Тёмный

‼️‼️"አስደንጋጭ መልእክት ከ ጎንደር" ገና ከዚህ በላይ ከባድ ፈተና እና መከራ ይመጣል ትንቢቱ አየተፈፀመ ነው 

Lij Bini Tube
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 101 тыс.
50% 1

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: instagram.com/?hl=en

Развлечения

Опубликовано:

 

4 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 413   
@Zagoy7952
@Zagoy7952 2 года назад
አባቶች እሚናገሩት ነገር ሁሉ ሳትፈፀም ያልቀረችባት ቀን የለም ስለ ቸርነቱ ብሎ ይታረቀን
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ምንም እንኳን ብዙ መስዋትነት ቢያስከፍልም እምየ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች♥ቤተሰቡን ሆናለዉ
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 2 года назад
እመምየደምርኚውደእኔምእደምርሻለሁ
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 2 года назад
ቅምምማለቴነው
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 2 года назад
ነገሮችን፡ኢያረገባችሁ፡ሀገርንና፡ሕዝብን፡የምታሸብሩ፡ሰዎች፡ከሽበርተኝነት፡ተግባራችሁ፡ብትታቀቡ?(እግዚአብሔር፡አምላካችን፡እኮ፡የምሕረት፡አምላክ፡መሆኑን፡(ለሰበዓ፡ነነዌ፡ካደረገው፡ምሕረት፡መማርንም፡ባትዘነጉ?
@hbtamkebde7585
@hbtamkebde7585 2 года назад
ዘመድ ኩን
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 года назад
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏
@user-vp7ei2ye4p
@user-vp7ei2ye4p 2 года назад
እሽ ውድሜ
@user-fg3bp2co2p
@user-fg3bp2co2p 2 года назад
እሽ
@belayneshasmare7983
@belayneshasmare7983 2 года назад
@@user-fg3bp2co2p tììrirrytrri8riitìuuuirrittrtiritiùiittitittttiitituititittttiitiitirrrrrrrittirtiiiti
@sosna3030
@sosna3030 2 года назад
@@user-vp7ei2ye4p kkkikkkkkokjjkkkknjonkkjojjkooookkk
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 2 года назад
መዓቱንም፡ሲያወሩ፡እውነት፡እውነት፣አሜን፣አሜን፡የምትሉ፡የዋሐን፣ወይስ...?
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n 2 года назад
ማነው እደኔ ጭንቅ ያለው እንቅልፍም አልተኛ እፍፍፍ ፈጣሪ ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ሰላሟ ይመልስልን አሚን
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 2 года назад
አሚን ዉዴ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ
@enatfamily407
@enatfamily407 2 года назад
እኔ ራሱ እፍፍፍፍፍፍ ጨንቆኛል እረ ወደ ማን አቤት እንበል ስለ ሀገራችን እንጸልይ እስኪ
@gebremedihinkalau8792
@gebremedihinkalau8792 2 года назад
አይዞን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አለ
@mesidesign12
@mesidesign12 2 года назад
በሰቀቀን አለቅን እኮ
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 2 года назад
በእውነት አባቶቻችን ብዙ ተናግረዋል ግን እኛ አልሰማንም እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን 😭😭😭
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
በገዳማት ቆሎ ቆርጥመው ስለሚኖሩት አባትቻችን ፀሎት ስትል ማረን ዝቅ ብለው በባዶ እግራቸው ሄደው ትህትናን በተግባር ስለሚያሳዩን አባቶቻችን ስትል ማረን ምንም ስለማያውቁት ህፃናቶች ሲትል ማረን እደሀፂያታችን ሳይሆን ስለቸርነትህ ማረን ይቅር በለን በቃ በለን አሜን ፫
@mehatew-tube
@mehatew-tube 2 года назад
ለቤተ ክርስቲያናችን መብራት የሆነውን የእግዚአብሔርን ህያውና ዘላለማዊ ቃል ያግኙ በእግዚአብሔር ስም እየጎበኛችሁን እለፉ።
@kanatvofficial2964
@kanatvofficial2964 2 года назад
እሺ እናበረታታሃለን
@boy-kd3jm
@boy-kd3jm 2 года назад
ጥሩ ስራ ነው ይቀጥሉበት
@ethiofunny1417
@ethiofunny1417 2 года назад
ደስ ይላል በጣም ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ
@imdove7528
@imdove7528 2 года назад
በኢየሱስ ስም ወዮ ይቅር በለን ስለ ድግል ብለህ ይሄን ቤድዩ የዛሬ አመት አይቸዉ ነበረ ዘንድሮ ተዋህዶ ሆንሁ አባታችን በረከትወ ይድረሰኝ
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 года назад
አሰይ እንካን እግዚአብሔር መለሰሽ እህቴ በቤቱ ያፀናሸ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 года назад
እኳን በሰላም መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ እህት
@user-yl2iz2yk7d
@user-yl2iz2yk7d 2 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ያስማልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
ኢትዮጵያ💚💛❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የድንግል ማርያም ፈተናው የምንታገሰበ ትግሰቱ ይሰጠን አንድነትን ፍቅር ያድለን በፀሎት እንበረታ🙌🙏✋🙇
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 года назад
ልጅ ቢኒ አንተኮ እግዚአብሔር የመረጠህ በጣም እድለኛ ሰው ነህ ማርያምን
@ethiopialove2925
@ethiopialove2925 2 года назад
ለካም እኛ በደለኞች በህይወት ቆመን የምንሄደው አባቶቻችን በባዶ እግራቸው ለእኛ ደካሞች እየጸለዩ ነው እያኖሩን ነው አባታችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይስጥልን እናመሰግናለን ቢኒዬ አባ ወንጌል ዘኢትዮጵያም ተናግረዋል ትንቢት እየተፈጸመ መሆኑን
@munabelay6364
@munabelay6364 2 года назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምህረቱን አዉርድልን እንደ እኛ ሐፂያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ከዚህ ሁሉ ክፉ መቅሰፍት አድነን ሰዉረን 🙏🙏🙏 😭😭😭
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ምንም እንኳን ብዙ መስዋትነት ቢያስከፍልም እምየ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች♥ቤተሰቡን ሆናለዉ
@tigistyemane6687
@tigistyemane6687 2 года назад
አባዬ በፀሎቴዎ አስብኝ ወለተ ኪዳን ብለው ሃገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@fikrtekirstos6295
@fikrtekirstos6295 2 года назад
ጌታ ሆይ ማረን ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ተለመነን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsegiedebebe2347
@tsegiedebebe2347 2 года назад
አሜን አሜን አሜን,,, አባቴቺ,,, እግዚአብሔር,, ምርት,, የምጥለን 🙏🙏🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ድጋሜ ስለየዎት ደስ ብሎኛል
@trngotrngo669
@trngotrngo669 2 года назад
አቤቱ አምላካችን ሀገራችን ሰላም አድርግል በሰደት ያሉትን ወገኖቻችን በቸርነትህ አሰባቸው😢😢😢
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 2 года назад
Amen be hunet sile hulum neger e/r yimesgen be tselot asibung walete mariyam
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o 2 года назад
አቤቱ እንደ ቸርነቱ እንጂ እንደ ሀጥያታችን አይሁንብን አሜን አሜን አሜን
@halan9208
@halan9208 2 года назад
አቤቱ አምላክ ሆይ ለስጋወደሙ አብቃኝ ዋለነፍሴ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@mehretberaki9181
@mehretberaki9181 2 года назад
Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen Medhanialem kenanete gare yehun beselotot asebun
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 2 года назад
እውነት ነው ይሄን ባለፈው እንደሰማነው ወዲያውኑ የመን ላይ ካራት መቶ በላይ ወገኖቻችን አለቁ አሁንም ሳኡዲላይ ያለው እልቂት በየሀገሩ እልቂት ሆኖል እኛም ሰምተን እንዳልሰማ ልባችን ደነደነ አቤቱ አምላካችን ሆይ በምህረትህ አስበን ፍጥረታችንን አንተ ታውቃለህና አቤቱ ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ላገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን
@mematube2842
@mematube2842 2 года назад
መፍትሄዉ መፀለይ ብቻ ነዉ !!!!!! እንፀልይ እባካችሁ!!!!!
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 2 года назад
እልጅ ሁኝ እምሰማዉ ትቢት ሁሉ ሲደርስ አይቻለዉ አቤቱ ጌታሄይ ማረን
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 2 года назад
እግዚአብሔር አምላካችን መዓቱን ወደ ምህረት ይመልስልን 🤲🤲🤲✝️አባቶቻችንንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን ቢኒ አንተ ቅን አሳቢ በምትሄድበት ሁሉ ፈጣሪ ካአንተጋር ይሁን ✝️🤲🤲🤲
@hiwitube8378
@hiwitube8378 2 года назад
ፈጣሪ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደእርሱ ቸርነት ይማረን ይቅር ይበለን ሰላም ለኢትዮጵያ ለሃገራችን ይሁን እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን
@user-td6zj9zx3o
@user-td6zj9zx3o 2 года назад
ወይ መታደል ካባቶች በረከት መቀበል በረከታቸው ይደርብን
@mesitube5623
@mesitube5623 2 года назад
እግዚያብሄር ይባርክህ ቢኒ ምን ልበልህ ቃል የለኝም አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ብጽእ አባታችን ይፍቱኝ በጸሎትዎ አሰቡን ።እግዚአብሔር አምላከ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በቃ ይበለን።
@tube564
@tube564 2 года назад
አባታችን አባታችን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሄር ይቅር ይበለን
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችን በናተ ፀሎት ነው የቆምነው በረከትኦ ይደርብን
@user-ot1dm7ng5g
@user-ot1dm7ng5g 2 года назад
እናመሠግናለን ወድማችን ወደ ፀሎት እንድንበረታ ሥላሥዎሥከን
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
አሜን።🤲🤲🤲🤲🤲 አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን። እድሜና ጤና ይስጥልን። ሃገራችን ሠላም ያርግልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kiyahabesha8810
@kiyahabesha8810 2 года назад
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በ እግዚአብሔር ታዛ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ምንም እንኳን ብዙ መስዋትነት ቢያስከፍልም እምየ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች♥ቤተሰቡን ሆናለዉ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ትንቢት ይፈፀም ግድ ነው ግን አምላኬ ሆይ የፈተናውን ግዜ አሰጥርልን ስለ እናት ስለ ድንግል ማርያም ብለ ስለቅደሳን ፃድቃን ሰማህትታት ብለ ማረን ይቅር በለን የትንብቱ መፈፀምያ እንዳንሆን 😭😭😭😭😭😭😭 በረከታቸው ይድርብን አባታችን
@rozlove6832
@rozlove6832 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔርን ለምኑልን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን አቤቱ ሀገራችነን ሠላም አድረግልን በቃ በለን 😭😭😭😭😭 ያሞሞታችነን ነገረ አሣምረልን በቃ በለን 😭😭😭😭😭😭😭 የትቢት መፈፀሚያ አታድረገን ልጆችህን ለንሠሀ ሞት አብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@johndanid4553
@johndanid4553 2 года назад
ልጅ ቢኒ በጣም ጎበዝ ነህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@user-cg4gk4xi4z
@user-cg4gk4xi4z 2 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
@emuemu5245
@emuemu5245 2 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 года назад
ኡፍ የኛክርስትና አቤት አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ የናንተ ጰሎት ነው እስከዛሬ ሀገራችንን ያቆማት እንጂ ድምጥማጡ ይጠፋ ነበር ኑሩልን ጰሎታችሁ ነው ደሀውን ህዝባችንን ያቆመው ምስጋና ይገቧዋታል
@helenhelen8545
@helenhelen8545 2 года назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ እንደ ቸርነትህ ይቅርበለን ልባችንን አፅዳልን መልሰን መድኃኒአለም አባቴ አንተ ታረቀን ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@yohanesyeenatulej6538
@yohanesyeenatulej6538 2 года назад
እግዚኦ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን የመጣብንን ጦርነት በቃ ይበለም አባታችን ደሞ በረከቶት ይደርብን
@tamecgen.ameleke.banteyeta9620
@tamecgen.ameleke.banteyeta9620 2 года назад
Amen Amen Amen qalhiwot yasemelen
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 2 года назад
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንና ሐገራችን ሠላም ያድርግልን👏👏👏💚💛❤
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 года назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን ይፍቱን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
የኔ አባት በረከቶት ይድረሰን ቢኒዬ ታድለህ
@lidmek2127
@lidmek2127 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሀጢያት የበዛ ነው ከስደት መልሶ ለንስሐ ሞት ያብቃኝ ያብቃን አሜን ፫
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 года назад
ቃለሒወት ያሰማልን ለስጋዎደሙ ያብቃን አባዬ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህልን ወድማችን መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጌታዬ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 2 года назад
ስእናቱ ቅድስት ድንግልማርያም ስለቅዱሳኑ ስለመላእክቱ ብሎ እግዚአብሔር ይራራልን ይማረን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 2 года назад
ቢኒዬ በረከታቹ ይደርብኝ፣አባታችን በረከትዎ፣ ቡራኬዎ ለኛም ለምናምን ከያለንበት ትድረሰን ይጠብቀን አምላከ እስራኤል የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንደቸርነቱና እንደ ይቅርታው ብዛት ያሳየን ።
@dgfygfhfhg5000
@dgfygfhfhg5000 2 года назад
አቤቶእግዚአብሔርማርን ይቅርበለን እደኛበደልሳይሆንእደቸርነትህማረን
@feraiyfeleke888
@feraiyfeleke888 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደ አፂያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ለንስሐ ሞት ያብቃን ገዳሙ የት ነው ????
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 года назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ሞት ያብቃን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለን
@user-gg1de6nh9v
@user-gg1de6nh9v 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በረከትዎን ይድረሰን ለንሳሄ ሞት ያብቃኝ
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 года назад
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትና ፆሎተዎ ከሁላችን ጋር ይሁን አባታችን 🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹
@user-xo5qk8lx5s
@user-xo5qk8lx5s 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባታችን በርከታችው ይደርብን አሜን እግዚአብሔር ስለነሱ በሉ ይማርን ይቅር ይበለን አሜን
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 года назад
በረከቶ ይደርብን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@sinidu472
@sinidu472 2 года назад
በረከትዎ ይደርብን አባሆይ 🙏😇😭
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 2 года назад
እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በርከትወ ይደርብን አሜን፫ ለሰጋው ደሙ ያብቃን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 2 года назад
በረከተዎ ይደርብን አባ
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 года назад
እግዚአብሔር ስጥልን አባታችን በእውነት
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
ኡፍ ይሄን መንገድ በባዶ እግራቸው 😥😥😥😥😭😭😭😭😭 በረከቶ ይድረሰኝ አባ
@gsuu5686
@gsuu5686 2 года назад
ጌታሆይይቅርበለን
@mesaytube5409
@mesaytube5409 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@asrat7146
@asrat7146 2 года назад
አባቴ ኑሩልን በረከታችሁ ትጠብቀን +++
@ekrutube5357
@ekrutube5357 2 года назад
ስላም ይስጠን
@Awlogson
@Awlogson 2 года назад
የኔ ወንድም የኔ ኩራት ዘመንህ ይብዛልን!!! ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ
@assiassi9863
@assiassi9863 2 года назад
ስላም ቢኒዬ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት የናንተ ፀሎት ሀገራችን ስላሞን ይመልስልን በፀሎታችሁ አስቡን
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 2 года назад
ቢኒየ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምታደርገው ሁሉ አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን በረከትወት ይደርብን
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አቤቱ የሰራዊት ጌታ የኢትዮጵያ ምድር ተመልከትልን የምህረት እጆችህን ላክልን በቸርነትህ አስበን 🙏🙏🙏
@mahlettesfaye6676
@mahlettesfaye6676 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን የተሠበረ ልቦና ይስጠን
@henok1ab35
@henok1ab35 2 года назад
እግዚአብሔር እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ክፉን ያርቅልን
@ethiopialove2925
@ethiopialove2925 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ሄኒ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 года назад
እውነት ኦርቶዶክስ መሆኔን እወደዋለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 года назад
የአባቶቻችን ፀሎት ክፉውን ዘመን አሳልፎ ደጉን ዘመን ያምጣልን
@sunsun8433
@sunsun8433 2 года назад
አባቴ በረከቶት ይደርብን
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 года назад
ለንስሀ ያብቃን ማሀሬዉ ጌታ ማረን 🙏🙏🙏
@dgfygfhfhg5000
@dgfygfhfhg5000 2 года назад
ለንሳሀሞት አብቃኝበሰው አገርእደወጣሁ እዳታስቀርኝ ሞቴንበሀገሬ
@abbyabby607
@abbyabby607 2 года назад
Amen Amen Amen Abatachen Barakatachun Yaa Asadiribini ❣💞🌹🌿💐💕🌾💓⛱
@st.michael2444
@st.michael2444 2 года назад
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ
@sunymstube8264
@sunymstube8264 2 года назад
Biniye betame des yemile neger newu yassyehen Ena yasemahene egezabeher amelake ye agelegelote gizehene yebarekelehe bebetu yatsenake abatacheneneme erejeme edeme Ena tena yesetacheuw enamesegenalen
@user-wn2oq7lq4e
@user-wn2oq7lq4e 2 года назад
እግዛብሄር ሆይ እደቸርነትክ መከራውን አቅልልን ቀጭቀት አድነን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
ቢኒ አንተ የታደልክ ነህና እግዚያብሔር አሁንም ይጨምርልህ አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 года назад
በረከታችሁ ይደርብን የሀገራችንን ሰላም ይመልሰልን##
@Fasildes
@Fasildes 2 года назад
እግዚያብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቶች ያሉት ሁሉም እየተፈፀመ ነው እኛ ግን አልሰማ እል ናቸው እንጂ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ያብቃን🙏
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 2 года назад
በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 2 года назад
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን
@esseyeyenalem8736
@esseyeyenalem8736 2 года назад
እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን 🙏🙏🥺🥺🥺ቢኒ እግዚአብሔር አንተን ይተብቅህ 🙏🙏🙏
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ይጠብቅ በቃችሁ ይበለን አሜን 🙏
@molinok5017
@molinok5017 2 года назад
ሁፍፍፍፍ የኔየዋህ አባት የእናንተ ፀሎት ይጥብቀንንንን🙏🙏🙏🙏❤
@yordanosbekana3731
@yordanosbekana3731 2 года назад
😭😭😭 ፈጣሪዬ ሆይ ሀገራችንንን አስብልን ፍቅርን መተሳሰብን ስጠን
@olysho913
@olysho913 2 года назад
Selam beniey amen amen amen abthen
@tsibekele2445
@tsibekele2445 2 года назад
በረከታቸው ይደርብን
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 года назад
አባታችን በረከተወ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸሩመድሀኒያለም አሜን አሜን አሜን
@genethaliu141
@genethaliu141 2 года назад
አቤቱ ስለናትክ ስለድንግል ማርያም ብለክ ማረን ይቅር በለን አድነን
@user-wg5cz8ub3w
@user-wg5cz8ub3w 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃን ሰሙን ግዜ አምጣልን🙏😰😰😰😰😰
@user-vz1ji3cb1y
@user-vz1ji3cb1y 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ፁለታቸው ይደረስን ፈጣረየ እድሜለንሰሀ ይስጠን
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለናት ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም በለ ምህረት ላክልን
Далее
The last one surprised me! 👀 🎈
00:30
Просмотров 3,2 млн