Тёмный

💦የዊና እና የብሩክ ስጦታ 

Wina ዊና
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50% 1

⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠‪@marketube391‬ ​⁠‪@abtube7318‬ ​⁠‪@yetenbitube1‬ ​⁠​⁠‪@BirukTube-‬ ​⁠‪@Efrem946‬ ​⁠‪@Mubitube01‬ ​⁠‪@ebstvWorldwide‬ ​⁠‪@seifuonebs‬

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@elotube16
@elotube16 2 месяца назад
እንኳን አደረሳቹ ❤❤ወንድሞቼ
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 2 месяца назад
እንከን አብሮ አደረሰን ❤
@TamratTube67
@TamratTube67 2 месяца назад
ደምርኝ ውዴ
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w 2 месяца назад
❤❤❤🙏
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ
@rahmarahma-kp2ck
@rahmarahma-kp2ck 2 месяца назад
እንኳንአደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 месяца назад
በሰዉ ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏
@tezebet9417
@tezebet9417 2 месяца назад
አሜን
@user-dd2io3eu6b
@user-dd2io3eu6b 2 месяца назад
አሜንን❤
@AtseduMamush-ux1wd
@AtseduMamush-ux1wd 2 месяца назад
አሜን
@TamratTube67
@TamratTube67 2 месяца назад
ደምርኝ ውዴ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 месяца назад
አሜን
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 2 месяца назад
ሄሉዬ እና ዋናን ማርክ ብሩኬ የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩ❤🎉🎉
@Misge930
@Misge930 2 месяца назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ 😍❤❤
@YlmLm-sx5io
@YlmLm-sx5io 2 месяца назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@aregash163
@aregash163 2 месяца назад
በጣም ያምራል የሔሉ የወሎ ቀሚስ ነው የማርክ የጎንደር ነው ተመሣሣይ አይደለም በተረፈ በኋላህላችንንስለለበሣችሁ ደስ ብሎኛል የተበደለው ደጉ የአማራ ህዝብ ሠላም የናፈቀው ማነው እንደኔ😢😢😢
@BirukTube-
@BirukTube- 2 месяца назад
ይገባቹሀል ❤❤❤
@user-yx7ug1zm7n
@user-yx7ug1zm7n 2 месяца назад
አጥበን ከምናሰጣህ ሀይሜጋ ቪዶወስሩ🙄🙄🙄
@sikosolo7543
@sikosolo7543 2 месяца назад
@@user-yx7ug1zm7n 😂😂😂😂😂😂Awo sera
@TamratTube67
@TamratTube67 2 месяца назад
ደምሩኝ እህቶቼ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 месяца назад
ዉዶቸ ደምሩኚ🎉🎉
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q 2 месяца назад
ወላሂ የምርሽነው​@@sikosolo7543
@HeluTube940
@HeluTube940 2 месяца назад
ዊናን ሄሉን ማርኬን እና ብርኬን የምትወዱ ❤👍👍
@rgdhghsuj9300
@rgdhghsuj9300 2 месяца назад
ማነዉ እደኔ የቤተክርስቲያኑ ድምፅ የተሠመዉ🥰እንኳአን አደረሳችሁ ❤❤ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል ❤❤
@user-ib3uk6oo6q
@user-ib3uk6oo6q 2 месяца назад
እኔ😢😢
@YlmLm-sx5io
@YlmLm-sx5io 2 месяца назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@BirukTube1624
@BirukTube1624 2 месяца назад
ሀረብ ሀገር የምትኖሩ የማዳም ቅመሞች እንኳአን አደረሳቹ ከቤተሰባቹ ተቀላቅላቹ ለማክበር ያብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤
@Mareyamenat-ot2qo
@Mareyamenat-ot2qo 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 2 месяца назад
Ameeeeeen ❤❤❤
@Selam-he8uu
@Selam-he8uu 2 месяца назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
@user-dr1sx3oj9c
@user-dr1sx3oj9c 2 месяца назад
Amen amen amen bura enkan abiron adarasen ❤❤❤❤
@mahelalik5147
@mahelalik5147 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ወንድሞቼ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 месяца назад
ማርያምን እንዴት እንደምትመቹኝ ዋው እንኳን ቁም ነገራቺ ቀልዳቹም አይጠገብም❤❤❤❤ በርቱ ወንድሞቼ 🙏🙏
@Zahra-eh6mu
@Zahra-eh6mu 2 месяца назад
መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በአል በሠላም አደረሳችሁ ያመት ሠው ይበለን❤
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 2 месяца назад
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤው ❤❤❤❤
@shemima5580
@shemima5580 2 месяца назад
የዊና ወዳጆች ብቻ👍👍👍
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 месяца назад
ዉዶቸ ደምሩኚ🎉🎉
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 2 месяца назад
አለን❤❤❤❤❤❤
@HahaBabba
@HahaBabba 2 месяца назад
አለን❤❤
@woriknsh-Tube
@woriknsh-Tube 2 месяца назад
😘😘😘😘❤❤❤🥰🥰🥰እንኳን የጌታችን የመደንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቸው አደረሰን 😘😘❤🥰🥰❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 2 месяца назад
ቅዳሴውን ስሰማ ልቤ ❤ ተዋህዶየ🎉
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 2 месяца назад
ወይኔ ደስስስ ሲል ቤተክሪስቲያን ድምፁ 😢😢😢ሀገሬ ናፈቀኝ ግን አታከፍሉም እዴ የኔ ዉብ ባለማህቶች ሽሮማ እዳበሉ ለሊት 9 ስአት እሺ ዉቦችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai 2 месяца назад
ዊናን እና ቡራን የምትወዱ እስኪ ላክ👍👍👍👍👈እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ወድሞቸ 💞💞
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ
@Lobabh1
@Lobabh1 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@beletuadise
@beletuadise 2 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በአል 🎉❤❤
@Mareyamenat-ot2qo
@Mareyamenat-ot2qo 2 месяца назад
Enkhuan abero adersen
@YlmLm-sx5io
@YlmLm-sx5io 2 месяца назад
አሜን እኳን አብሮ አደረን
@user-sh3wz5zt9i
@user-sh3wz5zt9i 2 месяца назад
ኣይይ መታደል ነው ❤❤ እነዚህ ልጆት የምትወዱ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤
@Mahi1630
@Mahi1630 2 месяца назад
የለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮቺ እንኳን ለጌታቺን ለመደሀኒታቺን የእየሱስክርስቶስ የትንሳየ /የፋሲካ ባእል በሰላም አደረሳቺሁ አደረሰን❤❤❤❤
@user-rm1fq6qm5p
@user-rm1fq6qm5p 2 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-nl5nb6nd2l
@user-nl5nb6nd2l 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንካን አቡሮ አደረሰን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 2 месяца назад
እንኳን ለብርኃነ ትንሳኤው እደረሳችሁ አደረሰን ❤ የተዋህዶ ልጆች የእመቤታችን ልጆች ❤🎉
@HaymiTube138
@HaymiTube138 2 месяца назад
ደስ ስትሉ ይገባችኋል ❤❤❤🎉
@user-gx2ii2gAmarech
@user-gx2ii2gAmarech 2 месяца назад
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ክበሩልን የእኛ ፍልቅልቆች
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ወይ ደስ ሲል ቅዳሴውን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-gi1zw7nj4e
@user-gi1zw7nj4e 2 месяца назад
ስሙዛሬ መጀመርያነኝደስስስ ሲልል አቤትየራያቀሚስ ደስይላን አምሮብሻል ሂሉየ ሕያበይ አቤት ልደፋ ስለቁት እኔካ በናተጠምጀአለሁ ማርያምን❤❤❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 месяца назад
ዉደ ደምሬኚ🎉🎉
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi 2 месяца назад
ሴት ማለት እንደሄሉ ነዉ ደርባባ ❤❤❤
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 2 месяца назад
እናተ ወዱማማቾቸ በላይ ናቸሁ አይለያቸሁ❤❤❤
@eexx5392
@eexx5392 2 месяца назад
አሜን \፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@TamratTube67
@TamratTube67 2 месяца назад
ደምርኝ ውዴ
@eexx5392
@eexx5392 2 месяца назад
@@TamratTube67 ❤
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q 2 месяца назад
ዊናዬ ብራዬ ሄሉ ማር ክ ኤፋየ የት ጠፋ ስወዳችሁ ዋው የወሎ ቀሚስ ሲያምር አምሮባችሆል❤❤❤
@MissZabiba
@MissZabiba 2 месяца назад
ሄሉየ የኔ ልዩሴት 🎉🎉 ሁሉም ያምርብሻል🎉🎉
@mghsw3508
@mghsw3508 2 месяца назад
ኣሜን👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 месяца назад
ማሻአላህ ማርክና ሄሉ ስታምሩ ሄሉ የኔ ደርባባ ስክን ያልሽ ኢትዮጵያዊ ሴትነሽ ይሄን ባህሪሽን አላህ አይቀይርብሽ እንዴት እንደምወዳችሁ ሄሉ ፈገግታሽ ገዳይ ማርክ ጀነን የምትለው ቆፍጣነትህን ስወድልህ ነፍ አመት በደስታ ኑሩ ዊና ብሩኬ ጓደኝነታችሁ መተሳሰባችሁ ደስ የምትሉ ❤❤❤
@Misgana-su5ed
@Misgana-su5ed 14 дней назад
😢
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 2 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ማርክና ሔለን በጣም አምሮባቹሀል ዊና ብሩኬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤
@djd7158
@djd7158 2 месяца назад
ማን ኣለዉ እንደ እኔ የቤተ ክርሰትያን ቅዳሰ ሲሰማ ሃገሩን የምናፍቅ 😢❤ ደም እንካን ኣደረሳቹ ለመላእ ህዝበ ክርሰትያን መልካም በኣል የተዋህዶ ልጆት❤
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 2 месяца назад
እኔ❤❤❤❤
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 2 месяца назад
#ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን - በአብይ ሐይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን-አጋዝዕ ለአዳም ሰላም-እምይዜሰ ኮነ-ፍሰሐ ወሰላም #አዳምን እና የሰውን ልጆች ከግዞት ከባርነት ነፃ ያወጣው መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው።ሞታችንን ሞቶ ሃጢያታችንን የደመሰሰ አምላክ ክብር ይግባው። #እንኳን ለብርሃነ #ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።#መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!!!
@m4technew217
@m4technew217 2 месяца назад
ኣሜን👍👍🎉🎉🎉🎉
@user-yx7ug1zm7n
@user-yx7ug1zm7n 2 месяца назад
ዊይና ተመልካች አክብረን ኩርኬንእና ሀይሜን አቅርብልን 🙄🙄🙄በቀር ዋ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 месяца назад
ምነዉ እኛ በሰዉ ሂዎት አዋቂ ነን አላችሁ 😡😏😏😏
@sujshshsjsjgvs1629
@sujshshsjsjgvs1629 2 месяца назад
እጭ አሁንስ አስጠላችሁኝ ምን አገባችሁ በሰው ህይወት😉
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
እጭ ዘጊ ሁላ
@HahaBabba
@HahaBabba 2 месяца назад
ዝም በይ አሺቃባጭ በሰው ሂወት ምን አገባሺ የራስሽን ኑሩ ነሪ እጭ አሁንስ በዛ😏😏
@user-nm5nt5dw3g
@user-nm5nt5dw3g 2 месяца назад
​@@eduyedingillijedu2494እውነት ነው እርርርርተዉውውውውው
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e 2 месяца назад
ማሻአሏህ ሄሉዬ ኔ አደበኛ ደርባባዋ ስታምሪ እኮ🥰🥰🥰
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 4:20
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e 2 месяца назад
@@TemimaNasir-cv2jw እሽ እህቴ
@user-mr9cu4xt2q
@user-mr9cu4xt2q 2 месяца назад
Amen enkan abro aderesen wudochye ❤❤❤
@rgdhghsuj9300
@rgdhghsuj9300 2 месяца назад
❤️❤️የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳአን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሠላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 2 месяца назад
የክርሥትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enanu7590
@enanu7590 2 месяца назад
🙏🙏🙏
@Geni810
@Geni810 2 месяца назад
ሁላችሁም እንኳን ለብርሐነ ተንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ ዉዶች❤የጓደኝነት ጥግ ዊና&ብሩኬ ልብስ ምርጫችሁ ዋዉ💙እንወዳችሗለን❤ በተረፈ መልካም በአል😘😘😘
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 месяца назад
ዉደደምሬኚ🎉🎉
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 2 месяца назад
አሜን
@MaasiMaasi-rq5br
@MaasiMaasi-rq5br 2 месяца назад
Amen Amen Amen walumanii bagaa genyee. W&B
@toroneshtoronesh8743
@toroneshtoronesh8743 2 месяца назад
Amen enkwan abro adersn,,hulchum enkwan adrschu ❤❤❤❤
@user-qm3es4nw7z
@user-qm3es4nw7z 2 месяца назад
ዋው ያምራል ወንድም መኩራነው 💖💖
@HahaBabba
@HahaBabba 2 месяца назад
የኔማሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ሄሉዬ የኔደረባባ የሴቶች አጠቃላይ የሁሉ ድምቀት ሥወድሽ❤❤🥰🥰
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ዊና ቡራዬ ማርክ ሄሉ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 2 месяца назад
ስታምሩ እኮ አይለያቹ የኔ ውቦች ፍቅራቹን ብዝት ያድርግልን ❤
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m 2 месяца назад
ዛሬአደኛ ነኝ 😊😊😊እንኳን አደረሳችሁ 😊😊😊እንደነኔ በመዳቤት ያላችሁ ለኛም ቀን አለው አይዞችሁ😊😊😊😊😊😊
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b 2 месяца назад
የሄለን የወሎ ነው የማርክ የጎንደር ሲደመር አማራ❤🎉
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 2 месяца назад
ዘረኛ አትሑኑ ተዉ
@ZaivaZaiva-bt9tr
@ZaivaZaiva-bt9tr 2 месяца назад
yesss❤❤My Amhara ❤❤💝
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 2 месяца назад
​@@ayshaa-mj1oyአንች ዘር የለሽም የኛ ፃድቅ
@user-gf5ls4fg2e
@user-gf5ls4fg2e 2 месяца назад
ሴደመርአማራ❤❤❤ግንለምድነዉ የኛልብስ ገረሟሞገስነዉ😂ትዛዙተላይነዉ
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b 2 месяца назад
@@ayshaa-mj1oy እጦል አወ ዘረኛ ነኝ እና ወፍ አራሽ አይደለሁም በማንነትሽ ካፈርሽ የራስሽ ጉዳይ😂
@BurtokanBurtokqn-ij1rc
@BurtokanBurtokqn-ij1rc 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@danatomso6651
@danatomso6651 2 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሳችሁ❤❤❤❤
@user-db8ce7zt7y
@user-db8ce7zt7y 2 месяца назад
ቡርኬ ጓደኛ ሳይሆን ወድሜ በይው ሄሉየ መወለድ ቋቋነው ከወድምምበላይነው ቡራ አይለያችሁ ከሰውም ሸይጣን ከጅንም ሸይጧን ይጠብቃችሁ👍👍👍
@user-pw4dq4bw3e
@user-pw4dq4bw3e 2 месяца назад
12ነኚ😂😂😂😂ተመስገን እንኳን አደረሳቺሁ❤❤
@meskeremabebe8795
@meskeremabebe8795 2 месяца назад
ዎውው በጌታ ስወድሽቸ የኔ ውብትቸ ወድድድድ ♥️💋♥️♥️♥️ʷ❣️ᵇ♥️ʰ♥️ᵐ♥️ጌታ አልይችቸ ♥️❣️❣️ሁሉም በዳስታ ኑሪልኝሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ደስ ስትሉ ❤❤
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 2 месяца назад
የኦርቶዶክስ ተዎህዶእምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳቹህ🙏🙏🙏
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 2 месяца назад
ሰላም ዊና የሄሉዬ ወንድም ቡሩክ ሰላም ናችሁ ትለያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ wowo የጎደኝነት ጥግ ተለያላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@jojololo9407
@jojololo9407 2 месяца назад
ኣሜን ያኔ ማሪች
@zenitube4006
@zenitube4006 2 месяца назад
ከነዚህ ልጆች ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አይለያችሁ ፍቅር ጓደኝነት ያየሁበት ነዉ በጣም እወዳችሗለሁ መልካም በአል ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-dd2io3eu6b
@user-dd2io3eu6b 2 месяца назад
እንኳን አደርሳቹሁ የጀማአ✝️🥰
@tbaheru
@tbaheru 2 месяца назад
ሄሉዩ ማሻአላህ ቀሚስ ሲያምርብሽ ለበአል እስካያችሁ ነበር የቸኮልኩት ♥♥♥♥♥♥
@asratmegerssa8071
@asratmegerssa8071 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከነቤተሰቦቻችሁ ከነ ጎደኞች መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q 2 месяца назад
Amen Amen Amen hunkan abro adarsen wudoche❤❤❤❤
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 2 месяца назад
ወሎ ወሎ ብላችኋል ዛሬ🌹🌹🌹🌹
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 3:31
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q 2 месяца назад
እና መሆን አለበት❤
@binjabh
@binjabh 2 месяца назад
እናመሆንምአለበት❤
@trhastamesg2509
@trhastamesg2509 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሳቹ ወንድሞቼ
@user-fx8ip2nk3b
@user-fx8ip2nk3b 2 месяца назад
የኔማሮች እደት እደምወዳንሁ ዉዉዉዉዉዉዉዉድድድድድድድድድድድ የማረጋችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሡስ ክርስቶስ የተሳኤ ባአል መልከም በአል
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 2 месяца назад
ካአቤላ ቤት ሲሮጥ ያማጣ ብቻ ላይክ 😂😂😂😊
@sikosolo7543
@sikosolo7543 2 месяца назад
Abel new balsh 😂
@user-qc5zo5eq9p
@user-qc5zo5eq9p 2 месяца назад
እኔ😅😅😅
@akhrammuhamed6231
@akhrammuhamed6231 2 месяца назад
በየቦታው ነው እምመጫው
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 2 месяца назад
@@akhrammuhamed6231 ማፍቴ ነው
@f8863-z7k
@f8863-z7k 2 месяца назад
አረ ያንችስ ከፋ እነአብርሽ ቤት ስገባ አገኘሁሽ እዝም እደዛው😂
@mariyammariyam-zs5lr
@mariyammariyam-zs5lr 2 месяца назад
እንካንአደረሰቺሁወድም ወቸ እህቴ ሃለን
@KolliyyanHerrison-bl3uu
@KolliyyanHerrison-bl3uu 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም የፍቅር የጤና በአል ይሁንልን
@MadinhRr
@MadinhRr 2 месяца назад
ኧረ እናንተልጆች ሱስ ሆናችሁብኝ 😢😢😢😢ግን እኔ ተብሩኬ ይሁን ተዊና ፍቅር ይዞኛል አንዲበሉኝ ወገን 😂😂😂😂😂❤❤❤❤ሔሉ ግን እንደት እንደምወዲሽ የኔልዩ የቤተሰቦችሽንም የራስሽንም ክብር አስጠብቀሽ ያንን ሁሉ አሳልፈሽ እዚህ ስለደረሳችሁ ደስ ይላል ❤ጠንካራ ክብር ያላት ሴት ነሽ የማርክ ንግስት የዋና ልዩ እህት ዉድድድድድድድድድ
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 2 месяца назад
ምርጦችዬ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ግን ጩኸታችን እና መብታችን ይከበርልን የተመልካቾች ብሩኬን እና ሐይሚን አምጣልን በአንድ ላይ መብታችን ይከበር በቀጣይ Vido ይምጡልን
@mimi961cells8
@mimi961cells8 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ከ ማዳም ኩሽና
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 месяца назад
ዉደደምሬኚ🎉🎉
@mimi961cells8
@mimi961cells8 2 месяца назад
@@ekramtube6423 እሰኪ ሰብሰብ በሉ አመትባልን ማዳም ቤት በትዝታ የምታሳልፉ
@user-xv1vz3sv2y
@user-xv1vz3sv2y 2 месяца назад
እኛ ወሎየወች እነወዳችሁዋን ደሞ አምሮባችሁዋል ❤🎉
@fet4101
@fet4101 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ዋ & B መልካም ሰው
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 2 месяца назад
ማነው እደኔ የናአብሽ ጓደኛ እሚያሳዝነው😢😢❤❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 месяца назад
ዉደደምሬኚ🎉🎉
@user-eh9ey3nw1u
@user-eh9ey3nw1u 2 месяца назад
ማነው ይሄንኮሜት ብዙቦታሠማሁ ማንኛውነው ሙቤነውወይሥ😢
@mesertkifle233
@mesertkifle233 2 месяца назад
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@user-gl3xx7mm6h
@user-gl3xx7mm6h 2 месяца назад
Amen ekan abro adresn❤❤❤❤
@wubTube683
@wubTube683 2 месяца назад
Enkuan Adresachihu betam new mitamrut mariyamin konjoowoch Wina mirt sew
@gosakafali1943
@gosakafali1943 2 месяца назад
Amen ❤❤❤❤
@samsungphonne4379
@samsungphonne4379 2 месяца назад
በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@hshsavaha5227
@hshsavaha5227 2 месяца назад
Amen 🎉🎉🎉
@yerom2026
@yerom2026 2 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ደስታችሁን ያብዛልኝ ስወዳችሁ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 месяца назад
እንኩዋን አደረሳችሁ ዉዶች ❤ምርጥ ቤተሰብ ዋው ቀሚሱ በጣም ነው የሚያምረው እውነት ሄሉ👌❤️😍🌹
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አይለያችሁ ወድሞቸ 1000000000 አመት ያኑራችሁ
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r 2 месяца назад
ዋው ደስ ስትሉ የኔ ውዶች😊
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m 2 месяца назад
እኳንም አብሮ አደረሰን የኔ ባለ ማተቦች🥰🥰🥰
@AzalachHazo
@AzalachHazo 2 месяца назад
amenee enkni abro adersni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ሀመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በአል በሠላም አደረሣችሁ❤❤❤❤❤
@tibles6835
@tibles6835 2 месяца назад
Amen amen amen
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 2 месяца назад
አሜን አንካን አብሮ አደረሰን የመዳም ቀመሞች ሰደት የምሰማኝ ብዓል አውድአሜት ሰደርሰ ነው 😢ፈጣሪ አኛም ከቤተሰብ የምንውልቤት ቀን ያምጣልን❤❤❤አሜን
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit 2 месяца назад
ዛሬደሞ በወሎ ባሀል ልብስ ዋው አምሮባችኋል ሄሉና ማርክ
@agagsssggegs4135
@agagsssggegs4135 2 месяца назад
Amen Amen Amen🙏🙏
@AbbyAbaynesh
@AbbyAbaynesh 2 месяца назад
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 2 месяца назад
እኔኮ እንዴት እንደምወዳችሁ ማርያምን ፍቅራችሁ ትህትናችሁ የለለ ነው ምርጫችሁ ዋው ነው ጥሏችሁ ይለቅ በውሃ ይለቅ ብያለሁ ፍቅራችሁ ደሞ ከዝህም በላይ እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልላችሁ ❤❤❤❤❤
@Bet9232
@Bet9232 2 месяца назад
መልካም ባል የሰላም የፍቅር ይሆን will love
@tigistadino6358
@tigistadino6358 2 месяца назад
ውይናየ ብሩኬ ማርክ ሂሉ የኔ ውዶች እንዃን አደረሳችሁ💕💓👌💘🙏
@aminaservent7592
@aminaservent7592 2 месяца назад
Amen❤❤❤❤❤
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 2 месяца назад
ማሻአላህ ስታምሩ ሂሉየ አምሮብሻል የኔ ልዩ
@missyoumam1223
@missyoumam1223 2 месяца назад
እንኳዕ ኣብፀሐኩም❤❤❤❤❤
Далее
Luiza Rasulova #luizarasulova
00:37
Просмотров 2,6 млн