Тёмный

♦️እኛንነው የማየት♦️ አንድ አምላክ እና ቤተሰቦቹ♦️በቤተ ቃና በያያ ዘልደታ📍 

Quanquayenesh Media
Подписаться 525 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 283   
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 9 месяцев назад
ፕራንክ ሰፕራይዝ እያሉ በብልጭልጭ ትዳራቸው እያሳዩ ያደነቆሩን በበዙበት ጊዜ ትዳር በተግባር ስላሳየኸን እናመሰግናለን።ትዳራቹ እንደዚህ እንዳማረባቹ በበረከት በፀጋ አብራቹ ነፍ አመት ኑሩ አርጅ
@KERODtube0111
@KERODtube0111 9 месяцев назад
አሜን ❤ እግዚአብሔር ያክብርልን ❤
@bait1035
@bait1035 9 месяцев назад
Demirg mar ewnet new
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 9 месяцев назад
እውነት ነው እማ
@meherat938
@meherat938 9 месяцев назад
የታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አሉ እንደው ሲታደሉ እንዲህ ነው መባረክ😊 እመ አምላክ እማምዬ ሆይ የልቤን መሻት አንቺው ታውቅያለሽ ከልጅሽ አማልደሽ መድኃኒቴ የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ ዘንድ ተማፀኚልኝ ለምኝልኝ አሜን::
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 месяцев назад
ደስ ሲሉ የተዋህዶ ልጆች ብዙ ተባዙ❤
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 9 месяцев назад
ደስ የሚል ቤተሰብ መታደል ነው ልጂን እንደዚህ ማሳደግ ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም ጠቃሚ ይሆናሉ. እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 9 месяцев назад
ደስ የሚል ቤተሰብናቸው እግዚአብሔር እደእናተ ያሉትን ያብዛልን😢❤❤❤❤❤❤
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 9 месяцев назад
የሰው ልጅ ከምንም በላይ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላቹ 💚💛❤️🙏🙏
@hay5360
@hay5360 9 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚደንቁ ቤተሰቦች አቤት በእግዚአብሔር መባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት
እመብርሃን። መጨረሻውን ታሳምርላችሆ
@ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ
@ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ 9 месяцев назад
ከአነጋገር አለባበስ በናተውስጥትልቆን ተዋህዶአየውእግዚአብሔርፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@KERODtube0111
@KERODtube0111 9 месяцев назад
❤አሜን❤
@fanijo9301
@fanijo9301 9 месяцев назад
ውይ ልብ አንጠልጥል ነው:: እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ቤተሰብ ነው የጋበዝቹህልን እናመሰግናለን❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 9 месяцев назад
ያያዘልደታ:ስወድህ:ደስ ይላል:የምታቀርበሁሉ❤❤:እኔምከስደት:መልስየተባረከትዳር:እዲሰጠኝ:መልካም:ፍቃዱይሁንልሽበለኝ:እቁወድማችን:በርታ❤❤
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 9 месяцев назад
አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እኛንም በቤቱ ፀንተን ለዚህ ክብር ያብቃን 😍😍🙏🙏🙏🙏
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
ዋው ደስ የሚል ታሪክነው ደስ ይላል ምስጥ የሚያረግ ደስ የሚል ድርሰት የሚመስል ግን እውነተኛ ታሪክ ክብር ለድንግል ማርያም
@እሙወለተማርያም
@እሙወለተማርያም 9 месяцев назад
ደስ እሚሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ፋፃሜቹውን ያሳምርላቹህ ለኛም የተባረከ ሂወት ትዳር ይስጠን
@RahelAklilu-be7ub
@RahelAklilu-be7ub 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉
@ህይወትየተዋህዶልጅ
@ህይወትየተዋህዶልጅ 8 месяцев назад
አቤት ስታምሩ እጅግ በጣም የሚደንቁ ቤተሰቦች. አቤት መባረክ እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 9 месяцев назад
በሀፂአት መንገድ ያለፈ ሰው ሲመለስ ለእግዚአብሔር ያለው ፍቅር ጥልቅ ነው ተባረኩ ዘራችሁ ይብዛ ምርጥ የልደትየ ልጆች ልደትየ እኔም ባላገለግላት በደጇ በመኖሬ ከስንት መከራ ታድጋኛለች ከሞት
@KERODtube0111
@KERODtube0111 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@zinagizat5269
@zinagizat5269 9 месяцев назад
በጣም ደስ እሚል ትዳር ነው መጨረሻው ያማረ እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነው ደግሞ ያያዬ ወንድማችን ደስ እምተል ልጅ ነህ እውነት የሰው ደስታ የሚያስደስትህ በቃ አንተን ሳይህ የትውልድ ሰፈሬ ሰው ነው ትዝ እሚለኝ
@ስሜንእመቤቴታቃለች
@ስሜንእመቤቴታቃለች 9 месяцев назад
አይገርምም ሁሌም ከልጁ ጋር ብቻ ስለማየው ብቻውን የሚያሳድግና ሚስት የሌለው ይመስለኝ ነበር ሳየው ደስ ይለኝ ነበር ለማንኛውም ደስ ትላላቹ❤❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 9 месяцев назад
በፈጣሪ ስም የልጆቹ ስራአት በምን ቃል ልግለፃቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉
@KERODtube0111
@KERODtube0111 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ለኛ መልካም የሆነውን ሁሉ ያድርግልን እኛ የምንለምነውን አናውቅምና
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 9 месяцев назад
ስታምሩ የተባረከ ቤተሰብ
@EmebetZere
@EmebetZere 9 месяцев назад
እንዴት ደስ ይላሉ በማርያም ፕሮግራሙም በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@annahanna8932
@annahanna8932 9 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️ደስ ስትሉ ባለ ማህተቦቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 9 месяцев назад
ደስ ትላላችው ተባረከ ቤተሰብ ስላሴዎ ይግቡበት ልጆቻችውን ለወግ ለማረግ ያብቃላቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@uaesara8261
@uaesara8261 9 месяцев назад
በጣም ደሥ የሚል መርሀ ግብር ነው ቤተሰብ የሚአሰቀና ነው እናተን የመሰለ ቤተሰብ ሰለአየን ደሰ ብሎናል
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 9 месяцев назад
❤❤❤❤ወይ መታደለ እዴዚ ያል ቤተሰብ ያሰቅናሉ እግዚአብሔር ትዳርክም አሁንም ልጆችክን ይባርክልክ❤❤❤
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 9 месяцев назад
እንደ ወጣትነት ሚፈትን ጊዜ የለም የታባቱ ወጣትነት ምን የማናደርገው አለ😢😢😢 በተለይ ከእግዚአብሔር ቤት ስንርቅ😢😢😢 የኔ ውዶች የኛንም ሂወት ያሳምርልን😢
@eyuyemariyam
@eyuyemariyam 9 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን የሀገር ተስፋዎች❤❤❤❤❤
@Yeshmebat
@Yeshmebat 9 месяцев назад
ያያዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ወንድም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በዚህ መልኩ ድላዩውህ ደስ ብሎኛል በርቱ
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 9 месяцев назад
እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ማርያምን እዳታቋርጡት ብዙዎች እንማርበት አለን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 9 месяцев назад
ልደትዬን ስታነሳት ውስጤ ተረበሸ የሰፈሬ ልጆች ክበሩልኝ ፍቅሩን ጤነውን ሰላሙን ያድልልኝ🙏❤️🙏❤️🙏🙏
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 5 месяцев назад
ዋውውውው ደስስስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@ZZinzshe
@ZZinzshe 8 месяцев назад
የኔዉድወንድሜ እግዚአብሄር በቤቱያፅናቹ
@Smerah-cn9ww
@Smerah-cn9ww 9 месяцев назад
በስመአብ እንዴት ደስስ ይላሉ እመብርሃን በፍቅር በጤና ታቆያችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 🥰🥰🥰 ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅልን😍😍🤗🤗👌
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 9 месяцев назад
ደስየሚል ቤተሰብ እግዚአብሄር ቀሬዘመናችሁን ይባርክልን ❤❤❤❤
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 9 месяцев назад
በእውነቱ በጣም ደስስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነው ልጆቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ቆጆ ፕሮግራም ነው በርቱል መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ በእውነት❤❤❤❤
@MinilikTefera-zv2yc
@MinilikTefera-zv2yc 9 месяцев назад
ታሪካቸው በጣም ደስ ይላ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሻሎም ብርካ
@Maza-u4d
@Maza-u4d Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤
@HamanoutARED
@HamanoutARED 9 месяцев назад
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@berhanudegefu2832
@berhanudegefu2832 9 месяцев назад
በምግባርህ ከሚያከብሩህ መሀል አንዱ ነኝ መልካም ሰው ብትሆንም ሰው ነህና ትንሽ የተሰማኝን ልናገር ይህን መልካም ቤተሰብ ስታናግር ባርኔጣ አለማውለቅህ እንደ ኢትዮጵያዊ ቅር ብሎኛል ካየኸው ብታስተካክል መልካም መሰለኝ
@aynalembekele894
@aynalembekele894 9 месяцев назад
Egziyabehr ymsgn endt metadle new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amelake enenm kesdt asarfgna endzi keljochegar lamesgnh abaye wendmoche egziyabehr tegawen yabzalachu ❤❤❤❤
@አተያልከውይሁንየድግልማር
ስታምሩ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹን ይባርከው
@TechaneDaniel
@TechaneDaniel 9 месяцев назад
ወንድም ያያ ዘ-ልደታ፡ ስለምታደርጋቸው መልካም ነገሮች በሙሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እያልሁ፤ በዚህ ቤተሰብ ቤት ስትገባ፡ የቤቱን አባወራ በተቀደሰ እግዚአብሔራዊ ሰላምታ ሰላም ብለህ ስታበቃ ሌላውን ቤተሰብም በዛው በተቀደሰው ሰላምታ ሰላም ማለት ሲገባህ፡ ባሕላችን ባልሆነው፣ የእምነታችንን ምስጢር በሚጻረረው፡ የነጮቹ የእጅ መስጠት ባይሆን እና ለወደፊቱም ይሔንን ባትደግመው መልካም ነው እላለሁ። ቅን የሆነ ወንድማዊ አስተያየት።
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 9 месяцев назад
ሰላም ላናንተ ይሁን በጣም እናከብርሃለን የልደትዬ ነገር እኛንም ያሳደገች በጣም ነው የገለፃችሁት እግዚአብሔር ይመሶገን በስራዎችህ በጣም ጠንካራ ነህ ይህ ቤተሰብ አምላክ አብዝቶ ይባርከው በጣም የሚወደዱ ናቸው እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ለሃይማኖት የሚተጋ በርቱልን ግን ያያ ላንተ አስተያየት እሰው ቤት ስትገባ ለምን ኮፍያ አታወልቅም ነውር ነው ይሄ እኔ በግሌ ቅር ያሰኘኝ በተረፈ ፕሮግራማችሁ በጣም በርቱ ይበል ያሰኛል ልደትዬ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ የተባረከ ቤተሰብ ያድርግልን🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲
@emuyekefal9536
@emuyekefal9536 9 месяцев назад
ደሰ የሚል ቤተሰብ ልጆች በፍቅር ነው የሚሰሙት❤❤❤❤🎉
@sebli5075
@sebli5075 9 месяцев назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው መግቢያህ ግን ተደጋገመ ረዘመ ያሬዶ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስስስ ይላሉ ክርስቲያናዊአለበባበሳቸው ❤❤❤❤
@KERODtube0111
@KERODtube0111 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 9 месяцев назад
ልደትዪ የማልረሳው ያደረግችልኝ ትልቅ ነገር አለ ደግም መጥቺ ደጆን ለመሳለም ያብቃኝ ።እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ቤተሰብ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ልጆቻቸውን በፀጋና በሞገስ ያሳድጋቸው ያሬድ በርታ መልካምና አስተማሪ ዝግጅት ነው ።
@achutube1688
@achutube1688 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።።❤
@almazkiros7734
@almazkiros7734 9 месяцев назад
ያሬድዬ እንዴት አመሻችሁ ስጠብቅ ነበር በዚህ መርሀ ግብር ደግሞ በጣም ደስ ይላል ለኛም መልካም የሆነውን ይስጠን ❤❤❤
@saharm119
@saharm119 9 месяцев назад
በጉጉት ጠብቄ ነበር ማር የሆነልጅ❤❤❤እመብረሀን ብዝት ታርጋቹሁ በበረክት❤እግዚአብሔር ይሥጥልን ያያየ እጅግ የሜምር ወቅትነው ❤❤
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 9 месяцев назад
ዋዉ እግዛብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 9 месяцев назад
Baxam.dasimelu.betsabochey❤❤❤❤ ❤️❤️Eghzberey.tdarchuney.yibarikwuy
@Feven-sf6yf
@Feven-sf6yf 9 месяцев назад
ታዳጊዎች ይብዙልን❤❤❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 9 месяцев назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ያያሀ እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሀለ
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 9 месяцев назад
ደስ ይሚል ፕሮግራም ትንሽ አስተያየት ያያ ሲያወሩ አታቋርጣቸው ሌላ ሀሪፍ ነው
@yalemworkbazezew289
@yalemworkbazezew289 9 месяцев назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ ይተባረከ ቤተሰብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 9 месяцев назад
መድሀኒያለም እባክህ በቤትህ እኖር ዘንድ ፍቀድልኝ አትተወኝ አትጣልኝ የድንግል ልጂ እየሱስ ክርስቶስ
@doyourbest1921
@doyourbest1921 9 месяцев назад
ቤተክርስትያናችንን የምመጥን ምድያ ቋንቋዬ ነሽ።
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ይላል
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 9 месяцев назад
የእመ ብርሃን ሥራ እኮ ግሩም ነው በእውነት ደስ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሲያድል እኮ እንደዚ ነው መድኃኔዓለም መልካም ነገር ለሁላችንም ያድለን አቃረብዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ አስተማሪ ፖሮግራም ነበረ 💞
@nanatena
@nanatena 9 месяцев назад
መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏
@maryalain9236
@maryalain9236 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ዋውው ፈጣሪ ያደላችሁ ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤
@thhghh745
@thhghh745 9 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zedYouTube-yo9bh
@zedYouTube-yo9bh 9 месяцев назад
ደስስስ ስትሉ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
እኳን ሰላም መጣችሁልን ያያ ዘልደታ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ 😊 ቤተቃና የህ ኘሮግራም በጣም ወደድኩት ራሱን የቻለ ቻናል ቢከፈት ብዙወች እንማርበታለን ትዳር በተመለከተ ስለሆነ ቀጥሉበት ❤❤❤
@hiwotgmariam2837
@hiwotgmariam2837 9 месяцев назад
ደስ ይላል ቀጥልበት
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
አቤት እዴት ደስ ትላላችሁ❤❤
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt 9 месяцев назад
ውይይ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አስተማሪ ነው ደስየምትል ቆንጅዬ እና እርግት ያለች ሴት ተባረኩ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@SalamS-z3j
@SalamS-z3j 9 месяцев назад
ምን አል እያወሪ ባታቆርጣችው ያያ ወንድማችን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 9 месяцев назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመሰገን እንደናንተ ያለ ያብዛልን የሂወቴ ሙኜቴ ነው
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና❤
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 9 месяцев назад
ወይ ደስ ሲሉ መታደል ነዉ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይኑራችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸዉ አሜን
@hanagt4807
@hanagt4807 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውብ ቤተሰብ
@fiyorimichael1396
@fiyorimichael1396 8 месяцев назад
Aseyyy xabuqti family admen tanan yhabkum Fateri 😘 ❤️ ♥️ 😍 🇪🇷
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 9 месяцев назад
በውነት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ደግሞ እሷ ደርባባ ሴት አድዬ ከነልጆችሁ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ለኛም እደዚህ ያድለን
@kebedegebru3496
@kebedegebru3496 9 месяцев назад
አንዱ እግዚያብሄር ለአንተና ቤተሰብሕ እረጅም እድሜ ከጤናጋ!!!!!.❤❤❤🙏🙏🙏...
@KERODtube0111
@KERODtube0111 9 месяцев назад
አሜን❤
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 9 месяцев назад
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@temabrand3382
@temabrand3382 9 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብነው ያብዛቹ እግዚአብሔር ❤❤❤❤
@MuluMengesha-dj3vz
@MuluMengesha-dj3vz 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አበቃችሁ ❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 9 месяцев назад
የሚምር ቤተሰብ እግዚአቢሔር ያኑራቹህ❤
@uaealain9484
@uaealain9484 9 месяцев назад
ደስ የሚል ቤተሰብናቸዉ ልጁን አየዋለሁ
@mitikiemunye
@mitikiemunye 9 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆቸ ብዙ ተባዙ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 9 месяцев назад
በቤቱ ይፅናችሁ ❤❤❤❤
@muluderbia7106
@muluderbia7106 9 месяцев назад
እዉይ መባረክ እንደት የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ቀሪዉን ዘመናችሁን የተባረከ የተቀደሰ ያዲርግላችሁ🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏
@bezagirma9544
@bezagirma9544 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ትዳርራችሁን ይጠብቅ ልጆቻችሁን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቸው ያያችን እናመሰግናለን
@SohamarNagaca
@SohamarNagaca 9 месяцев назад
አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤
@kassahunbedada
@kassahunbedada 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 9 месяцев назад
ያያዮ እንኳን ደህና መጣህልን. መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ. ❤
@FikerMamo-j2r
@FikerMamo-j2r 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
@BezaTeshome-7
@BezaTeshome-7 2 месяца назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ግን ያያ ትቸኩላለህ ሃሳብ አስጨርስ ከይቅርታ ጋር
@Mahlet-p6p
@Mahlet-p6p 6 месяцев назад
ልደታእናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ስያምሩ
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ 😍❤
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
@Ethiopia-m4m
@Ethiopia-m4m 9 месяцев назад
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤ያያ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 9 месяцев назад
የተባረኩ ቤተሰብ ናችሁ እመቤተ ድንግል ፍቅር ሰላም እና ጤና ትስጣችሁ መጨረሻችሁ ይመር ልጇቻችሁ ይባርኩላችሁ ረጅም ዕድሜ ጤና ሀብት ያድላችሁ🙏❤️❤️❤️
@briktiwelday9027
@briktiwelday9027 9 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 9 месяцев назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ዉድ የተዋህዶ ምልክቶች ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Beza21e
@Beza21e 9 месяцев назад
እዴት ደስ ሚል ቤተሰብ ነዉ ዋዉ መባረክ እኮ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yitbarek-tb1yz
@Yitbarek-tb1yz 9 месяцев назад
እመወዳችሁ የልቤ ንጉስ ቤተስቦች ደርባቢት የቤትዋ ንግስት ስላየዋት ደስ ብሎኛል ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
ВЫЖИЛ В ДРЕВНЕМ ЕГИПТЕ!
13:09
Просмотров 276 тыс.
ВЫЖИЛ В ДРЕВНЕМ ЕГИПТЕ!
13:09
Просмотров 276 тыс.