Тёмный

♥ ፍቅር X ፓየርድ የለውም/80 ዛሬውኑ ይጀምሩት 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ተወዳጁን ፕሮግራም ፍቅር x ፓየርድ የለውም ብለው
የፈለጉትን ክፍል ይፃፉ

Опубликовано:

 

30 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@user-qk1si6jo2u
@user-qk1si6jo2u Год назад
አህለን ከክፍል 37 ጀምሬ እስከ 75 አድ ቀን ነው የሰማሁት በጣም ነበር የምጓጓው እስከሚለቀቅ
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Год назад
አንች ደህና ጀምረሻል እኛማ ሲጀመር የጀመርን
@user-qk1si6jo2u
@user-qk1si6jo2u Год назад
እየጀመርኩ ሳይሆን በመሀል አቋርጨ ነው ኢትዮ ገብቸ ነበር ለዛ ነው
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Год назад
ብዙ ጊዜ ታማኝ ጠካራ ቆንጆ ሴቶች ትዳራቸው ስኬታማ የማይሆነው ነገርስ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል.
@aduadu3685
@aduadu3685 Год назад
ህስድ ወይም ሲህር ነዋ ሌላ ምን ይሆናል
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Год назад
@@aduadu3685 አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
😭😭😭😭😭ሱባሀንአላህ የልቤን ትናገርሽ
@aduadu3685
@aduadu3685 Год назад
@@user-lg5bp1wh1y አሚን ያረብ ያለ ዱዐ መውጫም የለ ወላሂ
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Год назад
ዶክተር ዘይኔ ትናፉቀናለህ እባክህ አትጥፋ ፕሮግራሙንም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እባክህ ስንወድህ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
ኡስማን ተብየዉ ዱሮም ሁለነገሩ ደባሪ ነበር ለሂባ አይመጥናትም በሀብቱ የሚኩራራን ወንድ አላህ ያርቅልን
@madi8643
@madi8643 Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ አልሀምዱሊላህ አለሰላመትክ አላህ ጨርሶ ያሽልህ ለሁለት አመት የፍቅር ኤክስ ፓየርድን እረመዳን ሲመጣ እያቆምን ጠብቀናል ዘንድሮ እንደምንም ብለህ ረመዳን ሳይመጣ ጨርስልን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን አላህ ይጠብቅህ አላህ ያመቻችልህ የረመድን ላይቭ ላይ እየተዝናናን እምንማማረውን ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን አላህ ሁላችንንም ለዛ ያድርሰን
@user-fk1uc4sf8r
@user-fk1uc4sf8r Год назад
አህለን የመጀመሪያ ነኝ እስኪ ልስማው ደሞ አዘግይተህብናል ኸይር ያሰማን
@user-eg1zf9ob2s
@user-eg1zf9ob2s Год назад
ያጀመአ ለሸኻችን ሸህ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋ ዱአ እናድርግ አላህ ያሽራቼዉ
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 Год назад
አህሌን ዶክተር አንደኛነኝ ዛሬ ግን በጣም ተረስቶል ገና ላዳምጥነው ልቡ ተንጠልጥሎ የቀረ ማነው እንደኔ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
አይ ዛሬም እደተጠለጠለ ቀልባችን ጀዛካላህ ከይር ዶ / ዘይኔ እባክህ እሮመዳን ሳይደርስ ቶሉቶሉ ልቀቅልን
@user-lc8tg3ds2y
@user-lc8tg3ds2y Год назад
ቀጣዩንቶሎአምጣልን ሳምንትእንኳንእንዳታስጠብቀን
@saada5882
@saada5882 Год назад
ከ 1እስከ 80 በ 6ቀን ነዉ የሰማሁት እኔ ከትረካዉ በላይ ዉስጡ ያለዉ ትምርት በጣም ምርጥ ነዉ አልሀምዱሊላህ አለ ድነል ኢስላም።እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ልብሽ በቁረአንና በድን ያብብ ብላችሁ ያረብ
@user-kx2ld3sh4u
@user-kx2ld3sh4u Год назад
የሂባ ፈተና ያ ኢላሂ አደራ ግን ለኡስማን እንዳትድራት አህመድን አሏህ አሽሮት ወይ ለአህመድ ወይ ለ ሙስጠፋ መሆን አለባት ቢያንስ ኸሊልን ካጣች ለኡስማን መሆን የለባትም የእውነት ለሷ ይሄ አይገባትም
@user-nm3tw5bo3g
@user-nm3tw5bo3g Год назад
እስካዛሬ ስለጠፋህ ይችን ሁለት ቀን ልቀቅልን ልብ እያጠለጠልክ ትጠፋለህ ። ወይ አበቃ በለን
@user-xe2uc7pl8g
@user-xe2uc7pl8g Год назад
የዚህ ፕሮግራም አፍቃሪ እንደኔ ማነው የምር ከክፍል 1 እስከ 57 በሶስት ቀን ነው የጨረስኩት
@fatihafati8429
@fatihafati8429 Год назад
ሁሌም በምን በኩል ተለቀቀ እያልኩ ስልኬን ስፈትሽ ነበር ❤
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 Год назад
ወላሂ ደጋግሜ ሳዳምጠው የማልሰለቸው የመረከዝ ታሪክ በጣም ደስ የሚል አተንም አላህ ያሽርህ 👍👍👍👍👍👍
@anshaendris2080
@anshaendris2080 Год назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ።ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት አላህ ጤናህን ሰላምህን ከነቤተሰብህ ሰላማችሁ ይብዛ።
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
ያረብ ዛሬ ጨቆኛል የሂባን መጨረሻ እስከምሰማ ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኔ አይ ኡስማን ሚስኪኑ አህመድ
@user-lw2bg3tz4q
@user-lw2bg3tz4q Год назад
ውይ የኔ መደገጥ ሲመታቱ ውይ ሂባ፣መከራዋ በዛ
@zuzuyoutube5510
@zuzuyoutube5510 Год назад
አህለን ደክተር ዘይኒ ሲዘገይ የስማሁትን ተመልሽ እየስማሁነበር እንኳን ደህና መጣህ ግን አዳማጭ ነኝ ከመትላይ ብዙ የለሁም
@user-pe7hj2fy8j
@user-pe7hj2fy8j Год назад
ዋዉ ደሥ እያለኝ ነዉ የምሠማዉ በርቱ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
11አህለን ዶክተር ቅጣት አለህ የምር ክክ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
አህለን ወሳህለን ዶክተር አልሀምዱሊላህ ተለቀቀልን እስቲ ልስማዉ አላህ መልካሙን ያሰማን
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
አህለን ዶክተር አላህ አፊያ ያድረግህ
@ezdinahmad263
@ezdinahmad263 Год назад
Aselamu aleykum werahmetullahi weberekatu ዶር ዘይኑ mashallah betam yetetekemkubet tarik new allah mntekembet yargen Zeyne and gadegnaye ltageba new ena anchw nesh blu kfu ene gar yelem esun stota lsetat enam enem degme lemesmat felge neber yet agegnalew beteley ke kfl 22-29 yalewn bfelg atawt
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
ጀዘከላ ኸዪረን አህሚን. ተዘወጀዋለህ ብየ ሥጠበቅ እንሸአ ለኸዪር. የለፋበትን ዉጤት እሚያገኝበት ዪሆናል
@saadamohammed8292
@saadamohammed8292 Год назад
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂወበረከቱሁ ጀዘኪለህከይር ዶክተር አለህየበርተህ በርተልን በሰመነው ሚጥነጠቅምበት የርገን
@user-kr1zc6fp7z
@user-kr1zc6fp7z Год назад
እንካን ሰላም መጣህ ዶክተር አህሌን ሰላማት አላህ አፊያ ያዲርግህ አይ ሂባና አህመዲ ሲያሳዝኑ እስር ቤት መግባት አለበት ኡስማን
@mlekaali
@mlekaali Год назад
አህለን እደው ዛሬ ክፍል 79 ድጋሚ እያዳመጥኩ ነበር እንካን በሰላም መጣቹ ተለቀቅልን.
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
እንዳረጋግጡኝ ቀስ በጣም በጉጉት ወላሂ ስጠብቅ ኡፍፍፍ ወር ልናስቆጥርነውኮ
@hawamohammed9876
@hawamohammed9876 Год назад
አህለን ወሰህለን ወላሂ በጣም በጉጉት ነበር የምጠብቀው አሁን ግን እየቆየ ሲለቀቅ ያቀሙበትም አየጠፋኝ ነው በይዘገይ ደስ ይለኝ ነበር ዶክተር ዘይኔ ግን ካልተመቸህ ምንም አይደል ላይከልፉ ነብሰን ኢላ ወሰአ ነው አላህ አፌያህን ይመልስልህ አብሺር
@susu5964
@susu5964 Год назад
አህለን ዶክተር በስንት ግዜ አይይይይ
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Год назад
አህለን ወሳህለን ዶ/ር በሰአቱ ስለማለቀው እረስተነዋል በተደጋጋሚ ቀኑን ስታዘገዬውብዙ እህቶች የተው አቃለሁ እኔ እራሱ እስኪደርስ ሰለምቸኩል አንድን ኘሮግራም አራትና ሶስት ግዜ አይ ነበር አሁን ግን እረሳሁት ሳምቱ ሲያልፍ ስገባ እዳጋጣሚ ነው ያዬሁትጂ እንደበፊቱ ፈልጌ አደለም ይከን ያልኩት እንድታሻሽል ብዬ ነው ባታዘገዬው
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Год назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር አላህ ያሽርህ
@halemaha7786
@halemaha7786 Год назад
👍
@sikosil9949
@sikosil9949 Год назад
ዛሬ ገና 1ኛ ኮማች ሆንኩ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
Ahelin doctor zeyina
@gulapfull8943
@gulapfull8943 Год назад
አህሌን ግን ለምን ነው የምታዘግይብን ዶ/ር በጉጉት ሀሙስን እና ጁመአን ስጠብቅ ከርሜ ሀቂቃ ስትቀር ከፍቶኝ ነበር
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 Год назад
Sokran jazakal hayar D/r begagat nebar yematabaqaw
@user-re8yj9jh7d
@user-re8yj9jh7d Год назад
Masha alhaa
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 Год назад
ጀዛከላሁህይር በርታ
@NewKsa-tm5ef
@NewKsa-tm5ef Год назад
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f Год назад
አላሀምዱሊላህ።እዚህ።ያደረሰን።ጌታ።አላህውይ
@gjdnfjf2933
@gjdnfjf2933 Год назад
አህመድና ሂባ የሚጋቡ ይመስለኛል
@user-nh1zc9tx7p
@user-nh1zc9tx7p Год назад
እኔም
@saada5882
@saada5882 Год назад
አጋባልን አብዱል ሀይ ና ዶክተር ሳሚያን
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
ለካስ ለኸይር ነው ለኛ መጥፎ የሚመሥለን ነገርግን ከጀርባው ኸይር ያለው የአህመድ መመታትም ቢያሳዝነኝም የኡስማንን ገፀባህርይ አወጣው ሱባሀንክ አጀብ አሰባችሁታል ገንዘብ ፈታኝነገርነው ብቻ አላህ ያግርልን
@AhmedAhmed-bi1vk
@AhmedAhmed-bi1vk Год назад
🌷🌷🌷👍👍👍
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c Год назад
አህሊን ዶክተር ዘይኔ እንኳን በሰላም መጣህ 😘😘😘😘😘
@radyiatube1266
@radyiatube1266 Год назад
አህለን ዶክተር ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ዛሬ ገና ጀማሪው አስደነገጠኝ ኡፍ
@zulberekadoctorzeyne3576
@zulberekadoctorzeyne3576 Год назад
አህለን አህመድዬ
@bestsadaomar3358
@bestsadaomar3358 Год назад
💔💔💗💞
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Год назад
1ኛ ነኝ በሆላ እኮምታለሁ በሉ ተቀድማቹሀል ቅመሞችዬ 🏃🏃
@user-xp2op5kz4m
@user-xp2op5kz4m Год назад
በናፍቆትስጠብቅነበርአልሀምድሊላህ ላዳምጥእናእመጣለሁ😍😍😍
@hayatyusuf2921
@hayatyusuf2921 Год назад
Waleykum Selam Werahmetulahi Weberekatu ahlen D/r
@husnatu2023
@husnatu2023 Год назад
አህለን ያዶክተር. እስቲ ስምቼ ልመለስ 🍿☕
@user-pi9lp3gb5y
@user-pi9lp3gb5y Год назад
ዛሬ የመጨረሻ አድማጭ ነኝ አይይ የፍቅር ባስቦርት የለዉም ትናፍቀኛለህ መጨረሻዉ ምን ይሁን አገሬ ኢትዮ ልገባ ሳምንት ቀረኝ
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
ያአላህ ከፈተና ጠብቀን ያረብ ሂባየ
@tube-cb4mq
@tube-cb4mq Год назад
አህልን ወሰህልን ዶክተር 🌹🌹🌹
@user-xe2uc7pl8g
@user-xe2uc7pl8g Год назад
ያአላህ ኸይር አርገው ያአላህ
@AsdAsd-fr5iz
@AsdAsd-fr5iz Год назад
ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አይ ዱንያ አህመድ አላህ አፊያ ያርገው ያረብ💔
@Susuborena23
@Susuborena23 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህሌን ዶክተር የእውነት የፍቅር Xፓርድ የለውም በፍቅር የምወደው ፕሮግራም ነው ግን የኡስማን እንድህ መሆን ምኑም አላማረኝ😪ምስኪን አህመድ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Год назад
አላህያሺርህየኔወዲም ዶክተርዘይኔ እኮንአላህአሻረህወዲሜ
@hafizatube
@hafizatube Год назад
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ዶክተር አብሽሩ እንኳን አሏህ አፊያ አደረገህ ሁሉም ነገር ይደርሳል ዋናው ጤና ነው አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻ አሏህ አንዳንድ ሃብታሞች ብር ሁሉ ነገር የሚሰራ ነው ሚመስላቸው
@selimtube404
@selimtube404 Год назад
አህሌን ዶክተር አልሰማም ብየ ግን እንዴት ያስችለኝ እናም የአላህ ስሞች ፕሮግራም ቀጥልልን
@sikosil9949
@sikosil9949 Год назад
Ahlen doctor
@sadaayoutube1526
@sadaayoutube1526 Год назад
Usemn bexm nu yenadednyiii
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c Год назад
صلى الله عليه وسلم 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹صلى الله عليه وسلم
@user-lc8tg3ds2y
@user-lc8tg3ds2y Год назад
ዶክተርዘይኔወላሂይሄንያክልአታስጠብቀን
@oumuyesmneali1763
@oumuyesmneali1763 Год назад
ያረብ የትግስትን ጥግ የሰጠው አህመድ ድል ላተ ይሁን ከጥበቃ እስከ መደባደብ ሂበቱላህ አላህ ይምረጥልሽ በዝህ ምክንያት ቢገናኚ የአላህ በጣም ጎጎት ብያለሁ
@haeah0203
@haeah0203 Год назад
አህለን ዶክተር
@Fatma-eu8wc
@Fatma-eu8wc Год назад
ዶክተር ዘይን በጣም እየዘገየህብን ነው እኛ በጉጉት እየጠብቅን
@khadijaidrees7607
@khadijaidrees7607 Год назад
አህለን ዶክተር ሁልጊዜ ሳጮልቅ ነበር
@zainbz3733
@zainbz3733 Год назад
አህለንያጀማአ
@AsdAsd-fr5iz
@AsdAsd-fr5iz Год назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተር
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Год назад
አህሌን ዶከተር ዘይኔ በሠላም ነው እዲህ አረጎ መጥፋት ያጀመአ ተጠቀቁ ሊቦች በዝተዋል አስደውኝ በማለት በዛው ጥፍት በማንገምትበት መንገድ ሲስተማቸው ደግሞ አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ያረብ
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 Год назад
ዋለይኩም ሰላም አህለን ወሰለን በጉጉት ስንጠብቀዉ ከች አለ ሰ አ ወ. ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሽኩረን ማሻ አላህ
@susu5964
@susu5964 Год назад
ላይክ ለምን አታረጉም ግን ተመልካች ማፊ
@user-cc7ju1qk6z
@user-cc7ju1qk6z Год назад
Wealykum selam werahmtullahi webrkathu ahlan doctor zeyna allah afya yargh agrachinenm hzbachinenm allah selam yargln duaia bmadrg brtu habaybi allah ke esuga yhonen selam yistn yarbbbbb btrf ye zarew program more action alew brta abshir
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f Год назад
አህለን።ዶክተርየ
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 Год назад
🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🌹🌹🌹
@htfhhgfhh5325
@htfhhgfhh5325 Год назад
ውይ. በጣም ዝግየህ. በስላምህ ነው
@user-sx8we1rg7l
@user-sx8we1rg7l Год назад
ማልኩም ስላም አላህ ያሺርህ
@user-xp2op5kz4m
@user-xp2op5kz4m Год назад
ውይ የዛሬደሞ ያሳዝናል😥 ሲሜታውይመሆንከባድነው ያአላህ በሁሉምነገርላይ ሶብረኛአርገን
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
ይህ መፁሀፍ ሲውጣ ቁጥር አንድ እኔ ነኝ እምገዛው ያአላህህህህህ ሂበቴቴቴቴ ያሩሂ
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Год назад
ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እህልን ዶክተር 👍🇪🇹
@user-uu9fl2gj2x
@user-uu9fl2gj2x Год назад
وعلكم سلم ورهمة لله وبركه نهنا بلخير
@fggh4321
@fggh4321 Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f Год назад
አደኛ።ነኝ
@taybmahamed3566
@taybmahamed3566 Год назад
አይ አህመድ ሚስኪን አሳዘነኝ ግን ኢንሻአሏህ ሂባና ከሊል የሚገናኙበት ነገር እየተመቻቸ ይመስለኛል
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 Год назад
اسلام عليكم وراحمت الله وبركات جيزاك الله يااخي
@user-fk1uc4sf8r
@user-fk1uc4sf8r Год назад
ያከሪም የዛሬውስ የሚሰማ አይደለም መጨረሻውን ያሳምረውጂ
@user-ky5fg4zj6r
@user-ky5fg4zj6r Год назад
Shikuren
@izjlzjs2733
@izjlzjs2733 Год назад
ወአልይኩምሰላደኩተርዘይን
@esalmismylife9606
@esalmismylife9606 Год назад
እኔ ዛሬም ተስፋ አልቆርጥም ሂባ እና ኽሊል ይጋባሉ
@esalmismylife9606
@esalmismylife9606 Год назад
ዶክተር ግን እኮ እየተውከው ነው አይይይይይይ
@bortokankader3006
@bortokankader3006 Год назад
አላህ ያሽርክ
@ekrama2280
@ekrama2280 Год назад
wa wr wb አህለን
@user-uu9fl2gj2x
@user-uu9fl2gj2x Год назад
አህለን ሰህለን እኳን ደህና መጣቹህ
@gjdnfjf2933
@gjdnfjf2933 Год назад
ሳስበው ኡስማነና ሂባ አይገቡም
@user-so5pp2jy3s
@user-so5pp2jy3s Год назад
አህለን👍👍👍👍
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 Год назад
ማሻ አለህ ታለቃቃ
Далее
Армия США вошла в Зангезур
04:17
Просмотров 294 тыс.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 106
51:54