Тёмный

❗️ አስደናቂ❗️ 36 ፅላት ያለበት አስገራሚ ገዳም ...ብቻቸውን ለ30 ዓመት ያነፁት አባት  

ET ART MEDIA
Подписаться 342 тыс.
Просмотров 331 тыс.
50% 1

#ተዋህዶ
#ቤተክርስቲያን
#tewahido
#Minyahil benti
#ምንያህል_በንቲ
ገዳሙን_ለመርዳት
በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም
አቢሲንያ ባንክ
6651027
በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
በዋትስአፕ #0912656342
በቴሌግራም #0939048556
*ፃፉልን
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share: #like : #subscribe

Развлечения

Опубликовано:

 

21 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 843   
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 года назад
ጉድ ገርሞኛል ድሮ የተሰሩትን ነበር ያየነው ለካ በእኛም እድሜ ድንቅ አባቶች አሉ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን✝️😍🙏በርከታቸው ይደርበሰን
@mesidan8055
@mesidan8055 3 года назад
እውነት ነው
@sinkneshhabtewold8295
@sinkneshhabtewold8295 3 года назад
በጣም የሚገርም ነ ዉ ታዲያ የእነዚህ ቅዱሳን አባቶች አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን አይታደጋትም ፣፣፣
@nesta7861
@nesta7861 3 года назад
ብምእ@@mesidan8055 ትትት
@nesta7861
@nesta7861 3 года назад
@@mesidan8055 ት
@abibella5613
@abibella5613 3 года назад
አሜን
@yordiamare1590
@yordiamare1590 3 года назад
የግዳሙ በረከት ያባታችን በረከት ይደርብን
@bertokannegnyenazeritowa3531
@bertokannegnyenazeritowa3531 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 года назад
AMÈNE AMÈNE AMÈNE TEBAREKOO
@denmarkkoliyyan6079
@denmarkkoliyyan6079 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🕯🇪🇹
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abibella5613
@abibella5613 3 года назад
አሜን
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 3 года назад
አባባ በርከቶት ይደርስን።ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናቴ እና የአባቴ መሀተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም።ተዋህዶ ሀይማኖቴ እና የኢትዮጵያ አገሬ አምላክ ይጠብቅልኝ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።
@ethiopiantube6270
@ethiopiantube6270 3 года назад
አሜን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 года назад
አሜን አሜን
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 года назад
Amen weda betesbe aregene subscribe aregne weda
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 года назад
አባበዬ በረከቶት ይደረሰን ።🙏🙏🙏
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ወንድሞቸ እህቶቸ ኩላችን እንደኣቅማችን ለበረከት በየ ኣቅማችን ስጦታ ንስጥ። ኣስራት ትቅሙ ለራሳችን ነው። ኣሜን።
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 года назад
እባካችሁ ጊዜው ከፍቷል የቤተክርስቲያን ሚስጥር አታውጡ ሚዲያ ላይ የአባታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን
@gabeaeah8537
@gabeaeah8537 3 года назад
Abatatchen yefetun bereketwo yedersen tegyimareyiam ljenm feker selasyi belhu beselot asebun
@gabeaeah8537
@gabeaeah8537 3 года назад
Abatatchen erejem edmiy yesetwot amlakatchn yagelglote zemnone egzyiabhir amlak yebark fesamyiwen yasamereln
@gabeaeah8537
@gabeaeah8537 3 года назад
Emebetyi kidanemehret lehaeryi abketa lnseha abketa dejuwan lmerget tabkan beselot asebun
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@sipara9224
@sipara9224 Год назад
እነዚህ ለገንዘብ ብለው የማይገቡበት ቦታ የለም አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የጀመሩትን የስፈፅመዎት
@zelalemmiherete2844
@zelalemmiherete2844 3 года назад
አባታችን ልፋትዎትን ከግቡ ይደርስ ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳዎት ! እጅግ የሚደንቅ ዕፁብ ሥራ ነው ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ። ይኽን ድንቅ ሥፍራ እጎበኘው ዘንድ ምኞቴ ነው ፣ ወገኖቼ ፈጣሪ ይርዳህ በሉኝ የአቅሜን እረዳ ዘንድ ።
@fathimaf7802
@fathimaf7802 3 года назад
እግዚእ ብሄር ይርዳህ ወንድሜ
@naniasefa7094
@naniasefa7094 3 года назад
አሜን ፈጣሪ ይርዳህ እኛንም ይርዳን ወንድሜ
@zelalemmiherete2844
@zelalemmiherete2844 3 года назад
@@fathimaf7802 አሜን ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ።
@zelalemmiherete2844
@zelalemmiherete2844 3 года назад
@@naniasefa7094 አሜን ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ ። ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን ።
@abibella5613
@abibella5613 3 года назад
ለኛም ላንተም እግዚያብሔር ይርዳን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 года назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የናተ ፀሎት ይርዳን
@tamannaislam8255
@tamannaislam8255 3 года назад
ቦታው የትነው
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 3 года назад
Amen amen amen 🙏
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 года назад
አሜን ፫
@ethiomama1238
@ethiomama1238 3 года назад
ስልክ ስጠን በናትው። ምንም እንፎርሜሽን እልተውክም
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 3 года назад
አባታችን ይፍቱኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብን ቡራኬዎ ካለንበት ትድረሰን አሜን ።ገለፃ ሲያደርጉ እንባዬ መጣ በእውነት፣ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ከበረከቱ ለመካፈል ማሰብ አለብን ፣የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁን።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 года назад
አሜንንንንንን
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@zaydteka1152
@zaydteka1152 2 года назад
አሜን🙏❤
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ ውድ
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 3 года назад
ፈጣሪ ሆይ እንደዚህ ያለ አባቶችን አብዛልን ጨምርልን እስትንፋሰ ክርስቶስ አንተ አማልደን ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ አማልደን
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 3 года назад
ኢትዮጵያ ለካ አሁንም ድንቅ አባቶች አሏት በረከትዎ ይድረሰን ጥንካሬዎን አደንቃለሁ
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ወንድሞቸ እህቶቸ ኩላችን እንደኣቅማችን ለበረከት በየ ኣቅማችን ስጦታ ንስጥ። ኣስራት ትቅሙ ለራሳችን ነው። ኣሜን።
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@user-uh5lk3op1w
@user-uh5lk3op1w 3 года назад
እሚገርም እኮነው እኔኮ ኦርቶዶክሳዊነቴን ከምንም በላይ እኮራበታለሁ አባቶቻችንን እረጅም እድሜና ጤና ከፀጋና ከሞገስ ጋር ይስጥልኝ ወንድሜ ምን ያህል እግዚአብሄር ይባርክህ
@huawsagaa1186
@huawsagaa1186 3 года назад
ኢትዮጵያዊ። ነትና ኦርቶዶስነት መታደል ነው
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
ኢትዮአርቶች እባካችሁን ደብረብርሃን ቅዱስ ጊወርጊስ ቤተክርስቲያንንም ጎብኙልን
@user-hm5qy7oq1v
@user-hm5qy7oq1v 3 года назад
ዘፈኑን ብተዉት ጥሩ ነበር
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 года назад
Betesbe enhune wedocheye
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 3 года назад
ye orthodx negadye aydelachum ye tigray hizbe gedayoch.❌🇪🇹❌🇪🇹❌🇪🇹❌🇪🇹🤮🤮🤮
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@almazalemayehu6195
@almazalemayehu6195 2 года назад
abstain Britt ydrbn Bryon.
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 года назад
አባቴ እንን እግዚአብኼር በፀጋው ላይ ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይድረሰን አሜን
@nunugirma3327
@nunugirma3327 3 года назад
ፒፕሉ ለሁላችንም ይድረሰን
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እንደማመር
@sewanchilene1987
@sewanchilene1987 3 года назад
ወይ ልዩነት ወንድሜ አድንቄሀለሁ አባታችን ላይ ለመድረስ የምታደርገው እሩጫ ድንቅ ነው። ላንተም ፅናቱን ለአባታችንም እረጅም እድሜ ይስጥልን። በረከቶ ይደርብን።
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 3 года назад
10 k አይቶ ላይክ ያደረገው ግን 1K ነው አይታችሁ ላይክ ብታደርጉ ጥሩ በዚህ እንኳን መልካም ብናደርግ
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 3 года назад
አባቴ በረከትዎ ይደረሰኝ በእዉነት አስለቀሱኝ😥😥😥 እኔ ግን ምንድነኝ በህይወቴ ምንም ሳልሰራ የኖሩክ ዋ ነፍሴ ምን ይሆን መጨረሻሽ
@user-iu9zf6ec1v
@user-iu9zf6ec1v 3 года назад
እረ የኔም ነፍስ ምንም ነገር አልሰራችም ብዙ እዳ አለባት እግዚኦ ልበል
@edelg2938
@edelg2938 3 года назад
enam endza nw yatasmage enasun mardate laga telk neger nw
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@lucysabella6727
@lucysabella6727 3 года назад
የእግዚአብሔር ን ቤት ለማነፅ ደፍ ቀና የሚሉ በርግጥም የተባረኩና የተመረጡ ናቸው: እኛንም የነሱን መንፈስ እግዚአብሔር ያድለን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sn6vt6oh8s
@user-sn6vt6oh8s 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ከስደት መልሰን ወደ ቅድስት ሃገራችን ሃገረ ቅዱሳን
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 3 года назад
ወንድሞቼ እባካችሁን የምታሳዩትን ተጠንቅቃችሁ አሳዩ ቤተክርስቲያናችንና ትልልቅ አባቶቻችንንባሁን ለማጥፈት ሁሉ ዘመቻ ላይ በሆነበት ሰአት ሚስጥራንና ጓዷዎን ፣ መንገዶን ዝም ብላችሁ አትልቀቁ ። ለዮቲዮብና ሐእርዳታ ብላችሁ ።
@user-ph3rn4cc6f
@user-ph3rn4cc6f 3 года назад
በትክክል እባካችሁ እባካችሁ
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 3 года назад
እውነት ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፆሎታቸው በረከታቸው ረዴኤታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 года назад
ትክክል 👍👍
@maraki6568
@maraki6568 3 года назад
እኔም ፈርቻለሁ ምክንያቱም ለጥፋት እጂ ለልማት የሚሮጥ የለም
@maraki6568
@maraki6568 3 года назад
ባሁኑ ስአት መርጃ ማወጣቱ አስፈላጌ አይደለም ባይ ነኝ
@Markjo2
@Markjo2 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በ2005 ነበር ይህንን ገዳም የሄድኩት ሁለት ትንንሽ ዲያቆናት የዘጠኝ አመት ልጆች ነበሩ ከአባ ጋር ሌላ ማንም አልነበረም አሁን ግን በጣም ሰፍቷል ብዙ ነገር በዝቷል እግዚአብሔር ይመስገን ደግሜ እንደምመጣ አምናለው
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶ ይደርብን ሁላችንም $ 100 ዶላር ብናዋጣ በረከቱ ይደርሰናል ስራውም ይሰራል እግዚአብሔር ይፍቀድልን
@KarlKfoury
@KarlKfoury 10 месяцев назад
እውነት ነው እማየ አካውንት የታል
@tg.kefelw
@tg.kefelw 2 месяца назад
አሸ❤
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 года назад
አባታችን በረከታቸው ይድረሰን እንዴት ደስ ይላል ቦታው አንዳይ እግዚአብሄር ይፍቀድልኝ ለደጁ ያብቃኝ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 года назад
አሜን ለሁላችን
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@bertukantaye833
@bertukantaye833 3 года назад
አዎን አባታችን ሁላችንም መዳን እንፈልጋለን የበረከቱ ተካፋይ ያርገን አሜን የፀሎትዎ በረከት አይለየን መኖራችን በናንተነው
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 года назад
እውነት ነው የኖርነው በነዚህ አባቶች ነው
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 3 года назад
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰላም ትኑር ውድ አባታችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ አይለየን አስብኝ በጾሎት በስደት ሀገር ነው ያለሁት ጾሎታችሁ ደግፋን በሰላም ኢትዮጵያ ለመጣት ያበቃን ዘድ ፈጣሪ ቢፍቅድ 😭😭😭🙄🌻🤲🤲
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 года назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ኢትዮጵያ እየተጠበቀች ያለችው በናተ ፀሎትና ምልጃነው እድሜ ይስጣችሁ ቅዱሳን አባቶችን ይጠብቅልን
@sentayhuedemese6682
@sentayhuedemese6682 Год назад
አርት ሚዲያዎች የአባታችን. በረከት ይደርባችሁ አባታችንን በአካል አውቃቸዋለሁ. ብቻቸውን. እየደከሙ ነው. የአካባቢው ባህል ቱሪዝም የሚገባውን ያህል ቢያግዝ ቅርስነቱ ለእሱው ነው አባታችን ጠንካራ አባት ናቸው ለህዳሴ ግድብ እንኳን በገዳሙ ስም 200ሺህ ብር ሰጥተዋል በወቅቱም የወረዳው. ኮምኒኬሽን. ሚዲያ ዘግቦታል. ወደ ባሶ ና ወራና ወረዳ ሁሌ ይመላለሳሉ ለመንገድ ስራ ለመብራት '''''""""""ወዘተ ይጠይቃሉ ነገር ግን የታገዙት በቂ ነው አልልም. ብቻ ጊዜ. ለኩሉ ብለዋል እሳቸው ጊዜ ይፍታው የዞኑ ባህልና ቱሪዝም እና የመንግስት ኮምኒኬሽን መምሪያ ትኩረት ሰጥቶ ቢያግዛቸው በአጭር ጊዜ ውጤታማ ይሆኑ ነበር ብዬ አስባለሁ እናንተም ሚዲያዎች ከእነሱ ጋር ብትመካከሩ ጥሩ ይሆናል
@shewaayalew144
@shewaayalew144 3 года назад
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@martamarta3690
@martamarta3690 3 года назад
ጌታሆይ ሳልሞት ፍፃሜውን አሳየኝ አባታችን ከምንም በላይ የገረመኝ ጥንካሪያቸውና ተስፋቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ለንሰሐ ሞት ያብቃን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
በቅንነት እንደማመር
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
የቅዱሳኑ አምላክ ይርዳን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን!!! አባታችን በረከቶት ይድረሰን ፈጣሪ ሃገራችንን ቅድስት ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን!!!
@faiselalenzy265
@faiselalenzy265 3 года назад
ዳግማዊ ቅዱስላሌበላ ይሄንን ያሳየኝ እግዚያአቤር ይመስገን
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@kassas4
@kassas4 3 года назад
አባታችን በረከቶት ይድረሰን እንዴት እድለኞች ናችሑ የተመረጣችሑ አባቴ እናንተን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናንተ እንደዚሕ እራሣችሑን ከምቾት አርቃችሑ ለሐገር ለአለም ትፀልያላችሑ እኛ በሰዉኛ ተከባብሮ መኖር አቅቶን እንባላለን እኔ ብቻ ልኑር ሖኖአል ነጥቀን የማንጠረቃ ሖነናል የሰዉን ልጅ ከሚኖርበት አስወጥተን ጎዳና ላይ ስንበትን ምንም ትንሽም የማይከብደን ሖነናል .በዉጪ አለም ከሰዉ መረዳዳት አልፈዉ ዉሻዬ ታማለች ፀልዩልኝ እያሉ ያለቅሳሉ እኛ ግን የሰዉ አንገት መቅላት አሮጊት ሕፃናት ሽማግሌ ማሥለቀስ እንደሙዚቃ የምንዝናናበት ሖኖአል እኛ ማን ነን እዉነት ሐይማኖት አለን እግዚአብሔርን አላሕን እናዉቀዋለን ይሔንን ስናረግ ብልጥ ዘመናዊ የሖንን ይመሥለናል ለልጆቻችን የግፍ ሐብት አስቀምጠን ማለፋችን ምንም አይመሥለንም ምክንያቱም እራሣችንን በመዉደዳችን ለልጆቻችን እንዳናሥብ ደፍኖናል ጥቅማችንን ብቻ ነዉ የምናሣድደዉ
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 3 года назад
የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን ታድለን በዚህም ዘመን ቅዱሳን አባቾች አሉልን እግዚአብሔር ይመስገን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን እዛም አካባቢ ያሉት የሚያውቁት አይመስለኝም ለደጁ ያብቃን መድሃኒአለም ክርስቶስ። በሉ ሁላችንም ከበረከቱ እንሳተፍ ድንግል ትርዳን።
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 года назад
አባታችን በተከቱ ይደርብን በፀሎት አስቡን
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 2 года назад
የአባታችን በረከት ይደርብን ...እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት ክፉን ነገር ሁሉ አርቂልን አሜን
@fadsdd4491
@fadsdd4491 3 месяца назад
ማሪየም እራሷንም አጠብቅ ይልቁንም እሷንየሚጠብቅአድአላህአለ ሙታእደትነውየምጠብቀው
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ለካ በዚህም ጊዜ ድንቅ አባቶች አሉን ተዋህዶዬ ለካ ድንቅ ልጆች አሉሽ ተመስገን ጌታዬ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በረከት እናገኝ ዘንድ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@gdhdg3660
@gdhdg3660 11 месяцев назад
አሜን😊
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 года назад
አባ በረከቶው ይድረሰን በያ ሀጢያት ኢትዮጵያ ተተራመሰች በፀሎቶው አስቡን ሀጢያታችን በዝቷል በናተ ምክነያት ነው አሁንም ያለነው እጅ እዴኛ ሀጢያት ጠፍተን ነብር
@-mahlet6883
@-mahlet6883 3 года назад
አርት ሚድያ እንድሜህን ያስርዝመው ድንቅ ቦታ አሳየህኝ
@alexchristian5786
@alexchristian5786 3 года назад
ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን
@EthioEthio-hd4tj
@EthioEthio-hd4tj 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያቆይልን በጣም መታደል ነው
@orthodox2645
@orthodox2645 3 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ይህን ቦታ መርገጥ መታደል ነው። እዲህ አይነት አባቶች ናቸው በፀሎት ሀገራችንን ያቆሞት ።እድሜ ይስጥልን አባታችን ፍፃሜው አምሮ አይተው ለመደሰት ያብቃዎ ።ምን የታደለ ይሆን ይህን በረከት የሚካፈል ። ምንያህል በንቲ መታደልህ ከነ ባልደረቦችህ በሉ ጥቂትም ብትሆን በበረከት አሳትፉን።
@user-gw6be1fo4j
@user-gw6be1fo4j 3 года назад
ውይ በጣም ነው ድክም ያላችሁ ወንድሞቼ የልፋቻችሁን ዋጋ አምላክ ቅዱሳን በሰማያዊ መዝገቡ ይመዝግብላችሁ ፀጋውን ያብዛችሁ በርቱ በረከታችሁ ይድረሰን የአባታችንም ቡራኬ ጸሎታቸው አትለየን አሜን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
በቅንነት እንደማመር
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
ወንድሞቼ ፈጣሪ አሁነም ጉልበታችሁ ይባረክ የሰራችሁ ይበርክት ፈጣሪ እንዲሁ እንዳገለገላችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለፍ ሌላ የምለዉ የለሞ የታደለ ወጣትገዳማትን ያስግበኝናል ያልታደለ ደግሞ ወጣት youtbe ላይ ተቀምጦ አገር ያፈርሳል ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@wmmamma
@wmmamma 3 года назад
ኣባታሽን እግዝኣብሔር ኣምላክ ብረከትኩም ይህድረላን ናይ ብሓቂ ዝገርም ኣነስ ብቲህጋስ በኪየ ኦ ጎይታይ ትንሳኤ ሃገርና ትንስኤ ነብሰይ ኣርኢየን ብስላም ናብ ሃገረይ ምለሰን!!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
በተመስጦ ነው ያየሁት, በእምባ ጭምር ተዋህዶ አድርገህ ስለፈጠርክኝ አመሰግንሃለው 🤲🤲🤲❤❤❤❤ አባቴ በረከት ዎ ይደርብን አሜን
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Год назад
የአባቶቻችን ቅዱሳኖች ጸሎት በረከት አይለየን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@bizuwarkayalewa1032
@bizuwarkayalewa1032 3 года назад
ኢቲ አርት ሚዲያ የእውነት በጣም ጠንካራ ሚዲያ ነው በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ስለ ገዳማት የምታቀርቡልን በረከት እጅግ በጣም ውድ ቅርሳችንን እያስታዋወቃችሁን ነውና በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቅልን ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን
@ruthlove1462
@ruthlove1462 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ያሰቡተንም ለመፈፀም እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏🙏
@balewanley7816
@balewanley7816 3 года назад
ሊላ :የምለውም :ነገር :የለኝ :የአባቶች :በረከት :ይደርብን :አሜን ::
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 года назад
ኣባታችን ኢግጻብሃት ኣምላክ ኢሺ ይነለን ለታዘዝንርው ደግሞ ክርሶ ጋር ነንይህንን ክፍ ስይጣን ይያዝልን ኢንቂፋትን ይያዝልን ኢንታዘዛለን ኣባትቻችን የናንተ በረከት ይብዛልን ጽሎት ኣሲቡን ኢህተ ማተያም
@alemalem4620
@alemalem4620 4 месяца назад
አባታችን በረከቶት ይድረሰን ይሄንን ድንቅ ስራ ሳይ ይቺ ከንቱ አለም ጠላሁ አምላኮት ለንስሐ ያብቃን አሜን
@hailebesufkad
@hailebesufkad 3 года назад
እንዴት ደስ ይላል በክርስቶስ ፍፃሜውን ያሳምረው
@GalaxyJ-mn7qr
@GalaxyJ-mn7qr 3 года назад
ድንቅ ቦታ ነው ቦታውን ለመርርገጥ ያብቃን አቤታችንም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@KarlKfoury
@KarlKfoury 10 месяцев назад
አባታችን እረዴት በረከትወት ይደረብን የድንግል ማርያም ልጂ ሐገራችን ሠላም ያርግልን
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 3 года назад
ገዳሙን ለመርዳት የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን በምን መንገድ ነው አባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጠዉት በረከተው አይለየን አዘጋጆቹ ሰለአሳያቹሁን እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 3 года назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ በናተ ፀሎትነው ኢትዮጲያ ያለችው
@eshetushferaw7491
@eshetushferaw7491 2 года назад
የተማርኩበት ገዳም አባታችን ትልቅ ፀጋ ያላቸው አባት ናቸው በረከትዎት ይደርብን🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@182960la
@182960la 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ አስገራሚ የበረከት ገዳም ነው :: በርታ
@admasubereded7739
@admasubereded7739 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን። እንድናየው ስላደረጋችሁልን። መቼም ቅዱስ ዳዊት እንዳለው ነው። በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ። ለመፀደቂያም ለመኮነኛም የሚሆኑንን አባቶች እና ሥራዎቹን ከእኛ ያላራቀ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@tsehayalyou8227
@tsehayalyou8227 3 года назад
ዋአው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጣም መሰራት የለበት ቦታ ነው አባታችንም እንዳሉት እረ ከበረከቱ እንሳተፋለን ።🙏🙏🙏
@senkeabate3508
@senkeabate3508 3 года назад
እኔም የዛዉ ሀገር ልጅነኝ አይይይ እኝህ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልን በረከትዎ ከኛጋር ይሁን
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 3 года назад
የፈጣሪ ፈቃድ ይሁንልን 🙏🙏🙏 የእመ-ብርሃን እርዳታ አይለዮት፤ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን በረከቶ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምረኝ
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምረኝ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
በረከታችሁ ይደረብን ድቅ ሰራ ነው ከሰደት መለሠ ደጁን ለመረገጥ ያበቃን 😢🤲🤲 አባ እረጅም እድሜ ተመኝሁልህ 🤲 እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞተ ያበቃን 😢😢
@user-ti7ls2fz8d
@user-ti7ls2fz8d 3 года назад
እግዚያብሔር ይርዳቹ እኔም የበረከቱ ተካፈይ መሆን እፈልጋለሁ በርቱ የመዳን ቀንዛሬ ነው ቀጠሮ ማራዘም አያስፈልግም እባክህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፈቅዶልህ ደጁን አስጎብኝተሀናል ስለዚ ባፋጣኝ ገዳሟ የምትረዳበትን መንገድ ስሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ቸር ነው መዳን ይፈልጋል ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ላምሳ ሰው ጌጥ ነው ሁልችንንም እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያርገን ለመስጠትም መመረጥ ያስፈልጋል ወገኔሆይ እግዚአብሔር ይርዳን።
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በራክታ ይድርብን
@aass9997
@aass9997 Год назад
እስፍራኝ ሀጥያቴ የሰምዩ አባቴ። የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለኝ ።ድንቅ ነው።
@kassas4
@kassas4 3 года назад
አርት ቲቪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልብን የሚያረካ ነገር ነዉ የምታሣዩን
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 3 года назад
በርከትወት ይደርብን አባታችን ለቦታው ያብቃን🙏🙏🙏
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 года назад
እረጅም እድሜ በየበረሃው ስለኛ ሽንብራ እየቆረጠሙ እሚጸልዩ በሙሉ 🙏🙏🙏
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 3 года назад
የሚገርም ነው ልክ በስንክሳር ስሰማ ይገርመኛል ለካ አሁንም ድንቅ ድንቅ አባቶች አሉን በረከታችሁ ይደርብን አባ እግዚአብሔር ይመስገን
@eldanamekie2146
@eldanamekie2146 3 года назад
እ/ረ ይመሰገን አባቴ በረከተዎት ይደረብረ ቦታውን ለመረገጥ ያብተቃን+++
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Год назад
የመገርም ታሪክ እግዚአብሔር አባታቻችን ይጠብቅልን በእውነት ኑሩልን በረከታቸው ይደርብን😢😢😢
@saraalmedon7080
@saraalmedon7080 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዘመንህን ይባርክ
@meazabelachew3436
@meazabelachew3436 Год назад
ያባቶቻችን አምላክ ለበረከት ስራ ያትጋን
@user-tx9lm4el5u
@user-tx9lm4el5u 3 года назад
አባታችን የናተ ፀሎት ይርዳን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 года назад
ግሩም ድንቅ የአምላክ ሥራ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ሰጥቶን ከስደት መልስ ይህን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ይብቃን ወንድምና እህቶች የክርስቶስ ቤተሰቦች
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz 25 дней назад
የገዳሙ በረከት ይደረብን ፀሎታቹህ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@rediet3272
@rediet3272 Год назад
እግዛብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን እደነዚህ አይነት አባቶች ስላላሳጣህን አቤቱ እድሜና ጤና አብዝተህ ስጥልን እዲሁም አብዛልን በርከታቸው ይደርብን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
ድንቅ ነው እግዚአብሔር የሰጦት ፀጋ በረከቶት ይደርብን አባታችን አሜን
@mekidesasfaw531
@mekidesasfaw531 Год назад
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
@gxhggbshgg6907
@gxhggbshgg6907 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ውስጤ ሰላም ተሰማኝ የዘላለም ህይወት እግዚአብሄረ እርጂም እድሜ ላባታችን ለናተም ወድሞቼ ለኛም ወገኖቼ ይስጠን ይጠብቀን እርፍት አለው ቤቱ ታምር ነው ።
@suzangirma6829
@suzangirma6829 Год назад
እግዚኣብሔር ረጂም እድሜ ለኝህ አባት ይሥጣቸቸው ኢትዬጵያ በነዚህ ንፁህ አባቶች ፀሎት ነው ያለችው
@lilitufa6234
@lilitufa6234 3 года назад
አባቶቼ የናንተን ልፋትና ፀሎት አይቶ ቸሩ መድሀኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏 ET ART MEDIA በርቱልን
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 3 года назад
የደጋግ አባቶቻችን በረከትዎ ይደርብን ሀገራችንን ከተቃጣባት ቁጣ በመላዕክት ጥበቃ እና እርዳታ ይጠብቅልን ወገኖቻችንንም ማስተዋል ይስጥልን እርስ በርስ መተላልቅን እቁምልን አምላካችን ለውዳጆችህ ስትል እንባችንን እብስልን አቤቱ ይቅርታህ ፈጥኖ ይደርግልን አሜን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@LIDETU-rc9uj
@LIDETU-rc9uj Год назад
አባታችን በእውነት በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በርከቶው ይደርብን አሜን
@hana4049
@hana4049 3 месяца назад
እጅግ ያስደንቃል ለ አባታችን እረጅም አድሜ ከጤና ያድልልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መቼም ኢትዮጵያችን እጅግ በጣም እያስደመመችን ትገኛለች በድንቁርና የተነሱባትን የናት ጡት ነካሽ ጠላቶችዋንሁሉ ጥላ ወደነበረ ክብሩዋ ይመልስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@saratube7513
@saratube7513 Год назад
አባታችን ጥንካሬችሁ ይገርማል በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሤ
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Год назад
በጣም ደስ ይላል በኛም ዘመን እድህ አለ እድሜና ጤና ይስጠዎት እግዚያቢሄር አባባ💕🙏💕
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
ድንቅ ገዳም ነው በአካል ከቦታው እንድንደርስ በረከት ተካፋይ ያደርገን ቸሩ ፈጣሪያችን እናመሰግናለን
@tigisthusenali2176
@tigisthusenali2176 3 года назад
አባታችን በረከትዎት ይደርብን
@sarahtgist5401
@sarahtgist5401 Год назад
በእዉነት እንዲህ ነዉ አባት ማለት በእድሜ በጤና ያቆየልን በረከቶ ይድረሰን አባታችን ዝም ብሎ ከተማ እየኖረ ባህታዊ ነኝ ከማለት
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከት ይደርብን በፀሎት ያስቡን
@Tizita234
@Tizita234 3 года назад
ምንያህል እግዚአብሔር ይባርክህ ከበረከቱ እንድንካፈል ስላደረክ ።እንግዲህ ሁላችንም ለምናውቀው ሁሉ ሼር አድርገን ከበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እናድርግ።
@Tizita234
@Tizita234 3 года назад
ስልክ የላቸውም ።
@mahilovebelayi4396
@mahilovebelayi4396 2 года назад
የአባታችን በረከት ይድርሰን እግዚአብሔር በመጎሱ ይጠብቀውት
@habhabshi5767
@habhabshi5767 3 месяца назад
በረከተዎ ይድረሰን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነ በተሰቤቶቼ አቤ መታደል ነዉ ምን አይነት ህይዎት ነዉ እዳዉ በነሱ አይን እኛ እምንኖረዉ
@mesksremhabesha3894
@mesksremhabesha3894 3 месяца назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን የእናንተ አምላክ እንቸርነቱ ይጠብቀን ኢትዬጵያን ሀገራችንን ይጠብቅልን የናንተ አምላክ
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 3 года назад
በረከታችቨው ይደርብብ 🙏🙏🙏 ታድለህ ጋዜጠኛው ተባረክ በጣም እግዚአብሔር ይወድሃል ይሄን ድንቅ ቦታ በማየትህ
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 3 года назад
እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ አባታችን እድሜና ጤና ሰጥቶ ሐሳባቸው ተሞልቶ እንዲያዩ አምላከ አበው ይርዳቸው፣
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 3 месяца назад
አባታችን በረከተው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ለሀገራችን ይፀልዪልን🤲🤲🤲🤲🤲
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 3 года назад
አባታችን በረክትወ የድረስን ልድጁ የብቃን በእውነት ውንድማችን ይህን የተቀድስ ቦታ ስላስጉበኝህን እናመስግናልን
@mikiboy6013
@mikiboy6013 3 года назад
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን እግዚአብሔር የአባቶችንን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን , ኛንም የአባቶቻችን በረከት ያድርብንዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን ልን!!
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Год назад
አምላኬ የኔ ጌታ የዚህ በረከት ተካፋይ አድርገኝ😢😢😢😥😥
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርከትወ ይድረስ ውድ ክቡር አባታችን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እንደማመር
@fikirettilahun1471
@fikirettilahun1471 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሰላም ያለበት ስፍራ አባታችን በረከቱት ይደርብን!!
Далее
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
02:48
Просмотров 34 млн
телега - hahalivars
0:54
Просмотров 1,3 млн
Было?😂
0:12
Просмотров 825 тыс.