Тёмный

🏃‍♂️ይቅርታ ጠየቀ !!! ይቅርታ መጠየቅም የሚያሳፍር ሳይሆን ትልቅነት ነው ብላል  

Awtar Media አውታር ሚዲያ
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

🏃‍♂️ካገኘው ሴት ጋር የሚወድቅ ሰው ነው | ብዙ ገመና አለው አሁን መናገር አልፈልግም
• 🏃‍♂️ካገኘው ሴት ጋር የሚወድቅ ሰ...
🏃‍♂️የባል የስልክ ዛቻ የእግረኛው ሚዲያ ማስፈራሪያ እና የሔቨን እናት ምላሽ
• 🏃‍♂️የባል የስልክ ዛቻ የእግረኛው...
🏃‍♂️ይህንን አታምኑም የገዛ ወንድምየው ያልተናገረው የለም ሰምታችሁ ጨርሱና ፍረዱ
• 🏃‍♂️ይህንን አታምኑም የገዛ ወንድ...
🏃‍♂️ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰጥር ዘረገፈው ክፍል - 2
• 🏃‍♂️ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰ...
🏃‍♂️አባትየው ወጥቶ የተናገረውን ጉድ ስሙ|ኢዮሀ ላይ ያልተናገረውን ሚሰጥር ዘረገፈው ክፍል - 1
• 🏃‍♂️አባትየው እንደገና ወጥቶ የተ...
🏃‍♂️ሔቨንን በተመለከተ የሰው አተያይ እጅግ ይገርማል ስሙና ፍረዱ
• 🏃‍♂️ሔቨንን በተመለከተ የሰው አተ...
🏃‍♂️የሔቨን አባት ከባድ ሚስጥር ተናገረ _ "ልጄ ስፈራው በነበረ ነገር ነው የሞተችው" _ አዝናለሁ | ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ
• 🏃‍♂️የሔቨን አባት ከባድ ሚስጥር ...
🏃‍♂️የጓደኞቿ አሳፋሪ ተግባር ተመልከቱና ፍረዱ !! ውርጅብኝ የወረደባት ሶሊ ማናት ??
• 🏃‍♂️የጓደኞቿ አሳፋሪ ተግባር ተመ...
🏃‍♂️አነጋጋሪ ምላሽ ተሰጣት | ወረዱባት የምንረዳት እኛ ነን ዮኒ ማኛ በቁጣ ተናገረ !!
• 🏃‍♂️አነጋጋሪ ምላሽ ተሰጣት | ወ...
🏃‍♂️ያደረገችውን አመነች "አዎ ተፀይፌ አስወጥቻታለሁ" እንኳንም "ደግ አደረኩ" ምንም አታመጡም
• 🏃‍♂️ያደረገችውን አመነች "አዎ ተ...
🏃‍♂️አሳፋሪው የፈረንጁ ሚስት ተግባርበዚህ ደረጃ ሰው ምትፀየፍ ሰው ናት ለካ?!
• 🏃‍♂️አሳፋሪው የፈረንጁ ሚስት ተግ...
🏃‍♂️ይቅርታ ትጠይቃለች ብለን ስንጠብቅ የሰጠችው ምላሽ ቁጣ ቀስቃሽ ሆነ
• 🏃‍♂️ይቅርታ ትጠይቃለች ብለን ስን...
🏃‍♂️ሚሊዮኖች በየቀኑ ድምጿን ሳይሰሙ አይውሉም ኢትዮጵያዊቷ ማናት ?
• 🏃‍♂️ሚሊዮኖች በየቀኑ ድምጿን ሳይ...
🏃‍♂️እሳት የሚተፋው ዘንዶ ምን እንደሆነ በግልጥ ተናገሩ
• 🏃‍♂️እሳት የሚተፋው ዘንዶ ምን እ...
🏃‍♂️በምን ዋስትና ነው ወደ ኢትዮጵያ ምንሃደው በዚህ ደረጃ መሆኑ ያሳፍራል
• 🏃‍♂️በምን ዋስትና ነው ወደ ኢትዮ...
🏃‍♂️ለመጀመሪያ ጊዜ ተናፋቂዋ ጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባው ) በቪዲዮ ብቅ ብላ መልክት አስተላለፈች
• 🏃‍♂️ለመጀመሪያ ጊዜ ተናፋቂዋ ጂጂ...
🏃‍♂️ስለጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባሁ) አዲስ ነገር ተሰማ | እንዲነገር ባይፈለግም ያለችበት ሁኔታ ግን ይህ ነው
• 🏃‍♂️ስለጂጂ ( እጅጋየሁ ሽባባሁ)...
🏃‍♂️ንግግሯ አንጀት ይበላል ያስለቅሳል በልጇ ልደት በእንባ የታጀበ ተማጽኖ አቀረበች !!
• 🏃‍♂️ንግግሯ አንጀት ይበላል ያስለ...
🏃‍♂️ሔቨን ዛሬ ልደቷ ነበረ እኔም ሻማ ሁለት አበራሁላት | ምን ስጦታ ይዛችሁላት መጣችሁ | ፍትህ ?!
• 🏃‍♂️ሔቨን ዛሬ ልደቷ ነበረ እኔም...
🏃‍♂️መስቀል አይከበርም ?! ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ ከባድ ተቃዉሞ ገጠመው
• 🏃‍♂️መስቀል አይከበርም ?! ይነሳ...
🏃‍♂️ነዋይ ደበበ ከልጁ ሞት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መልዕክት አስተላለፈ | ብዙ ህዝብ ወጥቶ ተቀበለው
• 🏃‍♂️ነዋይ ደበበ ከልጁ ሞት በኋላ...
🏃‍♂️ቤተሰቦቼን አትንካብኝ እርሶ ሰውዬ !! ለዮኒ ማኛ ከባድ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው
• 🏃‍♂️ቤተሰቦቼን አትንካብኝ እርሶ ...
🏃‍♂️ሰውዬው ያጋጠመው በሽታ ምንድነው !! የሀኪሞች ገለፃ | አባቷም አነጋጋሪ ምላሽ ሰጠ
• 🏃‍♂️ሰውዬው ያጋጠመው በሽታ ምንድ...
🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
• 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ | ባልየውም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ተሳደበ
• 🏃‍♂️ምላሹን ከራሷ አንደበት ስሙ ...
🏃‍♂️የሔቨንን ጉዳይ አልረሳነውም በእንባ ለመንግስት መልእክት አስተላለፉ
• Video
🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያት ታማለች !! አሜሪካ በእንባ ተቀበሉት
• 🏃‍♂️ሴት ልጄም በወንድሟ ምክንያ...
እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
Welcome to Our channel
ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
RU-vid / @awtar_media
#AwtarTube አውታር ቲዩብ

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 381   
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz День назад
እሁንማ ነገር ሁሉ ተበላሸ ከዚህ ሁሉ ቁሻሻ ንግግሮች ከተለዋወጣችሁ በኃላ አብሮ መኖር በጣም አደጋ አለው አርፈህ የራስህን ኑሮ ኑር::
@jerusalemsebihatu2919
@jerusalemsebihatu2919 День назад
ወይ ጉድ የሁዋላው ባሰ እረባክህ ተሰብሰብ
@RoseMandefro
@RoseMandefro 21 час назад
Ena gine yasaznygl betrkwu
@memeHussen-u1d
@memeHussen-u1d День назад
ፍትህ ለሄቭየ❤ ተደፍራ ታንቃ አሸዋ ተሞልቶባት በምላጭ ተተልትላ ለሞተችው ሄቨን አውሬው ጌታቸው ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል የደፋሪ ቤተሰቦችም በህግ ይጠየቁ የሄቨንን አስከሬን አሻጉሊት ነው ብለው ሲሳለቁ ነበር አሚን ሆስፒታልን ወንጅለዋል መከሰስ አለባቸው አለባቸው
@girmabekele4912
@girmabekele4912 День назад
የልጇን ገዳይ በአደባባይ ላይ ቆማ ስትሟገት በገዳይ ቤተሰቦች ስትሳደድ አባት ተብየው ግን አሥር ወር ሙሉ አዲሰ አበባ ላየ ሲዝናና ነበር።አሁንም የሚገርመው ነገር ሰለ ልጁ ሳይሆን የሚጮኽው የአበቄለሽንና የሌሎችን ስም ለማጉደፍ ነው የሚሯሯጠው።አረባክህ ወደ ራስህ ተመለስ።
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz День назад
አሁን በስተመጨረሻው ፍትህ? አይ ወንድሜ ጌታ ማስተዋል ይጨምርልህ ማንም በረሀብ ሊገልህ የሚፈልግ የለም ወንድሜ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ፀልይ ብዙ ፀሎት ያስፈልግሀል ጌታ አምላክ ይርዳህ
@selamwongel1625
@selamwongel1625 День назад
እሷ ሮቦት አደለችም የተማረች ነች አራሷን ማስተዳደር ትችላለች ሂጂ ነይ አትባልም። እሺ አንተ ማስተዋል ይቀርሃል አስተውል ።ተረጋጋና አስተውል
@mesayIrasho-dt4dj
@mesayIrasho-dt4dj День назад
እባክህን ስለልጅህ ብቻ አውራ ሀፍት ሁሉ ጠፊ አላቂ ነው ለማንም ስለሚስትህ አታውራ ወንድ አይደለህ የልጅህ ፍትሕ አንተ ካልጮክ ማን ይጬህ እኛ ታመናል የናንተን የባልና ሚስት ወሬ መስማት አንፈልግም ለዛች ለምታሳሳ ህጻን አካላቶን ላበላሹባት እንደ አባት ፍትሕ ስትጮህ አልሰማንም እባክህን ተራ ወሬ ትተህ የልጅህን ፍትሕ ፈልግ።
@Chaina88
@Chaina88 День назад
ፍትህ ለሄቨን የባልና ሚስቱ ጉዳይ አያገባንም ማንም በሁለቱ ጉዳይ አያገባውም ቢበዳደሉ ቢቀያየሙ የራሳቸው ችግር ነው ነኛ ድርሻ ለህፃኗ ድምፅ መሆን ነው
@TheQueen-ux7cd
@TheQueen-ux7cd 23 часа назад
ተባረኪ በጣም የተመትቼኝ ኮሜንት ስለሆነ ነው የትዳራቼው ጉዲይ የነሱ ነው የሞተችው ህጻን ጉዳይ ግን ፍትህ የመጠየቅ ሰባአዊ ግደታ አለብን እኔም ሴት ልጂ አለችኝ እንስፍስፍ የምልላት ፈጣሪ ይጠብቅልን😢😢
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 День назад
ሞከርክ እኮ አንተማ እሷን በማዋረድ ሰሟን የምታጠፋ መሰሎህ ነበር ግን የበለጠ ምን ውሰጥ እንደኖረች ህዝብ ተረዳላት አሁንሰ ምን እያልክ ነዉ ተገፋፍቼ ነው ካልክ በቃ ይቅርታው በቂ ነበር ሌላ በዘበዘ ምን አመጣው አንተ ወተህ ሰሟን ሰታጠፋ ዝም ማለት ነበረባት እሷ እኮ ሰምህንም አላነሳችም ነበር ለልጇ ፍትህ ብቻ ነበር የምትጮኸው የነበረው አአንተ ወተህ አራሰህ እራሰህን መሰደብ የጀመርከው ባትለፈልፍ ለትዳርህ ፍትህ ፍርድ ቤት ሂድ ህዝብ ምን ያርግህ፣
@Yohannis30
@Yohannis30 День назад
እዉነት ነዉ።
@AbegealG
@AbegealG День назад
ስሙን ያላነሳችው የአባት ስም አልሰጠችውም ነበር 😢😭
@nefisasemane
@nefisasemane 23 часа назад
አረ ባክሽ እራሱ ነው ያስቀያት ዳዊት ያለው እሳ አደለችም ​@@AbegealG
@LemlemAga
@LemlemAga 22 часа назад
አትፍረዱ ይፈረድባቸዋል
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 13 часов назад
እሷ ስሙን ያላነሳችው የለም ብትል እነደሚያዋጣ ስላሰላች ነው አብሯት አያለ አደል የለም ያለች አሳዘኝ ነው ህፃኗ ተረስታ ወደሌላ ነገር ተገባ
@nanitad5622
@nanitad5622 День назад
እስኪ አንድ ነገር መልስ! በመጣህ ቁጥር የምታወራው ስለግል ጉዳያችሁ ነዉ። መቼ ነዉ ስለልጅህ የምትቆመዉ???? ደግሞስ የልጅህን ሀዘን ለመወጣት የማንም ፍቃድ አያስፈልግህም ግን በአደባባይ ከሞተች በሁዋላ ምን አደርጋለሁ አልክ። ይህ በሀዘን የተሰበረ ሰዉ መልስ አይደለም። ብቻ እኔም እንደእናትነቴ አይንህን ለአፈር ነበር የምልህ
@Chaina88
@Chaina88 День назад
የልቡን ሀዘን ማነህ/ማነሽ የምትፈርጂ ፊት ሳይሆን ልብ የሚያይ ፈጣሪ ብቻ ነው ለፍትህ ድምፅ መሆን ብቻ ነው የኛ ድርሻ አዝኗል አላዘንም ማን መዛኝ አደረገን ፈጣሪ ሁለቱንም ያያል
@alemalemye4812
@alemalemye4812 День назад
@@Chaina88የልብ ሀዘን ፊት ላይ ያስታውቃል ሲጀመር ልብ የለውም ይሄ ሰው አይደለም ጨካኝ አባት
@feruzsolomon3814
@feruzsolomon3814 День назад
ቢቻል ንሮ ሄቨን ኣቤቀለሽ ብትባል ጥሩ ነበር እሳ ናት ለልጃ እንዳኣባት እና እናት ታግላ ወንጀለኛ 25 እንድፈረድ ያረገች ። እሳናት ትዳረይ ባለይ ና ከነጋር ቆመህ ፍርድቤይ ተግኘ እዳትል ለብቻ ፍርድበቱ ኣንድኣመት ኣንዴ ህጻናት ምህበር ኣንዴ ሴቶች ማበር እየሄደች የታገለች እሱ ስለገዳይ ቤተሰቦች የልጁ ፎቶ ኣሻንጉሊት እያሉ ሲቀልዱት እንካን ሶሻል ሜድያ ወጡ ኣሻንጉሊት ኣደልም የልጀነው ያላለ ኣሁን ወጡ ትዳር ብር ቤት ይላል እባካቹ ብቻል የሄቨን እና የእህታ ስም ኣባት ኣቤቀለሽ ብቀየር ጥሩ ነበር ኤሄ በቁም እያለ ለልጁ ፍርድቤት የማይገኝ ኣባት ስባል ኣይገባም
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y День назад
ሲጀመር ከዚህ ጋዜጠኛ ጋር ማዉራት በራሱ ትልቅ ትዕግስት ይጠይቃል ሲቀጥል እሷ ስለሱ ከተናገርችው እና እሱ ስለሷ ከተናገርው የማን ይበልጣል ከብሔር ጋር ደሞ አታያይዙት ለነፍሳችሁ ብቻ ስትሉ😊😊😊😊
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 День назад
ውሸታም ! ባለጌ አንተ ነህ ዘመንፈስ ጥሩ ሰው ነው ምን አደረገህ ለምን እረዳት ብለህ ነው ? ማንም አይሰማህም ::
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 День назад
እነ ዩኒ ጀግና ወንዶች ናቸው ባንተ ባለጌ አፍ አይጠሩም ! ምን ትቀባጥራለህ ???
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y День назад
@@asterjesustadesse1002 እዉነተኛ ጀግና ምስክር የማያስፈል እዉነተኛ ዳኛ እግዚያብሔር ብቻነዉ
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 День назад
@@asterjesustadesse1002 sorry this yoni magna is not good example he is not even like a man he looks there day and night in his apartment and insults people better he goes and looks for a real job like a man
@ethiopiahagere-h5x
@ethiopiahagere-h5x День назад
ስሟን ካጠፋህ የልጅህን ፍርድ ሲደርስ በጥብጠህ ካቆሰለካት ቦሀላ
@bkhm6433
@bkhm6433 День назад
ፌቨን እና ጥቅምት 21 ፍትህ ለልጆቻችን።
@MdMd-is4rs
@MdMd-is4rs День назад
ፍትህ ለሄቨን ለጃግንት እናት
@adanech8417
@adanech8417 День назад
ምነው አንተ ሰው በየሚድያው እየወጣህ ከምትለፈልፍ ዝም ብለህ ብትቀመጥ ዛሬ ነው እንዴ ፍትህ የታየህ አኔ ሳሰበው የደፋሪው ቤተሰብ በርታ የሚሉህ ይመስለኝአለ የሚደግፉህ ሁሉ የደፋሪው ቤትሰብ ነው
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 День назад
true💯!‼️
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo День назад
Eigezabeher yewekew.menew Awaki nene Alachu
@RahelHadish
@RahelHadish День назад
Tenagereko fth endayteyk tagdo neber
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y День назад
@@adanech8417 እረ እግዚኦ አመለካከት መክፋት የትኛዉ አባትሺ ነዉ ከአንች ገዳይ ጋርየሚተባበረዉ ጥላቻም ልክ አለዉ
@woyenetuengedaw4175
@woyenetuengedaw4175 День назад
ፍትህ ለሔቬን አሁን ቱሌት አርፈህ ተቀመጥ መርዝህን አትርጭ
@johnteklu1637
@johnteklu1637 День назад
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ መታረቅ ነው ምፈልገው ይላል ሚሰራው ስራ የሚያጣላ ስራ, ለልጄ ፍትህ ነው ምፈልገው ይላል ሚሰራው ተቃራኒ ሌላ ስራ ሚያወራው እና ሚሰራው የተለያየ ሰውዬ ምን አይነት ሰው ነው ባካቹ። አለማፈሩ ነው ሚያሳፍረው። ደሞ ከዘር ጋር ለማገናኘት ሚሞክረው በጣም ያሳፍራል
@God-db9vp
@God-db9vp День назад
ኣንድ ቀን ምን ሲሰራ ኣይተሀው ይሆን?
@goodwork8046
@goodwork8046 День назад
ሄደህ የልጅህን ገዳይ ታግል
@ዘመንምናየ
@ዘመንምናየ День назад
ታዳ ቃብር ቦታ አላየ ፍርድቤት አልቆመ ጦርነቱ ቢራ ተራጭተዉ ታርቀዋል ግባና መቃብርእይ
@nonenone3420
@nonenone3420 День назад
@@ዘመንምናየትክክል
@كمال-ب8ف
@كمال-ب8ف День назад
አተእማትረባ የባትህን ገመና የምታወጣ አረ ይበቀሀል ቡዙ አታውራ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z День назад
ይቸን የመስለቸ ልጅ እንዴት ይሄን እብድ ገጠማተ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya День назад
ሰውየው ባለጌ ነው አሁንም ይቅርታ አላለም እየተሳደበ ነው
@johnteklu1637
@johnteklu1637 День назад
ይሄ ሰውዬ ጤና የለውም እንዴ??? ማፈርያ ኧረረረ ተደበቅ አሳፋሪ አባት። ትንሿ ልጅህ ስታድግ እናቷን እንደዚ ስታሰቃያት እንደነበር ስታይ ምን እንደምትልህ አስበኀዋል????
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo День назад
Neberachu siyasekay menamen....menew Adame gadashen betefeteshi sele sew ke metefeteftu. Aye habesha
@elleniafework9926
@elleniafework9926 День назад
ይሄ ሰውየው ዝም ቢል መልካም ነበር ። ያቺ ተጫውታ ያልጠገበች ብሩህ ተስፋ ያላትን ህፃን አጥቶ ፍትህ እንደመጠየቅ ይሄ ሁሉ ውዝግብ በዚህ ሰአት ምን አስፈለገ? የሕፃኗን ፍትህ አታዛቡ። የእናንተ ጉዳይ ከሚዲያ ውጭ የሚዳኝ ነው እና እባካችሁ በተናገርክ ቁጥር እየተሳሳትክ ስለሆነ እባክህ ዝም በል። ውይይይይይይይይ
@AnaniyaMesfin-k2x
@AnaniyaMesfin-k2x День назад
አረእባክህን ከህዝብ ከራስህጋር አትጋጭ። እሷ ንም ሰላሟን አታሳጣት አንተ ሌሎች ሚስቶች አለህ እባክህን ተዋት
@emebetregasa5398
@emebetregasa5398 День назад
አሁንም የምታወራው ስለገንዘብ ና ስለሰዎች ነው የምታወራው እስኪ ስለሄቨን ፍትህ ትንሽ ብታወራ ጥሩ ነበር
@betishatube4991
@betishatube4991 День назад
እኔ እንደገባኝ በጣም ቅናተኛ ባል ነህ ቢታረቁ አንድ ቀን ይገላታል ዮኒቬጋስን ስትጠረጥር ነው ቅናተኛ መሆንህ የገባኝ ሲቀጥል ጠበቃ አሰፋ አየለ በጣም እናመሰግናለን እውነታውን እንድናውቅ ስላደረክ
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 День назад
ምንማለት ነው እግዚአብሔር የማታቁ ልክ እንደሚያቅ መፍርድ አትፍረድ እንዳይፈረድብህ
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo День назад
@@betishatube4991 sewe ye migedelewe Amara bicha new merezega.eirese beresachehu sele metegedadelu hulu einde einanete yemeselachehal
@patient1325
@patient1325 День назад
መጀመሪያ ወደልቦናህ ተመለስ
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 День назад
ሲጀመር ከሚስትህና ከልጆችህ ጋር አልነበርክም። ታድያ ሌላ ሰው እንዲረዳት ለምን አትፈልግም?
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 День назад
ተነግረህ አትሰማም የማትረባ ሰው በየ ቦታው እየዎለድክ ኃላፊነት የሌለህ ሰው ነህ ዝም በል የቬበንሞት በጣም አሞኛል እናቷን ሳስብ ግን በጣም ጅግና ናት እናትም አባትም ነች ቤተልሄም ለልጅህ ፍትህ ነው የጠየቀች አፍህን አትክፈት
@KasaGerma
@KasaGerma День назад
እህ ...ካሉህ ብዙ ታወራለህ ይቅርታ ከፈጣሪ የተቀደሠመንገድ ሲሆን ይቅርታ ስትል ግን የሠዉስም አታንሣ
@miheretayehubekele1646
@miheretayehubekele1646 День назад
የማትረባ ባለጌ ነሕ ንብረት ፍለጋ ነው የመጣኸው
@goodwork8046
@goodwork8046 День назад
ኮተት እንዳተ አይነት ናቸው የሚደፍሩት ፍትህ ፍትህ ለሄቨን
@hanifker6
@hanifker6 День назад
አስመሳይ አሁንም ስለልጁ ፍትህ ግድ አልሰጠውም እኮ ንብረት ነው እያለ ያለው ምኑ ጉድ ነው በፈጣሪ ስም
@Tilanesh
@Tilanesh День назад
አንተ በጣም ያሳፍራል።
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 День назад
በስመአብ፣ አረ እባክህ ዝም ብለህ ይቅርታ ብቻ ብለህ ብታበቃ ጥሩ ነበር
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 День назад
ቤቲን እህታችንን ለቀቅ አርጋት።
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg День назад
ትልቁ ጥፋትህ በሀዘን ግዜ አብረሀት አልሆንክም በዚህ እንጀትዋን በጠስከው።ልክ አባት እንደሌላት ልጅ ምንም ሁን መቃብር ቦታ ሄደህ እንከን ሄደህ እርምህን አላወጣህም ።ምን ድነው የምትለው።
@ethiopiahagere-h5x
@ethiopiahagere-h5x День назад
ዛሬ ምን አገኘህ እርግጠኛ ነኝ ተመክረህ ነው መጀመርያ የት ነበርክ
@susisusu9563
@susisusu9563 День назад
አበቄ ጎበዝ ሰዉ
@zelekekache9756
@zelekekache9756 День назад
አዎ ለልጅህ ኡኡኡ ብለህ ማልቀስ እለብህ !
@DanielGetachew-v6j
@DanielGetachew-v6j День назад
ይሄ ሰውዬ አሁንም በይቅርታ ሰበብ ከአቄለሽ ጋር ተታርቆ ሊጎዳት ይችላል ስለዚህ አበቄ እራስሽን ጠብቂ በዚህ እድሜው ወሬ እራሱን የሚቀይር ለነገሩ አንድ አባባል አለ ወሬ ከፈታው ...እናንተ ጨርሱት አሁንም ፍትህ ለሕፃኗ ሔቨን ,በግፍ ተደፍረው ለተጎዱ ሕፃናቶችና ለሴት እህቶቻችነ !!!...
@birtukantuffa6279
@birtukantuffa6279 День назад
ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው !
@DanielGetachew-v6j
@DanielGetachew-v6j День назад
@@birtukantuffa6279 ወገኔ አንተም አንቺም አልልም ጠፍቶኝ ነው አመሰግናለሁ መቼም በተረት ሳይሆን ተግባራዊ እንደሆነ እያየነው ስለሆነ እናም ለስህተቴ ብብረቃዊ ለሆነው እርማት በጣም አመሰግናለሁ እንኑር በሰላምና ለተበደሉት ድምፅና እርዳታ በማድረግ አመሰግናለሁ።
@ethiopiahagere-h5x
@ethiopiahagere-h5x День назад
በሀሳብ እስማማለሁ ወይም አመጣጡ እንደማያዋጣው ስለገባው ነው
@goodwork8046
@goodwork8046 День назад
ፍትህ ለሄቨን
@H.G3989
@H.G3989 День назад
አንተ ለባል አደለም ለጎርብትናም አትሆንም
@Bemnet-v9e
@Bemnet-v9e День назад
ምን አጥፍቶ?
@eagle4452
@eagle4452 День назад
🚨ይሂን ልጅ የማደንቀው ለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ያለው ክብር እና ቡታ ነው 👍🏽 ኢትዮጵያ እናት ሀገር ከ ሆሉ በላይ ነች
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 День назад
yes you are right
@seadayesuf-o6i
@seadayesuf-o6i День назад
ምንህም እማይገባ አላህ ይርዳሽ እነቲቱን
@hailudesha5803
@hailudesha5803 День назад
Justice for Heven
@DfEt-j3d
@DfEt-j3d День назад
ለልጅህ ስትል በሞትክ ፍትሕ ለልጄ ይቀድማን ብለህ ጸጥ ባልሀቸው እማትረባ ነሕ ፍትሕ 😭😭😭😭😭😭ለሔቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እና ለመላው ሕጻናቶች በሙሉ ፍትሕ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fsenaemuti
@fsenaemuti День назад
Zm bey benatsh
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo День назад
Metered kefo tenagereshal 😢😢 mehayem
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds День назад
ፍትህለሔበንፍትህለሔበን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@helenberta2012
@helenberta2012 День назад
እኔን የገረመኝ በዚህ ፍጥነት ባልና ሚስት ለመካሰስ መሮጣቸው ነው። የሔቨንስ ጉዳይ???
@Amdu-ud9os
@Amdu-ud9os День назад
Thefatanya esu naw fethe esekiyagany zeme malate nabarate esa selasu Mathefo nagar Aletanagarcem nabar
@warkwark6096
@warkwark6096 День назад
ምን ይለፈልፋል ይህ ሰዉዬ ኢጭ ምዛዛ
@AnaniyaMesfin-k2x
@AnaniyaMesfin-k2x День назад
ከዚህ ጋር ማውራት ራሱ መከራ ነው
@fantayegutema3912
@fantayegutema3912 День назад
ልጅህን እንኳን አፈር ማልበስ ያልቻልክ አንተን አሁን ማን ይሰማሃል። እስኪ ዝም በል።
@godisgreat6311
@godisgreat6311 День назад
Too late brother 🥵
@leyamark3916
@leyamark3916 День назад
You are over 35 why other people's opinions going to help you out what's bothering me when you come over here you never talk about heaven's Justice you talk about your own problem and you said a lot of negative things about your wife but when she come online when she have interview she never said anything about you negative things besides she's talking about Haven Justice I don't know how she handle all of this drama with you guys this is ridiculous I give her a big credit she's a strong woman all of this drama
@salmgetachew612
@salmgetachew612 День назад
ይህን ሰውየ ለምንድ ነው እማትሰበስቡልን አንድም ቀን ውኋ የሚያነሳ ወሬ ሳታወራ ሁሌም እኝኝኝ ኤዳ
@ሰንያበድሩሐሰን
@ሰንያበድሩሐሰን День назад
መማር ብያለው ብላለች ግን ለመጥፎ አይደለም ለልጃቹ አስቤነው አለች
@sara46076
@sara46076 День назад
ይህ የህግ ሰው ነኝ የሚለው ሰው ወላዋይ ነው ምነው ኮሜንት እንዳይጻፍ በዝግ በር የአወትን ስም 30ሺ ጊዜ ስታብጠለጥሉ ነበር ያመሻችሁት ቃላት መርጠህ እየለቀምክ አትሞግተው ቢሆን ቢሆን ብታስታርቁ ጥሩ ነው።
@tsegaafeworki2346
@tsegaafeworki2346 День назад
ይገርማል እኮ፡ ይሄ ሰው ለልጁ ፍትህ መጠየቅ ሲገባው ለንብረት ብሎ መጣ!!! እነኝህ የትግራይ ተወላጆች፡ ይገርማሉ!!! ገንዘብ በሰሙ ቁጥር ከመቃብርም ሳይቀር ይነሳሉ። 10 ሺህ ኣነሰህ
@Netsanetgetu-t6b
@Netsanetgetu-t6b День назад
በትክክል
@zebu8565
@zebu8565 День назад
ክብት ነገር ብሄርን ምን አመጣው
@tsegaafeworki2346
@tsegaafeworki2346 День назад
@@zebu8565ብሄርን ኣይደለም የገልጽኩት። ጠባያቸው እንጂ
@mesayIrasho-dt4dj
@mesayIrasho-dt4dj День назад
ፍትሕ ለሄበን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍትሕ ለሄበን እባካችሁ ይህ ሰው የሚስቱን እርቅ ብቻ ነው እንዴ ምያወራው የልጅሁ ፍትሕ ማን ያውራ አረ የሞተችሁ ልጅ ስላላሳደጋት ምንም አይመስለውም ቤት ቤት ይላል እንዴ አረ መረረን በቃ ።
@SelamawitAlemayew-k8v
@SelamawitAlemayew-k8v День назад
ሚድያው ሲጯጯህ ነው ፍትህ እምትጠይቀው መጀመሪያ ስለብር አልነበር ሲንተባተብ የነበረው
@RithaRitha-e7c
@RithaRitha-e7c День назад
እሬሳ ነክ ፍት ለራስክ ነው የመጣከው
@tayalemu9311
@tayalemu9311 День назад
ጎበዝ በሀዘናቸው ሌላ ጥፋት ከምሰሩ በይቅርታ ማስማማት እና ሌሎች አነደ ሄቨን እንዳይጎዱ ምክር እና ሀሳብ በማቀረብ የበጎ አድራጎት ተግባር ሁለቱም ቢሰሩ ይሻላል እባካችሁ🙏 አስታርቋአቸው የጋራ ልጅ አላቸው
@Bemnet-v9e
@Bemnet-v9e День назад
ያንቺ ይሻላል
@mary-cx9zu
@mary-cx9zu День назад
ምንይመስላል የልጁን እታስቀድም
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 День назад
እግዚብሔር ትዳርህን መልሶ ይስራለህ ወንድም አለም እፍ ይሔ ቲክቶክ የሚባል የእብድ ከተማ ምነው እግዚአብሔር ቢዘጋልን ውይ ስንቱን ጉድ አሳየን አሰማን ውይ ውርደታችን እንዲህ ባለጌ ህዝብ ነን ለካ😢😢😢😢😢
@manalebishwoldeyes5236
@manalebishwoldeyes5236 День назад
እንዴት ነዉ ስለሷ ክፉ አልናገርም የምትለው ከዚህ የበለጠ ምን ታደርጋታለህ አብራቹ የምትኖሩ ከሆነ ለምንድነዉ እኔ ከሷ በኩል ትልቅ ስህት ብየ የማምነዉ ሁለት አመት የትም ከርመህ ስትመጣ የተቀበለችህ ግዜ ነው የላቤ የምትለዉ የትኛዉን ነው? just because you didn't divorse ligally , after you disapper four year it dosn't mean you intitled what she has
@ammmpfm2235
@ammmpfm2235 День назад
ወንድሜ እባክህን ተረጋጋ ብዙ ወሬ ማዉራት እራስህን አደባባይ ላይ ነዉ ያዋረደህ:: ለሞተችዉ ልጅህ ፍትህ ከመጠዬቅ ይልቅ በአደባባይ የማይወራ ወሬ ይዘህ ራስህን አዋረድክ :: የልጅህን እርም ሳታወጣ ይህን ያህል የልጅህን እናት በሃዘን የተጎዳች ሚስኪን ስም ለማጥፋት ብዙ ተጋዝክ ህሊና አጣህ ‼️
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 День назад
አይ እጣ ፈንታ እንዴት ከባድ ነዉ እንዴት ይች ወርቅ ሴት ይህን በሽተኛ ማግባት አይ ይታደሉታል እንጂ ይታገሉታልን????
@salmgetachew612
@salmgetachew612 День назад
ኮሜንቱን ሳላይ እኔም ብቻየን እንዲህ ነበር ያልኩት ❤
@soughttozair
@soughttozair День назад
እብዶች ናቹሁ።ማመዛዘን የጎደላቹሁ
@CheasyChess2
@CheasyChess2 День назад
ይቺ ወርቅ ሴት ትናንትና ከአፏ የሚወጣውን ቃል ስሰማ ወርቅነቷ ሳይሆን መዳብነቷ ነው የታየኝ ዝምታ እኮ የጨዋ መልስ ነው ።
@God-db9vp
@God-db9vp День назад
እውነት ወርቅ ናት፡ መልክ ብቻ እንጂ ጸባይ የሌላት።
@birtukantuffa6279
@birtukantuffa6279 День назад
​​የተቃጠለ ሰው እሳት ይተፋል አትፍረዱባት ሲያበሳጫት ነው የኖረው ! እንደገና በልጅ ሐዘን ላይ ከጎኗ መሆን ሲገባው እሷን ጥፋተኛ አድርጎ ሌላ ነገር ጨመረባት በብስጭት ምንስ ብትል ይፈረድባታል ? 0:29 ​@@CheasyChess2
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam День назад
አንዳንድ ባል ክፉ ነው
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 День назад
ይሄ ልጅ።በትግርኛ እንደልቡ ቢያወራ እና ቢተረጎምለት ይሻለዋል ብየ ኣስባለሁ።ምክንያቱም ኣማርኛ ኣቀላጥፎ ባለመናገሩ የሚቀሩ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ሌላ በእንደዚህ ጉዳይ በግልጽ "የኣጎቴ ልጅ" ብሎ ቢገለጽ ይሻላል "ወንድሜ" ከማለት።ያጎት ልጅም ወንድም ቢሆንንም ባለው ኬዝ ላይ ግን ትክክል ቃሉ መጠቀም ይሻላል ነበር። "ወንድሜ"
@johnhanna6342
@johnhanna6342 День назад
አቦ አፍህን ዝጋ አቦ ዘብራቃ ምን አይነት ሰው ነው ባለጌ
@emebetregasa5398
@emebetregasa5398 День назад
አንተ እኮ ዝም ብትል ይሻላል ቤቲ ደግሞ ለሄቨን ፍትህ ብላ እራሷን አሳልፋ የሰጠች ቤቲዬ ናት ቀን ከሌሊት እየጮኸች ለህፃናትና ለሴቶች ፍትህ የምትጮህ ናት እሺ
@medinanuru1711
@medinanuru1711 День назад
መርዛም ትግሬሬ😭😭😭😭
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 День назад
Bezer athidu befeterachihu😢
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo День назад
@@medinanuru1711merezame tegere k.k.k koshasha tenagereh motehal .eidete Awekehal.
@gwalsheka1709
@gwalsheka1709 22 часа назад
ደደብ ስድብ ጥሩ ባይሆንም ሌላ ስድብ የለህም ! በዘሩ ለምን ትሰድበዋለህ
@ethiopiahagere-h5x
@ethiopiahagere-h5x День назад
ምን ችግር አለው አይምሮ ቢኖርህ ሚስትህ ማለትአካልህ ናት እሷንና ልጅህን ነው የረዳው
@halom3886
@halom3886 День назад
ዉሻ ነክ ለልጁ ሳይሆን ለራሱ ነው የሚያወሩት
@nonenone3420
@nonenone3420 День назад
He is animal
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 День назад
ጂብ ከሔደ ዉሻ ጮሔ እሳ የመጣችዉ ለፍትህ አንተ የመጣሄዉ ለሌላ አላማ በጣም የመትገርም አባት ሳይሆን የገዳዮቹ ተባባሪ ነህ አለቀ በጣም ሰቅጣጭ ሰወ ነህ አሁን ወደ ፍትም ፍትሕ ፍትሕ ለዛች ምንም በማታዉቀ አዉሬ ሰዉ ለተበላች ዱዳ ሕፃን 😢 ፍትሕ justice justice justice justice justice for heaven and for her mother justice justice justice for victims children and women's justice justice for heaven justice justice ⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️
@Ethiopiawiiiit
@Ethiopiawiiiit День назад
This man is a textbook example of a domestic abuser!
@yesefer_lij
@yesefer_lij День назад
When did it become asking his basic right is sign of abuser. Are you shaming fathers from asking their basic rights? When are you looking critically the story the mother frequently lied about him.
@ZedBaye-md8bi
@ZedBaye-md8bi День назад
የህፃኗን ሞት ምነው ላንተ ባደረገው ልጅህ ተደፍራ መሞቷ ምንም አልመሰለህም ሌላ አለም ውስጥ ነህ😢
@GoitomKebrom
@GoitomKebrom День назад
ምንማለትነው
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj День назад
ለምትናገሩት ሁለቴ እናስብ ሰው ለሚናገረው ለእያንዳንዱ ፍርድ ይጠብቀዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል አስተውሉ እኛ ፈራጅ አይደለንም ሁሉ ለፈጣሪ እንተወው
@mahiderMahi-n8e
@mahiderMahi-n8e День назад
አንቺ /አንተ ክፍታፍ አትሁኑ የልባቸውን የሚያውቅ እግዚአብሄር ብቻ ነው
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo День назад
Betam tenafereshe moteshal....sele raseshe Atawejim ayedelem sele Lela sewe Marikina leteferegi.
@abgydawt1135
@abgydawt1135 День назад
Egzyabher yigesteachu Tigre silehone new yesun mot lenante yargew
@BekelechReta
@BekelechReta 21 час назад
ዮን አግዚአብሔር ይባርክ የእንድ ክርሰታን ይህ ነው
@MestawotTadese-o9g
@MestawotTadese-o9g День назад
ባካቹ ተዉት ያሳዝናል ወደመሰማማት ትዳሩን መልሱለት
@LemlemAga
@LemlemAga 22 часа назад
የስ
@Diborah-zi2rp
@Diborah-zi2rp День назад
ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ሰው ነህ እሬሳ ከሬሳ ምን ትሻላለህ😢😢 አበቄ አይዞሽ በርቺ አንቺ እናቷም አባቷም አንቺ ነሽ። እንዲህ አይነት ሰው እንኳን ቀረብሽ።
@Tilanesh
@Tilanesh День назад
ስላንተምንም አያገባንም፡እኛ ለሄበን ፡ፍትህ፡ብቻ።
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z День назад
ውይ ቅናት
@LemlemAga
@LemlemAga 22 часа назад
እዉነት ለመናገር ባልዬዉ ሀቅ አለዉ በጣም የተጎዳ ሰዉ ነዉ የዉስጡን ችግር ማን የቃል ሚስኪን ሴት ከኔም ጭምር ዉስጡዋ አይገኝም
@ethiopiahagere-h5x
@ethiopiahagere-h5x День назад
ለመለመንማ ነው የመጣኸው
@meretwork
@meretwork День назад
አይ ከንቱ በልጁ አሰቃቂ ግድያ ፍትህ ባጠፋም ብታጠፌም ለልጃችን ፍትህ አብሬሽ መቆም አለብኝ ማለት ሲገባው ለቁሳቁስና ጥቅም የልጁን እናት በሀዘንዋ ላይ ሌላ መከራ መዘባረቅ የቅሌት ዝባዝኬውን መዘባረቅ ብልግና አፀያፌ ነው መፍታት እኮ መብት ነው ትዳር ከመኖር መብት አይበልጥም ነውረኛ ሰውዬ ለኔም ቤት ስጡኝ ቢል እኮ ይቀል ነበር😀😀
@selinatoday1557
@selinatoday1557 День назад
I’m sorry for your loss and pain please leave everything and ask for forgiveness and justice
@Tilanesh
@Tilanesh День назад
ፍትህ ለሄበንብቻ ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@goodwork8046
@goodwork8046 День назад
ይኼ ስውየ የማላይበት ቦታ
@nonenone3420
@nonenone3420 День назад
Can you imagine እራሲን ላተፉ ሁሉ እፈልጋለሁ from 🇺🇸
@ועח
@ועח День назад
​@@nonenone3420ምን በወጣህ ወንድሜ 🇪🇷
@SenaitGebrat
@SenaitGebrat День назад
ወንድሜ ኣይዞህ አንተ በጣም አውነት ነው የተናገርከው አሁን ልምመክርህ መድያያ አንዳትወጣ አንደስዋ አንዳትሆን 🙏🙏🙏
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و День назад
ሕዝብእያለቀሱላት ሕዝብእያነባ አንተለገንዘብ ጥያቄመጠየቅሲገባህ ይህን ንጥል አወራኸ በፈለከዉ መንገድብትመጣ አቤቄን አታሽንፋትም
@getutamiru9513
@getutamiru9513 День назад
Yes fitih le heven
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p День назад
Fetehe le havene😢😢😢
@SaraBarKot
@SaraBarKot 19 часов назад
አንድ ቀንም አቤቄለሽ ስለባለቤትዋ አንዲትም መጥፎ ነገር አልተነፈሰችም ጨዋ የተማረች እሱም ሳያውቅ ተመክሮ ይሆናል ግን ሞጣ ይች ቤትዋ ይደፋባት እና ይች ሴትኛ አዳሪቤቲየሚልዋት ሴት ሴትየዋን ጠምዳ ይዛታለች ጉዳዮን እኛ አልገባንም
@soughttozair
@soughttozair День назад
ማንሽም በልጁ ቦታ ብትሆኑ የባሰ ታረጉ ነበር
@samri1215
@samri1215 День назад
ሚድያ ላይ ባትወጣ ጥሩ ነበር ለልጅህ ዓላዘንክም ማለት አይደለም እግዚአብሔር ያፅናህ ከባለቤትህ ጋር ሰላም አውርድ የሰውን አስተታየት አትይ እግዚአብሔር ያፅናቺው
@MsFatema-z2m
@MsFatema-z2m День назад
አሁን እምጠይቀው ጥያቄ ግራ ነው
@astuworku7780
@astuworku7780 День назад
አይ ሰገጤው ስም ማጥፋቱ አላዋጣህም 😂 አፍህን ዝጋ አንተ አባት ሳትሆን እበት ነህ 🤔 ከአሁን በ ኋላ ይህንን ፊት አልየው ፊት ለፊት 🤔 ፍትህ ፍትህ ለኤበን 😭😭😭
@sunnyday5353
@sunnyday5353 День назад
ተመን ነህ 🇪🇷
@tesfayemebratu-ri8ds
@tesfayemebratu-ri8ds День назад
አንቺ ሴት ተጠንቀቂ እንዳትሽወጂ እንዳታረቂ ሚዲያውም ይብቃሽ በቃ በቃ
@Hasentube19
@Hasentube19 День назад
አንታ ጊን አበ ናክ ለልጅክ ፍትህ ሰጠየቅ ሲለ ኒብረት ቲናገረለክ ታሰፍረለችሁ ሚንም ቢታጠ ሚስትክ የልጅክን ገደየ አስዘለች ለጠለታ አሰልፈክ ሰጠከት😢😢😢
Далее