Тёмный

አውቃችሁ ነዉ ያደረጋችሁት😭😭😭 

Emebet Kassa
Подписаться 233 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 445   
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 2 месяца назад
ዘምሪ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ መዝሙር እኮ አማራጭ ስራ አደለም አስተዉሉ እንጂ መዘመር እግዚአብሔርን ለማገልገል እንጂ ሲከስሩ እንደአማራጭ መጠቀም ትክክል አደለም ዝም በሉ🤐እነሙ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም እድል ይሁንላችሁ🙏
@ccu3907
@ccu3907 2 месяца назад
ብትዘምር በጣም ጥሩ ነው
@mdassa8527
@mdassa8527 2 месяца назад
እዉነት ብለሻል እህቴ❤❤❤❤
@ToybaToyba-br1ci
@ToybaToyba-br1ci 2 месяца назад
እሱስ ከዘፍን በምን ይለያል ማጨብጨብ መደባት እማደ
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 2 месяца назад
@@ToybaToyba-br1ci መዙማ እና ዘፈን አንድ ነዉ?
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su 2 месяца назад
የሚገርመው እሱ አይደለም ዘማሪ ለመሆን መንፈሳዊ ሰው ለመሆን ብዙ ነገር ያስፈልጋል ክርስትና አልጋ ባልጋ አይደለችም መንገዷ ከባድ ነው ዝም ብላችሁ አትለፍልፉ
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 2 месяца назад
ዘፈን❌❌❌ማቴዎስ 6/24 ለሁለት ጌታ መገዛች አይቻለም ሉቃሰ16 /13አንዱን መምርጥ ነው።።።
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 месяца назад
እረ ባካችሁ በሰው ህይወት አትግቡ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 месяца назад
የዮሐንስን አንገት ያስቆረጠው ዘፈን ነው እኮ፡ አለምን ለዝሙት የዳረገው
@ሰለማዊትዩቱቢ
@ሰለማዊትዩቱቢ 2 месяца назад
በትክክል ነዉ ዘፈዮች።ማግስት ሰማይት የለቹም😢እየሱሲ ያዲነል
@WeyinishetTerefe
@WeyinishetTerefe 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ተበረኪ እኔ የሚገርመኝ የሜበረታቱት
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 2 месяца назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር እያስከፋ ሰይጣንን ማስደሰት በቃ ጭፈራ ከዛ ደግሙ በእግዚአብሔር ማማረር እግዚአብሔር የማይሰራውን ስራ እየሰራሽ አታለቃቅሽ
@wowdocumentary8460
@wowdocumentary8460 2 месяца назад
የልጅ እናት ነኝ በቃ ስደት ይብቃኝ እስኪ 100 አስገቡኝ ምን ችግር አለው አትለፉኝ አብረን አንለወጥ፡፡
@HeatHear-d6j
@HeatHear-d6j Месяц назад
❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 месяца назад
በነገራችን ላይ መዝሙር ዘምሪ የሚለው ኮሜንት ድምፅ ስላለን ብቻ ተነስተን ዝም ተብሎ አይዘመርምኮ መመረጥ እግዚአብሔር ለዛ ፀጋውን ሰቶ ሲጠራን ነው እኛም ማዳመጥ የለብን ዘፈን ዘፋኝም አድማጭም ያው ነው።እሱ በቃ ብሎ ልባችንን ወደ ቤቱ ይሰብስበን እንጂ አንዳንዴ ሰው በመከረን ብቻ አንለወጥም😢
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 2 месяца назад
መሻቱ ካለን የማንመረጥበት ምክንያት የለንም ደግሞ እሷ ድምፅ አላት ገባሽ ድምፅ ስላላት ለመዝሙሩ አትቼገርም ለዛ ነው እሷ መፀለይና መለመን ብቻ ነው የሚጠበቅባት ነገ ጥዋት መዘመር ትችላለች ከለመነች
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 2 месяца назад
ትክክል ነሽ እኛ አድማጮች እያለን እነሱ መቼም ከዘፈን አይወጡ ስራቸዉ ስለሆነ አንዳንድ ኮሜተሮች ማስተዋል የሚባል ነገር የለም😂
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 месяца назад
ኮሜንተሮች ጆሮአቼው ላይ ብጮሂ አይሰሙም እንዴ መዝሙር ጸጋው ሲሰጥ በቀኖና በንስሀ በስጋ ደሙ ተባርከች ነው የሚዘመር ድምጽ ያለው ሁሉ አይዘምርም ከአለም ከሆኑ ነገሮች ሁሉ ይራቃል እንዴት ነው መዝሙሩን ያቃለሉት በሰንበት ትምህርት ቤትም መብሰል ያስፈልጋል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 месяца назад
@@tube-vs6rd እሷ ድምፅ ስላላ ትዘምር ካልሽማ ነገ እንደ ዘርፌ ትሆናለች በየሄዳቹበት ዘምሪ ዘምር ከምንል ለሁላችንም አልተፈቀደም በሌላ ስራ ነይ ና ብንል ይመረጣል
@WeyinishetTerefe
@WeyinishetTerefe 2 месяца назад
ትክክል
@Redu78978
@Redu78978 2 месяца назад
ከምናየዉና ከምሰማዉ ነገር ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን😢❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 2 месяца назад
እኳን ድህና መጣችሁ እሙየ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤
@selamawit8134
@selamawit8134 2 месяца назад
አሙዬ ኧረ ባንቺ ስም ወደ 20 ሺ ሰብስክራይብ ያለው አመቤት ካሳ 2 ብለው ተከፍቶዋል አንቺ የዘፈንሽዉ የዜኒት ሙሀባ ዘፈኑን ጭነውታል ብዙም ላይክ አለው ያንቺ ካልሆነ ውጭና ለተከታዮችሽ አሳውቂን ያንቺም ካልሆነ አዘጊው አኒቺን አስወርደው በስምሽ አይነግዱም በጣም ባለጌዎች ናቸው❤
@ዝምታወስጤነውYouTube
@ዝምታወስጤነውYouTube 2 месяца назад
ምቀኛ ይድፉሸ ከዚህይጀምራል ምንአይንሽንአቀላው ሰውስራየብሎያሳድጋል አይ ሃበሻ
@ImanKhan-m1r
@ImanKhan-m1r 2 месяца назад
አቤት የሰው ምቀኝነት ቱአሸቃባጭ ሰው ጠላሁ
@ሰሚራ-ገ7ኀ
@ሰሚራ-ገ7ኀ 2 месяца назад
​@@ዝምታወስጤነውRU-vidጉድ እኮ ነው ለምን ስድቡ ለምን እምን አስወረደው እነሱ ይጭናሉ ሌቦች ናችሁ አወ እሙ ውጭና አዘጌ ማርም ሴበዛ ይመራን ሴበዛ ደግነት ጥሩ አይመጣም ሌባ ሁሉ
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q 2 месяца назад
እናትክክልናት ለምንይነግዳሉ በሰው ስም​@@ዝምታወስጤነውRU-vid
@ኡሙሙሀመድቲዩብ
@ኡሙሙሀመድቲዩብ 2 месяца назад
​@@ዝምታወስጤነውRU-vidበሰው ስም ነውደ የሚነግዱት ሆ
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 месяца назад
ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለንበወጣው ይተካ ሽኩረን🙏🙏🙏 ወደቀድሞ ፍቅራችሁ ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤
@yasewchu
@yasewchu 2 месяца назад
የምር ከፍቶኝ ነበር አዴ የምር ተቀይሜህ ነበር ኦፋ ተመስገን እሙየ ሳቅሽን ብቻ ነው ማየት የምፈልገው ❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 месяца назад
አዲሻ ተጨፍጭፈካል በስድብ 😅እኔ ግን አዴም ሱሬም ክፉ ናቸው የሚል ነገር የለኝም ያጋጥማል እሙም እንደ ስራ ይዛ ብር አውጥታበት ኢሄ ሲገጥማት ያናድዳል ግን ደሞ ለምን ይሆን ብለሽ አስቢ እሙ ሙዚቃ ስራዬ ለምን ፈተና ይገጥመኛል የሚለው መልክቱ ከገባሽ ገባሽ ኮሜንቶች ግን አምርራቹ ሰው አትሳደቡ አትጥሉ ተረጋጉ😊
@yasewchu
@yasewchu 2 месяца назад
የምር ግን በጣም አናደውኛል ግን እራሴን ተቆጣጥሬ ሳልሳደብ አለፍኩ እሙ ስታለቅስ በጣም ነው የሚሰማኝ በተለይ አዴ አናዶኛል ብቻ ሰላም ስለሆኑ ደስስ ብሎኛል
@ተስፋዩቱዩብ
@ተስፋዩቱዩብ 2 месяца назад
እሙ አይዘሽ እግዚአብሔር ስለ ሚወድሽ ነው ፈተና የሚበዛብሽ በሃይማኖትሽ ጠንክሪ ማማየ ከዘፈን እንድትወጪ እመብርሃን ታግዝሽ እህቴ🤲❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 месяца назад
እንኳን ደስ አላቹ እሙዬ የኔ የመልካም ፈጣሪን አመስግኝ ፈተናዎች ሲያጋጥሙሽ ለመጎ ነው ብለሽ አምላክሽን አመስግኚ በተረፈ በርቺ❤❤❤❤
@AddisRaya-b3d
@AddisRaya-b3d 2 месяца назад
የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢
@GoodDay-kx1ov
@GoodDay-kx1ov 2 месяца назад
አይዞሽጠንካራሁኝ በፀሎትጀምሬበፀሎትጨርሽእናሁሌምፈተናአይጠፋም😢😢😢😢😢😢😢❤
@SewMhon-ih2in
@SewMhon-ih2in 2 месяца назад
እሰይ ተመስገን መልካም እድል የኔ ቆንጆ❤❤❤
@ritawandemu2206
@ritawandemu2206 2 месяца назад
እነኚን ልጆች መራቅ ነው አንድቀን ደስታ ይዘው አይመጡም ከችግር ሌላ
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 2 месяца назад
😂😂😂😂
@هلا-ذ1ل2ذ
@هلا-ذ1ل2ذ 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@ritawandemu2206
@ritawandemu2206 2 месяца назад
@@هلا-ذ1ل2ذ ተዘቅዘቅ ቅዘናም አንተም ቤተሰብክም ጌታ ይጥረጋቹ 😂😂😂
@Tybatube
@Tybatube 2 месяца назад
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ይችን ፀሁፍ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጀ ክፍ አይካችሁ ያልታስበ የማታ እንጀራ ይሰጣን ያርብ አማን እሰታ አንደሸ በች አሰግቡን ቤትሰቢ አቢሪታቱን በቅንነት ወደ የአግሬ ልጆች እሲቲ ቅንነት አሶይኝ ወድየአግሬ ልጀች
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እሙየ ግን ልንገርሽ የእህትነቴን ምክር ዘፈን ሀጻአት ይቅርብሽ ለአምላክሽ ዘምሪለት በምድራዊ ለስውች ታዎቄ ከምንሆን ስውች አጨብጭበውልን ከምናልፊ በእግዚአብሔር ፊት የተጣልን እንዳንሆን ስራሽን ብርተሽን እውድልሻለው ዘፈን ሀጻአት ነዉ ዘፈንሽን እቀዋዉማለው በዚህ ስአት ዘፈን የሚዘፈንበት፣ጊዜ፣አደለም የሚለቀቅበት ስአትአደለም በዚህ ስአት አምላካችን ፊት እንጸልይ እንመለስ ዘፋኞች ወደ መዝሙር ቀይሩት ንስሀ ግብ መንግስተ ስማይ ቀርባለች የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ነው ህዝቤ ሆይ ንስሐ ግቡ መዳን በሌላ የለም እንደንድንበት ዘንድ ለስውች የተስጠ ስም ኢየሱስ ብቻ ነው መንገድም እውነትም ህይወትም ኢየሱስ ነው እሙየ ዘፈን የሳይጣንነው፣ዘፈን ትታ ለአምላኴ ትዘምር የምትሉ በላይክ አሳየኝ
@Heesum-j9b
@Heesum-j9b 2 месяца назад
መልካም እድል ይሁንልሽ እሙ ተወዳጇ❤❤❤❤❤
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 2 месяца назад
የካሚራው ባለቢቲ በጣም ጡሩልዥነው
@WubanchTilahun2121
@WubanchTilahun2121 2 месяца назад
አይዞሽ እሙ እግዛብሄር ካች ጋር ይሁን ያገሬ ልጅ
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 2 месяца назад
ሁሌም አብራቹ ስሩ ለብቻ አያምርባቹም ሱራ፣አዴ፣እሙ😊
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 месяца назад
እሙዬ እንባሽ እንዲታበስ እንፀልያለን 🙏🙏🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 месяца назад
ፕራንክ መስሎን ነበር መጀመሪያ ከምር እናንተ ለምትታረቁት እኛ ቡድን ይዘን ወግነን በኮሜንት የተሳደብን ማን ያስታርቀን😂❤
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 2 месяца назад
እኮ ሰው በማያቁን ሰው ማጣላት ምን የሚሉት ነው ሚስኪን ስናሳዝን😂😂😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 месяца назад
@@Sነኝወሎየዋ-c5o ግርም እኮ ነው የሚለው 100%እርግጠኛ ሆነው ነውኮ ደሞ ሚሳደቡት ሃሃሃ
@amanisaaed318
@amanisaaed318 2 месяца назад
ኑ እንታረቅ😂😂😂😂
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 2 месяца назад
😂😂
@hiath
@hiath 2 месяца назад
ባለካሜራው እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ትላንትና እሙየና አዲ በጣም አሳዝነውኝ ነበር እንኩዋንም ተመለሰላት እግዚአብሔር ይስጥህ ባለካሜራው ልጅ
@AzmeraDerbewGidey
@AzmeraDerbewGidey 2 месяца назад
እኔ የተረዳሁት እሳ አታቅም እኑሱ ተመልካች ለማግኘት ብለው ተማክረው ነው....
@רותאנילו
@רותאנילו 2 месяца назад
ልቤ እረፍት አገኘች ህብረታችሁን ያብዛለችሁ❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 месяца назад
የተባረከ ስራ ይሁንላችሁ ፀልዩ እግዚአብሔርን ጠይቁ ከመስራታችሁ በፊት !!
@hawikotube4753
@hawikotube4753 2 месяца назад
ዘፋኝ መግስተሰማይ አይገባም እንድሁ እንዳማረብሽ ጫወታሽን ቀጥይበት ዘፈን ይቅርብሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@hawikotube4753
@hawikotube4753 2 месяца назад
eshe❤❤​@@-againyoutube5771
@ክዳኔምህርትእናቴ
@ክዳኔምህርትእናቴ 2 месяца назад
ለምንአንደሆን.አላውቅም.እሙ...በጣምነው.ምታሣዝነኝ..😢❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@ክዳኔምህርትእናቴ
@ክዳኔምህርትእናቴ 2 месяца назад
@@-againyoutube5771 ደምረሻለው😂❤👍🙏
@sua9617
@sua9617 2 месяца назад
እሙየእንኳንደነምጠሸ አይዛሸ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h 2 месяца назад
የሙ ተመልካቾች እሲ ካሜራ እንግዛላት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@zinet4736
@zinet4736 2 месяца назад
ግዢላት እራሥሽን ችለሽ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 месяца назад
😂😂😂❤​@@zinet4736
@Grgc-y6l
@Grgc-y6l 2 месяца назад
ኣርፈሽ ሽንት ቤትሽን እጠቢ ከቤት እንኳን ወተሽ አታቂ ይህኔ ዘና ብሎ ለሚኖር ታሽቃብጫለሽ
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو 2 месяца назад
ለኔደሞወ። ቤትግዙዉልኝ ብርታላችሁ
@MaserteDameta-e5t
@MaserteDameta-e5t 2 месяца назад
Weiye,yanea,maere​@@Grgc-y6l
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 месяца назад
ምርጥ ግሩፕ ናችሁ እዲ ሱሬ እሙ ይች አለም ያለ ፈተና አታልፍም እና ችግሮችን መሽከም ግድ ይላል 🙏
@HassetHani
@HassetHani 2 месяца назад
አንቺ ግን ዝም ብለሽ በሆነ ባልሆነው አትነፋረቂ ሲጀመር አድንግል ማርያም ያለሽን ፍቅር ብዙ ጊዜ ታወሪያለሽ ታዲያ እሷ በሰጠችሽ ክብርና ሞገስ እሷን ብታመሰግኚበት ይሻል ነበር አሁንም ከዚህ ተማሪ ወደራስሽ ተመለሺ
@User12073-d
@User12073-d 2 месяца назад
በጣም እንጂ ሙሉ ለሙሉ የነበረችበትን ትረሳለች ናፍራቃ ለገንዘብ ያለት ጠማት ጥግ ነው
@للعاللل
@للعاللل 2 месяца назад
ገንዘብብለን መሰለኚ የተሰደድነው እሶዋም ሌላስራየላትምይሆናል ስለዚህ አታሽቃብጡ
@User12073-d
@User12073-d 2 месяца назад
@@للعاللل ሞትም አለ አትርሺ
@Haimanusqtr
@Haimanusqtr 2 месяца назад
😂😂😂
@berryfamily2846
@berryfamily2846 2 месяца назад
የውሸት ነው ድንግል የምትለው😂
@Netanteseume
@Netanteseume 2 месяца назад
እሙዬ እኮዋን ደስ አለሺ ልጁም እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሉም ቢተባበረ እንዴት ደስ ይላል
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይረዳሺ እመቤቴ😢❤❤❤❤❤❤
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 2 месяца назад
እሙ እካን ደሣለሽ እህቴ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@TrngoMeshesha
@TrngoMeshesha 2 месяца назад
እሙየ የኔ እህት በመፈተንሽ ብዙ አትከፊ ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚወደዉን ነዉ ሚፈትነዉ አሽ እህቴ የኔ ፍልቅልቅ ሳቂልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን እሙ ስታለቅሽ ሁሌ አለቅሳለሁ የኔ ዉድ እህቴ አይዞን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@gezashgnmekonnen-pl3ph
@gezashgnmekonnen-pl3ph 2 месяца назад
ደሞ አትቆጭ ቶሎ ብለሽ መገመት አለ❤❤❤❤
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 2 месяца назад
ከፈጣሪሸ ባተጣሌ ጥሩ ነው ባታዘዝኚ እግዚአብሔር ን ግድ ዘፈን መሆን አለበት ብዙ አይንት ሰራ መሰራት ይቻላል በዚ የመጣ ገንዘብ ምንም ዋጋ የለሁም ተወለዱን ወዴ ሀጢት ባታሰገቢ ጥሩ ነውዳዊት እንኳን ያን የመሰል ድምፅ ከዘፈን ሂውት ለወጣ መዝሙር እዘምራለሁ እያል አንቺ ደሞ እመቤታችን ከዛ ሁሉ አወጥጣሸ የገርማል
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 2 месяца назад
እሙዬ የእኔ ዉድ የእኔ የዋህ 😢😢😢
@ሰናይትአዳለም
@ሰናይትአዳለም 2 месяца назад
እሙየ አታልቅሺየኔውድ የኔየዋህ
@AsaabyyAsaabyy
@AsaabyyAsaabyy 2 месяца назад
እመቤት አይዞሽ ፀበል ተካተይ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ 2 месяца назад
አዴ ሱሬን ይቅርታ ጠይቅ እሙም አዴም መቼም ለስራቹም ለራሳቹም ጥቅም ነው ሱሬ ግን ምኑም ውስጥ የለበትም😢😢😢ባለካሜራው ወድማችን እናመሰግናለን እሙዬ የዋህ ነች የኔ ምስኪን💋💋💋💋እሙዬ ዛሬ የደስታ እንባ አለቀስኩኝ ጌታን😢😢😢ኡፍፍፍፍ አይዞሽ❤❤❤❤❤ወድማችን ላንተ ትልቅ ክብር አለን ተባረክልኝ😢😢❤❤❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 2 месяца назад
በርች ውዴ ሁሉም አልጋ ባልጋ አይሆንም ፈተና ያጋጥማል❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@hagaresime8058
@hagaresime8058 2 месяца назад
እሙ አይዞሽ አንተም ባለካሜራው እግዛብሄር ይስትክ
@MereteDegefaw
@MereteDegefaw 2 месяца назад
የኔ እመቤት እንደሡ ስትስቂ አንች የሣቃችን ምንጭ ነሽ እሙየ
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 2 месяца назад
እሙ እንኳን ደስ አለሽ 🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 2 месяца назад
እሙ ጎደኛ ምረጭ በቃ ሁልጊዜ ማልቀስ ይከብዳል
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 2 месяца назад
ይችይ ልጂ ቁልቀን እደቦካች እደተነፋረቀች
@yChkon-zn9ph
@yChkon-zn9ph 2 месяца назад
ቁልቀን ምንድነው😂
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 месяца назад
ያችየተለየሆነደ ሁልግዜ ጥቅምንአትፈልጊ ትርፍእዳለ ኪሳራምአለ ስራላይያጋጥማል ለበጎነውአትይምደ
@Fantu2016
@Fantu2016 2 месяца назад
አንደዴ ሞኝ ያረጉሻል ኤጭ
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 2 месяца назад
አኛ ቤተሰቦቺሽ ሙዚቃ አንፈልግም እሙየ ገለታ አትዋይብን ምናልባት ፈጣሪ ስለጠላዉ ይሆናል እማይሳካዉ እህቴ ጀርቢ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 месяца назад
የኔውድ አይዛሽ መልካም እድል❤❤🎉🎉
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 месяца назад
ዘፍን ሀጥያት ነው ።በንስሀ ወደ እግዚአብሔር ተመለሺ
@binalefart2799
@binalefart2799 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ እህቴ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 2 месяца назад
Ayzosh Emuye Medhane Alem kanchi gar yehun tsegawum abizalish❤❤❤
@emebettesema9563
@emebettesema9563 2 месяца назад
የኔማር❤❤❤❤❤
@samsunga5030
@samsunga5030 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለሽ እሙ ትናንት በጣም ተናድጄ ነበር ስታለቅሽ ሳይሽ
@gezashgnmekonnen-pl3ph
@gezashgnmekonnen-pl3ph 2 месяца назад
ማስተዋወቅ አያስፈልግም ፈጣሪ አንችን መደገፍ የፈለገ ይረዳሻል
@MulusewKassahun
@MulusewKassahun 2 месяца назад
ዘፈን እንደማይሆነሽ ምልክት እየሰጠሽነው እሙዬ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 2 месяца назад
እሰይ እኳንም ጠፍ ድስያልው ቢኖር ይዝመር ይላል ቃሉ እሙዩ እህቴዋ መዝሙር ዝምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinuTub
@ZinuTub 2 месяца назад
እሙ ዘፈን ይቅርብሺ በዚህ ድምፅሺ ዘምሪበት እሺ
@AsiaHadid-se1sb
@AsiaHadid-se1sb 2 месяца назад
እሙየአይዞሽየኔውድለበጎውንውአቃጠሉሽያቃጥላቸውናአትሻአይዞሽአችጠካራሴትንሽጀግናአድሱንስራሽንእጠብቃለን❤❤
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 2 месяца назад
ዘፈን አሁን ላይ አያስፈለገንም😢😢😢
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 2 месяца назад
አይይይይ እንኳን ደስ አለቹ ቀለል አዴለም እኮ መልካም እድል ይሁለቹሁ ❤🤲🙏🙏🙏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@BosenaAzena
@BosenaAzena 2 месяца назад
አደኛ ማመስገን ያለብሽ ባለ ካሜራውነው ጥሩ ስው ተባርክ
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 2 месяца назад
መልካም እድል እሙዬ😘😘😘
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 месяца назад
እረ ኮሜተሮች 💔 መዝሙር መዝሙር የምትሉ ለመዝሙራችሁ ክብር ቀኖና አታውቁም ድምጽ ያለው ሁሉ አይዘምርም እንዴ የቤተክርስቲያን ህግ አላት ያልቆረበ ሰው አይዘምርም ።ማንም ከአለም እየመጣ አይዘምርም የቸዘመረውን ስሙ መዝሙር ካማራችሁ ❤ በቃ ተዋት እሙ በመክሊቶ ሰርታ ትኑር እሙ ፈጣሪ የልብሽን ይሙልላልሽ
@Haimanusqtr
@Haimanusqtr 2 месяца назад
😢😂😂😂😊
@ggg-275
@ggg-275 2 месяца назад
እውነት ነው ለመዘመር መመረጥ ያስፈልጋል ከምድር ተነስቶ መዘመር አይቻል ስንት ቅኖና አለው❤❤
@RahmarahmaRahma-h8w
@RahmarahmaRahma-h8w 2 месяца назад
ማሽአላህ እሙዬበጣምደስብሎናልእልልልልልልልልልልልወላሂአህይጠብቅሽየኔውድ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@TsegaTube-hj9px
@TsegaTube-hj9px 2 месяца назад
መልካም እድል የኔ ውድ እንኳን ተስተካከለልሽ ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@TsegaTube-hj9px
@TsegaTube-hj9px 2 месяца назад
@@-againyoutube5771 እሽ አንችም ደምሪኝ ውዴ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 месяца назад
እሙ ምትባይው ሰትዬ ሁለት ወዶ አሆንም አለማዊ ወይን ወደ ፈጣሪ ለሴጣን ስራ እንዲህ አምርሮ ማልቀስ ያስጠላል ሁሌ ማልቀስ ሰው ይሠለቸዋል
@gezashgnmekonnen-pl3ph
@gezashgnmekonnen-pl3ph 2 месяца назад
እሙ አይዞሽ ያች ጤና ብቻ ሁላችሁም ጤና❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
ዘፈን የሰይጣን መስዋት ነው አልገባሽ እንጅ እግዚአብሔር ተይ እያለሽ ነው 😔
@ccu3907
@ccu3907 2 месяца назад
በትክክል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
@@-againyoutube5771 ደመርኩሽ
@ሜላትየድግልማራምልጅ
@ሜላትየድግልማራምልጅ 2 месяца назад
እሙ ካቺ ባላቅም በዚህ ድምፀ ወደመዝሙረ ፊትሺን አዙሪ ፈጣሪሺን ተመልከቺ ሌእላዉ ስራሺ እዳለ ሁኖ ዘፈኑን ተይዉ
@AsAs-s5p
@AsAs-s5p 2 месяца назад
መልካም እድል በርቱ አይዞሽ እሙዬ❤❤
@Hiywot5
@Hiywot5 2 месяца назад
እሙዬ ለእግዚአብሔር ብለፊ በስማይ ቤት ዋጋ ታገኛለሽ ምክንያቱም አንቼ በጣም ምስኪን ነሽ ስለዚህ በተቻለሽ አቅም ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ይብቃሽ ዘፈን አለም ዝብርቅርቅ ያለ ስለዚህ ድምፅሽን ተጠቀሜበት ድንግልን አመስገኝበት ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@animawgashu2436
@animawgashu2436 2 месяца назад
እሙ እህቴ አይዞሽ በርቺ፣ ይሄ አድነው የሚባል ውርጋጥ አለሌ ሁሌም እሙን ማስለቀስ ደስ ይልሀል እንዴ??? ደሞ ጥፋቱ ያንተ ስለሆነ ማስተካከል ያለብህ አንተ ነህ፣ የሷን መዚቃ ማስያዝ አልነበረብህም፣ ግፍ ነው እየፈፀማችሁባት ያላችሁት፣ አልሞት አለቻችሁ፣ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ።
@user-cr6cf2in8p
@user-cr6cf2in8p 2 месяца назад
አይዞን ያልፋን
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 2 месяца назад
አድነው ሱሬን በዚህ ልክ መናገር ያሳፍራል ሱሬ ምርጥ ሠው ነህ እሙየ አይዞሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@zaadhsaadh8646
@zaadhsaadh8646 2 месяца назад
እሙ ዘፈን ይቅርብሽ በዚህ ድምፅሽ መዝሙር ዘሚሪ ምክናቱም ሀጣትነው
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 2 месяца назад
በጣምደሰብሎኘል ❤😂😂😂አቺሰታለቀሸ አኒአለወደም በረቺተሰፈ አትቁረጨ🎉🎉🎉🎉🎉
@febanlove2876
@febanlove2876 2 месяца назад
አይ እመቤት ከነዚህ ውርጋጥ ጋ ቢቀርብሽ ሁሌም እንዳስለቀሱሽ. እስኪ ሰው ምረጪ እንካን ከሰው ከንጨትም ይመረጣል እኮ
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 2 месяца назад
እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ አበረታቱኝ የመዱ ምርኮኛ ነኝ 🙏🙏🙏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@fafiAkesta
@fafiAkesta 2 месяца назад
የኔ እናቴ አይዞሸ❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@seblea920
@seblea920 2 месяца назад
በየግዜዉ እየወጡ እዬዬዬ ሲያስጠላ ምንድነዉ
@BezawitJenber
@BezawitJenber 2 месяца назад
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 2 месяца назад
የኔ ጀግና በርቺ እሙየ የኔ ዉድ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@Zeinb-kt2zn
@Zeinb-kt2zn 2 месяца назад
❤❤❤እጠብቃለንሁሌምደስተኛሁኝያገሬልጅ
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 2 месяца назад
❤❤🎉🎉😢አይዞሽእሙየ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 месяца назад
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ነገር ሙዚቃ ሙዚቃ ብለሽ ልትሞቺ ነው? ሲቀጥል ደግሞ መዝፈን ትወጃለሽ እንጂ ምንም ተሰጦው የለሽም ድምፅሽ አያምርም
@MereteDegefaw
@MereteDegefaw 2 месяца назад
እሙ ማልቀስ ይቅርና መከፍት አንፈልግም ንፁህ ሠው ነች እሙ በተለያየ መንገድ አታስለቅሷት ወንድሞቸ 🙏🙏🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 месяца назад
ንፁ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው ሰዉ ሆኖ ንፁ አዬ 😅
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 2 месяца назад
ትክክል 👍👍👍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 2 месяца назад
@@-againyoutube5771 😘😘😘😘
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад
የማዳም ቅመሞች ካሜራ ገዝተን እንግባ ኢትዮ ካሜራ ማከራየት እንደዚህ ጥቅም አለው ማለት ነው ዋው ❤❤
@SlamaAbdullah-gz4kn
@SlamaAbdullah-gz4kn 2 месяца назад
አይዞሺለበጎነውውዴ❤❤❤❤❤
@meserettadege9387
@meserettadege9387 2 месяца назад
Zefen yekerebesh Egziabher alfekedewem ergef argesh teyew fiteshen wede Egziabher azuri yekrebesh
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@FreeGames-d6x
@FreeGames-d6x 2 месяца назад
እኳን ደስ አላችሁ ዉይ ሁላችሁም በጣም ነበር የተጨነኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EfZy-eb5pg
@EfZy-eb5pg 2 месяца назад
የሰውደስታ የሚስደስተው❤😢
@ዙዙጎንደሬዋበመንገዳላይተ
አንቺ ላመንሽበት ነገር ወደዋላ አትበይ ማሬ በርቺ❤❤❤😂
@MereteDegefaw
@MereteDegefaw 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓 እናመሠግናለን እንጠብቃለን እሙ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 месяца назад
የኔ ወርቅ እህት ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
ይሄ ግሩፕ ነው የሚናፍቅ አትለያዩ የሚታይም እንደዚህ አንድ ላይ ስሰሩ ነው
Далее
NCT DOJAEJUNG 엔시티 도재정 'Perfume' MV
3:07
ፖስተሩን አጥሩዉ አታስመስይ...
12:31
ይቅርታ!!!
14:55
Просмотров 278 тыс.
NCT DOJAEJUNG 엔시티 도재정 'Perfume' MV
3:07