Тёмный

♦️Papaya Soap for all skin types  

Tseghe Girmay
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
ሠላምሽ ይብዛ ፅግዬ የፓፓያ ሳሙና ለእኔም ለቤተሠቤም የሁሌ ምርጫችን ነው በጣም ለፊትም ሆነ ለሠውነት ተስማሚ ነው በቀላሉ እንደዚህ እንደሚሠራ አላውቅም ነበር በሀያ አራት ሠአት ድንቅ መልኩ የሚያምር ሳሙና በርቺልኝ ሼር ስላረግሽን እናመሠግናለን💖💖🙏
@tesfayoutube
@tesfayoutube 2 года назад
ሰላም ሰላም ፂጊ አረፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን አረፍ ፍትምህርትን ሸር ስለምታረጊልን #ሸር መስሪያወችሽ እራሱ ምርጥ ነው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад
ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ ጥራቱን የጠበቀ የፓፓያ ሳሙናን ሰርተሽ ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሙያሽ እኮ ልዩ ነሽ እናቴ በጣም የሚገርም ሳሙና ነዉ ሲያምር ደሞ ከአልኮል የፀዳ ተፈጥሮን የተጎናፀፈ ሳሙና ዋዉ ሸር 👍👌😮👍👏😍🙏❤
@UtopiaTubeAb
@UtopiaTubeAb 2 года назад
እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው አስተማሪ ቪዲዮ ነው ፅግሽዬ ሼርር ላይክ
@lawitetube
@lawitetube 2 года назад
ሰላምምምም ፅግየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣምም ቆንጆ ሳሙና ነው ለአሰራርም ቀላላል በጣምምም ግሩም ነው እናመሰግናለን በአዳዲስ ቪዲያ እንጠብቅሻለን #ሸርርርርር👍👍👍👍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
ሰላም ፀግዬ የዛሬዉ የፓፓያ ሳሙና ልዩ ነዉ በርቺልኝ ላይክ ሼር የኔ ዉድ👍👍👍❤🙏
@nigatketematube
@nigatketematube 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ፅግዬ እናቴ እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋዉ በጣም ምርጥ የፓፓዬ ሳሙና ነዉ ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ሼር ላይክ
@kelemtube
@kelemtube 2 года назад
ዋዉ ፅግሽዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ አደረገ ነው የሰራሽዉ ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 2 года назад
አለማድነቅ አይቻልም ዋው ተጋየምር አድኛየነሸይ በጣም አሬፌ ሙያነውየምታሳይን
@nabeattube19
@nabeattube19 2 года назад
ሰላም ሰላም ፄጌ እንኳን ዳህና መጣሽ ማሸአሏህ አሪፍ የሚገርም አሰራርነው እናመሰግናለን በርቺሊን
@tgyerayawa
@tgyerayawa 2 года назад
ሰላም ፅግሺየ እኳን ሰላም መጣሺ የኛ ጀግና ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው እግዚአብሔር ያክብርሺ የኔ መልካም በርችልኝ ሼር ላይክ
@ethiolekakit2787
@ethiolekakit2787 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ ፅግዬ ዋው በጣም ምርጥ ነው እሞክረዋለሁ ስላስተማርሽን ከልብ አመሰግናለሁ 👌😍👍
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ፅግዬ ምርጥ የሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን በፓፓዬ ቀላልና ለቆዳችን ተመራጭ ያሆነ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ብርክ ይበሉ እናመሰግናለን
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 года назад
ጽግዬ በጣም ምርጥ ነው ለአሰራርም ቀላል ነው በጣም እናመሰግናለን ሼር ላይክ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ የፓአፓዬ ሳሙና ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት ብሰራው ደስ ይለኛል እጆችሽ ይባረኩ
@bado20
@bado20 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሚዬ ዛሬደሞ የፓፓያ ሳሙና ሰራሽ ገራሚ ጀግና እናት እኮነሽ እናመሰግናለን👍
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 2 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ጎበዝ ጠንካራ ፀግዬ ሰላምነሽልቺኝ የሟድሽ 🫂 በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን👌💓💐💐💐💐💐💐
@hanawerku
@hanawerku Год назад
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ ፅግየ የኔወድ ዋው በጣምርጥ የሆነ ከፖፖየ የተሰራ ሳሙና እንመሰግናለን በቀላል መገድ ቤታችን ወሰጥ ሰርተን አድነጠቀም ሳሳየሸኝ አመሰግናለሁ
@TVCountrysideDaily
@TVCountrysideDaily 2 года назад
Like 6👍👍hi 🙋🏻‍♀️🌻💕 좋은영상 공유해주셔서 감사합니다 🙏🏻
@PaulaFasi-bw1ue
@PaulaFasi-bw1ue 8 месяцев назад
Waoo ❤️
@mimiaesfa1914
@mimiaesfa1914 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጽጉዬ
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 года назад
ጽግየ ዋው የዛሬው ደሞ በጣም የሚያምር ሳሙና ነዉ የፓፓየ መታጠቢያዎች ሁሉም በጣም ተስማሚ ናቸው አንቺ ደሞ አሳምረሽ ነዉ የሰራሽው 💕💕🙏
@bestrong7327
@bestrong7327 2 года назад
Wow Amazing Soap Thankyou For Sharing Dear Keep It Up👍
@blenshblensh156
@blenshblensh156 2 года назад
በእውነት በጣም ገራም ነው እጅሽ ይባረክ
@sarontube1237
@sarontube1237 2 года назад
ዋው ፅግዬ የሚገርም የፓአፓዬ ሳሙና አሰራር ነው በጣም ነው የወደድኩት ቅርፃዎ እራሱ ሲያምር እጆችሽ ይባረኩ
@samritube645
@samritube645 2 года назад
*ሰላምሽ ይብዛ ጽግዬ እናመሰግናለን በጣም ቀላል ነው እሄኛው ዘይት አመድ የለውም እምክረዋለሁ*
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
ፅግዬ ሰላምሽ ብዝት ንበልልሽ የእኔ ዉድ! ዛሬም እንደተመደዉ በጣም አሪፍ የሆነ የፓፓያ ሳሙ ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ በዛላይ ከእስካሁኑ ቀለል ያለ አስራ ይመሽለኛል የፓፓያ ሳሙና በጣም ቆንጆና ለቆዳ ተስማሚ ነው ጥረትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👍😍
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 года назад
ስላማችሁ ይብዛልኝ ሁላችሁም ፅጊዬ እናቴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ. በጣም አሪፍ ነው አይ ፅጊዬ አንች እኮ ባህላችንን አንዳንም አልተውሽም ፈጣሪ አሁንም ውቀቱን ይጨምርልሽ ደስ ይላል
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 года назад
ፅጉዬ ስላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ያንቺ ስራ ያልተወደደ የማን ይወደድ ምንም የሚጣል ስራ የሌለሽ ጎበዝ እናት አርአያ የምትሆኚ 🙏👌👍😘
@FathimaAdem
@FathimaAdem 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@NuhaminAbera-m5i
@NuhaminAbera-m5i 7 месяцев назад
አሪፍ ነው።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ ውዴ
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
እንኳደህና መጣሽ ፅግዬ ከኬሚካል ነፃ የሆነ የፊት ሳሙና አሰራር ነውያሳየሽኝ አመሰግናለሁ
@MeronSemere
@MeronSemere 2 года назад
Wow sapone di papaya più importanti per nostro viso sei bravissima 👏💯👍
@Ethinfo911
@Ethinfo911 2 года назад
ዋው
@redwan905
@redwan905 10 месяцев назад
አገሬ ስገባ❤❤❤
@FikireTube12
@FikireTube12 2 года назад
ፅግዬ የሚገርም ሥራ ነው ሁሌ ይዘሽልን ምትመጪው የፓፓዬ ሳሙና እንደዚ በቀላሉ በቤታችን መስራት መቻል በጣም እናመስግናለን ፅግዬ ሼር ስላረግሽን ይሄ ለብዙ ስው የሚጠቅም ነው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 года назад
ፅጉዬ የኔ ባለሞያ የሚበላ ኩኪስ ነው የሚመስለው ሲያምሩ ስራዎችሽ ሁሉ እጅግ በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ለመስራት ታነሳሻለሽ አረ ተባረኪልኝ
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 2 года назад
እናመሰግናለን እጅሺ ይባረክ
@martatube2741
@martatube2741 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተበራከችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነት ያብዛልን ጰግዬ ሀሪፍ ቆይታ ነዉ እናመሰግናለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አሜን 🙏🙏🙏
@adona21adona16
@adona21adona16 2 года назад
ፅጉዬ የፓፓዬ ሳሙና በጣም አሪፍ ነው ለቆዳችን እጅግ ምርጥ ነው እንዳይደርቅ ለማለስለስ ለማፅዳ ይጠቅማል የፓፓዬ ሳሙና አሰራርን በሚገባ ነው ያስተማርሽን ፓፓየው ራሱ ሲያምር በቀላሉ በቤታችን ውስጥ እንዴት አዘጋጅተን መጠቀም እንዳለብን ስላስተማርሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ብርቱ ፅጉዬ😘👌🙏
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 2 года назад
Congratulations 🎊 👏🏾 💐 🥳 🎊 👏🏾 💐 🥳 🎊 👏🏾 💐 🥳 🎊 👏🏾 💐 🥳 🎊 👏🏾 💐 🥳 10k tsegeyee enate tamasgen amlake
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 2 года назад
Wow 👏 👌 😍
@bisrattube3589
@bisrattube3589 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ ሰላም ለአለም በሙሉ ይሁን ዋው አለመድነቅ አይቻልም የብዙዎቻችን ብርታት መምህር በጣም ጉበዝ እናሙሰግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 года назад
ፅግይዬ በጣም ምርጥ ነው እንደሁልግዜ ስራሽን በጣም ነው የምወደው በርቺልን ላይክ ሼርርር🙏👍❤️❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 😘
@መርጡለማርያምዩቱብ
Waw Waw 😍😍😍
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 года назад
ፅጉዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እኔኮ የምልው የሳሙና አይነት ፋብሪካው አንቺ ጋ ነው የኔ አንበሳ ብዙ እየተማርን ነው 🙏🙏
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 5 месяцев назад
Betam konjo statt ketybet enatye ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ♥️
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 Год назад
በጣም ወድጀዋለሁ ፃፊልኝ በግል
@jancooking9
@jancooking9 2 года назад
MashaAllah very Amazing 😍👌👍
@jerryj969
@jerryj969 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ!
@emusumyatube
@emusumyatube Год назад
መደጀሪያ የምታቀልጭው ምን አይነት ሰሙና ነው ሰሙን ንገሪን በተረፍ ጎበዝ ነሽ
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
ዉይ ፅግዬ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ብስኩት ነዉ የሚመስለዉ ቅርፁ ራሱ ፓፓያ ለፊታችን በጣም ነዉ የሚስማማዉ ከኬሚካል የነፃ ምርጥ ሳሙና ልዩ ነዉ መቼስ ፅግዬ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 💕🙏 ሼር✅
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ 😘
@marteshow
@marteshow 2 года назад
Tsigiye betam arif ena kelal yehone aserar new yasayeshin tebareki like share 🥰👍
@aberashhune
@aberashhune 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እህቴ ፀግዬ እናቴ እደት ነሽልኝ 😘 እውነት ገራሚ አሰራር ነው ፅግዬ እናት ባባያ አማራኝ ለመብላት😍😘
@zebibajemal7615
@zebibajemal7615 Год назад
የኔውዲ የምር ጎበዝነሺ ከሳትላይ ፅደሺ ያቀለጥሺው የምን ሳሙናነው ነጩነገር
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 2 года назад
ዋው እጅሽ ይባርክ ፀግየ 😘😘😘
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ 😘
@Sheqala
@Sheqala 2 года назад
😍😍😍😍😍😍ጽግየ የኔ ውድ ትለያለሽ ማማየ
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia 2 года назад
Tsegheye Wow great home made chemicals free soap 👏🏾👏🏾💕💕
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 Год назад
በጣም ፈልጌው ነው ይሂን አሣይኝ የምጨምሪውን ከባባያው ሌላ
@Melattubeሜላትቲዬብ
@Melattubeሜላትቲዬብ 9 месяцев назад
በጣም ሀሪፍነው አሰራርሽ ተባረኪ አንድ ጥያቄ አለኝ በቤዝ ና በፖፖየ ብቻ የተሰራ ሳሙና እስከስንት ጊዜ ሳይበላሽ ይቆያል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
አረ ሳሙና አይበላሽም ባይሆን እያንሰ ይሄዳል እንጂ ውዴ
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Год назад
በጣም ረጅም ጊዜ ነው ግን ለመድረቅ የሚፈጀው
@tube3498
@tube3498 Год назад
ስልዋው እናት እንደት ደሲላል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 года назад
አመስግናለሁ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Год назад
Balemuya👌👏👏👏😍😍😍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 Год назад
እምጨምሬው ነጩ ምድነው
@fryattsegay7722
@fryattsegay7722 Год назад
ግን ነጩ ሳምና የሚቀልጠው የት ነው የሚገኘው መልሽልኝ በናትሽ
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
ፅግሸይ መዓረ ባእልቲ ሞያ ፁብቅ እዩ
@sipugelana705
@sipugelana705 Год назад
በነገርሽ ለይ ቤዝ ሳሙና ወይም ያቀለጥሽውን ከየት ማግኝት እንችላለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
ቪዲዮ አለ የሰራሁት
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 года назад
like like
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 Год назад
የረጨሺዉን አሳይን በፏቶ
@fozimakeupartlst573
@fozimakeupartlst573 Год назад
Msallllllh ❤❤❤❤
@temesgentegegn-be8hb
@temesgentegegn-be8hb Год назад
ከፓፓዬው ጋር የሚቀላቀለውን የት ነው የምናደኘው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
Amazon አረብ አገርም አለ አሉ 🙏
@ደሴ
@ደሴ 2 года назад
ማሚዬ ጠፈሽ
@sisco19
@sisco19 2 года назад
ታላቋ ጽጉዬ ፓፓያው ወደ ሳሙና ከመቀየሩ በፊት ወደ ውስጥ ብቀባውስ ፊቴን አያለሰልሰውም ወይ🤔😂😂😂
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ለሚስትህ እንጂ ላንተ አይሆንም😂
@HananHanan-ej1wz
@HananHanan-ej1wz Год назад
ዋው
Далее