Тёмный

59ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 157 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@sifu44
@sifu44 14 дней назад
እስቲ በዚ ሳምንት ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያምን እና ኤፍታህ tesfasilase ን 200ሺ subscriber እናድርሳቸው❤
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 14 дней назад
ለመልካም ምኞትሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 13 дней назад
እውነት ነው በእነሱ ነቅተናል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@eftah21
@eftah21 13 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉1 M ብናስገባቸዉ እዴት መልካም ይሆን ነበር 🎉ለመምህሮቻችን ሲያስባቸወ ነወ😢አለማዊ ነገር እያደረግን አይደል😢😢
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-ጨ5ቨ
እንዃን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህ በህሊናችን አሳድርልን አሜን ተመስገን ዛሬን ያላዩ ብዙዎች ናቸው ዛሬ ላይ ደርሰን ይህን ትምህርት እንድናዳምጥ ስለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውት ምእመናን በርቱ 👏
@ALEMHAMUALE
@ALEMHAMUALE 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 14 дней назад
ሳብስክራይብ አድርግልኝ ❤❤❤
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 14 дней назад
ኣምን ኣሜን ኣሜን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 14 дней назад
አሜን በእዉነት 👏❤️እግዚአብሔር ሆይ አበርታኝ በተሰቦቼ በጸሎታችሁ አሰቡኝ🤲
@eftah21
@eftah21 13 дней назад
አሜን🎉🎉🎉
@fnanH-g5c
@fnanH-g5c 13 дней назад
የመምህር ተማሪወች ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እናቴ ጠንቋይ ቤት እየሔደች በጣም አሰቸግራናለች ቤተሰብን በሞሉ ነው የምትበጠብጠው እባካችሁ በፀሎት አስቡን
@wlete.mekale
@wlete.mekale 14 дней назад
መምህርየ ቃለህይወትን ያሰማልን እቁአችን እማፍቅር ትጠብቅልን እኔግን ምስክርነት አለኝ አብነ እስትፋሰ ክርስቶስ ያረጉልኝ ያለሁት ስደትነው እና ሴትዮየ በጣም ሀይለኛ ነበረች ምን ብሰራ አያስደስታም እና በጣም ነገር በዛብኝ በጣም ከመጨነቄ የተነሳ ያመኝ ጀመረ ቀኑ9 ነበረ እና በጣም እያለቀስኩ አባ እስትፋሰ ክርስቶስ ሆይ ሀይማኖቴ አሳውቄ በነፃነት ምሰራበት ሰራ አምጣልኝ አልሁ ወር አልሞላኝም ስለቴ ተሰምቶ ምርጥ ስራ ጭቅጭቅ የለለው አመጡልኝ ይህው 4ወር ሞላኝ የሐይማኖት ነፃነት እደፈለኩ አምላከ እስትፋሰ ክርስቶስ እልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው። እንኳን ደስ አለሽ የተባረከ ስራ ይሁንልሽ።
@eftah21
@eftah21 12 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉
@smalhaft3935
@smalhaft3935 12 дней назад
አልልልልል ላንቺ የደረሱ ለኛም ይድረሰልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 14 дней назад
ሀገር ቤት ያላችሁ እድለኞች ናችሁ ስጋና ደሙን የተቀበላችሁ የተዘጋቻጃችሁ ሰማዕትነት ብመጣ እራሱ በደስታ ነው የምትቀበሉት እኛ አለን እንጅ በስደት ከምንም ሳንሆን እንዳናልፍ በፀሎት አስቡን ለዚህ ክብር እንድንበቃ😢
@sifu44
@sifu44 14 дней назад
ቅዱስ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@seni-th2yt6fr5q
@seni-th2yt6fr5q 13 дней назад
​@@sifu44አሜን🙏
@eftah21
@eftah21 13 дней назад
😢😢😢
@smalhaft3935
@smalhaft3935 12 дней назад
ኣሜን😢​@@sifu44
@LemlemDegesa
@LemlemDegesa 14 дней назад
በስደት ያላችሁ ቸሩ መድሀናለም ላገራች ሁ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏ቅዱስ ኡራኤል አገራች ኢትዮጵያን ጠብቅልን🤲🤲🤲
@MeseretAyano-st4pc
@MeseretAyano-st4pc 14 дней назад
Amen 🙏
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 14 дней назад
አሜን❤
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 14 дней назад
አሜን 🤲❤️❤️
@SamiraGg-u9k
@SamiraGg-u9k 13 дней назад
Amen ❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 14 дней назад
የዛሬው ደግሞ እግዚኦ የሚያስብል ነው በስላሴ ስም የሰው ልጅ ወዴት እየሄድን ነው ያሳዝናል ጠፍተናል እኮ እግዚአብሔር ይመልሰን እንጂ ከባድ ነው 😢 መምህራችን በአብይ ሚዲያ የተደረገልህ ፕሮግራም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል ለአንተ ሲያንስብህ ነው😊 በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለእኛ ለጠፋነው መመለሻ ምክነያታችን ነህና እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 14 дней назад
ቸሩ መድሃኒታዓለም የድንግል ማረያም የእስራዔል ንጉሰ እየሱስ ክረሰቶሰ ሆይ ቤትክህ አውቀው ከሚያቆሽሽሹት ሰዎች እና ሳያቁ የሄዱበትን መንገድ እባክህ መልሳቸው🤲አሜን ፫
@Tsi541
@Tsi541 14 дней назад
ውይ ዛሬም አመለጠኝ ለቅሶ ነበረብኝ በስደት አባትን ማጣት ከባድ ነው ነፍሳቸውን ይማርልን የጓደኛዬ አባት 💔 እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መድህን አለም የኛ ጌታ በሉ አድምጬ ልመለስ😊
@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
ነፍሳቸውን ይማረው ፅናቱን ይስጣት የአባት ሞት😭💔
@Tsi541
@Tsi541 13 дней назад
@@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ አሜን አሜን💔💔
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 14 дней назад
እንኳን ለቸሩ መድኃኒአለም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰነሰ ያስተማረን የመከረን ጌታችን ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳር ቅጠል ለምበሉት ደሞ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ይመልሳለቸው
@hailetilahun9523
@hailetilahun9523 14 дней назад
አሜን እንኳን ለመድሀኒያለም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰን
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 13 дней назад
@@user-yl1oi2wk7p አሜን።
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 13 дней назад
ወለተሰንበት ብላቹ በፀሎት አስቡኝ እባካቹ በስደት ልሞት ነዉ ማዳሜ የአምስት ወር ደሞዜን ዝም ብላኛለች ሌትና ቀን በለቅሶነዉ ማሳልፈዉ መላ በሉኝ የምሰራዉ በዉጭ ነዉ የመጣዉ ሰሞን በስርአት ነበር የምትከፍለኝ ለአዲሱ አመት ወደ ሀገሬ ለገባ ነዉ እና ሰዉ አመጣልሻለዉ ስላት ተቀያየረችብኝ እኔ እኮ ለእሷ በማሰብ ነዉ የነገረኩዋት አሁን በቃ ሌትና ቀን ስራ ነዉ ግን ብሬን ብዬ መናገር አልቻልኩም አጠገቧ ስደርስ አፌ ይታሰራል ምን ጉድ ነዉ በማርያም በፀሎት ብቻ አስቡኝ የድካሜን የልፋትሽን ዋጋ ትስጥሽ በሉኝ😢😢😢😢
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 13 дней назад
የመጀመርያዋ ደዋይ ሰናይት የክርስቶስ እስረኛ ነሽ ብዬ እገምታለው ታሪከሽን ከዚህ በፊት የሰማውት ነው እንኳን እግዚአብሔር ለሃገርሽ አበቃሽ ከመህርም ጋር አገናኘሽ❤ የወንድማችን አባትና የኔ አባት እንድ ናቸው መምህር እኔንስ መቼ ነው የምትረዳኝ 😢😢. እኛ ቤትም ብዙ ሰው ነው የሚመጣው የመላዕክት ስዕል እየሳለ 2 እባብ አናክሶ ክብ ሰርቶ ማሃል ላይ መተቱን ፅፎ ለሰወች ይሰጣል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sun.love8575
@sun.love8575 13 дней назад
በትክክል ❤ አሜነ እህቴ ❤
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 13 дней назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እቤት ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ እውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተቲ የሰራናው ሃጣይት እግዚአብሔር ይቅር ይበልን ስጋ ዎድም ለመቀበል በችሪነት ይሪዳን
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 14 дней назад
አቤቱ የተዘጋዉ አይነልቦናየን አብራልኝ😢🤲❤️🙏
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n 14 дней назад
የመምህር ተማሪወች ሁላችሁም ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ አዲስ ስራ ልሄድ ነው ፈርቻለሁ ደግሞ ደካማ ብሆንም የለመድኳት የፆለት ስአት እዳይታጎልብኝ አስቡኝ አደራ አደራ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 13 дней назад
አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል የተመሰገነ ይሁን እህቴ እንኳን የዋሁ መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ አዘጣሽ ዬኔ አባት ታዳጊዬ
@MeskeleBekela
@MeskeleBekela 14 дней назад
እውነት ነው አባቴ በጣም ይቅርባላን 😭😭💔💔 ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲🙏
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 14 дней назад
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ማረን ፈጣሪ😢😢😢😢 መመህራች እድሜ ና ጤና በረከት ያድል ከክፎ ይጠብቅ የምሰጣችዉ ትምህርቶች ለሄወታችን መዳን ናቸው ባለ ብዙ ፀጋ ነወትና
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 14 дней назад
ወይ መምህር አብይ አህመድ የተናገረው ነገር ፍሬ ማፍራቱን በዚህ ልጅ አየውት ቅጠል በጨው ብሎ ብሎ ሲናገር ሰምቸ ነበር ብቻ እግዚኦ ነው 😢😢😢😢
@helen2414
@helen2414 14 дней назад
በጣም ይቀፈል ለማየት ልጁ እግዘቤሄር ይማረው
@Kashunkashun-m5o
@Kashunkashun-m5o 14 дней назад
በስላሴ ስም አቤቱማረን ይቅር በለን 😢
@tizitadozale9547
@tizitadozale9547 14 дней назад
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 13 дней назад
እንኳን ለደሰ አለህ ለመላው ቤተሰቦችህም መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወይ ሀገሬ አረ ምን ይሻለናል
@Edneog9sr
@Edneog9sr 14 дней назад
ኦግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😢ልቦና ይስጠው😢 🙏
@KidestAserat
@KidestAserat 13 дней назад
መምህርየ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💖👏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 14 дней назад
እግዚኦ ያስብላን ምን ጉድ ነው የምናየው የምንስማው አቤቱ ማረን ይቅር በለን መምህራችን ቃለ ህይውምወትን ያስማልን አሜን
@YenshaMerkeb
@YenshaMerkeb 14 дней назад
እንኳን ለቸሩ መድኃኒአለም በሰላም አደረሳችሁ ❤ናመሰግናለን መምህራችን❤
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርል አሜን❤❤❤❤
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya 14 дней назад
ምህረት እንኳን ድስአለሽ ከአውቆ እብድ ፈጣሪ ያውጣኝ
@zamzamsesay175
@zamzamsesay175 13 дней назад
መምህሬ የኔም ታሪክ ልክ እንደመጀመሪያዋ ደዋይ ነው ልመሠክር እፈልጋለሁ መድሀኒቴ ይፍቀድልኝ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 14 дней назад
.በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ ጌታ ሆይ በምህረት ጐብኘን አይን የማያይ ጀሮ የማይሠማዉ የለም አቤቱ የሠዉ ልጅ ህያወት ያሳዝናል
@user-lk3sy5gc7k
@user-lk3sy5gc7k 13 дней назад
ኤርትራዊያን የመምህር ተማሪዎች በርቱ ክዚህ በፈት ኮመንት ላይ አስቀምጨ ነበር በአውሮፓ አሜሪካ በእጠቃላይ በስደት ያላችሁ እራስችሁን በፀሎት አድኑ አንድ ቀን ሙሎ ስማቸውን ያሉበትን ደብር አካፍላችሀለሁ አስፈላጊ ከሆነ ፎቶ ክነ ድምጽ ማስረጃ አለ መምህር ማግኝት ስላልቻልኩ ነው
@Tsi541
@Tsi541 14 дней назад
እህታችን ምህረት ይርዳው እንኳን ደስ ያለሽ የኛ ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 13 дней назад
በስላሴ ስም አቤቱ የተዘጋውን ዓይነ ልቦናችንን አብራልን ለንስሀ ሞት አብቃን ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን 😢😢😢😢 🙏🤲🥺
@nettesh6928
@nettesh6928 12 дней назад
እረ መምህር ይሄ ሰው አውቆ እብድ አይመስለኝም በጣም የሚገርመው የሚቀርፀው ሰው ነው እረ ልቦና ይስጠን የምታውቁት ሰዎች ብታግዙት
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw 14 дней назад
መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢 ልቦና ይስጠው እውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህርዬ እህታችን እንኳትደስ አለሽ
@user-rt5vz1yn3z
@user-rt5vz1yn3z 14 дней назад
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር በፀሎት አስቡኝ አስካለማርያም
@abebatefera2334
@abebatefera2334 14 дней назад
መምህር እዉነት ነው የትም አለም ለኢትዮጵያ ጥላቻ እና ንቀት ነው ያለበቸዉ ለነጭ ሲሆን እንደ ቀድሞ በባርነት እንደ ፈለጉ ስለምንገዛላቸዉ ለስራ ይመርጡናል እንጂ ከሰው አይቆጥሩንም ኤርትራውያን ከኛ የበለጠ ቦታ አላቸው እኔ ሚዲያው የሚያወራው ይገርመኛል ብቻ እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን ለአንተ እንደ አንተ ለሚያስተምሩን መምህራን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ
@savannasav2609
@savannasav2609 13 дней назад
ነጮች ሲጀመር ኢትዮጵያዊ ኤርትራዊ ብለው መለየት አይችሉም ምክንያቱም ሁሉም አፍሪካዊ ለነሱ አንድ ነው ሲቀጥል የኢትዮጵያ ታሪክ የሚያውቁ ትልልቆቹ በጣም ክብር አላቸው ባጋጣሚ ሲያገኙኝ በጣም በናፍቆትና በክብር ስለኢትዮጵያ እኔ የማላውቀውን ጭምር የሚነግሩኝ ነጮች አጋጥመውኛል ስለዚህ ሁሉም ነጭ ይጠላናል ማለት ስህተት ነው በርግጥ ሁሉም የሚያውቁ ናቸው ብለህ ከገመትክ ተሳስተኻል እነሱ የዓለም ህዝብ ሁሉ ወደነሱ ይመጣል ስለዚህ የሁሉንም ታሪክና ቦታ ስም ማወቅ ግዴታ የለባቸውም እራሳችንን ሃገራችንን በጥሩም በመጥፎም የምናስጠራው እኛው ነን ለማለት ነው። ኢትዮጵያዊም ኤርትራዊም ብዙ የሚያመሳስለን ነገሮች አሉን በመከባበር በመፈቃቀር መረዳዳት የተሻለ ውጤት ማምጣት ይቻላል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።
@דודהגדול
@דודהגדול 14 дней назад
በእስራኤል የአስቀመጥካቸው ከሰዶማዮች አይተናነሱምና ነጋዴነህ አልኩህ ከሌሎህ ቸር ይሁንልኝ ጣቢያ የለህም
@wlete.mekale
@wlete.mekale 14 дней назад
እረ ምድነው ይህ በስማም እምንናገረውን እንወቅ ካልፈለጋችሁ አትግቡ አታዳምጡ ሞራላቸውን ለመጉዳት ከሆነ ተሳስተሀን ልቦና ይስጥህ መምህርን ነጋደ አልክ የራስህን ምሶሶ ሳታይ የወድምህ ጉድፍ ታየህ እስታ ተዋቸው ለቀቅ አርጉልን እኛ እንፈልጋቸዋለን
@BetelhemAyalew-h8k
@BetelhemAyalew-h8k 13 дней назад
ye memhr temarewoch betam sreat slalen new eje bzu neger balkuh le mangnawm egzaber lbona ysteh
@arsemarsema4785
@arsemarsema4785 13 дней назад
በመብርሃነ በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ኪዳን እያላቹ በጣም ጨንቆኛል🙏
@fnanH-g5c
@fnanH-g5c 13 дней назад
እግዝአብሔር ይማረው
@astekastek1000
@astekastek1000 14 дней назад
ኡፍፍ እግዚኦ ሰዉነቴ ነዘረኝ እረ ወዴትእየሄድ ነዉ እመቤቴ ትማረንእረ ዛሬ ገና ሳየዉ በስማም እረ ዛሬ ምግብመብላቴ እንጃ ድሮም ቀፋፊ ነኝ ይሄ ፊዲዬ አይቼ ይቀርና ኡፍፍ
@SlamSlam-p6z
@SlamSlam-p6z 14 дней назад
በስመ ስላሴ ምህረቱን ይላክለት
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 14 дней назад
በስላሴ ስም ምን አይነት ልጅ ነው ሰቀጠጠኝ አቆ ጠበል መውሰድ ነው ማስተዋሉን ይስጠን😢😢😢😢😢😢 ሳይው ፈራሁት ይህ ምንም ኣለማድርግ ኣይችልም ያስፈሬል እግዚያብሔር ይገፂፂህ😢😢😢😢😢
@WelansaGachena
@WelansaGachena 14 дней назад
የኔወንድም ጥሩ እብደት አሳይተህ ዉጤታማ የምቶነዉ ነጮች ጋር ነዉና በደንብ እንዲመችህ እነሱ ጋር ብቴድ በደንብ ያዋጣሀል የኛ ሀገር ህዝብ አይስቅልህም ለምን ብትልሀይማኖተኛህዝብ ስለሆነ ግን ግን ጤነኛ ከሆንክ ታመከሆነግን መሀሪዉ አምላክ ይማርህ ወይፈተና ወይዘመን
@WelansaGachena
@WelansaGachena 14 дней назад
በመብርሀን እንደዜአይነቶችን ሰዎች አታምጣብን ለሳቅ ብለዉ አይመስለኝም ይሔሰዉዬ ግንበደንብ ተይዟል አይእኔጠነኛነኝ ካለ ይሄስራ አጋንንት የሚሰራዉ ስራ ስለሆነ እግዚያብሔር ይማረዉ መምህር በናትህ እንደዚአይነቱን ቪድዮ አታምጣብን በስላሴስም ያስፈራል
@Kashunkashun-m5o
@Kashunkashun-m5o 14 дней назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@MekdiSisayBelay2706
@MekdiSisayBelay2706 14 дней назад
የዛሬዉ በጣም ይዘገንናል ለማየት እንኳን ይቀፋል እኔ እያሳለፍኩ ነው ያየሁት መምህር ይቅርታ አድርግልኝ እንደነዚ አይነቶቹን ባታቀርባቸው ልጆችስ ምን ይማሩበታል በጣም ነው የሚቀፈው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@abebech13
@abebech13 12 дней назад
አቤቱ ፍጣሪ ሆይ ምን ጉድ ነው 🤲🤲 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 дней назад
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@genetalene3333
@genetalene3333 14 дней назад
Kale hiwetin yasemalin memihir Egziabhir edmie Ena Tena yisth amen amen amen selam ederu
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 14 дней назад
ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፈጣሪ ቲክቶክ ሳር የሚበላም አለ🙄🙄
@Fatima123Ali-y2e
@Fatima123Ali-y2e 11 дней назад
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይህን ሰው የሚያውቀው ያካባቢው ሰው መቼም ቤተሰብ አለው እናም ይህ ከባህልም ከሀይማኖትም ውጪ ሰለሆነ መወገዝ አለበት ።የሚቀርፀው ሰው እራሱ ከሱ የባሰ ነው።ለቀልድ ብሎ እንኳን ቢሆን ለወደፊት ሂወቱ በጣም የማይወጣው ነገር ነው።ምክንያቱም ፈቅዶ ያስገባው አጋንት ነው።በፍፁም ይህን ማድነቅ የለብንም ።
@דודהגדול
@דודהגדול 14 дней назад
ስንደውል ምናገኛቸው በህልምህ ይድረሱብህ ሳልገላቸው በቃና በቃነው የመምህር ልጅ ነኝና ያገኘሁህም ስትወፈሰነው በቃኝ ቤትህ በአደራሰጪነትህ የተሰራጨህ መስሎህ በንፅህተ ምድር ተሳስተሐል መረጃ አለኝ ያልኳቸውም የሚሉትም::
@አቤቱየሆነብነንአስብ
እረ ምድነው
@Raki1977
@Raki1977 6 дней назад
Betam yegrmal Enyem Ertireawit neji betam yegrmal Kubr Duyakon hawey Btami xsubki aloka ab Adina nezi ziamnelu seb yeln Ajoka yekenyelna Egzabher Amilak Edmen titan yahabka❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 13 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 12 дней назад
ዝማሬ መልኣክታን ያሰማልን 🕊🙏እንኳን ደስ ኣለሽ የመምህር ወንድም ልጅ❤💜💛🕊🙏🙏❤❤❤
@BereketBrtukanTube
@BereketBrtukanTube 14 дней назад
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ልቦናይስጣቸው😢😢😢🙏🙏🙏
@solomegabriel4736
@solomegabriel4736 14 дней назад
እናመሰግናለን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏
@6Tgcy
@6Tgcy 14 дней назад
ቃል ሂወት የስመዐልና መምህሪቸን እህቴች ወንድምች ብዝሕ ተሚህርና ❤
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 16 часов назад
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 11 дней назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ዉይ ይዘጋል ልጁ በተፈጥሮዬ እደዚህ አይነት እብድ አይቼ አላቅም
@Hayat-hp7mi
@Hayat-hp7mi 14 дней назад
በፀለታቹ ኣሱቡኝ የተዋህዶ ልጆች ወለተ የዉሃንስ ብላቹ🙏
@yrgg1047
@yrgg1047 13 дней назад
Wendamachin egzbiher yemarw ye ten adelm ye tagebru egzbiher masetawalan yesatan weganochachi gudi ekon ye managed ye mansemaw egzo marn kerstos 🤲🤲🤲 le memehirachn tsegawun yabazalh egzbiher be ewunet erjima edamena tena yesatalan 🤲🤲🤲❤❤❤😘😘😘😘lijochin yesadegelh tedarhan ye barkelh ye abatochain berkatachew yesderbah ye melketen tebaqachew ka enti gara yehuna 🙏🙏🙏
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 14 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልንመምህሬ❤❤❤❤
@ናሆሜ
@ናሆሜ 13 дней назад
መምህር የወዱን ልጅ ገጠመኝን ሁሉንም በጥራት ስርተህ እደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለው❤
@lingerishalelign401
@lingerishalelign401 13 дней назад
ሰላም ሰላም የመምህር ልጆች እንዴት ናቸሁ፣የቅዱስ ሩፋኤል ጸበል ቦታ አ/አበባ ዉስጥ ብትጠቁሙኝ አመሰግናለሁ
@noone-qw9hd
@noone-qw9hd 13 дней назад
ደብረ ኤልያስ እንጦጦ አራብሣ ዋሻ ስላሴ የቅድስ ሩፋኤል ፀበል አለ
@lingerishalelign401
@lingerishalelign401 13 дней назад
አመሰግናለሁ@@noone-qw9hd
@alemwoldu9792
@alemwoldu9792 11 дней назад
ሳሚት ኮንደሚኒየም 3ኛ በር አለ የቅድስ ሩፍኤል ሌላ ጉለሌ መድሐኒአለም ትምህርት ቤት በጀርባው ትንሽከፍብሎ አለ ቅድስሩፍኤል የምራሽ ወደቤቱ
@tdsdf5335
@tdsdf5335 14 дней назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ተመስገን-ደ8ጘ
@ተመስገን-ደ8ጘ 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖
@דודהגדול
@דודהגדול 14 дней назад
እስከ አሁን ደወልኩ ለማበድ ያልከውን እየገረፍኩነው አልረዳከንምና ሰላም ሁንልን ስልኬ አለህ በላይቭ ልኪያለሁ ይመችህ
@solomontakele7953
@solomontakele7953 14 дней назад
አይ መምህር የዋህ ነህ ይሄን አይነት ቪዲዬ ብዙዎች ያዩታል ለምን ያዩታል ብትለኝ ኦድ አብኖርማል የሆነ ነገር ማየት የሚወድ ብዙ ሰው አለ ይሄንን እንድታይ የሚአስወድድ መንፈስ ምን መንፈስ እንደሆነ እግዚአብሔር ይግለጥልህ
@YeshiMelaku-le7iw
@YeshiMelaku-le7iw 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 14 дней назад
ዝማር መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 14 дней назад
እግዚኦ ማሐርነ ክርስቶስ😢😢
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 13 дней назад
Amen qalehiwetin yasemaleni mamihire ewneti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayat-hp7mi
@Hayat-hp7mi 14 дней назад
ማስተዋል ይስጠን ቸሩ መዳኒ ኣለም 😢
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 14 дней назад
እንኮና ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳቹሁ እህት ወንደሞች 500 አስገቡኝ ❤❤❤
@user-ji7fe1yf1r
@user-ji7fe1yf1r 13 дней назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dc6jg2dp7q
@user-dc6jg2dp7q 13 дней назад
መምህሬ እመብቴ ትጠብቅህ🤲🤲🤲🤲✝️
@MimiTilwaleh
@MimiTilwaleh 14 дней назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 13 дней назад
Ameen Nuru baaga Naana Dhuftaa B//siisaa keenyaa waaqaayoo saagaalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤🎉🎉Gaalataa Waaqaayoo Gaalataa Waaqaayoo Gaalataa Waaqaayoo Hojiin isaa Ajaa,ibbaa 🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🥰🥰
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 5 дней назад
Abaa Kale hwotin yaseman Abaa tachin 💔💔💔😭😭😭😭❤️❤️❤️🤲🤲🤲🕊🕊🕊👏👏👏🙏🙏🙏
@user-ic7xp5qw9p
@user-ic7xp5qw9p 12 дней назад
ልቦና ይስጥልን ለአውቆ አበድ ወንድማችን
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 12 дней назад
ዳቔን ወንድማችን /ኤርትራዊ ወንድሜ ተባረክ❤
@ያብስራገዛሀኝ
@ያብስራገዛሀኝ 14 дней назад
መምህርዬ ቃሎት ያሰማን
@EmebetTelahun
@EmebetTelahun 11 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@meseretlema588
@meseretlema588 13 дней назад
አቤቱ ጠብቀን በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅደስ
@hailetilahun9523
@hailetilahun9523 14 дней назад
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን 🎉🎉🎉 Congratulations
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 2 дня назад
እግዚኦ ፈጣሪ ማሓረና ንዝሓመሙዉን ማሓሮም
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 13 дней назад
ወደ እራስህ ይመልሱ ህ ሆ ጌታ ሆይ የባሰ አታምጣ አሉ😭
@honeymar140
@honeymar140 14 дней назад
Yedngl Maryam lgi ygzhi yena wendma💚💛❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ፈጣሪፍቅርአይልያችሁ
Amen
@roobiroobi8014
@roobiroobi8014 14 дней назад
ኦ ጌታሆይ ይቅር በለን ማረን😭😭😭😭
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ 14 дней назад
እግዚያብሔር ይድረስለት እኔ አሁን ላየሁት በጣም ደከመኝ
@BezawerkLakew
@BezawerkLakew 14 дней назад
ከንግዲህ ደመት በላችሁ ጥሩኝ ነው እሚለው
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 14 дней назад
በስላሴ ስም 😭😭😭😭በጣም ይሰቀጥጣል
@LiediaMaryam
@LiediaMaryam 13 дней назад
Kezi Ebdeti Fexari yi xebiqeni
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 12 дней назад
የኔ ኣባት መምህር ለኛ መደኛ ምክንያት የሆንክ
@sintayehuabu9625
@sintayehuabu9625 14 дней назад
Selam memihir. Beahnu seat aganinit yesewin lij iyasekae new. adbarat betsega betemolu yeamlak mirtoch memolat alebat
Далее
Doors Harpy Hare (Doors 2 Animation)
00:16
Просмотров 702 тыс.
КТО БОИТСЯ КЛЕЩЕЙ?? #shorts
00:18
Просмотров 2,1 млн
47ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:58
57ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:41:51