Тёмный

📌በአብሲት የተጋገረ አንባሻ//ልስላሴው የሚገርም ነው 

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 138 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

#ethiopianfood #habesha #hambasha #eritrea

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏❤ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ ላይክ በማድረግ ስራዬ ሰዎች ዘንድ እንዲደርስ አርጉልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Yodabbysinya
@Yodabbysinya 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hermelatadesse452
@hermelatadesse452 День назад
Betam new miyamrew!❤
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
@@Yodabbysinya በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@emufikertube
@emufikertube 2 дня назад
ምርጥ አሰራል ባብሲት ሲሰራ አይቸ አላቅም ግን መልክ ይስጠን እንጅ ሙያ ከይቶብ እድሜሽ ይርዘም❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
አሜን አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mimisami7086
@mimisami7086 3 дня назад
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ያስትውቃል ይምጣፍጥ ነው አናመሰግናለን 🎉🎉🎉💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bettwascorner
@bettwascorner 2 дня назад
ሚሚዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 дня назад
ቤትዩ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ ሁሉም ስራዎችሽ አሪፍ ናቸው ባለሙያ አርገሽኛል በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
@@nardossolomon6460 ናርድዬ የእኔ መልካም ብርታቶቼ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 10 часов назад
ጎበዝ። ጥሩ ዘዴ ነው።
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 3 дня назад
ቤትዬ ❤ፍቅር❤ ሁሌም በአዲስ ስራ ስለምትመጪ በናፍቆት ነው እምንጠብቅሽ ውዴ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
አሜን የእኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 3 дня назад
ቤትዬ ፈጠራሽ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ❤🌻
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
@@መሳይአስራት መሳይዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf День назад
ማሻአሏህ በርችልኝ ሀያቴዋ ካቺ ብዙ ሙያወችን ቀስሜያለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Час назад
ወይ ሞያ ስንት አየን ዘንድሮ እጅሽ ይባረክ 🙏
@RutEysue
@RutEysue 3 дня назад
ጌታ.እየሱስ.የጆችሽን.ስራ.ይባርክ.አዲስ..አዲስ.ነገር.ይዘሽ.እደምትመጪ.እርግጠኛ.ነን.በርቺ❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 дня назад
እግዚአብሔር እጅሽን ጉልበትሽን ሀሳብሽን ጤናሽን ስራሽን እውቀትሽን ሁሉ ይባርክልሽ ቤቲ /ቤቶ።
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
የእኔ ውድ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያርግልኝ ዘመንሽ ያማረ ይሁን እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@TsegeLamessa-ht4np
@TsegeLamessa-ht4np 4 часа назад
ቤትዪ በጣም የሚገርም ነው ይሄንን እሰራዋለሁ
@FasiNico
@FasiNico 2 дня назад
የሚገርም ነው በአብሲት አስቤው አላውቅም ልዩ ጥበብ ነው እሞክረዋለው😍 እጅሽን ይባርከው እህታችን ጎበዝ ነሽ 🙏💖
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
ፋሲዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@ELIZABETH-j6j3f
@ELIZABETH-j6j3f 15 часов назад
Wow, thank you. You reminded me .y mother. That is, she always made it, but on MITAD.
@Beni-d7s
@Beni-d7s День назад
Betam Konjo Zede new yetebareke yehun ❤👍👌🏽🙏
@seblealemu2890
@seblealemu2890 3 дня назад
ያንቺን ስራ አይቶ አለማድነቅ አይቻልም ። እጅሽን ቁርጥማት አይንካው!
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
ሰብልዬ አሜን የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@alemayele7521
@alemayele7521 14 часов назад
ስለ ሃምዛ አሰራር ካወቅሽ? እባክሽ
@asterkassa4317
@asterkassa4317 День назад
እናመሰግናለን
@genetdebele7702
@genetdebele7702 2 дня назад
ቤትዬ እንዴትነሽ እጅ ይባረክ ቆንጆ አንባሻ ነው:: በአብሲት አንባሻ አላውቅም ለመጀመሪያ ግዜ ማየቴ ነው::
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
ገንዬ አለሁልሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@wonishetkassa5013
@wonishetkassa5013 3 дня назад
ወይኔ ቤቲሻዬ ሁሌ የሚገርም ነገረ ነው የምታሳይን እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
ወይንዬ አሜን እንዴት ነሽልኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 День назад
ማሻአላህ our black beauty queen did it again👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 3 дня назад
ሰላም ዋው በጣም ጎብዝ እጅሽ ይባረክ በርቺ🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
ለታይዬ አሜን የእኔ ውድ ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@kokitem7246
@kokitem7246 3 дня назад
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ የኔ ባለሙያ በጣም ነው የሚያምረው 😍😍 ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
@@kokitem7246 ኩኪዬ ውዴ እንዴት ነሽልኝ ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ይድረስሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 дня назад
በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ! ውሞክረዋለሁ !
@bettwascorner
@bettwascorner 2 дня назад
አስቴርዬ አሜንከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@MebratTekabo
@MebratTekabo 2 часа назад
Gobezz❤🌷
@yoninet1103
@yoninet1103 2 дня назад
Thank you for you share is yummy ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 дня назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 День назад
ባለሙያ 👍❤️
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
ሳራዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@arsemayouyube1333
@arsemayouyube1333 2 дня назад
ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@BethelhemAbera-c9s
@BethelhemAbera-c9s 2 дня назад
በጣም ባለሙያ ነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
ቤቲዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤
@meskeremdegafe1378
@meskeremdegafe1378 День назад
በቲዬ ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 2 дня назад
Selam ene sister l like you do everything cook you strong woman and good job
@bettwascorner
@bettwascorner 2 дня назад
እየሩዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 3 дня назад
እጅሽን ይባርከው እንዴት ነው የሚያምረው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
ሹመትዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@tigest3176
@tigest3176 3 дня назад
Wawe konjo nwe yitebareke yihoune betyi gobze berchi
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
@@tigest3176 ቲጂዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@Mercy-xx9gw
@Mercy-xx9gw 23 часа назад
👌🏼👏🏼😋❤️
@seidibeyan7544
@seidibeyan7544 2 дня назад
ረሲዔዬ ነይረ ማማ ከምዚ ገይራ ትስንክት ነይራ ሕምባሻ የቀንየለይ
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@abebakidane8030
@abebakidane8030 3 дня назад
Thank you God bless you
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
አበብዬ የእኔ ውድ አሜን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@sarazewide
@sarazewide 2 дня назад
Fantastiskt ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 дня назад
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Yabi-dc8lb
@Yabi-dc8lb 2 дня назад
Thank u❤
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
ያቢዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 2 дня назад
Gobezzzzz
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Tsedalekabede
@Tsedalekabede 3 дня назад
Amesagenalehu
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Tsedalekabede
@Tsedalekabede 3 дня назад
Yamegarem muya nawu tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
የእኔ ውድ አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 2 дня назад
ውዴ ዱቄቱ በበዛ ቁጥር አብሲቱ ማብዛት አለብን ?
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
ከልብ አመሰግናለሁ ሁለት ኪሎ ያክልም ሲቦካ በአንድ ብርጭቆ ውሀ አፍልቶ ቢሰራ ይበቃዋል🙏😍❤
@AsklAsklaa
@AsklAsklaa 6 часов назад
❤❤❤❤❤gobz
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤
@teg22345
@teg22345 День назад
Habestu yetefelegew lemndenew Betwa?❤
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
የእኔ ውድ አብሲቱ ለልስላሴ ነው የሚረዳው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 3 дня назад
Happy New year.❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
የእኔ ውድ ለሁላችንም የተባረከ አመት ያርግልን በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 3 дня назад
የማታመጪው ሙያ የለም 🤔😂👏👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
መቅዲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 3 дня назад
Bettwa's betam konjo new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
አስናዬ የሁሌዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@belayetsegenet5553
@belayetsegenet5553 День назад
አብሲቱ የምን እህል ነው?
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 дня назад
Thanks Betty 💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
@@seniduteklu4935 ስንዱዬ የእኔ ብርታት ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@HawaiKani
@HawaiKani День назад
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@TarikZeleke
@TarikZeleke 2 дня назад
አብሲቱን በትኩሱ መጠቀም አልችልም መጠበቅ አልችልም ሰርቼ መብላት አማረኝ
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
የእኔ ውድ እያማሰልሽ ማብረድ ትችያለሽ ትኩሳቱ እንዲወጣ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 2 дня назад
ጠፋሽብኝ
@bettwascorner
@bettwascorner День назад
የእኔ ውድ አለሁልሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Tsedalekabede
@Tsedalekabede 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
🙏😍❤
Далее
People Cling To Trees As Typhoon Slams Into Shanghai
00:34
ንዋይ ደበበ ከልጁ ቀብር በኋላ...
4:29
People Cling To Trees As Typhoon Slams Into Shanghai
00:34