Тёмный
No video :(

♥ 63ኛ Live እንወያይ ፦ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 338   
@selam801
@selam801 2 года назад
በእውነት ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 года назад
መምህር በዕልም መሰቀል ቅማል ምንድ ነው 💚💛❤️
@kabtammmm563
@kabtammmm563 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@dbxh8862
@dbxh8862 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
አሜን እመቤታችን ኪዳነ ምሕረት አባታችን አቡነ ሐበተ ማርያም ክብር ምሰጋና ይደረሳቸው
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታስተምረን ብዙ ነገር እንድንጠያየቅ ፈቃደኛ ሆነህ ስለምታስተምረን ከልብ አመሰግናለሁ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ልቦናችንን ይቅፈትልን መምህርዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን
@user-jz8zt9ok8z
@user-jz8zt9ok8z 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ ❤በስደት ላይ ነው ያለሁት በፆም ላይ ማህፀነይ እና ጨጎራይ እየተቃያየረ ተሳቂያለሁ ወለተ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታቸው አስቡኝ 👏👏👏
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏🌾🕊 እኛንም ሰምተን የምንለወጥና እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናን ታይቶ ከመጥፋትና ከቤቱ ከመውጣት ይሰውረን ያድነን🤲😢
@tigydubai6753
@tigydubai6753 2 года назад
ወለተ ጊዮርጊስ በፀሎት አስቡኝ
@habetamwhanaethio1177
@habetamwhanaethio1177 2 года назад
እዉነትም ግራ
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 года назад
@@tigydubai6753 እግዚአብሔር ያስብሽ🤲
@user-cm6cx3gn4z
@user-cm6cx3gn4z 2 года назад
መምህራች በጣም ጥሩ ት ት ነው ምታስተምረን እግዚያብሄር ይባርክህ ውድ ቤተሰቦቸ በስደት አረብ ሀገር ነው ያለሁት ጭንቀት በጣም እያስቸገረኝ ነው ሀሳብ በማያሳስበኝ ነገር ሁሉ መተከዝ እና በፆለታችሁ አስቡኝ ወ ስላሴ እባላለሁ
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 года назад
@@user-cm6cx3gn4z እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰግን በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን አሜን ድስስ ይማል ነበር የዛርዉ ዝማሬ መላአክት ያስማልን መምህራችንንን አሜን🌾🌾🌾
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጡሩ ዉይይት ነበረ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ይጠብቅልን እናመሰግናለን ኪፉ አይንካህ 💚💛❤️✝️
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማለን 🙏✝️♥️ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን እምንወድክ መ ምኽራችን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አሜን 🤲🏻✝️🙏
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 года назад
ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር አሜን ፫
@eemetamulugta4960
@eemetamulugta4960 2 года назад
Hi
@eemetamulugta4960
@eemetamulugta4960 2 года назад
Ememat
@eemetamulugta4960
@eemetamulugta4960 2 года назад
Hi
@redeactef
@redeactef 2 года назад
መምህር በፀሎት ኘስበኝ በቤተሰባችን የሙጬ ዘሪጋ መንፈስ ያስቸግራል ወለተ ሚካኤል ኃይለ ሥላሴ ወለተ ፃዲቅ አመተ ሥላሴ ብለሕ አስበን እንዳትረሳን።
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐❤💚💛ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ኑርልን❤💚💛💒🌿🕊🌾
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ መምህር በእውነት በርታልን በርታልን የኛ ውድ እንቁ መምህራችን ⛪⛪⛪💠💠💠❤❤❤🌹🌹🌹💐💐💐🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾✅✅✅
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
አሜን፫❤
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እናከብረሃለን እንዲሁም ደውላቹ ለጠየቃቹ ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ኣምላክ ይስጥልን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen
@eemetamulugta4960
@eemetamulugta4960 2 года назад
@@mabittaegezabereleona1854 hi
@helanadanish5659
@helanadanish5659 Год назад
መምህር ተሲፋየ ሰጋውን ያብዛልህ ረጅም እድመ ከጠና ጋር ይሲጥ💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር ተምረናል 10 ትዛ ዛቱን እና 6 ቱን ቃለ ወንጌል እና መሰግናልን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
@user-ql2uh4lw7f
@user-ql2uh4lw7f 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስብኝ አስካለ ማርያምነኝ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ቆይታ ነበረን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Shewa2219
@Shewa2219 4 месяца назад
ስለ ሁሎ ነገር ይግዛብሄር ስም ይመሥገን አሜን በፀሎት አስቡኝ አፀደገብሬኤል ብለው እስከነቤተስቡቼን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለሳቸው ይሰማቸ እመቤታችን ለእኛም ተሰማን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ማርያምን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-sb9vi6qx1b
@user-sb9vi6qx1b 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ስላሰማኸን ሀይለቃል
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 года назад
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ዝማሬ መላእክት
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 года назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህረችን በአድመን በጥዕናን ይቅየልን ፀሎትምን በረከቱምን ይደረብን መምህረችን አሜን፫
@yiftusiraadem
@yiftusiraadem 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💝💝💝💝💝💝💓💓💓💓💓🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💕💕💕💕💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@taduutubee6403
@taduutubee6403 2 года назад
Mamer kelahot ያሳማልን በጥም ዳስ ኢላል እግዚአብር ዕድሜ እና ጠና yestek
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የሁሉም እግዚአብሔር ይሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን በፆለታቹሁ አስቡኝ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ
@user-cx1tm6sq2q
@user-cx1tm6sq2q 2 года назад
አባዬ እንኳን በሰላም መጡ እጀግ በጣም ነው ደስ ይሚለዉ እግዚአብሔር ይሰጥልን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባዬ ፀጋዉን ይብዛላችሁ አባዬ ❤️🤲🙏አፀደ ማርያም በላችሁ በፀሎታቸሁ አስቡኝ አሜን 🤲🤲🤲
@rozayegabriellij4717
@rozayegabriellij4717 2 года назад
Amen amen amen amen Waqaayyoo sagalee jirnyaa si haa dhagehisuu Barakkati keessan nuraa olee haa buluu ebifamaa Abaa koooo 🙏❤️🤲
@saniatube2360
@saniatube2360 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚል ቆይታ ነበረን መምህራችን ታአምራቶችሁ ደሰ የሚል ነው እንኳንም ያሠቦትን አሳካላቸው በእውነት አሜን አሜን አሜን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 6 месяцев назад
መምህራችን. እህታችንን ስሰማ. ትዝ አለኝ. እና. ባንተ. ትምህርት. ምክንያት. በስልክ ንሰሃ ገብቸ. ለቅዱስ. ቁርባን. በቅቻለሁ. የረዳንም. የቅድስት ድንግል ማርያም. ልጅ እልልልልልልልልል. ብላችሁ. አመስግኑልኝ. እናታችን ቅድስት. ድንግል. ማርያምንም. አመስግኑልኝ. ቤተሰቤንም. ለመቀየር. ትምህርትህን እንዲያዳምጡ. ወይም. ጸሎት ላይ. እንዲያሰወትሩ. እየታገልኩ. ነው. እና. እኔን የቀየረ አምላክ. ቅዱሳን ቤተሰብሽንም. ይቀይርልሽ. ወደ ቤቱ. ያምጣልሽ. በሉኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@yisalemushalmaw3023
@yisalemushalmaw3023 2 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን !መንፈስን ላሸንፈው አልቻልኩም ወለተ መድህን ብላች በፀሎታችሁ አስቡኝ
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 6 месяцев назад
እናታችን ቅድስት ክዳነምህረት. እና. አባታችን ሐብተማርያም ክብር ምስጋና ይገባቸዋል. አሜን. ደስ ይላል. መምህራችን. የሰማነው. ድንቅ ምስክርነት እንድ ስም. የረዳኝ. ቸሩ. አማኑኤል. ክብር ምስጋና. ይገባዋል ❤❤❤🎉🎉🎉63ኛ. ልዩ ገጠመኝ. ላይ. የኔ. ጥያቄ. ተመልሶልኛል. አባታችን. የጠየቁት ጥያቄ ላይ. ተመለሰልኝ. ቁጭ ብየ. ዝም ብሎ. እንቅልፍ. ሳይወስደኝ. በሰመመን የማያቸው. ሰዎች. ነበሩ. እና. መምህራችን የሰጠከው. ማብራሪያ. ላይ አገኘሁት. ተመለሰልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን. በጸሎታችሁ. አስብኝ. ወለተ. ሰንበት እና. እናቴን. ወለተ ስላሴ. እያላችሁ. ❤❤❤🎉🎉🎉
@sebletewahdo3337
@sebletewahdo3337 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች ነጾለታቹህ አስቡን ወለተ ጻዲቅ ሀይለ እየሱስ ተስፍ ሚካኤል ሀይለ ገወርጊስ እሴተ ማርያም ወለተ ስላሴ ብላቹህ
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መህምርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ እህታችን ወለተ ማርያም ነኝ😢😢
@saraT22
@saraT22 Год назад
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ሰላም እደሩው እህት ወንድቼቻ ሰላም ለሀገራችን ደናደሩው
@woinshetbekle9321
@woinshetbekle9321 2 года назад
በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም እባላለው
@user-uq6qz4mw3p
@user-uq6qz4mw3p 2 года назад
በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም እባላለው
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 года назад
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ምእመናን ከነንተ ብዙ ተምሬ አለሁ ሁላችንን እግዚአብሔር ያበረታን
@nasirim4492
@nasirim4492 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት ተምሬበታለሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 года назад
ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እድሜከጤናጋር ከነሙሉቤተስብህ ፅጋውንያብዛልህቃለህይውትያስማልን
@AbebaRr
@AbebaRr 17 дней назад
ደህና መህራችን ቃለ ይወት ያሰማልን ያገለግለው ዘመነ የሚያደርግልን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልን የዛሬው ደስ ይላል እጥር ምጥን ያለ ነው ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ ችግር ገጥሞኛል እግዚአብሔር እንዲያሳልፈኝ በጸሎት አግዙኝ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔ ያበረታህ ዛሬ ጥያቄ የጠየቁት በጣም ደስ ይላል ደውላችሁ የምትጠይቁ ከእነዚህ ተማሩ እጥር ምጥን እያደረጋችሁ ጠይቁ እናመሰግናለን🙏
@tagetage1126
@tagetage1126 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አቡኝ ነኝ ወለተ ስላሴ እና እነቴ ወለተ ማርያም
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
እኔ ደሞ ዛሬ ሳልከታተል ልቤ እደቆመ አለቆ ደርስሁ አይ ስደት መዳሜ ይዛኝ መዞር ነው ኡፍፍ😭 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 💒❤💒😘👈 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫
@user-pb4ux5qs5q
@user-pb4ux5qs5q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@lichilichi8956
@lichilichi8956 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምራችን ፈጣሪ ካተ ጋራ ይህን ከነበተሰብህ ድንግል ማርያም በዚሪያህ ትህን እንየ ሃጥያተኛ 😭 በፀለታች ኣስብኝ ከነበተሰብየ 👏👏👏👏🤲🤲🤲♥️ወለተ ገብርኤል )እባላለዊ👏👏👏👏ሠላም ለሃገራችን ይህን🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@helen12yared80
@helen12yared80 2 года назад
እግዛብሄር ይጠብቅህ ምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@user-ek8rc8vr4c
@user-ek8rc8vr4c 2 года назад
በእወነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 года назад
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 2 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እኛም ሰምተን 30//60//100/እድናፈራ የእርሱ ፍቃድ ይሁንልን ሰሜ ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰው ያድርገን።
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 года назад
መምህር ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን መምህራቺን እኛም ስምተን የምናስተዉልበን ይስጠንለመቀየርያብቃን
@zed96
@zed96 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግዜህን መስዋት አድርገህ ስለምታስተላልፍን
@user-cf8pw6dx2n
@user-cf8pw6dx2n 2 года назад
የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tayeambaye2615
@tayeambaye2615 2 года назад
እባካችሁ የአቡነ ዘራቡሩክ ፀበል የሚገኝበትን ቦታ የምታውቁ comment ላይ ብትፅፉልኝ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 2 года назад
ጎጃም ውስጥ ነው ዋናው የዘራእብሩክ ገዳም
@mengisteabzeray7505
@mengisteabzeray7505 2 года назад
ትምህርቶት በጣም ደስ ይላል የሚያስተምሩት በልቦናችን ይደር አሜን
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 года назад
በፀፀሎታችሁ አስብኝ በመ ዳኒ አለም ስም ወለተ ማርያም እባላለሁ
@hannaef7137
@hannaef7137 2 года назад
እግዛብሄር ያስብሽ። እመአምላክ ፈጥና ትድርስልሽ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 года назад
@@hannaef7137 አሜን አሜን አሜን
@user-do8yw2hv3b
@user-do8yw2hv3b 2 года назад
ሰላመእ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምእር ብዙ ተምረንበታል....
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 2 года назад
_#ወለተፃድቃን_ ብላቹ አስቡኝ በፀሎታችሁ መ/ር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውና ጥበቡ ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን
@misimisi5497
@misimisi5497 Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dst1684
@dst1684 2 года назад
መምህር በጣም ብዙ ሰዉ ነዉ እየቀየርክ ያለሀዉ እድሜ ይስጥልን
@yasminay8604
@yasminay8604 2 года назад
amen amen amen kali hiyot yasemali memirachin ye ageliglot zebani egzabehr yabezalin :memirachi bewesti mesmer lanagirachu felige gen betele giramu layi yalew kutur alsera aleng keyikrta gah kuturachun askemitulng
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@user-zt3yc9or9m
@user-zt3yc9or9m 2 года назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር
@meronworku7473
@meronworku7473 2 года назад
መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን እማፋቅር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሩፋኤል ገብረ ሥላሴ ወለተ ህይወት ፍቅርተ ጊዬርጊስ
@zerituabebe4638
@zerituabebe4638 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህረችን በእድሜ በፀጋ ይተብቅልን የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክልን
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 11 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-dw3oe6kg9q
@user-dw3oe6kg9q 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 года назад
መንበረ ማርያም ነኝ መምህር በጸሎትህ አስበኝ በጣም ደስ የሚል መርሀ ግብር ነው ብዙ ነው የተማርክኩበት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@yabunatube6950
@yabunatube6950 2 года назад
ወለተ ዮህንስ በፀሎት አስብኝ
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 года назад
አፀደ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@ayalchmgarsa7615
@ayalchmgarsa7615 2 года назад
ቃለሕዋትን ያሣመልን ፀገውን የብዘልክ እግዚአብሔርአምለክ አሜን አሜን አሜን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Год назад
Memir egzabher yimesgen bewunet anten mikinat lewutonal🙏🙏🙏
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሳቸው የደርሰች እማ ምላክ ለኛም ትድርስ
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያረማለን እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ
@user-oo8qd4vg7r
@user-oo8qd4vg7r 6 месяцев назад
አሜን እግዚሐብሄር ይመሥገን🙏
@sosaso4562
@sosaso4562 Год назад
Amen(3) qaliyootii asamale ye timituu abachi izaberii hixachu baxamii hamasaginaloo🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@martakebede383
@martakebede383 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህር በፆሎት አስቦኝ አስካለ ማርያም
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይገባሻል ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወልደ ኣረጋዊ ብላችሁ እደሰው እድሆን
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 года назад
አሜን ፫ ቃለ ሒወት ያሰማልን መመምህር ዬዬዬ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 года назад
ተመስገን ወንድልጂ እንዲህ መንፈሰጠንካራ ሲሆን ደስይላል በርታ ኢ/ር
@saronsaron6390
@saronsaron6390 2 года назад
አሜን
@saraethio7495
@saraethio7495 2 года назад
ወለተ ስላሴ እበላለ በጸሎት አስቡኝ
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ወንድማችን መምህር
@user-zc9wg5vh9d
@user-zc9wg5vh9d 2 года назад
አማን አሜን አሜን
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l 2 года назад
ወለተ ኢየሱስ ነኝ እባካችሁ ቤተሰቦቼ ትዳር ውስጥ ነኝ ግን ልጅ እምቢ ብሎኛል በፀሎት እየተጋሁኝ ነው እናንተም በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ
@egziabheryemesgen3288
@egziabheryemesgen3288 2 года назад
Kidus Rufael fetae maesen be kalkidanu be miljaw yerdash Melkea Rufaelen hule selye sataqwarchi Ande Ken wede Anchi yemtal Ayzosh Welte Eyesus !!!
@geriegelne6324
@geriegelne6324 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማን 🎚🎚🎚
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድካምህን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን በጣም ድንቅ ቆይታ ነበረን እጅግ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች እና ማብራሪያዎች ነበሩ ። እህቱ ደውልለት ብላ የደወለው ወጣት የዋህነቱ፣ታዛዥነቱ ልቤን ነካው "አባ ተስፋዬ 'ያለው የዋህ ወጣት በሱ ውስጥ ብዙ ወጣቶችን አየሁ መንገዱን የሚያሳየቸው ቢኖር ከሱስ ይወጣሉ 👏👏።መምህር በተረጋጋ መልኩ ቢቁአረጥም ደግመህ ደውለህ ያናገርህበት ትህትና ልብ ይነካል 👏 እግዚአብሔር ይስጥልን
@genetmekonnin1592
@genetmekonnin1592 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tigistsanbatu25
@tigistsanbatu25 2 года назад
Amen amen amen
@fotobekele7126
@fotobekele7126 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@aanr6687
@aanr6687 2 года назад
መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-uv3us3lj3j
@user-uv3us3lj3j 2 года назад
መምህሬ ቃል ህይወት ያሠማልን ትምህርቶችህ በሙሉ ደሥ የሚሉ ናቸዉ የኔ ታላቅ እህቴ ነበር ከታመመች 6አመት ይሆናታል እና ያልሄደችበት ፀበል የለም ግን አልዳነችም በጣም ያሣክካታል እና ሆዷን ሠዉነቷን ንፍት ነዉ ያደርጋት እና እድድንልኝ እፈልጋለሁ ፀበል ሄዳ ወደዛዉ ነዉ የምትመጣዉ ወይ አልድን ሠርክለት ፀበል እያለች አማርርችብኝ እኔ እሠዉ ሀገር ነኝ በፅሎቴም አግዛታለሁ አትም እህተ ማርያም እያላችሁ እህቴ እድድንልኝ ፀልዩልኝ መምህሬ ቁጥራችሁን እፈልጋለሁ 🤲😭እህቴን አዱኑልኝ😥እዴዉ ይህ ሥደት የሚባል አይኑ ይጥፍ ወይ እህቴን ላሣጣኝ ነዉ በፀሎታችሁ አሥቡኝ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 2 года назад
እመብርሃን ትዳብሳት የእጨጌዮሀንስ ወይም እምነት ትቀባ ትጠጣ በጣም ፍውስ ታገኛለች እህቴ።
@user-uv3us3lj3j
@user-uv3us3lj3j 2 года назад
@@mazidebesay9066አሜን፫ እህቴ ትጠጣለች ወደላይ ብቻ ነዉ የሚላት ሌላ ምንም ነገር የለም ይህዉ ተቸግርናል
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን ብዙ ተምረንበታል መምህር
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
መምህረዬ ጀግናዬዬዬ እኔማ ገጠመኝ አዳምጥ ብዬ ብመክረ አልሰማኝ አለ ታናሺ ወዲሜ ቢሮ ዋይፋይ አለ ከሜሰራበት,,,,ከእናታችን,,,ታጎራለች ላስረዳ ነበረ,,,ገብረ ማሬያም,ነዉ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤና ይስጥልን እንዃን አብሮ አደረሰን
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ መምህር እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኚ ደካማ እህታችሁን በጣም ጭንቅ ይለኛል
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 2 года назад
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ያስብሽ
Далее
59ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:36:21