Тёмный

❤150ኛ Live እንወያይ 0927 58 0758 Telegram & Mobile 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@keaman2432
@keaman2432 Год назад
መምህር እኔ ሚኒሶቶ ነው የምኖረው ያንተን ትምህርት የዛሬ አራት ዓመት ማለትም ገና እንደጀመርክ ከኮቪድ በፊት ማለት ነው እና እስከዛሬ እየተከታተልኩህ አለሁ ብዙ ተለውጬ ደስስስ የሚል ህይወት ላይ እገኛለሁ ሁሉ ነገሬ ልውጥውጥ ብሎ በስመአም እንደኔ የተጠቀመ ያለ ሁሉ አይመስለኝም መምህር ተስፍሽ አንተን የሰጠኝ መድሀኔዓለም ክብር ምስጋና ይግባው አንተ በልጆችህ ደስ ይበልህ ኑርልኝ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Год назад
ke Aman በመምህር ገጠመኝ ከድቅድቅ ጨለማ ውጥቼ ሰው ሆኛለሁ አልስግድ አልፀልይ አማትቤ አልበላ የሱን ገጠመኝ መስማት በጀመርኩ ቡ3ወሬ አማትቤ እማሰው ማማተብ ጀመርኩ በቅድስትኪነምህረት ቀን ከዛ በሃብትዬ ለት መሰለይ መስገድ ጀመርኩ ቀሱስሄኖክ ተፈራ ዩቲብ ገብቼ የአምልኮስግደት በተግባር ተምሬ በቃሌ አውቄ እየሰገድኩነው
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 10 месяцев назад
Berto. Fetari yerdan
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት አንድም የጣፈች የዚህ አለም ማር ናት አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገት//፪// ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር የተግባር ክርሰትያን ያርገን ፈጣሪ መሰማት ብቻ ሳይሆን ይልባችን ልናድምጠው በተግባር አንድንቀይረው አግዚኣቢሄር ይርዳን የደወላቹ ኣህት ወንድማችን አናመሰግናለን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 Год назад
በመብሀን ማህደረማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😭😭😭
@adyetube1975
@adyetube1975 Год назад
ሰላም መምህር ተስፋዬ ይቅርታ ዘግይቼ ከስራ በኋላ ነው ያየሁት እና ግን ከአውሮፓ የደወለችው ልጅ በደንብ ግዜ ሰጥተህ ብታዳምጣት በሀጢአት የደከመ ሰው መዳን ይፈልጋል። ከቻልክ አገር ቤት እንደምታደርገው እባክህ ተከታትለህ ብታድናት
@na421
@na421 Год назад
እኔንም የተሰማኝ ይኽንኑ ዓይነት ሀሳብ ነው።መምህር ስለዚህች እህት ሸክም እንዲኖረውና እንዲያስብ፣ ጊዜ ወስዶም፣ በጥበብና በርጋታ እንዲመክራት እንዲያዋያት ምኞቴ ፀሎቴ ነው።
@selam801
@selam801 Год назад
እውነት በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን የኪዳነ ምሕረት እናቴ ውለታ እመሰክራለሁ ምእመናን መልሳችሁ አዳምጡት ደና እደሩ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
እንዃን ለቀዳሚ ሰማእት ለሊቀ ዲያቆንናት ለቅዱስ እስጢፋኖት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ደና ደሩ👏
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርዬ አስጀምሮ ያስጨረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህውሃት ያሰማልን መምህሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ሥለነበረን ቆይታ የእግዚአብሔረ ሥም የተመሠገነ ይሁን ብዙ ነገረ ተማምረናል እግዚአብሔረ ይመሥገን #ቅድሰት ኪዳነምህረት ሁላችንም ትባረከን ውድ መምሕራችን ፀጋ በፀጋ ይጨምረልህ እንወድሃን የሥደተኞች አባት#ደግማችሁ አድምጡት #have a nice night all my family🤲🤲🤲
@fasiqa470
@fasiqa470 Год назад
ኒ . 8 . n } . ጻ L b ጳ ያ ቦ r . S ኅ ሶ { ~~ ከ - . ፡ነ : . \ ገ . . . . . . \ , ኃ አዳራ ~ ) i ስ
@7bzs
@7bzs Год назад
በአብይ ፆም ሱባኤ መግባት አይቻልም እንዴ? እስኪ ምታቁ ነገሩኝ እባካችሁ
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
​@@7bzs ዋናው በአብይ ጾም ነው ይቻላል እህታችን
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Год назад
መምህር ምን ሆነ እንደሆነ ምን አጋጥሞህ እንደመጣህ ባለውቅም ዛሬ ጥሩ አደለህም ቶሎ ትቆጣለህ ግንፍል ግንፈል ትላለህ እና ለዛም መሰለኝ መጀመሪያ ላይ ጥሩ ነገር ያልሰማነዉ::ሰዉ መፍትሔ ፈልጎ ብዙ አሰቸጋሪ ሰዎች ይመጣሉ::መምህር ትግስቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን::
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Год назад
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ኪዳነምህረት እናታችን በቀል ኪዳነ ኢትዮጵያ ታስምረልን ከልጆዎ ከአምላካችን ❤💚💛🙏🙏🙏
@anaenb1845
@anaenb1845 Год назад
እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ወደማህበር ፀሎት እንድገባ እርዱኝ አግዙኝ ፀዳለ ማርያም እባላለሁ በፀሎት አግዙኝ
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን እውነት ነው እግዚያአብሔር የምፀም የምፀልይ ባል ይሰጠን
@marthagedlu4691
@marthagedlu4691 Год назад
መጀመሪያ የደወልሽው ልጅ ፡ በተደጋጋሚ እሰማሻለሁ፣ እንደኔ ትንሽ ኢትዩጰያ መምጣት ብችይ እና አንዱ ገዳም ተቀምጠሽ ፀበል ብትጠመቂ፡ ትምህርቱ ደግሞ አንቺ ስትበረቺ ትቀጥያለሽ ፡ እስከዛ ስራ ጀምሪ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 10 месяцев назад
Betekekdl. Yeke mefes new
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ላይቭ ከተከታተልኩ በኋላ ደግሜ ነው የማዳምጠው እስኪ እንደኔ ደግሞ የሚያዳምጥ ! አመተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከነ ቤተሰቦቼ 🤲🤲🤲
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
ዛሬ ጨርሼ ሰማው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መንፈስ መቼ ነው የሚያዘው ብዬ እያሰብኩ እውነት ደከመኝ አንዴ እፀልያለው አንዴ አልፀልይም ግራ ገባኝ 😭😭✝️✝️✝️🙏🙏
@Tin677
@Tin677 Год назад
Anchim satakwarechi tseleyiya...
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
ይቅርታ እህቴ መንፈስ እዲጋለጥልኝ ብለሽ ከሆነ የምፀልይው የምሰግጅው ከቱ ነው እማየ እግዚአብሔር ለማመስገን ብለሽ ፀልይ እጅ ከዛ በራሱ ሲሰለቸው ይጋለጣል እጅ መቸ ይጋለጣል እያልሽ ከሆነ የምሰግጅው መቸም ቢሆን አይጋለጥም እና እህቴ ከተሳሳትሁ ይቅርታ
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Год назад
እንኳን መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተሰፋ እረስተ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫//✝️👏
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
የዝች ልጅ ችግር እኮ መምህር ጥያቄዋ ተመሳሳይ ነው እኔ እንደሚመስለኝ እናቷ ላይ ያለው መንፈስ ነው እንደዚህ እሚፈታተናት ከዚህ በፊትም ስታወራህ መንፈሱ እናትዋ እና ቤተሰቦቿ የበታች እንደሆነች አድርገው ይናገሩዋታል በዛ በዛ የበታችነት ስሜትና ብቸኝነት ስለሚሰማይ በሱስ ትጠመዳለች .... ሰምተናታል ግን ልጅትዋ ሰው ይልስፈልጋታል በተከታታይ እየደወለ እሚያበራታት ሰው ቢኖር በቅርብ ጥሩ ነው ወይ ወደ ኢትዮጵያ መጥታ በፆም በፀሎት በስግደት መንፈሱን ብትዋጋው ሳይሻላት አይቀርም
@ssss4655
@ssss4655 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@rollamall1207
@rollamall1207 Год назад
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን
@hfufgxyd4872
@hfufgxyd4872 Год назад
ቃል ሂወት ያሰማልን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад
Qal hiwot yisamalen memirachin ba hunet igzehiber yimasgen 🤲🤲🤲
@ddd1993d
@ddd1993d Год назад
አሜን አሜን አሜን አመለጠኝ በፀሎት አስቡኝ ፀዳለማርያም ብላችሁ ልጄታማብኝ አለች
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ live ላእኔ በጣም አስፈላጊ የሆነ የኔ ጥያቄ የተመለሰበት ፖሮግራም ነበረ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ እንቁ መምህራችን ✝️
@hekmajemal3150
@hekmajemal3150 Год назад
በፀሎት አሰቡን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 Год назад
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ደስ የሚል ልይቭ ነበር እግዚአብሔር አምላክ በሰማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Год назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በእውነት ጸጋው ያብዛል ውድ መምህሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ላይቩ መልሰን ስንሰማው እንደ ሁሌ እምትሰራው ቪድዮ ነው ደስ ይላል ቸር አደሩ መእመናን
@selam801
@selam801 Год назад
አሜን፫
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
አሜን አሜን አሜን
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
የሚነገረዉ ሁሉ ይገርማል አይ የሰዉ ልጅ የሚያዳምጥና የሚጠቀም ተጠቀመ ምንም ዝም ብለዉ በስማ በለዉ ወሬ ብቻ የሚያናፍሱ ወይ አይጠቀሙ ወይ አይጠቅሙ ዝም ብለን ስናያቸዉ የጎደላቸዉ ይበዛል ለምሳሌ አንድ በቅርብ የማዉቃት ልጅ አለች ስነግራት መማርም ማዳመጥም አትፈልግም ግን የራሷ የሆነ ችግር እንዳለባት ብዙ ማረጋገጫ አገኘሁ እንደት ላድርጋት እኔን ራሱ ለማናገር እጅግ በጣም ይደብራታል እኔ ደግሞ እንደፀባዩዋ እየቀረብኩ ሌላ ነገር ሳወራት ይሻላታል እንጅ ስለ ገጠመኝ ሳነሳባታ እንደት እንደሚያደርጋት ምንድነዉ ችግሩ አስረጅኝ ስላት ማስረጃ የላትም
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 10 месяцев назад
Mefesu. Newa. Chiger new
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 Год назад
ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
@ወለተሕይወትየእመቤቴልጅ
ቅድስት ኪዳነምህረት ሁላችንም ትባረከን ትጠብቀን
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልኪዳነ ምህረት ሥሟ፡የተመሠገነ፡ይሁን
@mulimuli5383
@mulimuli5383 Год назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Год назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ይቅርታ አድርጉልኝ ገና ሳይ በጣም ነው የምጠላው የነበር 😭😭😭😭 እግዚአብሔር በእህቴ ላይ አድሮ እህቴ ስሚው ስትለኝ አልሰማውም በጣም ነው የምጠላው ስላት በማርያም ስሚው ስትለኝ እናቴ ኪዳነምህረት በእለቷ ቀን እንድሰማ ልቦናየን መልሳ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሥጌን ብዙ ነው የተማርኩት በቀን ሁለቴ የምሰማ አሁን እውነት ለሁሉም ግዜ አለው አለ ጠቢቡ ሰለሞን በርታልን ወንድማችን
@አዱየገብርኤልልጅ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን 🙏
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምሪያ ች እድሜናጤና ይሰጥህ እግዚአብሔር 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💒💒✝️✝️👏👏💒💒💒
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@KsaKsa-jx5go
@KsaKsa-jx5go Год назад
እናመሰግናለን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን ደዋይ እህቶቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን ከናተ ብዙ ተምረናል።
@tamrytegabu-rg5cv
@tamrytegabu-rg5cv Год назад
የምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን
@eliyasawlchew7553
@eliyasawlchew7553 Год назад
መህርዬ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እስከነቤተሰቦት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaesharjah
@uaesharjah Год назад
Amen amen amen ellllll ellllll elllllll
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🤲🤲🤲
@khtt8663
@khtt8663 Год назад
Memhr tesfay edmena tena ysteh mehan sewuyewu lij yesetewu amlakachin yimesgen
@Nebatsiyon
@Nebatsiyon Год назад
Memihr be ewnet EGZIABHER Yibarkh lebzuochachin melewet miknyat neh bedme betena yakoyln
@عزامالمالكي-ت4ي
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 Год назад
ይሰማል መምህር 🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
እጅግ በጣም አስተማሪና ጥሩ ዉይይት ነበር
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@maskeremmassa4405
@maskeremmassa4405 Год назад
አሜን ቃል ህይወትን ያስማልንን መምህረ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@Yohannis30
@Yohannis30 Год назад
መምህር አጋንንት ጸሎት ሲከለክለን ለምሳሌ ውዳሴማርያም መድገም አቅቶኛል ምን ላድርግ?
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Год назад
መጀመሪያ መንፈሱን በስላሴስም ታሰር በይው 41 የአምልኮት ስግደት ሰግደሽ አባታችን ህይ ብለሽ ፀልይ
@Yohannis30
@Yohannis30 Год назад
41 ምን እያልኩ ነዉ ምሰግደዉ
@Yohannis30
@Yohannis30 Год назад
አመሰግናለሁ በፊት ጸሎት እደግም ነበር ግን አሁን ሳስበዉ እራሱ ይከብደኛል እና ሌላ ምታቁት መፍትሔ ካለ?
@Yohannis30
@Yohannis30 Год назад
​41 ምን እያልኩ ነዉ ምሰግደዉ
@kalkal3346
@kalkal3346 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@sosaso4562
@sosaso4562 Год назад
Amen (3) qaliyootii asamale ye timituu ye amakachin simen ye taganehun buzu tamiraloo adanya Nisa Maltin adii xiqali maxanyatii noo Amen Amen Amen🙏🙏🙏🤲🤲🤲 tamiraloo abatachin izaberii hixachuu izaberii Karachi adanyi hoyotii noo I've timitii izaberii camiroo camiroo hixachu leleaa ye lamii ine xenana rajimi idime hixachu nuruliinyi qalyooti asamale ye bamuruu mariyamii maretiinatii Mata ye asagabatii adii Miramichi fire natii Amen(3)🤲🤲🤲😢😢😢🙏🙏🙏☝️ ye amakachin simen ye tamsaganehun Amen Amen Amen😍😍😍😍❤️❤️❤️ sime zige mariyamii
@Ayalekbte-
@Ayalekbte- Год назад
Amen Egziabher yemesgen
@zufankonjo4163
@zufankonjo4163 Год назад
እመቤት ስሚ መጀመሪያየፀሎት ቦታ አዘጋጂ እናትሽ ሲናገሩሽ በላያቸው ያለ ነገር ሊሆን ይችላል ግን መጀመሪያየራስሽን ጥፋት መርምሪ
@የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
የምታውቋቸው ሰዎች ቢሆኑ እንዲህ ብሎ መጻፍ ነውር ነው በውስጥ ንገሪያት መጀመሪያ እራሷን መምረምራ ታውቃለች አይባል
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Год назад
መምህር ፈጣሪ በእድሜና ጤና ያቆይልን ባንተ ገጠመኝ ህይውቴ መስመር ይዞልኛል አድ ጥያቄ አለኝ ጥርሴን ያመኛል ቅባቅዱስ መቀባት እችላለሁ ውይ ጠዋት
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 Год назад
መምህርየ. በህልሜ. ቡዙ ግዜ. ራቁቴን. አያለሁ ትላትና. ግን. እርጉዝ ሁኘ ደግሞ የግበረ ሰዶም ሰው ተገናኝቶኝ ይመሰለኝ ና. ከፀጉሬ አስቶ ደም ይፈሰኛን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
እኔ ከሰደት ሰመለስ መምህር አተነህ የምታጋባኘ
@mengistu9600
@mengistu9600 Год назад
ለአብድ ትማሪ ብዙ ስአት ይወስዳሉ ለሁሉም ጊዜውን አካፍለን
@helendesalegn9147
@helendesalegn9147 Год назад
አሜን
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 Год назад
Egziabher yemsgen Anten yesten
@selamamareselamamare6432
@selamamareselamamare6432 Год назад
ወለተጸርቃን ነኝ ታሜማለው በካንሰር እየተሰቃየውነው በፀሉታች አስብኝ እግዚአብሔር ስም
@likereslan8459
@likereslan8459 Год назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እመብርሀን ትዳብስሽ እህታች አይዞሽ ትድኛለሽ በርትተሽ በልብሽ ፀልዪ
@miheretgebremedhin3539
@miheretgebremedhin3539 Год назад
ሰላም ፡ ፀሎት እና የመምህር ግርማን ወንጌል ፡ስብከት ሳትሰለቺ አዳምጭ ። አይዞሽ የኔ እህት ። እግዚ አብ ሔር ይ ይማርሽ።
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Год назад
Amen Amen Amen
@helensahle6071
@helensahle6071 Год назад
Enkan aderessen memhr Lemegemeria gize new bekenu yelakew yesemahut Hulugize 2 ken kehone bohala new misemaw betam betam des ylal 🇦🇿🇦🇿🇦🇿 kettta tastemr semiche alawkim kesnt bohala wawww Egziabher ybarkih Wendme . Andken bagegnh des ylegnal bdewl silkih ayseram 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️ enkan aderessen 🙏
@genetchannel2200
@genetchannel2200 Год назад
Egzabher yemsgen mehmerachen ameen enkuwan abro adersen
@Mayar-vh3vt
@Mayar-vh3vt Год назад
segawne.yestke.bzewo.negre.edake.adrkge❤❤❤❤❤❤
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 10 месяцев назад
💚💚💚💚💚💚💚💚
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Год назад
ለቦረና ወገኖቻችን እንደደረሱ ባካችሁ
@Tin677
@Tin677 Год назад
Ere endet nwe merdat yemichalew ebakachu
@tadukedebe4517
@tadukedebe4517 Год назад
Memher Egzihaber edima ena ten isk bet sebek yestek enamesgenaln
@Tin677
@Tin677 Год назад
Abet memehr!mechem be akal banagegnehm balenbet eyadameteneh nwe....
@aberhamtsegaye9546
@aberhamtsegaye9546 Год назад
Tanish tehetena yegolehal
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Год назад
Elllllllll enate kdst kidanemhret lehulachinm letegosaqolew hiwotachin fetna tdreslen
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 Год назад
Tenkouye
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Год назад
Zeweditu gn malete nw lemesadebe hone beleshe ( beleke ) translate metekem teru nw 🤔🤔🤔 tenquaye bate setehaji mn nebere yemileshe ? beyi tolo beyina neseha gebi Egziyabehare yekere yebeleshe senete shiii nefesaten eyadane banchina bemeselocheshe yemanekiya dewelu yemayedewel endayimeseleshe ።። wederaseshe temeleshi katefahu yekereta bedenebe endigebashe teregumeshe tereji 👍👍👍
@betimek352
@betimek352 Год назад
እልልልልልል
@ribekaassfa7889
@ribekaassfa7889 Год назад
እንደምነህ መምህር ፕሮግራሞችህ የሚቀርብበት ሰአት በጊዜ ቢሆን ብዬ ጠየኩሄህ ምክንያቱም ከቤተሰብ ጋር ጸሎት የምናረግበት ሰአት አሁን ካለው የፕሮግራም ሰአት ጋር ቸገጣጠመብን ተማሪ ልጆች ስላሉን ሁለት ሰአት ነው ጸሎት የምንጀምረው ለዛ ነው እንደአስተያየት ነው ከይቅርታ ጋር
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Год назад
እንደዛ ነበር ያሰብኩት ማለትም በፊት 12 ሰዓት ነበር የምንጀምረው ግን የድርጅት ሰራተኞች በትራንስፖርት ላይ ሆነው መሳተፍ አልቻሉም እቤታቸው ሳይገቡ ነው የኛ ፕሮግራም የሚጀምረው እንደገናም ውጪ ሀገር ያሉ ተከታታዮቻችን ደግሞ በነሱ አቆጣጠር ጥዋት ረፋድ ስለሆነ የቅዳሴና የተለያዩ ስራዎች ላይ ናቸው ለዚህ ነው መካከለኛ ሰአታችንን የያዝነው
@tsigemelaku6054
@tsigemelaku6054 Год назад
Tebareku
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 Год назад
እናቴ አባቴ ልጅ ሆነው ኩፈፈታ ጋግራ ስበለቸው ሲምር ልከ ኪክ ይመስላል እስቱ ስጎነብስ ፍሙ ፈረክክ ይላል ቀና ስል ይጠፉል እኔ አልበላውም እነሱ ብቻ ነው የበሉት እልሜ ነው
@weletageberela4280
@weletageberela4280 Год назад
Enema yemitsoma yemitsalii yeemisgda bala yiistisha balachuu batsalota asebunya
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 10 месяцев назад
Efffff enaym. Edza nebere felagoty😢
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
ኤፍታህ🤲😭
@anaenb1845
@anaenb1845 Год назад
ሰላም እህቴ
@meserettadesse2348
@meserettadesse2348 Год назад
Eleleleele
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 Год назад
Yehe. Sewuye..debtera..new..yemimeselegn
@7bzs
@7bzs Год назад
በአብይ ፆም ሱባኤ መግባት አይቻልም እንዴ? እስኪ ምታቁ ነገሩኝ እባካችሁ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 10 месяцев назад
Ere. Techiyalshii. Ehete
@Mayar-vh3vt
@Mayar-vh3vt Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@hanageletu3345
@hanageletu3345 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Год назад
🙏🙏👍👂😘🕊
@AliAli-hp3ct
@AliAli-hp3ct Год назад
😍😍😍
@የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21
🤗💙😘
@swalmailde6397
@swalmailde6397 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen Elelele Elelele Elelele zimare melkit yasemalin emabete embirhan atileyacho atileyen tsolotachu yidaribin hunken la emabetachin kidist kidanmiret ametawi behal aderesachu aderesen ye tewahedo hunquoch
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 Год назад
Ere..benateh...ante..maneh...? Zemenawi..tenquye..dero wollo..yemakachewun...yezoshal..menamen..kotettoch....yasazenal...sewu..sera..endayesra....endezeh yazut.
@mietamietakonju1273
@mietamietakonju1273 Год назад
Please send me neder
@Mayar-vh3vt
@Mayar-vh3vt Год назад
kednya.tadene.mehmrya.setastmre.kelbea.new.yemdamtke.lemjmrya.gezya.new.edzya.temrte.yemdamtew
Далее
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 1,4 млн