Тёмный

♦️የማኅፀን ካንሰር ፈዋሼን ላስተዋውቃችሁ♦️ቂልጦ ማርያም 

Quanquayenesh Media
Подписаться 493 тыс.
Просмотров 3,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@user-bettybelay
@user-bettybelay 8 дней назад
ዛሬ አልፎልኝ 4ተኛ ኮማች ነኝ እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቀን በስደት ያለነውንም በሰላም ትመልሠን 😢ሀገራችን ሠላም ታርግልን አሜን🤲🤲🤲❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 8 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 8 дней назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@zena4992
@zena4992 8 дней назад
አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን😢😢
@Han21604
@Han21604 8 дней назад
ስደት ላይ ነኝ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ስላደረገችልኝ ሁሉ ለመመስከር ያብቃሽ በሉኝ
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 8 дней назад
እመቤቴ ለደጇ ታብቃሽ ተብቃን🙏
@Han21604
@Han21604 8 дней назад
@@hielenyemaryamlij6998 Amen ehtye🙏🙏
@zena4992
@zena4992 8 дней назад
እመቤቴ ለደጇ ታብቃን የስደት ልጆቿን ትጠብቅ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 дней назад
ወለተ ማርያም አሜን ለይኩን ፍጻሜውን ያሳምርላቹ ቸሩ እግዚአብሔር
@habtamyoutube9480
@habtamyoutube9480 8 дней назад
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም በስደት ዓለም ያለነውን ልጆችሽ በዘርፋፋው ቀሚስሽ ቀልሊን ወጥቶ ከመቅረት ሰውረኝ ለደጅሽ አብቂልኝ💚💛❤
@ሀበሻክችን
@ሀበሻክችን 8 дней назад
የቂልጦዎ ወላዲት አምላክ እማ ፈቅር ለደጅሽ ያብቃኝ
@ለለም
@ለለም 8 дней назад
እናቴ የቂሊጦ ማሪያም እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ በደጅሽም እኖር ዘንድ ምልጃሽና እርዳታሽ አይለየኝ❤❤❤❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 8 дней назад
ቂልጦ ማርያም በረከቷ ይደርብን
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 8 дней назад
እናንተን የሰማች ደጓ እናት ድንግል ማርያም እኛንም ትስማን አለሁ ትበለን🙏❤የተዋህዶ ልጆች ምስክርነታችሁ ደስ ይላል በእመቤቴ ደስ ስላላቹ ደስ ብሎኛል🙏❤❤❤❤❤❤
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 7 дней назад
አሜን❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 8 дней назад
እሰይ የኛ እመቤት ምስጋና ይድረሳት እኛንም ስደተኞቿን ትጠብቀን አሜን
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 8 дней назад
ለእናተ የደረሰች የቂልጦዋ ማሪያም ለእኔም ትድረስልኝ❤❤ እህት ወንድሞቸ በጦለት አስቦኝ ወለተ ስላሴ እያላችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሪያም ❤ማሪያም❤ ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 8 дней назад
እኛንም ከስደት መልሳን ለደጇዋ ታብቃን ለእናንቴ የደረሰችው የቂልጦዋ ማርያም እኛንም ትጎብኘን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 8 дней назад
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ተፈውሼ ለምስክር አብቂኝ😢🙏
@user-gs6sl7og8v
@user-gs6sl7og8v 2 дня назад
እመቤቴ ማርያም እናንተን የሰማች እናት እኛንም ሰምታን ለደጇ ታብቃን
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 7 дней назад
እኛም ለደጃ ታብቃን የልቦናችን መሻት ትፈጽምልን
@EyerusWedi
@EyerusWedi 4 дня назад
የቂልጦ ማርያም ከማንም በላይ ለኔ ያደረገችዉ ይበልጣል
@hulumlebegonew2555
@hulumlebegonew2555 8 дней назад
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ❤
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 7 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 20 часов назад
እመቤተ እናቴ እመአምላክ እኔን ሲሚኝ እናቴ ሆይ ችግሬን ታውቄለሽ 😭😭😭🙏🙏እንኳን አደረሳቹ🙏❤
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 7 дней назад
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት በእዉነት በረከታችሁ ይደርብን በቤቱ ያስናችሁ እናንተን የሰማች እናታችን ቂልጦ ማርያም እኛንም ትስማን ከስደት መልሳሳ በበረከት በልጅ በትዳር ትባርከን ❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-vk1kd9fm7f
@user-vk1kd9fm7f 8 дней назад
እመቤቴ እኔንም ስሚኝ እኔም ላመስግንሽ ልመስክርልሽ።
@muluhilu
@muluhilu 7 дней назад
ማርያም እናተ ለሀገሬ አብቅኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 7 дней назад
እመብርሀን እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ከችግሬ ፈዉሽኝ🤲🤲🤲
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 8 дней назад
ድግል እናቴ ማርያም 🙏የጌታዬ እናት🙏 ስለ እመ አምላክ ተነግሮ አያልቅም🙏እኔም በእመ አምላክ የተደረገልኝ ነኝ 🙏❤🙏❤🙏። ይቅርታ ወንድም እህቶቼ ትክክለኛውን የገዳሟን አድራሻ በ comment ፃፋልኝ🙏
@amtemaryam116
@amtemaryam116 8 дней назад
እመብርሃን ሁላችሁንም በሰላም አድርሳ በሰላም ከቁጥር ሳታጎድል ትመልሳችሁ
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 7 дней назад
እግዚአብሔር ለደጅዋ የብቃን እገዚአብሔር ይሰጥልን ❤
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 7 дней назад
አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ck6tj6qg3e
@user-ck6tj6qg3e 8 дней назад
Ledegish yabkan.enatie. አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@alemhabte2402
@alemhabte2402 7 дней назад
Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤😭😭😭❤❤❤
@selamawit8134
@selamawit8134 8 дней назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ እህቴ
@seblemamo702
@seblemamo702 8 дней назад
እረ በእመቤቴ ለኔ ፀልዩልኝ ወደ ቤቷ እንድሄድ እኔ ተጨንቂያለሁ
@genetelaelias2844
@genetelaelias2844 8 дней назад
የት ነው
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 7 дней назад
ለናተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን በረከታ ይደረብን
@user-gd1hg7vz4w
@user-gd1hg7vz4w 8 дней назад
እናንተን፣የሰማች፣የቅልጧዋ፣፣ማርየምየልጆቼንም፣ሕይወት፣ካስተካከለችልኘ፣፣ልጄን፣ከሱስ፣ባለቤቴን፣ከማረችልኘ፣ከውልቸር፣ካስነሳችልኘ፣የተሳልኩትን፣እልካለሁ፣ስልክ፣ቄጥራቸችሁን፣ፃፉልን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 8 дней назад
♥️🙏🙏🙏⛪
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 8 дней назад
Bereto Bereto Bereto ❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 8 дней назад
Amen 🙏 elllllllele 🙏 Amen 🙏
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 дней назад
እማ እመቤቴ ማርያም እናቴን ፈዉሽልኝ ስለትሽን አስገባለሁ እኔ ደካማ ነኝ😢😢❤❤
@wsasews4395
@wsasews4395 7 дней назад
እመብርሃን ጎዶሎአችንን ሞልተሺ ለደጂሺ አብቂን እናቴ
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 8 дней назад
እናቴ ድንግል ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን እኛን ስደቶኘችን በሰላም ለሀገራችን አብቂን ማሪያም ማሪያም❤❤❤እመቤቴ አማላጀ የጭንቅ ቀን ደራሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemneshLemma-bl3wi
@AlemneshLemma-bl3wi 5 дней назад
እመብርሐን እኔንም ለደጅሽ አብቀከኝ
@user-cd9ki3kr5t
@user-cd9ki3kr5t 7 дней назад
ለእናንተ እንደደረሰችለኛም ለልጆቿ ትድረስልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@ZdKebede
@ZdKebede 7 дней назад
እናቴ አበባዬ ለደጅሽ አብቂኝ በረከት ላግኝ😢😢😢😢
@zenebe614
@zenebe614 6 дней назад
ቤቴ ዉስጥ ያለዉን ዉዝግብ አስተካክላልኝ ለአገልግሎት እንድታበቃኝ ወለተጊዮርጊስ ብላችሁ አሳስቡልኘ/ፀልዩልኝ።
@zena4992
@zena4992 8 дней назад
እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ያምላክ እናት የጭቅ አማላጇ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ እመ ብርሃን እስካሁን ጠብቀሽኛል አሁንም ጠብቂኝ ታውቂአለሽ በስደት ካች ውጭ የሚራራልን የለም
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 6 дней назад
❤❤❤❤❤እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ማሪያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 8 дней назад
በስትየት❤ነው❤ባታው❤ድግል❤ማርያም❤ሆየ❤ትስደት❤መልስሽ❤ለሀገር❤ለደጂሽ❤ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
@MORETOM222
@MORETOM222 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 8 дней назад
❤🙏🙏🙏⛪
@user-zr9ey4fe8i
@user-zr9ey4fe8i 7 дней назад
አኔም ወንድሜ ከሱስ አለም ወጥቶ አመቤቴ ወደ ሰዉነት ካመጣቺልኝ ስእለቴን አስገባሎ ትክክለኛ አካዉንቱ በዚ አስቀምጡልን
@user-dm5uy4ft2r
@user-dm5uy4ft2r 6 дней назад
የቂልጦዋ ማርያም እኔንም ለደሽ አብቂኝ እናቴ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 дней назад
ለናተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን❤❤😢
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 7 дней назад
እምአምላክ ከፊት ከኃላ ትከተላቹ እኛ በረከት ይድረሰን
@werzdfc2991
@werzdfc2991 8 дней назад
❤❤❤
@josephwaite1317
@josephwaite1317 8 дней назад
Lilililililililil emberhane melejawa ayeleyene
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 7 дней назад
እናቴ እመቤቴ ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን
@TirsitShiferaw
@TirsitShiferaw 7 дней назад
የኔደግ እመቤት የኔ ልእልት እስኪ ለደጅሽ አብቂኝ።
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 4 дня назад
የህ ቦታ ሶስት ጊዜ የተቅጥል ቦታ ነው አደለ😢😢😢😢
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 8 дней назад
እመብርሀን እናቴ ማታውቀውን ሚሰትሬን አች ታውቄዋለሽ
@workneshadem3820
@workneshadem3820 7 дней назад
አድራሻ ብትነግሩን እኛም ከተየዘነው ደዌ ብንፈወስ ??
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 8 дней назад
የልኡሌ አድናቄዎች ደምሩኝ በሰብስክራይብ❤
@selamawit8134
@selamawit8134 8 дней назад
በዚ ቁጥር ደውሉልነኝ
@azebacc8706
@azebacc8706 8 дней назад
ቦታው የት ነው
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 дней назад
እናቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ምልጃሸ አይለየኝ ቦታው የት ነው❤❤❤
@user-gx4pw5lq8u
@user-gx4pw5lq8u 8 дней назад
በማርያም የዳቆን ልኡልሰገድን ቁጥር ስጡኝ
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 8 дней назад
0940248333
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 8 дней назад
❤❤❤❤❤🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lishanregassa
@lishanregassa 7 дней назад
ጠርተሽኛል መጣለው በእኔ ላይ ያለውን አጋንንት እዛው ትሸኚልኛለሽ
@AsdAsd-ld3tu
@AsdAsd-ld3tu 5 дней назад
እሜቤታችን ድንግል ማርያም ለኔኔም ከህማሜን ፎዉሽን❤❤❤
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m 8 дней назад
Muslimoch ftawi selehonu new seilte west betkrstiyan yenorachu amara kilil Muslim eygedelachu
@sewbigegn1837
@sewbigegn1837 6 дней назад
የታመመ ትውልድ፥ ጭንቀት በወለደው ሃይማኖት በሰው ልኮች ህይወትና ኑሮ የደረሰው ያልtተነገረለትን መከራና ስቃይ ተሸክመው ወየው ወየው ቢሉም የውሸት እምነት ለመሆኑ በመጨረሻ ያንን የማይቀር ሞት ወተት የሌለውን ጡጦ ከመስጠት ሌላ የምመስለው የለኝም እናንተ ያገሬ ሰዎች በከንቱ ነው በሃይማኖት ስም አሳማና ፓራሳይት ቄስ የምትቀልቡት ለመሆኑ አለም ከተፈጠረች ሶስት ሺህ አመት ሲሉ ግማሾቹም ስድስት ሺህ ይበሉት በአሁኑ ዘመን በእርግጥ የተረጋገጠ አለም አራት ቢሊዮን ተኩል እንዳላት የታወቀ ሲሆን ለመሆኑ ባለፉት አምስት ሺህ አመታት ከየት የመጣ ሃይማኖት ነው አለምን የፈጠረ ብሎ የሚነግራችሁ በጎን ሉሲ ሁለት ሚሊዮን አመት እድሜ ከኖራት ለመሆኑ እራሳችሁን ትጠይቃላችሁ ከሆነስ የግሪክን እምነትና እግዚዘብሄሮች ለማንበብ ሞክራችኋል የምትሰግዱለት ታቦት በውስጡ ያለው ምንድነው አስርቱ ቃላት ነው ያ ከሆነ ከመጀመሪያው እውነታ አለው በተለይ አታመንዝር የሚለው ቃላት ካለ የጻፉት ደራሲዎች የዮሴፍን እጮኛ ማባለግ ስሜቱን አልነካውም አላዘነም ብዙ ጥያቄ ያስከትላል ብቻ ህዝቤ እናንተም የመናገር የመምረጥ መብት እስካላችሁ እኔም የመናገር የማየውን ስህተት ወይም እውነት የምለውን የመናገር መብት እንዳለኝ ካወቃችሁ ምናገባው የማለቱ ጉዳይ የናንተን ምርጫ አትምረጡ አይደለም እነዚህን ተተኪ ትውልድ በተዘዋዋሪ እየበከላችሁ ስለሆነ ለማንም ጡርንባችሁን የምታደርጉትን ብታደርጉ ትንሽ ይሻል ይመስለኛል
@masi334
@masi334 6 дней назад
Mariyaam Hadhaa koo galaa koo biyyaa azabaa kadhannaa kee fi arsummaa kee nurrraa addani addani bahin Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tobia283
@tobia283 7 дней назад
እመቤቴ ድግል ማርያም የትም ታድናለች የትነው ለምን አድራሻ አትናገሩም ምንዋጋ አለው እናንተ ቢዝነስ እያረጋችሁ ታራክሱን አላችሁ እናንተ አጭበሪ ነጋዴወች ልቦና ይስጣችሁ
@dawittsota5514
@dawittsota5514 8 дней назад
የት ነው
Далее