Тёмный

📌ስራ ማግኘት አልቻልንም …የካናዳ ዜጎችም እየተሰደዱ ነው …ካናዳ የምታፈስ ባሊ ተባለች ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 151 тыс.
Просмотров 109 тыс.
50% 1

ስደተኛው ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታካናዳን ጥሎ እየወጣ ነው …

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 665   
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 месяцев назад
This is our tiktokWww.Hopecanadanewcomers.com Www.Hopecanadanewcomers.com Telephone 4165090525 Telephone in addis. 0989277777
@fikreashenafi6466
@fikreashenafi6466 10 месяцев назад
Okay
@tigestnigusae-cy6vc
@tigestnigusae-cy6vc 10 месяцев назад
Noted. Thank you
@abynehenjaleh5908
@abynehenjaleh5908 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ እኔ አየለ አርጋው እባላለሁ ሀገሬን በጣም እወዳት ነበር አሁን ግን አኔ ቤሰቤን ለመርዳት እራሴንም ለመለወጥ የተለያዩ ጥረቶችን ባደርግም በአገራችን አማርራኛ ተናጋሪ መሆኔ ብቻ ከፈተኛ ጫና በማድረጋችን ምክንያት እዚህ መኖርሸስለማስፈልግ ወደ ካናዳ ለመሄድ። ወስኛለሁ ስለሆነም ማድረግ ያለብኝን ነገሮች ምክር ብትሰጡኝ አመሰግናለሁ
@AdanechGutama
@AdanechGutama 10 месяцев назад
Hiii sis slam new plssss awerygi btam efilgeshalew😮
@yilma188
@yilma188 10 месяцев назад
​@@fikreashenafi64666:14
@tsegapaulos272
@tsegapaulos272 10 месяцев назад
እኛ እኮ እትዮጵያን ጠልተን አይዳለም kidi የኑሮ እና የአንድን ሰው.. ....እንጅ ማን እዴእናት ሀገር ይሆነል ብሌሺ ነው ።❤❤❤❤❤❤
@footballarena1212
@footballarena1212 10 месяцев назад
Anchi balegize 😂
@HB-vf1xe
@HB-vf1xe 10 месяцев назад
አማራጩ ከተገኘ የተመቻቸ ኑሮ የሚኖርበት ቦታ መሄድ የተለመደ ነው ።እኔ ለምሳሌ ስዊዘርላንድ ለረጅም አመታት ኖሬአለሁ የስዊስ ዘግነትም አለኝ ጥሩ ስራና ደሞዝም አገኝ ነበረ ፣ነገር ግን በሆነ ምክንያት የስዊስ ኑሮ ሊመቸኝ አልቻለም፡ከዛ ወደ ኖርዝ አሜሪካ መጥቼ ኑሮየን ከዚሮ ጀመርኩ፡ ይህ ማለት ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ይሆናል ማለት አይደለም በሀገሪቱ ሲስተም ውስጥ ለመግባት ማንም መሆንና ምንም አይነት ሰራ ሰርቶ መኖር ግድ ይላል።እኔ ለአኢትዮዽያዊያን የምሰጠው ምክርና ሃሳብ የምሰጠው ጥሩ ስራና የተሻለ ህይወት በሀገራችሁ ካላችሁ፡ ሀገራችሁን ባትለቁ ይመረጣል።በተለይ ሰነፍና እንቅልፋም ከሆናችሁ ስደት ለናተ ሲአኦል ነው ሚሆነው።
@Mekdes2024
@Mekdes2024 8 месяцев назад
ጠንካራ ሰራተኛ ከሚባሉት ውስጥ አንዷ ነኝ የ ዲዛይን ሙያም አለኝ መምጣት እፈልጋለሁ ግን ስፖንሰር አጣሁ ምን ትመክሪኛለሽ😊
@diilmedia
@diilmedia 10 месяцев назад
ስለመረጃዎቹ በጣም እናመሠግናለን :: የሀገርሽ ልጆች መልካም እንዲገጥማቸው ለምታረጊው ጥረት ሁሉ : ፈጣሪ ከፍ ያለውን ነገር ይስጥሽ !!!
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂በነፃ አይደለም እንደ ቢዝነስ ወጥራ ያዛው ነው በግልህ የምታረገው ነገር ነው😂😂😂ወንድሜ
@tshaybelaye
@tshaybelaye 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ኪዲ እንዲህ ጉሮሮሽ እስኪደርቅ ለህዝብሽ ምትሟገቺ የብሉይ ኪዳኗ ከአስቴር ነሽ ተባረኪ እህቴ
@msirakhailu5793
@msirakhailu5793 10 месяцев назад
ምህረትህን አውርድ ኪዱ ተባረኪ ከብዙ በጥቂቱ ይድናል
@King2papa
@King2papa 10 месяцев назад
Kidiye እግዚአብሔር ያክብርሽ ተባረኪኪ አንቺ ደግ እና የሀገሪሽን ልጆች ወዳድ የበረከት ሴት ነሽ ተባሬኪ በድጋሚ!!
@IvaTaiwan-u8z
@IvaTaiwan-u8z 10 месяцев назад
ኢትዮጵያ ይሻላል
@eyobdessalengtefera9280
@eyobdessalengtefera9280 10 месяцев назад
በጣም ልክ ነሽ እኔ ልመለስ ነው ወደ ኢትዮጵያ ሁሉም እንዳልሽው ነው
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 месяцев назад
አይዞህ 🙏 ከተመለስክም ቢያንስ PR ይኑርህ ድጋሚ ለመምጣት ሃሳብ ብትቀይር እንኳን !
@ethiodire8953
@ethiodire8953 10 месяцев назад
ኢትዮጵያን የመሰለ አገር የለም ካናዳ በረዶ እና ብርዱ በጋ እሳት ምን አለኝ አገሬ ኢትዮጵያ
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 10 месяцев назад
@msirakhailu5793
@msirakhailu5793 10 месяцев назад
ኪዱ የሰራዊቲ ጌታ ብርክ ያርግሽ ውይ ከልብ መልካም ሰው ለሚዲያሽ ብቻ አደለም ለሰውልጆች ሁሉ የሚጠቅም መልእክት
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 10 месяцев назад
እባካችሁ እዝውስጥ ካናዳ የምትኖሩ እርድኛ እኔ የስደተኞች ካምፖ ውስጥ ነኛ ሪቪሽን እባካቹ እስፖንስር አድርጉኛ ስርቻ ውለታቹህን እመልሳለው
@learntulearn848
@learntulearn848 10 месяцев назад
SELK DEWEL LE HOPE CANDA ✅
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 месяцев назад
ኪዲ ለምትሰጪን አስፈላጊ ዜናዎች በጣም እናመሰግናለን
@at8148
@at8148 10 месяцев назад
ለእናት ይሄ አይገባትም ለዘጠኝ ወር ቤት እግዚኦ ወንድም እራስህን ጠብቅ ከባድ ዘመን ላይ ነን😢
@ethiopiahagere5377
@ethiopiahagere5377 10 месяцев назад
ካናዳ አሜሪካ 5 አመት በሃላ ኢትዮጵያ ትሆናለች ድል ለፋኖ
@wubneshmuche897
@wubneshmuche897 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ይህን እድል ይሠጠኝ ይሆን እኔ የጅ ጥበብ ሞልቶኛል ግን አልተጠቀመም የምኖረው አረብ ሀገር ነው
@Habeshabete
@Habeshabete 10 месяцев назад
Absolutely that’s true. I live in Toronto and I’m so exhausted. I’ve been looking a job almost a year but I couldn’t find one.
@Zinudenk
@Zinudenk 10 месяцев назад
We are in the same boat bro!
@amanueltesfaye1322
@amanueltesfaye1322 10 месяцев назад
Why not leave toronto?
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 10 месяцев назад
ኪዲዬ የኔ ቅን😘😘😘😘😘 በርቺ👍👍👍 የስራ ፍቃድ የሌለው ማመልከት አይችልም ስላልሽ ይሄን ያህል ሰው ሲባል ሰውንም ሆነ ማስታወቂያ ማመን ይከብደኛል
@danieltemesgen5849
@danieltemesgen5849 10 месяцев назад
Incredible information . Kidi your are very up to date .try to give clue the way to be benefited
@D.ARd1988E.C
@D.ARd1988E.C 10 месяцев назад
እናመሠግናለን ኪዲ ቀጣዩን እነጠብቃለን ።
@tigestnigusae-cy6vc
@tigestnigusae-cy6vc 10 месяцев назад
Thank you very much kiddy for your information. Really appreciated
@KIDISTBESHA-ot6ch
@KIDISTBESHA-ot6ch 10 месяцев назад
እሺ እርዱን ገንዘብ የሌለን እየተመኜን ቀረን ኪዲዬ የአንቺን ለእኛ የምታረጊው ነገር በጣም ነው የምናመሰግነው ኪዬ እመቤታችን ከአንቺ ጋር ትሁን
@YeshiChane-n5e
@YeshiChane-n5e 10 месяцев назад
ኪዲተባረኪ እኔም መንገድ ላይ ነእኒ ሥመጣ አገኒሻለሁ
@fikremariamgebregiorgis60
@fikremariamgebregiorgis60 10 месяцев назад
MARIAMIN , Honestly you have good heart; Thank you mam !
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 месяцев назад
🙏❤
@AbrehamAmare-t7o
@AbrehamAmare-t7o 10 месяцев назад
ኪዱ የ Hope Canada የአዲስአበባ ስልካቸውን ኮሜንት ላይ ብታስቀሚጭልኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 месяцев назад
I Did ግን ቪዛ ካለህ ብቻ ደውል ። ተቀባይ ለሌለው የሚያገለግለው ።
@Yrilahun43
@Yrilahun43 10 месяцев назад
So detailed and premised information. Please keep it up. Thank you sis.
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 месяцев назад
Thank you 😊
@bepositive4813
@bepositive4813 10 месяцев назад
Thank you, kidy love and respect ❤
@tewachewahadu
@tewachewahadu 10 месяцев назад
ጥሩ መረጃ እያቀረብሽ ነው። ሆኖም ይሄን እድል እንዴት ማግኘት ይቻላል? ባለሙያ ብቻ ሳይሆን፣ በህጋዊ መንገድ የገቡ ሰዎችን ምስክርነትንም ብታሰሚን።
@mantheaddisababa7646
@mantheaddisababa7646 5 месяцев назад
Thanks kidye
@Jes3777
@Jes3777 10 месяцев назад
Stay blessed ma beloved sis for all of your outstanding and continous support .
@aneshamood6033
@aneshamood6033 10 месяцев назад
ማንንም አትመኑ መቼም ምንም ቢሆን ወረቀት የሌለው በሺህዎች የሚቆጠሩ አሜሪካ ተደብቀው ይሰራሉእንጂ ያለ መንጃ ፍቃድም ይነዳሉ እየሰሩ እየነድ ሰርተው ከማንም በላይ ይኖራሉ ለልጆቻቸውም የምግብ ባጀት ወሰደው ሁሉ ነገር አላቸው ኢትዮጵያዊ ብሆን ሰርቶ ይበላል እንኳን ካናዳና አሜሪካ አረብ ሃገርም ያለወረቀት እድሜ ልኩ እዛ ያለ አለ መቼም አሜሪካ ሰራ የለም ይላሉ ምልቶዋል ሰርተህም ለራሰህ ለቤተሰብም ትተርፋላችሁ ኑሮ በርግጥ ሁሉ ቦታ ሁሉም አለም ተወዶዋል ግን ለራሰህና ለቤተሰብህ ከዛም በላይ ትሆናላችሁ እድሉን ያገኝ ውጡ ሰርታችሁ ትለወጣላችሁ ብታጡ የወር ደምዝ ከአንድ ሺህ እሰከ አንድ ሺህ አምሰመቶ ታገኛላችሁ ሌላ ከሰራችሁ እሰከ አራት ሺህ ዶላር ትሰራላችሁ አለ ሁበር ሊፍት እሰከ ሰባት ሺህ ዶላር የሚሰሩ ግን ሁሉም እውነቱን አይናገርም አሜሪካ ድሮ በጦርነት እንኳን ምተ የለም ተብሎ ካልደከመህ ሦሰት ሰራ ትሰራለህ ቶሎ ትነሳለህ በየቦታው ሰው አተዋል የሚሰራ የሰው ልጅ ከሰራ ከማንም ሃብታም ጋር እኩል ይኖራል በአለም ላይ እንደ አሜሪካ የመሰለ ሃገር የለም የእውነት የምላችሁ ሰርቶ ከነሱ ጋር በሰላም ሰርተህ የምትኖርባት ሃገር ማንም ሃገር የአሜሪካ የመሰለ የለም ለሰንቱ ደሃ ያለፈለት ቤት ገዝቶ ቤተሰቡ ዳቦ ያረረበት አሁን ሃገሩ ቤት አሜሪካ ቤት መኪና የፈለገውን አሸቀርቅሮ ባይኖርህ ድቤ ወሰዶ ልጆች በነፃ ተምሮ ምግብ በልቶ በደንብ ታክሰ ተሰቶዋቸው አክንቤት በነፃ የጡረታ ብር ተከፍሎን ቁጭ ብለን ተቀብለን ከእንደገና ሰርተን እንኖራለን ተመሰገን የሚል የለም ሃብታሙም ደሃውም ተመሰገን ሰትሉ ይጨምራል በየሃገሩ ብትሄድ ሰንት ዳቦ አቶ የሚያለቅሰ የተፈናቀለ ቤት የሌለው በረንዳ አዳሪ ማን ይዘንለት የአላህን ተመሰገን እንበል አንዋሸ አላህ ለናተ የከፈተውን ማነም ቢመጣ የድሉን ይበላል ካገኛችሁ የደሃ ልጆች ውጡ እንደድሮ ባይታፈሰ በአቅሙ አለ አላህ ይርዳችሁወ ማንም ሰርቶ ይበላል አሜሪካ
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 10 месяцев назад
That's true. I am one of the witnesses. God bless America 🇺🇸
@danelnegusie
@danelnegusie 10 месяцев назад
ምን ዝም በለ ትቀባጥራለ ስንቱ ኢትዮጵያዊ ነው በረንዳ ላይ የወደቀው አሜሪካ ዉሰጥ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመንግሥት እርዳታ ነው የሚኖረው አንዳንድ ነው አሜሪካ አገር መተው የተሳካላቸው አሜሪካ ከ ኢትዮጵያ ትሻላለች 100 እጅ
@abentekelly9387
@abentekelly9387 9 месяцев назад
Yes it true America is the best country for people who want work, education and freedom! God bless USA 🇺🇸
@abentekelly9387
@abentekelly9387 9 месяцев назад
@@danelnegusie ሰነፍ የሰማውን ያወራል ፣፣ እዚህ አሚራካ በየ1 ኪሎ ሚትር ርቀት ላይ የስራ ማስታወቅይ ታይለህ አሁን አሁን እማ የመቀጠርይ ቦነስ ( bonus) ሁሉ አለ ዝም ብለህ አታውራ
@genetbirhane5430
@genetbirhane5430 10 месяцев назад
ነፃ ብሎ ነገር የለም ካናዳ
@asheman596
@asheman596 10 месяцев назад
Thank you kidiye for your information
@bereketmered5122
@bereketmered5122 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ኪዲ እኔም ba engineering temerka 2 amet limolagn nw sra atecha eyetenkeratateku nw
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 9 месяцев назад
ኪዲ ስላንቺ አውርቼ አልጨርሰውም ተባረኪ
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 10 месяцев назад
ጉድና ጀምሮ ራት ከኋላ ነው። አይ ኪዲ የምታወሪው ነገር 90%እውነት ነው። እኔ በካናዳ ረጅም እድሜ ባይሆንም በቶሮቶ ከተማ ነበር የምኖረው ሰቃይም መከራም ቀምሸዋለሁ። ሰራ የሚባል ነገር ይናፍቅሃል የለም። ሰቲዝን ነኝ። በሀገሬ ፖሮፌሸናል ሰው ነኝ። ገና እንደገባው ሰራ መፈለግ ጀመርኩ በፖሮፌሸኔ። አዲሰ መሆኔን እያወቁ ካናዳ ኤክሰፒራያሰ ጠየቁኝ ።እኔ እኮ አዲስ ነኝ እንዴት ይጠይቁኛል? ውሰጤ በጣም ተጎድቻለሁ። መናገር ግን አልፈልግም። ሰው ወደ ከናዳ እንዲመጣ አልመኝም።
@desstadessta
@desstadessta 10 месяцев назад
አግብቼ ልመጣ ነበር እኮ ይቅርብኝ? ቤተሰብ ነዉ ያመጣልኝ። እሱ ሲቲዝን ነዉ። እንዲህ ስቃይ ከሆነ ልቅር
@lovefrist1886
@lovefrist1886 10 месяцев назад
የቀመሰ ሰው እንደዝህ ይገባል
@lovefrist1886
@lovefrist1886 10 месяцев назад
@@desstadesstaጥሩ ነሮ ካለሽ ቅር ፣ እነ ምንም አልነበረኝም አሜርካ ስመጣ ፣ መብላት መጠጣት ትቸ ከብዙ መከራ በኋላ ሀገርቤት ቤት ገዛሁ ከዛ አገባሁ ፡ ለስራ የምሆን ሳንትም እየፈለኩ ነው ከዛ ሀገረ እገባለሁ እነ የዘረዘርኳቸው የምታሟይ ከሆነ please ይቅርብሽ
@desstadessta
@desstadessta 10 месяцев назад
@@lovefrist1886 ቤት አለኝ፣ 30 አመቴ ነዉ። ግን ቤተሰቦቼን ምንም አላገዝኩም። ቋሚ ስራም የለኝም። እሱ ጋር ሄጄ ቢያንስ 2 ልጅ ወልጄ ወደ ሀገሬ መመለስ ነዉ ሀሳቤ። እሱ ደሞ ልጆቼ ካናዳ ዉስጥ ቢማሩ ሲል እሰማለሁ። ካናዳ እንዲህ ስቃይ ከሆነ ቢቀርብኝስ እያልኩ ነዉ። አንዴ ከሄድኩ መመለስ ሚታሰብ አልመሰለኝም
@kidistabrha3577
@kidistabrha3577 10 месяцев назад
እኔ ኢመርጀንሲ እራሴን ስቼ 8hourነው የጠበኩ አልቅሼ ልሞት በዛ ላይ ህክምና ዜሮ ናቸወ ስራ አመት ሙሉ አፕላይ አድርጌ አላገኘውም በጣም ብዙ ችግር አሳልፌ አሁን ግን ትቼ አሜሪካ ሄጃለሁ አመት ሆነኝ ማንም ሰው ካናዳ እንዲመጣ አልመክርም
@Wonde66
@Wonde66 10 месяцев назад
ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን በርቺልኝ ግን ምነው like እናድርግ ❤❤
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 10 месяцев назад
እናመሰግናለን 🌹 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 10 месяцев назад
እዝህ ኢትዮጵያ ያለህ እናትህን የምታክል ግብዳ አግብተህ የምትሄድ ላሜ ቦራ በደንብ ሰምተህ ጠንክረህ እዝው እንደ እኛ ሥራ ፈጥረህ ሰርተህ ተለወጥ ድሮም ስደት ስድነት ነው እህተ አንች ግን እውነተኣኛ መረጃ ስለምሰጭ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 10 месяцев назад
ከምትሳደብ ወገንህን ለማገዝ ሃሳብ ካለህ እንደ አቅራቢዋ በትህትና ምክርህን ስጥ! ትልቅ ሴት ማግባትማ ሰላም ነው ካልተመቸው በፈለገ ጊዜ ይለያታል በእግር ድንበር እየጣሱ ባህር የሚውጣቸው በረኻ የሚበላቸው ድንበር ሲያቋርጡ ጥይት የሚበላቸውን እንደት ታያቸዋለህ? እስኪአንተ እንደት ነው የምትኖረው ልምድህን አካፍለን አቅራቢዋን ግን ከልብ አደንቃለሁ::
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 10 месяцев назад
Canada ሆነም USA አሁን ላይ ሥራ የለም ኑሮም ከብዷል የሚሉ ብዙ ናቸው
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 10 месяцев назад
እነዚህ ሰነፎች ናቸው CNA ሌላውን እንተው እና እረ የሰው ያለህ እያሉ አይደል ኮርስ እንስጥ በነጳ ኑ እያሉ አሜሪካ የጠገበ ነው ስራ የለም የሚለው ካናዳ ከአንድ ስራ በላይ መስራት ስለማይቻል ነው ተዉ እንጂ ወገን
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 10 месяцев назад
ምንም አትሰማ ውሸት ነው UAS ስራ በሽ ነው አንተ ስራ ካልመረጥቅ በስተቀር ከካናዳ ነው ወደዝህ የመጣሁት
@keepright5232
@keepright5232 10 месяцев назад
​@@mahletlemma6739Mar koreta Sera aydelem.eferi.
@lovefrist1886
@lovefrist1886 10 месяцев назад
@@mahletlemma6739CNA ገብቸ የነጭ አሮግቶች ሰገራ ከምጠርግ ብቀር ይሻለኛል ፣ ከሀገረ የወጣሁት እንደዝህ አይነት ውርደት ጠፍቶ አይደለም
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei 10 месяцев назад
USA Sera Mertens weyem mertesh new yemseraw sataweku atewashu USA Sera moltual
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 10 месяцев назад
ዉይ ኪድየ እኳን አቺ ዜጋዋ እኔ ገና እማላቃት እዴት እደምወዳት ከዛላይ ያቺ መረጃ ተጨምሮበት ዉይ ኪድየ ቺግሩ ካናዳ ዉስጥ ቶሮቶ ኦታወ ወደተ ትላልቅ ከተሞቺ ነዉ መተዉ እሚቀመጠት ልክ እደኛ ክፍለ ሀገር እደምንለዉ ሞልቷን ሌላ አገር መቀሳቀስ ስለ ስራ ጉዳይ ብዙ ጊዜ ተናግረሻን አገር ዶክተር ከሆናቺሁ መታቺሁ ዶክተር እንሆናለን ብላቺሁ አትሠቡ ብለሻን ወደ ካናዳ መምጣት የፈለገ ሳይሠለቺ ያቺን መረጃ ቢያዳምጥ በጣም ጥቅም አለዉ እና ዝቅ ብለዉ ካልሠሩ ከፍታ አይገኝም ጪራሺ የኛ ዜጎቺ ስራ አትናቁ እኛኳ አረብ አገር 17_18 ስአት እየሠራን ነዉ ለመለወጥ ስለዚህ ከኛ ስራ አይብስም ሲቀጥል ስደት ሲወጣ ክፉን ካላዩት ደግ አይገኝም ኪዱየ አደራሺን መፍትሄ ፈልጊ ካለሁበት አገር ስራ አይበልጥም የሱ ስራ ዝቅ ብየ እሠራለሁ ልጀን ለማስተማር እባክሺ እሚረዳኝ ሠዉ ፈልጊ🙏
@TsegawTadiyos
@TsegawTadiyos 10 месяцев назад
Kidi selamish yibza.... Thanks🎉🙏 ...
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 месяцев назад
እኔም አንድ ጉዋደኛዬ ከኢሮፕ ወደካናዳ ከሔደች ከስድስት ውር በሃላ ተመለሰች፣ ምንም አልወደድኩትም እውነት አይደለም የምንሰማው ሁሉ አለች፣
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 10 месяцев назад
😒አው እኔም አይቼዋለው በጣም ድብርታም ናቸው ሶቻል ህውት የለም በጣም ያስጠላል 😒እንኩዋን ከ ኢትዮጵያ ከ ኢሮፕም ለመልመድ በጣም ያስጠላል 😒ግን ከ መላው ቤተስብ ከህድክ ምን አልባት 😒ድብርት ውስጥ አትግባም 😒ምን አልባት
@ashenafiworku5296
@ashenafiworku5296 9 месяцев назад
Thank you
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 10 месяцев назад
የእኔ እህት ካነዳ ለመኖር በጣም ከባድ ሀገር ነው የሰትረሰ የሜታል ሀልዝ አንደኘ ነች ለሁሉም አደለም ለተወሰነ ሰው ጥሩ ሊሆን ነው ምደራዊ ሲኦል ነው የምግብ ውድነት መግለፀ ይቅተኘል🙏🙏🙏
@Zeyen427
@Zeyen427 10 месяцев назад
Betam ene nuro betam alechalhum kebedegni 😢😢😢
@Finfine672
@Finfine672 10 месяцев назад
😮 ካናዳ ምግብ ውድ ነው ? እንዴት እስኪ ትንሽ አብራሩልኝ please. እኔ Europe ነው የምኖራው አንድ ቀንም ካናዳ ውድ ነው ብዬ ሃስቤ አላውቅም
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 10 месяцев назад
የእኔ ወንድም ወይም እህት እውነት ምንግዜም አይወጣም እኔ ከጣሊያን አገር ኘው የመጣሁት ኑሮ በጣም ከምነግርህ በላይ ውድ ነው ጣሊይን ማሪኘ እያልኩ 6ወር ሰርቼ መጣሁ ሌላው ባለህበት መኖሪያ ካለህ እባክህ መጥተህ ሳታይ እግርህን እንዳታነሳ🙏
@user-tj7qw8sj3c
@user-tj7qw8sj3c 10 месяцев назад
ትንሽ ብታብራራላኝ እኔ እዚ ይሮፕ ሲቲዘንሺፕ ኣለኝ ግን ቋንቋው እምቢ ኣለኝ፡ በዛ ምክንያት ካናዳ ቪዚተር ሆኜ ሄጄ እዛው የመቅረት ሃሳብ ኣለኝ ምያማክረኝ ሰውም ብዙ ኣላገኘሁም እና ባክህ እንዴት ነው ሰፋ ኣርገህ ጻፍልኝ ምኑ ነው ኣኣንደዛ ያስመረረህ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 10 месяцев назад
እኔ ሴት ነኘ 1 የቤት ችግር አለ አንድ ክፈል ቤት አሰከ 2ሺ ነው 2 ሰራ ለማግኘት ሰታገኘ የሰራልምድ የምተ ታቀው ሰው በማን መጣህ የባላል እድለኘ ሆነህ ከተቀበሉህ ኢንኮል ወይም ፖርት ታይም ትባላለህ መኪነ ይሰፈልገሀል ወይ በትራንሰፒርት ለአንድ ጉዞ 3.35$ዶላር ምግብ አንድ ብርቱካን 1.50$ሌላውን በወር የምታሰቀምጠው አይደለም ብድር ልትገባ ትችላለህ በደንብ አሰብበት ምታዊቀውሰው ጠይቅ ደህነ ቦታ ላለ ሰው አይህንም።
@rahelestif2112
@rahelestif2112 10 месяцев назад
እዚህ ኡጋንዳ ያሉ በሺዎች immigrants አብዛኛው ፕሮሶሳቸው ወደ Canada ነው።process ከጀመሩ 4,3 አመት የሆናቸው ወፍ የለም።የወጣትነት እድሜ እያበላሹት ነው መስራት ባለበት ቁጭ ብሎ እንደ ጥሮተኛ የሃዋላ dollar እየጠበቀ ያን ሁሉ አመት መጠበቅ ከባድ ነው።
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 10 месяцев назад
ኪዲ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እባካችሁ ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር አርጉላት ኪዲ እናመሰግናለን በርቺልን
@hareglulu8331
@hareglulu8331 10 месяцев назад
ካናዳ እቃ ለማጠብ እንኳን የካናዳ ልምድ ትጠይቃለች 😂 ሰው ካልሰራ እንደት ልምድ ሊያገኝ ይችላል?
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 10 месяцев назад
ኤረበስምኣብ እቃ ማጸብዶሞ ምን ልምዲ ኣስፈለገ ኣይ በስራኤል ሃገር እንዴዚ ኣይደለም ማነኛዉ ስራ በመለማመድ ይቻላል ብቻ የስራህ ፍላጎት ይኑርህ
@Finfine672
@Finfine672 10 месяцев назад
እቃ ማጠብ 😂😂😂 +-÷ × ነው የሚታጠበው እንዴ
@selame2713
@selame2713 10 месяцев назад
አገራችን ታዳጊ አገር ስለሆነች ማደግ ይቻላል ብዚ ባትጏጉ ይመሩጣል
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 10 месяцев назад
❤ የተባረክሽ ልጅ ኪዱዬ እረዥም እድሜ ❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 10 месяцев назад
🙏💕
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 7 месяцев назад
እህታችን !በርቺ
@beyankhelil2436
@beyankhelil2436 10 месяцев назад
እህት በጣም እናመስግናለን ትክልለኛ ሊክ ፎርሙን አስቀምጭልን ብዙ አሳሳች ሊኮች ይለቀቃሉ እናመሰግናለን
@genetbirhane5430
@genetbirhane5430 10 месяцев назад
ከናዳ እጅግ በጣም ከባድ አገር ነው ሁሉም ነገር ውድ ነው በተለይ የቤት ኪራይ የሰራሽውን ሁሉ ነው የምትከፍይው ከዜሮ ነው ሂወት የሚጀመረው ከባድ ከባድ ነው ሰው እንዲመጣ አታበረታቱ እዚ ያለውም መውጫው ጠፍቶት ነው፡፡
@Zeyen427
@Zeyen427 10 месяцев назад
Thank you so much
@abnett.6429
@abnett.6429 10 месяцев назад
🙏🙏🙏
@kidistabrha3577
@kidistabrha3577 10 месяцев назад
እውነተ ነው ህይወት ከባድ ነው እኛ የምንኖረው ብቻ ነን ምናውቀው
@bizunehseyoum4625
@bizunehseyoum4625 10 месяцев назад
​@@kidistabrha3577..tamare lija😂
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 10 месяцев назад
ልክ ብለሻል ❤
@adanehabtamu-
@adanehabtamu- 7 месяцев назад
Berchile betam tiru sira eysaresh new
@EteneshAlemayehu-id1my
@EteneshAlemayehu-id1my 10 месяцев назад
ኪዲዬ ተባረኪ መልካም ሰው ነሽ።
@yafetkelete5960
@yafetkelete5960 10 месяцев назад
Thanks 4your genuine and truth info
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 10 месяцев назад
በኮቪድም ሆነ በዩክሬይን ጦርነት ያመካኙ እንጂ የማይናገረው ሀቅ ምዕራባዊያን በገፍ እንደልብ ሌላውን አለም የሚዘርፉበት ጊዜ እያበቃ ነው። ብር እያተሙ ሌላውን አለም መዝረፍ እያበቃ ነው። The future is in the east, excluding Ethiopia....unfortunately Ethiopia is a special case, with complicated political mess and economic uncertainty....thanks to our visionary ethnic lords, we are the poorest landlocked "country"..እውነት ለመናገር ከኢትዮጰያ እንኳን ወደ ካናዳ ወደ ሶማሊያ መሰደድ ያዋጣል።
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 10 месяцев назад
በርቺ እሕታችን !!!!
@TakurKasu
@TakurKasu 2 месяца назад
ምዝገባዬን እንዴት ልጀምር kidi
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 10 месяцев назад
የሚገቡት ቆዳቸው የነጣ ብቻ ናቸው የኛ ወገኖችበየምክንያቱ ኢንተርቪው እየተጣሉ ዕድሜያቸውን በስደት እየጨረሱ ነው
@getawbelku262
@getawbelku262 10 месяцев назад
በትክክል
@danieldesta4139
@danieldesta4139 10 месяцев назад
Thanks for your good explanation
@tsegay0542
@tsegay0542 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ አስከአሁን ይህ ነገር ሰምቸ አላወኩም ምን ማሟላት አለብን ለትምህር ት እስኪ ፃፉልኝ
@fikirfikir5212
@fikirfikir5212 4 месяца назад
እባክሺ ውዴ ስራ ላጣነው አመቻቹልን አገራችን ተቸግረናል ፕሮሰሱ ስንጠይቃቸው ከባዲነው ስውየለኝም
@ermiyasleamo
@ermiyasleamo 10 месяцев назад
Wow so good news
@legessehagos6371
@legessehagos6371 9 месяцев назад
ኪዲ የተባረክሽ ልጅ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@legessehagos6371
@legessehagos6371 9 месяцев назад
ቴሌፎንሽ ላክልኝ የኔ ቆንጆ
@siyumgizaw9006
@siyumgizaw9006 9 месяцев назад
Kidi endet neshi Sile erdatashi betam enameseginalen.silkishi ayiseram whastup ly join argon edti
@gelilabetajesus2989
@gelilabetajesus2989 10 месяцев назад
ከኢትዮጵያ የማይሻል ሀገር የለም።ምናለበት መንገዱን ብታሣዩኝ ጠዋትና ማታ ፀሎቴ ከኢትዮጵያ መዉጣት ነው።የሚያውቀው ያውቀዋል።
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 10 месяцев назад
በትክክል
@ManchesterMan-zs1rv
@ManchesterMan-zs1rv 8 месяцев назад
Thanks
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 10 месяцев назад
ኪዲዬ የኔ ምርጥ አንቺንና መሲን ማለት ethio info በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ አንደኞች love you guys ❤️❤️🥰
@deehope9477
@deehope9477 10 месяцев назад
Lol..... love you ladies!!
@kebenaseketa652
@kebenaseketa652 10 месяцев назад
Thank you Kidye
@hirutsemelsenebyou3896
@hirutsemelsenebyou3896 10 месяцев назад
በጣም ትክክል ነሽ እኔም እግሬን በጣም ታምሜ አንድ ኪኒን እዛ አዋጠኝ ጠፋ ጠፋ በቃ ለካ ለሁሉም ነው አሰራራቸው ይገርማል
@Taybi-_12
@Taybi-_12 10 месяцев назад
You forgot to mention the Nursing carrier in Canada, at the beginning you said you will talk about it in detail.
@mskrh640
@mskrh640 10 месяцев назад
Thank you Kidi.
@destadesta8955
@destadesta8955 10 месяцев назад
እናመሠግናለን ስለመርጃዉ
@amanumer5754
@amanumer5754 10 месяцев назад
That's amazing information 👏 👌
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እባክሽ ቆየብን ቆየብን ጉዳያችን
@amanm9062
@amanm9062 10 месяцев назад
Kidi- you’re speaking the truth, # my boss is from Vancouver and I even had experience traveling to Burnbay and seen cultural differences. Canadian are nice and quiet people -less talk to the point. Second, I like the point you made we cross the border not the border crossing us, it’s sad seen total transformation just across the border. Overall all the earth belongs to the Lord and the fullness of it. Go Canada!
@getachewketema2494
@getachewketema2494 10 месяцев назад
Thank you kidiye keep it up
@TibebuBiruk-nt2nh
@TibebuBiruk-nt2nh 10 месяцев назад
Thank you.
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 10 месяцев назад
Thank you for your advice ❤❤❤
@GGMedia376
@GGMedia376 10 месяцев назад
Thanks kido
@TegeneAs
@TegeneAs 4 месяца назад
ሲሰተማቸው ደካማ ነው ሰራ እንዲሰራ አታነሳሳም ማለት ነው
@azalechkebede251
@azalechkebede251 10 месяцев назад
ልክ ነሽ ትልቅ ስራ ያላቸዉ ለምን ይመጣሉ ያጣዉ የነጣዉ ምንም ተስፋ የቆረጠዉ ቢመጣ ህይወቱ እንዲቀጥል የሚፈልጉ አሉ እድሉን ቢያገኙ እንዴት ይጠቅም ነበር።
@alem7474
@alem7474 10 месяцев назад
እንደዚህ አይነት መረጃ ስላላገኙ ነው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 месяцев назад
ኪዲ ምርጥ አልፎ አልፎ አይሻለሁ ባየው ቁጥር ላይክ አደርጋለሁ ካናዳ ልጅ ሆኜ እወዳት ነበር አንድ ቀን ባያት ደስ ይለኛል
@deehope9477
@deehope9477 10 месяцев назад
Lol, Hey Canadians, please stay where you're till the season passes. I live in 🇺🇸 & we all have the same issues like yours... life has been tough all over the planet after Covid's breakout!! You guys have to be thankful for your free medical insurance, at least!! Here in 🇺🇸 there's no such thing for Free haha. Don't even think to move to usa before you do your living expense search, USA vs Canada on Google, PLEASE?😮 praying for y'all to stay with God in peace where ever you're!! He's still in control of the universe! GBU!🙏
@workabekele5370
@workabekele5370 10 месяцев назад
True We all suffer in the USA 🇺🇸 😪. Cost living, house, insurance, gas,food all over charge. After Covid, all life changes .
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 месяцев назад
They pay a lot of tax that's why we think they get free medication. Plus if you are sick so hard to go Hospital. I know native Canedians and they told me that. There is no free in this planet Guy's.
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 10 месяцев назад
Ohh.. Yeah. Amen🙏🏻 That's what my brothers are telling me. Thank you for your openness. GBU!
@Zinudenk
@Zinudenk 10 месяцев назад
But no professional jobs here guys
@Zinudenk
@Zinudenk 10 месяцев назад
I mean in canada. I live in toronto. I was an engineer back home. But here no job for me
@mylady9674
@mylady9674 8 месяцев назад
አሁን ግዜው ወደ አፍሪካ ነው አሜሪካ እና ካናዳ ነፈሰበት አንዳውም አውሮፓ የተሻለ ነው ከአንዴም ሁለቴ ካናዳ እና አሜሪካ መጥቼ ነበር አይደለም ልኖር ለጉብኝት አልፈልገውም 😊
@saidsiraj4784
@saidsiraj4784 9 дней назад
Mm dnew hula canafa canda, lala ager yelem enda?
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 10 месяцев назад
Gosh .... tebareki....teru meleket neew.. ❤
@MirteshetMirt
@MirteshetMirt 5 месяцев назад
ሰላም የሴት ጀግና ነሽ እኮ አንቺ
@malesetumdadomalese618
@malesetumdadomalese618 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ግን አንዴት መምጣት ምቻለዉ?
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 10 месяцев назад
Woy gud egziyabher yihe vedio endgina bebzu endamsgenh redang yemamsgnih mekniyatunm inena ant enawokwaln kef bel amlake😮❤
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 10 месяцев назад
እናት ስራ ከሌለ ለምንድነዉ ዕድሉን ተጠቀሙ ምትይ
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 10 месяцев назад
አንድ ፕሮግራም ጀምረሽ ቁምነገሩን ሳትነኪው (ሳትቋጭው )አታቋርጭው:: የተነሳሽበትን ነጥብ ተሽ በተቃራኒው ለቀው ስለሚሄዱት ነው ብዙውን ስዓት የሰጠሽው እንደት አየሽው?
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 10 месяцев назад
ተባረኪ አንቺ መልካም ሴት ❤❤❤
@Belebwa
@Belebwa 10 месяцев назад
ኪድዬ የኔ ውድ ሰላም ነሽ አደል እባክሽ የምታውቂው ነገር ወይም የምትረጅን ነገር ካለ እባክሽ እርጅን ምክንያቱም ስደተኛ በጣም የሚበዛበት አገር ነው ያለኹት ዩጋንዳ በፊት ይሻል ነበር በአሁን ሰሀት በጣም ብዙ ሰው እየወደቀ ነው በተለይ ኢትዮጰያኖች ጠያቂው በደንብ አማርኛ ይችላል እና አውርተው ሲጨርሱ ድርሰት ነው እምታነብልኝ ይላል በጣም በማሸማቀቅ ነው የሚጠይቀው እርግጠኛ ባልሆንም ግብፃዊ ነው እየተባለ ነው ጎንደርን በደንብ ነው የማቃት የቱጋ ነሽ ጎንደር እያለ በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊ ወድቓል ኤርትራውያን ግን ብዙም አይጠይቅም እባክሽ ኪዱዬ የምትረጅን ነገር ካለ ወይንም ሀሳብ ሼር አድርጊን ምን ማድረግ እንዳለብነ ግን እወድሻለው እህትሽ ነኝ ከዩጋንዳ
@BirtukanAlamrew
@BirtukanAlamrew 10 месяцев назад
ወይይይይይይ ጉድ!
@JdjdHdn-n9o
@JdjdHdn-n9o 10 месяцев назад
እንዴት እንግባ ስንል አትናገሩም በግልጽ እና እኔ መምጣት እፈልጋለሁ ቁጥር ላኪልኝ እናውራ
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 10 месяцев назад
እድል ነው ለማለት ይከብዳል ኪዲ መጀመሪያ ከዘረዘርሻቸው ተግዳሮቶች አንጻር
@selame2713
@selame2713 10 месяцев назад
ኢትዮጵያ ያለ ሰው እዛው በሀገሩ ተምሮ ቢሰራና ቢኖር ይሻለዋል ውጭ አገር ሲባል በጣም ይጏጏሉ ከስደተኞች ተማር
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 10 месяцев назад
ኢትዮጲያ ስራ ነዉ የጠፋዉ የተማረ መች ጠፋ ምንድነዉ ሜታወሪዉ?
@DkOne-tp5yg
@DkOne-tp5yg 10 месяцев назад
❤😊ሰለም🎉❤ኪድ በጣም ነዉ ምወድሽ ሁሌም ምገራርም ቪዲዮ ስለምትሠርልን ። በጣም ትክክል ነው ያልሽው b/c ማንም ሰው በአለም በየትኛውም ሄዶ ስፈራ መስረት፣መኖር ፣መደግና መለወጥ ።አይደለም ምድር ሰማይም የተፈቀደልን ነን ።😊😮🎉❤
@imobilezr7298
@imobilezr7298 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Далее