Тёмный

✅ ሁሉም የሚገኝበት የገጠር ገበያ ላሳያችሁ ! ደሴ ዙሪያ ወረዳ ፋላ ገበያ ።  

Tossa tube
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

አስገራሚ የገጠር ገበያ ሂጄ ቅቤ ተራ ጉድ አየሁ
i went to rural market and it was amazing
#tossatube #market
በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
-
1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
• ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
• ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
• ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
• ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
• ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
• ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
• ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
• ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...

Развлечения

Опубликовано:

 

10 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 558   
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
በቂ ተመልካች ባይኖርም ፣ እኛ መስራታችንን አናቆምም።
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Месяц назад
አካውንት ቁጥርህን ስጠኝ ወኔድሜ ጀማል
@saidasaida9609
@saidasaida9609 Месяц назад
አብሽር
@zubairaahmed8374
@zubairaahmed8374 Месяц назад
አብሽር ያድጋል
@user-seada
@user-seada Месяц назад
በርታ ወንድማችን አብሽር
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h Месяц назад
እስኪ አልብኮ ደጋጋ ገበያ ጎራ በል ጀማል
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h Месяц назад
አይይይ ሀዘኔን ቀሰቀስክብኚ የናቴ አገር ነበር እማ አላህ ይራህምሺ እስኪ ዱአድርጉልኚ ያገሬ ልጃቺ 😢😢😢😢😢😢
@meditube4525
@meditube4525 Месяц назад
አላህ ይረሀማት
@zinitzinite247
@zinitzinite247 Месяц назад
አይዞሽ እማ😢😢😢
@user-lm4fb4qu8d
@user-lm4fb4qu8d Месяц назад
አላህጀነትንፈርዶስይወፍቃት አንችንምአላህይሰብርሽየኔውዴ
@zarakasun8191
@zarakasun8191 Месяц назад
አይዞሽልኝ እማ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Месяц назад
አሏህ ይራህማት አንችም አሏህ ይሶብርሽ ዉዴ
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x Месяц назад
ጀም የኛ ጀግና በንነቱ የሚኮራ ጀምን ያላችሁ ላይክ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@sandflove
@sandflove Месяц назад
ያአላህ ሀገሬን አስታወሰኝ ልክ እዛው ያለህ ነው የመሰለኝ በርታልን እኛም ልናበራታው ይገባል በንደዝህ መልኩ ሀገራችንን ፍንትው አርጎ እያሳየን ልደግፈው ይገባል ሞራልም እንዲኖረው ቪደወችን ቶሎ ቶሎ እንዲሰራ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m Месяц назад
ጀማል ስላም ሲኖር እሁን የምታሳየን ደቡብ ወሎ ነው እገሩ ስላም ሲሆን ስሜን ወሎን ታሳየናለህ በርታ በተይ ውጭ ላለው ወሎዬ ትልቅ ትዝታን የሚቀስቅስ ነው የገጠሩ ስው ባጣም የዋህ እና ቸር ነው
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi Месяц назад
በጣም ወላህ በትዝታ አለቅን ያርቢ😢😢
@mulu5
@mulu5 Месяц назад
ዋዉዉዉ ከሁሉ ነገር ፅድት ያለ እዉነትን ነገር የያዘ አቀራረብ በርታልን ወንድማችንን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-eu1jg3pu8p
@user-eu1jg3pu8p Месяц назад
ድንቅ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤ጀማል ሰይድ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-bj7un1eu7i
@user-bj7un1eu7i Месяц назад
ሚስኪን ህዝብ ለኔ የታየችኝ 1 እናት ቅርጫት ተሸክማ የኔ ከርታታ ይህን የዋህ ህዝብ ነው በጦርነት እሚጨፈጭፏት
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@zeritutube
@zeritutube Месяц назад
ምገድ ቢሰራ ማብራት ቢገባ በጣም ጥሩነበር ብዙ ምርት ያለበት ሀገር❤ ናት ሀገራችን ጀማልዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር💞🙏እናመሰግናለን
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@MohammedMohammed-dm3ie
@MohammedMohammed-dm3ie Месяц назад
ጀማል ሰይድን ጋዜጠኛ ብቻ ብሎ መግለፅ እጅግ በጣም ያንስበታል። ይህ ጅምር ነገ ትልቅ ሚዲያ ሆኖ ለማየት ያብቃን። በጣም ትችላለህ። በረካ ሁን አቦ!
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Месяц назад
አማራክልል ግንበጣም ብዙነገር ይጎለዋል ሀገሩ መልካምድሩ ብዙያሠራል😢
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@Rahmamd-zk6qh
@Rahmamd-zk6qh Месяц назад
ጀም ጉዞ 100k 💪💪💜💜💜
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-wc3zl5rp3d
@user-wc3zl5rp3d Месяц назад
ወይኔ ሀገሬ ፋላ ገባዬ የሃሳብ ሳንቲም ብስኩት እንዳልበላሁብሽ አይይይይ ትዝታ እናመሰግናለን ጀማል በርታልን
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@wollokocha
@wollokocha Месяц назад
የሀምሳ ሳንቲም ለማለት ነዉ😢
@Abumahir296
@Abumahir296 Месяц назад
አይ ሀገሬ ሰላምሺን ይመልስልን እደው እንደልጂንቴ የምባርቅብሺ ሀገሩ የናፈቀው በላይክ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@mehbubapayeur1994
@mehbubapayeur1994 Месяц назад
ደስ ሲል አንጀት ይበላል የሰው ፍቅር ወንድሜ እናመሰግናለን በትዝታ ካለሁበት ገባሁ ወደ ሀገሬ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-zq9qj5dt8u
@user-zq9qj5dt8u Месяц назад
አይ የገጠርሰው የዋሁ አላህ ሰላሙን ያውርድልን ለነዚህ እናት አባት ሲል🌹🌹
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@AmanOmare
@AmanOmare Месяц назад
በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ ደሴ ዙሪያን ስታሰቃኘን ያካባቢውተወላጅ ሆነን ግን በሌላ አገር ያለን በትዝታ አገራችንን እንድናስታውስ እያደረክ ነው።"ገታራ በራራ ፋላ ድጉጉሩ እዚህ ሁኘ ሰማሁ እዚያ ሲናገሩ"
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Месяц назад
ይሄን አዝማሪ ስሰማ በጣም አለቅሳለሁ ብዙ ቤተሰቦቼን ያስታውሰኛል በሂወት እማላገኛቸውን ትዝታን ጊዜአይሽረው እይይይይ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Месяц назад
ሽመልስ አሊ ነው ባለ ማሰንቆው የሞቴ ሰው ነው
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Месяц назад
@@MadinaAdem-fu7bx ስሙጠፍቶብኝነው የሞቴሰው መሆኑን አቃለሁ እህቴ ስታገባ እሰርጉዋላይ ተጫውቱዋልና አባቴ በክብርነበርያስተገደው አሁን ሁለቱም ቤተሰቦቼ በሂወትየሉም እሱን ስሰማ ያቀን ይመጣብኝል እይይይይ
@semiramohaned
@semiramohaned Месяц назад
የፋላ ልጆች አብራቺሁኝ የተማራቺሁ ጉዋደኞቼ የኔ ምርጦች በጣም አስታወስኩዋቺሁ እፍፍፍፍፍ ጀም ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@ZeharaJemal-jf8wx
@ZeharaJemal-jf8wx 7 дней назад
እኔ አለሁኝ እረ ግን እኔ ሰው ጠቁሞኝ ነው እማየው ዩትዮቭ አልከታተልም ግን ገርሞኛል እንዳለ ቦተሰቦቸን አያኋቸው
@semiramohaned
@semiramohaned 6 дней назад
@@ZeharaJemal-jf8wx ማሺአላህ ደስ ሲል 🥰
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 Месяц назад
አቤት ወብ ህዝብ ሰላምና ፍቅር የነገሰበት... ፈጣሪ ከነፍቅራችሁ ከነዚህ ነብሠበላዎች የአብይ ወረበላዎች ይጠብቃችሁ.
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@Zinet-tk2kb
@Zinet-tk2kb Месяц назад
ጀም አንተ ባትናርልን ማንያሳየን ነበር አገራችንን እዲሜና ጤና ይጥህ ❤❤😊
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-zi1ub1nf2g
@user-zi1ub1nf2g Месяц назад
ማደግ ያለበት ቻናል
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@zurettube638
@zurettube638 Месяц назад
ማሻአላህ ደሥ ይላል ለሚመለከተው የሀገሩ እና የማህበረሠቡ መለወጡ ለሚፈልግ አመራርም ሆነ መሪ እንድሁም አገርና ህዝብ ወዳድ ኢትዮጵያው ይህ ማህበረሠብ መለውጥና መዘመን ያለበት ማህበረሠብ ነው ተባህላው ወደ ዘመናው መሸጋገር ያለበት ነው እዩት ባይ ነኝ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን🎉🎉🎉
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Месяц назад
ጀማል መቅደላ ወረዳ ማሻ ገባየንአሣየን ብዙታሪክአለው
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Месяц назад
ማሲቆው የተሰማው ማነው የሞቴው ጀግና ሽመልስ አሊ የአክስቴ ባለቤት እድሜ እና ጤና ይስጥህ አዙሬማጣፋው ስጡኝ ነጩን ኩታ በልልኝ እማ እምዬ አስገዶ እምዬ ታይ ሞቴ እምዬ ከድጆ እምዬ ላይ ገልሻ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@SeadaSireg
@SeadaSireg Месяц назад
ገበያው ሰፊ ነው ሰውግንብዙአደለም የኛ አገር ገበያ መተላለፊያ እኳአይገኝም
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@13689
@13689 Месяц назад
ማሻአላህ ደስ ሲል ጉጉፍቱ ገባያንም አሳየን ጀማል ❤❤❤❤
@SaSa-oq2ml
@SaSa-oq2ml Месяц назад
እናመሠግናለን ጀም ወደኩታበርም በሄድክ አሙሢት ገባየ ቤተሠቧቸ ነጋደ ናቸው በተለያየ ንግድ ላይ ናቸው ህደህ ባሣየህኝ ናፍቀውኛል አይ የኔ ጠመሎሎች 💗💗💗💗💗
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@medinaendrismedi8866
@medinaendrismedi8866 Месяц назад
ማሻ አላህ አገራችን ሲያምር ጀማል ወድማችን አቀስታ ገበያንም አሳየን በነካ እጂህ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Месяц назад
ዋው ሀገሬ ወሎ ጦሳየ እናመስግናል ስላስጎበኘኸን ገባየ ግርግር እወዳለሁ😅😅😅😍😍😍😍
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Месяц назад
ጀማል የኛ ጀግና ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@richioendrias1535
@richioendrias1535 Месяц назад
amazing ,authentic Amharayee , may God protect and blesse you.
@rahelloveTube
@rahelloveTube Месяц назад
እምየ ሀገሬ እንዴት እደናፍቅችኝ የትውልድ መንደሬን አስታወስኩኝ 20 አመት ወደኋላ መለስከኝ ጀማልዬ እባዬም አልቆም አለኝ ናፍቆት ትዝታዬ ከባድ ነው ፍጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተዟዙርን እድንኖር የድሮን ይመስለን የሰው ቤት ስልችት ብሎኛል ሀገሬ መልሽኝ በቃኝ ደክሞኛል ናፍቆት አገላቶኛል 😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju Месяц назад
ጉጉፍቶንምአሳየንጀሚ፡ውይሀገሬ፡ታምራለች፡ጦርነት፡አወዳመንእንጅ፡ሁሉም፡በወግበባህሉደስየሚን፡የተፈጥሮዘጋ፡አሟልቶየሰጣት፡እናት፡ኢትዮጲያ💚💛❤️
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Месяц назад
መምህር ጀማል መልካም ሰው 8:16 መሻአላህ ሀገራችን ስለምታሳየን የገጠር ለዛው በጣም ያምራል ከልብ እናመሰግናለን አላህ የሀገራችንን ሰላም ያውርድልን
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@emanhussen75
@emanhussen75 Месяц назад
ወላሂ በጣም ነው ሀገሬን የምወደው የአላህ በሰላም ለሀገር አብቃኝ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-jn6od8kp9b
@user-jn6od8kp9b Месяц назад
ያገሬ ገበያ ትዝ አለኝ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@rahelloveTube
@rahelloveTube Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Месяц назад
በሄድክበት አጋጣሚ አስፈላጊውን እያስተማርካቸው ሂድ ወንድማችን የገበያ ማዕከሉ በጣም ፀሃይ ቦታ ነው ዛፍ የመትከል ልምድ ይኑራቸው መቸም ያገሬ ሰው መምህር ያለውን ዝንፍ አያደርጉም ከዚህ ፀሃይ ላይ ውለው ሽንትማጥ፡ኩላሊት ፡ ግን ከተሳሳትኩ ይቅርታ መምህር በርታ እንወድሃለን
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@AmmarSaif-bp3jz
@AmmarSaif-bp3jz Месяц назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ደስ ሲል
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@hayathayat4616
@hayathayat4616 Месяц назад
ወይኔ ተደፍቸነበር አገሬን ለማየት ሥሮጥ እናመሠግናለን ጀም ሡበሀን አላህ ሠዉነቴ ተቀጠቀጠ እባየ እማ መቸም ያረቢ አላህ እዋየ አገሬ መልሠኝ አይይይይ የቤተሠቦቻችንን ከፉ ሳያሠማን አላህ ላገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች❤
@user-wt4rs8hy6c
@user-wt4rs8hy6c Месяц назад
አሚንንን
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi Месяц назад
አሚንንየእኔውድ
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e Месяц назад
አሜን እህትአለም
@user-rk4ck4kg7z
@user-rk4ck4kg7z Месяц назад
ወንድም ጀማል በጣም እናመሰግናለን❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@seadetube5367
@seadetube5367 Месяц назад
እዳው በአላህ የሀገሬ ለዛ ፍቅርና ወለላው ሁል ጊዜ ይናፍቀኛል በስደት አለም እሄው 11 አመቴ እሄዳው ስል ዙሩፌ አይሞላ እስኪ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ የመዳም ቅመሞቼ ❤ ወድም አለሜ ጀማል ግን ሀገሬ ገብቸ ነውና የማገባው አደራ ለሰርጌ የወረባቦ ልጅ ነኝ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@MesudiGtacewu
@MesudiGtacewu Месяц назад
tossa tube ወረቃራን እናሀሙሲትን እስኪ በደብቀርጠህ አሳየን ወዲምአለም እደት😢😢 እደናፈቀኝ 7ኛ አመቴንያዝኩ ከተለየሁ
@skettube4149
@skettube4149 Месяц назад
የገረመኝ ነገር ለጥቀው በሚባል ደረጃ ሙስሊም ናቸው አጂብ አለባበሳቸውኮ እናቶቻችን👌😍😥
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@zeyinb902
@zeyinb902 Месяц назад
ማሽአላህያምራሉ ግንኮ ሙስሊሙም ክርሲታንም አለባበሳቸዉ አድነዉ በተለይ ደቡቡ ክፍል
@skettube4149
@skettube4149 Месяц назад
@@zeyinb902 ሳህ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Месяц назад
የአላህ አገራጅንን ሠላምይርግልን ምርጥአገርእካነውይለን
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@ssaa3540
@ssaa3540 Месяц назад
ማሻ አላህ ትረጎውን ባቀበልከኝ ወንድም ጀማል
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@wgggaha290
@wgggaha290 Месяц назад
አለን እንከታተላለን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ በረታ ወንድማችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አይይይ የሀገሬ ገመገም በትዝታ አብሬ ነበርኮ እሰከሚያልቅ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zehara53o
@zehara53o Месяц назад
ሽኩረን ጀም የአያቶቸን ሀገር ስላሳዬኸኝ 👍👍
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@Ruki-fq9ch
@Ruki-fq9ch Месяц назад
ማሻአላህ እናመሰግናለን 🥰
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@zeyinb902
@zeyinb902 Месяц назад
በርታ ወድማችን ጀም
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-fu8ok1fr9m
@user-fu8ok1fr9m Месяц назад
የእናቴ አገር የጁ ነዉ እኛ የአዲሰ አበባ ልጆች ነን ግን በተለያየ አጋጣሚ ሰለምሄድና የእናቴም ዘመዶች ሊጠይቁን ሰለሚመጡ ባህሉን በከፊል አዉቀዋለሁ አናትህንና አባትህን ሳያቸዉ ዘመዶቼን ይመሰሉኛል በተለይ አባትህ አነኛ ክርሰቲያን ሰንሆን ዘሩ ሙሰሊም ነዉ በከፊል በጋብቻ በእንጀራ ጉዳይ ነዉ ክረሰቲያንነቱም እየበዛ የመጣዉ እኔዲያዉም አያቴ ሲነግረን ዘሩ ከደቡብ የመን የበር ርኮት ይዘዉ የጁ ላይ ከተሙ ይላል ረጅም ዕድሜና ጤና ለአንተም ለቤተሰብህም የአባትህ ዱአ ይድረሰን
@yakidusmikallij618
@yakidusmikallij618 Месяц назад
አማራ ሳይንት አስጎብኘን እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ የአባቴን አገር አስተዋውቀኝ በርታ አድናቂክ ነኝ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@yakidusmikallij618
@yakidusmikallij618 Месяц назад
I am subscribed and like
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk Месяц назад
በርታልንጀምዬ እስኪ የልጓማንገባያአሳዬኝ ሁለትገባያነው እሁድናሰኞ የከላላ ወረዳ እና የወይናባ ወረዳ ናቸው ሀቂቃ ሀገሬ ንፍቅብሎኛል አላህሰላሙንመልሶልን በሰላምከውድሀገራችንና ቤተሰቦቻችንያገናኘን
@awaleahmed-tx5ph
@awaleahmed-tx5ph Месяц назад
የበራራ ልጆች እስኪ ኑ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@1993Rihna
@1993Rihna Месяц назад
እኔስ አለቀስኩ😢😢😢😢ይሄን የዋህና ሚስኪን ዝብኮ ነዉ የሚገሉት 😢😢 ፖለቲካ አያዉቁ ቢሄር አያዉቁ ዘረ አያዉቁ በራሳቸዉ አለም የሚኖር ሚስኪን ህዝብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g Месяц назад
በጣም ወላሂ
@mulu5
@mulu5 Месяц назад
በጣም
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Месяц назад
በጣም 😢😢😢
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Месяц назад
በጣም አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Месяц назад
ምን እንደ ኢትዮጵያ ለምለሚቱ አገረ ስላምሽ ያሚጣልን
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@Ztube-lz9eo
@Ztube-lz9eo Месяц назад
አይይይ ትዝታ አለብኝ በልጅነቴ እሄድ ነበር የአውዝና ልጅ ነኝ አላህ ያቆይህ በፎቶኳን አሣየከኝ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-ui2dh1or3w
@user-ui2dh1or3w Месяц назад
👍👍👍👍👍👈አትረሱ ወይኔ ትዝታ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@amenatali2777
@amenatali2777 Месяц назад
ማሻአላ በዝሁቀጥልበትወደም
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m Месяц назад
ወላሂ ጀሚ ጀግና ነህ እኮ ሀገሬን አሳወክልኝ እድሜ ይስጥህ ወድሜዋ ደሞ 100k ትገባለህ እንሻ አላህ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@HassenAhemad
@HassenAhemad Месяц назад
አብሽር በርታ አላህ ይገዝህ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-yw6nq6tw3k
@user-yw6nq6tw3k Месяц назад
ኧረ ጀማል በትዝታ ገደልከኝ አዝማሪዉ ሽመልስ አሊ የሰፈሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@merimtube5408
@merimtube5408 Месяц назад
ፈገግታ የማይለየው ገራገሩ ያገሬሰው ከስት አመት ቡሀላ የሀገሬን ገባያ አየሁ💔💔
@user-og5oz7xm4t
@user-og5oz7xm4t Месяц назад
አገሬ ቡዙ ነገር ይጎልሻል
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Месяц назад
ወድምጀማል በርታ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-seada
@user-seada Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ጠባሲት ገበያን በቀጣይ አሳየን ናፍቆኛል❤❤❤🥺🥺🥺🥺
@rhtube3717
@rhtube3717 Месяц назад
ሳህ እኔም ልፅፍ ስገባ ፅፈሻል ጀምየ የጠባሲት እና የቅዳሜ ገበያንአሳየኝ
@user-seada
@user-seada Месяц назад
​@@rhtube3717🥰🥰🥰🥰
@tesg9551
@tesg9551 Месяц назад
Very nice camera. Thnx
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@HassenHassen-wf6tx
@HassenHassen-wf6tx Месяц назад
Jemmmm. Wellahi zare desblognal bante yimechih.... Seferachin new
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@awolfedlu5443
@awolfedlu5443 Месяц назад
Tosa Tube addicted I like it keep it up
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-vl9rs2ex4x
@user-vl9rs2ex4x Месяц назад
ማሻአላሕ ጀም በርታ የኔ ጀግና ❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-vl9rs2ex4x
@user-vl9rs2ex4x Месяц назад
@@Tossatube. ኢንሻአላሕ በርታልን ወንደም ከጎንሕ ነን
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x Месяц назад
ወሎ ገራገሩ ቃል የለኝ ለወሎ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 Месяц назад
አይይይየኔውዶች ጄምዬተባረክ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@lubabayyimer
@lubabayyimer Месяц назад
ስለበራራ እናቴ ታወራኝ ነበር አክስት ነበርቻት እና ስባስባት በታናቸው ትላለች ጥሩ በላቸው ለማ ለውጤ ትባለለች ትለናለች ልጃቻንም ትነግረኝ ነበር በሰላም ተገባሁ ሂድ አያቸዋለሁ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x Месяц назад
ማሻአላህ ደስ ሢል
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 Месяц назад
አህዮቹ አይይይይይይ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@user-gt6lm8eb2z
@user-gt6lm8eb2z Месяц назад
ሸኩረን ጀማል
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@SUSUSY-mh1qh
@SUSUSY-mh1qh Месяц назад
ደጋዉንም አሳየን ወንድማችን ጠባሲት፣ጉጉፍቱ፣ጭረቻ ፣ አስጉሪ...
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@setxggt2269
@setxggt2269 Месяц назад
አባቴ በኛ አካባቢ አለዉ የተባለ ከበርቴ ነበር ያባቴ ወድም አንድ ነበር ማሻአላህ በርካታ ልጅ ወልደዋል የአላህ ፍቃድ ሆነና ያባቴ ወድም ወዳዉ ነበር ወደ አኸራ የሄዴዉ አባቴ ነበር አሣድጎ የዳራቸዉ እዳባት ነበር የማዩት ማር ሢቆረጥ ተሠብሥበን ነበር የምንበላዉ አልሀምዱሊላህ 12 ወድም እና እህት አሉኝ አባቴም ወደማይቀረዉ አኸራ ተሄደ ዘጠኝ ወር ሆነዉ እኔ ይሄዉ ቀን ለሊት አልል በፀፀት እየተከራተትኩ አለሁ ማነዉ ግን እደኔ እባክሽ ልጀ ነይ ልይሽ እየተባለ ዛሬ ነገ እያለ በመጨረሻም ፀፀት የተረፈዉ 🥺🥺😢😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@zeynebawasihun2056
@zeynebawasihun2056 Месяц назад
ነጭ ጤፍ ከዛ እያመጣ እየነገደ ነው አባቴ ያሳደገን የኔ ውድ አባት በሬም ይነግዳል የኔ ውድ አባት ቅመም የተባለች ከዛ ነው የሚያመጣው ጡባ የተባለች ወዳጅ ነበረችው በጣም ብዙ ወዳጆች አሉት
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@Mariam-od7zc
@Mariam-od7zc Месяц назад
በበቅሎ ላይያለው ሰውዬ አበቴን መስሎኝ ግን ከየት ይመጣል ወደ አኼራ ሄዷል አላህ ይማርህ
@user-of8bh2fx7f
@user-of8bh2fx7f Месяц назад
አላህ ይራህመው
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Месяц назад
አይ ጀሞ አሳከኝ 😂😂😂😂መቼም እዚህ አካባቢ ሌላ ነገር አይፈተፈትም😂😂😂አልክ😂😂 ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ከነማጀቢያ ሙዚቃው ልዩ ነው ዋው!!! ኑርልን❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-rk4ck4kg7z
@user-rk4ck4kg7z Месяц назад
አገሬ እንዴት እንደናፈቀኝ ya allah በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ😢
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@rs3877
@rs3877 Месяц назад
በርታ ወንድም ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@saedaahmad-bk1nt
@saedaahmad-bk1nt Месяц назад
ጠባሲት ገባየ አስየን 🥰🥰🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@emanhussen75
@emanhussen75 Месяц назад
ጀማል ዛሬ በጣም ነው ያለቀስኩት ዝም ብይ ሆዴይባባል እስኪ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ በሉኝ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Месяц назад
ማሲንቆ ና እንጉርጉሮ ስሰማ እንባዬ ይወርዳል ከየት እደሚመጣ አላቅም 😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@user-uc2bx6qu1t
@user-uc2bx6qu1t 28 дней назад
Abshir yadgal Berta yene jegna
@toybaali1412
@toybaali1412 Месяц назад
ሀገሬሰላምሺይብዛልኝ🎉🎉🎉
@zeyinb902
@zeyinb902 Месяц назад
እንቁ ህዝባችን አላህይጠብቃችሁ እርዚቃችሁ ይብዛ ሰላም ዉላችሁግቡ❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@sikosilo3303
@sikosilo3303 Месяц назад
እውነትን ባህልን ወግን ኢትዮጲያን በደንብ የሚገልፅ አቀራረብ ነው በርታልን ብራክ ፍራክ የሚሉትን 200ሽ100ሽ ታሥገባላችሁ ዘመነዙ ለሀሠተኛና ለውለቢሶች ነውጂ ውነተኛ ነገር መከታተል ከፈለጋችሁ የመዳም ቅመሞች ጀማል ባጭር ጊዜ 500ሽ መግባት ነበረበት እናማ እውነትን እንከተለል
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@toybaali1412
@toybaali1412 Месяц назад
አህለንጀም🎉🎉🎉
@sarasesaye
@sarasesaye Месяц назад
የዋሁ ህዝብ አማራዬ❤❤ 😢😢
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 Месяц назад
ገታራንም አሳየን ጀምየ ወንድም
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-gt6lm8eb2z
@user-gt6lm8eb2z Месяц назад
ማሻአላህ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-un2qs6yx1z
@user-un2qs6yx1z Месяц назад
ማሻአላህ. እኛምአግረሂድ ዳውንትአገርሂደህአሳየን🎉🎉🎉🎉🎉በተረፈአላህይጠብቅህወደም
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@aminaTube5
@aminaTube5 Месяц назад
ኡፍፍፍ ጀምየ አላህ ያቆይህ ወድሜን አየሁት 😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 Месяц назад
ሰላም ላሀገራችን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያርብ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Месяц назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድሩጉ፡፡
@kadirmesgan2997
@kadirmesgan2997 Месяц назад
ወላሂ የማውቃቸው ሠወች ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. Месяц назад
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዎውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
Далее
Модные мальчишки
00:36
Просмотров 17 тыс.