Тёмный
Tseghe Girmay
Tseghe Girmay
Tseghe Girmay
Подписаться
Mi chiamo Tseghe Girmay, vivo in Italia ma sono nata in Etiopia. Ho aperto questo canale per offrirti idee di ricette tradizionali italiane e suggerimenti per fare cose utili a casa e nel tuo orto e giardino.
My name is Tseghe Girmay, I live in Italy but I was born in Ethiopia. I have opened this channel to give you some ideas to prepare traditional Italian recipes and tips for making useful things at home and in your garden.
ፀጌ ግርማይ እባላለሁ የምኖረው ጣሊያን ነው ኢትዮጵያዊት ነኝ ። ይህንን ቻናል የከፈትኩት የጣሊያን ባህላዊ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያዎችን እና ጠቃሚ ምክሮችን በቤትዎ እና በአትክልትዎ ውስጥ ለመስራት አንዳንድ ሀሳቦችን ለመስጠት ነው ። እንዲሁም በቀላል ዜደና ከኬሚካል ነጻ የሆኑ የውበት መጠበቂያ ቅባቶች ፣ ክረሞች ፣ ሳሙናዎች ፣ ከጽዋቶችና አትክልቶች ፣በመስራት ፣የማቀውን ፣ ባለኝ አቅም በማስተማርና ፣እንዲሁም ከናንተ በመማር ፣ለማስተላለፍ ነው የከፈትኩት ።ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታበረታቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ ለምታደርጉልኝ ትብብር በቅድሚያ አመሰግናለሁ ::
በህክምና ዙሪያ ብሰራም በዚህ ቻናል ላይ የተካተቱ ዝርዝር መረጃዎች በሙሉ በታዋቂ የሕክምና ባለሞያዎች የተረጋገጡ ሳይሆን በእኔ ከልምድና ከሙከራ ( በይበልጥ ሳሙናዎቹ በራሴ ፊትና ገላ በመሞከር ) ባገኘሁት መሰረት እንደሆነ ማሳወቅ እፈልጋለሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ






Комментарии
@FasiNico
@FasiNico Час назад
ፀግዬ💖💖💖
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Час назад
Betam yemiyamr dabo tsegye koba filega kere mirt zed❤❤❤❤
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p Час назад
ገራሚ ዳቦ ነው ፅጉሽዬ ውዴዴ❤❤
@user-mh7gs6kc1k
@user-mh7gs6kc1k 2 часа назад
Wow ❤❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 4 часа назад
❤❤❤❤
@hanaayele247
@hanaayele247 6 часов назад
Wow ❤️❤️
@jonimercy
@jonimercy 7 часов назад
እንዴት ያምራል ቦታው መልካም መዝናኛ ይሁንላችሁ ❤️❤️🙏👍
@jonimercy
@jonimercy 7 часов назад
Wow ፅግዬ በጣም አምሮብሻል ቱቱ ብያለሁ 🥰🥰❤️🙏👍
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 9 часов назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውው በጣም አሪፍ እና ገራሚ በዘንቢል. እንዲህም አለ እናመስግናለን ይህን የስራ እጅ ይባርክ❤❤❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 10 часов назад
Zena beyi huleme yemerebeshe like like 👍 ❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 10 часов назад
Tsguy yn Konjoooooo Setamri❤❤
@EmanEman-jc4vy
@EmanEman-jc4vy 10 часов назад
Leqosel weyem enda chert betsgurlewtabet metqemse endat nw
@aklilnews
@aklilnews День назад
ፀጊዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku День назад
ዋው ሲመርር
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 День назад
Selamsh yiza thegy like hulachum selamachu yibiza
@miminigussie4971
@miminigussie4971 День назад
😲 😮 ደሞ በዘንቢል የሚበስል ዳቦ አለ?! ይገርማል። እናመሰግናለን ፅግዬ ❤❤❤
@GannooGannoo
@GannooGannoo День назад
Sodium ket nw yemnaghw
@ainalemhabtemichael5795
@ainalemhabtemichael5795 День назад
❤❤🤗
@MeronSemere
@MeronSemere День назад
Yemiamer dabo new yegagershew tsegheye wede ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MeryAfro348
@MeryAfro348 День назад
Wow wow che buono Pane 🍞🥖
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 День назад
❤❤❤🎉🍞🍞🍞
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m День назад
ሠላም ሠላም ጽግሸየ እንኮን በሠላም መጣሸ ዋውውውው👌👌
@RakiHailu89
@RakiHailu89 День назад
ዋውውው ዳቦ ደሰ ይላል ግን ፅግና ዘብሉ ብላስትክ ነው ወይ ሌላ ነው 😮 በተረፈ በርትዕልና ❤
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel День назад
very nice 1:35
@lulitlula4290
@lulitlula4290 День назад
ፅግዬ ይመችሽ ይሄ ያስፈልጋል መልካም ጊዜ ይሁንልሽ❤️❤️❤️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 дня назад
ፅግዬ! በጣም ልዩ ቦታ ነዉ። ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን።
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 2 дня назад
እዴት ይምራል በህይወቴ እምመኛው ነገር ነው በሰላም ተመለሸ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 дня назад
😮❤❤❤🎉 ፀግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛ መልካም ባኬሽን ሲያምር በሐሩ ጥራቱ ❤🎉😮
@MeryAfro348
@MeryAfro348 2 дня назад
Des sel 🎉🎉🎉🎉🎉
@MeronSemere
@MeronSemere 2 дня назад
Wow wow che bello 🤩🤩🤩🤩💞
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 дня назад
ጸጌዬ Wow😍😘በሊሲሞ ታድለሽ ኔቸርን እያየሽ ነው have a nice day🙋🙏😇❤👍🌹
@Ethiomedia-4
@Ethiomedia-4 2 дня назад
እናመሰግናለን ቅጠሉ ባአማረኛ ምንድነው ስሙ
@mihretzebene4904
@mihretzebene4904 2 дня назад
Edmena tena yest achu tsegeye gobezwa
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 дня назад
39 ❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 дня назад
ፅጉዬ አይቼው ሳልኮምት ተረጋግቼ ቁጭ ብዬ ነው ያየሁት እንዴት ደስ እንደሚል ሦስቱም አለኝ እሰራዋለሁ የሆነ ግዜ ጓደኛዬሰርታልኝ ነበር ግን ሳትፈጨው ነው እንደዚህ ደሞ እሰራዋለሁ like like like
@ManayeTeklemaryam-oc4rf
@ManayeTeklemaryam-oc4rf 3 дня назад
ሜልቱ ምንድነው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 дня назад
ፅግዬ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ግሩም ዘይት ነው በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርርር🙏👍❤️❤️❤️❤️❤️
@mheeed5950
@mheeed5950 3 дня назад
ፀግየ እህቴ እናመሰግናለን ግን ምን ያክል ግዜ ይቆያል አይበላሽሞይ
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 3 дня назад
ሰላም ፅጊየ መዓረይ ዒድኺ ይባረኽ ዋውውውው ብጣዕሚ ፅቡቅ ጠቃሚ ዝኾነ አሰራርሓ እዩ ዝሓፍተይ ተባረኺለይ
@user-lh5nj6le7v
@user-lh5nj6le7v 3 дня назад
አመሰግናለው ሞክሬ እነግርዎታለው የአመዱን ማለት ነው
@Sophie580
@Sophie580 3 дня назад
I like you 😆
@aseyahusen4432
@aseyahusen4432 4 дня назад
❤❤❤❤🎉🎉👍
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 4 дня назад
ፅግዬ ይሄ ቅጠል በአማርኛ የባህር እሽመጥ ፣ በእንግሊዝኛ Bay Leaf እና የላውሮ ቅጠልም ይሉታል። እግዚአብሔር ይባርክሽ ፅግዬ 🎉❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 дня назад
ሰላም ፅጌ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ ፎረፎር አውቃለሁ ቆረቆር ግን አላውቅም 😊😅 ይህን ቅጠል ለዶሮና ለስጋ ሲሰሰሩ ያደርጉታል አብሽ እና የስጋ መጥበሻ ሶስስቱንም ፈጭተሽ አደባለቅሽው ጠርሙሱን አአርባ ደቂቃ አበሰልሽው ሽታ እንዳይኔረውና ንፅህ እንድሆን ሲደርክ የፈጨሽውን ፓውደር እና የወይራ ዘይት አድርገሽ በጨርቅ ጠቅልለሽ በእንፍላቶ አበሰልሽው ለአርባ ደቂቃ ገራሚ ነው ባልትናሽ ይለያል ዋውውውውውውው እንደ አራስ ሴት ተሽሞንሙኖ እንዳይነፍስበት ከወር በሗላ ምርጥ ዘይት ውፍር ያለ ንጥር ቅቤ የመሰ ለዘይት ዋውውውው❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽሽሽሽሽ የተቸገረ ሰው የማውቀው ሰው አለ እነግራታለሁ ቆይ ❤❤❤❤
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 4 дня назад
ፅግዬ ተባረኪልኝ የኔ እህቴ
@MeronSemere
@MeronSemere 4 дня назад
Wow wow kibe new yemimeselew eko sei brava 👏🎉🎉🎉
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 4 дня назад
እናመሰግናለን ፀግሻ🎉
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 4 дня назад
ምርጥ ዘዲ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 дня назад
የባህር ወሽመጥ ቅጠል የሚሉትም አሉ፣ ላዉሮስም የሚሉት አሉ። የሚገርም ስራ ነዉ ያሳየሽን። ሶስቱም አሉኝ በቤቴ እንዳሳየሽን አድርጌ አዘጋጀዉና እጠቀምበታለሁ። እናመሰግናለን።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 дня назад
ጽግዬ ተባረኪ እናመሰግናለን።