Тёмный

💥 

Tseghe Girmay
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
የተጠቀምኩት ዘይቶች የወይራ ዘይት 250 ግራም ኮኮስ 100ግራም የአልመንድ ዘይት 50 ግራም የጉሎ ዘይት 15ግራም ዘይቶቹን መቀየር ትችላላችሁ ግን ልኩ አትቀይሩ 2የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ባህርዛፍ ቅጠል በ 250 ml አፍሉና 180 ml የተፈላው የባህር ዛፍ ውሃ ከ80 ግራም ሶዲየም ጋር ቀላቅሉት የቀረው ቪዲዮ እዩት መስራት ከፈለጋችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@FrewerqBihonegn
@FrewerqBihonegn 4 месяца назад
በርችልን በጣም ደስ ይላን ግን ዘይቱን ካርቴኑን አሳይተሽን በነበር
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
ኮኮስ ምን ማለት ነው የአልመንድ ዘይት የት ይገኛል ምን ዓይነት ካርታን ነው ብታሳይን ጥሩ ነበር👏
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 3 месяца назад
Thanks 👍❤🙏🙏
@fretaachayo6681
@fretaachayo6681 3 месяца назад
ፅግየ ዓደመን ጢዓናን ይሀብካ የቀንየልና❤❤❤
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 4 месяца назад
ፈሳሽ ሰሙነ የልብስ ለገበያ መሰልን በጣም እናመሰግናለን
@Fedila-oq5ou
@Fedila-oq5ou 2 месяца назад
የለህ እድሜሽን የርዝመዉ ድምፅሽ ደስ የለነዉ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
@@Fedila-oq5ou አመሰግናለሁ ♥️
@emamah4239
@emamah4239 3 месяца назад
በእውነት የአቾን ሙያ ብንለምድ ጥሪ ነበር ሣሙና ሢወደድ።
@አለምብመ
@አለምብመ 4 месяца назад
የኔ ጀግና እናታችን ኢትዮጵያ ሁሉም አለ ግን አናቅበትም እማ በርቺልን ❤❤እግዚአብሔር ከሙሉ እድሜ ጤና ይስጥልን ይጠብቅልን አሜን፫❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 месяца назад
ትክክል የሚጣፍጥ ሽታ ያመጣል አገር ቤት ለሽታው ይቀቀላል እናመሰግናለን🎉🎉
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 4 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሚየ የኔ ባለሙያ ምን አለ አንቺ ጋር ብሆን ብዬ ተመኘሁ ሙያ አይደለም ልባም ሴት እንድሆን እስከ እድሜ ጥግ ስንፍና እንዳይዘኝ የኔ ብርቱ እናት❤
@MicheasYacobWario
@MicheasYacobWario 4 месяца назад
Lemitakafiyin ewket betam enameeginalen edmena tena yistilin ❤❤
@sanegerma1243
@sanegerma1243 25 дней назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 месяца назад
ሠላም ፅግየ ከባህርዛፍ በጣም አሪፍ ነዉ እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን ❤❤
@hanawerku
@hanawerku 3 месяца назад
ዋው ፅግየ የኔ ጀግና ፈዝዠ ነው የአየሁሽ በጣምርጥ አረብ ሀገር የለም ሀገሬ ሰሔድ አሙክረዋለሁ ባርዛፍ ለምችም ለጎፋን በጣም ገራሚነው
@jonimercy
@jonimercy 4 месяца назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ጤናማ የሆነ የባህር ዛፍ ቅጠል ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏👍
@emamah4239
@emamah4239 3 месяца назад
ፅግየ አች ቤት የሌለ ነገርጨየለም በሐር ዛፍም አለሽ ጎበዝ ለሠው የሚጠቅም ትምሕርት ነው ይዘሽ የመጣሽው።
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
እውነት በጣም ነው የወደድኩሽ የኔ እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ👏💓
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 3 месяца назад
እማ ብዙ ተምረናል በእውነት እድሜ ይስጥልን እኔ በተማቲም ሰርቼ ማ ጓደኛየ ያስፈራል አለችኝ 😀😀ማለት ድርቅ ብሎ ተጠማዘዘ ቅርጹ ጠፋበት ግን የመጀመርያ ስለሆነ ነው እላለው እንጂ
@bigold
@bigold 4 месяца назад
በጣም እናመስግናለን ፅግዬ እጅሽን ይባርከው ❤️❤❤🙏👌
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 месяца назад
ሰላም ውለናል አንቺስ እንዴት ነሽ የኔ ጎበዝ ፅጉዬ አንቺ ደጅሽም ፣እጅሽን ለም ነው ልክ አገር ቤት ነው የሚመስለው የአትክልቶችሽ ዛሬም ይሄንንን የመሰለ የባህር ዛፍ ቅጠል እንዴት ያምራል የባህር ዛፍ ስሙን በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን በተለይ እርጥብ ባህር ዛፍ ለሚያገኙ በጣም ሀሪፍ ነው ።❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 4 месяца назад
ሰላም ፅጉሽዬ ውዴ እውነት አንቺስ ትለያለሽ በጣም ልዩ የሆነ የቅላፒጦስ ሳሙና ዋው እኔ ባህር ዛፍ ካየሁኝ ቆየሁኝ ከሀገሬ ከወጣውኝ ጣልያን ስሄድ አግንቼ እንደ ቄጤማ ነው አጭዴ የመጣውት ባህር ዛፍ ለብዙ ነገር መድሃኒት ነው ሽታው ደስ ይላል ሳሙናው ደሞ ልዩ ነው እኔማ እሞክረዋለውኝ ውዴ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ፅግየ የኔ የጎበዝ
@ማለፊያ
@ማለፊያ Месяц назад
ክሬም ብሰሪው ብየ ተመኘሁ ሽታው በጣም ነው ሚጣፍጥ❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Месяц назад
@@ማለፊያ እሰራለሁ ውዴ ♥️
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 месяца назад
ዋውውው በጣም ያምራል በረች😊
@emamah4239
@emamah4239 3 месяца назад
ሸር ሌይክ 👍።
@genetbelda4376
@genetbelda4376 4 месяца назад
አሜን በጣም ቆንጆ ሳሙና ነው እጅሽን ይባርከው❤
@MeronSemere
@MeronSemere 4 месяца назад
Wow betam tekami yehun new 🎉❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
❤❤
@trhaaryam
@trhaaryam 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እማማየ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@lulabelay3582
@lulabelay3582 4 месяца назад
Thank you for sharing ❤❤❤
@WorkiyWase
@WorkiyWase 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ፂግየ ምርጥ እናት
@lulabelay3582
@lulabelay3582 4 месяца назад
Definitely I will try this ❤❤❤❤
@taegiray4826
@taegiray4826 4 месяца назад
የምትጠቀምበት ኣይኖቶች ዜት ዛፍልኝ እናቲ ውድዋ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@KunamaSara
@KunamaSara 4 месяца назад
የኔ ውድ እይው ተፅፏል
@luciagidey4877
@luciagidey4877 3 месяца назад
❤❤❤❤
@selamfilagot8586
@selamfilagot8586 4 месяца назад
ስሪልን እናታችን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
ምኑን?
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ለአነጋገሬ ያልሽው በግሌ ንግግርሽ በጣም ነው የሚጥመኝ በዚ ላይ እያአንዳንዱን ነገር ትንትን አርገሽ ሰለምታስረጂ ሁሉም ሰው በቀላሉ ይገባዋል ብዬ አምናለሁ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አምላክ ያድልሽ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
የኔ ውድ
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel 4 месяца назад
Yummmy pre done❤
@alemgebrekirstos9298
@alemgebrekirstos9298 4 месяца назад
ፅግዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ ነገር ነው እየተማርኩ ነው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አሜን ❤
@YashiAdasu
@YashiAdasu 3 месяца назад
ሰላም ቲጅ የዘይቶች እቃ ግን አላሳየሺንም?
@mheeed5950
@mheeed5950 4 месяца назад
ዊይ ፀግየ አላህ ይሥጥሽ ቪድዮውን መልሸ አየሁት ከኔው ነው ችገሩ የኔውድ እናት የዱቄት ሳሙናውን ስሪልን እኔኮ የምሰጭንን እውቀት በሙሉ በደብተር ላይ አስፍሬዋለሁ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አሜን ❤
@SurafelAddis-vt8kl
@SurafelAddis-vt8kl 3 месяца назад
Enamesegnalen enatachen
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
@@SurafelAddis-vt8kl ክበሩልኝ 🙏
@AdugnaTaddesse
@AdugnaTaddesse Месяц назад
የባህር ዛፍ ዘይት እንዴት ይሰራል
@emamah4239
@emamah4239 3 месяца назад
ብላሕተኛ 👍።
@getetilaye5905
@getetilaye5905 3 месяца назад
ማሚዬ አምላክ እጅሽን ይባርከው ባህርዛፉ ደረቁን ነው እርጥቡን የምንፈጨው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
@@getetilaye5905 አረ ቪዲዮ እዩት ውዶቼ
@mheeed5950
@mheeed5950 4 месяца назад
ፀግየ ፈሳሽ ሳሙና ስሪልን በአላህ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
ሰርቻለሁ እኮ ውዴ
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 4 месяца назад
🙏🙏🥰🥰🥰
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 3 месяца назад
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ጀግና ማቴሪያሉ ኢትዮጲያ እምን ሱቅ ነው የሚገኘው ከተሰራስ ብኋላ እውጭ ላይ ነው የሚቀመጠው ወይስ እፍሪጂ መጀመሪያስ ከቀላቀልሺ ብኋላ እውጭ ላይ ነው የምታደርቂው እፀሀይ ላይ ወይስ እቤት
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አረ ስሚው
@mheeed5950
@mheeed5950 4 месяца назад
ምን ምን እደጨመርሽበት ስሙንና መጠኑን አስረጂን❤❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
ምን 🤔🤔
@dawitassefa7252
@dawitassefa7252 3 месяца назад
Gobze Haftey Ajoki wedi Mekelle eye
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 3 месяца назад
ለቤቴ ከሰራሁ እራሱ መሸጡ ቀርቶብኝ ምን አይነት ዘይት ነው የምግብ ዘይት ነው ወይስ የተለየ ዘይት ነው
@selamfilagot8586
@selamfilagot8586 4 месяца назад
ሶድየም ምን አይነት ነው ከፍርማሲ ነው የምንገዛው
@ዘይኑላሌ
@ዘይኑላሌ 4 месяца назад
አረ ስሙት እዩት ምን ጉድ ናችሁ በአማርኛ ነው እኮ የምትናገረው
@abayyoutube7148
@abayyoutube7148 3 месяца назад
እኔኮ የሚገርመኝ ሳታዩ እስከመጨርሻው የምጠይቁት የምትጠይቁትንኮነው ቪድዮው ላይ አለ😅😅 መጀመሪያ እስከመጨርሻው እዩ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
እንደው ምን ላድርግ ውዴ አዘኔታ የለም እኮ 😂
@e.a7406
@e.a7406 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 3 месяца назад
ለቤቴ ከሰራሁ እራሱ መሸጡ ቀርቶብኝ ምን አይነት ዘይት ነው የምግብ ዘይት ነው ወይስ የተለየ ዘይት ነው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
የኔ ውድ አንደኛ ቪዲዮ እዩት ሌላው ተፅፏአል 🙏
@selamawitwoldemichael5752
@selamawitwoldemichael5752 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 7 млн
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 843 тыс.
June 11, 2024
13:09
Просмотров 269 тыс.