Тёмный
ኤልዳ ሚዲያ
ኤልዳ ሚዲያ
ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться
ይህ ሚዲያ የኔ የዘማሪ ዳዊት ብርሀኑ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ የተለያዩ የገዳማትን ታሪክ የገዳማት ድንቅ ምስክርነት የተቸገሩ ቤተሰቦችን የምንረዳበት የተለያዩ የቤተክርስቲያን ሊቃውንቾች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለንThis media is the media of my singer David Birhanu. On this media, the history of various monasteries, the wonderful testimony of monasteries, is a media where various church experts are presented. Thank you for subscribing.
Комментарии
@sabageberestadik4558
@sabageberestadik4558 Час назад
እኔ እንደውም ሳስበው ከበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በፊት ግልፅ የማዳን ሥራውን የገለጠው በመሞህር ግርማ ይመስለኛል እኛ ግን አልተቀበልናቸውም ይቅር ይበለን !!!
@samuelgirma5643
@samuelgirma5643 Час назад
የ አይጥ ምስክሩዋ ድንቢጥ 😂
@samuelgirma5643
@samuelgirma5643 Час назад
የ አይጥ ምስክሩዋ ድንቢጥ 😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Час назад
ለአባታችን አባ ግርማ በፀጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቸው ክርስቲያን ሮናልዶ ለምን ኢትዮጵያ መምጣቱ አስፈለገ?
@fyry8481
@fyry8481 Час назад
አባታችን መምህር ግርማን የምትወዱ👍👈
@HappyBoardGame-uy9wk
@HappyBoardGame-uy9wk 2 часа назад
ያየነው እንመሰክራለን መምህር ግርማ እውነተኛ መምህር ናቸው❤❤❤❤❤
@user-et6ec8xu8i
@user-et6ec8xu8i 2 часа назад
Ewnet new abate memhr girma hiwote be menfesawi hiwot enditenker bzu redtewgnal timretachew betaaaaam tekmognal....egziabher amlak tsegawn abzoto edmewn chemro yestachew ye agelglot zemenachewn yebarkln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z 3 часа назад
በመጀመሪያ ይህ የጳጳሳት አልባሳት የለበሰ ውሸታም አጭበርባሪ የውሸት. መስቀል. የያዘ መቃሪያስ ብሎ በሸፍጥ የ ጰጰሰ ስለ አባታችን መልአከ ምክራት መምህር. ግርማ ወንድሙ እውነተኛ. መንፈስ የተቀቡ መሆናቸው. ዓለም በሙሉ. ያቃል አለፎተርፎ አጋንንትም ተቃጥለው. ይለፈልፋሉ የሱስ ካልአዩ. ወይም በፖለቲካ አጭበርባሪነት ጳጳሰ. መቃሪያሰ የሆነው ትንሽ. ጊዜ. ጠብቅ. ራሱ በጋሐድ. ወጥቶ ይናዘዛል
@fikertekebede
@fikertekebede 3 часа назад
መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ ይስጥልን አባትየ በጣም ነው የምንወደዋት አባየ
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 4 часа назад
እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ይጠብቅልን አሜን
@መልካምነት
@መልካምነት 4 часа назад
ተመስገን አምላክ ኣርአስቱ ሳነብብ በጣም ነው የደንግጥኩ አልሰማም ብየ ሳልፍ ማነ እንደዚ ምል ገባሁ ኣብ ግርማ ቤርምን ቅዱስ ጊርግስ ሀገሬ ገብቸ ምሄድ እፈልጋለሁ
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 4 часа назад
ያም ሆነ ይህ ይሁዲዎች የአለም አለቃ ናቸው ክክክክክክክክክክ
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 4 часа назад
ክክክክክ ክርስቲያን ሮንአልዶ ኢትዮጵያ ይመጣል ክክክክክ እየሱስም እኮ ፈጣሪ ነኝ ብሎ ስወሰልት ይሁዲዎች አንጠልጥለው የገደሉት ክክክክክ
@rutahaile1950
@rutahaile1950 5 часов назад
❤❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 5 часов назад
የመምህር ግርማ ወንድሙን እንባ እግዚአብሔር ያብስ። እንደዚህ ያሉ ደገኛ አባት ተገፍተው ማየት ለ ኦርቶዶክሳውያን ውድቀት ነው። እግዚአብሔር ይታረቀን🙏
@Zdetu
@Zdetu 5 часов назад
Yene abate abatachnene bekefu wushte new emelute seyetane selalebachwu new yene abate memehere gerema edemena tena emegelachwu alehu
@user-yk4vz3mn4u
@user-yk4vz3mn4u 5 часов назад
ተመስገን እውነት በጊዜ ይገለጣል መተተኞች ናቸው እሳቸውን እና የፍሬልጆቻቸውን የሚጠላ
@user-no4lj6wp3x
@user-no4lj6wp3x 5 часов назад
😢😢😢😢❤❤❤
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 5 часов назад
መምህር ግርማ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤
@mek151
@mek151 6 часов назад
ተጣድፌ ስገባ ተሰብሬ ነበር 😁...አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@biniyamgetu9146
@biniyamgetu9146 6 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ወንድማችን
@esnaytlemma8650
@esnaytlemma8650 6 часов назад
ምነው ሮናልዶ ፃድቅ ነው እንዴ? የምናቀርበውን ነገር እያስተዋልን አቡነ አብርሃም ያሉት እውነት ነው ።
@yikrtamengesha591
@yikrtamengesha591 6 часов назад
ዩ ቲዩብ ላይ ገና ማንም ማስተማር ስይጀምር ብዙ ምእመንን ሰለ ፀሎት እና ስለ ስግደት ያስተምማሩ እና ድህነት እንዲያገኝ ይደረጉ መ/ር ግርም ናቸው ይህን ማንም መካድ አይችልም
@SaLa-vk9rc
@SaLa-vk9rc 6 часов назад
❤❤❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 6 часов назад
አሜን
@nettesh6928
@nettesh6928 6 часов назад
እንደ ብፁህ አቡነ መቃሪዎስ አይነት አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን !!!!!
@nettesh6928
@nettesh6928 6 часов назад
አባቴ መምህር ግርማን ሳይገባኝ እቃወም ነበር ህይወቴ የተቀየረው በሳቸው የተግባር ክርስትና ትምህርት ነው ።
@HirutHailay
@HirutHailay 6 часов назад
abatye melka memhr grma wendmu regim edmye ystachew fetari
@user-bh3yj3ot8g
@user-bh3yj3ot8g 7 часов назад
እድሜናጤና ለኣባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MeskeremWolde-xr5em
@MeskeremWolde-xr5em 7 часов назад
Sint kefelu member girma😂😂😂😂
@MeskeremWolde-xr5em
@MeskeremWolde-xr5em 7 часов назад
Medere acheberebare hula minewu yemetaworut alekebachehu .arefachehu business ateserum Memphis Germany sint kefeluwahehu.
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 7 часов назад
Meheey gema 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍❤❤❤
@YeneB-qs8uw
@YeneB-qs8uw 8 часов назад
Abatachini mititelut Chigr yalebachu Aganint mitamnu werditachun silemiyagalitu new Be haset eyewenejelachu yalachu.Abatachin Tsegawun yabizalot🙏🙏🙏
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 8 часов назад
ተመስገን
@user-dh6lr7es2m
@user-dh6lr7es2m 9 часов назад
አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@martinaa2438
@martinaa2438 9 часов назад
አባቴን መምህር ግርማ ዕድሜ እና ጤና ነፍ ዓመት ይስጥልን
@Fikirte21
@Fikirte21 9 часов назад
አባታችን መምህር ግርማ ወንድ 10:29 ሙ እድሜና ጤና ይስጥልን። ገና የአባታችን ድካም ይገለጣል የዳቢሎስ ግብረአበሮች ሊሸፍኑት አይችሉም ። 10:29
@nettesh6928
@nettesh6928 9 часов назад
ብፁዕ አባታችን አቡነ መቃሪዎስ ይሄንን ንግግር የተናገሩት ምን ሚዲያ ላይ ነው ወንድማችን ዳዊት እባክህ ብትነግረኝ ሙሉውን መልእክት ማዳመጥ ፈልጌ ነው ያለዛ በናንተ ሚዲያ ላይ ሙሉውን መልእክት ብትለቅልን አመሰግናለሁ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 9 часов назад
እኔም ምስክር ነኝ ውጭ በነበርኩበት ግዜ የመምህር ግርማን VCD አይቼ ንስሀ ገብቼ የፀሎት ቤት አዘጋጅቼ ጠዋትና ማታ የአምልኮ ስግደት እያደረኩ ጠላቴን በመቁጠሪያ እየቀጠቀትኩ ማንነቴን ሀይማኖቴን እንዳውቅ የረዱኝ አባት ናቸው። በስተመጨረሻም የእግዚአብሔር ቸርነት በዝቶልኝ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ። እኝህን ትልቅ አባት የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
@Tube-ob7lv
@Tube-ob7lv 9 часов назад
እኔ ሌላ ነገር አልመኝም አባታችን መምህር ግርማን በመስቀሉ በተሳለምኩኝ እመቤቴ ባገናኘችኝ እውነት እዛ ቦታ ሁናችሁ ጉባኤውን የምትከታተሉ መታደላችሁ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 10 часов назад
መምር ግርማ ዉድ አባታችን ስንቱን ስድብ ቻሉት የኔ ዉድ አባት አባቴ ቡራኬዎት ይደርብኝ
@AinalemAbebe
@AinalemAbebe 10 часов назад
ውሽታሞች
@eyeruskifle-gy8yk
@eyeruskifle-gy8yk 10 часов назад
ውይ እንደው አባታችንን ምን ሊላቸው ነው ብዬ 😢😢😢😢😢😢😢
@S-G.19
@S-G.19 10 часов назад
Kerstiano meta almetam ye Ethiopia cheger new? Kejetam nat!
@ዘኪዮስቲዩብ
@ዘኪዮስቲዩብ 11 часов назад
የኔ አባት ምን አለ የእኔ የኃጢያተኛዋን እድሜ ቀንሶ ለአባቴ ቢሰጣቸው ስንት ነፍሳትን ያድኑ ነበረ እኔ እግዚአብሔርን ከማስከፋ።
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 11 часов назад
❤❤❤❤እልልል እልልልል እልልልል አባቴ መምህር ግርማ ምስክርነት ስሰማ ❤❤❤❤❤❤😊
@meron7563
@meron7563 12 часов назад
ስድብን እንደ ሸማ ለብሠው የሚኖሩ ።አባቴ ረጅም እድሜን ይስጦት።አረብ ሀገር ላለነው ልጆች በደንብ ነው ያስተማሩን ዘመናቸው ይባረክ
@azebteshome750
@azebteshome750 12 часов назад
አባታችንን:መላከ:መንክራት:መምህር:ግርማ:ወንድሙንእግዚአብሄር:ረጅም:እድሜ:ይስጥልን:አሜን
@abebashiferaw3188
@abebashiferaw3188 12 часов назад
እውነት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 12 часов назад
አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን