Тёмный

✅እናቴ ከተሜዎቹን ሴቶች የገጠር ውሎዋን አሳዬቻቸው። ኮስተር ብላ ስራዋን ሁሉ አሰራቻቸው 🤣  

Tossa tube
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

ከከተማ የሄዱት ሴቶች የእናቴን የ1 ቀን የገጠር ውሎ ቀመሱት።
#tossatube #ethiopia #የገጠርለዛ
የረምላ ለማ የዩቲዩብ ቻናል ❤🙏
👇
/ @remlalemma
➡️➡️➡️
የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣 • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸደችበትን እሮቢላ አስጋለብኩት 🤣
• ✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸ...
#tossatube
#የገጠርለዛ
#አባቴ
#እናቴ
#ቤተሰቦቼ
#ገጠር
#ባል
#የገጠርለዛ
#ልጅነት
#ወሎ
#ደሴ
#wollo
#ገራገሩ
#ደጉባላገሩ
#የገጠርትዝታ
#አገርቤት
#ያገርቤት
#አርሶአደር
#አርሶበሌ
ያገር ቤት ወጎች
ከደጋቹ መንደር
#tossatube
#family
#friendship
#visit
#visitethiopia Ethiopia
#rurallife
#ruralvillage

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 708   
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
🛑ቤተሰቦች ቪዲዮው የተቀረፀው መስከረም 2014 ዓ.ም ነው። የከብቶቹ ቤትም ከተስተካከለ ቆይቷል።
@MamAgd-iu7by
@MamAgd-iu7by 6 месяцев назад
ይመችሸህ ስዴት ነበርኩ ፈታ ነው ያረጋቹሁኝ
@zmzmzm4872
@zmzmzm4872 6 месяцев назад
እኔ አላህበሰላም ላገረይበቀኝና እጀማል አገረ መሄደ እፈልገለሁ እደትወሰደኛ ወድም ጀማል እሽ እኔደሞ ቦረና ገነቴ እወሰደሀለሁ
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ 6 месяцев назад
ሑለት አመት 🙄🙄🙄🙄🙄ለምን
@destamelese3244
@destamelese3244 6 месяцев назад
በጣም ዴስ ይላል እናመሠግናለን ወንድም ጄማል❤❤❤❤
@bruktyshalom2579
@bruktyshalom2579 6 месяцев назад
😊😊😊
@remlalemma
@remlalemma 6 месяцев назад
የከብቶቹ የጦስኙ ሽታ ንፁህ አየሩ ታወሰኝ የቤተሰቦቹ ገራገርነት ሰው ወዳድነት ያአላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ዜድሻየደሤዋ
@ዜድሻየደሤዋ 6 месяцев назад
ወላሂ በሳቅ ረምላየ😂😂😂😂😂 ሁሉ የሚያምርብሽ የምውድሽ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 6 месяцев назад
ረምላየ ሁሉ ገብ ስወድሽ ❤❤❤❤❤
@ሀዩቲቻናል
@ሀዩቲቻናል 6 месяцев назад
ሁቢ እራም አላህ ይጠብቅሽ አለሜዎ🥰💞🥀
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 6 месяцев назад
ረምሊ የሴት በላይ 🤣❤❤
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 6 месяцев назад
ጎበዝ 😂
@yaltenorljent
@yaltenorljent 6 месяцев назад
እኔ የሤት የወዱን ነበር የምሠራው የቤቱ ትልቅ ልጅ ሥለሆንኩ እናቴም አባቴም ነበሩ የሜሮጡኝ ግን ተመርቄ እስካሁን በሂወቴ መጥፎ ነገር ገጥሞኝ አያውቅም አልሀምዱሊላ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 6 месяцев назад
እኔም እኔ ግን የቤቱ የመቁረጫ ልጅ ነኝ ሁሉም አግብተው ወተው እኔ ብቻ ነበር ቤት የነበርኩ ሁሉንም እሰራ ነበር እስከ14አመቴ ከዛ ደሴ መጣሁ ለትምርት ተብሎ ግን ጥየው ስዴት መጣሁ
@Hadya18
@Hadya18 6 месяцев назад
ግንኮ ወላሂ በጣም ነው ደስስስስ የሚለው ገጠር ጠዋትና ቀን ቀን የቡና ወቀጣ ድምፅ በየቤቱ ዱቅ ዱቅ 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰👌
@hawa5330
@hawa5330 6 месяцев назад
እኔማ መውቀጡን ታበላሺባት እናቴ ትናደዳለች አገጫግጨዋለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጥሩ አርገሻል ጎበዝ ትለኛለች እዳይከፋኝ የኔ ምርጥ እናቴዋ❤❤❤❤❤ ሺአመት ትኑርልኝ
@zeyinb902
@zeyinb902 6 месяцев назад
😂❤💔
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 6 месяцев назад
ሀሀሀ​@@hawa5330
@كونفيكون-ث1س
@كونفيكون-ث1س 6 месяцев назад
አይይይትዝታ❤❤❤❤
@HABIBAHOUSEMAID
@HABIBAHOUSEMAID 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
ረመዷን ላይ ከተራዊህ ሶላት ቡሃላ ማለቴም ከሶስት ተኩል ቡሃላ ቪድዎውን ብትለቀው አሪፍ ነው ምክንያቱም የመዳም ቅመሞች ጥግረራ ላይ ነን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 6 месяцев назад
ረምላ ግን ሁሉም ነገር ያምርባታል የኔ ዉብ ሴት የኔቆጆ ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube8181
@tube8181 6 месяцев назад
አይእረሚላእምለሰነውአላለችምክክክክክክ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 6 месяцев назад
ጀም የማዘርን ኩሽና እደገና አስመርገህ ባህሉን በጠበቀ ግርግዳውን መቀመጫ ድልዲይ ዝንጥ አርገው በአዛባ ልቅልቅ ለቡና አከርት ለጀራ ዝግ ምድጃ አሰሩት ግድግዳው ላይ ቁና እቅብ ቃጤ አኮሌ እግርያ ባህላዊ እቃ ስቀሉበት አላማህ ማህልን ማስታዋወቅ አደል ውበት ይኖረዋ እኛም የናተን አይተን የቤተሰቦቻችንንቤት እናሳምራለን ተርቲብ መኖር አለበት ዝንጥ ያለ ባህላዊ ኩሽና በመደቡ ላይ የበጎች ቆጃ ዙሪያውን ንጥፍ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ተገቢ አስተያዬት 🙏
@kwt-nk6cf
@kwt-nk6cf 6 месяцев назад
👌👍😍
@ውሎዬዋ
@ውሎዬዋ 6 месяцев назад
የጀም ወላጆችኮ ሰወዳቸው ማሚ ፈገግታዋ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@alamgir481
@alamgir481 6 месяцев назад
ግን ደጋውን ሲተኙ እዳይጎረቢጣቸው ደልድሉላቸው ረምላ የሴት በላይ ማሻአላህ ወላሂ የገጠር ልጅ ነኝ ገጠርኮ ሁሉም አለ
@hsgdgggshsgsg4509
@hsgdgggshsgsg4509 6 месяцев назад
ወላሂእኔምእያልኩነበር ለከብቶች በረንዳው የትላይነውየሚተኙት በደብመደልደልአለበት
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰቦች ቪዲዮው የተቀረፀው መስከረም 2014 ዓ.ም ነው። የከብቶቹ ቤትም ከተስተካከለ ቆይቷል።
@عليالخليدي-ص8ض
@عليالخليدي-ص8ض 6 месяцев назад
የጦሳ ቤተሰቦች እደትናችሁ ቅመሞችየ ዱአ ሳታደርጉልኝ እዳታልፉኝ እያመመኝ ነው አይየም ዱአ አርጉልኝ በሉ አላህ ያሽርሽ በሉኝ አሚን ልበል
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 месяцев назад
አላህ ያሽርሽ ማሬ
@عليالخليدي-ص8ض
@عليالخليدي-ص8ض 6 месяцев назад
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw አሚንንንንን ያረብ አሚንንንንን..............
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 6 месяцев назад
አላህ ያሽረሽ
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 6 месяцев назад
አሏህ አፍያሺን ይስጥሺ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 6 месяцев назад
አላህ የሺፊኪ ውዷ በስደት አይመመንን
@zeyneba_001
@zeyneba_001 6 месяцев назад
እኔ ገጠር ባል እንዳላገባና እንዳልኖር ሢያደርገኝ የነበረው ነገር ቢኖር አዛባ መዛቅ አልወድም ሌላ ከቤት እሥከ እርሻ አውድማ የሤት የወንድ ሥራ አሁንም እሠራለሁ ጌን እበት ጠፍጥፊ ሥባል ለቅሦ ዘሐድ የሞተብኝ ይመሥለኝ ነበር አልሀምዲሊላሕ የመዳምን ኩሽና ነው ዉሎየ
@fgty4821
@fgty4821 6 месяцев назад
ደስ ይላል እኮ አዛባ 😅
@rozamar8197
@rozamar8197 6 месяцев назад
ውይ እኔም አልወድም ስብስቤ ነበር እማስቀምጠው ክክክ
@عليالخليدي-ص8ض
@عليالخليدي-ص8ض 6 месяцев назад
የኔ ቢጤ እኔ እናቴዘድ እቢ እያልኩ አለቅስ ነበር አግብቸ ግን አማቶቸም ጋር አልተቀመኩም ወላሂ ሰው ሳያየው ባሌ ነበር ባካፋ የሚጠርገው የኔ ሚስኪን😂😂 አልሀምዱሊላህ አላህ ምርጥ ባል ሰቶኛል አላህ በሰላም አገናኛችሁ በሉኝ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
በኛ ጊዜ እማ እየተፎካከርንም ቢሆን እናነሳለን የአሁኖቹ እኮ እጃችን ይሸታል ብለዉ አያነሡም አሉ እንጨት አይሠብሩ ሁሉም ተቀይሮል በኛ ጊዜ እኔ ደጋ ነኝ ባሃርዛፍ ሞልቶል ግን አይፈልጡም ስራዬ ብለን ግንቦት ሲገባ እታች ወርደን እምንሠብረዉ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 6 месяцев назад
ጰአዛ እክ ደግ ነው ውደ እርጥብ ነው እረ
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 6 месяцев назад
ግን የከብቶቹን መተኛ አሰተካክሉላቸው እንደት ይተኛሉ
@ሀዊሀበሻዊ
@ሀዊሀበሻዊ 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢 በጣም ጎድጉዳ እደት እየተኙ ነው ሀራም ወላሂ አስተዋይ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 6 месяцев назад
እያልኩ ነበር😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰቦች ቪዲዮው የተቀረፀው መስከረም 2014 ዓ.ም ነው። የከብቶቹ ቤትም ከተስተካከለ ቆይቷል።
@haregashine7998
@haregashine7998 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል :: የበረቱን መሬት ውንዶችን አስተባብሮ መደልደል ቢቻል ጥሩ ነበር
@seada9875
@seada9875 6 месяцев назад
እኔም ብያለሁ ጉሬ ነዉ ጨርሶ አይመችም
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 6 месяцев назад
ወይረሚላ ሁሉም ያምርብሻል❤❤😂😂
@tube8181
@tube8181 6 месяцев назад
እረሚላዛሪጉድሺይታያል
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 6 месяцев назад
የገጠር ልጂ መሆንኮ መታደል ነው በተለይ መስከርም ላይ አየሩ እዴት ደስ እደሚል እኔ አየሩን ስለምወድ ባመት ባመት መስከረም ላይ ገጠር ነበር የማሳልፈው ❤
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h 6 месяцев назад
በጣም
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 6 месяцев назад
የሄን ቢዶዎ በረምላ ቻናል አይቸዋለሁ የጀማል እናት ቤተሰብ መሆናቸውን ገና አወኩ 😂ማአሻ አላህ ❤❤❤❤ውድድድድድድ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 6 месяцев назад
የከብቶቹን በረዳ በአፈር ሙሉላቸዉ ዴልዳላ እድሆንላቸዉ እዴት ይተኛሉ እዚህ ላይ😢😢😢😢😢😢😢
@ወሎየዋ-አ2ጐ
@ወሎየዋ-አ2ጐ 6 месяцев назад
ትክክል እኔም እያልኩ ነበር የእኔም እናት ትዝቅ ነበር ያረቢ እናቴን እርጀም እዴሜ አኑርልኝ
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
@የኔልጅአላህያሳድግሽ 2 месяца назад
አፈሩማ ይቦካል ግን ጠፍ ጣፋ ድንጋይ ነበር መሆን ያለበት
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 Месяц назад
አፈርማ ከተደለደለ እደዝህ ቀክረምት ይቦካል በዲጋ አሳምሮ መደልደል ነውጂ ኩረት እያክገባ
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ Месяц назад
@@ahmedyesuf2925 ኮረኮቺ አይቦካም ዉዴ እዴት እዳሳዘኑኝኮ አይናገሩ እፎፍፍ
@Jshs111Medi
@Jshs111Medi Месяц назад
ሳለ ወላሂ😢
@አለሀ-ከ8ጀ
@አለሀ-ከ8ጀ 4 месяца назад
ወይኔ፡ተጎድተዋልከብቶቹ አፈርሙሉላቸዉ እኩሪዉላይ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 6 месяцев назад
የጀማል ሸጋ ናት ወይዘሮ ሀሊመት እናትዋ እንወድሻል ገጠሬ ማንነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እነ እረምላ😮😅😂😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@እሙሂራ
@እሙሂራ 6 месяцев назад
በሂወቴከምጠላውስራአዛባአይይይዛቂስባል ገብቸመራገምነበርከዛምእናቴአትወድም ሲያማርረባትነይውጪእባላለሁግልግልአይይይረ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 6 месяцев назад
ማሻአላህ ሲያምር እረምሊ ❤ አንድ ግጥም ጠብቄ ነበር ❤❤❤❤😂
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@rahma2121
@rahma2121 6 месяцев назад
እኔ ይኸን video እንቦሣ ቲዩብ ከረምላ ጋ ያለችው ሤት ሥትሠራ ነው ያየሁት .ከጦርነቱ በፊት .ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@shmles-y1i
@shmles-y1i 6 месяцев назад
እረምላ ቀውጢናት
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@toybaali1412
@toybaali1412 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂ራምሊቆንጆአገራችንሥለጓበኘሺልንእናመሰግናለን🎉🎉🎉አለባበሥልዩነው
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት 6 месяцев назад
ግን የከብቶቹ ማደሪያ ገርብጥብጥ ሆኖባቸዋል፣ ለምኝታም አይመቻቸው ። በደንብ መደልደል አለበት
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 месяцев назад
ትክክል
@chfh4793
@chfh4793 6 месяцев назад
እኔም እያልኩ ነበር😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰቦች ቪዲዮው የተቀረፀው መስከረም 2014 ዓ.ም ነው። የከብቶቹ ቤትም ከተስተካከለ ቆይቷል።
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 6 месяцев назад
ረምላና የመምህር ሚስት ሶፊ ማሻአላህ ደስ ስትሉ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ሀገሬ-ደ8ወ
@ሀገሬ-ደ8ወ 6 месяцев назад
የራምላ ጎደኛ እቦሳ ዩቱብ የናፈቀችው የት ጠፍታነው ግን
@hayathayat4616
@hayathayat4616 6 месяцев назад
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው የሚሉት ልጆች ያሥቁኛል እዛ ሁነዉ እኮ መቸ ነው ተዚህ አገር የምወጣዉ ነበር የሚሉት😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@mduuvfiy1595
@mduuvfiy1595 6 месяцев назад
ነው ግን. ባለማወቅነው. ከተሜወችማታዪ
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 6 месяцев назад
በትክክክክል ያው ሰውሰንባል በሩውቅየሆነገር ሰልንፍልግነው እቦታውላይ ሰንሆን አተገብርውም
@sartsatu614
@sartsatu614 6 месяцев назад
😂😂
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
አገር ስንለቅ ይናፍቀናል ለዛ ነው😢😢😢😢
@lubaba355
@lubaba355 6 месяцев назад
ረምሊ ለዚህ ቤት ልጃቸው ትመስለኝ ነበር እና ምናችሁ ነች
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 6 месяцев назад
በስማም ምነው የከብቶች ቤት ደልድሉት ጉድጓድ ብቻ የት እየቆሙ ነው
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 месяцев назад
❤የኔ ውድ እናት ፈገግታዋ ብቻ በቂ እኮ ነው እናትህን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን ረምሊ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 6 месяцев назад
የከብቶቹ መኝታ ደልድሉት ወይኔ አባቴ አይወድም እደዚህ ጉሬ ካለው ይጎዳሉ ይላል ከብቶቹ
@helimahelima5706
@helimahelima5706 6 месяцев назад
ለመኝታም አይመቻቸዉምኮ
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 6 месяцев назад
ከሶላት በኋላ እጨርሰዋለሁ እቃ አጠባ ላይ ነኝ😢
@Emnet865
@Emnet865 6 месяцев назад
በርች ትንሽ ነዉ የቀረዉ እሮመዳን
@FATUMAYimer-my4sp
@FATUMAYimer-my4sp 6 месяцев назад
ወይይይይ ጀማል አገርህ ሲምር እኔም ባየው ደሰ ይለኝ ነበር ❤❤❤❤ እኔም አዛባ ዚቂለሁ ወለጋ ግን አይጠፈጠፈም ጉድጎድ ተቆፈሮ እዛ ነው የምጥለው ለጥቅም አይወልም አይይይይይ 😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ውሎዬዋ
@ውሎዬዋ 6 месяцев назад
የኛ አህያ ቀብረር ያለች ናት አላለችም😂😂😂😂😂❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@RashidSeyid
@RashidSeyid 6 месяцев назад
አይአገር ትዝታ 😢😢😢አረ ሰላሙን አምጣለን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@RashidSeyid
@RashidSeyid 6 месяцев назад
@@Tossatube. 👌እሺ
@hayteindirs1973
@hayteindirs1973 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂 አዛባ ከመጥላቴ የተነሳ ብሞት አልዝቅም ነበር 1ቀን አባቴ በያት ትዛቅ አላት እናቴን እኔም አስመለሰኝ ገና ስገባ በዛው ቀረ😂😂
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ 4 месяца назад
የኔቢጤ 😢😢😢እዴምጠላ እፍፍፍ
@ሀዩቲቻናል
@ሀዩቲቻናል 6 месяцев назад
የኔ ገራገር እናት ሺአመት ከጤናጋር❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@zehara53o
@zehara53o 6 месяцев назад
ረምሊ በይ ወገብሽን ጠበቅ ነው ማዘርን አዬሻቸው ጥንካሬ 😂😂😂😂 ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@keshintube6178
@keshintube6178 6 месяцев назад
ረምልየ የኔቆጆ አዘባ ዛቅሽ ወላሂ አዘባና ከብት መጠበቅ በጣምነበር የምጠላዉ😂😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 6 месяцев назад
እርምሌ ኮ በየህደችበት ድምቀቷ የኔ ፍልቅልቅ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ErahmetMuhammed
@ErahmetMuhammed 6 месяцев назад
ወላሂ ጉረቷቸው ቢስተካከል ጥሩነው በተረፈ ማሻዓላህነው,ኧረ ማን እዳገራችን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 15:37
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ErahmetMuhammed
@ErahmetMuhammed 6 месяцев назад
ወላሂ ጉረቷቸው ቢስተካከል ጥሩነው በተረፈ ማሻዓላህነው,ኧረ ማን እዳገራችን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 15:37
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@-bint_ebrahim_1
@-bint_ebrahim_1 6 месяцев назад
ያ ኢላሂ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲🤲😢😢እመዋ ገጠር ሌላው ቀርቶ አየሩ ያጠግብ የለ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 6 месяцев назад
ረምሊኮ ሁሉም ያምርባታል የኔ ሴት ❤❤❤❤😘😘😘 እምየ ሀገሬ ንፍቅ ብለሽኛል😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ZaraReshed
@ZaraReshed 6 месяцев назад
አይ ልጅ ነቴ እናቴ እየቀጠቀጠችነበር እታሳፍሠኝ የኔ ውድ እናት ወላሂ ናፍቃኝአለቸ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@sadeamhmde9169
@sadeamhmde9169 6 месяцев назад
የሀብቶቹን ማደርያ እረ ደልድሉላቸው ሚስኪን እደት ይተኛሉ 😢
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 6 месяцев назад
እኔገጠርስመጣ,ደስተኛነውእምሆነው፡የበቱ፡መዛቅ፡ነውእሚከብደ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 6 месяцев назад
እኔገጠርስመጣ,ደስተኛነውእምሆነው፡የበቱ፡መዛቅ፡ነውእሚከብደ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ErahmetMuhammed
@ErahmetMuhammed 6 месяцев назад
ወላሂ ጉረቷቸው ቢስተካከል ጥሩነው በተረፈ ማሻዓላህነው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@user-imuti
@user-imuti 6 месяцев назад
ረምላ የምተባለዋ አሙናት ሁሴንን ቁርጥ እሷኑ ትመስላለች 🤔🤔
@ከቱእድሊ
@ከቱእድሊ 6 месяцев назад
ረምላ ስወድት ላምን እደያማት ብየ ነው ፈርታት ነው እኮ እኔም እፈራለሁ ገጠር ነው ተወልጁ ያደኩት ላም ማለብ ግን እልችልም በዛላይ ትፈር እኛ ግቢ ላሞቹም ሀይለኝ ናቸው 😂😂😂
@tube8181
@tube8181 6 месяцев назад
እኔምአልቤአላቅም ከብትእፈራለሁገጠሪነኝ
@medan51
@medan51 6 месяцев назад
ዴስትትሉማሻአላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Info0123
@Info0123 6 месяцев назад
እኔም የአርሶ አደር ልጅ ነኝ። እንዲህ አይነት ጋጥ ግን አይቸ አላውቅም። የአባቴም የአያቴም በሬዎችና በቅሎዎች የሚያድሩበት መደብ ነው የሚመስለው። ጋጡ (በረቱ) በፍፁም ለከብቶቹ ምቹ አይደለም ... አንተ ራስህ ምቹ ጠፍጣፋ ድንጋይ ፈልገህ ወይም አስፈልጠህ ስራላቸው! Most importantly ይህን አኗኗር ለማያውቁትና ለናፈቁት ማሳየት በጣም አስፈላጊ ነው። በተለይ ለሚያውቀው ላደገበት አሁን ለተለየው የሚሰጠው ልዩ ትውስታ ግሩም ነው። ግን ጋጡን ለከብቶቹ ስትል ጎርባጣውን ድንጋድ አንስተህ አስተካክልላቸው እነሱም ምቾት ያስፈልጋቸዋል
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 6 месяцев назад
እኔም እጐበኝዋለሁ ይህን ሠፈርማ ጅምየ ከስደት መልስ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 6 месяцев назад
ለካ አየ ከድሮዉም ፌመስ ነበር ክክክ በፊት አይችዋለሁ ግን እነ አየ እደሆኑ አሁን ነዉ ያዉኩት😂❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@negutube
@negutube 6 месяцев назад
ግን ለምንድነው ሚስትህን በደብ እማታሳየን
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 6 месяцев назад
አህለን ራሙ ደግሞ በየት መጣሸ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@mimenoor3224
@mimenoor3224 6 месяцев назад
ይሄቪዶወየቆየነውአይቸውአለሁእቦሳቲዮነበር
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@MadinaEhh
@MadinaEhh 6 месяцев назад
እረ ባታይ ምን ትሆኛለሺ ከሷላትቡሀላ እምትይዋልጂ ማሻአሏህ እራምላ አለችእደወይኔ አመታትአሰቆጠርኩካየሆት ጠፍታኝምነበር ሰሙትዝአለኝ
@Zabiba85
@Zabiba85 6 месяцев назад
ላሚቱ ተቆጥታለች እበት ጣለች ሳትቆጣ ሽንት ነው የሚሸኑት😂😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@emukal
@emukal 6 месяцев назад
ትዝ አለኝ አገሬ ሲገባ ክረምቱ ሳሩን ሲበላ በጉ ፍየል ከብቱ ዝናብ ሲመጣብን ወደ ዋሻ መሮጡ ብቻ ትዝ ይለኛን የረኝነት ላይፌ መቼም አረሳውም ስነቃ ከ እንቅልፌ እኔስ አቅቶኛን ትዝታዬን መርሳት እንጀራ ፍለጋ ሁሌ መንከራተት ቁጭ ስል ሲከፋኝ እየመጣብኝ ያ የረኛ ጨዋታ ዱሩ ትዝ እያለኝ ከብቶች ፍየሎቹ መጣ ጠረናቸው ፀይዋ ስትወጣ ወደ ምሳጋቸው እረፈድፈድ ሲል ሁሉም በየ እራሹ ምሳ ቋጣሪውን አገልግል አድራሹ ማታ መሸት ሲል አባቴ ሲመጣ አዝመራውን አይቶ ቆቱ ላይ ሲወጣ እኔም ቀና ብዬ አባቴን ሳየው የዘራው አምሮለት ቡቃያው ሲያየው የፈጣሪ ስራው እጅግ አስገርሞት ወደላይ እያዬ ሰማዩን በፍርሀት ታዲያ ለምንድነው እኛ ልጆች ደርሰን ማቆየት ያቃተን ተፈጥሮን ጠብቀን እጃችን ላይ ይዘን ሁሉን አድሎን እንናከሳለን ሁሉን ሰጥቶን ያለን በቂኮ ነው ፈጣሪ የሰጠን አላወቅንም እንጅ ዘረ እየቆጠርን በራሳችን ጥፋት ፍቅራችንን አተን ጥፋታችን ሳናውቅ የተማርን መስሎን አገርን ለማፍረስ ቆርጠን የተነሳን መጥፎ በሚያወሩ ክፉወች እየተመራን የክፉወች ክፉ ተብለን ተሰየምን እንግዲህ ሰው መሆን እምንሻ ካለን የወለዱንን ይቅርታ ጠይቀን ይዘው ያቆዯትን ውድ ተፈጥሯችን በትልቅ አደራ በአዲስ ተቀብለን እስካለን ባደራ እንዳለች ጠብቀን ለተተኪው ትውልድ እናስረክባለን አመሰግናለው 😢
@ካሣነሽ
@ካሣነሽ 6 месяцев назад
ወድሜ ቢዲኦ የምትለቅበትን ስአት አስተካክል ባሁን ስአትሁሉም ስራነው ብዙ እይታ አይኖረውም ከምሽቱ ቢሆን❤❤❤❤❤ ውይ ገጠር ውበታችን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 6 месяцев назад
ረመዳን ሲያልቅ ቪድዮህንሁሉ አያለሁ ደንበኛነኝ ስራስለሚበዛብኝኘው የገጠርልጅነኝ 🥰🥰👍
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 6 месяцев назад
የቆየ ነው ቢደወው አሁን አረጓደ አለደ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 2 месяца назад
ወይኔ ዝቄ እደላደኩ ሳያው አስጠላኝ። ወላህይ አሁን ሀገር ብገበ እንኳን ልጠርግ ቀርቶ መሬቱንም አረግጥም ወላህይ ለምን እደሆነ አላቅም ይቀፈኛል ኩበት ግን እለቅማለው ቤት እጠርገለው እበት ስቀር ሁሉንም ስረ እሰረለው።
@Hayatyimer-n1u
@Hayatyimer-n1u 6 месяцев назад
እራቢ ደህናናት በአላህ አብረን ተምረንነበር ❤❤❤አትዝታ😢
@abcabc7430
@abcabc7430 6 месяцев назад
እኔ በሂወቴ እሚከብደኝ ስራ ከብት መጠበቅ 😅😅 ወላሂ እማይዋጋው ገራሙ ከኔላይ ጀግና ይሆናል እና በጣምነው እምፈራቸው አድቀን ጠብቂተብየ በሩቁሁኜ ይሄን ትልልቅድጋይ ስወረውር አረፈድኩ ለዛውም አልዋልኩም እስከአራትሰአትነው የቆይሁት ቢሆን ደህና ከሚበሉበት ከፍራቴ የተነሳ በርቀትሁኘ በድጋ 😅😅 አይ መቼም አይረሳኝ የኔጓደኞችኮ ያርሳሉ እኔግን 😂😂😂😂
@ZeynabSeid-k4h
@ZeynabSeid-k4h Месяц назад
ለከብቶቹ ፍትህ ነዉክክክክ እደ ኦረ ችግርየለባቸዉም ጭቃ ይሆናል ባፈር ብደለደለል
@tadesseabay9831
@tadesseabay9831 6 месяцев назад
በለው ደሴ ከተማ ሆኖ ስለገጠር አያውቁም መባሉ ነው ፣ደሴ ራሱ ገጠርኮ ነው ብሮ ትርኳሽ ብለዋል ፋዘር
@helimahelima5706
@helimahelima5706 6 месяцев назад
ተዉ እባክህ ማነዉ ያለዉ
@ydue5437
@ydue5437 4 месяца назад
ለውሃ ይኽ ሁሉ ጉዞ በዛ ላይ ሃገር ሰላም ኤለ እዲህ ለፍተው ወይ ይበላል ወይ አይበላ የመሳሪያ ድምፅ ሲሰማ ሰቀቀን😢አሁን እኔም አነሰኝ ብዬ አላህን አማርረዋለው ልብስ ልጠብ ብል በግቢኤ የጉድጉድውሃ አለኝ የመጠጥ ብል በግቢኤ ያአላህ ሰላም ለሃገራችን
@user-imuti
@user-imuti 6 месяцев назад
ወላሂ እንደ ከብት ማደሪያ አፅጂ ስባል የምሞት ነው የሚመሥለኝ ሌላውን ስራ ሁሉንም ብሰራ አልሠለችም ይህንን አልወድም የከብቶቹን ማፅዳት የማይወድ መልቲ ነው ትለይ ነበር ያኔ እሄው ውኘት ነዉ መሥል ስደት ያኳትነኛል 😂😂😂😂😂
@ensratube
@ensratube 6 месяцев назад
ወይኔ አሳቃቹኝ😂😂😂ረምላ ጎበዝ ነሽ እውነት 😂😂 በርታ ወድማችን 👍👍👌
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 6 месяцев назад
የአዛባ መዛቋ ነገር አይጣል ክክክክክ በተረፈግን ልጅቷ ጀግና ነች በርቱልን የማናቃቸው አባቢዎች እንደዚህ አሳዩን።
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@siko8620
@siko8620 4 месяца назад
ገልሻን አቀዋለሁ ንፍስና ብርድ አለ ውሀው ለመጠጣትም ለመታጠብም ያስፈራል ግራይሜዳ መሬት አለን እት /ቤቱ አካባቢ አየሩ ቀዝቃዛነው ይመቻል ረምሊየ ማሻአላ ጎበዝ
@ErahmetMuhammed
@ErahmetMuhammed 6 месяцев назад
ወላሂ ጉረቷቸው ቢስተካከል ጥሩነው በተረፈ ማሻዓላህነው,ኧረ ማን እዳገራችን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 15:37
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@meseretmekonne9095
@meseretmekonne9095 3 месяца назад
ሌላው ሁሉ ቆንጆ ነው ጎበዞች ናችሁ የገጠር ነገር በጣም ከባድ ባይሆን ሰው ሁሉ ሄዶ ቢኖር ደሰ ይላል አቤት የውሃ ቦታ በጣም ይርቃል ምናልባት ሀገር ሰላም ስትሆን ይህ ሁሉ ችግር ይቀረፋል ።
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 6 месяцев назад
መሸአላህ ማዘር ልክ እንዴኔ አማት ፍልቅልቅ ናቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@mimenoor3224
@mimenoor3224 6 месяцев назад
ወላሂደሥየሚልነበርአለቀ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m 4 месяца назад
እንዴ አዛባ መዛቅ የሚያስጠላኚ ስራየለም ነበር እህቴጋ እንጣላነበር አንችዛቂ እኔ አልዝቅም ውሀነው የምቀዳ አይትዝታ😂
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 6 месяцев назад
ኧረሀራምነዉ የከብቶቹንመተኛአስተካክሉላቸዉ😢😢😢
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 6 месяцев назад
አይ ረምላ😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@abdi6588
@abdi6588 6 месяцев назад
ምድጃው አሁንም ድረስ አለመሻሻሉ የሚገርም ነው። በጭቃ ዝግ ሆኖ ቢሰራ ማገዶ ይቆጥባል በወላፈኑም ከመለብለብ ያድናል።
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h 6 месяцев назад
አቤት እንደት ደሰ ይላል ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን አምጣለን ለሀገራችን ለህዝባችን እንደዉ ፖለቲከኞች ሚስኪኑን ህዝብ በረሀብም በጦርነትም ጨረሱት ፈጣሪ እስኪ አንተ ምህረቱን ላክልን
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@uthg7338
@uthg7338 Месяц назад
ወይኔ😢መተኛምየላትላሚቱ😢ስታሳዝንበደጋይሙሉላት😢
@Yui-ht6dq
@Yui-ht6dq 6 месяцев назад
አዛባ መዛቅ አልወድም አቦ😑🤭
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 6 месяцев назад
አንች ሰነፍ 😂😂
@hanatekile4755
@hanatekile4755 6 месяцев назад
ጓሽ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@rukyaebrahem3598
@rukyaebrahem3598 6 месяцев назад
ማአሻ አላህ ሀገሬ እንደዚህ ያምራል እደ ለካ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@FelahTube
@FelahTube 6 месяцев назад
ገጠሬ የሆናችሁ ማነዉ እንደኔ አዛባ መዛቅ ቤት መጠራረግ የሚወድ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 6 месяцев назад
እኔ👍👍 ነዶ ማጋዝ ነው የማልወደው
@sadakmal1865
@sadakmal1865 6 месяцев назад
ማሻአላ ጎበዞች ልመዱ ስራ የገጠር በመኸይ ደሞ ለነዶ ውሰዳቸው ጀማል
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 6 месяцев назад
እኔገጠርስመጣ,ደስተኛነውእምሆነው፡የበቱ፡መዛቅ፡ነውእሚከብደ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@gghy7847
@gghy7847 6 месяцев назад
እረ ወገን ተበላን የዱሮውን ቪደወ ዛሬ እንዳድስ🙄ረምሊ ያለችበት ቪደወ አይጠገብም እንሹፍ🙊🙉
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 6 месяцев назад
እኔም አንድ ቀን እናቴ እለቢ ብላኝ ብስብ ብስብ ብገትት ብገትት መቼም የማይሆንልኝ ማለብ ነው
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
ይህ ቢደው ካሁን በፋትም አይቸዋለሁ እቦሳ ዩቱብ እሚባል ላይ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@SaraENat
@SaraENat 5 месяцев назад
ጡቷን ልጠባት አይቀዘቅዛትም ትላለች ኧረ አሙቂላት አላለም ወይኔ በሳቅ😂😂😂
@zainabzainab7792
@zainabzainab7792 6 месяцев назад
ማሻአላህማሻአላህእህቱቸለምለ/ጀግና፦እህቴ።ጀም/ጀዛክአላህ
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 5 месяцев назад
Ye kebtochu biet merietu dingay new, ebakachu astekakilulachew please ❤
@bbeamlakabrha48
@bbeamlakabrha48 6 месяцев назад
Yeketem ljioch wusdehi asayeni enzihi yegetri lijochi nachew
@Tossatube.
@Tossatube. 6 месяцев назад
100 % የገጠር ናቸው። አገር ቤቱን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው።
@ydue5437
@ydue5437 4 месяца назад
የማሚ ፈገግታ❤ መላው ቤተሰቡ ፈገግታቸው ሳይበላ ያጠግባል❤❤❤❤❤❤
@shmles-y1i
@shmles-y1i 6 месяцев назад
እረምላ ፀጉር ያሳድጋል ተቀቢው ባይታሚን ነው ሰር ቅጠላቅጠል አይደል የሚመገቡት
@hayathayat4616
@hayathayat4616 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂 አትሻብን🙈
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 882 тыс.
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 421 тыс.
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 882 тыс.