Тёмный

🛑አስገራሚ🛑 ከእሾክ ውስጥ የተገኘው ህፃን: አስገራሚ ገዳም: ለሁሉም አርዓያ የሆነ ገዳም:ጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳም: 

ET ART MEDIA
Подписаться 339 тыс.
Просмотров 207 тыс.
50% 1

#በዓታ
#ገዳም
#etartmedia
ገዳሙ ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጅራ መንገድ 109 ኪሎሜትር ላይ ወደ ግራ 10 ኪሎ ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ያገኙታል።
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳም
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡኢ ቅርጫፎ
1000075836116
የገዳሙ አስተዳዳሪ የአባታችን ስልክ
+251911368885
በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
በዋትስአፕ #0912656342
በቴሌግራም #0939048556
*ፃፉልን
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share: #like : #subscribe

Опубликовано:

 

17 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 842   
@Meklit27
@Meklit27 3 года назад
ቃላት አጣሁ! እንዴት ድንቅ አባት ናቸው? ለእኚህ ነበር ኢትዮጲያን ሰጥቶ መሪ ማድረግ::ከዚህ ሁሉ ለቅሶ ታርፍ ነበር ሀገራችን:: እንዲህ አይነት አባቶችን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ!
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Год назад
አሜንንንአሜንንንአሜንንን።።ነበር።ምንዋጋለው።ይሄመናፍቅ።አብይ።ሀገራችንንሰላምአሳጣብን።
@yonasalene2077
@yonasalene2077 6 месяцев назад
Tikikil endezi ayinet abat ye Ethiopia meri mehon neberebet 💚💛♥
@user-tl7vq2wn3f
@user-tl7vq2wn3f 3 года назад
እስኪ ቅዱስ ቦታ ለመሄድ ፍላጎት ያላችሁ ልጆች በስደት ያላችሁ ግሩፕ ክፈቱና እንሰባሰብ ባንድ ላይ ኢትዮጵያ ስንገባ እንሄዳለን
@hhelenaniley1848
@hhelenaniley1848 2 года назад
Enem andaw negn eflegalew endatresugn
@hhelenaniley1848
@hhelenaniley1848 2 года назад
Kefetachu aderachun
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 2 года назад
Inem hedalawu
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 Год назад
Errrrr alhu alhu atersugn ehet wedmocha
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d Год назад
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ቲኒሽ እንሸቅልና በዛዉ ወደገዳም መመነን ነዉ ስደት ሞልቶ አይሞላም ቀሪ ዘመናችን ለፈጣሪ መስጠት ይሻላል!/ እዚህ የማነንም ቤት አሞቂ ሁነን ቀረንኮ
@mimivlog4368
@mimivlog4368 3 года назад
በሁለት ሰይፍ የተሳሉ ድንቅ አባት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አባታቹ ባለማተቦቹ አምላከ ቅዱሳን ይባርካቹ
@gehwhsvsvgehehehv6819
@gehwhsvsvgehehehv6819 3 года назад
አሜን:አሜን:አሜን
@fitsumkiya5878
@fitsumkiya5878 3 года назад
አቤት ምን መታደል ነው በእውነት ወንድሞቼ በረከታችው ይደረብን
@samisamual9443
@samisamual9443 3 года назад
Layekon
@ybralemsmer2349
@ybralemsmer2349 3 года назад
አሜን ፫🙏🙏🙏
@user-bl7gu3vz8x
@user-bl7gu3vz8x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@pantupantu6614
@pantupantu6614 3 года назад
በረከታችው ይደርብን አሜን
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ከስደት በሰላም መልሶን እንደዚህ የተቀደሰ ቦታ ለመሳምበረከት ለማግኘት ያብቃን ኢትዮአርቶች በርቱ
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 3 года назад
አሜን
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 3 года назад
ወይ ስያምር ልጁ ተአምር ነው
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 года назад
አባታችን በረከቶ ይደርብን ከምር ድቅ ስራ ነው የሚሰሩት
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 3 года назад
Amen amen amen
@abakidanemaryam6155
@abakidanemaryam6155 3 года назад
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ
@user-hr8wi9hu9t
@user-hr8wi9hu9t 3 года назад
ኢት አርት ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተቀደሰ ቦታ ስለ አጋራችሁን እናመሰግናለን
@ribekakonjo5036
@ribekakonjo5036 3 года назад
በረከትዎት ይደርብን አራዳ መኑኩሴ አየሁ ዛሬ❤🙏❤🙏❤🙏
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 3 года назад
ጌታ ሆይ እንዲህ አይነቱን እንድሰማ እንዳይ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ይህንን የምትሰሩ አባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን አዘጋጆችንም እንዲሁ::
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 3 года назад
E T Aret ሚድያ በምታደርጓቸው መኖፈሳዊ ጉዟችሁ እንዴት እንደምቀና እግዚአብሔር ቅናቴን የመንፈስ ቅዱስ ቅናት ያድርግልኛ እንደናንተ ምልካም እድሆን አምላክ ይርዳኝ🤲 እናንተም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🤲 በድካምችሁ ያበርታችሁ 🤲 በጎደለባችሁ መድሐኒያለም ይሙላላችሁ🤲 በእውነት ስለ እምነታችን እንድንጠነክር በሀገራችን እንድንኮራ ስለምታስጎበኙን ድንቅ ጥበቦችና ምክሮች እግዚአብሔር ያክብርልን❤️
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
እዉነት ነዉ መቼ ጥሩ ነገር ላይክ ለመስጠት ታደልን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@selamyemariyamleji823
@selamyemariyamleji823 3 года назад
በስመአብ ድንቅ ነው የአባታችን የአቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ አምላክ ያበርታቸው ፀሎታቸው ይድርሰን ያባቶቻችንና የናቶቻችን
@solomonhaile6642
@solomonhaile6642 3 года назад
አቤት ምንኛ መታደል የተባረኩ አባት እድሜና ጤና እድሜ ጤና እድሜጤናይስጥልኝ አሜን
@alemedebela5342
@alemedebela5342 3 года назад
አቤት መመረጥ አለምን ንቆ ለፈጣሪ መገዛት የሚገርሙ አባት እንዲህ አይነቶቹን ያብዛልን
@huawsagaa1186
@huawsagaa1186 3 года назад
አባ ሠለሞን ይባላሉ ሠውዬው
@manalenew2419
@manalenew2419 3 года назад
Abet dessssssssss sel egthabher ledegesh yabkan
@meriwerku4001
@meriwerku4001 3 года назад
ቃል የለኝም እውነት ዛሬም አባቶች አሉን በጣም ደስ ብሉኛል አባታችን አውነት ሺ አመት ይኑሩ አምላካችን ለዚህ ትልቅ ገዳም ቦታው ደርሰን እድንባረክ ይፍቀድልን
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 3 года назад
ዘጠኝ ዲስላይክ አየሁ ለምን እንደተቃዎሙ እነሱም እንኳን ሚያውቁት አይመስለኝም ኦርቶዶክስ ሰው አላት አርት ሚዲያ በእምነትህ እግዚአብሔር ያጽናህ ታይቶ ከመጥፋት ያድንህ ደስታው አስነባኝ
@tigistgbermeskel3238
@tigistgbermeskel3238 3 года назад
ሚገርሙ አባት ናቸው በረከታቸው የደርብን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 года назад
አሜን !
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@tube7667
@tube7667 3 года назад
አባታች ደስ ሲሉ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን አባታችን በእውነት ልክ ብለዋል መቸ ተወለዱ መች ወለድን አይ እግዚአብሔር ልብ ስጠን
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu 7 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጦት በብዙ የተባረኩ ፀጋያሎት ኖት። እኔ ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት ዕምነት ነኝ ግን ሀገሬን ስለምወዳት ኦርቶዶክስን በብዙ ነገሮች እደግፋታለው። አባታችን የእናንተ መንፈሳዊ ሥራ አሁን ሀገራችን የገባችበትን ክፉ ጊዜን የሚያወጣ መልካም ትውልድ ማፍለቂያ ነው በርቱልኝ። ደግሞም ፀልዩልኝ። May God bless you with many blessings and long life. I am an Ethiopian Protestant, but because I love my country, I support Orthodoxy in many ways. Father, your spiritual work is the creation of a good generation that will bring out the bad times that our country has entered. And pray for me.
@leulesahilu1956
@leulesahilu1956 3 года назад
በጣም የሚግርሙ አባት ለሌላ ገዳማት አርአያ ኖት 🙏
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 года назад
እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን በረከትወ ይደርብን ምንየ ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን እስኪ like አድርጉት በድንግል
@meserethaile9599
@meserethaile9599 3 года назад
ለደጁ ያብቃን ፈጣር ቤተክርሲቲያንን ከክፉዎች ይጠብቅልን
@sabalule7915
@sabalule7915 Год назад
ሳቃቸው ደስ ሲል አባቴ የእርሶ በረከት በኛም ላይ ይደር እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛ ሃጥያተኞቹ በእኗንተ ጸሎት ነው ያለነውና
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ የሆነ የአምላክ የእጆቹ ስራ መሳርያ ያደረጋቸው ታምር ስራ እየሰሩ ያሉትን እንድናይ የፈቀደልን ቸሩ መዳኒአለም ይክበር ይመስገን እኔንም የተግባር ሰው ያድርገኝ ለእናንተ አስጎብኝ በሙሉ የጻድቁ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ያድልልን አባቶቻችን እናቶቻችን የአበው ቅዱሳን ጸሎታቸው ያስፈጽምልን ያሰቡትን መልካም የሆነውን ሁሉ አሜን
@tigistmamo954
@tigistmamo954 3 года назад
የአባታችን ምግባር ውሰጤን አረሰረሰው። የልባቸው ሁሉ ተሳክቶ አብረን ለማመሰገን ያብቃን !!!
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 года назад
አቤት እንዴት የገባቸው አባት ናቸው ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት የሚሰጡ ይመስላሉ የተማሩና አለም የናቁ ይመስላሉ
@tensay2910
@tensay2910 3 года назад
አቤት እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው እግዚአብሔር እኛንም ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@mesfinalemu2006
@mesfinalemu2006 3 года назад
በሁለት ሰይፍ የተሳሉ ድንቅ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን መጨረሻዬን በዚህ ገዳም ያድርገው ፈጣሪ
@yeworkmekuria1968
@yeworkmekuria1968 3 года назад
ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቃን ትክክለኛ አድራሻቸውን አሳውቁን ጉዞም ብታዘጋጁ
@TBashu
@TBashu 3 года назад
አድራሻቸው ኢቲ አርት ሚዲያ ከሚለው ስር Show More የሚለውን ተጫኚው ታገኚዋለሽ
@yeworkmekuria1968
@yeworkmekuria1968 3 года назад
አመሰግናለሁ ጉዞ ብታዘጋጁ እንደ አቡነ ሲኖዳ ብዙ የማናቃቸው ገዳማት ሰላሉ
@user-kd8vo6pc3v
@user-kd8vo6pc3v 3 года назад
እህት ከዚህ ውስጥ መጨረሻዬን አሳምረኝ እያለ የሚዘመረውን ዘማሪ ስሙ የምታውቄው ከሆነ እባክሽ ንገሪኝ ሙዝሙሮን በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ
@user-sd8zi4by9s
@user-sd8zi4by9s 3 года назад
ደስ ሲል ልክ እንደ ግብፅ ኦርቶዶክስ ሀብታም ገዳም ነው ሌሎቹም ገዳማት ልክ እንደዚህ መሆን አለባቸው የተማሩ በሁለቱም በኩል የተሳለ ማለት እንዲህ አንደአባታችን ነው ፀጋና በረከት ያብዛሎት አባታችን
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад
ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 года назад
ኢትዮጵያ 💚💛❤ተዝቆ እማያልቅ ባህል እምነት ሀብት አላት ችግሩ ምቀኛ ነንን አንዱ ሲስራ እንዱ ያጠፋል 😭😭 ድንግል ማርያም ሀገራችን ሰላም ፍቅሩን አንድነቱን ትመልስልን 🙏🙏🙏
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 3 года назад
እህህህህ ምንኛ መታደል ነው በረከታቸው ይደርብን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 года назад
አሜን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 года назад
እንዴት ደስይላል ተባረኩ ሁሉም ገዳም ቢሰራ የዉጭ እርዳታም አናይም ያበርክተዉ እልልል አሜን ተመስገን አገሬ
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 года назад
ይሄን ቀን ናፍቆኛል እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው ይሄ ከንቱ አለም 🙏🙏🙏✝️😭
@asmamutakele9106
@asmamutakele9106 3 года назад
ወይኔ ሁሎች አባት እንደርሶው ቢሆኑ የት በደረስን ብቻ ቃል የለኝም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን
@user-kn7sl1zv4h
@user-kn7sl1zv4h Год назад
እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እንደ መንገድ እንደ ሰማይ የረዘመ እድሜ ይስጥሁት በውነት ቃል የለኝም
@alem9288
@alem9288 3 года назад
ምን ላድርግህ እግዚአብሔር ዘመንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክልህ በአሁን ዘመን ባንተ እድሜ ያሉ በየጢሻው ውስጥ ተደብቀው ሰው እየገደሉ ሐብት እየዘረፉ እእረስንቱ ይነሰ ብቻ አንተ እግዚአብሔር በዚህ እንድት ስለፈቀደልህ የድንግል ልጅን አመስግን ስራህ ደስ ይላል
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ይህንን የበረከትና የፀጋ መፍሰሻ በማሳየት የስንቱን አይምሮ እረፍት እንደሰጠኸው ስገልጽልህ እጅግ በደስታ ነው። በርታ ፀንተህ ቁም። ይህችን የኪራይ ቤት ናቃት። የአቡዬ ገብረመንፈስና የአባታችን የገዳሙ አስተዳዳሪ በረከትና ጥበቃ ከአንተም ከእኛም ጋር ይሁን። አሜን አሜን አሜን፣ የኅልውና እረዳለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 года назад
የምችለውን እረዳለሁ።
@user-vd9zl2km8s
@user-vd9zl2km8s 3 года назад
ውይይይ ሀገሬ የምድር ገነት ውብ ነሽ እኮ መመካችን ኑሪልን የኛ ውበታችን እኛም ባንቺ እንኩራ💚💛❤️💕💕💕
@tigikiros1034
@tigikiros1034 3 года назад
አግዚሀብሄር ገዳሙን ለመርዳት ለመርገጥ የብቃን በጣም ደሰ የሚል ሀሳብ ግሩም ሰራ ነው ። ሁሉን ይደረገ አግዚሀብሄር ይመሰገን ።አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 3 года назад
Amilake hoy mechereshayen asamirilign kesidet beselam hagere melisegn endet metadel new memeret ortodox mehon silehulum ngr amilak yimesgen💚💛❤🙏🙏🙏 wedimachin amilak yitebikih behedikibet melikaminet endet dess.... Yilal berta
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 года назад
የምገርሙ አባት ናቸው በረቀታቸው ድረሰን ፈጣር በሰላም ከስደት መልስ ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@oynshte4984
@oynshte4984 3 года назад
በእውነት ቃላት የለኝ በእንባ ታጀቤ ነው ያየሁት አባታችን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እኛንም ለደጁ ያብቃን ወንድሞቻችን እግዝአብሔር ይስጥልን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Год назад
እግዚአብሔር ይሄን ስርአት በኢትዮጵያ በሙሉ እንድኖር ፍቃዱ ይሁን ።
@lucysabella6727
@lucysabella6727 3 года назад
ድነቅና የሚያስገርሙ አባት ናቸዉ በረከታቸው ይደርበን
@user-zp6qv7jv9q
@user-zp6qv7jv9q Год назад
ቃላት ስላጣሁ ዘግሩም አልሁ አቤቱ የቸሩ እግዚአብሔር ድንቅ ተዓምር😢
@tsinat982
@tsinat982 3 года назад
አባቴ እውነቶን ነው እናንተ በዓለም ካለነው ከእኛ የእናንተ ስጦታ ልዩ ነው በገዳም መኖር ምንኛ መመረጥ ነው ከዚህ ውጥንቅጥ አለም
@solomonsintayehu1140
@solomonsintayehu1140 3 года назад
የሚገርሙ አባት በረከታቸው ይደርብን ለሌሎች ገዳማትና ደብር ምሳሌ የሚሆን ።እኔ ፈጣሪ ፈቅዶ ገዳሙን አይቼ በአባታችን ተባርኬ ከመጣው ዛሬ 3ኛ ቀኔ ነው እናንተንም ፈጣሪ ይርዳችሁ ።። ጮቢ ባታለማርያም ገዳም
@haymidebele3955
@haymidebele3955 3 года назад
አረ ምን አይነት አባት ናቸው በማርያም ቃላት አጣሁ አጠረኝ እፁብ ድንቅ ነው ከኚህ አባት ቡዙ ነገር መማር አለብን እድራሻቸውንና ስልካቸውን ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ።
@engidalema8581
@engidalema8581 3 года назад
የአባታችን ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን.አባቴ አባ እጅግ በጣም መልካም ,አዛኝ ,ርሁሩህ አባት የተማሩ እውነተኛ አማኝ ....ናቸው. ጮቢባታ ማርያም የሚገርም ቡዙ ታምራት የሚታይበት ቦታ ነው .በዚህ የተቀደሰ ቦታ እጅግ ብዙ ነገሮችን አግኝቻለሁ ,በአባታችን ፀሎትም.ከስደት መልስ ፈጣሪ ሰለቴን ለመክፈልና ገዳሙም ተመልሼ ለመሄድ ያብቃኝ.”ለሁላችሁም ፈጣሪ የልባችሁን ሃሳብ ይሙላላችሁ.የአባታችን ፀሎት ና በረከት ለሁላችችን ይደርብን አሜን......
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 11 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልሁል እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 3 года назад
አቤት አባ እንዴት ደስ ይላል ሚሰሩት ሁላ እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ይስጦት እንደ እርሶ አይነት አባት ነው ኢትዮጵያን ሚቀይረው ።
@yufg7011
@yufg7011 3 года назад
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆኔ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን
@gualhabte6902
@gualhabte6902 3 года назад
እኝህን አባት ውስጤ ወደዳቸው ደስ ሲሉ: እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ጸሎታችሁ አይለየን
@user-ps3jl3ck2v
@user-ps3jl3ck2v 3 года назад
በረከታችሁ ይደርብን ገዳም በስንፍና ነው የሚገቡት ለሚሉ እኚህ አባት ከበቂ በላይ ማሳያ ናቸው እጅግ ብዙ ገዳማውያን አባቶች አሉን በረከታቸው እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደርብን አሜን
@liyab3730
@liyab3730 3 года назад
😘❣️በትክክልየሚገርሙ አባት ናቸው🙏😘
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
በእውነት ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ያድልልን 🙏
@user-us1gy4js3m
@user-us1gy4js3m 2 года назад
ምን ልባቸዉ ቃላት አጠረኝ ይህን እዉቀት ይዘዉ አለማዊ ሳያቸንፋቸዉ የኔ ፋልቅልቅ ፈጣሪ ያበታቸዉ ስላቀረባችሁልን እነመሰግናል እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም ምኞቴነዉ ነዳያንን መዳትና መመልኮስ ያሳካልሽ በሉኝ
@user-ei7kc4ws5z
@user-ei7kc4ws5z 3 года назад
እናቴ ከስደት መልሰሽ ዳግም ደጀ ሰላምሽን እንድረግጥ ፈቃድሽ ይሁንልኝ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤናውን ያድሎት
@user-kd8vo6pc3v
@user-kd8vo6pc3v 3 года назад
እህት ከዚህ ውስጥ መጨረሻዬን አሳምረኝ እያለ የሚዘመረውን ዘማሪ ስሙ የምታውቄው ከሆነ እባክሽ ንገሪኝ ሙዝሙሮን በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ
@Mwa584
@Mwa584 3 года назад
ውይ አባዬ ፈገግታዎት ተግባርዎት እንዴት ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አሜን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen Amen
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አገሬን መልሰኝ ቅዱስ ቦታህን እንዳይ እረዳኝ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Год назад
አንዳንዴ በብዙ ነገር ተስፋ ስንቆርጥ እንደነዚህ ያሉ ድንቅ አባቶችን ስናይ ልቡናችን በደስታ ይሞላል
@sinkibegomsinkibegom8788
@sinkibegomsinkibegom8788 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም ከዚህ በረከት እንድንሳተፍ እምላክ ያሳዝናል በጣም ድንቅ ነዉ🙏🙏🙏💕
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 3 года назад
ጣታችሁን የምትዘቀዝቁ ሲጀመር ይህ ቦታ ለተቀደሱ ለተመረጡ ነውና እባካቹሁ ወደልቦናቹሁ ተመለሱ
@kassas4
@kassas4 3 года назад
Tsige yimer እኔም እንደአንቺ በጣም ነዉ የገረመኝ እግዚአብሔር የሚመሠገንበትን መልካም ሥራ መሥራት እንዴት ጣት ያዘቀዝቃል በጣም ይገርማል
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 2 года назад
ቀንተዉ ነዉ ተዋቸዉ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Год назад
አባታችን እድሜ ይስጥል አኮሩን እንስጥ የሚል የእግዛብሄርቤት ያብዛልን ይጠብቅልን
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 года назад
በጣም በጣም የምትደነቁ ገዳም ናችሁ ቅዱስ ጳውሎስ የገዛ ድንኳኑን እየሰፋ እራሱንም ሌሎችንም እየሰራ በመንፈሳዊም በስጋም ያገለግል ነበር ለሁሉም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ይባርካችሁ አርአያ ናችሁ ።
@walattaasillaaseemiimmiiabarra
ቃላህዎት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይዳርብ አሜን በጣም ዳስ የምል ቦታ ነው ለዝህ ክብር አምላክ የበቃን አሜን
@birhankebede786
@birhankebede786 3 года назад
በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ተመቸኝ እንዲህ ነው ቤተ ክርስቲያን ማለት ልመና ብቻ ያልሆነ የሚረዳ እንጂ የማይረዳ ሰርቶ የሚያሰራ የሚያኮራ እንዲህ ነው በርቱ ያገር ተስፋ በረከት ይብዛላችሁ
@rekikzemichael8395
@rekikzemichael8395 2 года назад
ቤተ ክርስቲያን ትለመናለች እንጂ አትለምንም የእኛ ችግር ነው ግዙፉ ከእግዚአብሔር እየሰረቅን አስራት በኩራት ማለቴ ነው። ቤተክርስቲያን ለዚህ አገልግሎት ብላ ስትል እና ስንሰጥ አምላክ ምክንያት ስላለው ነው በዚህች ቁጥር በማትሞላ ነገር ፈጣሪ እጅግ አብዝቶ ሊባርከን ስለኾነ ነው እንጂ እኛ የቁጥር ጥግ ያለውን ገንዘብ ካለን ብንሰጥ ኢምንት ነው አምላክ ይመስገን ቤተክርስቲያናችን ሙሉበኩሌ ናት መባረክ በብዙ መልኩ ነው
@birhankebede786
@birhankebede786 2 года назад
ትክክል ነህ ሽ ቤተክርስቲያን ትለመናለች እንጂ አትለምንም ምፅዋት እንዳለ ሆኖ ያን ማንኛውም ሰው ያደርጋል ምንም ጥርጥር የለውም ያን ማለቴ አይደለም ግንባታ እንክዋን ተብሎ ሲጀመር የሚገባው ገቢ በደንብ ይሰራዋል ግን ልማድ ሆኖብን ሁሌም ቃሉን ለማስተካከል ሁሌም እንጠይቃለን ይህ አላለቀም ይሄ ይቀረዋል ሌላም የተሰራውም ሳያልቅ እደተጀመረ ቆሞ ይቀራል እጅ መዘርጋቱ ግን እደቀጠለ ነው ሁሌም እንዲ ከማድረግ አዲስ ሀሳብ በማምጣት ልመናን ወደ ስራ በመቀየር እየተሰራ እዲሁም ሙያ ያለው በሙያው መስራት የሚችል እየሰራ መሸጥ የሚችል እየሸጠ ሌላም የሚቻለንን ብናደርግ ለማለት ነው እየሰራን እራሳችንንም ጠቅመን ሌላውንም እረድተን ስራአጡንም ሰብስበን ብዙ ነገር ማድረግ እንችላለን ገቢም ይኖረናል ወጭያችንንም እንሸፍናለን ቤተክርስቲያናችንንም አናሰድብም ሰው እንደሆነ መመፅወቱን አያቆም እጅ መዘርጊያ ስልታችንን ብንቀይረው ለማለት ያህል ነው እህቴ (ወንድሜ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ተግባባን
@rekikzemichael8395
@rekikzemichael8395 2 года назад
@@birhankebede786 rasin mayet nw ene mn adereku bilo adrgew kehone Ye nefis waga yadrglot
@birhankebede786
@birhankebede786 2 года назад
አሜን ለሁላችንም ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@leena2439
@leena2439 3 года назад
እግዝአብሔር ይመሰገን ያየሁት ከቃላት በላይ ነው አባቴ እድሜሆትን የሰረዘመልን ለሀገር አብቅቻ ለበረከቱ ያብቃኝ አባታችን በፀሎት ያሰቡኝ ሰብለ ማሪያም በለው
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድሳን አባቶቻችን እርዴት በርከታቸው ይደርብን
@frehiwotabebe8178
@frehiwotabebe8178 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን፣ እናንተንም እድሜ ይስጥልን። ይህ ለሁሉም ገዳማት ትምህርት የሚሆን ነው፣ ይህ ደሞ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን።
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 года назад
አደበታቸው ሲጣፍጥ ተገርሜ ነው አባታችን ን ያደመጥኳቸው የእርሰዎ አይነት ይብዛ የአባታችን በረከት ይድረሰኝ ከቦታው በረከት ይክፈለኝ ለደጃቸው ያብቁኝ አሀዱ እግዚአብሔር ያሳድግህ ምንኛ በመናኝ ማደግ መታደል ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ! ኢቲ አርት በርቱልን።
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 года назад
በረከታችሁ ይድረሰን አባት ሀገሬ ውብ ወደው አይደል ያምለኔ ያም ለኔ እሚሉሽ እናት አብሳሪው መለአክ ቅዱስገብርኤል አባቴ ትንሳኤሺን ያሳዬን ህዝቦቾንም ይጠብቅልን
@user-kd8vo6pc3v
@user-kd8vo6pc3v 3 года назад
እህት ከዚህ ውስጥ መጨረሻዬን አሳምረኝ እያለ የሚዘመረውን ዘማሪ ስሙ የምታውቄው ከሆነ እባክሽ ንገሪኝ ሙዝሙሮን በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ
@helengivma3323
@helengivma3323 3 года назад
አቤት መታደለ ነው ሙልክሰና እኛም የበረከቱ ተካፋዬ እንድንሆን ያረዳን
@Mwa584
@Mwa584 3 года назад
ውአው በጣም ደስ ይላል በርቱ ታአድላችሁ እንዴት ደስ ይላል በአነድ ላይ ሰትሄዱ👈👍👍
@meskelegirma7269
@meskelegirma7269 3 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚልና እንድንበረታ ያደረገ ነው ጠንክረን እንድንሰራ ያነሳሳ ፕሮግራም ነው።
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 года назад
መታደል መመረጥ ነው እግዚያብሄር የምረጠን
@destanegash5498
@destanegash5498 2 года назад
ይህን ዕጹብ ድንቅ የሆነ ገዳም ስላስጎበኛችሁን በጣም ዕናመሰግናለን፡ እመቤታችን ደግሞ አንድ ቀን ይህን የተቀደሰ ስፍራ እንድንጎበኝ ትርዳን
@genetmelaku2693
@genetmelaku2693 Год назад
የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን የአባታችን በረከት ይደርሰን እግዚአብሔር ያበርታቸው
@yemariyamijinegni5670
@yemariyamijinegni5670 3 года назад
ዋውው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለቺ
@tsigeredasisay2512
@tsigeredasisay2512 Год назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። ፍጻሜዎትን አምላክ ያስምረው የኔ አባት። እጅግ እወዶታለሁ።።
@eliasfente7012
@eliasfente7012 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ገዳም ነው ሸር እናድርገው እውቀት ያለው በእቀቱገዘብ ያለው በገንዘቡ የአቅማችንን አሻራ እናስቀምጥ ለብዙህ ገዳማት ሞዴል የሚሆንነው ሌሎች ገዳማት ገዚህ ልምድ ቢወስዱ ለህዝባችን ብሎም ለሀገራችን ጉልህ አስተዋፅኦ አለው !! አባቶቻችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@MK-xe8hq
@MK-xe8hq Год назад
እግዜር የተመሰገነ ይሁን ይህን ማየት ጥሩ ተስፋ ነው ቃላት የለኝም እግዜ ይባርኮሆት እድሜ ይስጥልን እርሶ ለሌላም አርአየ ነሆት
@betedesta66
@betedesta66 3 года назад
አባቶቻችንን እና እናቶቻችን ን አባታችን እግዚአብሔር እድ ሜ ከጤና ይስጥልን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን!!!
@shewaayalew144
@shewaayalew144 3 года назад
አቤት አባታችን አንደበታቸው እንደ ማር ነው የሚዘንበው ትህትናናቸው በረከታቸው ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከስደት መልሶን ለደጁ ያብቃን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 года назад
ኢቲ አርት ሚድያ እግዚአብሔር ይስጥልን እናተ ብርቱ ወጣቶች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን።
@senkisenki2198
@senkisenki2198 3 года назад
በቸርነቱ ያልተለየን ሀገራችንን እና ቤተክርስቲያናችንን የጠበቀ አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን
@woine123
@woine123 Год назад
አባ ፀልዩልን እኛንም የእናንተን መንፈስ ይላክልን:: በረከትዎ ይደርብን ::
@workelove3235
@workelove3235 Год назад
ደስ የሚሉ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን በእውነት ድንቅ ገዳም ነው
@addishiwotsheno8541
@addishiwotsheno8541 2 года назад
አባታችን እድሜን ይስጥልን አቡዬ ይጠብቁልን ለቦታው ያብቃኝ
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 6 месяцев назад
በእወነት የናተ የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 3 года назад
ኦኦኦፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላልል ዋውግሩም ድቅ :
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Год назад
የልመና ታሪክ ይጥፋ በጣም ደስ ይላል አንዳንድሰው አለ እንጅ ሽንጡን ገትሮ ልመና የሚያበረታታ።
@abebatefera3791
@abebatefera3791 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን አለምን ማስተዳደር ትችል ነበር ምን ያደርጋል ፖለቲካዊ ገብቶ እየዘረፈ ምእመናን ይሰጣል እግዚአብሔር ይፍታው 😭
@user-gm3mo8lk8y
@user-gm3mo8lk8y 3 года назад
ወንድሞቼ እግዚያብሔር ወጣትነታችሁን ይባርክ ትልቅ የበረከት ስራ ነው ቅዱሳን ስፍራዎችን እንድናውቅ ስላደረጋችሁን ከልብ እናመሰግናለን የአምላክ እናት አብዝታ ትባርክልን።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
ወንድማችን ምንያል እግዚአብሔር አምላክ በየሄድከበት ሁለ በምህረቱ ጥላ ይጠብቅህ እናመሰግናለን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
እንዴት ደስ ይላል የአባታቸን የአቡነ ገበረመንፈስ ቅዱስ ፀጋ በረከታች እኛ ከያለንበት ሰብስቦ በቅድስና ሰፍራ ያብቃን በረከታችሁ ይደርብን
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 3 года назад
ቢኒ ወንድም ከማህተብህ ላይ መስቀል በትጨምር ውበትህ ይበልጥ ጎልቶ ይትልያል በጣም አከብራችኅለሁ
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 года назад
በጣም በጣም ትምርት ያለው ለገበሬዎች እራሱ በዑነት ደጋግሜ እራሱ ባዳምጠው አልጠግብም አልኩኝ ,አይሰለቺም ደስስ የሚል ትምርት
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
እግዚብሔር ይመሰገን ገደም ውስጥም እንዲህ ባለ እውቀት ያላቸው አባታችን በረከታቸው ይደርብን ሌሎች ገዳማት ከዚህ ተማሩ እስኪ
@-Godisreal
@-Godisreal 3 года назад
Et art media God bless you. You did a great jobb
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 3 года назад
ET ART MEDIA ስላስጎበኛችሁን እግዚአብሔር ይስ ጥልን።መድሐኒዓለም የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ።ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ።
Далее
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
Просмотров 5 млн
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
Просмотров 5 млн