Тёмный
No video :(

💔ሃይላንድ ስብስቦ ለቤተሰቦቹ ይረዳል🙏 

Master Abinet Kebede
Подписаться 209 тыс.
Просмотров 285 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 567   
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Год назад
ህፃኑ ጀግና ❤ ነው ወጣቱ በሱስና በሌብነት ተሰማርቶ በዚህ እድሜ ቤተስብ ያስተዳድራል ❤❤ ልቡ ክያ በርታ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 Год назад
ምናለ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ያንተን ልብ ቢሰጠው በስማም ❤❤❤
@Bio650
@Bio650 Год назад
ቢሰጠን በል እንጂ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Год назад
መታደል ነው ለሁላችነም መልካም ልብ ይወፍቀን 😢😢😢😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ቢሰጠንማአገራችንእኳለኛለሰወትትርፈቆይ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
​@@ASH-zk4tfአሜን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Год назад
@@fatimanigus3261 መች ብሎልን እህት የሰው ገርድ ሁነን አይይይይ ፍቅር ማጣት እኳንም ለኛ ለብዙ ትበቃ ነበር አገራችን አየሯ ብቻ ከስደትም አንደርስም ነበርኮ 😢😢💔
@user-yg2qd3zh7r
@user-yg2qd3zh7r Год назад
እኔ የምለው የለኝም አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ሰው ያጣ ቀን አትጣ ሰው ሲቸገር አንተ አትቸገር አላህ የመረጠውን ላንተ ይስጥህ አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistgosheme5246
@tigistgosheme5246 17 часов назад
Amane bazike sawe batfabte zamne
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
እዲህ ብንረዳዳ ከዘረኝነት ብንወጣ ሀገራችን ከሁሉም ሀገር የበላይ ትሆን ነበር 😢😢😢 ቤት ሲሄድ ቤተሠቦቹ እዴት ሊደሰቱ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
1ድሀ በምድር አይገኝም ነበር😢
@OmuMrad245
@OmuMrad245 Год назад
እንደው ላንተ ማደነቂያ ምን ቃላት ልጠቀም😢አቦ ሺ አመት ኑርልን ታስፈልገናለህ ማስተር አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@maurobetanco2523
@maurobetanco2523 11 месяцев назад
Que bonito corazon
@mussiehaile4707
@mussiehaile4707 Год назад
ሁሉ የምታደርገው ያለህ የእግዝኣብሄር ስጦታ ነው ወንድሜ እግዝኣብሄርን ውለትህን ይከፍልሃል ።❤❤❤
@gabriellafontecchia9313
@gabriellafontecchia9313 Год назад
Non c'è bisogno di sentire, basta vedere per capire!
@ShikhaMone-de5lj
@ShikhaMone-de5lj 11 месяцев назад
Xxx
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Год назад
አንተልጅ ምንም የምለው የለኝ አንተን የወለደች ማህፀን አንተን የዘራ አባት የተባረከ ይሁን ሰው ብልክህ እራሱ በዝህ ትህትና ሰውን ማገዝ ከላይ ከእግዚአብሔር የተሰጠ እንጅ ምድራዊ አይደለም ስብእናህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ያንተን ልብ ለኛም ያድለን ተባረክ ልጄ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወልደህ ሳም ዘርተህ ቃም ጥርስህ አልቆ በድድህ ብላ በልጆህ አግኘው የምትሰራውን ስራ
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Год назад
ይሄ ከአይምሮ በላይ ነው ሰው በዚህ ልክ በጎነት ከፈጠረው ካልጠሰጠው እነሰዴት ተባረክ 🙏
@halimo1255
@halimo1255 Год назад
ምስተር አብነት ለአንተ የምለዉ ቃላት አጣዉ ዉለታክ ጀነት ነዉ አላህ በሻሀዳ ይሸልሞክ ልጂ አዋቅ ክርስተን ሙስልም የማትለይ የዘመናችን ጀግና ከኩፉ ሁሉ አላህ ይጠቢቆክ❤❤❤
@sarahp1383
@sarahp1383 Год назад
God bless you, bless you, bless you. What a beautiful gesture that was, stopping by, talking to a homeless boy, taking the boy out of his misery, listening to his story then, not just giving him hope but showing him the way, understanding that the boy has a certain pride which forbids him from begging....so this kind person Master Abinet Kebede shows him the way, without making him feel small. There is so much dignity in his acts of kindness. He is the angel God has sent to make those less fortunate to be happy and be released., Much love from India🇮🇳
@user-uf9eq3mv5m
@user-uf9eq3mv5m Год назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። ❤❤❤❤ የምስግኖች ስጦታ ነህ
@vgfgccf9519
@vgfgccf9519 Год назад
አንተ መልካም ሰው በሄክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@Dawit-negash
@Dawit-negash Год назад
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን አይነት ትሁት እና መልካም ሰው ነህ በጌታ።ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥህ🙏
@hanakebede1351
@hanakebede1351 Год назад
ዕድሜ ከጤና ይስጥህ የጎደለህ ከለ እሱ ፈጣሬ ይሞላል !
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Год назад
የኡምሪ ልጄ አላህ የሰድግህ አብናት አንተንም አላህ ከድገተኛ አደገ ይጠብቅህ ኩፉ አይከህ
@aaaddd6100
@aaaddd6100 Год назад
😢😢😢😢 ወላሂ እኔ እኮ መስተርን ሰየው ጋና ቪድዮን ሰላይ እምባዬ መንባት ነው የስቸገራኝ አለህ ይጠብቅ ወንዴሜ❤
@almaztadase5763
@almaztadase5763 Год назад
እውነት ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዜመንህን ይባርክ ጌታሆይ እዴ እብናት መልካም ልብ ያለው ለኢትዮጵያ እዝብ ሁሉ ስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eexx8265
@eexx8265 Год назад
ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየኝ አላህ አተን ልጅ መግስት በሌለበት ሀገር እየኖረ ሰው እደዚህ አይነት ሰው ሲገኝ ደግሞ የአላህ
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 Год назад
ሰው አለ እንኑር ያስብላል አላህ የህዲክ ሀቢቢ
@zahratzazu
@zahratzazu Год назад
ትክክል
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Год назад
​@@zahratzazuእደአብነት አይነቱን ያብዛልን እዲህ ምንረዳዳ በብሔር ሳንከፋፈልን የጎዳልጆችም አይኖሩም
@Zamzam-jb4ti
@Zamzam-jb4ti Год назад
አሚን😊😊😊😊
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 Год назад
አብነት የምልህ ቃሎች ሁሉ ካተ አይጠጉምና ምንም አልልም የኔ ቀና ለሰወች ያለህ ክብር እንዴት እንደሚመስጠኝ
@ameenaaa1098
@ameenaaa1098 Год назад
መሸአላህ ማስተር አብነት አላህ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ በየሄድክበት የደሀውን እባን እደምታብሰው ሁሉ ያተንም ጥላቶች እብስ አርጎ ያሳልህ
@properph99
@properph99 Год назад
I absolutely love this channel!!! We need an interpreter. May you Forever be blessed in all your Good Deeds!!!
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ ይሄንልጅ መጨረሻውን አሳምረለተረ ወደቀጥተኛው መንገድ ምራው ያረብ እዝንልን
@umumustaqeemtube4926
@umumustaqeemtube4926 Год назад
አሏህ ከመጥፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ጤና ይወፍቅህ ቅን ሰው ነህና
@warkwark6096
@warkwark6096 Год назад
አንተ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሄል አንጂ ተላላፊ በሸታ ቢኖር እኮ ምንም አይነት መከላከያ አትጠቀምም!!የልጅህ አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
ሱበሀንአላህ እኛ እንኳን እንዲዚህ ሚሰኪንልጂ እግሩን ልናጥብ ልናቅፈወ ቀርቶ በሰራቸወ ለማለፈ እንዴት እንዴምንጠየፈ አልጠራጠርም ያአላህ የማሰተር አብነት የተለዬ ነወ
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Год назад
ሣሕ ምንኛ መታደልነዉ
@zusweetyzusweety7506
@zusweetyzusweety7506 Год назад
ቃል የለኝም የልቤን ይድረስህ ❤❤
@youtube6598
@youtube6598 Год назад
አቦ አተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk Год назад
የምድራዊ ሳይሆን የሰራው ያለው የሰማይ ነው ፀጋ ልበስ እግዚአብሔር ከክፉው ይጠብቅ አብዬ
@Miskulufikir-tk6hf
@Miskulufikir-tk6hf Год назад
አተ ልጅኮ😭😭☝️☝️☝️❤❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@patandkercy7902
@patandkercy7902 Год назад
Gods blessings upon you my brother ❤❤❤
@melrosefalconer2235
@melrosefalconer2235 Год назад
OMG this is so nice bless your heart brother ❣️😍
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df Год назад
ረጅም እደሜ ይስጥህ ንፁ ልብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘርህ ይባረክ❤❤❤
@nazretyosef7195
@nazretyosef7195 5 месяцев назад
ዘበንህ ይባረክ 🌹🌹🌹🌹
@shita276
@shita276 10 месяцев назад
ቅን ሰው ፈጣር እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምን እንለላን
@hawah5559
@hawah5559 Год назад
ምነው እንዳንተ የለ ሰዉ ቢኖር ያረብ
@user-lq1zs3uo8h
@user-lq1zs3uo8h Год назад
Yagna melkam sawu master abunat.geta zemenin yebarkawu zer tewulidih yebarek egzabher fetun yabaralik melkaminatu hulem ayilahih batam makebrih mewadih sawu bitnor andegna ante neh❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadia7796
@tadia7796 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ የተመረቀ የተባረከ ንፁህ ልብ ያለህ ወጣት አላየሁም እመቤቴ ማሪያም ለደሃ እንደምትደግፍ እሷ ትደግፍህ ይባርክህ ተባረክ እድሜ ዘመንህ ይባረክ እንቅፋት አይንካ ዝቅ ማለትን ደግነትን አንደበተ እርቱ ባንተ አየሁ ቤተሰቦችህንም ይባርካቸው እንዴት እንደሚደስቱ ይታየኛል አተንም ደስ ይበልህ ቃላት እጠረኝ ለደግነትህ ውይ ይባርክህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mesaretmarkeb7181
@mesaretmarkeb7181 Год назад
እግዚአብሔር ይባረክ ትባረክ wodme 📖🙏🏻❤️❤️🥰🥰እግዚአብሔር waga yikflk 😢😢😢
@rahmaomer3567
@rahmaomer3567 Год назад
አተን የወለደች እናት ሁሌም ሥትመርቅ ትኖራለይ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢ኡፍ ቃል አጣሁ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ አሳልፌ ልስጥህ ተባረክ ወንድም አብነት ❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Год назад
ሐገሬ እዳተ አይነት ሠዉ ሥላላት በጣም ደሥተኛ ነኝ አላሕ ይጠብቅሕ
@rozamario7343
@rozamario7343 10 месяцев назад
Min Aynet yetebareke lij new. Lijihn Egziabher yibarkilih.❤
@user-nb5ss2ou7d
@user-nb5ss2ou7d Год назад
አንታ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ አንታን ምገልፅበት ቀል ዬላኝም ፈጠሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Год назад
Ewun wendime waga begetah fit Kef Yale newu. Zemenih tidarih yibarek.❤❤❤🎉🎉🎉
@BiraneshyegetalijiBirutube
@BiraneshyegetalijiBirutube Год назад
አብ አንተ ግን ምን አይነት ሰው ነህ እኔ ምንም ማለት አልቺልም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ አንተ ከሰው ሁሉ የተለየ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Год назад
አላህ ያስደስትህ አብነት የዘመናችን ተምሳሌት❤❤❤
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj Год назад
😭😭😭😭😊😊😊thank you very much Amen Amen Amen Amen Amen kibir lesu yhun LeGeta 😊
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 Год назад
ተባረክ የኔ ክቡር እንደአንተ.የተባረከ የወደቀን ያነሳል ሚሊተሪ ነን የሚሉ እንደዚህ ሚስኪን ልጅ አጥንቱ ያልጠነከረ ልፈጠር ብሎ ባልተፈጠረ ረመጥ አገር.የፊጥኝ እጅንና እግሩን አስረው ይቀጠቅጣል አይ አገር
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 4 месяца назад
ማስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ።።
@cloudkiwani2665
@cloudkiwani2665 5 месяцев назад
Thank you sir,,,May Our Lord Jesus Christ be with you for the Eternity
@Wrre5tTrdtt
@Wrre5tTrdtt Год назад
የኔ ወድም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ክፋ አይካህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምስኪኑ ህዝባችን
@rahmagasem5603
@rahmagasem5603 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤አላሕይጠብቅሕ፡የምወደዉንነገርይስጥሕ
@jemamasuomie6540
@jemamasuomie6540 Год назад
What a wonderful gift thanks Jemama
@TegTeglem
@TegTeglem Год назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጰያዊ ❤❤❤
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ የሜሰጡ እጁች ይባረኩ
@ccu3907
@ccu3907 Год назад
እጅግ በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሰራኽው
@teresaolivermontolio8055
@teresaolivermontolio8055 Месяц назад
Muchísimas GRACIAS! Es precioso verlo así de feliz ✨🛸✨🪐✨
@user-qs3zz2us3c
@user-qs3zz2us3c Год назад
ፈጣሪ ረጂሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zabeebazabeeba4932
@zabeebazabeeba4932 Год назад
አብነት ያንተ ሚገልፅ ቃል ይለኝም የተባረክ ሠውነህ አላህ ጨምሩ ይባርክ ቀጥተኛው መገድ ይምራህ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Год назад
እግዚአብሔር ይባረክ አቤ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🙆‍♂️
@user-jm5bv6rh3p
@user-jm5bv6rh3p Год назад
አላህ ይጠብህ ወድሜ በሄድክበት ሁሉ ከለላ ይሁን አድዬዉ
@MedryeNegssye
@MedryeNegssye Год назад
አብየ ያንተ ነገረ ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር ያቆይልኝ
@bdal4966
@bdal4966 11 месяцев назад
Egziabher Amlak ytebqh ❤❤❤
@elsatakle502
@elsatakle502 Год назад
Love at its highest level. God bless.
@user-zc4ei3jx7z
@user-zc4ei3jx7z 11 месяцев назад
ማስተር አብነት እኔ ምን እደምልህ እኔጃ ቃላቶቺ ያጥሮኛል በጣም ጀግና ምርጥ ሰውነህ እና እርጀም ሀያት ይሰጥህ በጣም ምስጉን ትሁት ጀግናነህ ሜስኬኖቺን እዳስደሠክ አተን የበለጥ ጌታ ያስደሳህ እርሜህን አርዝሞ ወዲም በስራህም ቀጥልበት
@akberetsium3492
@akberetsium3492 Год назад
Aye zenenka ybarek ❤❤❤❤, Hello my brother God blessing so sweet always God save all family ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
😢😢ጀግናልጅነውበእውነት አቡነትፈጣሪይጠብቅህ ኑርለኢትዮጵያህዝብኑርልን
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Год назад
Master abint Egeziabehier rijm edmi ena yesteh 🙏🙏🙏
@MintasnotTasfaye4005
@MintasnotTasfaye4005 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ የማያልቅ በረከት የማያልቅ ደስታ ወደቤታችሁ ይግባ
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Год назад
እግዚአብሔር ይባረክ ይጠብቅ ❤ እንደ አንተ አይነት ደጋጎች ያብዛልን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Год назад
እንዳንተአይነት ስው ያብዛልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@user-tu7nh5il5y
@user-tu7nh5il5y Год назад
Jezi Jezi Jeziiiiii anmweyyy 😭 sekou pou nasyon sa
@almazwoldemariam7181
@almazwoldemariam7181 8 месяцев назад
አብነቴ ምናለ እንዳንተ ሁላችንም ብንሆን መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ አምካችንም ይህንን ትህትና ነው ያስተማረን
@jeganewyehwatna8040
@jeganewyehwatna8040 4 месяца назад
እንዳንተ ሰው አላዩሁም እግዚኣብሄርን ይጠብቅሕ መልካም ስራሕ እንድትቀጥል🙏👍🏽😘👏
@corinnematheson3446
@corinnematheson3446 3 месяца назад
Love this young man so much ❤ thank you Sir for caring and sharing God's continuous blessings 🙏
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 8 месяцев назад
ቢኒያም እና ሀና እድሜአችሁ ይርዘም ።❤ ፈጣሪ ያልታሰበ በረከት ይስጣችሁ አብነት ጌታ ይባርክህ❤
@zainab8134
@zainab8134 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ወላሂ ለአብነት እድሜና ጤና አላህ ጨሚሮ ጨማምሮ ይሰጥህ ወንድማችን ኢንሻ አላህ ያረብ አሚንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@hareguzewdu6530
@hareguzewdu6530 Год назад
great example to others God bless you
@Anumma572
@Anumma572 3 месяца назад
Egziabeher Abzeto Ybarkeh
@Nahleh-wo7qf
@Nahleh-wo7qf Год назад
Geta eyesusi.yebarekawu❤❤
@Sarwini-lo1ry
@Sarwini-lo1ry Год назад
Alhamdulillah,anak ganteng ini samapai tidak bisa berkata,anda emang yg terbaik master abinet👍👍👍
@gentlema2456
@gentlema2456 Год назад
ዋውአንተከሰው ሁሉ ትለያለህጌታአብዝቶ አብዝቶይባርክህበዘመንህሁሉጌታከመላውቤተሰብህ ይጠብቅህእናትናአባትህየታደሉናቸውልጄ
@fetyasima4593.
@fetyasima4593. Год назад
የኔ ጀግና በመጀመራ አላህ ሂዳያ ንሥጥህ በመቀጠል እድሜና ጤና ይሥጥህ❤❤❤❤❤❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Год назад
እምትሰጡ ሰወች እግዚያብሔር በማያልቀው በረከቱ ይባርካችሁ
@goldenberg2023
@goldenberg2023 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ Храни тебя Аллах,Человек с золотым сердцем ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z Год назад
አላህ ያሥደስትክ በሄድከበት ቦታ ሁሉ
@selamawitgetahun775
@selamawitgetahun775 Год назад
This is so heart warming 💓 Keep up the good work!
@AhmedSaid-ez6cj
@AhmedSaid-ez6cj 3 месяца назад
ምናይነት መታዴልነው ንፁህ ልብ ያለህ ጀግና አሏህ ወዴቀጥተኛው መንገድ ይምራህ
@showkhan-zo9nf
@showkhan-zo9nf 4 месяца назад
Thank you so much god bless you
@NejatSeyid-sh4eb
@NejatSeyid-sh4eb Год назад
የዉነት በጣም ጥሩ ሰው ነክ ፍጥረት ዪገዝክ ወድሜ
@ccu3907
@ccu3907 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@marifazw7969
@marifazw7969 Год назад
አብነት ወድሜ መገድህ ሁሉ ቀኝ ያርግልህ ገና ትታያቸው ምን እደምታርግላቸው ታስበው ደሥታቸው ታልሥበው እባየ ይወርዳል እደዝህ ያሉ ችግርተኛ በየቤቱ አሉ መግስት የሚገለን እዚህን ሚኪን ነው ምናለ ከናተ ቢማሩ እሲ ቢዶወችህን እኳ ሽር አርጉላቸው ማየት ለተሣናቸው ባላሀብቶች አተን በምን ቃል ትገለጣለህ የምትረዱ ሠወች አላህ ይጨምርላችሁ😢😢😢😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Год назад
Lesow Yaleh fqir kemestet bela yasdestal bcha tletale fetari ybarkh❤❤❤❤❤❤❤
@JESUSISLORD-xc8es
@JESUSISLORD-xc8es Год назад
የሰጡት እጆች ይባረኩ❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@khanpk166
@khanpk166 Год назад
እግዜብሄር ይባርክህ❤❤❤
@user-ux9pr1vu3j
@user-ux9pr1vu3j Год назад
በጣም ደስ ብሎኛል ለሚታደርጋቸው ሁሉ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Год назад
አንተ መልካም ሰው በሄድክበት ሁሉ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ❤ ሰላም ለሀገራችን ይሁን 😢 ውዶችዬ ቤተሰብ የማደርገው ቤተሰብ የሚያደርገኝ ልያችሁ
@dipakdas6786
@dipakdas6786 Год назад
good job, god bless u my bro. ..
@EdnaSantosJornalista
@EdnaSantosJornalista 11 месяцев назад
Esse rapaz é o verdadeiro cristão. Deus o abençoe diuturnament.
Далее
9 August 2023
6:05
Просмотров 69 тыс.
master abinet(@Masterabinet-9n )
2:35
Просмотров 1,4 тыс.
💔 የሰው ልጅ አይቸገር 😭
2:56
Просмотров 52 тыс.