Тёмный

‹‹ጽዮን ሆይ ስላንቺ›› የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቁጥር 5 መዝሙር 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 351 тыс.
50% 1

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
‹‹ጽዮን ሆይ ስላንቺ›› የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቁጥር 5 መዝሙር
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 590   
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 5 лет назад
የስደተኞች መጽናኛ ውዱ ስጦታችን የበረሃው መናኝ ምትክ የለሽ ዘላለም ኑሩልን
@Dhxgtylysadl
@Dhxgtylysadl 5 лет назад
Zmarymelaktyasemalnedmnatenaystelnabatachin
@Dhxgtylysadl
@Dhxgtylysadl 5 лет назад
Gebraltebakyenew
@Dhxgtylysadl
@Dhxgtylysadl 5 лет назад
Slehulumnegeregzaabherymesgen
@Dhxgtylysadl
@Dhxgtylysadl 5 лет назад
Amenamenamenzmarimelaktyasemalnabayeedmenatinystil
@Dhxgtylysadl
@Dhxgtylysadl 5 лет назад
Egzabhirfkirnew
@eldanaphone3172
@eldanaphone3172 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በስደት ያላችሁ ወንቅሸትን ሳንረግጥ ክፉ አይንካችሁ
@alalalal4191
@alalalal4191 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን አባይዃንስ ኑርልን አቱን የፈጠረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@kwtkwt2520
@kwtkwt2520 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Dhxgtylysadl
@Dhxgtylysadl 5 лет назад
Amenamenamen
@amharickids2251
@amharickids2251 4 года назад
Eldana phone Amen Amen
@arsimayemednimushra6574
@arsimayemednimushra6574 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!!! አባዬ የኛ ልዩ ዘላለም ኑሩልን።።!! አምላኬ የናተን ደስታችሁን እንጂ ። መከፋታችሁን አልሻም። ፈጣሪ ሆይ አባታችንን ጠብቅልን🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@yashiuae1203
@yashiuae1203 5 лет назад
አባታችን እረጃም ጤና እድሜ ይስጥ እንደዝእ መልካም መዝሙሪ ያስማነ አሜአሜሜሜሜ
@salam2807
@salam2807 5 лет назад
ኣሜን አሜን አሜን
@xceraminaminamin7060
@xceraminaminamin7060 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልል💐💐👏👏ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ኣባታችን ሽ ኣመት ኑርልን 👏👏 እልልልልልልልልልልልልልል
@shawchalhoub4281
@shawchalhoub4281 2 года назад
@@yashiuae1203 🙏❤❤❤
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
ይኑሩልን ሺሺ አመት 🥺ኣባዬ👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤🤲🤲🤲
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 5 лет назад
ልጅ አልወለደችም ሜልኮል ቀረች መካን ሁና የጌታን ምስጋና ተቃውማለች እና የዳዊትን መዝሙር ተቃውማለችና ::አባተ የርሰወንም ተቃዋሚ እግረወ ስር ይጣልልን
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል📿📿📿📿
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@ayalewasha5789
@ayalewasha5789 5 лет назад
JJHD
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
አሜን፫
@tsagae6563
@tsagae6563 5 лет назад
ልጅ አልወለደችምሜልኮን ቀርች መኳን ሁና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልን ልዩ አባታችን የታዬ የኛ ተስፍችን ነሆት አባዬ አሜን አሜን አሜን
@konjoale4468
@konjoale4468 5 лет назад
አባየ ሊቁ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን፫🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾እልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሠማልን
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 5 лет назад
አባታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በርከቶ ፀሎቶት ይድረሰን አሜን
@Dhxgtylysadl
@Dhxgtylysadl 5 лет назад
Igalweldechimmelkonkrechimekanhunaygetanmsganatekawmalhienaydawitnmezmurtkawmalecihena
@ol1177
@ol1177 4 года назад
አሜን(3)እእእእእልልልልልልልልልልል
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 5 лет назад
አባቴ አባ ዮሐንስ (የንታዬ ) ይሄን መዝሙር ስወደው እኮ ምን ልበል አባቴ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልኝ !!! እድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ !!! አሜን አሜን አሜን !!!
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 лет назад
ጨልሞ ላይቀር ሊነጋ እሚለውን መዝሙር እስኪ ልቀቁልን አባ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ጠላዎትን የእግርዎ መረገጫ ያርግልን
@ሐናንየኋላወርቅ
@ሐናንየኋላወርቅ 5 лет назад
አሜን (፫) በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እመብርሀን እርስዋ ትጒብኘን ለሀገራችን ሰላምን ትስትልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ታብቃን እስኪ ይህ ቅዱስ ስፍራ የናፈቀው ላይክ አርጉኝ
@ሐናንየኋላወርቅ
@ሐናንየኋላወርቅ 5 лет назад
@Qatar M አሜን(፫)
@የእናቴቀበጥ
@የእናቴቀበጥ 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ሠላእክት ያሠማልን አባታችን 😘😘😘😘😘 በፆሎትዎ አይርሱን ሥደተኞች ነን እና አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@addisuwebtu3492
@addisuwebtu3492 5 лет назад
🕪🔕🎛🎙🎶🎵🔇
@addisuwebtu3492
@addisuwebtu3492 5 лет назад
@@argashargash7928 i
@addisuwebtu3492
@addisuwebtu3492 5 лет назад
rc
@addisuwebtu3492
@addisuwebtu3492 5 лет назад
adod
@addisuwebtu3492
@addisuwebtu3492 5 лет назад
aso
@መታገስመልካምነው
@መታገስመልካምነው 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@saragai1gordi697
@saragai1gordi697 2 года назад
እልልልልልልል አባታችን ዝማሬመላእክትያሰማለወት አሜን👏👏👏
@samri3503
@samri3503 5 лет назад
የበረሃዉ መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም የስደተኞች አባት የስደተኞች መፅናኛ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫
@ቅዱስገብረኤልአማላጄቅዱስ
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመለአክትን ያሰማልን
@زهرةمحمدعثمانامحموديورزاز
አሜንመናኙጀግናውሺሺሺሺሺሺአመትኑሩልን
@ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ
አባዬ ዝማሪ መላኢክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@salamitany1304
@salamitany1304 5 лет назад
አባታችን በእውነት ዝማሬ መላሀክት ያሰማልን ፀጋ ዉ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 лет назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን፫ ረጅም ዕድመ ከጤና ጋር ለኣባታችን ይስጥዎት።በረከታቹ አይለየን።ተዋህዶ ለዘላለም ፅንታ ትኑር ።ሃገራችን ሰላም ያውርደልን ኣሜን፫🙏🙏🙏።እንዴ እኔ ስደተኞች እህትወንድሞቼ ስደታችን በቃ ብሎ ወደ የናፋቅናቸውየናፈቁን ቤቴሰባችን ዓይናቸው ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏
@celluser3275
@celluser3275 4 года назад
አባታችኅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ስጦታ አችን ናህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ኣባታችን በጸሎታቹ ዘክርን ሉኡል እግዛብሄር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ኣለን እልልልልልልልልልልል
@hiwotyout7908
@hiwotyout7908 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ ብርቱ አባት ፈጣሪይ ሽአመት ያኑርልን ተመስጌን ጌታየ።
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪመላክት ያስማልን አባታቹን ሺአመት ነሩልን። በጦለት አስብኝ ስደተኛውል ሀጤታኝዋልጂህነኝ
@selamyemariyamlij4687
@selamyemariyamlij4687 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የድሆች የስደተኞች አባት በረከትወ ይደርብንንንን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 года назад
አሜንአሜንአሜን
@user-yj2my3xu4u
@user-yj2my3xu4u 11 месяцев назад
አባይዬዬዬዬዬ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ በእጆች ለመባረክ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን ..... የሁሉ አዛኝ አባይዬዬዬ ይቆይሉን ማን የነግረን ነበር እዉነትና መንግስቱን አባይዬዬዬዬ እድሜን ምሮ ጨምሮ ይስጥልን ከጤናጋር ፀጋዉን በፀጋላይ እያጎናፀፈ ይስጥልንንንን ለምምናኑ ስል አሜን አሜን አሜን.....📖👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 лет назад
ዝነኛው ባህታዊ እንዴምን ሠነበቱ እልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በሥደት ላይ ያለነውን በርከቱ ይደርብን
@serklemserklem5384
@serklemserklem5384 5 лет назад
አባታችንእግዛቢሄርእዳሜናጤናይስጥልን
@burtytesfaw9934
@burtytesfaw9934 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏አባ ሠላምዎ ይብዛልን በድሜ በጤና ኑሩልን 💟💟💟
@ababasewbihon6908
@ababasewbihon6908 4 года назад
እግዚአብሔር ከቅድስት አገራቸን ጀራፈለጋ አንሳስቶን አሀግርብንወጣም አቶቻችንን ለሰጠን እግዚአብር ስሙ የተመሰግን ይሁንልን አሜን አሜንአሜን ጠሎታቹሁ አይለዬን
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን
@ትግስትየፂእናት
@ትግስትየፂእናት 5 лет назад
የታየ ማራኪየ የበረሀው መናኚ ሺ አመት ኑሩልኝ
@የእናቴአፍቃሪምኞት
ዝማሬ መላክ ያሠማልን መግሥተ ሰማት ያውርስልን አባዬ💔💔💔
@As-nl5qi
@As-nl5qi 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን
@haronyedingillij6275
@haronyedingillij6275 5 лет назад
ዉድ አባታቺን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ባረከቶ ይዳርበን አቤት አሜን አሜን አሜን
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ቸ7ጨ
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማሪያም አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል
@ollikillen6257
@ollikillen6257 4 года назад
ዝማሬ ያሰማል አባታችን እድመን ጤናን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@nancyad9034
@nancyad9034 4 года назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባየ ሽ አመት ኑሩልን ይስደተኛች አባት
@markos4908
@markos4908 4 года назад
አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mariamalmeqbali278
@mariamalmeqbali278 5 лет назад
ዝማሬ መላክት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባቴ አባ ዮሐንስ
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 5 лет назад
እልልልልልልእልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ ውድ መዝሙረወት መድኃኒት ነው ጸጋውን ያብዛለወት
@tseantsean1149
@tseantsean1149 5 лет назад
አሜን
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 5 лет назад
ማራኪው የበረሀው መናኝ ለዘላለምኑርልን
@alemyoutube6001
@alemyoutube6001 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ እንቁ ወደር የለሽ እኔስ በምን ልመስልህ በምንስ ልግለፅህ የተዋህዶ የወንጌል ገበሬ ጌታን አመሰገንኩት በመፈጠሬ መታደል እኮነው በአንተ መዝሙር ና ወንጌል የማይጠገበውን ትምርትህ መማሬ
@እግአቤሔርያወቃልስለሁሉም
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በእውነት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sisaydamuu3476
@sisaydamuu3476 5 лет назад
Elelelelelele 👏👏👏👏👏 Elelelelelele 👏👏👏👏👏 Elelelelelele 👏👏👏👏
@Sa-fs2yz
@Sa-fs2yz 5 лет назад
አባታችን የዘመኑ ሀዋርያን ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት የወልቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንተ ተብቀን ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ለደጅህ አብቃን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን በእውነት የሰላም አባት እድሜናጤናይሥጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@bzuneshasalf8416
@bzuneshasalf8416 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባየ የኛ ተስፋ ልዩ የአምላክ ስጦታችን በድሜ በፀጋ ኑሩልን አባየ ፆለቱህአይለየን አባየ
@በተዋህዶቀልደየለም
አባየ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤናይስጥልን
@kuwait6562
@kuwait6562 5 лет назад
ዬኔ እባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ተጭቂ አወቱኝአባዬ እኔ ምን እደምል አለቃም እግዚአብሔር ተስደት ገበቸ የምመስክርበት ቀን ነው ይናፍቅኝ አባታችን አሁንም በፆሎቱህ ያስቡኝ መስታውት በለው ክርስትና ሰም ሁለት ማሪያም
@aboodabo928
@aboodabo928 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል አባዮሀንስ የበርሀዉመናኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሆይ የሚከታተሉህን ሰይጣኖች ይጣልልን
@belayneshamare5950
@belayneshamare5950 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታች
@senayitsenayit3528
@senayitsenayit3528 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ ልዩ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘላለም አለም ያኑርልን አባታችን ተስፋችን የተዋህዶ እንቁ አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@emebetyouemebet9723
@emebetyouemebet9723 5 лет назад
እእእእእልልልልልል.እእእልልልልልልል እእእእእልልልልልልልልልልልልልልል አሜን.ዝማሬ.መላእክትን.ያሰማልን. አባታችን.እድሜና.ጤና.ያብዛሎት.ጾሎትዎ.አይለየን.አሜን።
@warqiyyeintalatawahidoo8630
@warqiyyeintalatawahidoo8630 5 лет назад
Elelelelele 👏👏👏👏👏elelelelele 👏👏👏elelelelele👏👏👏👏 zemare meleaktin yasemalin Abatachn yestilin
@ናይማርያምባርያእየናይኣም
ፅዮን ሆይ ስላንቺ እኔ ዝምአልልም እመሰክራለው አላፍርም አልፈራም ከሳሶቼ ጠፉ ሰይጣን ተስፋ ቆርጠውል /////////////// ///////////// አሜን አሜን አሜን አጥንት የምያለመልም፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የበረሀው መናኝ አባታችን!!
@አልማዝየራያልጂ
@አልማዝየራያልጂ 2 года назад
እልልልልልልልል የተዋህዶ ግርማሞገሥ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏 ጥላትወት ያመዲ ትቢያ ይሁኑ
@user-rh8qt3tt9i
@user-rh8qt3tt9i 5 лет назад
አባዬዬዬዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግሥተሠማያትን ያውርሥልን ዘላለም ያኑርልን አሜንንንን
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
እልልልልልልእልልልልልልልልልልል አባታችን መላእክት ያሰማልን ሺህ አመት ኑርልን ኡፍ ሀገሬ የምገባበት ቀን ይናፍቀኛል እስከ ቤተሰቦቼ ነዉ የምመጣ
@backwow
@backwow 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልል አባዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መፀናኛዬ አባዬ በፀሎት አስቡኝ ወለተስላሴ እያሉ እናቴ ታማብኛለች አባዬ ፀሎትዎ ይድረስልኝ 😢❤❤❤❤
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
አባዬ። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። ዝማሬ። መላክት። ያስማልን። አሜን።
@astarastar4777
@astarastar4777 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን የአገልግለት ዘመነት ያዝምልን አሜን
@የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ
አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን
@almasabat8155
@almasabat8155 3 года назад
አባዬ መፅናኛዬ መመኪያ ተስፋየ ኑሩልን ዘላለም
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን መዝሙረወት ወንጌል ነው ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
እግዚአብሔር ይመስገን አባ ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ሺ አመት ያቆይልን ቸሩ መዳህኒ ዓለም አሜን አሜን አሜን
@akelomshmendi857
@akelomshmendi857 4 года назад
Abaye kal kidankum ydren zmare melaekt yesmealna
@abebaaweqe6797
@abebaaweqe6797 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በጰሎት እስቡን አባዬ አሜን አሜን አሜን
@zanezane8524
@zanezane8524 5 лет назад
እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነዉ የኔ ልዩ አባት ጮህ እንቅፍት አይካብን አደራዉን አምላኬ እኔ ለአባቴ ሂወቴን እሰጣለሁ
@ወለተወልድ-በ1ቸ
@ወለተወልድ-በ1ቸ 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ በጣም ያስለቅሰኛል ይሄ መዝሙር
@zhrahmohammed8850
@zhrahmohammed8850 3 года назад
Ellllllllllllll zemari mlaket yasemalen Abatachn Amen amen amen Ellllllllllllll
@hhhhmmm4484
@hhhhmmm4484 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዠማሬ መለእክት ያሠማልን አባታች ዮሐንሰ ተስፍ ማረያም ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ 3 месяца назад
ጥኡመ ልሳን አደበተ ርቱ የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን 👏👏
@dtgrvyv1946
@dtgrvyv1946 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ጎንደሬዋየተዋህዶልጅ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን የስደተኞች መፅናኛ 😢😢😢😢😥😥😥👏👏👏👏
@sisaydamuu3476
@sisaydamuu3476 5 лет назад
Amen Amen Amen
@tseantsean1149
@tseantsean1149 5 лет назад
አባታቺ. እድሜናጤናይጠወት. ለቡራኬወትያብቃ.
@MimiMimi-dr3br
@MimiMimi-dr3br 5 лет назад
ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር በፀጋው እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን እመቤቴ ቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቆት አሜን አሜን አሜን
@አልማዝአልማዝ-ቈ9ፀ
አባታችንየስደተኞችመጽናኛኑሩልን
@ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ዝማሪመላይክትን ያስማልን አባዬዬዬ ሺአመት ኑሩልን ጠላቶት ከግሮትስረይጣሎት አሜን አሜን
@እግዚብሄርፍቅርነው
አሜን አሜን አሜን ዚማሬ መላክን ያሰማልን አባታቺን ፈጣሪ እረጂም እድሜ ዪስጥልን
@marthaabera9124
@marthaabera9124 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማል 👏👏👏
@meseretEyase
@meseretEyase 5 месяцев назад
አባቴ በረከትዎ ይደርብን በፀሎትዎ አስቡኝ
@kasahunmamo6587
@kasahunmamo6587 Год назад
የሰደተኛች ለዩ የእግዝአብሔር ስጦታችን እድሜ ይስጥልን የሰጠን አምላክ ይጠብቅልአሜን
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 лет назад
አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@romakeleta8401
@romakeleta8401 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ
@masershadereja1349
@masershadereja1349 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማትን ያውርስልን አባቻችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይስጦት ፈጣሪ በጸሎታችሁ አስቡን አንተ ስላሴ ነኝ
@lemlemgebretensay6815
@lemlemgebretensay6815 5 лет назад
Amen Amen Amen Egziyabher yimesgen labatachin Erjim edma yistlne ye ethiopian abat
@የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@jjssjjss6586
@jjssjjss6586 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ናይ ኣደና ወላድ ድንግል ማርያም ፀለታይ በረከታ ኣይፈለየና❤❤❤❤❤
@عبداللهجعفري-ط7ش
@عبداللهجعفري-ط7ش 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ ብርቱ አባት ፈጣሪይ ሸ አመት ያኑርልን ❤❤❤
@serkuserkuneqn7055
@serkuserkuneqn7055 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየስደተኞች. አለይታ ምርኩዝ. እድሜናጤናይስጥልን. የወንቅሽትገብርኤል. ይጠብቅልን
@alemneshalemu1599
@alemneshalemu1599 5 лет назад
የበርሀዉ፡መናኝ፡የሰደት፡አባታችን፡እረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ይሰጥልን፡ፀጋዉን፡ደግሞ፡ደግሞ፡ይስጥልን አባየ፡፡አባየ፡አባየ፡ቅዱስ፡ገብሪል፡ይጠብቅልን፡አባየ፡አሞኝ፡ነበር፡ተሽሎኛል፡ጨርሶ፡እዲምረኝ፡በጮሎቶ፡አይርሱኝ፡ወለተ፡ስላሴ፡ነኝ፡እልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልል
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባዬ የኛ ጀግና አባት የወንጌል ገበሬ የስደተኞች አባት በረህኛው ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃን የአባ ዮሐንስ አምላክ እርዳን በስደት ያላችሁ ለደጁ ያብቃችሁ አሜን፫
@bethelehemworkneh7274
@bethelehemworkneh7274 3 года назад
አባታለም በእውነት ከልቤ በጣም ነው ምወድህ መዝሙርህን ብሰማው ብሰማው ሁሌም አልጠግብም ኑርልኝ አባቴ ዝማሬ መላኢክ ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
@saas6026
@saas6026 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@missawkhoury3570
@missawkhoury3570 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን የኛ መፅነኛ አባታችን እድሜን ጤና ይሥጥልን እኛንም ሥደተኞች በፀሎታችሁ አሥቡን የወቅሸት ገዳም ለደጁ ያብቃኝ
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 5 лет назад
እልልልል እልልልል እልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባዬ የስደተኞች አባት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
ልጅ አሎለደችም ሜልኮን ቀረች መካን ሆና የጌታን ምስጋና ተቃውማለችና የዳዊትን መዝሙር ተቃውማለችና አባዬ የኛልዩ መዝሙሩሁል በልብ ይሰፀርፃል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
አባየ እድሜ እና ጤና ይስጠወት በረከተወ ይደርብን የበረሀው መናኝ የስደተኞቺ መጥናኛ ዝማሬ መላእክት ያሰማወት
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
የዳዊትን መዝሙር ተቃውማለችና ቀረች መካን ሁና ሜልኮን 😢😢😢 አባታችን ሸ አመት ኑሩልን እንደ ሜልኮን ተቃውሜ ክፉ እንዳንሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን የስደተኞች አባት ሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን አባዬ ጸሎት ለሰመናሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን ሀይለ ማርያም ወለተ ጻዲቅ እያልሁ አስቡን በጸሎትሁ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን አቤት መታደሌ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን ፫ እዴት ደስ አዳለኝ ይሄን መዝሙር ፈልጌ ፈልጌ አጥቼ ዛሬ ሌላ መዝሙር ስፈልግ እዳጋጣሚ ይሄን አገኘሁት እግዚአብሔር ይመስገን
@የድግማራምልጅነኝኢትጽያዊ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክትን ያሰማልን አባየ በድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢
Далее
I Did This With Coffee! 🤯☕️ #shorts
00:22
Просмотров 158 тыс.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 838 тыс.