Тёмный

📌ሚስጥር አወጣሽ ብላ ዛቻ እየተላከላት ነው ። ሚዲያ ላይ ወጥተሽ ይቅርታ የማትጠይቂ ከሆነ በዚህ ሳምንት ብላ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አስቀምጣለች ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

ወደ አውሮፖ በቀላሉ በስራ እልካለው ብላ ተስፋ ስለሰጠችው ህይወቱን አጥትዋል የተባለችው ኢትዮጵያዊ የዛሬ እንግዳችን ቀድሞ ይሄ ሳይሆን እንዳስጠነቀቃት ተናገረ

Опубликовано:

 

29 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@foreverethiopia4683
@foreverethiopia4683 Месяц назад
እባካቹ ጀርመን ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እቺን ሆዳም ሪፖርት አድርጋቹ ለህግ አቅርቧት!!!!
@Akmelshifa01
@Akmelshifa01 Месяц назад
ፍቄ ምርጥ ሰው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад
እዛው ጀርመን እሪፕርት አርጎ ማሳሰር እድሜልኮን እስርቤት ትማቅ ቃለች ሪፕርት ማረግነው ይች ግፋኛ
@user-zv3so6uf9t
@user-zv3so6uf9t 2 месяца назад
ፍቄ በርታ ይህንን በደል የሚሰሩ መጋለጥ አለባቸው እንዳንተ ቅን ልብ ያብዛልን ዘርህ ይባረክ
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 2 месяца назад
እዉነት ሲወራ ደስ ማለቱ🙏❤እናመሰግናለን ወንድማችን🙏
@marcoshd23
@marcoshd23 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭ወድማለሜ ምነው አንድ ቀን ቀና ብለህ የሆነውን የአስጨነቀህን ነፍስህን የነጠቀውን ከንቱ ምኞት ባየህ 💔💔💔😭ወድማለሜ ሞተህ በሞትህ ብዙወችን ትታደጋለህ ወድማለሜ ነፍስህ በሰላም ትርፍ😭😭😭😭😭💔
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@godisgreat3507
@godisgreat3507 Месяц назад
እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ
@user-ls6bo9zr9f
@user-ls6bo9zr9f Месяц назад
Fetari nebsun yemarelen anchinm yatsenash ehte 😢
@user-bi3ug2bv6l
@user-bi3ug2bv6l Месяц назад
ፈጣሪ ያፅናሽ ነብስ ይማር ያሳዝናለ በጣም😢😢😢😢😢
@user-zv3so6uf9t
@user-zv3so6uf9t 2 месяца назад
ከሰው ልጅ ህይወት ገንዘብ በልጦባት ይህንን ግፍ መስራት ለምን ልጆች እያሏት ይህ ግፍ ነገ የእጅሽን ታገኝዋለሽ በእውነት ብርትታችሁ አሲዧት ለሌላው አጭበርባሪ ትምህርት ይሆናል
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 2 месяца назад
ይህንን መዝረከረክ ስለነጋራችሁን እናመስግናለን
@genetrede484
@genetrede484 2 месяца назад
ፍቃዱ ሕዝብህን እየታደግ ያለህ ቅን ስው ነህ አንተን እና ቤተሰብህን ይባርኳችሁ:: አንቺ ምቅደላዊት የተባልሽ ሴት ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ የሕዝብሽን ደም እግዚአብሔር ይጠይቅሻል ይቅር ይበልሽ::
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Месяц назад
ትክክል ስው ተስፋውእየስጡ ነገ ዛሬ ማለት ስው ቃስ እያሉ መግደል አያተናነስም ( እግዚአብሔር ማስተዋል ያስጠ ስው አላየኝ ብሎ ማያረገው ነገር የለም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Месяц назад
ኪዲዬ እንዲሁም እንግዳሽ ዘመናችው ይባረክ ህዝቡን እያነቃችውት ነው
@temesgenawoke4642
@temesgenawoke4642 2 месяца назад
ኢትዮጵያዊያን ግን ምቀኞችም፤ ስስታምና ስግብግቦችም ነን። ምቀኝነት ማለት ትክክለኛ የመውጫ መንገድ ሲኖርና በህግ ሲፈቀድ እያወቁ ዜጋቸውን አይጠቅሙም፤ አይናገሩም፤ መንገድ አያሳዩም። ስግብግብ ስል ደግሞ በህገወጥና በገንዘብ ለማጭበርበር መሞከር።😢😢😢
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 месяца назад
እውነት ነው
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 2 месяца назад
ፍቄ ጀግና ነህ ወንድሜ ኮርቼብሀለው❤❤❤❤ Kidu👍👍👍😍
@trhastekle2543
@trhastekle2543 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ የያዝከው ሁሉ ይባረክ ለእውነት እንደቆምክ እግዚአብሔር ለነገሮችህ ሁሉ ይቁምልህ እንደአንተ ያብዛልህ🙏
@FerawoyniSeyoum
@FerawoyniSeyoum 2 месяца назад
በጣምየሚያሳዝን ታሪክነው
@bruktesema3432
@bruktesema3432 Месяц назад
እባካችሁ በአደዚ አነት ሰዎች አትታሉ። አሁንም በሌላ መንገድ ገንዘብ ለመብላት እየሰሩ ነው። ኪዲ ሁሌም ህዝባችንን ስለምታስተምሪ አመሰግንሻለው። ፍቄ መልካም ሰው ተባረክ።
@endalejimma1684
@endalejimma1684 Месяц назад
ፍቃዱ እግዛብሔር ቤተሠብእን ይባርክልህ ወገን ማለት ኢትዩጵዌነት ማለት እንዴህ ነው እናመሠግናለን።
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 Месяц назад
😢 በጣም ነው እሚገርመው እውነት ይቆያል እንጂ አይደበቅም. በስተእርጅና እንዲህ ያለ ቅሌት .የፈጣሪ ያለህ ከልብ አዘንኩባት
@gutahurisa7054
@gutahurisa7054 6 дней назад
ፍቄ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፤ በርታ ፣ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ ፤ ክበርልኝ !!!
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 месяца назад
ከሃበሻ ጋር የሚደርግ ነገር ውጤቱ በጣም መጥፎ ነው
@zewditumuche4235
@zewditumuche4235 2 месяца назад
በአንዳንድ ሆዳሞች ምክንያት ህዝብን መሳደብ አግባብ አይደለም
@liyamotton2066
@liyamotton2066 2 месяца назад
እውነት ነው
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q Месяц назад
ትክክል
@mheritjesus1564
@mheritjesus1564 Месяц назад
You are Right, am sorry to say that but we are not good enough 😢
@aahmed6426
@aahmed6426 Месяц назад
አንድ ሰው ባጣፋዉ ሁሉም ሰው አይዘለፍም።
@eyerusm721
@eyerusm721 2 месяца назад
የትም ሀገር ብትሄዱ ሀበሻ እጅግ ምቀኛ ፣ቀናተኛ ነው ምንም ጥቂት መልካም ሰዎች ቢኖርሙ። በስደት ያላቹሁ እባካችሁ በራቹሁን ዝጉ፣ ስለኬዛችሁ አታውሩ ፣ ስኬታችሁን አደባባይ ላይ አታውጡት ።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 месяца назад
እውነት ነው
@benai5241
@benai5241 2 месяца назад
እንደዚህ expose ማድረጉ ጥሩ ነው ለሌላውም አስተማሪ ነው። ሴትየዋ በቅን ልቦና እድል ኖሮ ሰውን በተመጣጣኝ የ ጉልበት ዋጋ አስከፍላ ስዉ ጉዳት ሳይደርስበት የእድሉ ተጠቃሚ ከሆነ ጥሩ ነው ! ነገር ግን ለማጭበርበር ከሆነ ፈፅሞ ከህግ ተጠያቂነት ማምለጥ አይቻልም፡ ! አሁንም የማይሆን ከሆነ የሠው ገንዘብ ተመላሽ በአስቸኳይ ታድርግ በሰላም !! እምቢ ብላ ገንዘብ አልመልስም ካላች .. ስራዋ ያወጣት ! በህግ በመረረ ሁኔታ ጉዳዩ ይፈታል !!
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Месяц назад
እር በጌታ የእውነት በጣም ምትገርም ሰው ናት በስራ ማምጣት ጀርመን 7 ወር ተብሏል ግን ገና አልተጀመርም በስነስርአት በወብሳይት ማስራጃ አቅርበው በነፃ ነው ዳኔ አባይ ብላቹ ገብታቹ እሱ ወብሳይቱን ለቆታል በጣም ቅን ልጅ ነው እባካቹ እባካቹ ተጠንቀቁ እኔኮ በጀርመን ህይወት ለቤተ ክርስቲያን አርዳታ አንድ ሺህ ሁለት ሺህ ስትሰጥ ምን አይነት ደግ ሰው ናት እል ነበር ለካስ የነዚን ምስኪን ወንድሞቼን ገንዘብ ነው ምትዘራው በስማም እቺን ማጋለጣቹ ትክክል ነው እኝአም ዝም አንልም
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 месяца назад
መቅደላዊት ጀርመን ሀገር ቁጭ ብላ በዚህ ደረጃ ያልሆነ ተስፋ እየሰጠች የሰው ህይወት የመጥፋት ምክንያት መሆኗ እጅግ ያሳዝናል። ይህ ዜና የጀርመን መንግስት እነደሰማ ወዲያው መቅደላዊት በወንጀል ተጠያቂ ትሆናለች።
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 Месяц назад
ጀርመን እንኳን ሰው ሊያመጡ እኛን እንዴት እንደሚያስወጡን እንቅልፍ አጥተዋል የማነች ቀዳዳ የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
Too good to be true when you see such kind of promotions. Open your eyes!!!
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 2 месяца назад
በመኒ ላውንደሪ ልትከሰስ ይገባል።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Месяц назад
ትክክል
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ ለሁላችን ለዘመናችን ሰዉ ለትዉልዳችን የሚሰማ ጆሮ የሚያስተውል ልቦና በእገዚአብሔር መንፈስ የሚመረምር አእምሮ ያላብሰን ከክፉ ይሰውረን ይጠብቀን የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መድሀኒት ልክ አንደ ወንጌል ለብ የሚመስጥ ምክር ጀሮ ያለው ይስማ ይላል ቃሉ መካሪ አታሳጣኝ በሰላም አዉለህ በሰላም አውለን ብለው ቀናቸውን ስራቸውን ይጀምሩ ነበር የድሮ እናት አባቶች እስቲ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 2 месяца назад
ወንድማችን እናመሰግናለን እውነቱንና ጠቃሚ ሀሳብን እያጋራኽን ስለሆነ ይህችም ሴት በእርግጠኝነት ዋጋዋን ታገኛለች
@user-tu8wz9ly2i
@user-tu8wz9ly2i 2 месяца назад
ፍቄ በጣም ግሩም ሰዉ ነው በጀበሬ አይቼዋለሁ ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏!!!!!!!!!!!!!
@user-or7oz3dd5h
@user-or7oz3dd5h Месяц назад
ልቤን ነው የነካሀው ላድግ በለው ለመሻሻል ብለው ለመሰደድ ሲነሱ የወላጅን ንብረት ያለ የለለው እየሸጡ በገዛ ወገን መሸወድ እና መቀማት በጣም ይዘገንናል ይህን ሥራ አቁሙ በእግዛብሔር ቤት መቃጠላችሁን አትዘንጉ❤
@meskeremanteneh8303
@meskeremanteneh8303 2 месяца назад
thank you, it's really helpful.
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 2 месяца назад
ፍቄ ❤ኪድ❤ ለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን ኑሩልን🤗
@annagizaw5479
@annagizaw5479 2 месяца назад
ተባረክ እዉነታዉ መናገርህ❤❤❤❤
@yordanosfana1260
@yordanosfana1260 Месяц назад
❤ፍቄ ምርጥ ሰው ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Месяц назад
እባካችሁ ጀርመን ያላችሁ ይህችን ሴት ለህግ አቅርቧት እናንተም ኢትዮጲያኖች በአረብ ሀገርም በሀገርም ያላችሁ ገንዘብ ከመበላታችሁ በፊት ቆም ብላችሁ አስቡበት እባካችሁ ንቁ
@danielgudeta6284
@danielgudeta6284 2 месяца назад
Pls write her full name (true name) so that we can report to German police. We are living in Germany.
@elza253
@elza253 2 месяца назад
That's great idea. If anyone knows her full name please
@rahellorato4387
@rahellorato4387 2 месяца назад
Mekdelawit Kebede Andarge.
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 2 месяца назад
Before we judge we should check both side
@Jojogeb1
@Jojogeb1 2 месяца назад
@@nowisthetime7496 they alradey invite her she can tell her side
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉 በእውነት የልብን ነው የተናገርከው እንደግ የሚል የለም አይ ኢትዮጵያውያ እግዚአብሔር ይማርን
@milly33841
@milly33841 Месяц назад
Thank you so much! For your information! God bless you.❤
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 месяца назад
ኪድዬ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው እንደ ወትሮሽ በርቺ አቶ ፍቃዱም ጎበዝ አደበተ ርዕቱ ነው 👉🏿ወ/ሮ መቅደ ሌባዊትም👈🏿 የሰው ገንዘብ መልሺ ቅሌታም😡
@WekliaTefera-bt1io
@WekliaTefera-bt1io Месяц назад
ፍቄ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን👍
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 Месяц назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Месяц назад
ፍቄ ፈጣሪ የልጆችህ አባት ያድርግህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ በተለይ ደግሞ በሊቢያ ላይ ብሰራልን ጥሩ ነው እሔው ስንት እናቶች እያለቀሱ ነው ታግደውባቸው
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Месяц назад
እግዚአብሔር፡ሕዝባችንን፡ከእንደዚህ፡ዓይነቱ፡ተግባር፡ይሰውረን።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 месяца назад
ይገርማል ልክ ፕሮግራሙን ስሰማ ትዝ ያልሽኝ ኪዲ ነበረች ።
@user-bp3or5hl7x
@user-bp3or5hl7x Месяц назад
እግዚያብሄር ይባርካችሁ
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Месяц назад
በህግ ትጠየቅ ይቺ የተረገመች በልጆቿ ታግኘው የሞተውም ነፍስ ይማር
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 месяца назад
Thank you both , keep your good job doing to rescue our family. I really deeply sad and regret about that gentleman . This stupid and selfish idea cost his precious life. Oh God it is sooooo painful, may lord give his sister strength.
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 месяца назад
ኪዱ እባክሽ ደጋግመሽ እንደው የመንገዱን የስደቱን አስከፊነት ስሪልን ቢያን የተወሰኑትን ያድናልና
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 месяца назад
Bizu sertalech eko hizbu aysemam
@gutahurisa7054
@gutahurisa7054 6 дней назад
በጀርመን ያላችሁ ወገኖቻችን ሁሉ "ያገባናል " ብላችሁ ይህቺን ግፈኛ ተፋረዷት ፤ ብዙዎች ከርሷ ተምረው ይታረሙ ይሆናልና ።
@geda630
@geda630 2 месяца назад
Exactly ✅️💯..
@abieltewoldemedhin6051
@abieltewoldemedhin6051 2 месяца назад
Good job 👏 . Egzabhir ybarkachih
@newuser4534
@newuser4534 Месяц назад
ፍቄ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ኑርልኝ የኛ ቅን ሁሉ ምን አለ እዳተ ቢሆን ወድማለም በጣም አከብርሀለሁ
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf Месяц назад
እግዚአብሔር የጅሽን ይስጥሽ ክፉ ነሽ በጣም አምላክሽን ፍሪ ተመለሽ
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 2 месяца назад
Fike Geta yibarkih zemenih yibarek. Le Ewunet yekomk sewu neh. Yagere lijoch asibubet.
@user-ik3zj1eu2o
@user-ik3zj1eu2o Месяц назад
ፍቄ ተባረክ
@Melawit-21
@Melawit-21 2 месяца назад
ኪዲዬ የካይሮ ጉዋዴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰውን እያነቃሽበት ያለሽበት መንገድ አደንቃለው። please ፈልጌሽ ነበር contact አድርጊኝ
@ahmederina
@ahmederina 2 месяца назад
የማታቅሽ ከሆነ ዞር ብላ አታይሽም እደምታወራው አይምሰልሽ ካላወቀችሽ አታናግርሽም አብሯት ስደት የነበሩትን ነው የምታየው ተስፋ ቁረጪ እኔ ሶስት አመት በሚሴንጀር ባናግራትም አይታው ዞር ነው
@user-jn4dw3zv8i
@user-jn4dw3zv8i 2 месяца назад
Men aderegi new yemetelewate? Wey lib matate
@nomore8101
@nomore8101 2 месяца назад
እረ ሰው እንዴት ነው ይህን ያህል በሰው ላይ የጨከነው አረመኔነት ነው ሰዎች ናችሁ ብሎ ማሰብ ይከብዳል የሰውን ገንዘብ ስትቀበሉ ህሊናችሁ ምን ይላችኋል ገንዘብ የምትሰጡት ሰዎችስ ትንሽ አታስቡም እንዴ😡😡😡😡😡😡
@melodiess2
@melodiess2 2 месяца назад
ምን አይነት ፈጣጣ ማጅራት መቺ ናት ይችን ለህግ አቅርቡ።
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 месяца назад
Please please report to the police she can not do that illegally human trafficking no no !!!!
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 Месяц назад
Wondmei Fekadu Bizuayehu Fethari Amlak abzeto yebarkeh. Edmei ena thena yestheh. Yezihen mekdelawit yemtbal gud ewnetun selawethah enamesgnalen. Kidiye tebareki. Hulem thekami mereja selemtakafiy ena balemuya ena kena sewochen selemtakerbi ensmesgnalen.
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm Месяц назад
እንደዚ አይነት ሰሆች በእግ መተየቅ አለባቸቅ በዚ ንሮ ውድነት የሰው ገንዘብ እና ወታትነታቸውን መብላት በእግዚአብሔር ያስተይቃል ልብ ይስተን
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Месяц назад
12000 ዩሮ ይዞ እዛው ሀገሩ አይሰራበትም 😢😢 ምን አስበው ነው ኢሮፕ ገንዘብ የሚታፈስ ይመስላቸዎል 😔
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 Месяц назад
እንዴት ነዉ የተሰማዉ! መቅደላዊት የሚሎአት አሪዎስ አነጋገርዋ ከጀነጀነቻቸዉና ካነሳሳቻቸዉ ቡሀላ ገነዘባቸዉኑ ማፍሰስ ከጀመሩ ቡሀላ ካልመሰላችሁ ዉልቅ ብላችሁ መዉጣት ነዉ በኔ መፍረድ አያስፈልግም ትላለች ይች እርኩስ ባጠገባቸዉ ብትኖር አናትዋን ያፈርሱዋት ነበር ግን ሁሉነገር ባዶተስፋዉ እሚያልቀዉ በስልክና በሚዲያ ስለሆነ ያ ወገኔ እንደከሰረ ሲያዉቅ እራሱን ያጠፋል መስሎአታል እስዋም ወልዳለች የወለደችዉ አይባረክ እግዚአብሔር የድሀ አምላክ ያያል እስዋ ለማካበትወገኔ ግን ያለዉን አጥቶ የለት ጉርሱን አንጀቱን አስሮ ይባስ ብሎ ልጆቹን በሚደርስባቸዉዉድቀት እራሳቸዉን እንዲያጠፉ መደረጋቸዉእስዋም ከደሙ ንጹህ ነኝ ማለትዋ እርኩስነትዋ ብልጥ ብቶን ከካንፓኒ ብቻ ብታካብት ወገኔ ግን ተከፍሎት እንዲመጣ እንጅ የስዋ ባሪያ ባላረገች ነበር
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 Месяц назад
ፍቃዱን ግን አደነኩ እዉነት የወገኑን ችግር ጠንቅቆ የሚያዉቅ የወገኑ ችግር ግድ የሚለዉ ለስዋ እንደጋዜጣ መቆለል ነዉ ወገኖቻችን ግን ከሌላቸዉ ላይ አሙዋጠዉ አንጀታቸዉን አስረዉ የሚያወጡት ገንዘብ ነዉ ከዘረፈቻቸዉ ቡሀላ ዉልቅ ብሎ መዉጣት ነዉ ትላለች የወለድሽዉ ልጅ ዉልቅ ይበልልሽ እስኪ አስቢዉ ልጅሽን 3አመት ባሪያ የመሆን ግዴታህ ነዉ ብለሽ አማርኛ ተነነጋሪ አሪዎስ ዉልቅ ያርግሽ ጌታ መድሀኒያለምጨካኝ
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 Месяц назад
ይሄ እዚህ የቀረበው ሰውዬ ግን የሆነ የቀረበት ጥቅም ያለ ነው የሚመስለው፣አብረን እንሰራለን ካለችው በኋላ ብቻዋን ወስዳ ይመስለኛል፣ ከሌባዋ ጋር የጥቅም ግጭት ያለ ይመስላል። ምላስ ስላለው ብቻ የምናምነው መስሎት ነው፣መጣራት ሲጀምር ተያይዛችሁ ትገባላችሁ
@tigist23445
@tigist23445 Месяц назад
ኪዲዪ እኔ ፕሮግራምሽን አያለሁ እግዚአብሄር ይስጥሽ የአቀረብሽውንም ሰው ሳላመሰግን አላልፍም አንድ ሳልናገር የማላልፈው ነገር ሰው በአገሩ ስራ ያለው ደሞዙ በቂ ባይሆንም ውጭ ከሚኖረው ሰው ይበልጣል ዝርዝር ውስጥ ባልገባም ሰው ግን በዚህ ዘመን ስንት አመት ሊኖር ነው የአገሩን ዜጋ ተስፋ የሚያሳጣው እሷንም ይቅር ይበላት አገር ቤት ያለ ሰው ከኑሮም አንፃር መሰለኝ ቢነገረው ምንም አይገባውም ደህና ስራ ያለውም መውጣት ብቻ ነው የሚመኘው ይህ በሽታ ነው ስራ የሌለው ሰው መቸስ ባይደገፍም ይሁን ይባላል እናንተ የሚዲያ ሰዎች በደዚህ ነገር ተደጋጋሚ ፕሮግራም ስሩ ይህን የሚሰሙ ጀርመን ያሉ ዝም እንደማይሉ ባለሙሉ ተስፋ አለኝ በርቺ እንወድሃለን እህቴ ቻዎ
@gg-we8bl
@gg-we8bl 2 месяца назад
Even for local people they don't have job most people of Germany working other countries please take care
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 Месяц назад
Wow sew betam kifu new neshi fitary yesrashin yiseteshi min lelela min yibalale
@jesuslord3426
@jesuslord3426 2 месяца назад
Kidi betam akebirishalehu sile melikamu sirash gin you tubeish layi yemitasikemichiw photo layi yemitayew expiration yemaganeni ayinet begile ayimechegnim yemitiseriwinim sira ayimetin ke tilik akibirot gari 🥰🙏
@frie5868
@frie5868 2 месяца назад
Kidiiii🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-dq7ei7qd4s
@user-dq7ei7qd4s Месяц назад
በጣም ይገርማል 😮አንዱ ወረቀት ላይ ቱርክ አንካራ ያለ ኤጀንሲን 1000€ እንደሚጠይቃት ሰው እንደሰራተኛ አስመጥቶ ወደ ጀርመን ለማስገባት ይላል ሀለተኛው ደሞ እስዋ ያለችበት ከተማ ሳይሆን ከሌላ አሁግስቡርግ የሚባል ከተማ ለ1 አመት ሰናይ ለሚባል ኤጀንሲ የተሰጠ ፈቃድ ነው የተሰጠው መቼ ነው ?? ከላይ ቀኑ ላይ 2015 ይላል ያ ማለት የዛሬ 8 አመት ተቃጥሎአል 😮😮 እኔ ልጅቱን በአይን ሳውቃት ልጆችዋን አሳዳጊ ትሁትና ቆራቢ ናት በቅርብ ጊዜ ከሀገር ቤት አግብታ መታለች , በጣም ይደንቃል .
@user-gq1wo2ij7v
@user-gq1wo2ij7v Месяц назад
Betam azengalehu libe tesebral geta hoy wagenen kesgdet siqay tadegew amlake hoy hizbochen kagul tesfa tadegachewu
@fatumahassen5746
@fatumahassen5746 2 месяца назад
so good tallk😢
@user-bp3or5hl7x
@user-bp3or5hl7x Месяц назад
የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም እሰከዛም ምስኪኑ መጎዳቱ ነው የሚያሳዝነው
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm Месяц назад
የዚን ያህል ጨካኝ መሆን እሊና ሚባል ነገር አለ እንዴትስ እንቅልፍ ይተኛል
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 месяца назад
አቤት አምላኬ እንዳው የኛው ሰው እንዲህ አጭበርባሪና ውሸታም ሆነ አሁን ምን አተሽ ነው የምትኖሪው ውጪ ሰርተሽ በላብሽ መኖር ስትቺዪ ቤታቸውን ሸጠው ተበድረው ይሆናል እግዚአብሔር ይወቀው በጉጉት ላይ ያሉትን ልብ መስቀል ለምን አስፈለገ እረ ተው እባካችሁ ይህዝብ በስንቱ ይበደል ህሌና ወዴት ሔደ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
የኢ/ያ ኤምባሲ በጀርመን ህገወጥ የሰዉ ዝዉዉር ሲካሔድ ምን እየሰራ ነዉ።
@mekdesmekdes1945
@mekdesmekdes1945 2 месяца назад
ምንድነው ነገሩ?
@jessiy7296
@jessiy7296 2 месяца назад
Fikye yena wud wendme alem nurlgne ewnet new man yigebawal
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 Месяц назад
እቺ ነብሰ ገዳይ ለፍርድ መቅረብ አለባት
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад
BETAM YASAZNAL SEW KE JIB YEKEFA HONE !
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 Месяц назад
አላህ ጉሮሮዋን ይዝጋው።
@aynalemwodere6559
@aynalemwodere6559 2 месяца назад
Woww what An orator with kind heart Feke
@kedijahussin
@kedijahussin Месяц назад
ወቸ ጉድ እኔማ የሆነቺ ቅድስት እምትባል ልጂ በቴሌ ግራም ጉርፗቺን በዉስጥ ልካልኝ ነበር ቮይሷን አይ ይቅርታ እኔ ከኪድ ዉጪ ማንንም አላምንም አልከታተልም ፍላጎቴም ሌላ ሀገር ነዉ ሌላ ቦታ መሄድ አልፈልግም ብየ ዘጋሗት ህዝቡማ ምን ያድርግ ተቸግሮ አደለ የተማረዉኳ አይወጣም ነበር ያገር ሠላም መጥፉቱ ነዉ እሚያሳድዳቸዉ
@merongirma54
@merongirma54 Месяц назад
ጀርመን ሀገር አዋ በነርስ ስራ ይቀጥራል መምጣትም ይቻላል ግን ገንዘብ አይጠየቀም ዶክመንታቸው አስተርጉመው ልከው በትምህርት ሚንስተርወይም (senatvervaltung) approved ተደርጎ ትምህርቱ በቂ ከሆነ የሚሰሩበት carehaus,Klinik ,Hospital ተቀብለን አሰራለሁ ካለ በ ብዛት ሆስፒታሉ የሚኖሩበትን ያዘጋጃል በተረፈ ይሄ ደሞ ብዙ ሀገራት ቬትናም ህንድ ሀገራት ያደርጋሉ ቆንቆ ያሉበት ሀገር B2 ፈተና ያስፈልጋል ሌላ ገንዘብ አይጠየቅም ።
@ay9289
@ay9289 16 дней назад
Fike egzihabher yebarkeh
@lilililike9733
@lilililike9733 2 месяца назад
Ena hungary new menoraw, hungaria sedategn atekebalem,endateshewadu
@net7967
@net7967 Месяц назад
Sdet lay yalew habesha eko koshasha new sstam betam yastelal
@Ethiopians5121
@Ethiopians5121 2 месяца назад
Abreh tesmamteh yehene bebir satismama sitker new ahun yemitakatirew mejemeria no atilim weregna. Mejeneria atastilim neber
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 2 месяца назад
ወረኛ ነህ ልካህ ነው shame on you😮
@user-no1vw6tw1b
@user-no1vw6tw1b Месяц назад
☝😭😭😭😭
@user-ik3zj1eu2o
@user-ik3zj1eu2o Месяц назад
ኪዱ እሰከመጨረሻው ሂጂበት
@mohammadhanantube6631
@mohammadhanantube6631 2 месяца назад
ሰላም ፣k
@ZerituYemer
@ZerituYemer Месяц назад
Gefen lemekelakel Blum lemasekum beretu fetari yagezachihu yitebekachihum
@mimiayele3992
@mimiayele3992 Месяц назад
በኖሪዊ ቋንቋ ተርጎማቹ በፊስ ቡክ ከነ ፎቷዋ ልቀ ቁት ያለ በለዛ በስዊድን ቋንቋ ተርጎመን ለፓሊስ እናጋፊጣለን
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 Месяц назад
ጀርመን ኣገር ያላቹ ኢትዮጵያውያን ፡ኤርትራውያን ሁሉ፡ ይህ መቅደላዊት፡ የምትባል እጭበርባሪ ብዙ ወንድም እህቶቻችን እጭበርብራለችና የት ከተማ እንደምትኖር፡ ምሉ ስምዋ ከሰጣችሁን በህግ ልንከሳት እንችላለን፡
@user-mg4mn9bn2o
@user-mg4mn9bn2o Месяц назад
ማርታ ማለት እኔነኝ ፍቄ የጠራዉ ስሜን ባወራሽ ደስባለኝ ኪዱ ለተጨማሪ ሪፓርት ስልኬ ፍቄጋ አለዉ
@berhanumeshesha8923
@berhanumeshesha8923 2 месяца назад
Donde vive Alemania.
@user-mg4mn9bn2o
@user-mg4mn9bn2o Месяц назад
የመኖሪያ ወረቀት ልካ እንደምቶስድ አልገለጽክም በድምጽ ማስረጃ አለን
@addisgirma8211
@addisgirma8211 Месяц назад
በዚ አጋጣሚ አሁን አዲስ ህግ ከኢትዮጲያ ማንኛውንም ቪዚት ቢዛ ለግዜው ከልክለዋል ምክንያቱም የኢትዮጵያ መንግስት እዚ ጀርመን ውስጥ ያሉ እና ባአሳይለም ያልተቀበሉትን ሰው አልተባበርም ብሎዋል በሚል በጣም እስትሪክ አርገውታል ይህን ለማመን ከሁለት ሳምንት በፊት በጀርመን ጣቢያ ዜና ላይ ተናግረዋል ተጠንቀቁ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Месяц назад
ለማንኛውም ኖርዌይ ያላችሁ ሰዎች ደግሞ ስለ ፍቄ የተቻላችሁን ያህል አጣሩና ንገሩን ። በጣም ብዙ ገንዘብ እርዳታ እየሰበሰበ ወስዷል ይባላል
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Месяц назад
ሪ ፖርት። መደረግ። እለበት። ስንት። ሰው። እስቢሞት። ነው
Далее
🎙️ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ💖
3:23:13
HUMAN BASKETBALL! 👀🏀🤣 | Triple Charm #Shorts
00:15
🎙️ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ💖
3:23:13