Тёмный

♦️ማርያም ፊት ለፊቴ♦️የልዋም ሀብተ ሥላሴ ድንቅ ምስክርነት ከስዊዘር ላንድ♦️ 

Quanquayenesh Media
Подписаться 486 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

ተናገሩ ድድንቅ ስራውን መስክሩ

Опубликовано:

 

5 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@hailegiorgisweldegiorgis3172
@hailegiorgisweldegiorgis3172 3 месяца назад
አቤት ደግነት!! በአንቺ ውስጥ የሚታየው የጥንት ኢትዮጵያውን ኤርትራውያን ደግነታቸው ሐይማኖታቸው ጀግንነታቸው ይታያል። ደግነትሽ እምነትሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል። እሰይ እመቤታችንን ያየሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 3 месяца назад
ከልብ ኣመሰግናልው።
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 3 месяца назад
የኔ እናት አፉ የማይጠገብ ህፃን ልጅን መስማት እንደ ሚያስደስት ልክ እንደዛ ነዉ ተመስጨ ስሰማሽ የነበረዉ በጣም ጎበዝ ነሽ የእምነትሽ ጥንካሬ ደግሞ ኢትዮጰያን 3ወር ብቻ ቆይተሽ ለዛዉም ትግራይ ክልል ትግርኛ ነዉ እዛም የሚወራዉ ምንም ያልሰማነዉ ነገር የለም ያልሽዉን በሙሉ ተረድተነዋል ቅን ልብ ነዉ ያለሽ እህቴ እመብርሃን ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ!!!
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 месяца назад
ያላንቺ ማን አለኝ እመቤቴ እጠራሻለሁኝ ነይ እናቴ 🙏🙏🙏
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n 3 месяца назад
ልዑሌ እንዲ እንድንተነፍስ ምክንያት ስለሆን እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ የእኔ ጀግና ብዬሻለሁ ያለቋንቋሽ ለማስረዳት መጣርሽ ከሱ በላይ ተሳሳትኩ አልተሳሳትኩም የለም ኮንፊደስሽ እኛ በቋቋችን ለማውራት እንተባተባለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 3 месяца назад
እግዚአብሔር ደረሰልሽ የኔ እህት 🇪🇷❤️🙏🇪🇹🙏 ኢትዬጵያ ኤርትራ ሰላም ሆኖ ሁሉም እንደወንድማሞች ብንፋቀር ቢፈቅድ እግዚአብሔር
@user-fq1ic8le3m
@user-fq1ic8le3m 3 месяца назад
ትክክል ነሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይታረቀን ይቅር ይበለን ልቦናችንን ይመልስልን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 месяца назад
ዋውመታደልነው:ያቺንልብ:ቢኖረኝብዬ:ተመኝሁ:እህታችን:ላቺየረሰች:እናታችን:ለኛምትጎብኝን:እቁወድማችን:ሺአመመትሩርልን❤❤❤
@user-se9wv2ki7b
@user-se9wv2ki7b 3 месяца назад
በጣም ጉበዝ ነሽ ጥሩ መስክረሻል እስከ መጨረሻ ነው የስማውሽ ደስ የሚል ታሪክ ነው እንደዚህ አይነት ክርስቲያን አለ ነው ያልኩት በእምነቴ እንድጠነክር ነው ያደረግሽኝ በርቺ አሁንም እመቤታችን ካንቼ አትለይ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 3 месяца назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የስው ልጅ ፈተና በጣም ጠንካራ ናት መንፈሳዊ ጥንካሬ ስላላት ነው እንጁ በስው ሀይል አይቻልም።
@genetteferra9209
@genetteferra9209 3 месяца назад
እህቴ ድንግል ከነልጅዋ ካንቺ ጋ ናቸውና በርቺ!!!
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 3 месяца назад
ክርስትናኮ በመከራ ህይወት የተሞላች ናት ግን ጣፋጭ ናት። በህታችን ህይወት ታሪክ ብዙ ተማርኩበት።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 месяца назад
ሰላማችሁ ይብዛልን የተዋህ ዕንቁዕዎች እመቤታችን ትሰጥልን
@azebberhe
@azebberhe 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን በእድሜ በጤና ጠብቆ በሰላም የምትወጅው አገርሽ ለመኖር ያብቃሽ
@m.g5295
@m.g5295 3 месяца назад
ቃለ ህይወት የስምዓልና ዝማሬ መላእክት ይስማዕልና
@rahwaberhe7474
@rahwaberhe7474 3 месяца назад
ብርክቲ ፍጥረት :አምላክ ይታረቐና🤲🤲🤲
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 3 месяца назад
የተከበርክ ወንድሜ ከይቅርታ ጋርነው የምፅፍልህ.... ድንግል ማርያም, ቅድስት ማርያም, ወላዲተ ኣምላክ ብለህ ብትፅፍ ምንኣለበት እንዳንተ ጠንካራ ኣማኝ ባልሆንም ከነ ቆሻሻዬ ለኔም እናቴ ናትና ነው
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 месяца назад
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዲሁም ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 месяца назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልነሰ እልልልል❤
@hailegiorgisweldegiorgis3172
@hailegiorgisweldegiorgis3172 3 месяца назад
ብኻቂ ዝሓፍተይ እግዚአብሔር ይፈትወኪ እዩ። እቋዕ ባሕ በለኪ ። ጠንክሪ አጆኺ ድንግል ማርያም ትባርኽኪ።
@tighist331
@tighist331 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@TGTG-ke6tj
@TGTG-ke6tj 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@solomonerifo629
@solomonerifo629 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@tighist331
@tighist331 3 месяца назад
ቅድስት ማርያም ሖይ ችግሬን ታውቂዎለሽ እንቺ ዳብሽኝ ለምስክርነት አብቂኝ😢
@Acnt12
@Acnt12 2 месяца назад
በጣም አሰቃቂ ታሪክ ነው 😢 እኔም አብሬያት አለቀስኩ ወንድማችን እናመሰግናለን ምስክርነቱን ለእግዚአብሔር እንድትናገር እቅድ ተይዟል 💪 እህት አንቺ በጣም ጠንካራ እና ታማኝ ሴት ነሽ God is great all the time we love ❤️ 🇪🇷
@m.g5295
@m.g5295 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 3 месяца назад
እሰይ የምህረ አምላክ ጀሩ መድሐኔዓለም ምሥጋና ይድረሰው የምታምናት እመብርሃን ትጠብቃት ቅዱስ ሚካኤል እቅፍ ድግፍ ያድርጋት ይህች ንፁህ አማኝ ናት አማርኛዋም ግልፅ ነው ምንም አስተርጎሚ አያስፈልጋትም
@debregebru771
@debregebru771 3 месяца назад
Amen!!!
@negatuatadesse9255
@negatuatadesse9255 3 месяца назад
Amen Amen Amen 💯❤🙏🏽🌷🌿💐🌿🌷🌿🌷🌿💐
@alemhabte2402
@alemhabte2402 3 месяца назад
Betame desylali 🙏🏼 Egziabher Yemseg 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ❤❤❤
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 3 месяца назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት እድለኛ ነሽ ልብሽ ንፁህ ነው እምነትሽ እጅግ ነው ሚያስደስተው በጣም የእምነት ጥንካሬሽ ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽ ቁርኝት በጣም ነው ሚያስቀናው ስለ ኪዳነምህረት ስትናገሪ እኔ እያለቀስኩ ነው ያዳምጥኩሽ በተለይ በረሀው ላይ ጥሎን ሒዶ ዘመርን ደመና ጋርዶን ውሃ ተጠባጠበልን ብለሽ የመሰከርሽው እውነት ልብ ይነካል❤❤ ላንቺ የደረሰች እርርህተ ልቦና ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን🙏በጣም ነው ምናመሰግነው የኔ እህት!
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 2 месяца назад
አንቺ በጣም ልበ ቅን እግዚአብሔር የመረጠሽ ልባም ሴት ነሽ እውነት ስለ እንዳንቺ አይነቱ ቅኖች ሲል እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ያምጣልን ፍቅርን ያድልን ።
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏
@aahmed6426
@aahmed6426 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@romange5198
@romange5198 2 месяца назад
የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክህ እንደጽናትሽ እንደእምነትሽ እዚህ ያደረስሽ አምላክ የተመስገነ ይሁን መልክትሽ ልብ ይነካል እሚስማ ካለ ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አገራችንን ስላም ያድርግልን ስደት መፈናቀል ምክር ዋየት በቃችሁ ይበለን ።
@gashawambaw2561
@gashawambaw2561 3 месяца назад
I don't have word.., God bless your heart 😢
@TigistAddis
@TigistAddis 3 месяца назад
She is blessed & decpilned God whith u
@sebleasfaw5741
@sebleasfaw5741 3 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እናትዬ!
@aabraham9676
@aabraham9676 3 месяца назад
Egziabher temesgen!!!
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 3 месяца назад
Baneche wusite teleke emenet ayehugn ❤❤❤🎉🎉🎉
@danielgebissa986
@danielgebissa986 2 месяца назад
ቃለ ህየወት ያሰማልን ዘማሪ መላእከትን ያሰማልን የዘማሪ ዲያቆን አለም አድራሻ ንገሩን ዩ ቲዩብ ቲክቶክ ቴሌግራም
@user-in1ji4jg3q
@user-in1ji4jg3q 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉 እግዚሐብሄር ይመስገን
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እህታችን ላንቼ የደረሰ አምላክ ለእኛም በምህረቱ ይጉበኘን❤❤❤
@AlemAlem-ox6pz
@AlemAlem-ox6pz 3 месяца назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@sebleasfaw5741
@sebleasfaw5741 3 месяца назад
ጥዑም ልሳን!
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 месяца назад
እልልልልልል ዝማሬ መልካትን ያስማልን
@m.g5295
@m.g5295 3 месяца назад
ብርኽቲ ዘርኢ ኣብሰሎትኪ ዘክርኒ
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 3 месяца назад
እመቤታችን ሁሌ አትለየንም ከሁላችን አንች ደሞ ጎበዝ ምስክርነትንም ሰጠሺ እመቤቴ ሁሌ ካንች ጋር ትሁን
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 месяца назад
እመቤቴ የኔ አማላጅ ደጓ እናቴ ሁሌም ነይልኝ
@asmoronewoldemicel6300
@asmoronewoldemicel6300 3 месяца назад
Amen 🙏
@rutahaile1950
@rutahaile1950 3 месяца назад
Egzabiher yebarki 🤲🏽❤️🙏🏾
@mesitube3179
@mesitube3179 3 месяца назад
Enen yene inat ayizosh marewa ❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 месяца назад
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 2 месяца назад
እግዛብሄር ጤናዉን ይሰጥሽ እዛጎለይ ልቦና ይሐበና
@fortunam2729
@fortunam2729 3 месяца назад
Luwamey Amlak ybarkki.❤❤❤
@sintayehudawed3132
@sintayehudawed3132 3 месяца назад
እውነት እህቴ በጣም አስተዋይ ነሽ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 месяца назад
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@ya1147
@ya1147 2 месяца назад
Yene Miskin Enkuan Fetari Redash. EGZIABHER YIMESGEN.
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰ አሜንአሜንአሜንእኳንአብሮአደረሰ ❤❤❤❤❤
@bizubizu379
@bizubizu379 3 месяца назад
Thank for sharing your history.
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 месяца назад
Zemari melaek yasemalen ❤❤❤
@negedehaile7244
@negedehaile7244 2 месяца назад
እግዚያብሔር ይመሰገን
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 3 месяца назад
የኔእህት እንኳንም ሰማሽ
@frefre2238
@frefre2238 2 месяца назад
KIBRI N MEDHANIEALM ❤ WELADITE AMLAK INATYE KIBR LANCHI ❤❤❤
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ዝማሬመላእክትይሰማልን ❤
@frefre2238
@frefre2238 2 месяца назад
SHIKOR IDME YHABKI BTAIMI ZQNIE HIYWET❤❤
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 месяца назад
@briktiwelday9027
@briktiwelday9027 3 месяца назад
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማረ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-lq6su9yr2k
@user-lq6su9yr2k 3 месяца назад
Gobez nesh ketiybet atshemakeki
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 3 месяца назад
🙏🙏
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 3 месяца назад
እግዚብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou 3 месяца назад
ሰላም ዲያቆን እሕቴን ባግዛት ደስ ይለኝ ነበር እኔ አዲስ አበባ ተወልጄ ያደግኩ ኤርትራዊት ነኝ ካለፈ በኅላ ነው ያየሁት
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 месяца назад
Lewam you're very tough resisting lady! Keep on the strong faithful journey forward!? Life is a dream, but a dream?! I raised in Asmara and migrated to the Sudan on foot. My life was so tangled and i spent my youth time with fear and tears.... I gelt it when you tell your experience you passed! During the Derg time youth faced a lot of discomforts as you discussed. Thanks ro God , He gave you time and place to tell a tale. I admired you when youdo your best to talk in Amharic which is not easy for Eritrean youngsters to communicate in Amharic. Wish you life to be easy and manageable to your future since you're strong christian ,young lady? Thanks to Lulleand your invited guests. God is good and always good 🙏❤️
@samersaaa3577
@samersaaa3577 3 месяца назад
ልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏👏👏👏🙏👏👏🙏👏👏
@rahelworku5561
@rahelworku5561 2 месяца назад
Egzabhir yimesgen emnetsi desi yilale kehitanentsy bebetu new yenebersiew yelignets amlak altewesiem
@WudCooking
@WudCooking 2 месяца назад
Elelel
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤🌹😍😍😍😍🙏❤🙏❤😍👏🌹👏🌹👏💚💛🌷❤💚💛🌹❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@merrysmerrys5784
@merrysmerrys5784 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 3 месяца назад
ዘማሪ ውድማችን ያስተረጏመው ኣይስማም
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 3 месяца назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 3 месяца назад
እሷ ምንም አስተርጏሚ አያስፈልጋትም ጎበዝ ናት በደንብ እየሰማናት ነው
@samharamen2584
@samharamen2584 2 месяца назад
👏🙏🏿
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kelemuaabebe9893
@kelemuaabebe9893 2 месяца назад
❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️
@daditubezabih5735
@daditubezabih5735 3 месяца назад
Eiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@user-ls6bo9zr9f
@user-ls6bo9zr9f 3 месяца назад
Elllllleeeeeeellllllll❤❤❤❤❤❤
@maizeiadah152
@maizeiadah152 3 месяца назад
Sile mayineger sitotaw Egiziyabhair Yimesigen
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 2 месяца назад
Luke bewegt egezehaber yebarkeh kenbetesebh
@user-jr3so2oj7s
@user-jr3so2oj7s 2 месяца назад
ዘማሪ ልዉልሰገድ ቆሮ ኪዳነምህረት የት ነዉ እባክህን
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samersaaa3577
@samersaaa3577 3 месяца назад
አሜን♥♥አሜን♥♥አሜን👏💚💛❤💐💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 2 месяца назад
ልጀአሰለቀሽኝ ዛሬመስሎ ታየኝ አሰለቀሽኝ
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 2 месяца назад
እዋይ አዛጎለይ ወይሽግር አብኪሂን እትፀበባሁም
@briktiwelday9027
@briktiwelday9027 3 месяца назад
ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኣባትዋ ነው የፈወሱ ኣስም ነበራቸው ተፈወሲ ስለ ሰይፈ ስላሴ (ጻዕዳ እምባ) አክሱም ይቱብ ኣለላችሁ ስሙት ማርማያ ዓይላ ማለት እመቤቴ ያረፈችበት ነው
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 3 месяца назад
ህዝቡ ሁሉም አንድነው ፓለቲካ ድራሹ ይጥፍ የኔእህት ኦፍ አስለቀሽኝ።
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou 3 месяца назад
ብረት ማለት የጦር መሳሪያ ማለት ነው
@tedroslilay9115
@tedroslilay9115 2 месяца назад
Please invite kesis ashenafi
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 3 месяца назад
Kebwre lamalkachne yehuneehita enkone mehiratune satashe
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou 3 месяца назад
ሑጻ ማለት አሸዋ
@user-mt2ej9pk8q
@user-mt2ej9pk8q 3 месяца назад
Luwam hafty Egziabher mesaki yekun Agoki Egziabher hade mealti abta esu zemsgnla adi kultna ketwna eyu endamsgna nenbrla lulesamisk wendme Egziabher tsagwn yabzlh
@Aynalem-gn1kj
@Aynalem-gn1kj 3 месяца назад
❤🇬🇭🇬🇭🇬🇭🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Далее
ተአምረ ኢየሱስ Tamre Eyesus  (ትረካ)
55:04