Тёмный

⭕️የሚገርም ነው|ድንቅ ምስክርነት ከካንሰር ሙሉ በሙሉ ተፈወሰች|አንደበቱ ተከፈተ|ኤልዳ ሚዲያ‼️ 

ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#BermelGeorgis #ምስክርነት #በርሜልጊዮርጊስ
እንኳን ወደ ኤልዳ ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል በደህና መጡ።በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር የሚነገርበት ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን ትምህርቶችን የገዳማት ጉብኝት እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ወደ እናንተ እናደርሳለን።
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቪድዮ ስንለቅ ደሞ እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቷን መጫን አይዘንጉ። ለሌሎች ምዕመናን እንዲደርስ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾዎ ላይ ሼር በማድረግ አገልግሎቱ እንዲሰፋ የበኩሎን ያግዙ። እናመሰግናለን!
/ @elda16

Развлечения

Опубликовано:

 

7 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@Elda16
@Elda16 15 дней назад
ሲጀምሩ ቪድዮውን 👍 በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 8 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ የሁላችንም ትደረስልን ሰማይቱ ቅድስት ጊዮጊርጊ በረከቱን ይደረስልን
@Tayenewerk
@Tayenewerk 15 дней назад
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ጥራን የእኛንም ሕይወት ያስተካክልልን 💚💛❤️ አሜን ፫
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን እኛም ለደጁ አብቅቶን እንቆቅልሼ ተፈቶ ለመመስከር ያብቃን ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስውራ ማርያም የነገርኩሽን አደራ እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ❤❤❤❤ ለወንድማችን ቃለህ እይወት ያስማልን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 15 дней назад
Elelelelelele lelelelel 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@maryelove7751
@maryelove7751 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነዉ የሰማዓቱ ስራ ሰመአቱ እባክእኔንም ጥራኝ።
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 15 дней назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 15 дней назад
እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን የኔንም የተመሰካቀለውን ሕይወቴን ተፈቶልኝ ለምስክነት ያብቃኝ 😢😢😢😢
@user-zk4cy2du1d
@user-zk4cy2du1d 15 дней назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊርዮጌስ እኔም ሀጥያትችን በዚቶዋል ወደደጂህ ጥራን በደላችን በዚቶዋል ሰመአቱ😢😢😢😢
@birukamare2626
@birukamare2626 10 дней назад
እግዚአብሄሪ ይመስን
@genzebmolloa5907
@genzebmolloa5907 15 дней назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t 10 дней назад
አቢቱ እንደቸርነትህ ማረን ።
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 15 дней назад
አሜን❤❤❤
@user-qo9th4dk3j
@user-qo9th4dk3j 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 15 дней назад
Temesgen Egziabher ye temesegene yihun Emebete atileyish edig beyilin Amen
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema 13 дней назад
እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው
@makerma3853
@makerma3853 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉እልልልል እልልልልል እልልልልል
@user-tw9hg7hk3p
@user-tw9hg7hk3p 15 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢❤❤
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 13 дней назад
ቅዱስጌወርጊስ ለቦታው አብቃኝ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 15 дней назад
Bermil kidus geworgis egnanm Tirana le dejih abikan❤
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 15 дней назад
እልልልልልልልልልልል እማ ሁሌም እንወድሻለን ቅዱስ ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባሽ እማየ
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 15 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-bg3ts7sx1p
@user-bg3ts7sx1p 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@swiz_good
@swiz_good 15 дней назад
እመብርሀን ምን ይሳንሻል ተመስገን ሰማዕቱ ቅድስ ጌዪርጌስ እኔ አፃያተኛዎን ልጅክ እፈቀድልኝ
@YemisrachAlemayehu-sj7mv
@YemisrachAlemayehu-sj7mv 15 дней назад
እርዳኝና አደባባይ ወጥቼ ልመስክርልህ ቃሌ ነው የኔአባት መንገድህን ከፍተህ ደጅህ አድርሰኝ ደሞ ታደርሰኛለህ አምንሀለው አባቴ በጉጉት እየጠበኩ ነው
@asmerettekeste8106
@asmerettekeste8106 15 дней назад
እውነት ነው ሁሉ ይዳን ለኛም ይድረስልንና ልምስክርነት ያብቃን
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 15 дней назад
ለሰው የማይቻል ለእግዚሐብሄር ይቻላል፡የኔስ ቤተሰቦች መቼነው እደዚህ እሚፈቱት😢😢😢
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s 15 дней назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እመቤቴ ብዙ ፈተትሽኛል አሁንም ፍችልኝ
@የህልምፍቺ
@የህልምፍቺ 12 дней назад
guzo sijmr asawekun
@user-gr3xw5xr8e
@user-gr3xw5xr8e 15 дней назад
Eeeeeeeeeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤🦬🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fm9jr7ys1u
@user-fm9jr7ys1u 15 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 13 дней назад
😢😢😢😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@maryamwiteyekrstose7717
@maryamwiteyekrstose7717 7 дней назад
አባ ገ/ኪዳን አላመሰክር አሉ እኮ ውሸት ነው እያሉ እሳቸውን ውሰዱልንና ውሸት ባሉበት እውነት ይበሉ ❤
@RlsaSebsibe-hm3ye
@RlsaSebsibe-hm3ye 13 дней назад
የሰውሯ. ማርያምን ስም ለምን አልጠራህም? የልጁን አንደበት የፈታችው እኮ እሷ ናት።በርሜል ጊዮርጊስ ሄዳ አይደለም።
@tigisit2534
@tigisit2534 12 дней назад
አመል የትነው አይለቅም 😔😔ስትገርሙ እኮ
Далее
They got a Golden Buzzer 🤣✨
00:46
Просмотров 14 млн
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
Просмотров 2,7 млн
I meet Mr.Beast
0:15
Просмотров 19 млн