Тёмный
No video :(

📌በጣም ጠቃሚ መረጃ📌እንጀራ አፍቃሪወች ማወቅ አለብን‼️ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 230 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ @ethioelsylifestyle9486
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStyle , Ethiopia, EBS TV, Ethiopian new music , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Ethio forum, , Eyoha Media , Seble Bekel

Опубликовано:

 

16 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 267   
@hareggebre
@hareggebre 3 года назад
ጀግኒት ኮራሁብሽ በዚህ ዘመን እንኳን ወፍጮቤት መሄድና በማነንነታችን የምናፍር ሰዎች ያውም ከውጭ ተሄዶ ጥሩ ትምህርት ነው የስጠሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ ምርጥ ብዬሻለሁ
@messya7125
@messya7125 3 года назад
በጣም አደንቅሻለሁ ማንም ያላደረገዉን የኢትዮጵያን ዉድ ምግባችንን ከዉጪ መተሽ በወፍጮቤት ተገኝተሽ ጠቃሚ ትምህርት ይዘሽ በመቅረብሽ በጣም ያስመሰግንሻል አገርሽን በዚህ መጠን ከፍ አድርገሽ በኩራት በማስተዋወቅሽ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊት ሌላዉማ ጤፏንና ሽሮዋን እየበላ ኢትዮጵያ ትዉደም የሚል ትዉልድ አፍርተናል ጎበዝ ጀግና።
@beliyoukebede5981
@beliyoukebede5981 3 года назад
ጌታ ይባርክሽ🙏ሁልግዜ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነገር ነው የምሰሪው!በርቺ ቀጥይ!
@herutababalagasa1599
@herutababalagasa1599 3 года назад
ምናይነት ጣፋጭ እናት ነሽ ባልሽና ልጄችሽ እድለኝ ናቸው ተባረኪ
@zewdnshtesfaye2420
@zewdnshtesfaye2420 3 года назад
የኔ ውድ ወደ ሀገርሽ እንኳን በደህና መጣሽ የወፍጫ ቤት ውሉሽ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 3 года назад
ካለባበስ ከስነስርአት ከምታስተላልፊው ቁም ነገር you are perfect to me
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
ክክክክ😂 ጉደኛ ሴት ነሽ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ከውጭ ለረፍት ሄዳ ወፍጮቤት የተገኘች አንቺ ሳትሆኝ አትቀሪም የእውነት ጀግናዬ ነሽ ኤልሲዬ ጥሩ ነገር ነው አሳየሽን ምርጫዬ ቀይ ጤፍ ነው ጥቅሙ ስለገባኝ በርቺልን ።
@EyerusJerry
@EyerusJerry 3 года назад
😂😂 ጀግኒት ናት❤️❤️❤️
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
@@EyerusJerry በጣም❤😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
የራሳችንን አጥብቀን እንያዝ ወገኖቼ 🙏❤️🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 እውነትሽን ነው የኔ ውድ😘❤
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
ጤፍ ያለ ኢትዬ የማይበቅል ትልቅ ሃብታችን ፀጋችን ነው ይህን ያህል ፀጋና በረከት እያለን የሰውን አገር በቆርቆሮ የታሽገ ከመርዛቸው ጋር ያምረናል። እህቴ በርቺ ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጪን በተለይ እሰው አገር ለተወለድት። ልጆች ማወቃቸው ጥሩ ነው
@jamelamottatube9678
@jamelamottatube9678 3 года назад
በትክክል wow
@mks5655
@mks5655 3 года назад
leljoche asayachewlu
@user-rs7ux9bn1z
@user-rs7ux9bn1z 2 года назад
ተባረኪ ኤልሲዬ ቀሚስሽ ሻሹ ሁለመናሽ ያምራል ምክርሽንም ተቀብለናል እናመሠግንሻለን👍👍💚💛❤
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 года назад
ውይ ኤልስዬ ሀገሬን አስናፈቅሽኝ እኔም ልነሳ መሰለኝ 🏃🏼 😂😂
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Edenye 🤩🤩🤩 ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏
@yedingil
@yedingil 3 года назад
ኤልሱዬ የኔ ቅመም ሁለገብ እኮ ነሽ ደሞ ሁሉም ነገር ሲያምርብሽ የኔ ባለሞያ አስተዋይ🇪🇹😘❣️🌹
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
ኤልሲዬ ቆንጅዬ ውብ ኢትዮጵያዊት የሀገር ልብስሽ ሲያምር የተለየ ነገር ነው ያሳየሽን ደስ ይላል ወንድማችን ስላብራራህልን ከልብ እናመሰግናለን 🙏❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነው አይደል thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 💕💓
@yoditbeyene5075
@yoditbeyene5075 3 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊት!!!!!! ስወድሽ !!!! ማንነትሽን, ባህልሽን,ወግሽን እምነትሽን ያረሳሽሽ ተባረኪልኝ፡፡ በዘ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 3 года назад
ማንነት የማትረሽ..... ጨምሮ ይስጥሽ... ነገር ግን አስተደደግሽን ግን አመሰግናለሁ.... መስጋና ለወላጆችሽ በአውነት 🙏🙏🙏
@ethiopiainme6779
@ethiopiainme6779 3 года назад
ጀግና ነሽ ስወድሽ ባህልሽን ሀገርሽን አክባሪ ❤️❤️
@robbarber5017
@robbarber5017 3 года назад
አንቺእኮ በቃ ሰው ነሽ trust me when I was in Ethiopia 4month ago I went to the place where you are just to see and feel the process that always give me a good memoirs in the past about true Ethiopianity and the rest of it ጎበዝ በርቺልኝ እህቴ
@FikireTube12
@FikireTube12 3 года назад
ኤልስዬ የኔውድ ተባረኪ እራስን መሆን እንዴት እንደሚያስደስተኝ ትልቅነትሽን አስመስከርሽ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 3 года назад
በጣም ጎበዝ ብዙዎቻችን የማናስተዉለዉ ነገር ነዉ ለእረፋት ስንሄድ በየመዝናኛ ቤቱ ዞረን ነዉ የምንመለሰዉ እዉነት ለመናገር የተዘጋጀ በልተን እንመለሳለን
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 года назад
በእወውነት ኮራሁብሽ ድሮ እቤት ተነፍቶ ተበጥሮ ይዘን ሄደን ነበር እምናስፈጨው አሁን እዛው ገዝቶ እዛው ማስፈጨት በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም ኩሩ ኢትዮጵያዊ 👌👌👌👌
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 года назад
አንቺ እህታችን እኮ አሰተማሪያችን ነሽ ሁሉን የምታሰተምሪን እግዚያብሔር ይባርክሽ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 года назад
ኤልስዬ በጣም ልዩ ሰው ነሽ ስወድሽ ❤ ማንነትሽን ይለወጥሽ ጨዋ ይሳደገሽ ስረአት ይለሽ እህቴ ኮራሁብሽ 👏💐👏
@b.t7056
@b.t7056 3 года назад
እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሰሽ ኤልሲዬ🍃🎆⛅🍀በሄድሽበት ቦታ ሁሉ Fit የምታደርጊ በእዉነት ጠንካራ ጨዋ እና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር በሔድሽበት ሁሉ ይከተልሽ❤❤🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Amen ማሬ ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏
@helensolomon886
@helensolomon886 3 года назад
I missed you elsiye please do more videos🇪🇹 🙏🙏🙏Good job konjo.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Helenye I will ማሬ 🙏❤️🙏
@marty1045
@marty1045 3 года назад
It is very informative and I enjoyed listening! Elsi thanks you're are amazing ❤️ ተባረኩ🙏
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 3 года назад
ኤልስዬ ግሩም ድንቅ ስው አስተዳ ደግሽ ማንነትሽን ሳትቀይሪ _ እኛ እነታችንን እንዳንረሳው ___እንጀራችን__ እና ክብር እግዚአብሔር ያክብርሽ !!!!
@betychaneyalew2266
@betychaneyalew2266 3 года назад
የኔ ጀግና የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር።😘😘😘😘👏👏👏👏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Betye እምወድሽ ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 года назад
ኤልሲዬ የኔ ውድ እንኳን ለአገርሸ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Marthaye thank you so much 🙏❤️🙏
@sophiatsegaye
@sophiatsegaye 3 года назад
ተባረኪ የኔ እህት።
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 года назад
በቃ ይሄ ነው ሚናፍቀው በይ በዛውወደ ጉሊት ጎራ በይ!!! እናመስግናለን ዝነጣሽ ወፍጮ ቤትም አቀረም ጎበዚት!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
ሰው ያስባል አምላክ ያከናውናል እህቴ ከተሳካልኝ በደስታ 🙏❤️🙏
@helentadele2574
@helentadele2574 3 года назад
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመስግናለን አቤት እኔ እንጀራ እንዴት እንደናፈቀኝ
@bettysheger976
@bettysheger976 3 года назад
ኤልሲቾ ኧረ ተመቸሽኝ ወፍጮ ቤት ሄድሽ በጣም ደስ ትያለሽ አዉነት ነው ክብር ለአርሶ አደራችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ማሬ❤😍❤💖
@azizaahmed420
@azizaahmed420 3 года назад
Hi Elsi , I really admire you how you look at our world , you are beautiful inside and out , it’s a big lesson for me , I just came back from home also , love and respect to you my dear sister❤️
@user-st4nk3we2v
@user-st4nk3we2v 3 года назад
Brava I miei complimenti! 👏👏👏 የምትደነቂ ነሽ ቆንጆ ሥራ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
ጀግናናሺ
@EyerusJerry
@EyerusJerry 3 года назад
ኤልሲ ዬዬ የኔ ውድ🥰👍👍👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
ወዬ ማሬ እምወድሽ ተባረኪልኝ ስለምታበረታቺኝ 🙏❤️🙏
@fasooaleme9358
@fasooaleme9358 3 года назад
አደንቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ ኢትዮጵያ ስንቴ ስመላለስ ዞረም ብዬ ሳላየው ነው የመጣሁ ከዚህ ቦኃላ ስሔድ አስፈጫለሁ ተባረኪ ባለ ሞያ ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Thank ማሬ የማነስተውለው ተቆጥሮ የማያልቅ ብዙ ባህሎች አሉን 🙏❤️🙏
@mimysoly2231
@mimysoly2231 3 года назад
በጣም ደስስስስ ትያለሽ ይመችሽ♥♥♥♥
@ninanina868
@ninanina868 3 года назад
Elsy anchin yasadegu welajoch indet yetebareku nachew. Siriatish anagagerish maninetish hulu dink new. Berchilign yene ihit. Love from France
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Ninaye thank you ማሬ ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 3 года назад
Tebarekilign very unique I like!!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Selamina Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@EthiopicMedia
@EthiopicMedia 3 года назад
ኤልስዬ አገሬን እንድናፍቅ አደረግሽን ወፍጮ ቤት ሽሮ በርበሬ .,.በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት ነው ጤፍ ካናዳና ጀርመን እያመተቱ ይሸጣሉ እኛ መች እራሳችንን አስተዋወቅን ብዙ መስራት ይጠበቅብናል ተባረኪ ኤልስዬ
@enatleenat7764
@enatleenat7764 3 года назад
በጣም ነው ደስ የምትይው ተባረኪ🙏 you are talented!! በጣም አደንቃቃለሁ አቀራረብሽ አርስቶችሽ:: በናፍቆት ነው የማይሽ:: ቲቪ ላይ የምትሰሪ ነው የሚመስለው:: ሃገሬን አስናፈቅሽኝ ❤️❤️ሼር
@selamlalem2062
@selamlalem2062 3 года назад
ሀገር ሠላም ነው ታድለሽ ለንደን ነዋሪ ነኝ መሔድ ዐልተቻለም ኳረንታይ £ ሺሠባት መቶ ሀገሬ ውይይይ🤗🤗🤗 ናፈቀኝ
@rebekatesfay3601
@rebekatesfay3601 3 года назад
great job Elsy, thank you. and i want to appriciate the guy also,he knows how to address his staff. thank you brother.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
He is amazing and I was very impressed about all the information that he gave us 👏👏👏👏you are right ማሬ 🙏❤️🙏
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 3 года назад
አንደኛ ነሽ ወደድኩሽ
@hirutyeheyes2200
@hirutyeheyes2200 3 года назад
እናመሰግናለን ኤልሲ 👍
@iqraaphonesiqraa9633
@iqraaphonesiqraa9633 3 года назад
እንዴት እዳሰናፈቅሽኝ ሰላምሽን ያብዛው ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️
@aynalemashebir8781
@aynalemashebir8781 3 года назад
እዴት እደሚያምርብሽ የኔ ቆንጆ!!!
@hibstnitkin2877
@hibstnitkin2877 2 года назад
You are such a wonderful woman, thank you so much for your sweet spirit, your beautiful manners Tebarekii
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 года назад
Elsye welcome my dear 😍💕💕💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Jerrye thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 года назад
ጎበዝ ኤልስዬ በርችልን መልካም ጊዜ ተመኘሁልሽኝ❤️❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Meronye thank you so much 🙏❤️🙏
@yoseftekel6915
@yoseftekel6915 3 года назад
ጎበዝ በርቺ ደስ ይላል የምታስተላልፊው ሁሉ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Thank you my dear brother 🙏❤️🙏
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 3 года назад
You are humble ! Thank you enjoy your time elsey.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Genetye thank you so much 🙏❤️🙏
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 года назад
Thank you guys for sharing appreciate may God bless both of you 🙏
@shiwayebelete4960
@shiwayebelete4960 3 года назад
Good job sis you always the best we love you enjoy your vacation in Ethiopia 🙏❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Shiwaye thank you so much 🙏❤️🙏
@metyk7302
@metyk7302 3 года назад
I've never seen a wofcho bet until you showed us. Love injera and enjoyed & seeing the process from end to end. Thank you Elsi.
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 года назад
Thank you great job
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Thank you dear Brother 🙏❤️🙏
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 года назад
የኔ ቆንጆ እንኮን በሰለም መጠሽ 👍👍👈
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 3 года назад
Thank you so much 😊
@bruktiabyssinia2694
@bruktiabyssinia2694 3 года назад
Yene mar betam Gobez nesh, setamri 💚💛❤️
@memehaile1183
@memehaile1183 3 года назад
😍😍😍እናመሠግናለን
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 года назад
ኤልሱዬ ቆንጆ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Samrawetye thank you so much 🙏❤️🙏
@nunuyassinabdu3572
@nunuyassinabdu3572 3 года назад
ምርጥ ሴት
@ZiniTube
@ZiniTube 3 года назад
Awwww how lovely!! Thank you for the info 💚💛❤️
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 3 года назад
እህቴ ትገርሚያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 2 года назад
የእኔ ልዩ💚💛❤️⛪️
@banjaminseid569
@banjaminseid569 3 года назад
እናመሰግናለን 👌🏾👌🏾👍🏻
@hareguabelachewtsehaye5693
@hareguabelachewtsehaye5693 3 года назад
የኔ ወረቅ አይምሬሸ ይባረክ
@sofiabikry4297
@sofiabikry4297 3 года назад
አችኮ ትለያለሺ ሰወድሸ💖💕💖💕💖
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 года назад
የኔ ምርጥ
@hellyfam3075
@hellyfam3075 3 года назад
Ezabar yebarkahi u are right we love Ethiopia
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Hellye ማሬ exatly 🙏❤️🙏
@romangizaw9964
@romangizaw9964 3 года назад
የኔ ቆንጆ መልካም ነሸ ባለሙያ በዛላይ ፈጣሪ ይጠብቅሸ
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 3 года назад
I saw you around Hilton Addis on Saturday.😊😊
@teebez9072
@teebez9072 3 года назад
I'm so proud of you, who does that እንኳን: ወፍጮ: ቤትና: you gave us a good lesson, blessed your heart 😍
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 3 года назад
Really Really ethiopawiyii Good job Keep it up I like your RU-vid channel
@alemgebremichael1382
@alemgebremichael1382 3 года назад
አቺ እምትለይ ቆንጆ ሴት ወይዘሮ ነሽ 😘
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 Год назад
የምርጦች ምርጥ ነሽ ሌላ ምንም አልልሽ ተባረኪ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 года назад
Elsy I am amazed by you...keep up the good job. ብዙ ነገር እጠብቃለሁ ስለ እዲስ እበባ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
አምላክ ይርዳኝ እህቴ 🙏❤️🙏
@Red-xp6qe
@Red-xp6qe 3 года назад
Really enjoyed this video! I’m doing my PhD on tef and this was such a nice video with a knowledgeable guy! Could you please share the address of this place?
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 3 года назад
ባለሞያ እኮ ነሽ አንቺን የገባ ፈጣሪ ያደለው ነው ንገሪልኝ!!
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf 3 года назад
Your habesha kemis looks so beautiful. You look so gorgeous. Thank you for showing us this.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@susususu8233
@susususu8233 3 года назад
yene konjo yene balemuya sewedishe eko😘😘😘 menm ayiwetaleshe 1gna neshe hulem👌
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 года назад
ስላም ለኢትዮጵያ!💚💛❤️🕊✌🏽
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Amen 🙏 በጣም 🙏❤️🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 года назад
ኤልስዬ በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው ትክክለኛ መልእክት 👍👍ላይክ ሼር😍
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 3 года назад
ኤልሰዬ እንኳን በሰላም ገባሽ ጠፋሽብኝ ሰላየውሽ ደስ ብሎኛል
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 3 года назад
ኤልሳዬ ዛሬ ወፍጮ ቤት ነሽ ይመችሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Kidistye እሺ ማሬ 🙏❤️🙏
@mairgezra7505
@mairgezra7505 3 года назад
i gave you a vote to be an ambassador of ethiopian teef in a country you live konjet
@selamlalem2062
@selamlalem2062 3 года назад
So sweet
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 3 года назад
አንቺ የተባርክሽ
@be8cab
@be8cab 3 года назад
You are amazing always think outside of the box ...love and respect you In so many ways....
@blessedblessed_
@blessedblessed_ 3 года назад
Yene konjo tebarki❤️🙌🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
Wow የኔ ማር ተባረኪ👍👍🥰❤️🥰
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 года назад
አምሮብሻል
@selamab7607
@selamab7607 3 года назад
That was nice thank you !!!
@mekedeseneyew4351
@mekedeseneyew4351 3 года назад
Yena konjo stamryyyyyy Tebarkey I love you. God bless you and your family
@merryassefa4018
@merryassefa4018 3 года назад
ኤልሲ ማር ሀገር ገባሽ እንዴ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ ከክፋ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Merrye Amen ማሬ በምህረቱ 🙏❤️🙏
@askalekefelegze9636
@askalekefelegze9636 3 года назад
Keep doing the is the good lesson thank you for sharing
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Askale thank you so much 🙏❤️🙏
@AbiGdey
@AbiGdey 4 месяца назад
Tebarki
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
God bless you
@haregselam6045
@haregselam6045 3 года назад
I am so proud of you, you remind me of my childhood, berchi: Egziabher birik yargish kene betesebish. 🙏
@kidest.getahunn4164
@kidest.getahunn4164 3 года назад
ወድድድ......... ነዉ. የማረግሽ. ሞገስ ይጨመርልሽ. ተባረኪ
Далее
Qora Gelik
00:26
Просмотров 489 тыс.
ተፈሊጥና 15.08.2024
Просмотров 1,1 тыс.