Тёмный
No video :(

‹‹ፋኖ እና ኢሳያስ ከተጣመሩ ነገሩ ያበቃል›› | አብይ ትግራይን ይዘው አስመራን መቆጣጠር ይችላሉ| Ethiopia 

Andafta
Подписаться 1 млн
Просмотров 21 тыс.
50% 1

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
RU-vid ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 215   
@Solo20210
@Solo20210 7 месяцев назад
በኣንድ ምልሻ ከሺ በላይ የሚማረኩ የኣብይ ሰራዊት ከኤርትራ ሰራዊት የመግጠም ኣይደለን ኣይኑ መልቶ ማይት እንደማይችል እናንተም ታውቃሉ። ድል ለፋኖ💛💚❤
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 7 месяцев назад
ምን ትዘባርቃለህ ያስቀመጥከውን የባንዲራ ቀለም አስተካክል ደንባራ
@DegifeShigute
@DegifeShigute 7 месяцев назад
😂😂😂 ልጋጋም ነህ
@wondimuheme477
@wondimuheme477 7 месяцев назад
​@@NaziraAdiss-fz6giewunetikin new koshasha neger nw asedabi nw
@jesusismypover4939
@jesusismypover4939 7 месяцев назад
ኤርትርን አታንስዋት የኢትዮጵያን ጉዳይ ተንትኑ የኤርትራ መንግስት እንደማታሰበው አይደለም
@wedajenehe
@wedajenehe 7 месяцев назад
የሶማሌ ላንድ አጀንዳ ተባነነ እንዴ አሁን ደግሞ እንደገና ወደ ኤርትራ መዞር ጀመራችሁ::
@samsontesfazion2416
@samsontesfazion2416 7 месяцев назад
Ayzoh be melas newu yemiwagu.fano yebekachewal.were becha nachewu
@mehrteabtesfu9193
@mehrteabtesfu9193 7 месяцев назад
ወንድሜ ጦርነት እንዲህ ኣፍንጫህን እየነካካህ የምታወራው እንዳይመስልህ ላም ባልዋለችበት
@ictsysco5767
@ictsysco5767 7 месяцев назад
Isyas is king of Africa
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 7 месяцев назад
እብድ
@user-df6vr2zr6v
@user-df6vr2zr6v 7 месяцев назад
Esayss is king of Amhars
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 7 месяцев назад
@@user-df6vr2zr6v no problem he is 3/4th percent of Amara's blood bro!
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 7 месяцев назад
NO Power on Earth can defeat Eritreans. Eritrea of to-day is very strong.
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 7 месяцев назад
ተው ብዙ ጉራ ጥሩ አይደለም ሃያ ዓመት ታግተህ ነበር የኖርከው
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 7 месяцев назад
​@@ardi4.6million28 ለፈረንጆጁ አፈንድደህ ማዕቀብ እንዲጥሉ አስደርገሃል።
@user-fy9ym2cw4u
@user-fy9ym2cw4u 7 месяцев назад
@@ardi4.6million28 ኢትዮጵያ አለመሄድ መታገት ነው እንዴ? ከሆነ ኢትዮጵያም ታግታ ነበር.
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 месяцев назад
3milion kucha waga yelelew alqachihal...
@user-oi4jc4fc2j
@user-oi4jc4fc2j 7 месяцев назад
ኢትዬጺያ ሙሉ ኤርትራን ያልቻለች አሁን አይከብድም ጉራ
@AlexAlex-mp2ke
@AlexAlex-mp2ke 7 месяцев назад
they never learn
@mussamekonnen3823
@mussamekonnen3823 7 месяцев назад
ሙሉጌታ ለማዘናጋት የመጣ የወያኔ ቡችላ ነው ።
@mehrteabtesfu9193
@mehrteabtesfu9193 7 месяцев назад
ኣስመራን በህልምህም ኣታያትም።
@berhaneasmelash5398
@berhaneasmelash5398 7 месяцев назад
እባካችሁ አንድ አፍታን ምንም ትምህርት ስለሌለው አትከታተሉ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 7 месяцев назад
ይሄ ቤንዳ ሁልጊዜ እየቀረበ ይዘባርቃል😂😂😂😂
@barakitekle4445
@barakitekle4445 7 месяцев назад
ኤርትራን መቼም አይቆጣጠርም
@hopegrace4553
@hopegrace4553 7 месяцев назад
My friend, you have no clue but the Almighty hand & eyes are Eritrea.
@abrahamdebesay2275
@abrahamdebesay2275 7 месяцев назад
በምኞት ብቻ ነዉ የሚቆጣጠሩት መመኝት አይከለከል 🇪🇷🇪🇷 ገጥ አቢልዎአሎ መንደላይ ዘላላይ
@barakitekle4445
@barakitekle4445 7 месяцев назад
@@abrahamdebesay2275 አቅማቸውን የማያውቁ ህልመኞች እረ የሚገርሙ ጎረቤት
@jebejebe7468
@jebejebe7468 7 месяцев назад
Shintam hula,,,
@tzigheredaelfu7172
@tzigheredaelfu7172 7 месяцев назад
Always in a day dream. We are unlaky to be the nebour of Ethiopia😮😮😮😮😮
@hagostesfu2160
@hagostesfu2160 7 месяцев назад
እኛ ኤርትራውያን ስለ ኢትዮጵያ መጥፎ ኣንመኝም ምንድነው እናንተ ኢትዮጵያን የደቀቀ የገዘፈ ስለኛ መጥፎ መውራት ሰስ ሆኖባቹ ስንቴኖው በደቡብ ያበጠ ጎማ ማስተንፈስ ደክመናል ትክክለኛ ለኢትዮጵያ የምያስብ ሰው ጠፋ ኢትዮጵያ ባህር የላትም ብለቹ እመኑ ሰላም ተገኛላቹ
@mekonnen2384
@mekonnen2384 7 месяцев назад
ለመሆኑ ኤርትራን ከራሳቸው ( መለሰና ኢሳያሰ ) በኢጅብሺያን አማካኝነት ለተመሰረተኞ ለተፈረመ ወረቀት ወሰን መሆኑን አትርሱ ሌልው ኤርትራን አይመለከትም ብቅ ጥልም አትበሉ !!!
@hagostesfu2160
@hagostesfu2160 7 месяцев назад
@@mekonnen2384 እውነት ያለምቀበል ሞት ያመጣል
@minassietecles6915
@minassietecles6915 7 месяцев назад
​Addis Abeba Ermi Selam ኢትዮፕያኖች ልምከራችሁ 1. እውንተይና ታሪክ እወቁ... የለለ ታሪክ አታውሩ...99% የምታወሩት ወረ ክሓቁን የራቀ ነው 2. ኤርትራ የኢቶጵያ ግዛት ሆና ኣታቅም ክሕገ ወጥ በቀር 3. ለራሳችሁ ብላችሁ የኤርትራን ልኡላውነትና ናጽነት አክብሩ. ዋጋ ያስከፈላችሁ አስታውሱ.. ሃይለስላሴ.... መንግስቱ... መለስ... አሁንም ዓብይን.. መንግስታቸውን የፈረሰው አጃቸው ወደ በዘረጉ ጊዜ ነው 4. ሃብታችሁ እወቁ.... ሃብታም አገር ኣላችሁ የሰው ሃብት አትፈልጉ 5.ኤርትራን ሰላም ስጡዓት..... የኤርትራ ዕድገት የኢትዮጵያ ዕድገት ምክንያት ትሆናለች 6. ኤርትራን ለማተራመስ ስንት ኢትዮጵያዊ (በሚልዮን የሚቆጠር ) ወጣት እንደጠፋ የኢርትራን ህዝብም እንደዚህ 7. ከሓሰተይና ታሪክ ተቆጦቡ....... 8. ስራን ውደዱ.... አገራችሁ ወደ ዕድገት ምሩ 9. ከጉራና ክጅት ራቁ 10. ከጎረቤት አገሮች በሰላም ኑሩ 11. የሰው ወርቅ ኣያደምቅ አንደተባለ የሰው ንብረት አትፈልጉ ቸር ሰንብት
@elwoyeyabelo3979
@elwoyeyabelo3979 7 месяцев назад
ይሄ ሰው ሰሞኑን ወደብ፣የባህር በር ምናምን ልናገኝ ነው በሚል በተለይ የኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የማማተሯን ጉዳይ በጣም ይፈልገዋል።ግማሽ ዘመዶቹ ናፍቀውት ይሆን?
@habtomgirmay7833
@habtomgirmay7833 7 месяцев назад
Wre becha 😅😅 Eritrea for ever 🇪🇷🐪🇪🇷
@oneeritrealoveeritrea332
@oneeritrealoveeritrea332 7 месяцев назад
እኖቅጩን እንንገርሕ ከሁን ወድየ ትግራይ ከኤርትራ ጦርነት ኣታስብ ኣሁን የትግራይና የኤርትራ ሕዝብ ለሕዝብ ግንዮነቱ እንደኣዲስ በመነጋገር ላይ ነን ሰሜኑን ለማደከም የታሰበው እቅድ ተደርሶበታል የትግራይ ሕዝብ ተርቦ ለምን መንግስት ኣየግዝም ከበስተጀርባው ተንኮል ኣለው::!
@user-um3hs1sf3n
@user-um3hs1sf3n 7 месяцев назад
The most distractive person very poor analysis, hatfull, Andafta Media become most boring media after this person becom dominant analyser.
@bahtanegede2916
@bahtanegede2916 7 месяцев назад
I’m done watching this media. They are nothing but immature RIP!!!!!!
@ictsysco5767
@ictsysco5767 7 месяцев назад
Dream
@eritrawit7184
@eritrawit7184 7 месяцев назад
ልላ ስራ ብትስሩ ይሻላል ነበር የውያኒ ውሬ ኣልባ ውሬ ኣቅም የላችውም ኣስመራ ሊይዙ k k k k መስኪኖት
@teklewoinigezae1286
@teklewoinigezae1286 7 месяцев назад
ጦርነት እዚ ተዘፍዝፈህ እንደምታወራው አደለም ለሁለቱም አገራት ሰላም ይሻላል
@amenamen4499
@amenamen4499 7 месяцев назад
ድል ለተገፋው ለታረደው ለተጨፈጨፈው ጀግናው የአማራ ህዝብ 💚💛❤️ኤርትራ ሉዓላዊት ሀገር ናት /የራስህን ችግር አዛው ቻል ።ፈርጣጩ ጨፍጫፊው ኦነጉ ልክህን ታገኛለህ ።
@TigestTigest-nc3ph
@TigestTigest-nc3ph 7 месяцев назад
የህወሀት መአከላዊ ኮሚቴ አባል የነበረ ነው ሙሉጌታ ጫልቱ
@user-oi4jc4fc2j
@user-oi4jc4fc2j 7 месяцев назад
ኤርትራ እራሰዋ በቂ አቅም አላት የማንኝም አትፈልግም
@Ismael-isa
@Ismael-isa 7 месяцев назад
ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ መጥፎ ሚናገሩ ኤርትራውያን እንዳልሆኑ በርግጠኝነት መናገር እችላለው።ጦርነት አንፈልግም ሊሉ ይችላሉ ሌላ ስድብ ወይ፡ጉራ ግን እርግጠኛ ነኝ እነሱ አይደሉም።ማን እንደሆነ እናውቃለን።
@googlecrome4863
@googlecrome4863 7 месяцев назад
Eritrea 🇪🇷 is the center of gravity of east Africa politics. ኤርትራዊ መሆኔ በጣም ያኮራኛል። ድዳቹ የምታሰጡት በኤርትራ ነው።
@mekonnen2384
@mekonnen2384 7 месяцев назад
"ጡጥም ከፈሰ ተቆጠረች " ቢጨንቃቸው እንጅ ኤርትራም ብትሆን ያረጀ የጫካ አሰተሳሰብ የሚከተሉ ከሆነ የተም አይደርሱም ለሰፈርተኞ ምንም ግዜ ና ቦታ የለም አገር መሆን ለራሰ ካልሆነ በሰተቀር እንደ ኢትዮጵያ ላለ ሀገር ምንም የሚመጡት ነገር የለም !! ጦርነት በባንዳነት እና በችግር የሚፈጠር እንጅ ጀግንነት አይወለድም የቆየ አሰተሳሰብ አይሰራም!!
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 7 месяцев назад
ድዳም ነገር ነህ የጠቀማቹ ሕዝባችን በማይረባ ነገር መከፋፈሉ እንጂ በአንድ ቀን ድዳቹን እናራግፍላቹ ነበር
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 7 месяцев назад
ኤርትራ ጸረ ኢትዮጵያ ጥቅም የሌላት የደከመች ጦረኛ በጨለማ የተከበበች አገር።
@googlecrome4863
@googlecrome4863 7 месяцев назад
@@amiranuremo5166 ሻዕቢያ ለወያኔ በ2 ሳምንት ያፈረሰው የምርኮኛ ፊልድ ማርሻል ጅሎ ፡ ምርኮኛ ጅነራል ባጫ ደበሌ ፡ የመሩት ውግያ መሰለህ ክክክክክክ ፉከራ ግን ኣዎ ጀግኖች ናቹ ክክክክክ ሻዕቢያ እኮ በኣመት ኣንድ ወይም ሁለት ግዜ ነው የሚናገረው ክክክክክክ ያሁላ ፉከራ ኣሉላ የጻፈው ከ30 ዓመት ወደብ ነበረን የሰረቅነው ገለመሌ ብሎ ተሸብልሎ መንግስት የሌለበት ኣገር ሄደ !! ግን ኣላወቀም እዛም ሻዕቢያ ኣለ ክክክክ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 месяцев назад
Aqmatihun ewequ ye Talian ashker, turkey, 🦃 yegezuatihu,set let argen geztenachihal,tigray wist alqachihal 89,000 yelequ zegochchihun eyuo.
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 7 месяцев назад
እንትና እንትናን ይዞ እባብና አዞ ያወራ ሁሉ አዋቂ አይደለም እውቀት ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ነው
@4dchess-Eri
@4dchess-Eri 7 месяцев назад
Sekaram. Chat kamee fesam.
@amicheonline1238
@amicheonline1238 7 месяцев назад
በሰላም ያልተገኘ ወደብ በየ አንድ ሜትር ወታደር አቁሞ ጭነቱ ሲጓጓዝ ይጠብቀው እንደሆነ እናያለን
@lovefrist1886
@lovefrist1886 7 месяцев назад
አንድ ሜትር ወታደር ማቆም ምን አመጣው? እገዳደራለሁ ያለውን ቡድን ዘር ማንዘሩን ማጥፋት እንጅ ፡ ከስአኦል ስመጣ እናያለን ፣ ሽንታሞችና ሙሰኞች ሀገርን አስተዳድረው ዛረ ወደብ ወደብ እያልን የምንጮህ ትውልድ አደረጉን፣ መለስ ባይፈርም ኖሮ ልክ እንደ ሶማልላንድ ዛረ ተዋግተን ሳይሆን ተጨባብጠን ነው ወደቡን የምንጠቀመው፣ሉአላዊ ምናምን እያላችሁ አትጮሁም
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 7 месяцев назад
ከእውቀት የጸዳህ ነህ መስለኝ ትንሽ እንካን ወቅቱን ኣይተህ ኣታነብም ጥቅላዩ ከትግራይ ጋር ሁኖ ኣስመራ ይገባል ለኢሳያስ ግሪን ላይት ኣበራህለት ለጠቅላዩ ሚንስትሩ መቀመቅ ማስገባት ነው መክላከያ የሽምቅ ውግያ እየተዋጋ ነው ያማለት ድግሞ ብዙድካም ኣለው ሻብያ ተጨምሮበት ከሞቃዲሾ ጋር ኣይን ላፈር ያዋጣል ፊትህን ታጥበህና ወፈር ያለቡና ጠጣ እና ተመለስ
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 7 месяцев назад
Atela bado ras ante belo tentagne beyekenu tekebateraleh yelek lela sera feleg Ethiopia anten ayenetun sera fet segete atefelegim bezu bego leagerachew yememegnu lijoch aluat kukuateam shimagle astesasebeh hulu chika chelemetegna neh gezew alefobehal doma ras 😂😂😂😂😢😢😢
@2tedros
@2tedros 7 месяцев назад
Checken dream 😂😂😂😂😂
@eyobgezai243
@eyobgezai243 7 месяцев назад
Just pay use asseb the only solutions
@medhanieghebru4960
@medhanieghebru4960 7 месяцев назад
ሰውየው ግን የት ነው የተማረው ኢትየጵያ የለችም
@mussamekonnen3823
@mussamekonnen3823 7 месяцев назад
ሌባ ነው ።
@user-oi1db8ur8e
@user-oi1db8ur8e 7 месяцев назад
😂😂
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 7 месяцев назад
የትኛው የትግራይ ወጣት ነው አስመራ የሚገባው አይ እናተ ከመቃብር አስነስታችሁ ነው ያለ የባድሜ ጦርነት ኦሮሞ እና አማራ ናቸው የተማገዱት ያለ አማራ የትም አትደርሱም
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 7 месяцев назад
Fesam ahya Amhara rashin chal Tigray will never cooperate with Amhara
@frezerkebe8164
@frezerkebe8164 7 месяцев назад
aheya kimalamu tigre new@@yonatanakalu-tk2xl
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 7 месяцев назад
All you I do is broadcast negative and false information day in and day out.shame on you. Banda.
@user-fy9ym2cw4u
@user-fy9ym2cw4u 7 месяцев назад
ጋዜጠኛው ስንተኛ ክፍል ነህ? ሃቅ እና መመኝት አትለይም ዝቃጭ.
@user-zl7po6zm9s
@user-zl7po6zm9s 7 месяцев назад
Mr. Chat what do you have today
@lewhatchannel2983
@lewhatchannel2983 7 месяцев назад
የኤርትራ ሰራዊት ምን ኣቅም እንዳለው ታውቃላቹ ልትቀበሉት ኣትፈልጉም ካሁን በኋላ ወደ ኤርትራ ብትቶክሱ ኣጸፋው ታይታላቹ።
@tsehaineshtekle6154
@tsehaineshtekle6154 7 месяцев назад
ቅጀታሞች ናችሁ በጣም ከእውነት ጋር የተጣላ ግምገማ
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 7 месяцев назад
ትሽ ትሸ ትሽ
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 7 месяцев назад
አቤት ድፍረት ጭራሽ ደሞ አስመራ መግባት እያሰባቹ ነው ክክክ አቤት ጭንቅላት ጦርነት ኮ በካሜራ ፊት ቁጭ ብለክ አይደለም ድሮ የትግራይ መሪዎች ጥላቻ ነበረን ለካ አህያ ናቸው ሲሉ ይገርመኝ ነበረ ላካ እውነታቸ ነበሩ
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 7 месяцев назад
I don’t care about isayas but I do care Eritrea my country. People of Eritrean we don’t allowed
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 7 месяцев назад
የጠጅ ፖለቲክ ከእንቅልፋችሁ ሳትነሱ ሳንቲም ለማግኘት በቅዠት የምትደሰኩሩት ዲስኩር አያልፍም ከፍርፍር ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚያአብሔር ትዘረጋለች እንጂ በማንም አትታመንም።
@damaeast6551
@damaeast6551 7 месяцев назад
Eritrea doesn’t occupy an inch of Ethiopian territory. Disinformation is not the solution!
@fsehagebremikael3292
@fsehagebremikael3292 7 месяцев назад
u r lier
@damaeast6551
@damaeast6551 7 месяцев назад
@@fsehagebremikael3292 Well you’re Wayane cheat lie and steal!
@tessfayared110
@tessfayared110 7 месяцев назад
የቆምክበትን አስተውል አቅምን ማወቅ ታላቅ ችሎታ ነው ማንም ተራ አክቲቢስት በሚሰራጨው የደቆሮ ጨዋታ የሚስከትለውን እልቂት ከተጠያቂነት አያድንህም አትዘጋው አባቱ
@ghebreasmerommichael7887
@ghebreasmerommichael7887 7 месяцев назад
When journalisim got up side down
@Eritreana1991
@Eritreana1991 7 месяцев назад
West of time 😔
@teshtesh8402
@teshtesh8402 7 месяцев назад
ፍኖ አርሶ አደሩን የሚያስጨርስው ወያኔ በጫረው ጦርነት ወያኔ ቆረጣ በሚለው ስይጣናዊ ወታደራዊ ስልቱ ይህኸው መንግስትና ፋኖን እንደ ልጅ አጣልቶ ዞር አለ ፋኖ ለእገር እንድነት ታግሎዋል አገሩን ይወዳል አገሩን ከወደደ መንግስትንም ይወዳል ይህ ችግር አሁንም በስላማዊ መንገድ ነው መፈታት ያለበት ድሀው አርሶ አደሩ ሌላው በፈጠረው ችግር ማለቅ የለበትም
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 7 месяцев назад
ማንም ከማንም ጋራ መጣላት የለበትም እርስ በእርስ እንድንገዳደል የተሸረበውን ሴራ አሁን እንኳን እንንቃበት ኤርትራውያን ወንድሞቻችን እህቶቻችን ናቸው እንኳን ጦርነት እንቅፋት አይምታቸው ። አብረን መስራት ካለብን እየተነጋገርን አለቀ የማንም ሞት ለማንም አይጠቅምም እንኳን ሰው እንሰሳም አለምክንያት አይሙት።
@durimohammed5282
@durimohammed5282 7 месяцев назад
You dude no earthly force can break the dedence line of Shabia let alone the inexperienced Abiy forces and the turamatized woyane orphans. Ask Balcha Debele of his experienced when he faces Shabia in Bure front. Now mosernized and ewuiped with latest weapons , Shabia is more potent than ever to destroy any force that attempts to infringe its territory.
@amicheonline1238
@amicheonline1238 7 месяцев назад
መቼም የማታገናዝብ እበት ነህ እንጃ ደርግ ሙሉ የኤርትራን ወደቦች ይዞ ነው ኣፈር የበለው ኣይደለም የሰው ሃገር 20 ኪሎ ሜትር ይዘህ ልትፎክር ቀርቶ ፈሳም
@mussiebrhane9364
@mussiebrhane9364 7 месяцев назад
😂😂😂 funny guy
@melienazerai4729
@melienazerai4729 7 месяцев назад
ተው ይቕረብህ የ ወተታደራዊ ትንተና
@user-df6vr2zr6v
@user-df6vr2zr6v 7 месяцев назад
TDF ዓለምን ያስደመመ ጀግና ነው። የማያምን ሰው ካለ የእወቀት ነፃ ነው
@user-fy9ym2cw4u
@user-fy9ym2cw4u 7 месяцев назад
በምንሊክ ግዜ የነበር ባለ ዱላ እና tdf አንድ ናቸው እንደ በግ በመንጋ ይረግፋሉ ይሞታሉ.
@robeldebas
@robeldebas 7 месяцев назад
አብይ ትግራይን ይዘዉ አስመራን መቆጣጠር ይችላሉ ? ለሚለዉ ሀሳብ ልጠይቅህ እስቲ ኢትዮጵያ ወራሪ አይደለችም ትላላቹ ግን ወራሪ መሆንዋን መሰከርክ thanks
@Btad24
@Btad24 7 месяцев назад
What kind of tentagn are you beg fit
@observerm2291
@observerm2291 7 месяцев назад
The Ethiopian-Eritrean international border commission has deliberated its decision regarding Ethiopian-Eritrean border more than 20 years ago. Woyane has refused to implement the decision for more than 20 yrs. Eritreans have controlled their land including Badme. There is no legal Tigray’s territory occupied by Eritrea. Don’t keep on singing the old deafening song!!
@teferemerkebu6717
@teferemerkebu6717 7 месяцев назад
Sega KUTER BELUT TAFYA SEW TERA BELUT AMIGO
@haxom751
@haxom751 7 месяцев назад
"ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ" ሰው አጥታቹ ነው ። ጋዜጠኛው ያንተን ግርማ ሞገስ ያደበዘዘ ተንታኝ ምንም የሌለው
@berhaneasmelash5398
@berhaneasmelash5398 7 месяцев назад
የደደብ አስተሳሰብ በቀድሞው ጦርነት ወደኻላ ሄዶ ማየት ያስፈልጋል እንኳን አሁን በፊትኤርትራን መዋጋት አይቻልም
@TsegayeArku
@TsegayeArku 7 месяцев назад
ደደቦች ከትናንት የማይማሩ ገና ኦጋዴን ታጣላቹ አፍሪካ አንድነት ከአዲስ ይለቃል
@mussamekonnen3823
@mussamekonnen3823 7 месяцев назад
ትግራይ የምትባል ክልል የለችም ። በህልሙ የሚገመግመውን ህይወት አትስጡት ።
@kiflelk
@kiflelk 7 месяцев назад
Thanks!
@AlexAlex-mp2ke
@AlexAlex-mp2ke 7 месяцев назад
Is that a real dream to participate TDF On your side ???????????...........funny and strange d...kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@tewodrosmamo6034
@tewodrosmamo6034 7 месяцев назад
አሁን አንተ ስለወደብ መቸ አውርተህ ጨርሰህ ነው ስለ ኤርትራ ምናምን ምናምን የምትል እውነት አሁን አንድ ግለሰ ፃፈ ብለህ የአንድ አገር ሙሉ ትጥቅ ወሬ ታወራለህ ። መቼ ነው ስላገር መልካም የምታወራው መቼ ነው ስለ ሀገርህ ትጥቅ የምታወራው ። አይሰለችህም እንዴ ውሸት ? ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 7 месяцев назад
ለምን ጦርነት ብቻ ትሰብካላችሁ?ጦርነት እኮ መጀመርያ ጊዜ እንጂ ማቆምያው አይታወቅም።ትግራይ ከጉን በኋላ ጦርነት ምትገባበት ነገር ላይ የለችም።ሲሆን የተራቡትን መመገብ ማገዝ ነበር አሁን ።እንዴት አንጀታችሁ ቻለ?!በጣም ይደብራል
@dawitboru9027
@dawitboru9027 7 месяцев назад
ኮተታም ወሬ ስላለቀባቹ ጦርነቱን በጣም ፈልጋችሁታል እናንተ ሆዳችሁን ለመሙላት ወገኔ እዛም እዚሕም ያለው መሞት የለበትም
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg 7 месяцев назад
30 አመት ለነፄነታችን ሞተን ቆስለን ሳንሰለች ማንም ምእራባውያን ይሁን እናንተ እንደምትሉት መለስ አልሰጠንም አሁንም ቢሆን ትውልድ እስከ ትውልድ ሞተን አገራችንን እንጠብቃለን በባድመ ጦርነትም እኮ አስመራ ለመግባት ወያኔ ሞክሮታል ግን አይቻልም:: ለኤርትራ ሀገራችን ሁሉም ኤርትራዊ ዘብ ነው::
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 7 месяцев назад
Just pay and use port Assab simple
@user-zn5qu7ue5s
@user-zn5qu7ue5s 7 месяцев назад
ሰህተት ግምገማ ነው ኤርትራና ኢትዮጰያ ከተዋጉ ተግራይ ትጠፋለች
@yosofewoldeyes1047
@yosofewoldeyes1047 7 месяцев назад
ይሄ ጋዜጠኛ በሽተኛ ነው እንዴ። ከኤርትራ የለው አባዜ ግልጽ ቢያደርግልን ወያነ አጋሜ ነው እንዴ?????
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 7 месяцев назад
አወን አጋሜ ናቸው ሁለቱም
@ermiasabidara1757
@ermiasabidara1757 7 месяцев назад
Emeney ahun balhu serawt esu lay tdf hemrh betmeta tetfalh
@abrahamdebesay2275
@abrahamdebesay2275 7 месяцев назад
ፈትፍት አስመራ አባቶችህ እንደተመኛት ሞቱ አትቃጅ አቅምህን እወቅ ምድረ ቅጀታም
@mekonenmarye1178
@mekonenmarye1178 7 месяцев назад
ጥሩ እታ ነው! ተንኝታኙ ዶ/ር bias ናቸው ያስቀመጡት የትህነግን የውይይት አጀንዳ ነበር የፋኖ የፓለቲካ ክንፍ ከአንድ ወር በሪት ሲናርዮ ሰርቶበታል (ኤርትራና ትግራይ) ( ኤርትራና ፋኖ)(ትግራይና አማራ+ ኤርትራ )(መከላክያውና ትህነግ) in a positive and conspiracy circle debate ተደርጎበታል። ፋኖ እንደ አማራ ሀይል ጠንካራ ሆኖ መውጣቱ ተሰምሮበታል። እንደሀገር ትህነግ ሁለት ነገር ካሟላች ኤርትራን ያሳተፈ እርቅ በሀበሾች በኩል. ይፈፀማል። 1ኛ ትህነግ contested area (ወልቃይት፣ጠለምት፣ራያ) ቅድመ 1983 እንዲሆኑ ማመን 2ኛ ትህነግ የአማራን ህዝብ በድያለሁ ብላ በግልፅ ይቅርታ ስትጠይቅ ኤርትራን እንደታዛቢ ያስቀመጠ እርቅ/ትብብር በፋኖና በትግራይ ለወደፊቱ ዘላቂ ሰላም ኤርትራን የሚያካትት ትብብር እንደሚያስፈልግ ፋኖ ያምናል። የሴራ ፓለቲካ ለወያኔ ካልጠቀመ ለፋኖ አይጠቅምም! ስትራቴጂካዊ ትብብር ሊኖር ይችላል ግን ወያኔ በኤርትራም ሆነ በፋኖ የሚታመን ድርጅት አይደለም። በሚል ተደምድሟል። እጅግ ብዙ ጀኔራሎች ፋኖን ይቀላቀላሉ የአማራ ሀይል ከሻእቢያ ከወያኔም በላይ ብርቱ ሆኖ ይወጣል። ነገሩ ውስጡ ለቄስ ነው! ህዝባዊ ነው ታሪክ ይቀየራል!!! ፋኖ ያሸንፋል ጉዳዪ የዘገየው የዘር ጭፍጨፋ ለማስወገድ ሲባል ነው ትንሽ ጊዜ ለፍስኖ እንስጠው። አብይ አገር መምራት እንደማይችል incompetent እንደሆነ ተሰምሮበታል። for show time ጊዜ..... ወሳኝ ነው።
@TN-ie1yh
@TN-ie1yh 7 месяцев назад
ኤርትራ ከፋኖ ከተጣመረ የኣቢ ስርዓት ያበቃል።ኣቢ ትግራይ ይዞ ኤርትራከመጣ የኣቢ ስርዓት ያበቃል።ትግራይ ደሞ ብየማያዋጣት ችግር ገባች ማለት ነው።ኣርጉት ብቻ።
@asterfitsum4933
@asterfitsum4933 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪
@ermiasabidara1757
@ermiasabidara1757 7 месяцев назад
Sewyew ye eritera telaha albahu eritera lekek emeney betam astmaya eritera yemtbek serawt alen esun yagerhn toer azazoh teykahew bedenb yengrhual
@girmatelk8457
@girmatelk8457 7 месяцев назад
አየ ኢትዮፅያ😂ከኤረትራ ለቃቅብሺታዎች😂😅😅 ኤረትራ ከፍለገች የፍርሳቹ እና መዳናቹ ብርእጂዋ ኖው ቅልፉ
@abraham2763
@abraham2763 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ኢትዮጵያ ኤርትራን ትቆጣጠራለች?? 😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ
@user-oi1db8ur8e
@user-oi1db8ur8e 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@frezerkebe8164
@frezerkebe8164 7 месяцев назад
why not but what is the point
@beab8484
@beab8484 7 месяцев назад
Ere enatense yebetatnachu hule kfu maseb wereya hula
@Btad24
@Btad24 7 месяцев назад
Koy Amhara keyt new yemiwetaw?
@user-oi1db8ur8e
@user-oi1db8ur8e 7 месяцев назад
ኤርትራ ማነንም አትፈልግ 😁😁😁 ሲጀመር ኤርትራ ለመግባት ፋኖን ማለፍ ሲቻል ነው ፋኖ እያለ ኤርትራ መግባት አይቻልም 😊😊😊
@michaeltekle7228
@michaeltekle7228 7 месяцев назад
Kla bla keybelwo tsbuhley ybil .my friend just free dream about eritrea .bucha wera. Eritrawie ab media aynaminin ena
@user-zw2xf9qb2i
@user-zw2xf9qb2i 7 месяцев назад
why you peaple think all the time of war? if you instigate war here and their you will end up of divded Ethiopiaa. because you are paven the road for Egypt.
@asmerommichael4279
@asmerommichael4279 7 месяцев назад
ኤርትራን የምትመለከቱበት አይን ወይም ግምታችሁ በጣም የተሳሰተ ነው ኤርትራ ለምን ዝም እንደምትል አይገባህም በራሷ ሰለምትማመን ነው ድምጽ የለውም የሚደርግ አያወራም
@HassanAli-mx5mu
@HassanAli-mx5mu 7 месяцев назад
@ zurubabel can't you find btter analysist than this " jezba " knows nothing
@adiamberhane1483
@adiamberhane1483 7 месяцев назад
የትኛው የትግራይ ጦር😂😂😂 ወሬ ናቹ
@user-kf5qh2ph1n
@user-kf5qh2ph1n 7 месяцев назад
ወንድሜ ሆይ አብይ ኢትዮጲያ ህዝብ ልሸውዶው ብቻ እንጂ አገርም ከንግድህ ኢትዮጲያ አገር እትሆንም። አደ ኤሪትራ ህዝብ ለሰማንያ ዓምት ያህል አብረው ልዋጉ አቺልም። የኤትዮጵያ አዲሱ ትውልድን አንደና በተለየም እስከ 200 ሚልዮን አብይ ያጠፋው ሰው እምቢታ ሰጥተዋል ከኤሪትራ አንጻርነት አልዋጋም ብለዋል ከጨበል ደቦለ ተጨፈጨፍን በአሰብ በቡሬ ብሎ እንተርቪው አርገዋል በደምብ ሰምቶታል በ ኤርትራ ቺግር የለም እንዳልኩህ ለ80 ዓመታትን ከኢትዮጵያ ከኩባ ከራሻ ኩባ ኢስራኤን ክሃይል ስላሴ ጀምሮ እስከ ደደቡ አብይን አሽንፋለን። ኢትዮጵያ አንደ አገር ልትኖር አትቺልም ፍቅር ሰላም ብትዘምሩ ይሻላል። ቀይ ባሕር የኛ ነው በሶማሊላንድ ባሕር እያላቺሁ ከገሮቤት አገር መጣለት ህዝባቹሁ ታጠፋላቹ ኤሪትራቺን አለምን አሸንፋለች እግዚአቢሄር ይማራቹ ለጎረቤታቺ ራሃብ ምኞታቺን አይደለም።
@davesimon9908
@davesimon9908 7 месяцев назад
ፀሐፊው ሙሉጌታ የህወሓት አባል ኤርትራ ላይ ጦርንት የሚቃዥ ነው.. እናንተም ኤርትራ ጠል ናችሁ.. እናንት ህወሓት ወይ ብልፅግና 3ወር ሙሉ ከሞፎከርና ከማቅራራት ለምን ጦርንት አትጅመሩም የውንድነት ልብ ካለ.. ይሄው ኤርትራ ሁለት መስመር ለአብይ መልስ ከመስጠት በላይ ምንም ሲናገሩ አልሰማንም.. ድሮም የፈራ ብዙ ይጮሃል.. ህወሓት እንደሆን ላትመለስ ወላልቃለች አሁንማ ድርቅ መጥቷት ፈርንጆቹን ሰንዴ እየልመነች ነው
@kaliebkibrom1753
@kaliebkibrom1753 7 месяцев назад
My friend are come from beshasha you are dream the same as yoùr leader pls.change or tell us some thing new with out dream
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 7 месяцев назад
ወያኔን ግን ታምነዋለህ? እኔ አለም ነውም እናንተም አትመኑ የሠውን ትንናቴን ገልብጠህ እየው
@tesemawondy1942
@tesemawondy1942 7 месяцев назад
ይገርማል አሁን አማርኛ ተናጋሪ የአማ ስልታዊ ሆድ አደር ጠላት ነህና ተጠንቀቅ ።
@bereketandehaimanot4818
@bereketandehaimanot4818 7 месяцев назад
ሰውየው የወያኔ ሰው ናቸው ።TDF ሃይል እንዳለው ራሱን ከፍ የሚያደርግ ጉረኛ ፓርቲ ነው። ግን እናንተ ሰዎች ኮሌቢንያም ኢንተርቪው ያደረገው ስሙ እና ከኤርትራ ጭንቅላት ብትወርዱ ይሻልሃል ተንታኙ በተለይ። እንደነኚህ ተንታኞች ከማምጣት እንደነቤንጃሚን ኤርትራ ያደገው ተንታኝ አምጣው.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Samsom-dv6fm
@Samsom-dv6fm 7 месяцев назад
You are day dreaming, I am done with this youtube.
@amicheonline1238
@amicheonline1238 7 месяцев назад
አህያ ውርንጭላ እንጂ አህያ አይወልድም እንጂ ደርግ በወረራ የኤርትራን ወደቦች ይዞ አፈር ነው የበለው አሁንም አይደለም የኤርትራን የማንንም አገር ወደብ አጭበርብሮ እና በጉልበት መውሰድ አይቻልም አሰብ አሰብ አምትል ና ውሰድ ምድረ ፈሳም የለመድከውን አለንጋ ትቀምሳለህ
@zaidtecle2068
@zaidtecle2068 7 месяцев назад
Eritra already wedelay wetetalech tirenet wede enante teguzewal eritra wuset yemidereg torenet yelem yebelagne lenante.
@abeilandebrhan2826
@abeilandebrhan2826 7 месяцев назад
Ha ha aha Aaaaa
Далее