Тёмный

💥የከሰል ዱቄት የተጨመረበት ዳቦ  

Tseghe Girmay
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 879
50% 1

💥የከሰል ዱቄት የተጨመረበት ለጤናችን ተስማሚ ዳቦ 💥Activated Charcoal bread
#charcoal #charcoalpowder #charcoalbread #activatedcharcoal
#healthfood #healthfoods #healthfoodandbeautypacks
#bread #breadrecipe #breadpizza #breadrecipes #breadomelette #breadpakoda #breadrolls #breadsnacks #charcoalbread
#charcoalpizza #carbonero #carbonevegetale #panecarbone
#italianfood #englandfood #buns #sandwich #sandwiches #sandwichrecipe #sandwichcookies
#videoviral #viralvideo #videos #video #videofood #videofood23 #videocreator #videobread
#panini #paniniamerica #paninicarbone #ethiopian #ethiopiantiktok #ethiopianfood #ethiopianfoodrecipe
‪@kinemedia4844‬
‪@Ethiopianfood‬
‪@EthiopianKitchen‬
‪@bahlietube1358‬
‪@My-personaltrainerIt‬
‪@comedianeshetu‬
‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬
‪@EyohaMedia‬
‪@seifuonebs‬
‪@seifuonebs2712‬
‪@tseghegirmay1‬
‪@medihntube‬

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@MeronSemere
@MeronSemere Месяц назад
Wow wow What a good job you did, I really like it
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w Месяц назад
ጎበዝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Месяц назад
የተባረከ ይሁን የኔ ባለሞያ 🙏👌
@aklilnews
@aklilnews Месяц назад
ፀጊዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Месяц назад
ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ የሚገርም ነዉ በጣም ከሰል ዱቄት ዳቦ በጣም ያምራል ጥቁር ስለሆነ እጅግ በጣም ለጤናም ተስማሚ ነዉ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👍👌❤🙏
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Месяц назад
Wow yummy yummy 😋 yihenn yemesele dabo ye gagere egi ybarek endit endemitafit enamesegnalen share siladergshin tsegushye ❤❤
@eyuezr9346
@eyuezr9346 Месяц назад
Thanks!
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel Месяц назад
pre done yummmy testy
@saratube8487
@saratube8487 Месяц назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ ዋውውው ጥቁረቱ ነውጅ ያምራል ግን ጥቁረቱ😂😂 ባለሟያ ነሽኮ እህቴ💚💛💛😘
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉ እናታችን አይ አሁን እኛ ኢትዮጵያን የከሰል ዳቦ በላን ብለሽ ነው 😂😂በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽልን አደባቦልሽ በነጩ ለመስራት ተማርኩ እናመሰግናለን ❤❤
@hanawerku
@hanawerku Месяц назад
ፅግየ እወነት ሁሊም የምሰሪው ቪዲዮ በጣም ገራሜነው ከዜሀም በላይ አደምሰሪም እረግጠኛነኝ🙏🙏🌹
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Месяц назад
ፅጉዬ ይሄን ዳቦማ አንድ ቀን ጋግሬ አምሮቴን እወጣዋለሁ like like 👍 ❤
@RabyYouTube
@RabyYouTube Месяц назад
ሰላምለዚህቤት ዋዉዉዉ ፅግየ ❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
Wow, ፅግዬ የሙያ ጥግ። 👌🏻 ምድሪቱ ያፈራችዉን ሁሉ አሳምረሽ ለምግብነት ከሙያዊ ምክርሽጋ እያቀረብሽ ታሳይናለሽ። በእዉነት መበረታታት አለብሽ። ተባረኪ የኔ ደግ። ❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Месяц назад
like like 👍
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Месяц назад
በጣም ጥሩ ነው እሞክራለ አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Месяц назад
ሰላም ፅግዬ ይሄ የከሰል ዳቦ ገራሚ ነው እሰቲ ገዝቼ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርርርርር🙏👍❤️❤️❤️
@user-lm1hy4lh3y
@user-lm1hy4lh3y Месяц назад
ወይ ጉድ ክክክ መልኩ የኑግ ልጥልጥ ይመሥላል የጤና ምግብ ያድርገው
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Месяц назад
ሰለም ሰለም ዎው ማምየ ደሰየሚል ገራሚ ዳባነው በርቺልኘ 😍😍😍😍😍👍👍👍👍😎🙏🙏🙏👌👌👌😊
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Месяц назад
ጸጌዬ እንዴት ነሽ አረ ምን ተገኘ እንዲህ ያማረብሽ ልጅ አገርድ ኮረዳ መስለሽ የለም እዴ አረ ሚስጥሩን ይነገረን ይሄ ጥቁር ዳቦ ጫፉም አልተያዘልኝ ውነት የምናቀው ከሰል ነው ወይስ ሌላ ዘዴ ነው እኔ መቸም ነፍስ ይዘራል ብባል ያ ከማቀው ከሰል ከሆነ ወራጅ አለ ብዬ ነው ሹልክ የምለው ለፈገ ግታ ነው ጽጌያችን የኛ ጎበዟ ባለሞያ ስንፍናን የማታቄ ሰላምሽ ይብዛ 🙋🙏😇❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹😀👍
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 Месяц назад
ወይ ወ/ሮ አስናቀች!!!
Далее
Introducing iPhone 16 | Apple
02:00
Просмотров 4,6 млн