Тёмный

♦️ኢየሱስ ርስታችን♦️ ወ/ሮ አስቴር እና አቶ ክንፈ 

Quanquayenesh Media
Подписаться 536 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 месяцев назад
አብርሀምና ሳራ የምትነበቡ መፅሀፍ ቅዱስ ናችሁ እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን እውነት በአይናችን እንድናይ በጆሮአችን እንድናይ ስለፈቀድከልን እናመሰግናለን
@mimiayele8337
@mimiayele8337 8 месяцев назад
በጆራችን እድንሰማ በሚለው ይታረም
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 месяцев назад
@@mimiayele8337ያፃፃፍ ስህተት ነው እሺ አመሰግናለሁ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 8 месяцев назад
አስቱዬ ሀሳብሽ ስለሞላልሽ ደስ ብሎኛል ዉበት ከትህትና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መምህሬ የማደንቅሽ የሀገሬ ልጅ ከነባለቤትሽ ከሁሉ በላይ ቤተክርስቲያናችን ስላለቀ ደስ ብሎኛል ምንም እንኳን የሚጠበቅብኝን ባላደርግም ስትስቂ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።
@AMEN12728
@AMEN12728 8 месяцев назад
አሜን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይውሰድ❤❤❤
@እግዝአብሔርእረኛዬነውድን
የሚገርም ነው እግዝአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ
@Ethionewstube
@Ethionewstube 8 месяцев назад
አቤት መታደል መባረክ እናተ ለልጅ መውለድ ሳይሆን ጥሪያችሁ የተፈጠረችውን ነፍስ ማዳኛ ቤተክርስትያንን መስራት ነው ብትወልዱ ሶስት አራት ነው የሚሊዬኖችን ነፍስ መዳኛ ሰራችሁ እግዚአብሄር የነፍስ ዋጋ ያርግልን
@osmankamal4663
@osmankamal4663 8 месяцев назад
ዋውውውው እልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል❤❤❤ መአመርጥ ነው ብጣም ነው ደአስ የአምትሉት ፍጣሪ ፅጋውን ያአብዝልቹሁ❤❤❤❤ ተአመስገነ ፍጣርየ
@MeskiBirhanu-g1r
@MeskiBirhanu-g1r 8 месяцев назад
ዘመናቹ ይባረክ
@AMEN12728
@AMEN12728 8 месяцев назад
እየሱሰ ስምከ ጥዑመ እየሱስ ስምከ ቅዱስ አሜን❤አሜን❤አሜን❤ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን❤ጌታችን ኢየሱስ ይባርካችሁ❤ ውዶች❤
@kidistmetreya7082
@kidistmetreya7082 8 месяцев назад
Kale hewot yasemalen Brakatot yderben
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 8 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የድካማችሁን ፍሬ ይባርክላችሁ የነፍስም የስጋም ዋጋ ያድርግላችሁ እድሜና ጤና ያድላችሁ❤
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 8 месяцев назад
አቤት መታደል ከዚህ የበለጠ ልጅ የለም #ጌታ_ኢየሱስ_ክርስቶስ የነፍስም የሥጋ ዋጋ ያድርግላችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት እናት አባቶቼ ዘመናችሁ ይባረክ 🤲
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 8 месяцев назад
ሉሌ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ በጣም የምወደውን መዝሙር ሰማሁ ❤የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ስለምታቀርብ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በብዙ ተባረክ
@tigistmanyazewal3368
@tigistmanyazewal3368 8 месяцев назад
ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አስተምራችሁኛል መክራችሁኛልና አሁንም ለበለጠ ፀጋ ያትጋችሁ
@nanihaile
@nanihaile 8 месяцев назад
እናቴ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ይሄን ታሪክ እኔ እያለፍኩበት ነው። ልጅ መውለድ ስላልቻልኩ ባለቤቴን እየወደድኩት ለመለየት አስቤ ነበር ባለቤቴ ግን አልፈቀደም። ፈጣሪ ለእኔም መጽናኛ እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁ።
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 8 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይጎብኛችሁ ያብራካችሁን ፍሬ ይስጣችሁ እመቤቴን አልቅሰሽ ንገሪያት እሷ ታረገዋለች
@elsa3589
@elsa3589 8 месяцев назад
እህቴ ግዴለሽም አራስ ልጅ አሳድጉ ፣ በዚህ ዘመን ወለድሽ አልወለድሽ ዘመኑ እንደሆነ አያስደስትም ፣ ይልቅ ለነፍስሽም ለስጋሽም ደስታ ታገኚያለሽ አሳድጊ
@AlmazTeklu-mg7dv
@AlmazTeklu-mg7dv 8 месяцев назад
አስቱና ባለቤቷ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ተባረኩ።
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 8 месяцев назад
ሐና እና እያቄም በእውነት ስታምሩ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናተን ስላየሁ።
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 8 месяцев назад
❤❤❤
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ 8 месяцев назад
ቸሩ አምላክ የመረጣት ነፍስ መታደል ነው ❤❤❤❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 8 месяцев назад
በእውነት እድሜያችኹን ያርዝምልን እንዴት ያለ ፍቅር ነው እውነተኛ ፍቅር እንዲኽነው😢❤❤❤
@stc6291
@stc6291 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነትመታደልነዉ በረከታችሁ ይደረሰን ቀሪዘመናችሁን ቸሩመድህን አለምይባርክላች ወድማችን ዲያቆን ልኡልስገድ አተንምእናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 8 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@ሐመረሥላሴ
@ሐመረሥላሴ 8 месяцев назад
በተለይ ወዶች መውለድ አችልም እያላቹ ሚስቶችን የምትፈቱ እነዚህ ባልናሚት ትምህርት ይሁኑዋቹ ተማሩበት እእግዚአብሔር እስከ እትጅናቹ ያቆያቹ እግዚአብሔርይመስገን
@alganeshabateles5367
@alganeshabateles5367 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አይሳሰትም ለብዙ ሰው ትምህርት እንድትሆኑ ፈልጎ ነውና ለክብሩ ያብቃቸው በጣም አደንቃችሗለሁ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 8 месяцев назад
በረከታችሁ ትድረሰኝ በእውነት አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@felekekinfu712
@felekekinfu712 8 месяцев назад
እግዚአብሔር የዓለምን ህዝቦች በሙሉ ይባርክልን ።
@ሐናንሐናን
@ሐናንሐናን 8 месяцев назад
ውይ ጽናት ምናይነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን መሳይ የተባረከ የሕይወት ታሪክ ለመሰማት ያበቃህኝ ጌታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ በረከታችሑ ይደርብን🙏❤
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 8 месяцев назад
ወይኔ እያለቀስኩ ነዉ የሠማሁት።
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 8 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 8 месяцев назад
ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የነሱን ብርታት ለኛም ያድለን አሜን
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏❤❤
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@hfj4001
@hfj4001 8 месяцев назад
ደና ዋላችሁ ደስ ሲሉ የኔናት ፀጋውን ያብዛሎት
@NehaiMan
@NehaiMan 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 8 месяцев назад
አስቱዬ ሀሳብሽ ስለሞላልሽ ደስ ብሎኛል ዉበት ከትህትና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መምህሬ የማደንቅሽ የሀገሬ ልጅ ከነባለቤትሽ ከሁሉ በላይ ቤተክርስቲያናችን ስላለቀ ደስ ብሎኛል ምንም እንኳን የሚጠበቅብኝን ባላደርግም ስትስቂ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።
@calmmimah2608
@calmmimah2608 8 месяцев назад
I am so grateful seeing you smiling, I have been following your parts from the beginning to this one , I was so touched by the first part seeing you crying, and amazingly you look like my mom, she serve at kidane mihiret church. I am glad you are able to see the fruits of your hard work, pain, and prayers . God bless you and your beloved husband 🙏. You gave birth millions spiritually 🙏
@weleteslase7657
@weleteslase7657 8 месяцев назад
ውይይ ደስስስ ሲሉ ❤ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@derebamara8649
@derebamara8649 8 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስጌን
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 8 месяцев назад
ሂወታችሁ ለባለትዳሮችም በጣም አስተማሪ ነዉ።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ፍቃራቹሁን ያብዛላቹ በበረከት ይሙላቹ።
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@RadetAyalew
@RadetAyalew 8 месяцев назад
አብረሃም ወሳራ😊😊😊😊
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 8 месяцев назад
እንዴት ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ትህትናቸው በእግዚአብሔር ቃል የተሞሉ ናቸው በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 8 месяцев назад
በእውነት ትልቅ ትምህረት ቤት ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መልካሙን ዋጋችሁ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይከፍላችሁ ግሩ ባእልን እና ሚስት ናችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በእውነት
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 8 месяцев назад
አቤት ፅናት መታደል ነው እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 8 месяцев назад
አባታችን አብርሀምንና እናታችን ሳራን በናተ ውስጥ አያቸዋለው ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
@tadelatube4375
@tadelatube4375 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያድርግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saharm119
@saharm119 8 месяцев назад
እረዥም እድሜ ይሥጣችሁ በውነት ትልቅ ትምርት ይህንን መሥማት መጸፍ ቅዱሥ የምንማረውን ዛሬ በተግር ሠማን አየን መታደል ነው ክዜህበላይ ትምርት ያለአይመሥለኝም እግዚአብሔር ይመሥገን ልኡል የሁሉ ልብነህ❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 месяцев назад
ያም አለ ያ ልጁ ተጉድቷል ጉዳቱን ማንም አይመልሥለትም ብቻ አላህ ያሺረዉ እሱን ቁሞ ለመሂድ ያብቃዉ 🤲አሰዉነቱ እሱጋነዉ ያለዉ 😢
@Emebetyilma-y9w
@Emebetyilma-y9w 8 месяцев назад
ይህ እኮ በእግዚአብሄር መባረክ ነው ሰው ሚስቱን ልጆቹን እቤት አስቀምጦ ሌላ ይፈልጋል፡፡ ልጅ እኮ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው እንጂ ሰው ስለፈለገነው የሚገኝ አይደለም አሁንም እግዚአብሔር ትዳራችሁ አብዝቶ ይባርክ ጤናችሁን ይስጣችሁ፡፡
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 8 месяцев назад
ዋው ምን አይነት መባረክ ነው?
@user-cy21M23g
@user-cy21M23g 8 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን ሉሌ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እስኪ በራስህ ሚዲያ እንግዳ ሆነህ ብትቀርብልን ካንተ ብዙ የምንማረው ነገር አለ ይቅረብልን የምትሉ ላይክ አድርጉ ቤተሰቦች
@weletekiros2334
@weletekiros2334 8 месяцев назад
What a blessed and family an example to our generation. Thank you our Lord eyesus krstos for this blessed family.
@SelamAbebe-cs6rh
@SelamAbebe-cs6rh 8 месяцев назад
Wey gerum Ye eyesus ewenetegna lejoj nachehu
@fassikaw1169
@fassikaw1169 8 месяцев назад
this is good news for God ad great gift
@Ruhamaሩሀማ
@Ruhamaሩሀማ 8 месяцев назад
መመረጥ ነው በእውነት😢❤ ባል እና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ይባላን እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራን ክብር ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 8 месяцев назад
Egiziyabhir edime Tena yadililen💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Egiziyabhir yisitilin 🙏🙏🙏
@dagmawitgutema4756
@dagmawitgutema4756 8 месяцев назад
egziabher yimesgen,be edme betena yitebekelen
@thhghh745
@thhghh745 8 месяцев назад
እዚግአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር የድላችሁ
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 8 месяцев назад
Teleke temehrret every one has a purpose in this world
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 8 месяцев назад
መታደል ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 8 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ 🙏
@የኝ
@የኝ 8 месяцев назад
ተመስገን ከችግራችን በላይ ጥንካሬውን ይስጠን
@MORETOM222
@MORETOM222 8 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@mekuanintAsmare
@mekuanintAsmare 8 месяцев назад
ከ10 ልጆች የሚበልጥ የሒወት አጋር
@genetgenet9408
@genetgenet9408 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እረጅም እድሜ ይሰጣቸ ❤❤❤❤❤
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 8 месяцев назад
Egzeabhere yagobagiachehu yatamaratachu Egzeabhere yemasgane
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
EGZABHAR YEMSGEN edmana tanawun abzto yestln Memrt new Temsgn ❤❤❤❤
@MegiAbate
@MegiAbate 8 месяцев назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከጤና ጋር
@redeityilma6635
@redeityilma6635 8 месяцев назад
Egzabare erigm edema yestahu ❤❤❤
@tadesseMinte-z4j
@tadesseMinte-z4j 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ....
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገ እድሜ ጤና ይስጥልን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 8 месяцев назад
እባካችሁ የቤተ ክርስትያኑን የባንክ አካውንት አስቀምጡልኝ የምታገለግሉት የቅዱሳን አምላክ ኑሮዋችሁን በእድሜ በጤና አብሮ በፍቅር ያኑራችሁ ደስስስስስ ትላላችሁ
@saragasa174
@saragasa174 8 месяцев назад
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@HelenBamenga
@HelenBamenga 8 месяцев назад
Dessss silu Egziabher yimsegen emente malet yehye new fetari sisetem sinesame temsegen belo dess eyale menor geta yibarkachihu temsegen temesgen temesgen🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@thhghh745
@thhghh745 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 8 месяцев назад
Tebareku
@addiszebre5049
@addiszebre5049 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
@goasd8707
@goasd8707 8 месяцев назад
እግዚአብሔር በቅንነት ከለመኑት ቸርነው ሰዎች ከሚስታቸው ወንድብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ ካልወለዱ። ከሌላ ህጀ ሴትልጅ እወልዳለሁ ይላሉ የነኝህ ግን ይለያል ደግሞ ልጅ ሊመጣም ይቻላል ሳራን የባረከ አምላክ ምን ይሳነዋል እስመ አልቦ ነገር ዘኢይሰሀኖ ለእግዚአብሔር። ይላል
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 8 месяцев назад
እጅጉን ግሩም ነው በእውነቱ በጣም ነው ተመስጬ ያዳመጥኳቸው ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን
@bettymekasha8944
@bettymekasha8944 8 месяцев назад
abete metadele
@hayattegest5382
@hayattegest5382 8 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@muluhilu
@muluhilu 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 8 месяцев назад
Glory to the Almighty God!!!
@MeronDegafe
@MeronDegafe 8 месяцев назад
Amen ❤
@saragasa174
@saragasa174 8 месяцев назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 8 месяцев назад
Sela hulu EGZEABEHEIR yemesgan mabark new kake hiwotn yesemaln
@YM-xy9qd
@YM-xy9qd 8 месяцев назад
ቃል እውነት ነው፡፡
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 8 месяцев назад
እባክህ የኔ ወንድም ቤተክርስቲያኑን በደንብ አስጎብኘን
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 8 месяцев назад
ልዑል እኔን ዘወትር ሳስበዉ ይገርመኛል የአቶ ፈለቅ ትህትና ለታናናሾች ቁጭ ብድግ ብሉ ነዉ ሰላም የሚለዉ የአስቱን ዉበት በአለም ላይ አላየሁም ብል ማጋነን አይደለም የቀድሞዉ ያየ ሰዉ ይመስክር ዉበት ከትህትና ጋር ።
@fikerbecha
@fikerbecha 7 месяцев назад
Dyakon Lule seged ye lijoch program azegaje ena ende ababa tesfaye geberegeb yastemerun
@asterbegashawu6883
@asterbegashawu6883 8 месяцев назад
Amelaka enanem ademxegni abertagni yedengel lijii
@seraye9862
@seraye9862 8 месяцев назад
yexeran yetamene newe yeteshaleneger asebonewe medehanialem bereket yasadereben kalehiwot yasemalen!!!
@dfggrahelyerga2208
@dfggrahelyerga2208 8 месяцев назад
he is so kind love you all❤
@alemhabte2402
@alemhabte2402 8 месяцев назад
Berketydrsben betemdaseyla Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏🤲🏻🤲🏻🤲🏻⛪️⛪️⛪️⛪️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️
@weleteslase7657
@weleteslase7657 8 месяцев назад
ተመስገን አምላኤ
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 8 месяцев назад
መታደላቸው❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ
🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍🥰
@saragasa174
@saragasa174 8 месяцев назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘🇪🇹🇪🇹👏
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 8 месяцев назад
Egizabher yimesgen❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 8 месяцев назад
❤🙏⛪
@astekastek1000
@astekastek1000 8 месяцев назад
መምህር ተስፋዬ አበራብለዉ ገጠመኝ ይስሙ እናቴ መሀል ሚያረግ አይጥላ ነዉ ማህፀን ይዘጋል እኮ የእዉቀት ችግር ነዉ ስለመናፍስት አብዛኞቻችን አናቅም እኮ አሁን አሁን የነቃነዉ አይለያቹ በጣም ታምራላ ይሄ እራሱ ወንጌል ነዉ የነሱ ሂወት ለኛ ለትዉልዱ
@MimiShashemene
@MimiShashemene 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 8 месяцев назад
እኔ እርገጥኝ ነኝ ተወለዳልች ታያላቹ የእግዚአብሔር ሰራ ደንቅ ነው ግን የዘጋብሸ መፈሰ ነው በዚ ነገር ሱባኤ በገቢ ጥሩ ብያ አሰባለው
@tadelatube4375
@tadelatube4375 8 месяцев назад
ቅዱስ ክቡር ስጋ ተቀብለዋል ከእዚህ በላይ ሀይል የለም መንፈስ ቅዱስ ውስጣችው አለ ሁሎም ነገር ለበጎው ነው
Далее
Beyond the Debate | Dr. Zakir Naik | 142
3:14:33
Просмотров 1,5 млн