Тёмный

♦️እባብ እግሬ ላይ ተጠምጥሞ ♦️ዐይነ ስውሩ ዲያቆን ዓለማየሁ 

Quanquayenesh Media
Подписаться 532 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@ElizabethEshete
@ElizabethEshete День назад
ዲ/ን ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ሁሌም ልብህን ደስ ያሰኝህ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ።
@etagegnehuminda
@etagegnehuminda День назад
መምህር ተሥፋዬ የኔ ልዪ መምህር ለዚህ ወንድማችን ያረግህለት አገዛ እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈለው የኛ እንቁ መምህራችን
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 2 дня назад
በእውነት ልበብርሀን ዲያቆን የእግዛብርን ቃል ተቀብሎ የቤተክርስትያን አገልግሎ ደሞዝ መክፈል ነውር ነው ፅያፍ ነው የማገለግለው እያለነው የሀዋርያት ስራ መስራት ማለት ይህነው
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v День назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se День назад
አሳዘነኝ አቅም ቢኑረኝ ብረዳዉ ደስስ ባለኝ እህህህህ እባክህን ስጠኝና ልስጥ ማርያምን በጣምነዉ የምመኘዉ ነበር😢😢😢😢😢😢😢
@hayleyesusguangule1807
@hayleyesusguangule1807 2 дня назад
እመብርሃን አይነ ብርሃንህን ትመልስልህ አሜን
@kdjushs8357
@kdjushs8357 День назад
ልኡሌ እባክክ በእግዚሐብሄር በርሜል ቅዱስጊወርጊስ ውሰደው ይድናል ይፈወሳል
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 2 дня назад
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍
@wsasews4395
@wsasews4395 2 дня назад
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ብርሃን ህን ትመልስልህ ወድማለም
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 2 дня назад
አሜን፫👏👏👏
@angaroemebet527
@angaroemebet527 2 дня назад
ዋው ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ጥዑም ድምፅ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 День назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዲያቆን ወንድማችን ዓለማየሁ በራሴ 😢 አፍርኩ ሙሉ አካል ሰጥቶኝ አንድ የእግዚአብሔር ቃል የነብስ ምግብ ለማወቅ አልጣርኩም አላውቅም። እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 дня назад
ግድ ነው ይቅር በላቸው እባክህ አንተን እግዚአብሔር ይወድሃል በእግዚአብሔር እንድታገለግል ተመርጠሃል እና ሁሌም በይቅርታ ማሸነፍ ነው ያለብ በቂም ሳይሆን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 дня назад
እውነት ነው።ሳይገባን እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ የታመነ ነው 🙏❤🙏❤🙏 እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል ይወዳል ይፈቅዳልም ስለዚህ ይቅር ማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈፀም ትእዛዙንም ማክበር ነው🙏
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 2 дня назад
የኔ መልካሞች በቅንነት ደምሩኝ👏👏👏
@ወሰንወሰን-አ9ዐ
@ወሰንወሰን-አ9ዐ 2 дня назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 День назад
እመብርሀን አይነብርሀንክን ታብራልህ ዘማሪ ልዑልሰገድ እግዚአብሔር ከዛ ሞት ያዳነህ ለሰዎች ብርሀን እንድትሆን ነው እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤መዘዞ የተወለድኩበት ሀገር
@emyspiller7059
@emyspiller7059 2 дня назад
ዝማሬመልአክትን ይሰማልን ልበ ብርሐን ነህ እይነሰውር ሳትሆን ወድማችን ❤
@HaymanotMoges-kc6cu
@HaymanotMoges-kc6cu День назад
❤ ዲያቆን ዘማሪ ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 День назад
😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወድም
@FetiyaSefaMohamed
@FetiyaSefaMohamed День назад
እግዚአብሄር ይርዳህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 День назад
ካልተሳሳትኩ ...መገናኛ ዓይቼው አውቃለኹ...ትሕትናው ሲያመሰግን ጉንብስ ብሎ... ኪዳነምሕረት ታሪክህን ትቀይረው....
@martatsegaye7719
@martatsegaye7719 День назад
እግኢአብሄር ያግዝህ ወንድማችን ዲቆን እግዚአብሄር ይስጥህ
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda День назад
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲🤲
@degolabraha9972
@degolabraha9972 День назад
ሰላም ሉሌ ሰላማችሁ ይብዛ ዘማሪ አለማየሁ ድንቅ መልእክት ዝማሬ መልእከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያፅናህ በርታ
@kideusmichael9811
@kideusmichael9811 День назад
Ayzoh yhm yalfal wendmachn kankaye nesh Egziabher abzto ybarkh
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 21 час назад
እንደኔ እንደኔ ክራር ሳይሆን የአብነት ትምህርት ነው መማር ያለበት !!
@themane9894
@themane9894 День назад
እመብርሃን ብርሃንህን ተመልሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 дня назад
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘ ጠገሮ🙏 አንድ ጊዜ ሄጃለሁ ታላቅ የበረከት የተአምር ቦታ🙏እፁብ ድንቅ ተአምር የሚታይበት🙏❤🙏❤🙏 እግዚአብሔር ዳግም ለዚ ለተቀደሰ ቦታ አብቃኝ🙏የፃዲቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን🙏❤🙏❤🙏
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 День назад
ሀገሬን አይተሽልኛላ ይቅርታ ግን አንች ስሌልኩ
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 День назад
@@hanamaryam4599 ሳምሶን የሚባል ሴት አይተሽ ታውቂያለሽ?? አዎ የሚያምር አገር አላቹ።ጠገሮ ያየሁት መልከአ ምድር ኢትዮጵያ ውስጥ ካየዋቸው የሚያምሩ መልከአ ምድሮች አንዱ ነው!!!
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata День назад
የጻድቁ በረከት ይደርብን😢
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 День назад
@@MekdsMulugata መቅዲ ሳምሶን የሚል ስም እያየሽ አንቺ ብሎ መጥራ አይከብድም?
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata День назад
@@samsongetachew7647 ykerta
@mamakirubel-po3zs
@mamakirubel-po3zs День назад
ቋንቋዬ ነሽ ተባረክ
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se День назад
አልቅሽ ልሞት ነዉ በጣም ዉስጥ ገባ 😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️😭😭🙏🙏አይዛህ እመብራሀን ትርዳህ 😭😭😭
@SasahasheShashe
@SasahasheShashe День назад
አሜንአሜንአሜን😭😭😭😭😭😭😭😭 16:51 16:53 ❤️❤️😢😢ፈጣሪ በ ሁሉ ምልካም ነው 😭😭😭❤️
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 2 дня назад
ዘማሪ ሉሌ አግዚአብሔር ይስጥቅ ለወንድማችን ደሞ ዝማሬ ያስማልን አምብርሃን ሙርኩስ ትሁን፡ሉሌ በጣም ድክሞሃል ዛሬ ቀዘቅስክብኝ አምብርሃን ጉልበት ትሁንክ ወንድሜ ፡አይዞ ብርታልን።
@luckyt8767
@luckyt8767 День назад
ክራር እኔ እገዛለታለው
@addisietafere1918
@addisietafere1918 День назад
የብርሃን እናት እመ ብርሃን ዓይንህን ታብራልህ እንዲህ አይነት ሰዎች በራሳቸው ለመስራት ትንሽ ድጋፍ ብቻ ነው የሚያስፈልጋቸው የምትችሉ ሰዎች በድጋፋችሁ አበርቱት
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 дня назад
ትንሽም ቢሆን እንርዳው የቻልነውን ያህል ሰባት መቶ አምሳ ሺ ብር ከተባበርን በጣም ትንሽ ብር ነው ለእሱ ደግሞ የጎኑ ማረፊያ ይኖረዋል
@yeMaryamlij-if3cw
@yeMaryamlij-if3cw 2 дня назад
Zimare meleaktin yasemalin wedimachin Egziabiher yexebiqih ayizoh Medahani Alem yelibonahin meshat yefetsimileh 🙏
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 2 дня назад
አሜን፫👏👏
@Eden-b4b
@Eden-b4b День назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@HiwetAdal
@HiwetAdal 12 часов назад
ከአይን ብርሐን ይልቅ የልብ ብርኀን ይበልጣልና አይዞህ እግዚያብሔር ሲፈጥረን ምክኒያት አለው በስራው አይሳሳትም እግዚያብሔርን በልብህ ይዘህ ምንም የሚጎልብህ አይኖርም አይዞህ ወንድሜ ❤ ድምፅህ ልዩ ነው የሚያግዘው ቢኖር ብዙዎችን ማስተማር የሚችል ልጅ ነው
@chd444
@chd444 2 дня назад
የኔ ወንድም😢😢😢አይዞህ
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 2 дня назад
Cheru Egziabher yemareh wedemachen 🙏❤️
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye 2 дня назад
Zemare melaikitin yasemalin wondimachin lule Egiziabher yikifelih ewuneti silasewochi yibarikh
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 День назад
የሸጠለት ሰውየ ግን እግዚአብሔርን አይፍራም ክፏ አይዞህ ወንድማችን ደጋግ ኢትዮጵያን አሉና ይከፍላል ብሩ የቤተክርስቲያ ልጆች የህግ ባለሙያ ወንድማችን እርዱት እውነተኛ ህግ በዚህ ሰዓት ባይኖርም በተቻለ መጠን መሬቱን የሸጠለት ሰውየ በህግ ይጠየቅ ለምን ያገራግረዋል ለሂወቱም አስጊ ነው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቁማለት ነው እንጅ
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395
Waaqayoo guyyaa qabaa 😢😢😢😢 humma miti 😢😢😢❤❤❤
@TamiratBekele-ki3qb
@TamiratBekele-ki3qb 2 дня назад
ክራር እኔ አስተምረዋለሁ አገናኘኝ
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye 2 дня назад
tebarek Egiziabher yakibirih
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 День назад
0968317268 ዓለማየሁ
@gechtube-5366
@gechtube-5366 День назад
እግዚአብሔር ይባረክ ❤
@MoulouMlnshehlue
@MoulouMlnshehlue День назад
እግዛብሄር ይባርክህ ወንድ አሁን ሴትም ከሁንሽ ተባሬክ❤❤❤
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 День назад
እግዚአብሔር አምላክ አይነብርሃንህን ይመልስልህ
@IsralSeged
@IsralSeged День назад
እግዚአብሔር ከወደቁት ጋር ነው
@Meseret-p3w
@Meseret-p3w День назад
ፈጣሪ ይደግፍህ
@tsegeradasisay9707
@tsegeradasisay9707 День назад
መምህር ተሰፋዬን እና ተማሪዎቹን እርግጠኛ ነኝ እረሰተካቸውነው ቤቱን ተባብረው ገዝተውልክ ነበረ ቢያንሰ እግዚአብሔር ይሰጥልን ብትል ይጨመርልካል እንጂ አይቀነሰብክም ለማለት ነው ከምት ምት ውለታ መርሳት ነው
@እመቤትፍቃዱ
@እመቤትፍቃዱ День назад
@@tsegeradasisay9707 እኔም ገርሞኛል
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata День назад
እረ እሱ ልጅ ነው እዴ ?አይመስለኝም
@tsegeradasisay9707
@tsegeradasisay9707 День назад
@@MekdsMulugata እራሱ ነው የጠገሮ አቡነ እጨጌ አካባቢ ሰው ነው
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 День назад
Yememhir tesfayen ena temariwochun weleta resto lotery azure ale egzio
@hiwotafeworki3050
@hiwotafeworki3050 День назад
Lemn memhir tesfaye ende agezeh altenagerkm sile aderegelh saw memesker ayasafrm betam naw yemiasaznaw
@bettykidane6788
@bettykidane6788 День назад
ወንድማችን, ከረጅም ጊዜ በኻላ ስላየንህ ደስ ብሎናል, ግን ለምን የመምህር ተስፋዬ አበራን ውለታ ሸፈንክ??? መገናኛ ጎዳና ላይ ስትለምን አግኝቶህ ይሄን የመሰለ ፀጋ ያለው ልጅ እንዴት ጎዳና ይወድቃል ብሎ ወደ ሚዱያ አምጥቶህ ገንዝብ አሰባስቦ, የቻልነውን አዋተንልህ ቤት ያስገዛልህ እሱ አይደል ? ለምን መደበቅ ፈለክ? ቪዲዮው እሱ ዩቱዩብ ላይ አለ, ሎተሪ ሸጨ አጠራቅሜ ነው ቤት የገዛሁት ስትል ብዙ የረዱህን ሰዎች ውለታ ሸፈንክ በርግጥ ይገባኛል ሊቸግርህ እንደሚችል ግን ያለፈውን ነገር እውነቱን ብትናገር ደስ ይለኝ ነበር.
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ День назад
በጣም ታገርም ዝም አልኩት ለከ ሰው ውለታ ብስ ነዉ እሱ ብራሰ አምላክ አይረሰም በጣም ያሰዝናል
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 День назад
Wendemie ema amlak tedabeseh. Egzabher fetseum mehretu yalakeleh 🙏🙏🙏. 😢😢😢
@amaamm-p8p
@amaamm-p8p 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተሥላሴ-ዸ5ኸ
@ወለተሥላሴ-ዸ5ኸ 2 дня назад
የኔ አባት አይዞህ 😢😢🥰🤲
@TsegayeAsefa-u4f
@TsegayeAsefa-u4f 2 дня назад
አባ መፍቀሬ ማረፋቸውን ካንተ ካልሰማሁ አላምንም
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 дня назад
የደሴ የቤተክርስቲያን የሀገር ዋርካ አባ መፍቅሬሰብ አረፉ እመን ፀጋዬ አሰፋ እውነት ነው
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 День назад
Egziabher ye aynihin birihan ystih
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 День назад
የሚመለከተውን ሰው ካደረገ በቃ! ክርስትና ይሄ ነው::
@Tekliyetube
@Tekliyetube День назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ዘማሪ ልዑል ሰገድ እርዳው
@luckyt8767
@luckyt8767 День назад
ስልኩን ለምን አታስቀምጡልንም?????
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 День назад
መጋቢ አዲስ ኢንጅነር ዘአማኑኤል አቅርብልን
@zemichaelEng
@zemichaelEng 7 часов назад
ፈጣሪ እሡ ይማርህ
@luckyt8767
@luckyt8767 День назад
ስልክ አለው ካለው ንገሩን
@ቅድሰምካኤልአባቴ
ድንግል ማሪያም ረዳት ትሁን ወንድሜ😢
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ День назад
በሱ አቅም ቤት መግዛት አከብድም ምነዉ ወንድማችን በዝ ደራጃ በትወሽ ጡሩ ነበረ ለከ ሁሉም ይረሰል አይ ሰው ትላትን የረሰ ነጌም ትረሰሌ መምህረ ተስፋዬ ፈጣሪ አምላክ ይበርክ ለክብ ብላ አይዴለም ስታግዝ የነበረ ሰው ይረሰል የማይረሰ አምላክ አሌ
@ZinashAsefa-r7i
@ZinashAsefa-r7i День назад
Ewunetish new enem giragabign ye semawu maman aqatagn mamihir tesfaye abera egzahiber amlak yitabiqi
@angaroemebet527
@angaroemebet527 2 дня назад
ሉሌ ስልኩን በዉስጥ ፃፍልኝ እንረዳዋለን
@AdanechAgune
@AdanechAgune День назад
መምህር ተስፉዪ አስተባብሮ የገዛለት ?ስሙንም አላነሳም
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 День назад
Ewnet nw memhir Tesfaye bezu neger adrgoltal menalbat erdataw ketay alhonem yehonal enji kemnged kewdekbet nw yansaw Ke Egzabher gar
@bettykidane6788
@bettykidane6788 День назад
እኔም በጣም ነው የገረመኝ መገናኛ ጎዳና ላይ አግኝቶት ወደ ህዝብ አውጥቶ እርዱት ብሎ ገንዘብ አሰባስቦ ቤት ያስገዛለት እሱ ነው, ለምን መደበቅ ፈለገ?????
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 День назад
ወለተ ማርያም ሰው ምን እየሆነነው ያጎረሰውን መንከስ ይሄ ነው ከ እስከ አድርሶት በእግዚአብሔር ቸረነት ልቦ ይስጠን መምህር ተስፋዬ ን አለማንሳቱ እጅግ ያሳዝናል ከኪ የገዛው አስመሰለው
@hiwotafeworki3050
@hiwotafeworki3050 День назад
Awo
@ZinashAsefa-r7i
@ZinashAsefa-r7i День назад
Lenem geremegn be iwunet
@galmam-p4f
@galmam-p4f День назад
አይንህ በፈጣሬ ፍቃድ ይርዳህ ያብራልህ
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 19 часов назад
መምህር ተስፍዬ አቅርቦታ አይድል
@ZewdituAsres
@ZewdituAsres День назад
ኧረ በዛ ገደል ፀበል ተሸክሞ ልን ይወጣነበር በየትመቶነዉ?
@WudieYbza
@WudieYbza 2 дня назад
ክራር የምንማረው የት ነው?
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m День назад
አይነ ስውር ዲያቆን ወይም ቄስ መሆን አይችልም። እኔን ዳዊት ያስደገሙኝ አባት ቄስም የቅኔ መምህርም ነበሩ። ቄስ መሆናቸው ግን ስህተት ነበረ ምክንያቱም አይነስውር ነበሩ። ዘማሪ 🤔መርጌታ 🤔ወይም ድብትርና 🤔ግን ይቻላል። በቤተክርስቲያናችን ዶግማ እና ቀኖና መሰረት ስጋወደሙ ለማይፈትት ክህነት አይሰጥም። እቀድስ ነበር ስላለ ገርሞኝ ነው ለመጻፍ የተገደድኩት🤔🙏🏾የቤተክርስቲያናችንን ሕግና ሰርዓት እንጠብቅ እናስጠብቅ🙏🏾📚🙏🏾እንጠንቅቅ🙏🏾📚🙏🏾
@እመቤትፍቃዱ
@እመቤትፍቃዱ День назад
ለተልእኮ ስለማይመች እንጂ ችግር የለውም
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m День назад
@@እመቤትፍቃዱ ለተልዕኮ አለመመቸት እኮ ችግር ነው🤔🤔🤔
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye День назад
D/n lule yihe lij eko godana asichegari bota wodiko ye Egiziabher melikam fikad hono memhir tesfaye abera agnitew wode midiya akirbew hulum tebabirew eko nw ye zare 3 ameti meselegn beti yetegezaleti 😢 lemin yiwashali Egizio tesehalene endet nw negeru lule video ale eko RU-vid lay 😢😢
@mebratmirach6160
@mebratmirach6160 День назад
ይሄ ሰው ከሜኖሶታ አሜሪካ ክራር ሌላም ተረድቶ እንደነበር አልተናገረም እስኪ ጠይቁት።
@martabiru444
@martabiru444 14 часов назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yashica5085
@yashica5085 День назад
❤❤
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 День назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Каха понты
00:40
Просмотров 201 тыс.