Тёмный
No video :(

🆘በጣም ተጠንቀቁ❗️ገንዘብ በጥንቃቄ ያዙ❗️አትታለሉ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 231 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ @ethioelsylifestyle9486
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Arts TV World, Kana Television

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 440   
@meskeremgelahaun7667
@meskeremgelahaun7667 2 года назад
Thank you for sharing about SAVING. Just one very important thing to add, if you want to be blessed with your money give one tenth of your income (tithe) first to God. God will beless your money. He will protect you from unnecessary expense and bless your saving and investment.
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 2 года назад
That is so true
@etyopiawit
@etyopiawit 2 года назад
That is the #1 tip before anything else.
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 2 года назад
thanks a lot for ur advice
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Absolutely yes 🙌 thank you so much 🙏
@lidyaaraya2371
@lidyaaraya2371 2 года назад
እግዚአብሄርን እንያዝ
@elizabethgonfa4551
@elizabethgonfa4551 2 года назад
እናመሰግናለን ኤልሲ መልካም ትምህርት ነው 10 % ለሰጠን አምላክ መልሰን መስጠት 10% እንቨስትመንት 10% ቁጠባ 10% ስለሰዋች መርዳት መልካም ለሆነ ቦታ የምንደግፍበት የቀረውን ለእለት እለት ኑሮ ብናደርግ መልካም ይመስለኛል
@nekdosalmoun7274
@nekdosalmoun7274 2 года назад
Elsy ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ግን የሰው ልጅ የሰራው ይባረክለት ዘንድ ከ100 አስር እጁን ለእግዚአብሔር ስጡ በማንኛውም እምነት ይሄ የውዴታ ግዴታ ነው እግዚአብሔር ከኛ ፈልጎ ሳይሆን ገንዘባችንን ለመባረክ ነው ሲቀጥል ካቅማችን በላይ ጏደኛ እያየን ሰው አረገ ብለን ያልሆነ ወጪውስጥ አንግባ specially ሴቶች እኔን ጨምሮ ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አደለም መኖር ያለበት !!!!!
@ItsMe-wc2cd
@ItsMe-wc2cd 2 года назад
ኤልሲ በጣም ምርጥ ምርጥ ነጥቦችን ነው ያነሳሽው ይሄማ እኔን ነው የሚመለከተው እያልኩ ነው ያዳመጥኩት የገንዘብ አያያዝማ ተይኝ እስቲ ቀላል ችግር አለብኝ መሰለሽ ! በጣም አባካኝ ነኝ እናም ኤልስዬ ተባረኪልኝ ሌላው ደሞ ፀጉርሽ ሁሌ እንዲ እምር እንዳለበት ነው ፀጉር ቤት ነው እቤትሽ እንዲ የምታሳምሪው ? እቤት እራስሽ ከሆንሽ የምትሰሪው ብታሳይን እንዴት እንደሚጠቅመን ነበር ታውቂያለሽ አውሮፓ ብዙ ግዜ ፀጉር ቤት ማግኘት ስለማንችል ፀጉራችን እንደተንጨባረርን ነው። እናም ኤልስዬ ከቻልሽ አንድ ቪድዮ ስለፀጉር እንዴት ማሳመርና መዘነጥ እንደምንችል ብታሳይን እላለው ተባረኪልኝ ኤልስዬ አመሰግናለው
@user-wz9vu4pr8w
@user-wz9vu4pr8w 2 года назад
ኤልሲዬ በጣም አመሠግናለው በዩቱብ ካወኳቸው ሰዎች አንደ አንቺ ነሽ ለኔ ምርጥ ምክርሽ ውስጥ ነው የሚገባው አላህ ይጠብቅሽ
@ESU05
@ESU05 2 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!!
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 года назад
ቤት ውስጥ ምግብ ማዘጋጀት በጣም ጠቃሚ ነው ሌላው ደግሞ ልብስ እና ጫማ አለማብዛት ከብዛት ጥራት ይባል የለ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ኤልሲዬ እንዴት ነሽ ውዴ ስለ መስጠት እግዚአብሔር ይመስገን ሲፈጥረኝ ቸር አድርጎ ፈጥሮኛል አብታም መሆን አልፈልግም ያለኝን ተካፍሎ መብላት ሰላም ይሰጠኛል ያስደስተኛል በእናቴ ወጥቼ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር ደግሞ በብዙ ባርኮኛል ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለይሽ እህቴ🙏❤
@geni8049
@geni8049 2 года назад
እውነት ለመናገር በጣም አስተማሪ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️❤️
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 Год назад
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ ያለሽን እውቀት ለወገኖችስ ሼር የምታደሪጊው ጤናና እድሜ ይስጥሽ ይሄንን ባህሪሽን አይቀይረው በርቺ ምርጥ ነሽ
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 2 года назад
የትነበርሽዬ ነገሮችን የምታይበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ስለ እህታዊ ምክርሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏 እና ደሞ ፀጉርሽ በጣም ያምራል አንቺም ታምሪያለሽ
@hanajohan7387
@hanajohan7387 2 года назад
ኤልሲ በጣም ነው የማደንቅሽ ሁል ግዚ የምታመጪያቸው ሃሳቦች በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ናቸው በርቺ ። እግዛብሄር ይባርክሽ ።
@hanahoney3669
@hanahoney3669 2 года назад
❤️ጥንቅቅ ያለች ሴት 💯✅ Thanks
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 года назад
በጣም ቆንጆ ና ጠቃሚ ርእስ ተባረኪልኝ እህቴ አገላለፅሽ ደሞ አንጀት ያርሳል በርችልኝ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤️❤️❤️
@aberashayele66
@aberashayele66 2 года назад
በጣም ተባረክ ምክርሽ ራሱ ሕይወት ነው¡!!!!!!
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 2 года назад
በጣም ጎበዝ ዛሬ ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየሁሽ ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ ቀጥይ
@Vg-ji7pb
@Vg-ji7pb 2 года назад
ምነው አስራት እረሳሽ እሱንም በዛው አስተምሪ ከመቶ አስር አስራት ስጥ የላል እሱን እረሳሽ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 года назад
ኢልሲዬ በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏 ጎበዝ በርቺ ❤️
@ZiniTube
@ZiniTube 2 года назад
It is not how much you make , it is all about how much you save ይባላል .... wise words my dear ! You are amazing 👍🙏🏽🔥❤️
@meskiabebe7985
@meskiabebe7985 2 года назад
ምርጥ መካሪያችን ነሽ ኑሪልኝ
@zewditubekana902
@zewditubekana902 2 года назад
አንቺ የተባረክሽ ጎበዝ ሴት እናመሰግናለን 🙏👍
@sendeksebhat4593
@sendeksebhat4593 2 года назад
I’m from Eritrea 🇪🇷 . U know what I love you so much. Thanks a lot
@frehiwothabtemariam657
@frehiwothabtemariam657 2 года назад
ምክሮችሽ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 2 года назад
ጥበበኛ ፣ እህት ! ተባረኪ!
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 года назад
ትክክል ሁሉም ነጥብ
@selamselam65
@selamselam65 2 года назад
ኤልስዬ እናመሰግናለን። ስለፀጉርሽ እንዴት እንደምትሰሪው ሼር ብታረጊን ምን ይመስልሻል።
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሸ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ።
@merryassefa4018
@merryassefa4018 2 года назад
ኤልሲ ልባም ሴት ከአንቺ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኩልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 2 года назад
ድንቅና አንገብጋቢ ትምህርት one week neglect can cost us year of repair .
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
በጣም በተለይ በአሁኑ ሰአት ገና ምኑ ታይቶ ይሉሻል በcovid ምክንያት 🙏♥️🙏
@helentadele2574
@helentadele2574 2 года назад
አንድም የሚጣል ነገር የለውም ያነሳሺው ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 2 года назад
I was a giver but now I think twice to give or spend. My family was so much a giver that's way . It was not easy to change myself. After 30 years old🙀 I changed. Thank God 🙏🏽
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 2 года назад
I needed this, very helpful. I am trying to spend wisely but it's hard to to do. Thank you for this I will watch it over and over until I learn to "say no I don't need it and it's enough"😘🤗
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
I know dear it’s very hard to say no but we really have too specially nowadays 🙏♥️🙏
@mohammedjamal574
@mohammedjamal574 2 года назад
የኔ ቆንጆ የኔ መካሪ ስወድሽ በጣም ሁሉ ነገርሽ ያስደስተኛል ልጄን ትመስያታለሽ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
በየ አገሩ መንግስታቶች ሕዝቡን እያሰጨነቁት ነውና እግዚያብሔር ይድረስልን
@mamabizu7409
@mamabizu7409 2 года назад
በጣም ጎበዝ በርቺ ! ሁላችንም ያለንን እውቀት ብናካፍል ከድህነት ትውልድን እናስመልጣለን። በርቺ
@hafizabdifaki2465
@hafizabdifaki2465 2 года назад
በጣም ስራዋችሽን ወድጃቸዋለሁኝ በርቹልኝ
@wosenebayisa3267
@wosenebayisa3267 2 года назад
That was really nice piece of advice. I feel like it was for me. Thanks 🙏
@shallom8897
@shallom8897 2 года назад
እግዘብሔርን ይባርክሽ
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 2 года назад
እኔ በጣም ገንዘብ አጥፌ ነኝ በረከቴን ከስር ከስር የሚበላው ነገር አለ እግዚአብሔር ይወቀው ጥሩ ምክር ነው ማሬ እናመሰግናለን
@etyopiawit
@etyopiawit 2 года назад
Elsa pls give Asrat (10% of your income) to God. Egzihaber yebarkeleshal. Also make sure you pray (Wudase Mariam/dersane Mikael) sigdet and nesha. Eraseshen feteshi ..tilat aytegnam. Weladete amlak terdash.
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 года назад
We need to have more uncomfortable n difficult conversations like this one Elsiyee,thankbyou for the wake-up call..zimbilen be demenefs menor bewnet yasrejal🤷‍♀️...Amlak yibarkish😍
@enataleme375
@enataleme375 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁን የኔ እህት የምታነቃቂበት! የምትመክሪን ምክር ሁሉ እጅግ አበርቺ ነዉ በርችልን!
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 года назад
ብሞላልኝ ሰጪ ብሆን ደስ ይለኛል ምክንያቱም እኔ ገና ላልመጣው ችግር ገንዘብ እየቀበርኩ ወንድሜ ግን ችግሩ ተጭኖት ከባድ ነው ነገር ግን መቆጠብም ማስቀመትም መስጠትም መልካም ነው
@zmack1830
@zmack1830 2 года назад
ኢልሲ ቅመም ነሽ __ God has blessed you with wisdom__ተባረኪ!!
@etayenatwa769
@etayenatwa769 2 года назад
50% ቆጣቢ ነኝ
@saraali7593
@saraali7593 2 года назад
It’s really true thanks for your advice
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 2 года назад
እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት thank you my dear sister God bless you!
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 года назад
እናመሰግናለን ስለ መልካም ምክርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@rahelgulilat8163
@rahelgulilat8163 2 года назад
እኔ ገንዘብ በመስጠት አንደኛ ነኝ ኤል ስዬ ስለዚህ ገንዘብ ማጠራቀም አልቻልኩም በተጨማሪ ጫማና ልብስ እገዛለሁ ለራሴ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 2 года назад
Thank you Elsi. Well explained and very important and very helpful. God bless you.
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 года назад
በጣም ነው የማደንቅሽ እና የማመሰግንሽ ነው ❤
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 2 года назад
በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
@bababetty8130
@bababetty8130 2 года назад
ስወድሽእኮ!!!!!😚😚😚😚😚 ሚገርም ሀሳብ ይዘሽ ነው ምትመጭው. ተባረክልኝ
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 2 года назад
እኔ እንደ አስተማሪ ነው ቁጭ ብዬ የማዳምጥሽ የገንዘብ አያዝዝ ብዙዎቻችን ችግር ያለብን ሀሳብ ነው
@ruthmulugeta818
@ruthmulugeta818 2 года назад
Now you are winning me. Ohhh my goodness such a wise woman you are. My sweet God bless you. God bless Ethiopians and our country Ethiopia. Nurilin.
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 года назад
እናመሰግናለን እህት💚💛❤
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 года назад
ተባረኪ እህቴ ስለ ምክረሽ 🙏🙏
@meab7556
@meab7556 2 года назад
የተባረክሽ ነሽ
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 года назад
Eleseya saving and spending is my big problem very helpful advice thank you for sharing 💕🙏
@nesibugibato7686
@nesibugibato7686 2 года назад
በጣም አድናቂሽ ነኝ ያለ አግባብ ገንዘብ ማውጣት አልወድም 👏👏👏
@fasikatibebu1163
@fasikatibebu1163 2 года назад
What a wise and lovely women you are. Thank you dor sharing this.
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
በየወሩባንከ ናው የማሰገባው 5%አላጠፍም ተመሰገን
@humble305
@humble305 2 года назад
I live with 70% my emergency saving 10% 20% my saving I have learn this the hard way now I am very careful but this happen when I was almost 37 years old lol
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
በጣም ኘሩ ትምህርት ነው ምትሰጭው ትችያለሽ በርቺ
@mimysoly2231
@mimysoly2231 2 года назад
ምርጥ ምክር ነው thank you🙏
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 2 года назад
እህትዮ እግዛብሄር ይባርክሽ ባጣም አድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ።
@lemlemzerai6257
@lemlemzerai6257 2 года назад
ውይ ስወድሽ እኮ ሁሉ የምታቀርቢው ይመቸኛል እከታተልሻለሁኝ ጎበዝ ቀጥይበት
@mamoqilo6392
@mamoqilo6392 2 года назад
ተባረኪልኝ ኢልሲ ልክ ነሽ
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 2 года назад
ስለ ምክርሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ ገንዘብ ማጠራቀም የመሰለ ነገር የለም
@kedestmengestab597
@kedestmengestab597 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ የምፈልገውን ነገር ነው የሰጠሽኝ ኤልሲ ልጆችሽ ሞገስ ይሁኑሽ።
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 2 года назад
Else thanks, interesting advice .
@enatleenat7764
@enatleenat7764 2 года назад
ፕላን መቼም ጥሩ ነው ኤልሲዬ አቀራረብሽ ደስ ይላል 👏
@user-eo3wm9fb5c
@user-eo3wm9fb5c 2 года назад
በጣም ጎብዝ ነሽ
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 2 года назад
ዘመንሽ ይባረክ
@semiraahohdder3100
@semiraahohdder3100 2 года назад
አመሰግናለሁ ትክክል ነሽ እህቴ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኪልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@yeabsirafekadu2401
@yeabsirafekadu2401 2 года назад
Thank you so much Elsyee!!
@nardosbekelethomas5697
@nardosbekelethomas5697 2 года назад
Wow Wise words you r so amazing God bless you love you
@selamethiopia5515
@selamethiopia5515 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ያገር ልጅ እንኳን አደረሰሽ ከነ ቤተሰብሽ ጠፋሁ አይደል ከቤትሽ!! ዱባይ ከርሜ በጣም ቢዚ ነበርኩ!! እንቺ የህይወት ትምህርት ቤት ነሽ ተባረኪ 🙏🙏💐🌻🌻✨✨👏👏
@bnbettytube
@bnbettytube 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው 🙏❤️👍
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Thanks so much Elise konjo it’s helpful 🙏🥰💗🥰👌
@tsigekiflay8972
@tsigekiflay8972 2 года назад
You are always you have a good ideas. Keep doing .💕
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
አመሰግናለሁ ❤️
@kamssj
@kamssj 2 года назад
Please make video ,work or investment idea in Ethiopia please you are the best .
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 года назад
ኤልሲየ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርችልን
@titibekele638
@titibekele638 2 года назад
Thanks a lot dear sister for your best advice specially in between you are mansioning to prying and asking god’s help is so important and must for all of us . God bless you more more and more .
@sofitube365
@sofitube365 2 года назад
Thanks 🙏 Dear Elsy 👏👏👏🥰
@shegak5217
@shegak5217 2 года назад
እናቴ ይዞ መገኘት ትል ነበር። በመርዳትም አምናለሁ ግን ቆጣቢ ነኝ።
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 года назад
ዋውውውው በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ተባረኪ በርቺ ኤልሱዬ ውድ በርቺ ❤❤❤❤❤
@quinfashion3851
@quinfashion3851 2 года назад
የውስጤን ነው የነገርሽኝ ብር አውጣለው ግን አልመዘግብም ነበር በመጨረሻ ለምን እንዳወጣው እራሱ ግራ ይገባኛል አመሠግናለው ከዛሬ ጀምሮ እመዘግባለው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Quin በጣም ያግዛል ከምነግርሽ በላይ🙏♥️🙏
@gadisetilahun3392
@gadisetilahun3392 2 года назад
ቆንጆ ምክር ነው አግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏❤
@mutesound2
@mutesound2 2 года назад
Ottimi consigli come sempre, brava bravissima!
@ethiohometube
@ethiohometube 2 года назад
Thank you very much sister for sharing your exelent and knowledgeable skills. A lots of LOVE❤👏👏
@tigisttigist789
@tigisttigist789 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ውድ ጊዜሽን ሰውተሽ በገንዘብ የማይገዛ ድንቅ ትምህርት ምክር ስለለግስሽን እናመሰግናለን❤
@haniyemaryamliji6369
@haniyemaryamliji6369 2 года назад
አንቺ ማለት የሴት ጀግና ነሽ እኔም ብሬን የጨረስኩት በኢቲም ካርድ ነው አመሰግናለው ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአቤሄር ይባርክሽ እወድሻለሁ እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 2 года назад
ጥሩ ምክር ነው ኤልስዬ እኔ ችግሬ ብርን ቆጥባለው ግን ለዘመድ መርዳት አበዛለው ምን ላርግ ሲቸገሩ ሳይ አያስችለኝም ምን ትይኛለሽ በምን ላሻሽለው አድ በይኝማ እእቴ ስትቆጣኝ ደብቄ ኡሉ ያቃተኝ ነገር ነው
@milenamilu9206
@milenamilu9206 2 года назад
Thank you Elsi🥰🥰🥰
@yeshiethiopia1643
@yeshiethiopia1643 2 года назад
ሰላም ቤቶች በጣም ጥሩ መልክት ነው
@genetsolomon9149
@genetsolomon9149 2 года назад
You are very amazing. Thank you for your tips. It is so true , we can’t save money by working so many hours. Allocations of resource is important,off course 20% saving from each pay stubs. Thank you so much
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 2 года назад
ፈቅርነገር እኮነሽ እናመሰግናለን ኢልሲ
@DK-zg8uw
@DK-zg8uw 2 года назад
You r just an amazing woman… thanks and keep it up
@alemhailemariam3682
@alemhailemariam3682 2 года назад
እውነትሽነውየኔቆንጆእግዚያብሄርይርዳኝእኔበጣምብኩንነኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
በጣም ማቆም አለብሽ ውዴ አንቺ ቢጎልብሽ ቤተሰብ እንኩአን ትከብጂአለሽ። አደራ ወጭሽን ፃፊው 🙏♥️🙏
Далее
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 821 тыс.
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 821 тыс.