Тёмный

💥  

Tseghe Girmay
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
ሰላም ውድ ቤተሰቦች በቅድሚያ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለሁሉም ነገር ይህንን ቪዲዮ ሳመጣላችሁ በእውነት ይህንን ፌጦ ስቀባ በይበልጥ ለራሴ ቅል የፈረንጆች ያልሞከርኩት ቅባት ( ክሬም )ሀኪም የሰጠኝ ምክሬ እንኩዋን ሊድን ቁስሉ ባስብኝ ግን እመኑኝ ዳንኩ ለዛ ነው ፊቴን በፌጦ ብቻ ዳነ ይህንን ስላችሁ ያቃጥላል 😂በሉ ቻሉት ተስፋ አለኝ ለኔ እንደጠቀመ እንደሚጠቅማችሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
ይገርማል ከየት እንደመጣብሽ ከሐኪሞቹ የበለጠ እናቶች ያቃሉ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
ኤልሳዬ ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
@@miminigussie4971 የኔ ደግ እህት
@hermela9872
@hermela9872 5 месяцев назад
እናመሰግናለን የሻይውን ቅመም ገዝቼ አጥቤ አስጥቻለው #ያለውን ውጤት እነግርሻለው ፅጉ በርቺ መልካም ሰው
@romanethiopia
@romanethiopia 4 месяца назад
ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ በህክምና ያቀብራል ሉግዜው ይድናል ግን ያቀብራ በጣም ነው የምናመሰግነው ሼር ላደረግሽን እህቴ ፌጦ በጣም አሪፍ መድሀኑት ነው ለተለያየ በሽታ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 4 месяца назад
ፅጉዬ እንዴት ጠቃሚ የሆነ ቪዲዮ ነው Wow Thanks for sharing like like 👍 ደሞ አምሮብሻል❤❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 5 месяцев назад
ፅጉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ብዙ ሰው የሚፈውስ መፍትሄ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 месяцев назад
ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
@jonimercy
@jonimercy 4 месяца назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ ፌጦ ለማንኛውም ነገር መድሀኒት ነው ይባላል የከሰል ሳሙና አሰራሩን በጉጉት እንጠብቃለን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🥰❤️🙏👌
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 5 месяцев назад
ሰላም ፅጉሽዬ እንኳን ተሻለሽ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ይገርማል ፊጦ በጣም ለሁሉም ነገር መድሃኒት ነው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ❤❤
@bettybongerandreash433
@bettybongerandreash433 5 месяцев назад
እናታችን ጉበዘ በረቻልን የሰራ እጁች ይባረኩ ተባረካልን🙏🏾
@genibeauty16
@genibeauty16 4 месяца назад
ፅግሽዬ እንኳን ተሻለሽ ፌጦ በጣም ለብዙ ነገር መድሀኒት ነዉ የኔ ጀግና ሼር አርገሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ለፀጉሬ እሞክረዋለሁ በርቺልኝ እናቴ❤❤❤❤❤
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ እህታለምዬዬ ዋውውው ።።።።ነውው።።🎉🎉❤❤🎉 እናመስግናለን🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤
@zeritutube
@zeritutube 5 месяцев назад
ሰላም ፂግዬ ዉደ እደትነሽልኝ ❤ ፂግዬ የክሰል እጀራ አሁን የክሰል ሳሙና አሳየሽኝ ወሳኝነወ ኢትዮጵያ ሳሙና ተወዳል❤ ፌጦ መዳሀኒት ነወ ማለትነወ ብዙም ሰዉ አያቀዉም ጥሩ ትምህርትነወ እናመሰግናለን❤🙏
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 5 месяцев назад
ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ለአንችም ለእናትሽም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤🎉 ብዙ ግዜ በቤት ውስጥ ሳሙናወች በቤት ውስጥ ስለምታዘጋጅ የሚስማማሽንን እና የማይስማማሽን መለየት ትችያለሽ ባልትና ከቤት ፌጦውን ለአንድ ቀን ዘፍዝፈሽ በማግስተኛው ፈጭተሽ አጠለልሽው ክሬም ይመስላል ዋውውው ከወይራ ዘይት ጋር ስታዋህጅው ዋናው ጤና ያሉት ፀጉር ይበቃሻል ፌጦም ስለሆነ ያቃጥላል አይዞሽ የተፈጨ ፌጦና ወት ማር ለፊትሽ ጥሩ ነው በቤት ውስጥ ራስን ማከም በቀላል በቤት ውስጥ ❤❤❤ማቃጠሉማ ፌጦ ነው ሰውየው 😅😅 ሲበላ እራሱ ከምግብ ጋር እኮ ይሰነፍጣል ❤ እናመሰግናለን ምንም የሚስተካከል የለውም የታደለ ሰው ቪድወሽን ማለት ነው ምክንያቱም ይጠቅማቸዋል እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 месяцев назад
እ/ረ ይስጥልኝ ተባረኪ
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 5 месяцев назад
ሠላም ፅግየ ዉይ በጣም ነዉ የሚያስ ቸግረኝ ይባላል እኮ ፌጦ መዳኒት ነዉ እሞክረዋለሁ ❤❤
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 5 месяцев назад
ተባረኪ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አቤት ፅግዬ የማታዉቂዉ ነገር የለም። ሁሌ አድናቂሽ ነኝ። ❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
የኔ ውድ ♥️
@genetziguita4586
@genetziguita4586 5 месяцев назад
ተባረኪ እድሜና ይስጥሸ❤🎉
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
አሜን 🙏🙏🙏
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel 5 месяцев назад
replay done maam
@tenuamha5044
@tenuamha5044 5 месяцев назад
Good job tsgye
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
የኔ ውድ ♥️♥️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 5 месяцев назад
ፅግዬ አረ እንኮን ተሻለሽ ደግሞ ፌጦ ምርጥ መድሀኒት ነው ላንቺ ሰለሰራልሽ ለቤተሰቦችህ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ጨርሶ ይማርሽ በጣም ቢዚ ነበርኩ ሰለዘገየሁ ይቅርታ ላይክ። ሼርርር🙏👍👍❤️❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
አሜን የኔ ውድ ♥️
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 5 месяцев назад
በጣም ነው እሚገርመው የኔ ውድ ጎደኛይ እግራላይ ወቶባት ተቃጥላ ልትሞት ነውክሬሙንም እሚዋጥ ተሰቶታል አቸ ግን ተባረኩ እባክሸ ሳሙናውን ሰሰራ እዳረሸኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
እሺ ውዴ የምስሩ እታች አለ ቪዲዮ የከሰሉ ግን ሰሙኑ አወጣለሁ 🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 5 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ በጣም የሚገርም ነው ፌጦ ለዚህ እንደሚጠቅም አላውቅም ነበር እረ ለብዙ ሰው ይጠቅማል በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ♥️
@FathimaAdem
@FathimaAdem 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Faith-g9f
@Faith-g9f 4 месяца назад
Thank you❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 5 месяцев назад
ባለፈው የሰራሽውን ካስተር ኦይል ለምን ለምን እንደምንጠቀመው እነግራቹሀለሁ ብለሽን ነበር እናቴ ?
@birtukangatchaw
@birtukangatchaw 5 месяцев назад
Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe yn enate enkane danh mateshe tsegheye teru takmi wudi new eshi late kureye tekure lawotaben mafeti serlen tsegheye thanks for the sharing good gob mameye ❤🫶👍🙏❤️
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@freweynimekonen6108
@freweynimekonen6108 5 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰
@emamah4239
@emamah4239 5 месяцев назад
ፀግየ እደምነሽ እውነት ፌጦ ለብዙ ነገር መዳኒት ነው። ተሸርቷል።
@meletsega6255
@meletsega6255 5 месяцев назад
ጽግዬ አንቺ እንዴት ጎበዝ ነሽ ነገሩ እኮ shingle virus ነው vaccination አለው ወደ ሌላ ሰውም ይተላለፋል ለመዳን ምን ያህል ጊዜ ፈጀብሽ? ፌጣውንስ ለስንት ጊዜ ተቀባሽው?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
ቁስሉ 25 ቀን ነርቭ ስለሆነ ውስጥ ታመኛለች የምዋት መድሃኒት እየወሰድኩ ነው
@SelamEyob-yp7eb
@SelamEyob-yp7eb 5 месяцев назад
Are ፀጉሬን ነገው እቀበላሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
ለማንኛውም ፌጦ መድሀኒት ነው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 месяцев назад
እውነት ነው ለክፉም ለደጉም ፌጦ መድሀኒት ነው ይባላል።
@SelamEyob-yp7eb
@SelamEyob-yp7eb 5 месяцев назад
ፀጉሬ ከቆሰለ ድፍን አንዱ አመት ሞላኝ ግን እስቲ ልሞክረው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
ሞክሪው ግን ያካጥላል ከሰማሽው እኔም አቃጠለኝ ግን ዳንኩኝ ውዴ ያላደረኩት የፈረንጅ መድሃኒት አልነበረም
@SelamEyob-yp7eb
@SelamEyob-yp7eb 5 месяцев назад
@@tseghegirmay1 ish የኔ እናት ትላንት ጀምረዋል እስት ፖርም ተቀብቼ ፀጉሬን ተለጭው ግን ማቁሰሉን አላቆመም
Далее
NAH UH
00:17
Просмотров 2,2 млн