Тёмный

💯The use of ash lye  

Tseghe Girmay
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oX1tbDsZN2c.htmlsi=m0Hsal7bzasbykVG አሰራሩን ይህ ነው ቪዲዮ እዩት ከፈለጋችሁ አመሰግናለሁ ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 7 месяцев назад
ፀግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ የሚገርም ሞያ ነዉ በቀላሉ ቤትሽ አዘጋጅተሽ ከነ አጠቃቀሙ ስላስረዳሽን በጣም እናመሰግናለን ከመግዛት ሰርቶ መጠቀም አሪፍ ነዉ በዉነት እንዴት ፅድት እንዳረግሽዉ ቤትሽ ዋዉ የስራሽን ዉጤት ስታይ በጣም ደስ ይልሻል ለኛም ተረፍሽ በርቺልን 👍👏👌❤🙏
@trhaaryam
@trhaaryam 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማሚተይ እንኳን ዳሒን መፃእኪ ናተይ ጅግና የቀንየልና ዋው በርትዕለይ አደዊተይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 7 месяцев назад
ዋው ፅጉዬ እንዴት እንዳፀዳው እውነት ነው ለኢኮኖሚውም ለጊዜውም በጣም ሀሪፍ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን በርቺ የኔ ጎበዝ 👌👍🙏
@አለምብመ
@አለምብመ 7 месяцев назад
እናታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን፫ ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤
@zewdneshtsegu3851
@zewdneshtsegu3851 7 месяцев назад
ዋው ፅጉሽዬ እውነት በጣም ምርጥ የሆነ የአመድ ውሀ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ ፕሮዲ ነው የሰራሽው ቤቱን ደሞ እንዴት እንደሚያፀዳ ልብሱንም ቆንጆ አድርጎ ነው ያነፃው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 7 месяцев назад
ፅግሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ከአንች ብዙ እየተማርን ነዉ ተመልካች ለራሳቸዉ ሲሉ ያዩሻል አትጨናነቂ የአንች ቪዲወ ሁልጊዜም ይታያልና እንዲህ አዲዲስ ነገሮችን እንደምታጋሪን በቀጣይም አምናለሁ ❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 7 месяцев назад
ሰላም ፅጉሽዬ በጣም ቆንጆ የአመድ ውሀ ለንፅህና ቆንጆ ይገርማል እንዴት ነው እንደዚህ ፅድት ያደረገር ከኬሚካል ነፃ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ❤❤
@elanahermontube
@elanahermontube 7 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል ጽግዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ጀግና እኮነሽ በጣም ይገርማል አመድን እንዲህ ለብዙ ነገር መጠቀም መቻሉ ይገርማል ብዙ ነገር ነው ካንቺ እየተማርን ያለነው እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 месяцев назад
ፅግሽዬ የተለየ ነገር ካንቺ እንማራለን ገራሚ ነው🎉❤
@የአማራፋኖበጎጃም
@የአማራፋኖበጎጃም 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም ፅግየ የኔወድ በጣም ጎበዝነሽ የኔወድ በጣም ጠቃሜ ነው የአመድነረ ጥቅም ሰላስረዳሸን
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 7 месяцев назад
ፅጉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሁሌም ጥሩ ትምህርትና ጠቃሚ ትምህርቶችን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ❤❤❤
@Liye137
@Liye137 6 месяцев назад
ፅግዬ ጎበዝ ነሽ እደው እኔ ያስቸገረኝ በረሮ ነው የምታቂው መዳኒት ካለ አሳዪን
@jonimercy
@jonimercy 7 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ እንኳን ደህና መጣሽ የሚገርም ሙያ ነው የአመድን ውሀ እንዴት መጠቀም እንዳለብን እያስረዳሽን በተግባርም ነው ያሳየሽን ወለሉን መስተዋቱን ፅድት ነው ያረግሽው ልብስም ማጠብ ይችላል ሼር ስላረግሽን ከልብ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏👌
@hanawerku
@hanawerku 7 месяцев назад
ዋው ፅግየ የኔወድ ጀግናነሽጨበጣም በጣም ጠቃሜ ነው
@Zaren938
@Zaren938 7 месяцев назад
ጀግና ነሽ የእኔ እናት❤
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww 7 месяцев назад
woooow ባለሙያ ነሽ
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 7 месяцев назад
በጣም ሚገርም ነው ተባረኪ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
@meryemali4042
@meryemali4042 7 месяцев назад
አክስቴ ብረድስት ብርጭቆ በአመድ ስታጥብ አያት ነበር እኔም አጥብ ነበር ግን ግርም ያለኝ ይህንን ያክል ብዙ ቦታ ሰጥቸው አላውቅም አመሰግናለሁ
@WuditMinwye
@WuditMinwye 7 месяцев назад
ጀግናነሽ እናመሰግናለን
@genetziguita4586
@genetziguita4586 7 месяцев назад
ትልቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 7 месяцев назад
Arif New temechtonal 👍👍👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 7 месяцев назад
ልብስ መስተዋት ሳይቀር ፅድት እንዲህ ነዉ ጀግንነት የኔ ታታሪ 👍👏👌❤🙏
@HlnaTube27
@HlnaTube27 7 месяцев назад
እንኳዕ ብሰላም መፃእክን አደዋኒ ማዓረይ ብጣዕሚ ፅቡቅ የቀንየልና❤❤❤❤❤❤ ነዊሕ ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብክን
@Hirut-s3s
@Hirut-s3s 7 месяцев назад
እግዚያብሄር ይስጥሽ የኔናት እውቀትሽን ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለሁ ተጠቅሜበታለሁ
@HessaSalim-r5c
@HessaSalim-r5c 5 месяцев назад
Woooow❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 7 месяцев назад
😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍😘ማሚ ወልካም ፀጋየ 🙏🙏🙏😍
@DXNTaraPoudel
@DXNTaraPoudel 7 месяцев назад
Nice sharing pre dine late comment❤
@achamyelesheshete6186
@achamyelesheshete6186 7 месяцев назад
ተባረኪ እህቴ
@helentadese3555
@helentadese3555 7 месяцев назад
በርቺልን እናመሰግንሻለን ከልብ❤❤❤❤
@emayeaBurtukan
@emayeaBurtukan 7 месяцев назад
የተባረክሽ ሰው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ ውዴ
@MeronSemere
@MeronSemere 7 месяцев назад
Wow wow gerami new betam Arif sei bravissima tsegheye davvero 😊
@natanimnatanim5497
@natanimnatanim5497 7 месяцев назад
ደስ ክብል ወሓለ አዴና❤❤❤❤
@MekidmakdaMekidmakda
@MekidmakdaMekidmakda 7 месяцев назад
ዋው ማምዬ ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
እግዚአብሔር ይባርክሺ ባለሞያ ሴት ❤❤❤❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 месяцев назад
Wow Tsigeé የሚገርም ሙያ ነዉ ያለሽ። አመድ እንደዚህ የሚገርም ፅዳት ይወጣዋል ማለት ነዉ? እስቲ አሰራሩን አየዋለሁ። ተባረኪ የኔ ባለሙያ። በእዉነት ብዙ ሰዉ ካንቺ መማር አለበት። ❤❤❤
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms 6 месяцев назад
እንወድሻለን
@BiruktawitAbebe-xh3bw
@BiruktawitAbebe-xh3bw 7 месяцев назад
ተባረኪ ለእቃም ይሆናል
@lulitlula4290
@lulitlula4290 7 месяцев назад
ፅግዬ በጣም እኮ ነው የሚገርመው በይ የአመድ ያለህ ልል ነዉ የዱሮ ቤቴ ችምኒ ነበረኝ አሁን ግን የአርቴፊሻል ነው ያለኝ ግን እፈልጋለሁ ፅግዬ የኔ ጎበዝ ተባረኪልን ላይክ እና ሼርርርር👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@destakeremela3591
@destakeremela3591 7 месяцев назад
ጀግኒት
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
ሰላም woooioiw🎉
@MeryAfro348
@MeryAfro348 7 месяцев назад
Sei bravissima 🎉
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 7 месяцев назад
ምንድነዉ የኣመድ ዉሃ ማለት
@doctorsemiratube
@doctorsemiratube 7 месяцев назад
ሰላም ፅጌ እንደት ነሺ መልካም ሰው❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
ሰሚራ እንዴት ነሽ
@mahamohammed7712
@mahamohammed7712 5 месяцев назад
ጋራዘዡ እምነበረድ አይደል ማዘርዬ ሴራሚክ ማለቴ ነው?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
አልገባኝም ልጄ?
@mesmes9858
@mesmes9858 7 месяцев назад
Jagana enate nesh barch
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
ገርመኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 16 дней назад
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት ምኑን?
@kwtkwt602
@kwtkwt602 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destakeremela3591
@destakeremela3591 7 месяцев назад
ዝቃጩ ስትሰሪ ቀሪዉን ለምን እንደምትጠቀሚ ልታሳይን ቃል ገብተሻል እየጠበኩሽ እኮ ነዉ ፅግሽ 😴
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
አሳያለሁ ውዴ
@lijimerkil
@lijimerkil 7 месяцев назад
salam segay salamish yabizalish waq baxam das yamil nagar kuminagar lasw yamxakim nagar naw yamitamchi malikaminat laeras naw enamsginaln
@derejeteklu8262
@derejeteklu8262 7 месяцев назад
yamedu wha lelbs ayhonm wey
@attube383
@attube383 7 месяцев назад
የምር እኔ በጣም እየገረመኝ ነዉ ያየሁት
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ 😂
@attube383
@attube383 7 месяцев назад
@@tseghegirmay1 እረ እኛ እናመሰግናለን ፅግየ እሞክረዋለሁ እኔማ
@ዘይነብጎጃሜዋ
@ዘይነብጎጃሜዋ 7 месяцев назад
❤❤❤የልብስ ማጣባ በአመድውሃ ስሪልኝ❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
ሰሙኑ ሳሙና እሰራለሁ
@TsehayUma
@TsehayUma 7 месяцев назад
ይቅርታ የአመዱ ውሐ ከተወለወለበት በኋላ ሲደርቅ ነጭ አይሆንም
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
አይሆንም ውዴ
@AzebAzeb-r5w
@AzebAzeb-r5w 7 месяцев назад
እባካችውየምታቁንገሩኝቲቪበምንእንደምናፀዳ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
አይቼ እነግርሻለሁ እኔ በንፁህ ጨርቅ ነው የምተርገው
@AzebAzeb-r5w
@AzebAzeb-r5w 7 месяцев назад
Okውሃበነካውጨርቅይቻላል
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
@@AzebAzeb-r5w አረ ውሃ አይደረግም ደረቅ ጨርቅ ነው
@AzebAzeb-r5w
@AzebAzeb-r5w 7 месяцев назад
አመሰግናለውበጣም
Далее
МЭЙБИ БЭЙБИ - Hit Em Up (DISS)
02:48
Просмотров 336 тыс.
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
Gere emun part 172 / ገሬ እሙን ክፋል 172
40:18