Тёмный

⭕️ሙሉ ወንድ ሁን ፤ ጐዶሎ ወንድ አትሁን⭕️ 

WuBALeM🥀🍷
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Nova Advert telephone number☎️
+251 95 500 5351
Instagram:
@Nova Advert
@_Wubalem_

Развлечения

Опубликовано:

 

19 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@topworkout2664
@topworkout2664 Месяц назад
በየቀኑ ሴትን ልጅ ማታለያ technique እና tactics በተማረ ሳይሆን ራስ ላይ መስራት እና ራስን ማሳደግ ነው መሠረታዊው ነገር
@NesrinNurhussen
@NesrinNurhussen Месяц назад
Lik nesh abaa🎉
@SerkeWorku-dd2ho
@SerkeWorku-dd2ho Месяц назад
Aram
@NesrinNurhussen
@NesrinNurhussen Месяц назад
@@SerkeWorku-dd2ho kula ras mn abash honsh bedatam
@ErmiasMulusew
@ErmiasMulusew Месяц назад
Dear man let me tell you the secret behind you, you are here for a reason, don't waste a second of this precious gift. It is normal to love and beloved. But in the right way. Don't chase in a wrong way. Be real and nice. That is all about.
@Yanobyeamin
@Yanobyeamin 20 часов назад
ጎበዝ ነሽ !! እውነት ለመናገር ካቀረብሻቸው ነገሮች ምንም አዲስ ነገር አላገኘውም 😢 ብዛኛውን ሀሳብሽ እየሰማነው የመጣናቸው የተለየ ነገር እጠብቅ ነበር !!! እስኪ አንድ አዲስ ብራስሽ የደረሽበት ነገር አሳውቂኝ !! ❤❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
ሴት ልጅ ትልቅ ቁላና ገንዘብ ብቻ ነው የምትወደው በራሴ ስላየሁት ነው
@user-ry6wo7ce4g
@user-ry6wo7ce4g Месяц назад
እቃክትንሽነው አይዞ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
@@user-ry6wo7ce4g ለምን መጥታችሁ አትሞክሩትም ?
@ethio5184
@ethio5184 Месяц назад
እኔ ግን የሚገርመኝ እዚህ ግቡ የማይባሉ አንስታንት የሆኑ ጉርድ በርሜል የሚመስሉ መለኪአችን ይሄነው ሲሉ ይገርመኛል ወንድ ልጅ 30 ም 50 ይሁነው ነገ ምን የመሰለችዋን ያገባል እልቁንስ ጊዜአቹህ እንዳያልፍባቹህ ስታማርጡ
@Ayaanyadaan
@Ayaanyadaan Месяц назад
I saw many "how to" videos. I think this one is brief yet deep and a cutting edge vid I got accross youtube. Thank you.
@JAKA-qt3cy
@JAKA-qt3cy 28 дней назад
ሌላ ምንም ምስጢር የለም ዋናው ገንዘብ ነው
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon Месяц назад
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሺው ከፍጥረት ጀምሮ ለጥንዶች ምን እንደሚያስፈልጋቸው ትልቁ ፍቅር ነው።ግን ፍቅር ብቻውን በቂ ሳይሆን የሚከተሉ ነገሮች እንዳሉ ሆነው ሴት ልጅ ለተፈጠረችበት አላማ ውስጥ መግባት አለባት ለባልዋ መታዘዝ ባል ሚስቱን መውደድ ነው። ቤት በእውቀት ይሰራል በጥበብም ይፀናል!!!
@spiritbeing9945
@spiritbeing9945 Месяц назад
ጥሩ ጥገኛ ለመሆን እኮ ነው ይኼ ሁሉ። ሲያምርሽ ይቀራል። እናንተስ ሴቶችስ ለምን በሁለንተናቹህ አትበለጽጉም። አይምሮኣቹህ በየጥገኝነት መንፈስ ተይዟል።
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 Месяц назад
ሁለንተና ማለት ምንድነው የነገረችህኮ የሴትልጅ ባህሪን ነው ኢሄ ባህሪ ደሞ ድክመታቸውም ጥንካሬያቸውም ሊሆን ይችላል ስለዚ ኢሄን አምነህ ግባበት ነው እያለችህ ያለችው
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Месяц назад
Overall u gave men a very valuable advice, if we listen. Thanks!
@Mek1001
@Mek1001 22 часа назад
This ponts are great!😊Seeking with in! Good job
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN Месяц назад
ሰው ግጣሙን አያጣም ግዴታ ይሄን ሁሉ ነገር መተግበር አይጠበቅበትም
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@tesfaidawitwerede5245
@tesfaidawitwerede5245 Месяц назад
konjo and supportive idea , Ty .gin gurashin akkumi ...abora adergishw eko asfaltun😂😂
@eyob9640
@eyob9640 Месяц назад
ሁሉም በሚያውቀው ልክ ይናገራል ይሰጣል ሀሳብ መለዋወጥ መልካም ነው በርች እህት 🙏
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 11 часов назад
ብርላይ የተመሰረተ ፍቅር እንዴት እዉነተኛ እና ዘላቂ ፍቅር ሊሆን ዪችላል??? እንደኔ እዉነተኛ ፍቅር ማለት እስከ ሁሉ ነገር፣ከነጉለታቸዉ፣ከነምናምንቲያቸዉ በቁሳዊ ነገርላይ የልተንጠለጠለ ምክኒያቱም ያቁሳዊ ነገር ሲያልቅ ፍቅራዋም ያልቃል ስለሆነ መዉደድ እና ማፍቀር ዪመስለኛል
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Месяц назад
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በርቺ በተረፈ አንቺም ራሱ አሁን ላይ መንፈስሽና ዐዕምሮሽ የተረጋጋ ይመስላል ጥሩ ነው keep it up
@Yohannes_21
@Yohannes_21 Месяц назад
ውባለም በርቺ ጥሩ ሀሳቦችን ነው ያነሳሽው እናመሠግናለን
@MeseleMisgan
@MeseleMisgan День назад
I really appreciate .Thank you
@user-ki9fp5gk8z
@user-ki9fp5gk8z 22 дня назад
Ene yesewun hasab mulubemulu alkebelim ena yemtywun speech be gle alamnm mknyatum hulum sew anchi endemtaweriw aynet adelum
@teshomelentderu
@teshomelentderu Месяц назад
እንኳን ደህና መጣሽልን ኑሪልን
@user-gt2pd6zn8n
@user-gt2pd6zn8n 29 дней назад
Sistu you are right continue ❤
@Moral-please
@Moral-please Месяц назад
ብዙ ባለደረቶችን አሸማቀቅሽብን 😅
@bustabizuneh204
@bustabizuneh204 22 дня назад
It was good advice
@Yared4Geber
@Yared4Geber Месяц назад
አቀራረብሽ ይመቸኛል በርቺ
@Mamogenene
@Mamogenene Месяц назад
Berch , betam nw ymn wodish ❤
@osmiosmisha4602
@osmiosmisha4602 Месяц назад
Relationship endet be calculation lihon yechelal gobez?
@mohbekri7932
@mohbekri7932 Месяц назад
አሷ ቆይ.. ኢሄን ሁሉ ከወንድ ከፈለገች ምኑን ኖረችዉ ታድያ.. ወይ ቺኮች
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Месяц назад
great sound. please upload more video
@TsinatNegasi-vk9tg
@TsinatNegasi-vk9tg Месяц назад
በአሁኑ ሰዓት ቆንጆ ወይ ምላሳም ከሆንክ ሴት ማግኝት በጣም ቀላል ነው። social media ላይ የምትመጡ ሴቶች የትኛው ዓለም እንደምትኖሩ ይገርመኛል 😊
@gashawbeyene1506
@gashawbeyene1506 28 дней назад
thank you sister like❤
@georgezzz55
@georgezzz55 Месяц назад
I'm still vergin planing to marry next year I was proud of it.
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 Месяц назад
Great ❤❤❤
@BereMisge
@BereMisge 26 дней назад
እባክሽን እንድተደውይሊኝ በጣም ግራ የገባኝ ነገር ሰላለ ነው
@realeagent
@realeagent Месяц назад
በርቺ
@abeldemise1376
@abeldemise1376 Месяц назад
ስወድሽ እኮ ውብ አለም ነገረችኝ አልልም
@fitsumhiwot5473
@fitsumhiwot5473 Месяц назад
ዘመኑ አይፈቅድም እሷም እራሷን ለመቀየር ጥረት ካላረገች እኔ መስዕዋት ከፍዬ ያፈራሁትን ሀብት አትቦጠቡጥም
@ZeydBereket
@ZeydBereket Месяц назад
😂😂😂😂
@yo-gr4yb
@yo-gr4yb Месяц назад
gobez berchi techiyalshi betam
@Kba562
@Kba562 27 дней назад
Plz engaba endanchi aynet menfese tenkara set nw miyasfelgegn
@user-nb2hv5ss4r
@user-nb2hv5ss4r 9 дней назад
Like sister
@user-bw7el8df1g
@user-bw7el8df1g Месяц назад
Goee
@yotor5801
@yotor5801 Месяц назад
ሴትን፡ልጅ፡የሚማርካት፡ብቸኛ፡ነገር፡በተለይ፡በኢትዮጵያ፡ብር፡ነው።
@peace4all584
@peace4all584 Месяц назад
በተለይ ኢትዮጵያ ምን ማለት ነዉ? የማታቀዉን አታዉራ
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Месяц назад
ጥሬ ሀቁ ይሄው ነው!.👍
@afro90s78
@afro90s78 Месяц назад
እውነት ለመናገር አብዛኛው ወንድ ሚያይሽ እኔን ጨምሮ የተለየ ምክር ትሰጠናለች ብሎ ሳይሆን ቆንጆ እና አማላይ ስለሆንሽ ነው that is reality of showbusiness now a day ግን በርቺ ከዚ የታሸለ ቁም ነገር መስራት ትቺያለሽ
@eyobnan5097
@eyobnan5097 Месяц назад
ፋራው
@afro90s78
@afro90s78 Месяц назад
@@eyobnan5097 እሺ አራዳው
@user-yw3lo2cm6z
@user-yw3lo2cm6z Месяц назад
Ok it is good
@bt3738
@bt3738 Месяц назад
@Jhonfeta
@Jhonfeta Месяц назад
❤❤❤
@tesfaidawitwerede5245
@tesfaidawitwerede5245 Месяц назад
💯👍
@zerihunlema8159
@zerihunlema8159 Месяц назад
💚💛❤
@newaymulu7712
@newaymulu7712 Месяц назад
አንቺ ማን ነሸ
@ydidyaenbakom5622
@ydidyaenbakom5622 Месяц назад
please add soft background music
@MA-cu7ur
@MA-cu7ur Месяц назад
It’s a very good idea, but is there any girl who can handle this kind of man 🤔?!?
@henokT68
@henokT68 29 дней назад
Ena Anchin lememark Min Litkem. Therapy sitkolamet banchi timchgnalch 😂
@yisihakgashaw
@yisihakgashaw Месяц назад
❤❤❤❤
@gemechuadugna6006
@gemechuadugna6006 Месяц назад
so birr kalek algebagnm birrun yametawu sew sayhon ytwdedewu kisu nw malet nw yhone qen y sew k ksre wym birr k tefa tetawu lithed nw malet nw algebagnm
@user-lm7nw7zd9d
@user-lm7nw7zd9d Месяц назад
ሀሳብሸን አደንቃለሁ ግን በግሌ ሴትን ለመማረከ አይደለም የምኖረው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
😂😂😂😂😂ቂቂቂ ምን የሚደነቅ ነገር አላት እቺ ኮተት ዝምብላ ልተደበርብን ነው እንጂ ያውም ሴት ልጅ በአደባባይ እራሷን ገበያ ላይ ለሽያጭ ባወጣችበት ዘመን ላይ
@zelalemmasebo
@zelalemmasebo 5 дней назад
if you have money you can do any challenge if you have not not money
@Alemmena
@Alemmena Месяц назад
ውባለምናትየነገረችኝ እዳትል እንደውም ለሷእልክላታለሁ ታካብጃለሽእንዴ
@SahiidSahiid
@SahiidSahiid 12 дней назад
ምክርሽ፣ጥሩነው፣ግንአላህ፣ያለውነው፣እሚሇነው፣አችምበርች
@dejenefikadu
@dejenefikadu Месяц назад
አልሰማሁትም ግን ሙሉ ከሆንኩይ ምን ትሰራልኛለች
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Месяц назад
😂😂😂
@misikiradane435
@misikiradane435 Месяц назад
Who are you 1st ? I mean at least your profession?
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
Shut the hell up
@solomonemekonone7085
@solomonemekonone7085 22 дня назад
🎉😅
@user-ry6wo7ce4g
@user-ry6wo7ce4g Месяц назад
እድትጠላኝ ምንላድርግ
@henokT68
@henokT68 29 дней назад
Argezku belat 😂
@alemaeyhualaro-xh5mx
@alemaeyhualaro-xh5mx Месяц назад
wodadache alwodadache ena mina gabane
@wesnomenesat2339
@wesnomenesat2339 Месяц назад
ሰላም ላንቺ ባለሽበት የሐገሬ ልጅ ለምን እደዚ አወራሽ ብዬ ምንም አልቃወምም ካልጀመርሽ ማስተካከል ስለማትችይ ግን አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ የዛሬ አስር አመት የምትወጂውም የሚያስቅሽምፖስትሽ ይሄ ይሆናል ለምን ማለትሽ አይቀርም እዴት መሰለሽ በልጅነትሽ የተነሳሽው እያየሽው ምትስቂው ምን ሆኝኤ ነው ሚያስብልሽ ፎቶ ልክ እደሱ አስተሳሰብና አመለካከት ሲቀየሩ ያስገርማሉ እዚ ከቅን ልቦና ተነስተሽ ያስተምራል ብለሽ ለወገኔ ብለሽ ያስተላለፍሽው መልክት ደጋግሜ ማስታወሻ እየያዝኩ ነው የሰማሁሽ ያነሳሽው ሀሳብ በጣም ድንቅ ነው ግን አሪፍ ነው ግን ምን መሰለሽ ለምሳሌ መንፈሳዊነት ብቻውን ትልቅ እርእስ ነው 2ኛ አስተሳሰብ (አመለካከት ምንድነው ) 3ኝ ስሜት ምንድነው ? 4ኛ የተክለሰውነት እንክብካቤ (ማራኪ ገፅታ መገንባት ) እነዚ አራት አንቺ በአስራ ሁለት ደቂቃ ሰላሳራት ሰከንድ ያወራሻቸው እርስ በርሳቸው የተሳሰሩትን የበተንሻቸውን በጣም በርካታ መፅሐፍ ለየብቻ መፅሐፍት አሉዋቸው የተቻለሽን አንብበሽ በያንዳዳቸው ላይ ብትሰሪ መልካም ነው ባይ ነኝ ሰፊና ትልቅ ሀሳብ ስለሆነ ሌላ ጥያቄሽ ሴት ልጅ እዴት ነው ምትቀርቡት ላልሽው እኔ ሴት ልጅ እደኔ ሰው ናት ብዬ ስለማምን ማላውቃት ከሆነ ለመጀመርያ ቀን ሰላም የኔ እህት ወስኖ መነሳት እባላለው ብዬ ፈገግም ከወገቤም ዝቅ ብዬ በማክበር ላንቺ ግን አንድ ጥያቄ ወዶች ሴቶችን ሰው ናቸው ብለው ይቀበላሉ ብለሽ ታስቢያለሽ ወይንስ ሴት ብለው ነው ሚቀበሉት ያንቺ ምልከታ ???? 🙏🙏🙏
@_Wubalem_
@_Wubalem_ Месяц назад
ለመልካም አስተያየትህ አመአግናለው፤ ተቀብየማለው። ለጥያቄህ ምላሽ ወንዶች ሴቶችን ሴት የተባለች የተለየች ፍጡር ነው ሚቀበሉት። ያክብርልኝ፤መልካም ቀን።
@nomore9500
@nomore9500 Месяц назад
አዎ ሰው ናቸው ነገር ግን ፈጣሪ ጨርሶ ያልፈጠራቸው ፍጡሮች እንደ ሆኑ ግን ይሰማኛል
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b Месяц назад
Lebzu gize teftesh swedsh eko
@YidresewmisganaYidresew-kx3rh
@YidresewmisganaYidresew-kx3rh Месяц назад
aygermshim kakabedech gedel megbat tichlalech man set
@alemaeyhualaro-xh5mx
@alemaeyhualaro-xh5mx Месяц назад
koye yamine madage nw ganzabi kalane agebichate dukate alragatime enda😂😂😂
@user-vf4rr8uj2c
@user-vf4rr8uj2c Месяц назад
እውነቱ ይኽው ነው! ውብዓለም ተገቢ ስም!
@user-zm1yo8oj3g
@user-zm1yo8oj3g Месяц назад
ሴቶችን የሚማርካቸውን የማያውቅ አለ? ገንዘብ, መልክ ,ቁመና አለቀ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
እና ትልቅ ቁላ 😂
@effort9649
@effort9649 Месяц назад
The ten commandments are way easier to fulfill than the requirements you thought we should have just to have a girl. I am sweating here listening to those requirements. I guess I will take that as a workout.
@wondaya7620
@wondaya7620 Месяц назад
እሽ ገንዘብ የለለንስ እሳ
@_Wubalem_
@_Wubalem_ Месяц назад
ስራ!
@Moral-please
@Moral-please Месяц назад
እኔ እምልሽ ይሄ ሁሉ ትግል አንድን ሴት ለማማለል ነው ? ስንት የቤት ስራ አለብን እኮ ፤ ይሄ ሁሉ የሚገባትስ ሴት የቷ ናት ? ባይሆን ይሄንን ሁሉ ምክር ህልሜን ለማሳካት እጠቀምበታለሁ ደስ የምትይ ወሬኛ ነሽ ።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
😂😂😂😂😂 በጣም ስራፈት ናት
@ubuntuentertainment5824
@ubuntuentertainment5824 Месяц назад
ይሄ ፈንጂ ፈንጂ የሚያክለውን እንግሊዝኛሽን ወደዛ በይው! በተረፈ ❤
@_Wubalem_
@_Wubalem_ Месяц назад
እሺ ይቅርታ🙌🏼
@user-lx7kr4fp4t
@user-lx7kr4fp4t Месяц назад
ቡሽቲ👊👊👊
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
ከብት ግትቻ ጥጃ 😂
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
እሄ ሁሉ ምክርና ማስጠንቀቂያ 10 ደቂቃ ለማይሞላ ስሜት ነው አንቺ ስራፈት ደደብ ?😂 ለምን ከፈለገች እናቷን አትበዳም ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ ለማንም ሸታታ ሸርሙጣ ጊዜን ማባከን ምን የሚሉት እብደት ነው ወይስ አንቺ ላይክሽን ሰብስበሽ ከዩቲዩብ ገንዘብ ለማግኘት ነው ?
@reshadahmed3489
@reshadahmed3489 Месяц назад
ወሮ በላና ስራየሌለሽ አማራ ነሽ.ሰነፎች.ሥራ ፉጠሪ.ሀድጊ.
@yerasew1
@yerasew1 Месяц назад
ልጅቷ የምታወራውን ነገር የማትፈልገው ወይም የማትስማማበት ከሆነ ቪዲዮዋን አለማየት መብትህ ነው። ወይም ደግሞ ሀሳቧን በጨዋ መንገድ መገሰፅ (critical noting) ትችላለህ። ከዚህ ወጭ ግን የአማራ ጥላቻ ጤና ነስቶህ ውሰጥህ በተንኮል እየተንፏቀቀ አዕምሮህንም ጭምር አኮስሶ እና ከሰውነት በታች አውርዶ በዝቅተኝነት ስሜት በሽታ አጥቅቶህ ልጅቷን በብሔር ስም ጠርተህ አድጊ (አህያ) ብለህ ተሳደብክ። እሽ ልጅቷ አንተ ያልካቸው ሁለቱ ነገሮች ትሁንም አትሁንም ችጎር የለውም። ጥያቄው ግን አማራ መሆን በምን መለኪያ ነው አንተ ተነስተህ እንድትሰድበው የተደነገገው? ሲቀጥል አንተ ጨዋ ሰው ከሆንክ እና ስራ ፈጣሪ (ስራ ያለህ ከሆንክ) እንዴት ሌላውን ሰው በአማራነት ፈርጀህ አድጊ ለማለት ሞራሉ ፈቀደልህ? ስራ ፈጣሪ ብትሆን ኖሮ እኮ አንተ ልጅቷን የተሻለ እንድትሰራ ምርጥ የሆነ ሀሳብ በመስጠት፣ በማማከር፣ እንዲሁም ከአንተ እንድትማር መጋበዝ ትችል ነበር? ግን ምን ዋጋ አለው... በጣም ታሳዝናለህ። አዕምሮህን (አስተሳሰብክን) ግን ሞርደው በፈጠረህ✍️
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
ፈሣም ደንቆሮ ደነዝ ቅማላም አጋሜ መጀመሪያ ቅማላቹሁን አራግፋቹሁ በቂ ምግብ አግኝታቹሁ በልታቹሁ ጥገቡ😂
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
በአሁኑ ሠኣት ሁሉ ነገር give and take(ሽያጭ) በሆነበት ዘመን ላይ አንቺ እሄን ሁሉ የደከመ ምንም የማይጠቅም ጊዜውን የማይመጥን ቅራቅንቦ ተረት ተረት ትነግሪናለሽ በጣም ስራ ፈት ነሽ😏
@BereMisge
@BereMisge 26 дней назад
እባክሽን እንድተደውይሊኝ በጣም ግራ የገባኝ ነገር ሰላለ ነው
@_Wubalem_
@_Wubalem_ 26 дней назад
Telegram በwubye_wubalem አውራኝ
@SahiidSahiid
@SahiidSahiid 12 дней назад
ምክርሽ፣ጥሩነው፣ግንአላህ፣ያለውነው፣እሚሇነው፣አችምበርች
@alemaeyhualaro-xh5mx
@alemaeyhualaro-xh5mx Месяц назад
wodadache alwodadache ena mina gabane
@kassabushe190
@kassabushe190 Месяц назад
ሴትን፡ልጅ፡የሚማርካት፡ብቸኛ፡ነገር፡በተለይ፡በኢትዮጵያ፡ብር፡ነው።
Далее
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Просмотров 3,2 млн
HUMAN BASKETBALL! 👀🏀🤣 | Triple Charm #Shorts
00:15
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "MOUNTAINS"
00:59
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
Просмотров 12 тыс.
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
SIUUUU!
0:15
Просмотров 1,6 млн