Тёмный

📌ለልጆች የትምህርት ቤት ምሳ // በጥያቄያችሁ መሰረት 

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 3,5 тыс.
50% 1

#ethiopianfood #food #childrenlunch

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@bettwascorner
@bettwascorner 20 часов назад
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች በጥያቄያችሁ መሰረት ለልጆች የምሳ እና የሻይ ቁርስ እንደ አማራጭ ነው ዛሬ ያመጣሁት በቀጣይ ብዙ ስራዎች ይዤ እመጣለሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@seblealemu2890
@seblealemu2890 19 часов назад
ሲበዛ ቀና ነሽ! ከዚህ በላይ እድግ በይ! Many more likes and subscribers please...❤❤❤
@heratazmamenzo8326
@heratazmamenzo8326 3 часа назад
በትዬ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ይቀጥል ደሞምርጥነገር ነው እጅሽ ይባረክ
@AtsedeFentahun-b4r
@AtsedeFentahun-b4r 19 часов назад
Bettwa tebareki yanch muya betam yigebal ena ejesh yibarek
@Shelo-g2r
@Shelo-g2r 9 часов назад
የምንመለከታት በሙሉ ሰንገባ በላይከ ሼር እንጀምር የሚጎዳንነገር የለም ቅንነትብቻ ነው የሚጠይቀው እባካችሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 часов назад
የእኔ ውድ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 часа назад
እናመሰግናለን ቤትዪ❤❤❤
@mujl5424
@mujl5424 4 часа назад
Benatish yiketil
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 19 часов назад
❤❤❤ እናመሠግናለን ቤትየ❤❤❤
@edenabebe751
@edenabebe751 20 часов назад
ቤቲዬ ተባረኪ ሰሀኑን የት ነው የገዛሽዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 20 часов назад
ኤደንዬ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰው ነው ያመጣልኝ ብዙም ጠንካራ አይደለም አሁን ላይ ጥሩ የማያበርደው አልሙኒየሙ ነው ጥሩ ከጤናም አኳያ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 19 часов назад
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 8 часов назад
አስናዬ የእኔ ብርታት የሁሌዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@wm72852
@wm72852 15 часов назад
በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ ለኔም ባይሆን ኢትዮጵያ ኤር አደርጋለሁ
@wm72852
@wm72852 15 часов назад
ሼር ማለቴ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 8 часов назад
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 7 часов назад
Thanks a lot my dear.
@bettwascorner
@bettwascorner 4 часа назад
የማቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@peacelove4778
@peacelove4778 17 часов назад
🙏🙏🙏 እጅሽ ይባረክልን የቤታዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 часов назад
አሜን የእኔ ውድ ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@AyeleMulau
@AyeleMulau 9 часов назад
Yekte ehete
@bettwascorner
@bettwascorner 8 часов назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Shelo-g2r
@Shelo-g2r 9 часов назад
እህቴ ጥሩሰአትላይ ጥሩነገር ነው ያቀረብሸልን እኔ ብዙ ግዚ የምቸገርበት ነገር ነው ይቀጥል አመሰግናለው ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 часов назад
አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን በቀጣይ ለመስራት አስቢያለሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 534 тыс.
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 534 тыс.