Тёмный

⭕️ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም⭕️ 

WuBALeM🥀🍷
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

#wubtherapy #wibtherapy #webtherapy
Nova advert telephone ☎️
+251 95 500 5351
Instagram
@Nova advert
@_wubalem_

Развлечения

Опубликовано:

 

20 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 245   
@user-lx5iv8ji2t
@user-lx5iv8ji2t Месяц назад
በቃ የመሰላትን መምከር ትችላለች ለምን የሰውን ሀሳብ ትዎማላችሁ ስንቱ በዚህ ዙርያ የተቸገረዉ ሰው አለ ትክክል ነቺ ጀግና ሴት ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Месяц назад
ከሴቶች ቁጣና ስድብ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ: ውዷ ጠበቃዬና መምህሬ!.🙏🥰
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 Месяц назад
ብዙ ሰዎች ቶሎ ስድብ የተቀላቀለበት ኮሜንት ይሰጡሻል! አይዞሽ ሳይሳደቡ የተሰማቸውን ቅሬታ መስጠት ለነሱም የተሳሳትሽውም ካለ ላንቺም ለማስተካከል ግብአት ይሆን ነበር በተቃራኒው ለስንት ሰዎች ራሳቸውን አይተው ማስተካከያ እንዲያደርጉ እንደረዳሽ አልገባቸውም! በርቺ በተለይ ለወንዶች ጥሩ ሀይል ሆነሻቸዋል! ፍቅር ከስሜት ጋር የተያያዘ ስለሆነ ለብዙዎች የደስታም የስቃይም ምክንያት ሆንዋል ጥሩ ጥናታዊ ዝግጅት አድርገሽ ከሚወዱት የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋራቸው ጋር ለተለያዩ ሰዎች የሚሆን ተግባራዊ ምክር ስሪ!!!
@_Wubalem_
@_Wubalem_ Месяц назад
አመሰግናለው💞 ያክብርልኝ
@Yohana02390
@Yohana02390 Месяц назад
እግዚዓብሔርም የሰው ልጅ ሐሳብ ከንቱ እንደሆነ ተመለከተ።
@GechTamiru
@GechTamiru 10 дней назад
በጣም በጣም አመሠግናለሁ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው የሰማሁት .እግዚአብሄር ያኑርሽ.
@GenanewBriuksony
@GenanewBriuksony Месяц назад
ምርጧ ጠበቃችን thanks
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon 28 дней назад
ውብ አለም ሀሳብሽ ለብዙ ወንዶች ላይስማማ ይችላል። ምክንያቱም በዚህ ፔጇ ላይ Discouraged የሚያደርጉ comment አይቻለሁ ሰው ስለራሱ ብቻ ነው የሚያሰበው በእውቀትና ቀጥበብ መማር መብሰል አይፈልግም እና አንቺ በርቺ። ነፍስ ያለ እውቀት ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ይላል ታላቁ መፅሐፍ። ውቤ ቀርቺ!!
@TeklemariamAssefa
@TeklemariamAssefa Месяц назад
❤🎉🎉🎉 hii wub በጣም ደስ የሚል ሳቢ እና ምርጥ ነው እና የጅንጀና ቴክስት ጽሑፎች እና ጨዋታዎች ስርልኝ 🎉🎉🎉 ይህ ከተመቸህ እስከ like ኣድርግ!bro🎉🎉በርቺ🎉
@teshomelentderu
@teshomelentderu Месяц назад
እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ
@mulukengetachew-zz5gw
@mulukengetachew-zz5gw Месяц назад
@@teshomelentderu ere wend new
@user-ur2hk9hf3l
@user-ur2hk9hf3l 21 день назад
🙏🙏🙏🙏
@AlamayuAlamu
@AlamayuAlamu Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን እኛ ወንዶች ቆንጆ ምክር ነው እኔበግሌ በጣም በጣም ተመችቴሽኛል ቃጥይበት
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 Месяц назад
*ፖዘቲቭ የሆነ ማብራሪያ ነው~እናመሠግናለን!* 🙏
@AbebayhuTariku
@AbebayhuTariku 25 дней назад
የምገርም አስተምሮት ነው አመሰግናላው
@tebejearega6973
@tebejearega6973 Месяц назад
ትልቅ እና ጠቃሚ ምክር ነው ውዴ
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 25 дней назад
እዝ ኮመንት ዉስጥ ቡዙ ሰዎች የተሰደበቹነዉ ከልተመቸቹ አለ መየት መብተቹነዉ የሚፈሊግ ሰዉ መየት ይችለል በሰዉ ህይወት ጠልቀ ለምን ትገበለቹ እሱወ ጡሩነዉ ብለ የሰበችዉን አከፈለች ጥፈቱዋ ዬቱ ጋነዉ በረሱወ ጭንቅለት እንጅ በሰዉ ጭንቅለት መጓዝ ዬለበትም እህት አለም በርቺ ጡሩነዉ እኛ ሰዎች ስንበል የልበለንን ቦታ መካካችን ልምደችነዉ❤❤
@_Wubalem_
@_Wubalem_ 25 дней назад
አመሰግናለው ያክብርልኝ💞
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Месяц назад
እንደ አንች ያለች ቆንጆ, ራሷን የምታውቅ, የፈለገችውን የተረዳች, አብራ ለማደግ የምትፈልግ, ልበ ሙሉ, የበታችነት የማይሰማት, አስተዋይ, ቅን, ስብዕና የአላት ወዘተ... ሴት መተዋወቅ እፈልጋለሁ. ከተመቸሽ አንች ብትሆኝ ደስ ይለኛል. ግን መጀመሪያ በደንብ ከአላወኳት ዳግም ስህተት ላለመሥራት በጣም እጠነቀቃለሁ. ሴትን በምንም መልኩ መበደል አልፈልግም. መወያየት እወዳለሁ መሸሻል ከሌለ የተቃጠለው ጊዜዬ አንሶ ድጋሚ ሌላ ጊዜ አላቃጥልም. የኮራችብኝ ሴት አጋጥሞኝ አላውቅም.
@yonatangebre5002
@yonatangebre5002 Месяц назад
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት, ከኔ ነው ወይሰ ከነሱ ነው ችግሩ እል ነበር. ግን አሁን ምክርሽ በጣም ለወጠኝ. አመሰግናለሁ!
@TewodirosMimister
@TewodirosMimister 22 дня назад
ጎበዝ በርች
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Месяц назад
Ohhh..you said 👌perfect!👍
@JirataDesisa
@JirataDesisa 28 дней назад
በጣም አመሠግናሌሁ የሜችሽ
@AbushoGeneti-br5uu
@AbushoGeneti-br5uu 21 день назад
Wow amazing adivace thank for your adivace you are really talentfu
@user-us8jl6zj5r
@user-us8jl6zj5r Месяц назад
ሴት ልጅ የምታከብረው ወንድ ነው ምተፈቅራው በጣም እውነት ነው 100%
@Chaniyalw
@Chaniyalw Месяц назад
በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሽ
@MarubekaluMaru
@MarubekaluMaru Месяц назад
አመሰግናለዉ ትምህሪትሽ ጠቅሞኛል
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 Месяц назад
ይሕንን አስማሪ የወንድን ልብ ስታጠነክሪ በሴቶች ግን ሊጠሉሽ ይችላሉ ግን የምታወሪው እወነት ነው ፍቅር ሁሉን ነገር ማድረግ ሲችል የሚያሳዝነው ገንዘብ በልጦ ሲገኝ፠ነው
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele Месяц назад
በእውነት ገቦዞነሺ❤❤❤
@user-ez6bk8yo2w
@user-ez6bk8yo2w Месяц назад
ይመችሸ የኔ እህቴ አምሰገናለሁ
@INTHEDININTHEDINJEMAL
@INTHEDININTHEDINJEMAL 18 дней назад
You are best of best sis well done 👏
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 Месяц назад
Wubalem number one❤❤❤
@MackSami
@MackSami Месяц назад
ትክክል ነሽ ሁሌም
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Месяц назад
ይመችሽ❤❤❤
@alazar3320
@alazar3320 Месяц назад
your energy and vibe is soothing. also practical, valid and helpful points you raised. thank you very much and please please keep going. DO NOT STOP! I know there are those who write some lame ass unrelated comments but that's just normal given the fact that most people are actually low IQ. but you have to remember helping even fraction of ur viewers compounds to a lot. So keep going and great work! really appreciate you!
@_Wubalem_
@_Wubalem_ Месяц назад
❤️‍🔥appreciate it
@besufkad-finishing_work
@besufkad-finishing_work Месяц назад
ውብ በጣም የማደንቅልሽ ነገር ቢኖር ስለፍቅር ብቻ ሳይሆን ስለላይፍ በጠቃለይ እያስገነዘብሽን ነው ክበሪልኝ 🙏🙏🙏
@_Wubalem_
@_Wubalem_ Месяц назад
💞
@luelyene8913
@luelyene8913 Месяц назад
በትክክል!!!
@user-tn6zi1by3g
@user-tn6zi1by3g 16 дней назад
Betam tiru meker newu!
@Calvinbrooks2019
@Calvinbrooks2019 Месяц назад
Smart girl. I don't usually give that much attention to someone who plays hard to get. If she chooses to do so, it's her loss, not mine. I know my worth and what I bring to the table, and I am confident in that. If someone doesn't recognize my value, they are the ones missing out.
@awetawate037
@awetawate037 Месяц назад
የኔ ጅግና ቀጢልበት❤❤❤❤❤
@eyobphronema2747
@eyobphronema2747 Месяц назад
Thankyou dr
@kingphone2911
@kingphone2911 11 дней назад
ውባለም ላልነቁ ወዶች ደወል ነው በውባለም ንግግር ባለቤቴን የስጠዋትን ክብር አጥቸዋለሁ ሴት ስትኮራ የውባለምን ሀሳብ አስብ መገድ የጀመሬ ሴት ብታቆላምጥ ጭራሹን ትርቃለች ለሌላ ህይውት የምትመራ አይመስላትም
@nicenice9824
@nicenice9824 6 дней назад
Woww 👌
@EnyewMarew
@EnyewMarew 3 дня назад
You are great woman
@AbdulkerimAhmed-mk9nq
@AbdulkerimAhmed-mk9nq Месяц назад
Thanks
@GemechuuGemwchuu-wz6oj
@GemechuuGemwchuu-wz6oj 7 дней назад
የኔ ማራኪ ልጆ ተባረኪ ዋው
@aku9913
@aku9913 17 дней назад
Thank You
@CityLion-kp3eo
@CityLion-kp3eo Месяц назад
I strongly agreed !
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 Месяц назад
Thank u
@TesfayeEyob-ew9jw
@TesfayeEyob-ew9jw 10 дней назад
go ahead
@SahiidSahiid
@SahiidSahiid 8 дней назад
በጣም፣እናመሠግናለን፣በረችልን❤❤❤❤❤❤
@user-wx7wz6vu7b
@user-wx7wz6vu7b 7 дней назад
Thanks perfect
@AmkpkpoMmlj
@AmkpkpoMmlj Месяц назад
Tanks
@selamudesalegn5549
@selamudesalegn5549 26 дней назад
ውባለም በጣም እወድሻለው
@SbwdenSurure-yz9lr
@SbwdenSurure-yz9lr Месяц назад
የወደዱትን ለመርሰትስ በነትሽ ከታመቻሽ ፀፍልኝ ወይ😢❤❤❤❤❤❤
@kidusimran4616
@kidusimran4616 Месяц назад
የስው ልጅ በመስዋዕትነት የገነባውን ከማፍረስ ቁራሽ እንጀራ መጠየቅ ይሻላል
@user-ms7mn6ce8x
@user-ms7mn6ce8x 28 дней назад
በርችልን
@AsnakewMengstu
@AsnakewMengstu 11 дней назад
You are right
@AHMED49698
@AHMED49698 17 дней назад
ወላሂ ትክክል ነሽ ማንኛውንም ሰው መለመን አያስፈልግም
@adamu388
@adamu388 16 дней назад
በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
@TsegayeWele-wp8br
@TsegayeWele-wp8br 27 дней назад
Tmechignalesh eko
@user-th2fi8kz5v
@user-th2fi8kz5v 11 дней назад
እህታችን በስራሽ በርች ነገሮችንም በትግስት ለማለፍ ሞክሪ
@mametemam6977
@mametemam6977 Месяц назад
የገባሽ ያአራዳ ልጅ እኮ ነሽ ላአንቺ አይነት ግልፀ ሴት ግልፅ ሰው ያስፈልጋል
@SahiidSahiid
@SahiidSahiid 8 дней назад
ይመችሽ፣አችልጂ❤❤❤❤❤
@user-ng2od7gk5o
@user-ng2od7gk5o 10 часов назад
bravo mi amor
@ashenafiteka-so7kp
@ashenafiteka-so7kp Месяц назад
ስራ የለሽም።ፐፐፐ እውቀትሽ ጥግ ደርሷል ፐፐፐ በጣም ይገርማል ።
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 5 дней назад
ጠበቃችን ❤❤❤🎉
@user-ur2hk9hf3l
@user-ur2hk9hf3l 21 день назад
Dhugaa jetaa qashtii nama qalii 🙏🙏🙏🙏🙏
@DagAnulo
@DagAnulo 9 дней назад
Wubalem sim betagbar 🥰🥰
@Tofiyan
@Tofiyan 10 дней назад
ራሴን ማጠንከሩ መልካም ነው ነገር ግን እሷን ለማግኘት ወይም ደግሞ እሷን ለማሸነፍ ብዬ ማገዶ አልፈጀም
@MohammedHassen-pg5me
@MohammedHassen-pg5me 16 дней назад
Yes ❤❤❤❤
@tewodrosyinges
@tewodrosyinges Месяц назад
ena demo banch love ebid biyalehu
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
Me too 😂 አግኝቼ ብበዳት ደስ ይለኛል
@tewodrosyinges
@tewodrosyinges Месяц назад
@@MikeAsmare3308 ayibalim newur new ede sew awura
@BisratHailu-wr9tg
@BisratHailu-wr9tg 17 дней назад
ይመችሽ
@chaliebirara
@chaliebirara 21 день назад
እኔ እደግፍሻለሁ በጣምጥሩ
@teshaletekle6718
@teshaletekle6718 Месяц назад
Great Really the best therapy👍 Thanks a lot🙏 Let me read their comments too😂
@user-wq1ro4gj3x
@user-wq1ro4gj3x 8 дней назад
ዋዉ❤
@AliDerese-zw1cb
@AliDerese-zw1cb 13 дней назад
ይመቺሽ
@nazifhusen
@nazifhusen 18 дней назад
Exactly 100%
@Sebat24
@Sebat24 Месяц назад
አንበሳ ነሽ ጎበዝ🙏❤👍🙏❤👍
@unilife201
@unilife201 Месяц назад
ሰሚኝማ ለአድናቆት የተለየ ፊሊንግ የለኝም ፍቅረኛየ ብዙ ነገር ሰታደንቅልኝ ምንም አይመሰለኝም ማስመሰል ደግሞ አልችልም what would you advice me?
@eyobphronema2747
@eyobphronema2747 Месяц назад
ትክክል ናት
@AbenzerGirma-rg4wy
@AbenzerGirma-rg4wy 29 дней назад
i like this video
@user-ev2df2tp8n
@user-ev2df2tp8n 3 дня назад
Jegna set nesh❤❤ semtechuwel wondoche
@Ardysn-su2nc
@Ardysn-su2nc 29 дней назад
እሺ❤❤❤❤❤
@AbdikedirAke
@AbdikedirAke 25 дней назад
ትክክልሽ ነሽ ኣቦ ይማችሽ
@nesrdeinedemessanesrdeinedemes
@nesrdeinedemessanesrdeinedemes 8 дней назад
አቦ ይማችሸ፣❤❤❤❤
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv Месяц назад
10q ቆንጆ
@karidaabatammam
@karidaabatammam 11 дней назад
Are Xeru 😊
@Jesus-4721
@Jesus-4721 Месяц назад
I love you Wube
@AbdiMAna
@AbdiMAna Месяц назад
ውብ ከዩቲዩብ ባለፈ አንችን በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሆንሽ
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 11 дней назад
😂
@myelleni24
@myelleni24 Месяц назад
ውቤ በሶስተኛ ትፕ አሳቅሽኝ❤❤
@MulatuTekele
@MulatuTekele 11 часов назад
ይማቺሺ
@jj-zz8ft
@jj-zz8ft 20 дней назад
I like that when said " web Alem ngerchign endatil"
@mamushgadacha1399
@mamushgadacha1399 28 дней назад
I support your idea😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-gc3zo8yv3n
@user-gc3zo8yv3n 28 дней назад
ውባለም ካንቺ ጋር ማውራት እፈልጋለሁ
@user-dr3jc4ed4v
@user-dr3jc4ed4v 11 дней назад
Thinkw
@Micky3DCG
@Micky3DCG 13 дней назад
👍
@HdhhdyzygdYdyeu
@HdhhdyzygdYdyeu Месяц назад
Des yemel hasab new almaweken ahum awkuy amsgnalew ketybet❤❤❤❤
@_Wubalem_
@_Wubalem_ Месяц назад
ያክብርልኝ። share to your friends please.
@MameSmart-jc9oy
@MameSmart-jc9oy 18 дней назад
Like neshe wibay🎉🎉🎉🎉
@libeylibey4199
@libeylibey4199 Месяц назад
TIKIKIL WEBEYAE BETAM ADNAKISH NEGN
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 Месяц назад
❤🎉
@user-ur2hk9hf3l
@user-ur2hk9hf3l 20 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@Zuzu421
@Zuzu421 Месяц назад
ወንዶች ምክር አይወዱም😂
@AbrarMohammed-gl9wo
@AbrarMohammed-gl9wo 5 часов назад
@TeeTee-jw1hu
@TeeTee-jw1hu 11 дней назад
ስላሰብሺን እናመሰግናለን
Далее
Спасибо Анджилишка, попил😂
00:19
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
Workshop | AI: A Serious Look at Big Questions (360°)
2:34:24
Был же момент?😂
0:11
Просмотров 6 млн