቹ ሉኣላዊነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ኣታውቁም ማለት ነው ። የሰው ኣገር የምትወሩ ኢትዮጵያ የወረራ ታሪክ ነው ያላት ኣሰብ የሚል ቅዠትስ የት ደረሰ ለምን ኣትሞክሩንም ኦጋዴን የ ሶማሊያ ነው ሶማልያ መንግስት ዛሬ ኣያመጡትም ኣቅም የላቸውም ነገ ግን ልጆቻቸው ያመጡታል ጋምቤላ የ ደቡብ ሱዳን ነው ሳልቫኪር ዛሬ ኣቅም የለውም ነገ ግን ልጆቻቸው ያመጡታል
@YonasAbebe-gm3dj
@YonasAbebe-gm3dj 2 месяца назад
Amigo good looking and speech
@Hunyalew-w5f
@Hunyalew-w5f 2 месяца назад
አገሪቱን እየመራ ያለዉ ህፃን ይወጣዉ አያገባንም
@spiritbeing9945
@spiritbeing9945 2 месяца назад
ደደቦች
@selamkeren
@selamkeren 2 месяца назад
ድል ለሶማሌ ድል ለግብጽ አይዛቹ በርቱ ጥጋባቸው እስኩተነፍስ ኢትዮፕያ ተባብረን እናፍርሳት
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
10ሺ ሰራዊት በሁለት አንቶኖቭ ሰርዲን ወይስ ዝንብ ሆነዉ ነዉ ሚጓጓዙት?
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 2 месяца назад
መቸ ይሁን ስለ ምስራቅ ኣፍሪቃ ስለ ለማት አድገት ሰላም የምንሰማማ ሁነን ቀረን ስለ ደም መፋሰስ የቁም፡፡ሰለቸን የጦርነት ወሬ ገበያ አርስ በርስ አልቂት ሃላ ቀር ኑሮ ያሳዝናል፡
@Medhanie-lh5gr
@Medhanie-lh5gr 2 месяца назад
ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ቅኝ ግዛት ውስጥ እንዳሉ እስከአሁን አያውቁም። እውነተኛው የኢትዮጵያ አስተዳዳሪ አሜሪካዊው ማይክ ሐመር ነው
@maryberhane6975
@maryberhane6975 2 месяца назад
Beshasa Dioblos Gadaye Abiy Tenokay Kahadey Kenun Dersawal 🇾🇪🇸🇴🇪🇷🎉🎉❤❤
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm 2 месяца назад
የምትዋጉ ኣትምሰሉ ትግሬ እኮ እንደ ድሮ ለኢትዮጰያ ኣይዋጋም
@Peak.570
@Peak.570 2 месяца назад
አማራም እንዲሁ!! ኦሮሞ ይዋጋለት እስኪ ብቃቱ ይፈተሽ😂
@gebrehawaryameresa2610
@gebrehawaryameresa2610 2 месяца назад
ጉራዕ እና ጉንደት ማን ከማን ጋር ነበር ጦርነቱ ??
@BerhaneHabte-v7j
@BerhaneHabte-v7j 2 месяца назад
Give it back it belongs to Somalia ( Ogaden )peacefully if not the destination is Yugoslavia.
@AbdiAsowe-c5j
@AbdiAsowe-c5j 2 месяца назад
You are mad
@medhanem7588
@medhanem7588 2 месяца назад
ፉኮራ የፍርሒ ምልክት ነው
@ሻሎም123
@ሻሎም123 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ለዘመናት ያፈሰሰችው ንጽህ ደም በግብጽ በኩል ልትከፍለው ነው ምን ይባላል ተመስገን ነው።
@jebejebe7468
@jebejebe7468 2 месяца назад
እንግዲህ ቻሉት በገዛእ ፍቃዳቹ ጎትታቹ ግብጽን አመጣቹሃት እንግዲህ ይዎጠላቹ good luck😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 месяца назад
Abiy Ahmed kesiletan mewured new le Ethiopia selam yemimetaw esu eyale ende sefre goremesa kehulu gare eyetenakese Ethiopian Asekebebate..look.. Eritrea,Egypt,Somalia And Sudan etc..Kemane gare yaletetalaw ale ..yebilegena menegeset betam new ethiopian yawaredate be 6 amet😭😭😭🫵
@hermelagirmay2337
@hermelagirmay2337 2 месяца назад
እንኳን ደስ ኣለን ኢትዮጵያ መፍረስ ኣለባት
@bezuayehubitew2261
@bezuayehubitew2261 2 месяца назад
ምን ትቀባጥራለህ የአብይ የደከመ የዲፕሎማሲ ዝቅተት ነዉ ተማሩ ከነ መለሰ ዜናዊ
@michaelTesfai4
@michaelTesfai4 2 месяца назад
What about those forces based in Dijoubti like that of US & China. So what is wrong with Turkye & Egyptian amry to be based in Somalia. You knonw a soverign country could sign military agreement with any country.
@SaveUser1981
@SaveUser1981 2 месяца назад
የመሃመድ ሀሰን ትረካ ነው የዛሬ 10/11 ዓመት ላይ የፃፈው ይህው ዛሬ በእግሩ መጣ!!
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 2 месяца назад
እስኪ ዘርዘር አድርገው
@goitomrezene6469
@goitomrezene6469 2 месяца назад
Abiy ahmed Somalian n Eritrea n bahr eyale yemiaschegr wetete new akmun ayawkm biwaga addisaneban telo lemeschesch new entat entat malet metewna ke Eritrea gar tenkek malet lalemefrares
@maebelmahansho4483
@maebelmahansho4483 2 месяца назад
ግን ለምን እስከ ኣሁን ያለ ባህሪ ኣደል ምትነሩ ተስማምተ መኖር ኣቻኣልም
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 2 месяца назад
ምድረ ፈሳም ቅዘን በቅዘን ሆናቹ።
@Peak.570
@Peak.570 2 месяца назад
አማራ ተመልካች ነው
@AbelSeid-q7l
@AbelSeid-q7l 2 месяца назад
Wendeme betu sedto nw gebsena somaliyan eytebeke yalew befit Ethiopia bemil semet neber somalen yetewagaw bemengestu gize ahuen gin anharaham bhione kilelhun engi seletitiopa aychenkem begugut eyetebeknachew nw from amhara
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 2 месяца назад
ጋላው ሕጻን ኣቡሽ በ እንዳንተ ኣይነት የፈዘዙ የነፈዙ በጎች ኣማካሪ ተከቦ ጭቃ እያቦካ ነው😂!!! ከ በሻሻ ሁናቹ ስለ በዛን ባሕር እንውስዳለን ...ስለራበን መጥተን የሚታረስ መሬት እንወስዳለን ..የ ኣፍሪካ ኣገራትን ከ ዚህ ጋ ስሩ ከዚያ ኣትስሩ ማለት .. በዚች ኣለም በ ጅማ በሻሻሻ መንደር ብቻ በሚሰጠው የፖሊቲካል ሳይንስ ያጠናቹት መሆን ኣለበት😂😂😂😂😂
@AaBy388
@AaBy388 2 месяца назад
እናንተ የወረዳችሁ ተሳዳቢ ህዝቦች እንደምን አዘገማችሁ??!!😮
@TameratTekeset
@TameratTekeset 2 месяца назад
ፋኖ ጀ ግ ና
@Eri-G1
@Eri-G1 2 месяца назад
የጠገበች አህያ ሀሀሀ እያለች የጅብ እራት ሁና ቀረች ይባላል አሁን ደግሞ ምርኮኛ ብርሀኑ ጁላ ጅል ማን እንደ እኔ ሀሀሀ ሲል ይሀዉ ግብፅ ከተፍ ብሎ መጣ ምን ታሬጌዋለሽ የሚል ዘፈን ጥላሁን ገሠሰ ዘፍኖበታል ምን ታረገዋለህ::
@mergiataye3553
@mergiataye3553 2 месяца назад
እቃ ጫኝ አውሮፕላን እያላችሁ ብታወሩ ይሻላል አውሮፕላኖቹን በሥማቸው ስላልጠራችኋቸው
@MesfinHizkel
@MesfinHizkel 2 месяца назад
1
@filmongebremariam7958
@filmongebremariam7958 Месяц назад
Ethiopian should liberated from mythical stagnation and ignorance
@filmongebremariam7958
@filmongebremariam7958 Месяц назад
Eritrea should annex our fellow northern Ethiopia
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 2 месяца назад
ክክክክ
@gidethio5038
@gidethio5038 Месяц назад
😮😮😮
@abelking474
@abelking474 Месяц назад
አዬ ግብጽ ምን ያልጠራችው ኦፕሬብን አለ ንስር ቁጥር 1 ንስር ቁጥር 2 ንስር ቁጥር 3 ሱዳን ላይ የርስበርስ ጦርነት ባይጀመር ኖሮ ሌላ ኦፕሬሽን ትጀምር ነበር የንስሩን ጨርሳ የቁራ ቁ 1 የዶሮ ቁ 2 የጩሉሌ 3 ወ.ዘ.ተ ብለው ይቀጥሉ ነበር::
@Wendmu-h7b
@Wendmu-h7b Месяц назад
ምንይላል ፣😊፣ አፍሪካን ቀጠናችንን እያልክ ከምትቀባጥር በቅድምያ ክልሎችህን በሚገባ አስተዳድር ተንትን
@ramandebene1131
@ramandebene1131 2 месяца назад
Do the Egyptians came to Ogaden. Why the Abyssinians in panic aren't they destabilising the Horn in the last 80 years as hunting dogs of western countries. What Ethiopia can do, Somalia has the right to allow any country to have a base in Somalia. Why Ethiopians not opposes Djibouti, which become a UNs military bases. Ethiopians, you think you are alone, you interfere in neighbouring countries as you wish even sometimes you threaten to invade neighbouring countries and colonialise. Qome Almeleketim what can you do. Aren't you showing us your military strength every now and then, now Egypt is under your noses.
@abenettadesse228
@abenettadesse228 2 месяца назад
ዶ/ር አስማማው ቀለሙ በኖሩ ብዬ ተመኘሁ አማረ ከትንታኔህ።ምን ይሉ ነበር ዛሬ?
Далее