Тёмный

‼️ነጭ ሽንኩርትን ሳይጠቁር ለረጅም ጊዜ የማቆየት ዘዴ /Ginger Garlic Paste 

Easy Mix
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

How to preserve home made Ginger garlic paste for long without changing its color.

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ሰላም ባላችሁበት ለሁላችሁም ይሁን ቪዲዬዬን ከወደዳችሁት like 👍🏾 subscribe share እንድታደርጉት በትህትና እጠይቃለው 💕
@haymanotgashaw8747
@haymanotgashaw8747 9 месяцев назад
ሀይ በጣም አመሰግናለሁ እየጠቆረ ተቸግሬ ነበር አመሰግናለሁ
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ለሚዬ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ብዙ ሰዉ የተቸገረበት ነዉ እኔ በጁስ መፍጫ በፈጨሽዉ ዘዴ ነው የምጠቀመው ከለሩ አይቀርም እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ ሼር 😍😍😍😍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለው የኔ እህት 🥰🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
ለምለምዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👌💖👍🙏👏👏👏👏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@Amna-lq2my
@Amna-lq2my 6 месяцев назад
የኔጠቆርብኝ ዘይትምጨውም ጨምሬአለሁግንጠቁሯን መጠቀምአልችልም ምክኒያቱምበብዙነበር ያዘጋጀሁት
@yenenehyeshambel131
@yenenehyeshambel131 Год назад
ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን!!! ፍሪጅ ዉስጥ ማስቀመጥ ግዴታ ነው? እንዲሁም የሱፍ ዘይት መጠቀምስ ይቻላልን?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባር በደንብ አድርገሽ ነው ያብራራሽው በርቺልኝ❤😘
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@elleni9354
@elleni9354 3 года назад
እኔ አረንጓዴ እየሆነብኝ ተቸግሬ ነበር በጣም አመሰግናለሁ it’s a good idea definitely am going to use this method 🙏❤️🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ ኒናዬ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
ዋዉ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ👍🏽👍🏽😍😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
ለምለምዬ በጣም ቆንጆአዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን ሼር💯‼️💯
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው ለምለምዬ እናመሰግናለን ጠቃሚ ነው👍❤️🥰ሼር
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው፣ዘይትና ትንሽ ሎሚም እኔ ጠብ አድረግበታለሁ እና ለብዙ ግዜ ይቆያል። እናመሰግናለን ቆንጆ🙏🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት ባለሞያ አይደለሽ 😉
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
ለምለምዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ልዩነቱንም ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏👏🏼👏🏼🥰🥰🥰👌👌👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 года назад
ለምለምዬ የኔ ባለሙያ ጥሩ ዘዴ ነው ። እጅሽ ይባረክ ❤❤
@NnNn-ze7pg
@NnNn-ze7pg 3 года назад
አዎ ልክነሸ ግንፍርጂ ወሰጥ አቀማመጡ ፍሬዘር ነው ወይሰ ታች አልተገለፀም
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ይቅርታ የኔ እህት ከታች ፍሪጅ ውስጥ ነው የሚቀመጠው. መልካም ቀን አትጥፊ 🙏🏾
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 года назад
ለምለምዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ጠቃሚ የሆነ አዘገጃጀት ነዉ ያሳየሽን እኔ ራሱ ብዙ ሰዉ ጋደኞቼ ጭምር እየጠየቁኝ ነበር ብጫ እየሆነብን እያሉ በተፈላጊ ሰአት ነዉ የደረስሽዉ ተባረኪልኝ ዉድድድድድ በርቺልኝ ሼር
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
የኔማር አመሰግናለው 🙏🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
Watching 🥰
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 года назад
እናመሰግናለን ሊሊ ቆንጆ ነው ያሳየሽን። ግን ጅንጅብሉ ጸጉሩ ይረብሻል በተለይ ጨጓራ ላለበት ሰው። ያንቺ እንዴት ነው?? ከፈጨሽው በኋላ እንዴት ነው?? ተባረኪልኝ በርቺ 😍🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ፂዬ የሚገርምሽ በጁስ ማሽን ሺመታ ፀጉሩ አይታይም ብትን ነው የሚያደርገው ዝንጅብሉን እስት አሳንሰሽ ሞክሪው ደሞ ዝንብል ለጨጋራ በሽተኛ ይመከራል እስቲ እንደኔ ሞክሪው 🥰
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 года назад
@@EasyMixlemlem አመሰግናለሁ ከልብ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏 እሞክረዋለሁ 😍❤️
@yordia7732
@yordia7732 3 года назад
Thank you for sharing 😊😘🤗
@mekdesmengistu5437
@mekdesmengistu5437 3 года назад
Hi L p/z ye oil masekemchashe yamerale amzon lay ale
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ሰላም መቅደስዬ ከሜሲስ ነው የገዛሁት መልካም ቀን አትጥፊ 🙏🏾
@mekdesmengistu5437
@mekdesmengistu5437 3 года назад
Thank u sis berchi 🙏
@SekinaMehamed-hb9pv
@SekinaMehamed-hb9pv 5 месяцев назад
ፈልጌ ነባር አጋኜውሽ ሹክረን
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
ለምለምዬ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ👍👍🥰❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@yemiten
@yemiten 3 года назад
watching lemiyee
@fsiali5674
@fsiali5674 Год назад
አመሠግናለሁ አስቸግሮኝነበር
@muludamtew9951
@muludamtew9951 5 месяцев назад
አረነጓዴው ይበላል ወይስ ይደፋል?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
Watching ❤️
@ዳሎአባታ
@ዳሎአባታ Год назад
ትክክል ናሽ እኔም እንድህ ናው ምጠቃማው
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 года назад
አሪፍ ዘዴ ነው ውዴ❤️😍👌🏽thank you for sharing!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
🙏🏾
@storgekitchen8539
@storgekitchen8539 3 года назад
It is a good idea 💡 Thanks for sharing this recipe 👍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Thank u 🙏🏾
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Watching 👀
@bineyamaschalew3358
@bineyamaschalew3358 3 года назад
That's so professional and helpful thank you !!!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Thank u so much dear 🙏🏾
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
በጣም ምርጥ ነው ለምለምዬ👍👏👌🙏❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ ጀሪዬ
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 3 года назад
Batam konejo zarde nawe wede yitakemanal bariche 👍👍👍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Thank u so much dear
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያካፈልሽን አመሰግናለሁ😍👍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
Thank you for sharing በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ተባረኪ 👍👍❤️🥰❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ ፍርዬ የኔ ማር 😂 ከልጅ ጋር እየተዳረኩ ነው እትፍረጂብኝ 😘😘
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
@@EasyMixlemlem 🥰🥰🥰
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
ለሚዬ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ያካፈልሽኝ ተባረኪልኝ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ማሬ በርቺ @ሼር 🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@leahw2392
@leahw2392 3 года назад
This really works!!! Try it people. Thank you for sharing 🙏💛
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Thank u 🙏🏾
@TirngoSefiwtube
@TirngoSefiwtube 6 месяцев назад
እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 года назад
ዋው የኔ ቆንጆ በጣም ባለሙያ ነሽ👍💝💝💝
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@romanethiopia
@romanethiopia 3 года назад
yemigerm azegejajet new ehta slasayeshign betam new yemamesegnaw metchalehu beknnet beteseb nhun
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Thank u dear
@IT_4class
@IT_4class 3 года назад
Yene konjo harif mela.. Gelagelshgn🙌💕💓
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
🙏🏾
@mamyadiambow7969
@mamyadiambow7969 3 года назад
Thank you for sharing!! This is a great idea and it will last for a long time. Love ittt❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
🙏🏾
@mesmak826
@mesmak826 3 года назад
ለምሊዬ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘውብሽ ነጭ ሽንኩርት ሲጦቅር ስሪበትም አይመጣኝም ነበር እናመሰግናልን 👍👍🙏🙏🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ አለምዬ
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад
I love this idea and prep. Thanks for sharing this with us!!
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
🙏🏾
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Konjo zede new yasayeshen . Thank you for sharing!
@yordanos2546
@yordanos2546 3 года назад
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ ያስተማርሽን በጣም አመሰግናለሁ በርቺልኝ እህቴ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
Watching
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 года назад
ለምለምዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን ተባረኪ 🙏🏾😍😘😘😘😍😍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ህይወትዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ብርክ በይልኝ😘😘🥰🥰❤️❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 года назад
watching
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 3 года назад
አነመሰግነለን እህት እኔ ሁሌም ነው የሚጠቁርብኝ ጥሩ ሙያ ነው ያሰተማርሽ በድጋሚ አመሰግናለሁ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ንግስትዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እዚህ ቻናል ላይ ብዙ ጥሩ ነገሮችን ይዤ እመጣለው አትጥፊ ባለሽበት ሰላም ሁኚ 🙏🏾💕
@IT_4class
@IT_4class 3 года назад
Watching
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 года назад
ጎበዝ 👍👍
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 года назад
እናመስግናለን የኔውድ እጂሽ ይባርክ በጥም ምርጥ ቡዲዮ ነው ያሳዬሽን ተባርኩ።
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 года назад
Hi abza natey ka subscribe btsab
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
🙏🏾
@bettytube2366
@bettytube2366 3 года назад
Like በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እኔም ገጥማኝ ያው ነበር እጅሽ ይባረክ እህቴ። Thank you for sharing
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@seekyoushallnotfind6756
@seekyoushallnotfind6756 3 года назад
እናመሰግናለን ቢቻል ግን በሙቀጫ ቢፈጭ ጥሩ ነዉ ለጣእሙ ብዬ አምናለሑ ።በተለይ ነጭ ሽንኩርት ።
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
እውነትሽን ነው ጊዜ ላለው ሰው ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ስላስተያየትሽ አትጥፊ ባለሽበት ሰላምሁኚ 🙏🏾🙏🏾
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 года назад
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው በርቺ እህቴ👍👍👍
@Englishbysumaia
@Englishbysumaia 3 года назад
You are the BEST love your channel 😘😘😘
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
ለምለምዬ በጣም ቆንጆ አርግፕሽ ነው ያዘጋጅፕሽው።እጆችሽ ይባረኩ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@axatube3194
@axatube3194 3 года назад
Leliye beyebetachin yaschegeren neger neber Betam yemitekim video new 👍 thank you so much
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Axaye thank u so much 💕
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
Watching Lemiy
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 года назад
ስላም ለዚህ ቤት
@aminahassen7831
@aminahassen7831 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ይሄ የኔም ትልቁ ችግሬ ነበር እጂሽ ይባረክ❤❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
እንኳን ጠቀመሽ አሚናዬ መልካም ቀን አትጥፊ
@MayetMaki
@MayetMaki 3 года назад
ቆንጆ ዘዴ ነው ያካፈልሽን 🙏🙏💚💛❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад
Watching
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 года назад
Watching
@elizabethgirma3579
@elizabethgirma3579 3 года назад
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ለበአል አዘጋጅቶ ማስቀመጥ ይቻላል አመሰግናለሁ ለሚ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ መሲዬ
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
Watching
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 3 года назад
ዋውውውው እናመሰግናለን በርች ውደ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
Good job it s helpful thanks you for sharing my dear
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@bettytube2366
@bettytube2366 3 года назад
Watching
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
😍👁👁
@እናቴእሩጫዬላንቺነው
እጂሽ ይባርክ
@bissrattaye817
@bissrattaye817 3 года назад
የኔም ይጠቁርብኛል አመሰግናለው
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ብስራትዬ . መልካም ቀን አትጥፊ 🥰🥰
@fsheffield9616
@fsheffield9616 3 года назад
Thank you Liliya
@janellerago4524
@janellerago4524 3 года назад
🍸🍴😋🎊
@Ee.HawkEmDwn
@Ee.HawkEmDwn 3 года назад
🍴🍸
@tatatatellaa2018
@tatatatellaa2018 3 года назад
Yummy yummy boss thank...
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
በጣም ጎበዝ ለምለምየ ተባረኪ ሼር 😍❤️👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ማር
@janelleking8610
@janelleking8610 3 года назад
🍸🍴😋
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
watching!
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
👀😍
@sintaayele259
@sintaayele259 3 года назад
ዘይት የግድ ኦሊቭ መሆን አለበት ውዴ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ሰላም የኔ እህት ማንኛውንም አይነት ዘይት መጠቀም ትችያለሽ መልካም ቀን አትትፊ 🙏🏾
@sintaayele259
@sintaayele259 3 года назад
@@EasyMixlemlem አመሰግናለሁ ለቀና መልስሽ አልጠፋም አንቺ ካለሽ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
@@sintaayele259 አመሰግናለው ባለሽበት ሰላም ሁኝ 🙏🏾
@sintaayele259
@sintaayele259 3 года назад
@@EasyMixlemlem አሜን
@hrittube2663
@hrittube2663 3 года назад
ምርጥ አዘገጃጀት ነው ባለሙያ ነሽ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
😘🥰
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 3 года назад
Very important point, thank you so much
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
🙏🏾🙏🏾
@ralphkeeldar4726
@ralphkeeldar4726 3 года назад
Thanks for sharing new friend 👍💐
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Thank u dear
@hrittube2663
@hrittube2663 3 года назад
ምርጥ መላ ነው ያሳየሽን
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ መስኪዬ
@craycrayzayzay4688
@craycrayzayzay4688 3 года назад
😍🍴🍸
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
👀❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 года назад
በርቺ የምወዱሸ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
🙏🏾🙏🏾
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 года назад
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው🙏🏻👌
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
🙏🏾
@le1785
@le1785 3 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አመሰግናለሁ ሊዬ የኔ እህት🙏🏾
Далее
DAXSHAT!!! Avaz Oxun sahnada yeg'lab yubordi
10:46
Просмотров 515 тыс.
የድንች ጉላሽ
10:10
Просмотров 45 тыс.
DAXSHAT!!! Avaz Oxun sahnada yeg'lab yubordi
10:46
Просмотров 515 тыс.