Тёмный
Lij Bini Tube
Lij Bini Tube
Lij Bini Tube
Подписаться
ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን!

ስሜ ቢንያም (ልጅ ቢኒ) ነው:: በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ውስጥ ስለ ሀገራዊ ጉዳዮች: ማህበራዊ : ሀይማኖታዊ እንዲሁም በቀላል መንገድ ገንዘብ ሊያስገኙን የሚችሉ መንገደችን እናያለን ወደው እና ፈቅደው ስለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆንልን የሁላችሁም ፀሎት አይለያት::

መልካም ማድረግ መልካም፡ነው በምድር የምናደርገው መልካም ነገሮች በሰማይ ደሞዝ ሆኖ ይከፈለናል ስለዚህ ምንግዜም መልካም ነገር ለማድረግ እንሞክር።
Комментарии
@Selam-jy9rd
@Selam-jy9rd День назад
Berta ❤❤❤❤wendema
@MeseretBest
@MeseretBest День назад
ዠመሬ መለክት ያሰማልን ፀጋው ያባዛልቹሁ😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@teshaletefera1781
@teshaletefera1781 2 дня назад
አመሰግናለሁ ልጃችን ቢኒ ፡፡ ብቅርቡ ነው የከፈትኩት አበረታታኝ፡፡
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 дня назад
እወ የጥልቁን ሥርዓት የምታስፋፋ ነት ከዚህ በፊት የእባቡን መሰል በደረቷ ይዛ የምትዞር ነት ለምን እናረጋታለን አንተ ለምን ደገፎክ
@ዜድ
@ዜድ 3 дня назад
@henosshume813
@henosshume813 4 дня назад
ሰው በዚልክ ደደብ ይሆናል ውረደት እኮ ነው
@AbrhamGirmay-qc3to
@AbrhamGirmay-qc3to 5 дней назад
Lij bini ተባረክ
@hanalegesse84
@hanalegesse84 5 дней назад
Oh
@yonasdemsie
@yonasdemsie 6 дней назад
Selam egzabhare ybzalhe wondma eski asaygn Addis negne....egzabhare yestlgn
@user-ut3jq3yt6u
@user-ut3jq3yt6u 6 дней назад
ሰላም ወንድሜ ኣብዛኞቹ የምትልቃቸዉ ቪድዮ ኣይቻለሁ ዪቲዩብ ለመክፈት ሳስብ ነበር ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ብዙ ዩቲዩብ ቻላኖች በትንሽ ሳብስክራይበር ብዙ እይታዎች ያገኛሉ ሌሎች ደሞ እጅግ በጣም በብዙ ሺዎች የሚቆጥሩ ሳብስክራይበሮች እያላቸዉ የእይታቸዉ መጠን ግን ሁለት መቶ የማይሞሉ ኣሉ ምክንያቱ ምንድነዉ ? ሁለተኛ ጥያቄዬ በስህተት ከኣምስት ወራት በፊት የከፈትኩት ዩቲዩብ ቻናል ነበር ምንም ኣልሰራሁበትም ሳብስክራይበር 0 የተለቀቀ ቪድዮ የለዉም ኣሁን ባለብት ባስቀጥልዉ ችግር ይኑርዉ ይሁን ወይስ ሌላ ኣዲስ ብከፍት ይሻላል ምን ትመክረኛለህ ? ኣምሰግናለሁ
@MahboobaAMAN
@MahboobaAMAN 7 дней назад
ማሮቼ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ በቅንነት❤❤
@ClassicPhone-rb8hx
@ClassicPhone-rb8hx 7 дней назад
🙏🙏🙏
@wasmiWasmi2024
@wasmiWasmi2024 9 дней назад
ትክክል
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 9 дней назад
❤❤❤🎉
@user-fy2gl2xe5f
@user-fy2gl2xe5f 11 дней назад
መላክመንክራት መምህግረማኑሩልንአባቴ
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 12 дней назад
Benyyÿ👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 12 дней назад
👏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@user-gq7uu6oe6c
@user-gq7uu6oe6c 12 дней назад
Ye maryam lg amesegnalew
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 14 дней назад
እኔን በእግዚአብሔር ስም አድነውኛል ከ USA ታምሜ መጥቼ Face to Face መምህር ግርማ ጎሩ ስላሴ ውስጥ ከ 7 አመት በፊት 🎉🎉🎉 ለምን አንዳንድ ቄሶች እና ህዝቦች ይቃወሞቸዋል ?
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt 14 дней назад
የኔ አባት ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ☦️🙏❤️
@user-yx4ss4mt7h
@user-yx4ss4mt7h 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳንአብሮ ደሰአለን🙏🙏🙏❤
@user-yx4ss4mt7h
@user-yx4ss4mt7h 15 дней назад
ይሁን ተዎወድማችን ዋናውጤናነው😍😍😍😅
@Tsi541
@Tsi541 15 дней назад
የኔ ጮክ ብሎ ማየት ጤናህ ደህና መሆኑ ለኔ በቂዬ ነው ወድሃለው ደሞ የሰርጉን ቀን ንገረኝ እንጂ ቢኑ
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 15 дней назад
❤❤❤
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 15 дней назад
እደዚህ ነው የሚያምርብህ❤ ቢኒዬ
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 15 дней назад
እደዚህ ነው የሚያምርብህ❤ ቢኒዬ
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 15 дней назад
እደዚህ ነው የሚያምርብህ❤ ቢኒዬ
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 15 дней назад
እደዚህ ነው የሚያምርብህ❤ ቢኒዬ
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 15 дней назад
እደዚህ ነው የሚያምርብህ❤ ቢኒዬ
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 15 дней назад
@sidanicellsidanicell9195
@sidanicellsidanicell9195 15 дней назад
Fegegi Beli😂😂❤
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 16 дней назад
🙏⛪️👏እንኳን አብሮ አደረሰን👏⛪️🙏
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 16 дней назад
🙏💒👏እግዚአብሔር ይመስገን👏💒🙏
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 16 дней назад
አባቴ እኔ እወድዎታለሁ በግሌ
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 16 дней назад
መምህር ግርማ ወንድመ @ እሩስዎ ጥሩ አባት ነዎት በአይኔ face to face አይቼዎታለለሁ በእግዛብሔር ሥም እኔን አድነውኛል Ethiopia መጥቼ 9 years ago ጎሩ ሥላሴ Addis Ababa ቤተ ክርስቲያን I'm confused ለምን ይቃወሞቸዋል አንዳንዶቹ ቄሶች እና ሰዎች
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 16 дней назад
ሌባ ዘመዴ ያለውን ለድሀዎች ለሙታን ቤተሰቦች የተሰበሰበውን ገንዘብ መልስ
@user-kp1ms5wr8g
@user-kp1ms5wr8g 16 дней назад
ወንሜ ጠንቃይ ናቸዉ ቡላሃል ነበር
@berihun_yemaryam
@berihun_yemaryam 16 дней назад
biniyethanku
@user-lw1hb4zm7g
@user-lw1hb4zm7g 16 дней назад
ቢኒ ቃላት የለኝም ለዚህ ዝማሬ❤❤❤
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 16 дней назад
❤❤❤
@Cr7Jo-se1kp
@Cr7Jo-se1kp 16 дней назад
ቢኒ ለምን አታስተክልም 😂❤❤❤😂
@BahlbiZeMaryam-op7xn
@BahlbiZeMaryam-op7xn 16 дней назад
ዱርዬ ከሚል የቀጠለ ነው
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 16 дней назад
አሜን፫ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 16 дней назад
ቃልህይወት ያሰማልን መምህር
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 17 дней назад
❤🎉
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 17 дней назад
ስለሰው በተለይ ስለአባቶች ግን አንተ ማን ነህ?ተችም ፈራጅም ባለቤቱ ነው።ጸልይለት በቃ።
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 17 дней назад
ምን አገባህ ስለሰው ስለራስህ ታውቃለህን?በተሰጣቼው ፀጋ ሰውን ከታሠሩበት ክፉ መንፈስ አላቀቁ ወሬ ነህ።አትፍረድ ይፈረድብሃል።ልብ ይስጠን መሠሎችህንም ጭምር።ያመንኸው ያድናልና አይተናልም።
@EyobAsrat-wg6bb
@EyobAsrat-wg6bb 18 дней назад
አልከፍትም ግን ስለምወድህ ❤❤
@BaltaMesfin
@BaltaMesfin 18 дней назад
በጣም ጥሩ ነው ።