Тёмный

💎ሙቢ አዲስ አበባ ሄደ,ሀይሚ ተከለከለች😱😱 

Mubi Tube
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

#habesha #abtube #mubitube #family

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@Mubitube01
@Mubitube01 21 день назад
ሰብስክራብ አድርጉልኝ youtube.com/@wendezele-1439?si=hOwygZgFQuZfF0QA
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 21 день назад
የኔ የዋህ ቆየሁኝ ከደመርኮቸው❤❤❤❤
@HASENTUBEሀሰን
@HASENTUBEሀሰን 21 день назад
አተ ቀነ ሰው
@ፈኪ2
@ፈኪ2 21 день назад
እስኪ እኛንም አበረታቱን😊
@deiebemnaiche7246
@deiebemnaiche7246 21 день назад
❤🎉🎉
@madi2644
@madi2644 21 день назад
ሰላምናችሁ
@HeluTube31
@HeluTube31 21 день назад
ሙቢ የዋህ ነዉ የምትሉ እስኪ በላይክ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 день назад
ደምሪኚ🎉
@JdjDjud-vg4tt
@JdjDjud-vg4tt 21 день назад
ደምሪኝ❤
@makamohamed3279
@makamohamed3279 21 день назад
በጣም
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 21 день назад
❤❤❤❤
@DelightsDelights
@DelightsDelights 21 день назад
❤❤በጣም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 21 день назад
ሙቢየ ዱኒያፏ እስኪ ሙቢን የምትወዱ አሳዩኝ
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi 21 день назад
❤🎉
@TOYIBAMistofa
@TOYIBAMistofa 21 день назад
❤❤
@ፈኪ2
@ፈኪ2 21 день назад
❤❤
@FentaNeshe
@FentaNeshe 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤
@DelightsDelights
@DelightsDelights 21 день назад
❤❤❤
@user-et5tr2rj3c
@user-et5tr2rj3c 21 день назад
ሙቢ ና ሀይሚ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@BeautifulBea-c9m
@BeautifulBea-c9m 21 день назад
የኔዉዶች💞💞💞💞💞💞
@user-tz2wr4fy7x
@user-tz2wr4fy7x 21 день назад
❤❤❤❤
@DelightsDelights
@DelightsDelights 21 день назад
በጣም ❤❤❤
@user-ox4yk8xx9c
@user-ox4yk8xx9c 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@munajanuri5973
@munajanuri5973 21 день назад
አብርሽ እና ሩታ ኤፍሬም ታግኛቸው ሀይሚ ናፍቃቸው አለች የምትሉ😢❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 21 день назад
😢❤
@JdjDjud-vg4tt
@JdjDjud-vg4tt 21 день назад
😢❤
@DelightsDelights
@DelightsDelights 21 день назад
😢😢
@user-kp7ib8lo4y
@user-kp7ib8lo4y 21 день назад
ዋው ሃይም እሺ ስለተባልይ ደስ ያለው ላይክ ያርግ ❤❤❤🎉🎉🎉
@DelightsDelights
@DelightsDelights 21 день назад
እኔ
@WiaTube770
@WiaTube770 21 день назад
ሙቢሻን እና ሃይሚየን የምቶዱ የታላችሁ
@EtetTeettrte-fw8hx
@EtetTeettrte-fw8hx 21 день назад
እኔኔኔኔኔኔኔ
@merlu1997
@merlu1997 21 день назад
የሙቢ ቤተሰቦች ፍቅራቹን በ👍👍👍👍አሳዩን❤❤❤ ሀይሚን ስወዳት የኔ የዋህ😍😍❤❤
@BeautifulBea-c9m
@BeautifulBea-c9m 21 день назад
ሙቢይመችህ👍👍👍👍
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 день назад
​@@BeautifulBea-c9mደምሪኚ🎉
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 день назад
ደምሪኚውደ🎉
@DelightsDelights
@DelightsDelights 21 день назад
😢❤❤❤❤ደምርኝ
@Meriyetube
@Meriyetube 21 день назад
ሃይምዬ የኔ ቅመም ሙብ የዎንድምነት ጥግ ነው የምትሉ በላክ❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ደምሪኝ ውድ ያገሬልጂ
@shemima5580
@shemima5580 21 день назад
ሙቢ የምትወዱ ብቻ👍👍👍
@FentaNeshe
@FentaNeshe 21 день назад
❤❤❤❤❤❤
@zehara5
@zehara5 21 день назад
❤❤❤ደምሪኝ እህት
@user-bt3lw5df2d
@user-bt3lw5df2d 21 день назад
ሙቢ ለአብርሸና ለሩታ ባለ ዉለታ ነህ ከአላህ ቀጥሎ እዝህ እዲደርሱ ብዙ ዎጋ ከፋለሀል
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 21 день назад
ደምሪኝ
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 21 день назад
❤❤❤❤❤❤🎉
@lidetytub
@lidetytub 21 день назад
​@@user-hi7kp8cv5uሰብስክራይብ አድርግኝ እማ❤😢
@tftggg8965
@tftggg8965 21 день назад
አወ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 день назад
ትክክል❤❤🎉ሰብስክራይብአድርጊኝውደ
@NoorchannelTube
@NoorchannelTube 21 день назад
እሰኪ የሙቤ ወዳጁች ክፈቶኘል በለይከ አየዙሸ በሉኛ ፕሮፈይለም ተጨናቹሁ ቢተሰብ አረጉኛ😭
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
እህት በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ እኔም
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x 21 день назад
ሙቤ ወድማቸዉ ነዉ የምትሉ👍አሣዩኝ
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ሰአድየ ደምሪኝ❤
@LchiSweet
@LchiSweet 21 день назад
ሀይሚዬ ሲከፋት ማየት ኣንፈልግም😢 ሙቤ ❤
@zynbጉራጌዋ
@zynbጉራጌዋ 21 день назад
ሙቤ አላህ ሣሊህ ሚሥት ይወፍቅክ የዋሁ ወንድማችን❤
@Muna-xu6ec
@Muna-xu6ec 21 день назад
አሚንን❤
@ZainaIijBediru
@ZainaIijBediru 21 день назад
አምን
@SaadaYusef
@SaadaYusef 21 день назад
የሀይሚ አፍቃሪውች 😢የት ናቹሁ ሙቢ አላህ ይጨምርልህ ጉበዝ በርታ ግን እኔ ስልክህን እፈልጋለሁ የሚውራህ ታሪክ አለኝ ስሙትልህ 😢
@user-lg9dd5ub8p
@user-lg9dd5ub8p 21 день назад
በቲክቶክ ታገኝዋለሽ❤
@SaadaYusef
@SaadaYusef 21 день назад
@@user-lg9dd5ub8p ማልት ቱክቱክ ፕሮፋይሉ ላይ አስቀምጡታልዴ????
@laylaeth8040
@laylaeth8040 21 день назад
ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው ክክክክ
@kalakala6927
@kalakala6927 21 день назад
ነይ እኔ ልስጥሽ የምር
@SaadaYusef
@SaadaYusef 21 день назад
@@laylaeth8040 ክክክ ቱ ይትመታሽ ውላሂ አይደለም 😢😳😒
@Muhamad-hy8rt
@Muhamad-hy8rt 21 день назад
ሙቤ ምርጥ ሰዉ የወድምነት ጥግ❤❤
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ደምሪኝ እህት
@louatlouat8603
@louatlouat8603 17 дней назад
በጣም 😢ምርጥልጂ
@nomore8101
@nomore8101 21 день назад
ሐይሚዬ ያለችበት ብቻ ነው ማየት የምፈልገው ሐይሚዬን ሙቢ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሐይሚዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@selambuu473
@selambuu473 21 день назад
እኔም
@NejatButajira
@NejatButajira 21 день назад
እኔስ ዛሬማ ቡርኬም አላይም የለችም
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 21 день назад
ወላሂእኔምኝእብሩክቤትአላየሁምሀይሚየለችም😂😂
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 21 день назад
ተባረኪ
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd 21 день назад
ቀዳዳ😂😂😂😂😂😂😂❌❌❌❌😍
@ቤዛ
@ቤዛ 21 день назад
እስቲ ያኤፍሬም & የቤዛ አድኒቂዎች ለይክ
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ደምሪኝ ውደ
@gjggguih2161
@gjggguih2161 21 день назад
ተው ሙቤ ሃይሚየን አታስለቅስብን😢😢
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 21 день назад
ደምሪኚ❤❤❤❤
@Zebu918
@Zebu918 21 день назад
ሀይሚን አታስለቅሱዋት በናታቹ ለምን እደሆነ አላውቅም አጀቴ ትበላኝ አለች 😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ዘቡየ ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ አብረን እንደግ
@TamrTmaet-ju1rn
@TamrTmaet-ju1rn 21 день назад
የሙቢ የዋህነት የኔምስኪን ሠላምህ ይብዛ አባቴ❤❤
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ሱሱየ ደምሪኝ
@sikosilo2484
@sikosilo2484 21 день назад
አሁን ቅረፀኝ አላለችም😂😂 ሀይሜሻ እንኮን ደስ አለሽ ስስቂ ነው የሚያምርብሽ ሁሌም ሳቂልኝ ሙቤ አንደኛ 🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ያገሬልጂ ደምሪኝ
@almazjanka8624
@almazjanka8624 21 день назад
እስይ ሙቢዬ ቸር ወሬ ያሰማህ በጣም የሃይሚ ነገር አስጨንቆኝ ነበር ልቅሶዋ እምባዋ ሆዴን አስብሶኝ ነበር በሉ በሰላም ግቡ ቶሎ እንደገባችሁ ቭዲዬ ልቀቁልን
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
አልማዝ ደምሪኝ
@almazjanka8624
@almazjanka8624 20 дней назад
@@Zehara9 ❤️
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 21 день назад
ለሙብ ቃል ይለኝም በጣም የምገሚ ወንድም ነው መልካም ነክ ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
መሲየ ደምሪኝ❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 21 день назад
እንኳን ደስ አለሽ ሀይምየ መጥፋት እሚባል ነገር አይሰራም ሀይሙ. ግዜው ከፍቷል እህት ሙቤ መልካም ሰው
@ummarym6505
@ummarym6505 21 день назад
እኔ በጣም ከፍቷኝ ነበር እንኳንም ተፈቀደለት ደስ ብሎኛ ሙቢ ጀግና ኑርልን የኔ አበት ግን ስትገባ የአላህ ሰለምታ አትርሳ አጅሩ የለው በሱ ነወ
@fantyeGeletewu
@fantyeGeletewu 21 день назад
ወዴ ደምሪኝ😢
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey 21 день назад
ሙቤእኮ የሜምኑት ነገር የኔየዋህ 😢😢😢 ደህናግቡ መድረሳችሁን አሳውቁን👁👁✅✅✅
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ሀዊየ ደምሪኝ
@user-nt3oo8et3d
@user-nt3oo8et3d 21 день назад
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🥰
@kalkidanalebachew
@kalkidanalebachew 21 день назад
አሚንን🤲🤲🤲
@user-yj4wn4hk6i
@user-yj4wn4hk6i 21 день назад
አሚንንንንንን🤲🤲
@cgf8399
@cgf8399 21 день назад
አሚንን
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 день назад
​@@user-yj4wn4hk6iደምሪኚውደ🎉
@rozaalain8036
@rozaalain8036 21 день назад
ሙቤ የኔ ይዋህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ❤❤ሀይምዬ ደግሞ ፈጣሪ ካለ ገና ከሁሉ ተለይተሽ ዩንቨርስቲ ትገባለሽ ስለዝህ ጠንካራ መሆን አለብሽ❤❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 21 день назад
ደምሪኚ❤❤❤❤
@seble6210
@seble6210 21 день назад
ተመስገን እሷ ሲከፋት ከፍቶኝ ነበር ሀይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
@fantyeGeletewu
@fantyeGeletewu 21 день назад
ዉዴ በማሪያም ደምሪኝ😢
@sikosilo4773
@sikosilo4773 21 день назад
እውነት ለመናገር ሙቤኮ ንፁህ ልብ ያለው ምርጥ ሠው ሀይሚንም አልወዳትም ነበር አሁን ግን አየወደድኳት መጣሁ መልካምነቷ በተለይ ለሙቢ እንዳድግ ያላት ትግል የምርጥ ብየሻለሁ
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 21 день назад
Mene argchesh
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 21 день назад
ለምንነዉየማትወጃት❤❤
@nomore8101
@nomore8101 21 день назад
ሐይሚን አልወዳትም? u killed me Hmmm😮 ምን አይነት ሰው እንደሚወደድ አታውቂም ማለት ነው ሐይሚዬ ቆንጆ ሐሳቧም መልኳም ቆንጆ❤😘❤😘
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 21 день назад
Haymen ymywed yale aymslngem
@user-lp9no1xu3i
@user-lp9no1xu3i 21 день назад
ገልቱ ወደድሻት ጠላሻት ምን ሊቀርባት ካንቺ አይባልም ሲጀመር
@user-jt8eu5ns1b
@user-jt8eu5ns1b 21 день назад
ሀይሚ አፍቃራውች 😢የት ናቹሁ ሙቢ አላህ😢😢😢😢የኔ ዉዶች የኔ ስውድሽ ልዩ😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ደምሪኝ እህት
@user-jq4lf5mh7n
@user-jq4lf5mh7n 21 день назад
ሀይሚዬ አብርሽንም ኤፍሬምንም ሩታዬንም በፕረንክ አቃጥይልን ተነድጄበቹሀለሁ😂😂🎉👍👍
@kere6628
@kere6628 21 день назад
😂😂😂
@user-sl2sg3vl6l
@user-sl2sg3vl6l 21 день назад
ሃይሚሻ አይዝሽ የኔ ውድ😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ሀኒቾየ ደምሪኝ
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 21 день назад
ዋዋ ሃይሚ እንኳን ደስስስ አለሽ የኔ ቆንጆ ያበደ ፕራንክ አርግቸው እነ አብርሽ ኤፍሬም
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 21 день назад
ሙቢያችን እንኳን ደና መጣክ ተሻለክ❤❤❤❤
@MahiDesta-jn2fy
@MahiDesta-jn2fy 21 день назад
ወይኔሥታሣዝን ኔቅመም ሀይሚዬ ሙቢ መልካም ሠው ማርያምን ፈጣሪ በሠላም ያሥገባችሁ
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 21 день назад
ሀይሚሻዬ የወንድሞቻ ድምቀት ትንሽዋዬ የኔ ቀመም የኔ እናት ለወንድሞቻ ያላት ቦታ ኮ በፈጣሪ ስም ልዩ ነው እንኳን ደስ አለሽ❤
@Samitrghh
@Samitrghh 21 день назад
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢😅
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 21 день назад
ደምሪኚ❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 день назад
​@@Samitrghhደምሪኚ🎉
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 день назад
​@@SeadaZ-p4mደምሪኝ፣ሰብእመልሳለሁ🎉
@user-hb5gf6yp2t
@user-hb5gf6yp2t 21 день назад
ለምን እነሱ ግን ሄደው አይጠይቆቸውም እነ አብርሽ
@gjyvng738
@gjyvng738 21 день назад
ለሩታብልውነውእኮየሄዱትችግርሰለተፈጠረ
@user-bi3zn4px2m
@user-bi3zn4px2m 21 день назад
​@@gjyvng738ሩታም ለሱ ብላ ነው የሄደቹው
@user-em6ly9mr5w
@user-em6ly9mr5w 21 день назад
ምንአይነት ችግር ተፈጥሮነው እ ሚስኪን​@@gjyvng738
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo 21 день назад
ሃይሚየ ኣዞሽ የኔዬ ውድ
@wiwsjshjddhdh3772
@wiwsjshjddhdh3772 21 день назад
እሺፍቅረ🥰🥰🥰🥰🥰
@ZemzemZnabu-pn6cb
@ZemzemZnabu-pn6cb 21 день назад
ሀይሚዬ💋💋💋👸👸👸👸👸እደዚ ስትስቂ እና ስትደሰች ነው እኔም እምደሰተው እና እምወደው❤❤❤❤❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 21 день назад
ሙቢ ትክክለኛ ወንድም አፅናኝ❤❤❤❤❤❤ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ አሁን ቅረፀኝ😂😂😂❤❤❤❤
@hhgg6781
@hhgg6781 21 день назад
ሙቤነት ማሻአላህ መልካምነትህ እኮ ይለያል❤❤❤ደሞ አዳይነት መልበሳቺሁ ደስብሎኛል ሀይሚዬ የወድሞቾ ቀበጥ❤❤❤
@user-jp1it1ey1g
@user-jp1it1ey1g 21 день назад
ዋውሙቢ አላህ ይባርክህ ሃይምየ እኳን ደስአለሽ
@fafi21-d8s
@fafi21-d8s 21 день назад
አይዞሽ ሀይሚሻ ትገናኛላችሁ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 21 день назад
ሰላም ሰላም የኔ ውድ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሀይማየ የኔ ውድ አይዞሽ በሰላም ያገናኛችሁ የኔ ውዶች ማነው ሀይሚ ትናት ስታለቅስ ያሳዘነችው በላይክ ሙቤ የኔ የዋህ በጣም ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@fantyeGeletewu
@fantyeGeletewu 21 день назад
ወዴ ደምሪኝ😢
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 21 день назад
ውዶቼ መዳሜጋ😢ተጣልቼነው😢 ሰፕስክራይፕ አርጋችሁ አስደስቱኝ😢😢😢😥😥😥😥😥😥
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
አይዞሽ ታገሺ ያልፋል ደመርኩሽደምሪኙ
@mahi-yo6jb
@mahi-yo6jb 21 день назад
ሙቢየ በጣም ደስ ብሎናል የኛ ወንዲምእንኳንም አስፈቀዲክላት ሀይሚየ እንኳን ደስአለሺ
@salma3197
@salma3197 21 день назад
ሃሚና ሙባረክ እንኳን ደስ ያላችሁ ተፈቀደላችሁ መልካም መንገድ❤❤
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 21 день назад
ዋው ትለያለክ ወንድማችን ሙቤ እስይ ሃይሜዬ እንኩዋን ደስ አለሽ
@Rih515
@Rih515 21 день назад
ሙቤየ የወንድምነት ጥግ እንወድሀለን ❤ እንኮን ደስ አላችሁ💝
@fantyeGeletewu
@fantyeGeletewu 21 день назад
ዉዴ ደምሪኝ😢
@Muna-xu6ec
@Muna-xu6ec 21 день назад
ሀይሚዬ እባክሽ አትጥፊ ትናፍቂናለሽ❤❤❤
@user-yn6qv5ti7y
@user-yn6qv5ti7y 21 день назад
ሃምዬ የኔ እህት አይዞሽ የኔ ማር ስወድሽ ተፈቅዶልሻል እየቀለድሽ ነዉ
@user-jp5ed8fl8w
@user-jp5ed8fl8w 21 день назад
ሙብዬ አንተኮ ምስኪን እና ልዩ ወንድምነህ ጎበዝ በርታ እሺ ሀይሚዬን ደሞ ተንከባከባት አብርሽ እና ኤፍ አጠገቧ ስለሊሉ ተንከባከባት❤❤️❤️❤️ እወዳችኋለው😍😍😍
@user-th2ov2eh9r
@user-th2ov2eh9r 21 день назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል መቤየ መልካም ሰዉ❤❤❤
@uaeuaw2565
@uaeuaw2565 21 день назад
ሙቢ ሀይሚን አታሰለቅሰብን አታሰለቅሰብን ደሞ ሙቢ ትለያለክ በዝው መልካምነትክ ቀጥልበት
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
እህት ደምሪኝ
@TsigerdaTeshome
@TsigerdaTeshome 21 день назад
በጣም በጣም የተዛዝነው ሃይሚዬ የኔ አይዞሽ አውቆ no movie
@AmryAhmed-bq2bv
@AmryAhmed-bq2bv 21 день назад
እንኮን ደስ አለሽ የኔ ዉድ🎉🎉🎉🎉
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 21 день назад
ሀይሚይ የኔ ቆንጆ ሥወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሚቤየ
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 21 день назад
ሀይሚዬ ሙቢዬ ሁሌም ሁለታችሁ ብቻ ስሩ አብራችሁ ❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 21 день назад
ደምሪኚ❤❤❤❤
@ghghghh217
@ghghghh217 21 день назад
ሙቤ መልካም ሠዉ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረዉ❤❤
@uadh7751
@uadh7751 21 день назад
እፍ ሀይሚዬ ያኔ ቆጆ በሰላም ግቡልኝ😢❤❤❤❤❤
@fantafanta2615
@fantafanta2615 21 день назад
ትልያለህ መልካም ሠዉ እግዚአብሔር ይጨምርህ 💗💜
@Jkeesum
@Jkeesum 21 день назад
ዉይ ሙባዬ የሀይሚ መከታ እሰዬዉ እንኳን ደስ አለሽ ሀይሚዬ❤❤❤❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 21 день назад
ሀይሚየ እንኮን ደስ አለሺ ሰወዲቸሁ ❤❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 21 день назад
የሙቢ ወዳጆች የት ናችሁ በሉ እኔንም ወደ 100k አስገቡኝ ግፉበት
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 21 день назад
😂😂😂እስኪ መጀመሪያ 4ሽ እኳግቢ ከ100ፉጥ አትበይ ሲቀጥል በራስሽ አትፈሪ በስምሽ ክፈች 🙄🙄🙄🙄
@f8863-z7k
@f8863-z7k 21 день назад
ሀይምዬ የወድሞቿ ድምቀት🎉❤🎉🎉❤በሰላም ገባታችሁ ደግሞ አብራችሁ ጎራ እድትሉልን🎉❤
@user-ce5qo6lk9b
@user-ce5qo6lk9b 21 день назад
ዛሬ የመጀመሪያነኝ🎉🎉
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 21 день назад
ሙቤ አንተ እኮ ትለያለህ የሀይሚ ወንድም እስከ ጥግ ደስ ሲል እንኳንም ተፈቀደላት❤❤❤የእኔ ውድ
@mahelalik5147
@mahelalik5147 21 день назад
እንኳን ደስ አለሽ
@HappyCookies-qp7lc
@HappyCookies-qp7lc 21 день назад
ምርጥ መድም ❤ሙባዬ ትለያለህ
@FayezaKomasa
@FayezaKomasa 21 день назад
አይዞሽ የኔ ማር 😢😢😢
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 21 день назад
ዋው ሃይምየ እንካን ደስ ኣለሽ የኔ ማር ሙቤ የጋደኛ ጥግ ስወድህ ወንድሜ ከ ኣብርሽና ሩትየ እንዲሁም ኤፋ በሰላም እንደምትገናኙ ትልቅ ተስፋ ኣለኝ መልካም መንገድ 🙏❤
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 21 день назад
የኔ ውድ እንኳን ደስ ያለሽ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤
@HayemYirga
@HayemYirga 21 день назад
Muba Yemer Telayalehe Hayemsha Dasi Biloshi Selayahushi Betam Dasi Bilognali❤
@gjggguih2161
@gjggguih2161 21 день назад
ሙቤየ ምርጥ ሰው ❤እኳን ደስ አለሽ ሃይሚየ❤🎉👍👍👍
@gjyvng738
@gjyvng738 21 день назад
ሙቢጀግናሠውሀሚእንኳንደስአለሽ
@EhteBelachew
@EhteBelachew 21 день назад
ዋዉ ሀይምዬ ናሙቢ መልካም ጉዞ❤❤❤❤
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 21 день назад
አይዞሽ ሀይምየ
@mahbubamohmdenur3345
@mahbubamohmdenur3345 21 день назад
ከአቢርሽ ቤት አቆሪጦ ዬማጠ 🎉🎉🎉
@user-jp5ed8fl8w
@user-jp5ed8fl8w 21 день назад
ደግሞ congra ሙብዬ 100ሺ ስለገባህ❤️❤❤ ደስ ብሎኛል
@user-cp9ul1qk8u
@user-cp9ul1qk8u 20 дней назад
እካን ደስ አለሺ ሃይምዬ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤
@samprincess378
@samprincess378 21 день назад
ዋው ሙቢዬ የኔ ምረጥ ሰው ሀይሚዬ የኔ ቅመም ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@efsasse7559
@efsasse7559 21 день назад
ሀይሚ ምርጥ ወንድም ሰቶሻል ሙቢን እግዚአብሔር
@AdenewTeru
@AdenewTeru 21 день назад
ዋው ደስ ይላል ሀይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ሙቢ እግዚያብሄር ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤
@lubabaluvab3339
@lubabaluvab3339 21 день назад
እሰይ እኮን ደስ አለሽ ሀይሚየ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ig8mx7sw9t
@user-ig8mx7sw9t 21 день назад
ሀይሚየ እንኳን ደስአለሽ ❤❤❤
@mftube5344
@mftube5344 21 день назад
ማነው እርዕሱን አይቶ እንደኔ 😢የደነገጠ😢😢😢 የኔ ልእልት እንኳን ደስ አለሺ ሙቢ የኔ መልካም ወንድምነት❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FatemahFtema
@FatemahFtema 21 день назад
አኔበጣምየደነገጠሁት😢😢😢😢🎉
@Menbulala
@Menbulala 21 день назад
የኔ ቅመም እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ይጋባል ሙቤ ምርጥ ወንድም አዲስ አበባ እንጠብቅሻለን❤❤❤
@user-wg6wv2bh8e
@user-wg6wv2bh8e 21 день назад
ሙቤዬ የኔ ጠበለል ምርጥ ሰዉ እኮነህ ሀይሚን ስላስደሰትካት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 21 день назад
ኡፍፍፍ ርእሱን አይቼ ደንግጨ ነበርሀይሚ ሻ እንኳን ደስ አለ ሽ ማሬ ዋ ኤፋና አብርሽን በፕራንክ አቃጥለሽ ነይ እሺ ሙቢ ምርጥ ወንድም ብር ክ በ ል 👌👌👌👌
@Zehara9
@Zehara9 20 дней назад
ደምሪኝ እህትየ
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e 21 день назад
ቁጭ በይ ስላት ቁጭ ያለችው ነገር😂😂😂ሀይሚዬ❤❤
@fantyeGeletewu
@fantyeGeletewu 21 день назад
ደምሪኝ ዉዴ በእናትሽ😢
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 21 день назад
እንኩዋን ደስ አለሽ ሃይምዬ 🥰🥰🥰
@asenakubelete51
@asenakubelete51 21 день назад
ሙቢ ገራገሩ እንኳን ደህና መጣ ሀይሜዬ አይዞሽ የኔ ውድ ❤❤
@Nuratube826
@Nuratube826 21 день назад
ሀይሚ ስለተፈቀደልስ በጣም ደስ ይላል የሀይሚ ወዳጆች ኤት ናቹ
@user-ks4jb7qt8n
@user-ks4jb7qt8n 21 день назад
ኦኦኦኦኦ❤❤❤❤ደስ. ኢለል. ሂዱ. ሃይሚ ኢደትከፈብን🎉🎉🎉
@kadists9996
@kadists9996 21 день назад
ሀይሚዬ የኔ ቀበጥ እኳን ደስ አለሽ በሰላም ግቡ❤❤❤❤❤❤
@user-kw1yx5xo6v
@user-kw1yx5xo6v 21 день назад
የኔ ቅመም እንኳን ደስ አለሽ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 21 день назад
ደስ ሲል❤❤❤❤❤
Далее
Построил ДЕРЕВНЮ на ДЕРЕВЬЯХ!
19:07
would you eat this? #shorts
00:23
Просмотров 1,5 млн
🔔ከሄለን ጋር አለያየህኝ#prank
15:14
Просмотров 133 тыс.
📢 የትንሹ እናት ምሳ ጋበዘቺኝ
18:25