Тёмный

📌በሶን በፓፓያ ልዩ ጣዕም ያለ ስኳር❗️ጤናችን በእጃችን❗️ተሰርቶ መቀመስ ያለበት|❗️Ethiopian food❗️healthy smoothies 

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 142 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

#ethiopianfood #papayawithbeso #specialsmoothie #habeshafood

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏🥰 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ድጋፋችሁን አሳዩኝ ሁላችሁንም ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤️
@gezahegndebella9122
@gezahegndebella9122 2 года назад
እህታችን በጣም እናመሰግናለን ሲታይ እንኳን በጣም ደስ ይላል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ገዛሀኝ እንኳን አደረሰህ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🌻
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
Wow 😯 betam yameral♥️👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ቤትዬ ለየት ያለ ነዉ የተባረከ ይሁን ።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
የሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 года назад
ሰላምእንኮንደህናመጣሽሀያቲበጣምአሪእናቆጆአሰራርነውእጅሽይባረክሀያቲእጅሽይባረክ😋😋😋👌👍✅✅
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ከድጃዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад
ቤትዉዴ ላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ጤናማ የበሶና የፓፓያ ጁስ ነዉ ሲያምር እግጅ በጣም ተርመራጭ መጠጥ ነዉ ዉዴ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏😋👌❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
የመንዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ለበሽተኛ ከማለት ይልቅ? ለታመመ ሰው ወይም ህመም ላለበት ሰው ብትዬ የተሻለ ይመስለኛል::
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 года назад
ሰላም ቤቲዬ ለየት ያለ ጁሰ ነው የሰራሸው ሲያዩት ያሰጎመጃል አሰራርሸ እንደሁልጊዜው ፅድት ያለ ነው አቀራረብሸም አይን ይሳባል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ማሂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
ቤቲዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆለጤና ተስማሚ የሆነ በሶን በፖፖያ ልዩ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ 💕👌 ሼር✅
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ነፂዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 года назад
Beteeyea tebarki amsgnalhu❤❤ ጠዋት ጌታ ካለ ሰርቼ እነግርሻለሁ ጣእሙን አይቼም አላውቅም በእንደዚህ መልኩ አንቺ እኮ የተለየሽ ነሽ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በረከትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 года назад
በጣም ያምራል የቤትዋ ፍጹም ጤናማ ነው እናመሠግናለን ።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
መሲዬ ውዴ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 года назад
እናመሠግናለን እህታችን እጅሽ ይባረክ ቤቲሻዬዬዬዬዬዬዬ 🙏❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሒወትዬ አሜን መድሃኒያለም ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 года назад
ስኳር በፓፓዬውም በሶወም ላይ አይገባም ??? ጣእሙ ያለ ስኳር ይመጣል???
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በረከትዬ እኔ እቤት ስኳር ስለማንወስድ ነው እንጂ ስኳር መጨመር ይቻላል ቢቻል ግን ማር ማድረግ ጥሩ ነው 🙏😍❤️
@kidistjemal2321
@kidistjemal2321 2 года назад
የበሶው፡አዘገጃጀት፡እንዴት፡ነው፡እድሜ፡ይስጥሽ፡በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ቅድስትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ያለኝን ስጨርስ ቪዲዮ ሰርቼ ላሳይሽ ከይቅርታ ጋር 🙏😍❤️
@21MarYam
@21MarYam 2 года назад
እህቴ መጠኑን ብታሳውቂን አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ህንፀት በጣም አመሰግናለሁ እኔ በግምት ነው የሰራሁት ይቅርታ እሺ ውዴ🙏😍❤️
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 года назад
ቤቲዬ በሶውን ያለመፍጫ መምታት አይቻልም ??3
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በረከትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ይቻላል ክዳን ባለው እቃ መምታት ያው ነው እሺ🙏😍❤️
@messeret911
@messeret911 2 года назад
I dont know what to say to you. It Is delicious thanks ⚘⚘😘 I can't use sugar I am happy with the your recipe thanks
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
መሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@marituakalu4821
@marituakalu4821 2 года назад
Gosh yellow beera
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 года назад
Wow betye konjo ena tenama jus yetebareke yehun 🙏👌👍❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ፋናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@mudis7458
@mudis7458 2 года назад
Wow ,,,,,,the first yummy yummy
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሙዲ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@rahilfikr7685
@rahilfikr7685 2 года назад
እጂሽ ይባረክ😍😍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ራሄልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 года назад
Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🙏 🙏🙏❤🇪🇹
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
አስናዬ ውዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️😍
@inkaliciousdupe4297
@inkaliciousdupe4297 2 года назад
Wawoo looks amazing and healthy..... I will try this Exodus Rise and family
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 2 года назад
Enemesaginln 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Далее
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 1,6 млн
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 1,7 млн
የሱፍ ወተት አሠራር (Ethiopian Suf drink)
11:12