Тёмный

✈️ያልጠበኩት ነገር ጠፈጠረ እራሴን አጠፋለው አለች 

AHMU-አህሙ
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 130 тыс.
50% 1

ውድ ቤተሰቦቼ ሁል ጊዜ እንደተለመደው ሃሳባችሁን እንድትሰጡኝ እፈልጋለው
ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
ሰብስክራይብ ሳታደርጉ እንዳታልፉ

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3 тыс.   
@zebutube99
@zebutube99 2 месяца назад
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 2 месяца назад
صلى الله عليه ؤسلم
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 2 месяца назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@emanselam7146
@emanselam7146 2 месяца назад
SAW❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cx9sr9ec2w
@user-cx9sr9ec2w 2 месяца назад
አረፈክትምተምርብህ
@Mariam-iw7vj
@Mariam-iw7vj 2 месяца назад
ሱላህአሊወሰለም
@LubabaAhmed-jt6zk
@LubabaAhmed-jt6zk 2 месяца назад
አህሙ ከፈኪሀጋ ተጋቡ የምትሉ በላይክ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
እሕቴደምሪኝ
@MunisaMuyadu
@MunisaMuyadu Месяц назад
ፈክ ገነው ምተምሩት
@user-mk2kf2hr2o
@user-mk2kf2hr2o 2 месяца назад
ዝም ያለ ነጀ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
@saadas9954
@saadas9954 Месяц назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatemaAl-g4d
@fatemaAl-g4d Месяц назад
s.a.w
@user-የሀይቋ
@user-የሀይቋ Месяц назад
❤❤
@AffectionateBasketball-nj5gb
@AffectionateBasketball-nj5gb Месяц назад
S,a,w❤❤❤
@user-yy3lg5tw4f
@user-yy3lg5tw4f Месяц назад
ሰለለሁ አለይሂ ውሰለም
@median_A6
@median_A6 2 месяца назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ﷺ
@user-jf6rn9hj2x
@user-jf6rn9hj2x 2 месяца назад
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰሌም
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
ሶለሏሁአለይሂወሰለም🎉
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
​@@user-jf6rn9hj2xደምሪኚውደ 24:32
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
ደምሪኚውደ 24:44
@user-jk6mw7kv3f
@user-jk6mw7kv3f 2 месяца назад
Sallalahu aleyhi wasallam❤❤❤❤❤
@saadaaragaomohe
@saadaaragaomohe 2 месяца назад
ፈኪን አግባት በአላህ ልዩ ሴት ናት የምር
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 2 месяца назад
ባአላህ አይባልም
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 2 месяца назад
እሸ አላህ
@nefisasemane
@nefisasemane 2 месяца назад
በሙስሊም መጡ ደሞ በሌሎቹ የጠላሁት አዑዙብላህ
@JemilaJemila-c1l
@JemilaJemila-c1l 2 месяца назад
አረ በአላህ አበይ
@rozantube2640
@rozantube2640 2 месяца назад
Ara ballah ayblm andlay. Ysra hulw mgbte naw😄🤔
@zenabzeze7407
@zenabzeze7407 2 месяца назад
ወንድሜ አላህን ፍራ እሄ ስራ ምንም የሚስተምር ነገር የለዉም የምትሰሩትን ስራ ምረጡ ለዲናችሁ ክብር ይኑራችሁ እሂ ሂጃብ አለባበስ ምን ይሉታል የከተማልጆች አዉቆ አጥፊ ባትሆኑ አላህ ይህዲነ ይህዲኩም
@user-kc5fl5yu2w
@user-kc5fl5yu2w 2 месяца назад
አስቸገረችውኮ ክብሯን ጥላ አፈርኩ በሴትነቴ😢😢😢😢😢😢😢
@user-cz9sw2iy1c
@user-cz9sw2iy1c Месяц назад
አላህ ይጠብቀን​@@user-kc5fl5yu2w
@hayatalkaabi9914
@hayatalkaabi9914 2 месяца назад
እባክ በሙስሊም እህቶች ክብር አትነግድ ለረስህ ጥቅም ብለክ የነሱን ክብር ዝቅ አታድርግ አለሀን ፍራ መቀለድ ከለብህም በሌላ ነገር ቀልድ
@محمدعلي-ش7ب5ث
@محمدعلي-ش7ب5ث 2 месяца назад
ወላሂ ልጁ ዱሩየ ነው ክብር የለውም ያሳዝናል
@Emanethiopian403
@Emanethiopian403 2 месяца назад
ትክክል😢
@HffHffvGg
@HffHffvGg 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ወሎየዋ-ኀ3ጰ
@ወሎየዋ-ኀ3ጰ Месяц назад
ትክክክል
@user-tv1ko8yo4y
@user-tv1ko8yo4y Месяц назад
እሶናት ጥፍተኛዋ አይ አላህ ምንይሼለኛል
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 месяца назад
አህሙ ከፋኪያ ጋ ነው ምያምሩት 😮ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉😂😂😂
@FatimaAli-cp3jd
@FatimaAli-cp3jd 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-yu7jq2ss8c
@user-yu7jq2ss8c 2 месяца назад
ሳህወላሂ
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 2 месяца назад
ትክክል
@VujcfjyVhb
@VujcfjyVhb 2 месяца назад
ትክክል
@JdDj-vy4im
@JdDj-vy4im 2 месяца назад
ትክክል
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp 2 месяца назад
ለአህሙ ፈኪ ብቻ ነች ሌላ አፈልግም የምትሉ በላይክ ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አህሜ እና ፈኪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saifulrsna5168AMIANT
@saifulrsna5168AMIANT 29 дней назад
በጣም ወላሂ ምን ትመስላለች እኚክ ፈኪን ባየሁበት አይኔ ይችን አሳየኚ ወይ አህሙ ሁለተኛ እዳታገኛት
@IeruHeher
@IeruHeher 16 дней назад
ኧረ ከፈኪጋ ነዉ አህሙ
@Gcjgfg-k1s
@Gcjgfg-k1s 2 дня назад
kamir fakin magbat alabih
@Gcjgfg-k1s
@Gcjgfg-k1s 2 дня назад
❤️❤️❤️❤️❤️💝❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞la faki
@lailayoutube-v9p
@lailayoutube-v9p 2 месяца назад
ምን ጉድ ነዉ ሴት ሀያእ የሚባል ነገር አለ አለህዋ መጨረሸየን አሰምርልኝ😢😢😢
@metageswagaalew
@metageswagaalew 2 месяца назад
እይዋ ሳህ አሚንንንን ያረብ
@user-sg8bk4sm9z
@user-sg8bk4sm9z 2 месяца назад
​@@metageswagaalew❤
@Nafisa152
@Nafisa152 Месяц назад
Are macharashachin balun😢
@Toybaeshtu
@Toybaeshtu Месяц назад
ሴቶች ሲወዷችሁ ተረዱ ምን አማራጭ አለ😊
@Toybaeshtu
@Toybaeshtu Месяц назад
ሴቶች ሲወዷችሁ ተረዱ ምን አማራጭ አለ😊
@IlhamAbduresahid
@IlhamAbduresahid 2 месяца назад
አህመድ አላህን ፍራ እንደዚ አይነት video አትስራ እህትህን ባንተ ምክንያት ክብሯን አታሳጣት ከማንም ሴት ጋ ቢሆን ሀላልህ ሳታረጋቸው አታውራቸው ሴቶች ለወንዶች ልባቸው ፈጣን ነውና ድንያ የዱንያ መጠቃቀምያ አያታሉህ አለህን ፈራ ወንድሜ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷደምሪኝ
@madinamed5487
@madinamed5487 2 месяца назад
✅صح
@BilalMehdi-w1y
@BilalMehdi-w1y 2 месяца назад
እውነት ነው ተሳስተካል ወንድማችን😊
@AmryAhmed-bq2bv
@AmryAhmed-bq2bv 2 месяца назад
እኮ
@KhariaAls
@KhariaAls 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-zh8mk9df1u
@user-zh8mk9df1u 24 дня назад
አህሙ ግን አነደኸኛል የመላጣ ልጅ በላት አይባልም ግን እኮ ፍቅር ከባድ ነው ግን ቀስ ብለህ ስትረጋጋ አስረዳት እና ከፈኪ ውጪ ከማንም እንዳናይህ የምትሉ በላይክ አሳዩን
@hayahaya3109
@hayahaya3109 2 месяца назад
ወንድ ልጂ ካልፈለገ እሱን ማባባል አርቲፌሻል ዛፍን ውሀ እያጠጡ ፍሬ መጠበቅ እንደማለት ነው አላህ በማናገኝው ነገር ልባችንን አያንጠልጥልብን እና አህሙ ማድርግ ያለብህ ወደራሷ እንዲትመለስ አላህን እንዲትፈራ በጎደኛም በቤተሰብም መምከር ማስመከር ነው እንጂ በስልክ ማውራት ይበልጥ መቀራርብ ነው ያልሆነ ተስፍ መስጠት ነው የሚሆነው
@زيناتسعيدحمزة
@زيناتسعيدحمزة 2 месяца назад
ተመቸኝ ገለፃዉ
@خديجهالسيد-غ7ف
@خديجهالسيد-غ7ف 2 месяца назад
ትክክል😂😂😂😂😂
@እሙዩሱራ-ፀ4ሸ
@እሙዩሱራ-ፀ4ሸ Месяц назад
ሳህ🎉🎉🎉🎉
@sof-bq8tk
@sof-bq8tk Месяц назад
።ነጥብ❤
@ZahraA-cy1gl
@ZahraA-cy1gl Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@user-seada
@user-seada 2 месяца назад
አህሙ ከፈኪ ጋር ነው የሚያምረው የምትሉ 👍
@tube9426
@tube9426 2 месяца назад
ከሀላሉጋ በይ ፈኪ ፋጢማ ቱ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷደምሪኝ
@meryemhessan251
@meryemhessan251 2 месяца назад
በጣም አብረው ቢሆኑ ይመረጣል
@KhariaAls
@KhariaAls 2 месяца назад
በጠም
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 2 месяца назад
አወዴምሩኝ እራሴንአጠፋለሁአላለችም አላህን አፈራም እዴ ሂወትባአላህ እጅእጅ በሰውጅአዴለችም
@jfjd5585
@jfjd5585 2 месяца назад
ከፊኪዬጋ መስሏችሁ እደኔ የመጣችሁ እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍
@اموصوديس
@اموصوديس Месяц назад
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Месяц назад
ከከከከከእኔ
@user-bc2yl5vu3m
@user-bc2yl5vu3m 21 день назад
አኔ 😅😅
@Zabibamustfa
@Zabibamustfa 2 месяца назад
ዝም የለ ነጀ ወጠ አሉ ሀቢቡነ መሃመድ. አለሁመ ሠሊ የተወሰደ ወሰለም ወበሪክ አለነብይነ መሃመድ እኔም ሴትነኝ ኢለሂ መጨራሸዬን አሠምርልኝ 😢😢😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
እሕቴደምሪኝ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 2 месяца назад
ወላሂአላህመጨረሻየንሳምርልኝእጂ በጣምከባድነው
@Zabibamustfa
@Zabibamustfa 2 месяца назад
@@DadaTube225 💝💝💝እሺ
@metageswagaalew
@metageswagaalew 2 месяца назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሚንን ያረብ
@saadas9954
@saadas9954 Месяц назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 2 месяца назад
መጋረጃውን አረሳነውም የኢትዮጵያ ወንድ እንኳን ለምነሽ ለምኖሽ አፈር አስግጦ ነው የሚያኖረው
@madinamed5487
@madinamed5487 2 месяца назад
አዎ አረሣነውም
@user-gl5fw4bn6y
@user-gl5fw4bn6y 2 месяца назад
😂😂😂😂
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 2 месяца назад
ኮሜት ብሎ ዝም ነው😁😁ውነት
@sofitube9859
@sofitube9859 2 месяца назад
በትክክል👍👍👍👍
@ucucucjvjv5618
@ucucucjvjv5618 2 месяца назад
ክክክክክክ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
እህቲ እራስሺን ወደጂ መጀመርያ ወዶቺ እድህ ከሆንላቸውማ ሰው አንመስላቸውም እና ጥርግ ይበል የተሻለ አላህ ይሰጥሻል አተም አህመድ ሰው እዳንቅ ተጠቀቅ ሁላቺሁም አላህን ፍሩ
@S3dahAlsada
@S3dahAlsada Месяц назад
👍👍❤❤
@SameeraEth
@SameeraEth 25 дней назад
ሳህ
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 2 месяца назад
ሴት ልጀ ስትለመን እንጀ ሰለምን ኣያምርባትም። ቁፍጠን በይ 😏 እዃንም የገጠር ልጀ ሁንኩ ምክኒቱም የገጠር ልጆች። ቁፍጣና ነን ❤❤
@AmboroSuliman
@AmboroSuliman 2 месяца назад
😊😊😊😊😮😊😮😊😢😢😊😢😊😊😊
@metageswagaalew
@metageswagaalew 2 месяца назад
ሳህ በጣም ነውኮ ወላሂ የምንፈራው ሱብሀን አላህ የገጠር ልጅ መሆን ደስ ይላል
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад
ቲሽ እናንተን ብሎ ቆፍጣና ሳውዲ ላይ ምትርመጠመጡት እናንተ ናችሁ
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 2 месяца назад
@@SintayehuEshetu-hg8us ለጆይ ጋሕባ ዕናተ ኣላችሁ ኣደል የከተማ ሸሌወች ዕኛ ለማንም ኣንልመጠመጥም እደለኛ ነሸ የገጠር ልጀ ሁነሸ መፈጠር ኣይይ ኣማርኛ ብችል ኑሮ ዕሰደብሸ ነበረ ኣች የከተማ በቁሉ😁😁😁😂
@user-li4pl3hw8b
@user-li4pl3hw8b Месяц назад
ወላህ አወ
@Somayube
@Somayube 2 месяца назад
ከፈኪያ ጋር ብቻ ቪዲዮ ይሰራልን የሚትሉ 👍👍
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 2 месяца назад
አሽቃባጭ እናተ ትንሽ ሻል ያለ ሰው ስታዬ ታሽቃብጣላችሁ
@aminaawolloyyee8318
@aminaawolloyyee8318 Месяц назад
😂😂😂​@@seadapp50seadapp50
@semumuzeabd1387
@semumuzeabd1387 2 месяца назад
ረሱል(ሰአወ) በዘመናችን ኑረው ሴቶች እንዲህ መሆናችንን ቢያዩ ምን አይነት ሀዘን ውስጥ ይገቡ ነበር በዘመናቸው ስንት አይነት ሴቶች አልፈዋል አቲካ-ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነበር ሱመያ-ለእስልምና ብላ ብልትዋን በስለት የተወጋች ሸሂድ የሆነች አሲያ-በፊርአውን ለዲንዋ ስትል የተሰዋች ብዙ ብርቅዬ እንስቶች አልፈዋል ታዳ እኛ ቢያንስ ብናፈቅር እንኩዋን ለዩትዩብ መሸቀያም ቢሆን እንዲህ ሀያእ ጠፉቶ ሴት ልጅ ወንድ ልመና ወላጅስ ምንም አይልም እንዴ ብቻ አላህ ይዘንልን መጨረሻችንን ያሳምርልን።
@saadas9954
@saadas9954 Месяц назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@AshrekaTamam
@AshrekaTamam Месяц назад
Sellolalehi woselemi❤
@MominaMomina88
@MominaMomina88 Месяц назад
አሚን❤
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 месяца назад
መጋረጃዉን አረሳንም የፋኪን ፎቶ ሳይ ነዉ ዘልየ የገባሁ ሀሆሆሆሆ አላህን ፍሪ ማማየ እረወደየት እየሄድን ነዉ ሴቶች ሰከን በሉ ሃያ ይኑራችሁ ዉድ እህቶቸ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
እሕቴደምሪኝ በቅንነት
@FgjRyi
@FgjRyi 2 месяца назад
❤❤❤
@አዝቲነኝ
@አዝቲነኝ 2 месяца назад
ደምሪኝ😂😂❤❤❤
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
ያፈኪ አድናቂዎች
@user-sy8kn6bj6b
@user-sy8kn6bj6b 2 месяца назад
አለዉ❤❤❤❤❤❤
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
@@user-sy8kn6bj6b ሁሌም ኑሪ
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
ዉዲዲዲዲዲዲዲፈኪነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 2 месяца назад
አለንመተናል
@user-yu7jq2ss8c
@user-yu7jq2ss8c 2 месяца назад
የኔማር ፈኪስወድሽ❤
@seidashefa9989
@seidashefa9989 Месяц назад
ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እንቺ ደግሞ እራስሽን እስከብሪ በአላህ እምነት ይኑርሽ.
@Nennaseid
@Nennaseid 2 месяца назад
ኧረ ተው ለቀልድም ቢሆን እራሴን አጠፋለሁ አይከብዲም ግን አላህን ፍሪ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷደምሪኝ ፕሊዝ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷደምሪኝ በቅንነት
@FigC-hl4hc
@FigC-hl4hc 2 месяца назад
👍👍👍
@uadh7751
@uadh7751 2 месяца назад
አህሙ ከፋኪያ ጋ ይስራልን ያምትሉ 👍👈✅🥰💖😥
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
ደምሪኚ
@uadh7751
@uadh7751 2 месяца назад
@@ekramemohamad7392 እሺ 🥰
@uadh7751
@uadh7751 11 дней назад
​@@ekramemohamad7392 ❤❤🎉
@Hasina927
@Hasina927 Месяц назад
በአደነቅኩ ልክ ዘጋኸኝ ሙስሊም ወንዶች ግን የሙስሊም ሴት እህቶቻችሁን አይብ መደበቅ ችግሮችን መፍታት ስትችሉ በአደባባይ,በሚድያ...ብቻ አላህ ይሰትረን አላህ ይጠብቀን በዛላይ አናጋሪ ናቸው
@heuyye5507
@heuyye5507 2 месяца назад
ምን ጉድ ነው ሴት እኮ ሀያእ የሚባል ነገር አለ አላህዋ መጨረሻየን አሳምርልኝ አጀብ የመጨረሻው ዘመን ደርሰ 😢😢😢😢
@EiveShv
@EiveShv 2 месяца назад
ወላሂ መጨረሻችንን ያሣምርልን😢😢😢😢
@user-bo7wx9wu6t
@user-bo7wx9wu6t 2 месяца назад
አምንያረብ
@nazrul4837
@nazrul4837 2 месяца назад
አትፍረዱ እህቶች መፈረድ ከባድነው
@albilal8030
@albilal8030 2 месяца назад
በጣም اللهم استرني يارب يارب يارب
@user-ur8bd6cc6e
@user-ur8bd6cc6e 2 месяца назад
ሀያእ የሚያደርገው ዲኑን የሚያውቅ ነው
@mohammedahmed-tc5bh
@mohammedahmed-tc5bh 2 месяца назад
ከመንት አስቀምጡ ባልከው መሠረት ሴት ልጅ እናትም ሚስተም እህትም ናትና አቅርበሀት ያለውን ሁኔታ ቀስ እያለች እንድትረዳ አርጋት ብትርቃትና አንድ ነገር ብትሆንሀ የዘላለም ፀፀት ይሆንብሀል
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 2 месяца назад
ትክክል የኔም ሀሳብ ልጅቶ ታሳዝናለች
@user-ry2dn1cw7j
@user-ry2dn1cw7j Месяц назад
ትክክል
@toibaoumer171
@toibaoumer171 Месяц назад
ፈኪያ ጋር ሁሌም ይሠራልን የምትሉ 👍
@IeruHeher
@IeruHeher 16 дней назад
👍👍
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 2 месяца назад
ምን ጉድ ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ 😮😮የፈኪያን ፎቶ አይቸ ነበርኮ የመጣሁት
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 месяца назад
እኔም😅😅😅😅
@layilalayila175
@layilalayila175 2 месяца назад
ውውውውውውው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😅😅😅
@layilalayila175
@layilalayila175 2 месяца назад
ቀቅርርርርር😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይይይይሠሠሠሠሠሠሠርርርርርርርጥትርርር
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 2 месяца назад
@@layilalayila175 ሀሀሀሀ
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah 2 месяца назад
እኔ ራሱ እሷን አይቸ ነበር
@user-sf4yl2oq9b
@user-sf4yl2oq9b 2 месяца назад
አንተ ከፈኪጋ ነው የምታምረዎ ተጋቡ ውለዱ ምርጥ ልጅ ናት
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እኔ ዩቱብ መከታተል አቁሜ አለሁኝ ከኡስታዞች በቀር ማንንም አልከታተለም እዝህ የመጣሁት ፈኪያን አይቸ ነበር ግን ለምን ነው ካሉበት ሂወት ሻል ያለ ሲገኙ የሚበላሹት እኔ አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ የሚባል ከስልኬም የለም ግን በዩቱብ ተለቆ የፈኪያ ቪዱ ሳይ በጣም ነው የተገረምኩት እንድህ አልጠበቀሁም ነበር ከሷ በቤቷ ተሰትራ በጅልባብ በኒቃብ ተውባ በድኖ ጠንካራ ትሆናለች ብየ ነበር አንገቷን ገልጣ ከሀጅነብይ ወንድጋ እየተሳሳቀች በቲክቶክ መውጣቷ እጅጉን አስገርሞኛል ነገ ደሞ ሂጂባን ትጥለው አለች በዝህ አይነት አላህ ልቦና ይስጣችሁ እኛንም አላህ ያጠንክረን 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
@MominaMomina88
@MominaMomina88 Месяц назад
አሚንንን❤
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 2 месяца назад
ከፈቲጋ ቪዲዮ ይልቀቁልን የምትሉ✌️
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty 2 месяца назад
ኧረ ተው ሴቶች እራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ የሚፈልጋችሁ እራሱ ፈልጎ ይመጣል እባካችሁ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 месяца назад
ትክክል😢ደምሪኚውደ 25:11
@FigC-hl4hc
@FigC-hl4hc 2 месяца назад
ደምሪኝ
@Tjgvffhf73
@Tjgvffhf73 2 месяца назад
ሳህ
@JjdfJkdd
@JjdfJkdd 2 месяца назад
ሳህ ወላሂ
@user-wu3fj9mi2r
@user-wu3fj9mi2r Месяц назад
የድሮፍቅረኛናትማለትነው ምንም ክልል ሴት ልክ ክብር ይኑርህ አንችምክብርይኑርሽ
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ 2 месяца назад
ግን ልጂው ግውርኛ ነገር ነው አቤት የውጭ ወንዶች ለሴት ልጂ ያላቸው ክብር የኢትዮጵያን ወንዶች ሴት የምትባል ሁሉ ለእናተ ባትሆን ደስ ይለኛል
@sojoo4461
@sojoo4461 Месяц назад
በጣም ወላሂ ጉረኛ ነገር ነው ክብር የለውም ለሴት ልጅ
@Fatima-ij4lh
@Fatima-ij4lh Месяц назад
እና ታዳ ከማይፋልጋት ሴትጋር መኖር አለበት እደ ህይወትእኮነው​@@sojoo4461
@Fatima-ij4lh
@Fatima-ij4lh Месяц назад
​@@sojoo4461 ሴትልጅ ስረአትስትይዝ ትከፋራለች እራሶንስታከብር ሰውም ያከብራታል
@alawiaedrees4231
@alawiaedrees4231 Месяц назад
ክፉ አላያቺሁም😢😢ሁኖምትግስት አለዉ😢
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 Месяц назад
ሀሀ😂😂😂
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 2 месяца назад
ሱሉ አለነብይ ያጀመአ ሰለዋት አውርዱ በሀቢቡና ሙሀመድ❤❤❤❤
@user-op2gv4tu4d
@user-op2gv4tu4d 2 месяца назад
አለሁመሠሊአላህመሐመደ
@uthg7338
@uthg7338 2 месяца назад
SAW❤❤
@EthioPia-fs3ge
@EthioPia-fs3ge 2 месяца назад
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
@KhedijaMohammed
@KhedijaMohammed 2 месяца назад
"S A W"
@EiveShv
@EiveShv 2 месяца назад
S A W❤❤❤
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 2 месяца назад
እኔ ድብን እላታለሁ እንጅ ሞት ቢፈረድ ወንድን ልጅ የፍቅር ጥያቄ አልጠይቅም
@Erahma-ox1jy
@Erahma-ox1jy Месяц назад
ጎበዝ ወላይ እኔም ላላደርገው
@fbd1446
@fbd1446 Месяц назад
እኔም አላደረገውም እረካሽ ናት አኡዙቢላህ
@SoliahAbdu
@SoliahAbdu Месяц назад
የኔ እርገኛ ነሽ
@سميرهالسمراء
@سميرهالسمراء Месяц назад
Enem Welahi❤❤😢😢
@Zanab-et6fh
@Zanab-et6fh Месяц назад
እደይ ብየ ከምጠይው ግባሬ በጥይት ብባል እመርጣለሁ እስከ ክብሬ ሞቴን እመርጣለሁ ሞት የተሻለነው
@fgfg-kd2mx
@fgfg-kd2mx Месяц назад
ወይ ጉድ አህሙ ጉድህ ፈላ ❤❤መስፈርትህን አሟልታ ልታገባህ😅😅😅ነዉ ሴትእድህ ለምኖ ወይ ዘመን አላህዋ ከዉርደት ጠብቀንንንንንን
@belayadem
@belayadem 2 месяца назад
አኬሩ ዘመን ወንድ ሴትን ይለምናል እጂ ሴትወንድን የሚለመንበት ግዜ እረሴቶች አትራከሱ ክብራችሁን ጠብቁ ለምንሽ ያገባሽው ወንድ ድብን ይበል እርካሽ
@mekabashir3978
@mekabashir3978 2 месяца назад
ሳህ
@wudenishme1560
@wudenishme1560 Месяц назад
አላህ ይጠብቀኝ
@wudenishme1560
@wudenishme1560 Месяц назад
ይጠብቀን
@user-ry2dn1cw7j
@user-ry2dn1cw7j Месяц назад
አላህ ይጠብቀን ከሸይጣን
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 2 месяца назад
አህመድ ከፈኪሀ ጋ ጋር ነዉ የሚያምርበት የምትሉ✌️
@user-kp1ip5fs2d
@user-kp1ip5fs2d 2 месяца назад
Bilkgfitsr
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 2 месяца назад
😂😂😂😂​@@user-kp1ip5fs2d
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 месяца назад
ዝም የለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😢
@AshrekaTamam
@AshrekaTamam Месяц назад
sellolalehi woselemi
@user-pz2ui2ru1r
@user-pz2ui2ru1r 2 месяца назад
ወንድ ልጅ ሲወድ እንጂ ወንድ ካልወደደ ችግር ነው አላህን ፉሩ እባካችሁ ወንድሜ አንተም አላህን ፍራ ይህ ፌክ ነው ወላሂ ፍቅር በኢስላም ከሀላል ውጭ ያስጠላል ሆሆሆ ልጁቱ ኢማን ከስላም ክፍል አንዱ ኢማን ይኑርሽ ይንጅ
@ZuberTube-bp7ee
@ZuberTube-bp7ee 2 месяца назад
አህሙ በላህ ግፍ ይሆንብሀል የሷ መሆን ባትችልም እንኳን እንድትሰበር ምክንያት አትሁን ፍቅር ማለት ፈልገኋው ሳይሆን ፈልጎህ የሚመጣ በሽታ ነው❤
@uthg7338
@uthg7338 2 месяца назад
ሳህህ😢😢😢ግንአይረዱምአንዳድሰው😢
@GreenAo3
@GreenAo3 20 дней назад
ሳህ
@safisafii460
@safisafii460 18 дней назад
አህሙ እራስሕን ጠብቅ ፡ ሴትልጅ በተንኰል ከመጣች አትቻልም ፡ስለዚሕ ሁለተኛ እሷን ለማግኘት አትሞክር ከእንግዲህ ወዲያ አደራ፡ አላህ ቢያደርገ እንኳን ፡ፈኪን ብታገባ ደስ ይላል❤
@maketakader2785
@maketakader2785 2 месяца назад
አህሙ የፈኩን ማጋራጀ እንዳራሳ ዎላህ አንቴ እያሌህ እኔን አቃጣላችኚ 😂😂😂😂ምን አይናት እርካሽ ነት ቱ ታባርቼ ሳላም የባሳ አታምጣን ፈጣር ሆይ
@user-hl9io9rm4l
@user-hl9io9rm4l 2 месяца назад
አግብተህ ተሰተር የብዙ ሴቶችን ልብ አትስረቅ ካገባህ ሴቶችም ወደ አንተ አመለካከታቸውን ይቀንሳሉ የኔ ሀሳም እደዚህ ነው
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 2 месяца назад
አው ይስጣት ገባ ኡኮ 22K ያታበለው 20K ነበር
@galaxya146-zh6ii
@galaxya146-zh6ii 2 месяца назад
😂😂አው😊😊
@የሀይቋቀበጥነኝ
@የሀይቋቀበጥነኝ Месяц назад
😂😂😂😂😂
@fafitube1
@fafitube1 2 месяца назад
ከፋኪሀ ና ሌላ አንፈልግም የምትሉ👍😂
@msgjh3659
@msgjh3659 2 месяца назад
አወ 😂
@user-yu7jq2ss8c
@user-yu7jq2ss8c 2 месяца назад
አወ
@محمدعلي-ش7ب5ث
@محمدعلي-ش7ب5ث 2 месяца назад
እህቴ ይቅርታ ኤሄ ነገር ባንቺ ቦታ አርጊው በጣም ከባድ ነው እህትየይ
@محمدعلي-ش7ب5ث
@محمدعلي-ش7ب5ث 2 месяца назад
እህቴ ይቅርታ ኤሄ ነገር ባንቺ ቦታ አርጊው በጣም ከባድ ነው እህትየይ
@Merhba234
@Merhba234 2 месяца назад
Werena
@ZeynabAbdala-hb5wh
@ZeynabAbdala-hb5wh Месяц назад
Anii dhabadhe hafaa malee hanga barbade oso jaladhe akana hin kadhadhu 😢 Wani rabbi ganama na qode hin dhabu 😢😢💔💔💔🫀
@user-bi8tx9lz6d
@user-bi8tx9lz6d 25 дней назад
Dhugaaketii wallahii
@AaishaaSiraaj
@AaishaaSiraaj 17 дней назад
Dhuga keeti wallahi anis hin kadhadhuu
@FEIZEYimer
@FEIZEYimer 2 месяца назад
እረ አላህን ፍሩ ሴቶች ወንድ ሲጠይቅጅ ሴት ሲጠይቅ አያምርም ይህ ምንን ያስተምርል ሰው ከሰው ጥሩ ነገር ነው እሚያምረው በአላህ 😂😂😂😂😂😂
@MekeayaMohammad
@MekeayaMohammad 2 месяца назад
ከፈኪያ ጋር ነው የሚያምርብህ የምትሉ ፈኪያ የናቱልጅናት ልጅ ጅህልና አለ በተ ዲኑን ይማር አዋቂሰትሆን ናወደሚዲያ ትጠቅማለክ ለገዜውግን ይቅርብህ
@Iftu-yv8or
@Iftu-yv8or 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fatima-hm6qq
@Fatima-hm6qq Месяц назад
ልጅቱ እራሷን እዳተጥፍ እድሜልክህን ይቆጭሀል ግን ቀስበቀስ ወደራሷ እድትመለስ የማሳመን የአንተስራነው እና የቻልከውን ነገር አርገህ አረጋጋት በድኗ ጠንካራ ካልሆነች የተንገርቻቸውን ቃላት በራሷላይ ልትወስን ትችላለች ባይነኝ በቀደር የማያምኑ ሰውች እራስማጥፍት ለነሱ እውነት መስሎ ይታያቸዋል ግን በጣም ያሳዝና በዝህዘመን ወግ ማረጋችን ጥፍ በደባይ ሴትልጅ ወታ እራሴን ላጠፍነው ማለት ከጀመርች ከረምረም ብሏል 😢😢😢😢😢😢😢
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 2 месяца назад
ኧረ ምን አይነት ጉድ ነው ሙስሊም ሁኖ እራሴን አጠፋለሁ ይባላል ነውር ነው አህሙየ የኔ ወድም ለፈኪ ያለህን ቦታ ግን ሳላደቅ አላልፍም አላህ ካተጋር ይሁን ወድሜ አች ግን ቀልብ ይኑርሽ
@sartt1717
@sartt1717 2 месяца назад
፡ተመልካችለማብዛት ድራማእየሰሩነውየሚሆነው
@user-jk6mw7kv3f
@user-jk6mw7kv3f 2 месяца назад
Haram nw wlhi
@zenabzeze7407
@zenabzeze7407 2 месяца назад
እችም እህቱ ናት ድራማ ቢሆንም ሙሚን በዚህ ደረጃ ወርዶ ማየት ያማል
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 2 месяца назад
@@zenabzeze7407 በጣም ይገርማል ሀላሏ ቢሆንኳን መቸም በንደት ይባላለ
@user-sl7fe9gj5z
@user-sl7fe9gj5z 2 месяца назад
አህሙ የፈቲ ነዉ የምትሉ
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 2 месяца назад
She's coworker
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷደምሪኝ
@KhariaAls
@KhariaAls 2 месяца назад
ትክክል
@user-bu1ih1sy6w
@user-bu1ih1sy6w 2 месяца назад
🌹💞💞💞
@BilalMehdi-w1y
@BilalMehdi-w1y 2 месяца назад
ፌክ😅
@MeryemSdme
@MeryemSdme Месяц назад
አህሙ በጣምነው ያሳከኝ ነገሺማግሌ ትልካለች ይችስገጤ ላተአትሆንም ፋኪነችጀግና ሴት ለምን 10አይሆንም እኳን 3ሁሉምያውነው አህሙ አትሽወድ ዋናው ፈቅርነው የምርከፋኪጋር ብትጋቡ በጣም ደሥይላል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶💚💛😍
@user-xp8pw7gw3p
@user-xp8pw7gw3p 20 дней назад
❤❤❤❤
@KamlaAhmed-z3v
@KamlaAhmed-z3v 2 месяца назад
ያፈኪን ፎቶ አይቼ ነዉ የመጣዉት ፈኪንም አይቼ ነዉ ሰፕስኪራይብ የራኩ ተገቡ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷእሕት ደምሪኝ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 месяца назад
ደምሪይ
@ZdZd-xv9pf
@ZdZd-xv9pf 2 месяца назад
ኢጃብ አሰተካክላ የማትለብስ ሴት የትዳር አትሆንም ፀጉርዋ የግመል ሻኛ የምታረግ ጆሮዋ አውጥታ የምታሳይ ሴት አልወድም
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷደምሪኝ
@EthioPia-fs3ge
@EthioPia-fs3ge 2 месяца назад
ሳህ
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 2 месяца назад
ስወድሽ ደምሪኝ❤
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 месяца назад
ሂጃብ ጠምጥሞ መቅለል ሌላው አንተ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ በስነስርአት አናግር አተመነጫጭቅ ስርአት ይኑርህ
@ሳዲቲዩብ
@ሳዲቲዩብ 2 месяца назад
ማድረግ ያለብሕ ፈቲን አግብተሕ ደስታኛ አርገሕ አኑራት እኛ ደሞ ላይክ ሰብስክራይብ እናረጋለን
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
❤❤❤❤❤❤❤
@marimamarima6303
@marimamarima6303 2 месяца назад
😂😂😂ሀሳብሽ ተመችቶኛል
@user-ry2dn1cw7j
@user-ry2dn1cw7j Месяц назад
ሣህ
@reemahmad3374
@reemahmad3374 2 месяца назад
የፈኪያን ፎቶ አይቼ ነበር የመጣሁት😂
@AmryAhmed-bq2bv
@AmryAhmed-bq2bv 2 месяца назад
እኔም
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h 2 месяца назад
እኔም😂😂😂😂❤❤❤
@Fafi-ig6jb
@Fafi-ig6jb 2 месяца назад
እኔም
@HalimaHalima-wl2lv
@HalimaHalima-wl2lv 2 месяца назад
እኔ ራሱ😂😂😂😅
@feyzaShifa
@feyzaShifa 2 месяца назад
ዲራም ተጀመር ክፍል 1🎉❤ff❤ ኢማሙ ሻፊዒ እንዲህ አሉ ወደ አላህ ዘንድ በሚወስደው መንገድ ላይ እየሄድክ ከሆንክ አደራህ በሩጫ እየፈጠንክ ሂድ፣ መሮጥ ካልቻልክ በሶምሶማ ሂድ፣ ይሄንም ካልቻልክ በቀስታ ሂድ፣ ይሄንም ካልቻልክ እየተንፏቀቅክም ቢሆን ሂድ እንጂ አደራህን የፈለገ ቢሆን ወደኋላ እንዳትመለስ !
@user-cy8zh1sx9s
@user-cy8zh1sx9s 2 месяца назад
የረቢ ያአላህ ምስጋና ይገባህ መጀመሪያዬን እዳሳመርከው መጨረሻዬንም አሳምረው
@user-jo6ji8sb6d
@user-jo6ji8sb6d 2 месяца назад
ኢላሂየ ምንጉዲነው አርሴቶች አታሰዲብን አሰዳቢ😢😢 የፈኪያን ፎቶ አይቸነው የመጣሁት አህሙ ፈኪያን አምጣልን❤❤❤❤
@RehanaRak
@RehanaRak 2 месяца назад
እረ ፈኪን አምጣልን የምትሉ👍👈
@user-yq2hd8rk3p
@user-yq2hd8rk3p 2 месяца назад
ለምንደነው,ፈኪያንአምጣት,የምትሉት,ሴትልጀ,ሚድያተገላልጣመውጣትሀራምነው,ሴትሰትርሰትልነው,እሚያምርበት,አሏህንፍሩ
@RehanaRak
@RehanaRak 2 месяца назад
@@user-yq2hd8rk3p 🥺አቃለሁ ግን እየሠሩ አደለደ
@tube1123
@tube1123 Месяц назад
እረ ሸም ነውአህሙ የፈኪሀ ነው ተያቸው ፍቅራቸውን ያጣጥሙ በት ምን ትመስላለች ይችስ 🎉🎉🎉🎉🎉 ጎራ በሉ ወደኔ ቤት👍👍 ግብዣችሁ አለሁ ሀላችሁንም
@AdcGfd
@AdcGfd 2 месяца назад
አሏህ ልቦና ይሥጥሺ እር ወደየት እየሄዲ ን ነው ያኡመተ ሙሀመዲ😢😢
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ 2 месяца назад
😢😢sah
@HadraRade
@HadraRade 2 месяца назад
እንጅእ ያረብ እዝነትህ
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h 2 месяца назад
ሰቶች ወደት እየሄድን ነው ኤሬ ኡኡኢኡኡ
@SemhalMhamude
@SemhalMhamude 2 месяца назад
Ar y zedro sit Garmin nw ar allhen feru
@nefisasemane
@nefisasemane 2 месяца назад
ፋክያ ስትመጣ hhh
@seadi-xx6uc
@seadi-xx6uc Месяц назад
😮መጃጃል 😂ፈጠሪ ሆይ😂ሲጀመር ሚስቱ ፈቲሀነች😅 ቁርጥሺን እወቂ እህት
@Sarah-kt8ub
@Sarah-kt8ub 2 месяца назад
አህሙ ከፋኪያጋ ስራ ፎቶዋ አይቼ ነው የመጣሁት
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷደምሪኝ
@user-rk2px6bk3s
@user-rk2px6bk3s 2 месяца назад
እኔ ለራሡ እሷን አይቸነበር የገባሁት
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
ያአህሙ አዳናቃዎች 👍👍
@Emuisa64
@Emuisa64 2 месяца назад
አሠላሙአለይኩም ማማዬ እንደትነሺ ፈኪ ያንቺም አድናቂ ነኝ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
​@Emuisa64እሷ አትመስላኝም በሷ ስም ያካፋታ ሰው ይሆናል
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
@@alyayasenshewmolo3632 ምን ችግር አለው ቪዲዮ ስለቅ ታይኝ ዬላ ውዴ 🌹
@ZakirAhimed-gj5fg
@ZakirAhimed-gj5fg Месяц назад
እወድህ ነበር አሰጠላኸኝ በጣም ነው የታስጠላዉ ቢንስ በስረአተ አናግራት ክብር ይኑርህ ሴትልጅ እዴዚህ ሰታዝን
@RabiyaGstachio
@RabiyaGstachio Месяц назад
ትክክል
@Hikma-tub
@Hikma-tub 2 месяца назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብያችን እንዲህ አይነት ቪዲዬ የምትሠራ ከሆነስ ሠብስክራይቤን አነሳለሁ ትንሽ ጥንቃቄ ቤታደርግ አላህን ብትፈሩ መልካም ነዉ ዉድ እህቴ እሡ ወንድ ነዉ አንች ግን ሴት ነሽ ምንም ፕራንክ ቢሆንም የነገዉን ሀያትሽን ሊከርብ ይችላል ሀያ ቢኖርሽ ይሻላል አሏህ ሂዲያ ይስጠን ሁላችንንም
@saadas9954
@saadas9954 Месяц назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Seada832
@Seada832 2 месяца назад
ምርጥ ብልህ አራዳ ብሎ ማለት አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነዉ ነብዩ ሙሀመዲን መጨርሻዉና መዴምዴማዉ ነብይ መሆኛቸዉን ማመን ነዉ የነብዩን ሙሀመዲ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ሱና መከተል ነዉ 🌹🌹🌹 ደምሩኝ ዉዶቼ 🌷
@saadas9954
@saadas9954 Месяц назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Mehammedhussen-hj9wi
@Mehammedhussen-hj9wi Месяц назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤
@TaibaTaiba.
@TaibaTaiba. Месяц назад
​saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 11 дней назад
ስርአት አድርገህ ልታናግራት ልታባብላት ይገባል እጂ ስርአት አልበኛ ሆነህ ልታናግራት አይገባም ሴት ናት ከሴት ነው የተፈጠርከው ልታዳምጣት ልትንከባከባ ይገባል ይች ልጂ ህይወቴ በእጅህ ነው አለችህ ይግባህ
@newmobile227
@newmobile227 2 месяца назад
ሱብሀንአላህ አሁንኮ ይቺ ልጅ የሚያለቅስላት ሰው ይኖራልኮ ሆ የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን
@LomiLomi-rt6tu
@LomiLomi-rt6tu 2 месяца назад
በጣም😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷደምሪኝ
@uthg7338
@uthg7338 2 месяца назад
በጣም😢😢
@newmobile227
@newmobile227 Месяц назад
@@DadaTube225 አብሽሪ ደሞ ለመደመር በርቺ ጥሩ ነገር ልቀቂ
@madinamed5487
@madinamed5487 2 месяца назад
ሀያእ ክብር ቁጥብ ሢኖራት ነው ሤትልጅ ሀቂቃ ወጣወጣ ሤቶች ውበትሽ ቁንጅናሽ በቤትሽ በጓዳሽ እረተውው ተውው ሤቶች ሀያእ ይኑራችሁ ተው
@LubabaAhmed-jt6zk
@LubabaAhmed-jt6zk 2 месяца назад
ሳህወላ
@madinamed5487
@madinamed5487 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉​@@LubabaAhmed-jt6zk
@madinamed5487
@madinamed5487 2 месяца назад
​@@LubabaAhmed-jt6zk ☕️☕️🍩🍪
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 2 месяца назад
ተፈኪያጋ ነው በጣም የምታምሩት አግባት ይቺ ሴጣንቸብ አርጓታል ፈኪያዬ ተአለባበስ ስነስረአት አነጋገር እርጋታ ሙሀባ ጸባይ አህምዱሊላትትልአኳ ትለያለች እዳታመልጥህ ጠበቅአርገህያዝ❤❤❤❤❤
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
❤❤❤❤❤❤❤
@zainabmohamed5039
@zainabmohamed5039 2 месяца назад
ማነው ፈቶ የለቀቀብህ አህሜ ሀያዕ የለላት ሴት ህይር የላትም መጀመሪያ ሀያዕ ይኑርሽ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ውዷደምሪኝ
@zainabmohamed5039
@zainabmohamed5039 2 месяца назад
@@DadaTube225 🌹🌹
@TINATINA-gi2go
@TINATINA-gi2go 2 месяца назад
የኔሀሳብ ማፍቀር የልብነው አይከለከልም ክብሯን አረከሰች /አላህ ልብን እንድታፈቅር አድርጎ ፈጠራት ። አህመድ በብሎክ ዝጋው ነገሩ ድጋሚ ሰው ያለፍላጎት ሚድያ ሀራም !!!
@user-rh8lj5kv9d
@user-rh8lj5kv9d 2 месяца назад
አዉ ፈኪ ና አህሞ ነዉ የሚያምሩ እጂ እቺ ጊጥ ራቃት ደሞ ከከትማዉ ዉጣ እራስህን ጠብቅ ከዛም አላህ ይጠብቅህ የኔ ፈልቅልቆች አህሞ $$ ፈኪ እወዳቹዋለዉ❤❤❤❤❤❤❤
@WesraAbdu123
@WesraAbdu123 2 месяца назад
እኔ የፈኪን ፎቶ አይቸ ነበር የመጣሁት ተመለስኩኝ ባጭሩ 😅
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
እኔሚ😢😢😢😢😢😢
@user-ui8pp6xg4i
@user-ui8pp6xg4i Месяц назад
አህሙ ሞራሏን ጠብቅላት መዉደድ በሷ አልተጀመረም አንቴ ግን የሙስልም ልጅ ቆንጆ ነክ ከሀጂ ነብያ መነካካት ጥሩ አይዶላም ፈኪ በማዘን ይዘውታል እሷኑ ንካህ አርጌ ህይወትን ቀጥታ መጃጃ የሙስል ስራ አይዶላም ቦይ ፍሪንድ ገርል ፊሪንድ የክብር ሱና ነዉ ሌላ የማስታዊስክ ለእህትክ ደዊለክ ፕራንክ ልታረጋት ሚስት ላጋባ ነዉ ብሌሃት ስለፈክያ ሳትነግራት ትሁን አግባት የለችበት ቪድዮ አስታዉሰዉ ለምን ሞራሏን ለመጠበቅ ናዉ
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk 2 месяца назад
ወላሂ. አሳዘነችኝ. ግን. ምን. ብወድ. ራሴነዉ. የምቆልለዉ. ምድነዉ. ይህን. ያክል. ምናስፈለገ. መለማመጥ. ብዙ. የሚፈልግሽ. ይኖራል. ሀያዕ. ይኑርሽ. ማማዬ
@user-yq9po1sy5v
@user-yq9po1sy5v Месяц назад
በጣም😢😢
@MadenaaOmar
@MadenaaOmar 2 месяца назад
ፍቅር ያጋራ ሢሖን ነዉ ደሥ የሚለዉ እጅ አተ ካልወደድካት የሚሖን ነገር የለም ከሤት ወድ ሢወድ ነዉ በጣም ደሥ የሚለዉ
@ዘሃራቢንትአህመድ
@ዘሃራቢንትአህመድ Месяц назад
ወሏሂ እሷ ያጣችው ዬምታፈቅረውን ነው ይብላኝ ላተ አፍቃሪህን ላጣህው አይይይ ዱኒያ 😢 ፍቅር የስራህን እዴዚህ ስታመናጭቃት በጣም ነው ዬከፋኝ ሴት ስለሆኩ አሏህየ ከፍቅር ፈተና በአተ እጠበቃለሁ ለዛውም ከማይፈልገኝ ሰው ያረብ🤲🤲
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ Месяц назад
ምስኪን ያሥብላል ከዝህ በላይ በሺታ አለ እንድ ባደባባይ ከመዋረድ አላህ ይጠብቀን ያረቢ😢😢
@semiraadem2865
@semiraadem2865 2 месяца назад
ከ4 አመት በፊት የነበረ ፍቅር አትረሺም አላት ወንዶች እህታችሁ ላይ እንድሆን የማትፈልጉትን ሌላ ሴት ላይ አታድርጉ ያኔ ራቂኝ ባልካት ካጃጃልካት በኋላ ደግሞአ ቪድዮውን መልቀቅህ ካልፈለካት እንኳን በስርአት አናግረህ ራቃት በዛ ላይ ቪድዮ መስራት የለብህም ነበር
@user-uw7fx4yy6w
@user-uw7fx4yy6w 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KedirKebede-s3m
@KedirKebede-s3m 2 месяца назад
ahmu be ALAH ሀጅነቢ ሤት እጅህን እንድትይዝ እንዳትፈቅድ ወንድሜ
@SeadaSeid-un3bh
@SeadaSeid-un3bh 2 месяца назад
አህመድእደዛሬአናደኸኝአታውቅም ይሄለተመልካችየሚጠቅመውነገርምንድንነውይቺደግሞየሴትቅሌታምሴትአሰዳቢ እማትረቢ ሲቀጥልደግሞሙስሊምሁናችሁ አታሰድቡንሙስሊሞች አላህእምንፈራነን እናከካሜራጀርባ ተጃጃሉ እራሴንአጠፋለሁ አላለችም ደንቀሮ አሮጊት አፈርብይ
@user-gf4bl2nj5i
@user-gf4bl2nj5i 2 месяца назад
የፋኪሀን ፎቶ አይቼ ነው የመጣሁት እሷ ከለለች አላየውም ይቅርብኝ ደህና ሁኑ
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h 2 месяца назад
አዎ😂😂😂
@user-yu7jq2ss8c
@user-yu7jq2ss8c 2 месяца назад
ወላሂ እኔም😂
@EiveShv
@EiveShv 2 месяца назад
እኔም ወላሂ😂
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 2 месяца назад
መጋረጃዉን እዳረሳ አህሙዬ 21k ገባህ
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 2 месяца назад
ሰወድሽ ደምሪኝ❤
@Zewdet
@Zewdet 17 дней назад
ግን ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ ልጂቱ ያሳለፋችሁትን ላይፍ እየተናገረችነዉ ያለምክኒያት እንዲህ አትሆንም ግን ምንደምል አላዉቅም ቀስበቀስ ልጂቱን እንዲትረሳህ አዲርግ አታመናጭቃት
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 месяца назад
❤❤❤ላተ ፈኪሀ ናት ተስማምታቸሆል እረ ወላ ባሊን ፈራሁ በቆሜ ባይቀሞኝ ደሞ ሸበላ ነው እኔም ለሂድ 6 ደወር ቀርቶኛል,እስካሁን ደህናነው ካሁን በሆላ ያለውን አላህ ይጠብቀው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yq2hd8rk3p
@user-yq2hd8rk3p 2 месяца назад
ክክክ
@tarawnehtarawneh5584
@tarawnehtarawneh5584 2 месяца назад
😂😂😂😂😂እኔም እፈራሁ ነዉ እህት
@metageswagaalew
@metageswagaalew 2 месяца назад
የኔውድ የሁላችንም አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሱብሀን አላህ ይከብዳል
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 месяца назад
በጣም ሴልጅ እደዚህ ተሆነች ከባድ ነው
@rawdatefera1957
@rawdatefera1957 Месяц назад
😂😂😂😂
@MereaMerea-w1j
@MereaMerea-w1j 2 месяца назад
ወድሜ ስልካን አንሳላት እና አረጋጋት የሳ እደማትሆን ንገራት ፍቅር ከባድ ነው ማለቴ ሳናስበው ነው የሚይዘን የልሆነ ውሳኔ እዳትወስን ህወት እደሚቀጥል ንገራት አያልፍም ያሉት ቀን ያልፋል
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts Месяц назад
አስርዳት ና ያለውን ነገር መቸምያለውን ነገር አስርዳት የወደደክፉ ነው ለሷ ያለውን እድሰጣት ዱአ እናድርግላት ሴትልጂ ሀያእ ሲኖራት ነው የአላህ ሶብርን ወፍቀን ከህይወትን በሰላም እንድትለይህ ማስርዳት አለብህ በመልካም ንግግር አህሙ
@user-qc1qn7gc8y
@user-qc1qn7gc8y 2 месяца назад
አህመድየ ከፈኪ ቆንጆ ጋር ነው መስራትት❤❤
@user-qc1qn7gc8y
@user-qc1qn7gc8y 2 месяца назад
ፈኪ ቆንጆ ስረአት ብቻ አሟልቶ የሰጣት እረጋ ያለች ነች❤❤❤❤❤
@hayuye
@hayuye 2 месяца назад
እኔ የመጣሁት የፈኪያን ፎቶ አይቼ ነበረ አብሮ መማር ከሆነማ ስንት ነበረ አሁን እሪ በል ማለት ክክክ ፊት ስታገኝው ሰላም ሳትለው በሗላ ልጨብጠው ፈለገች አጂብ እረ እህቴ እራስሺን ሁኒ ፕራክም ቢሆን ይደብራል እረ ወዳ ቤብ አላለችም ቱ
@RehmetSalah
@RehmetSalah 2 месяца назад
አላህን ፍሩ ለትውልድ እሚጠቅም ነገር ስሩ
@HwaAeman
@HwaAeman 2 месяца назад
ፈኪ የመጣች መስሎኝ ልደፋ ነበር
@DadaTube225
@DadaTube225 2 месяца назад
ሐዊዬደምሪኝ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 месяца назад
እኔም😮😮😮
@ظيبة
@ظيبة Месяц назад
ፈጣሪሆይ እዳዉ ምን ይሻላችኋል አሁን ከናተጋረ ነዉ ባድላይ ሴቶቹ የምንባለዉ አረባካችሁ ተዉ
@SamiraHusain-fg8je
@SamiraHusain-fg8je 2 месяца назад
ፈኪየን አደረ ሆሆሆሆ😂😂😂😂
@Foaiz238
@Foaiz238 2 месяца назад
ዘድሮ ሴቱ ነቀለ እሳ አይይይ😢😢😢ዘድሮ ስቶንአሳየህን
@HdgYws
@HdgYws 2 месяца назад
በጣም 😅😅
@woyay2095
@woyay2095 2 месяца назад
በጣም ክክክክክ እሯ የዚችስ የጠና ነዉ ሀሀሀሀሀ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 2 месяца назад
በጣም ጉድ ዘንድሮ😢😢😢
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd 2 месяца назад
ጀማሪ ሩታ😂😂ትባላለች😂😂😂
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed Месяц назад
የዚቺኛዋ ደሞ ተለየ አኡዙቢላህ
Далее
MINECRAFT CREPPER EXPLODES SHARK PUPPET!
00:15
Просмотров 7 млн
MINECRAFT CREPPER EXPLODES SHARK PUPPET!
00:15
Просмотров 7 млн