Тёмный

♦️ማርያም ማርያም ነው ዝማሪዬ ❗️ዘማሪ ዲ /በርሱ ፈቃድ አንዳርጋቸው❗️ 

Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Год назад
ማሪያም ማሪያም ነው(፪) ዝማሪዬ ፍቅሯ ረቂቅ ነው ከአይምሮዬ አለች በውስጤ በደም ሥር ምራገ ጸሎት ድንግል ክብሬ እርገተ እጣን ድንግል ክብሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የደግ ነገር ስሜት መግበቢያ የፅድቅ ምን ግድ የሰማይ መግቢያ የህግ ረቂቅ ደስታ የልቤ የጌታዬ እናት ልዩ መርከቤ (፪) የእመቤቴ ንብ ቢንድፈኝ ፍቅሯ አደገደኩኝ ቆምኩኝ ለክብሯ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤አዝማች❤❤❤ ሀገረ እግዚአብሔር ልዩ እመቤት አዲስ ሰማይ ሙሽራዬ ናት ምክንያተ ድህነት ሆናለች እሷ ተዛምቻለሁ ከጌታ በሷ(፪) ❤❤የመብት ንብ ቢነድፋኝ በፍቅሯ ❤❤አደገደኩኝ ቆምኩን ለፍቅሯ አዝማች ማሪያም ማርያም ነው ዝማሪዬ ፍቅር ረቂቅ ነው ከአይምሮዬ አለች በውስጤ በደም ሥር ብርሃነ ጸሎት ድንግል ክብሬ እርገተ እጣን ድንግል ክብሬ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Год назад
ዝማሬ መላልክት ያሠማልን የአልግሎት ዘመንክ ይባረክ🤲
@HanaTgiwergis
@HanaTgiwergis 3 месяца назад
ዝማሬመላእክትያሰማልንእመቤቴማርያምትጠብቅህበቤቱታፅናህ😢❤️
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 3 месяца назад
ዝማሬ መላህክትን ያስማልን እጅግ ደስ የሚል መዝሙር የነፍሥ ምግብ እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@እሌኒሚዲያ
@እሌኒሚዲያ Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌺🌺🌹🎤🎤🎤👏🎤👏🎤👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንንንንን
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሪ መልእክት ያሰመለን አለች በውስጤ በደም ሥሬ አገረ እግዚአብሔር
@sarahuae1561
@sarahuae1561 Год назад
ማረያምማረያምስሽንጠርቼአላፍርምዘማሪቃለህወትያሠማልን💛❤💚💛❤💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Armimo-Tube
@Armimo-Tube 10 месяцев назад
Enate chenekegn ebaksh and byign lijshin😢😢
@mshorst6380
@mshorst6380 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@warkywaky6824
@warkywaky6824 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬመለአክያሰማልን ያገልግሎትዘምንክይባረክ
@hannatafara700
@hannatafara700 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን➕
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኮን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክበረ በአል አደረሰን ወላድት አምላክ ሀገራችነን ሰላሞን ትመልስልን
@sitinamohamed143
@sitinamohamed143 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ትቁምልህ
@SebleAbebe-yq7xf
@SebleAbebe-yq7xf 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል 🙏🙏🙏 🥰🥰ማርያም ማርያም ነው ዝማሪዬ 🥰🥰🥰
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Год назад
Elellellelellelellele zemari melaket yasemalen wendemachen. Ewnet ya dengel fekrewa rekek nw. Tselotewa bereketwa aylayan 🙏🙏🙏
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢እረ የተዋህዶ ልጆች የማርያም ከዳጆች የት ናችሁ ከቶ 😮
@saabcell8668
@saabcell8668 Год назад
💕🙏💕አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❣️🙏⛪❣️💚💛❤️
@leylaabdirahmaan4601
@leylaabdirahmaan4601 Год назад
አሜን ❤አሜን❤ አሜን ❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤
@LEMLEM-j3m
@LEMLEM-j3m 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 3 месяца назад
👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@emebettadesse8143
@emebettadesse8143 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@manala778
@manala778 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች❤
@TsegayeTalema
@TsegayeTalema 11 месяцев назад
አሜን
@hanateshome3723
@hanateshome3723 Месяц назад
❤❤❤❤❤👋👏👏
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Год назад
❤❤😍🌻
@jagauaya1186
@jagauaya1186 Год назад
❤❤❤
Далее
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00