Тёмный

📌ብዙ ሰው ካደኝ ብዙ ሰው ተወኝ …የመኪናዬን ቁልፍ ሳይቀር ሰጥቸዋለው ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 94 тыс.
50% 1

እጅግ አስገራሚ የስደት ጉዞ…የማይታመኑ የሚመስሉ ገጠመኞች ሚሚ ታሪኩዋን ታካፍለናለች

Опубликовано:

 

5 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 445   
@richwithgod8839
@richwithgod8839 Год назад
ምን ዓይነት ድንቅ ታሪክ ነው። እግዚአብሔር ሲባርክ ሰው ይሰጣል። ጌታ ሆይ ለእኔም እንደዚህ ዓይነት መልካም ሰው ከየትኛውም የዓለም ዳርቻ ፈልገህ ስጠኝ።
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይሰጥሻል እሱ እጁ እረጅም ነዉ
@richwithgod8839
@richwithgod8839 Год назад
@@user-ly7jh9re3n 🥰
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Год назад
አሜሪካ ገነት አይደለችም ይህች እኔ የምኖርባት አሜሪካ 🤣😂🤣😂 ወይ ፈጣሪ
@shambelasres5052
@shambelasres5052 Год назад
@@zeusapollo1576 እውነት ነው ! አሜሪካ ሲጀመር የሲኦል ተምሳሌት እንጅ ገነት ልትሆን አትችልም የሱሊፈር ከተማ ላይ እንዴት ገነትን ትጠብቃለህ ?
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
እህቴ ግዜውን እጂ ማናቀው ለሁላችንም ያዘጋጂልናል
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Год назад
ፈጣሪ ያቺንም የልጆችሽንም መጨረሻ ያሳምርላቹ ማማዬ ያሰብሽበት ካናዳ ደርሰሽ ያሳየን ነጯንም ፈጣሪ ይባርካት🙏❤
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ወይ እመብርሀን እናቴ ስራሽ ግሩም ነው ከነ ልጂሽ ግሩምምም ነው!!አሁን ለዚች እሴት በምን ቃል እናዲንቃት ብቻ ዘመንዋ ይባረክ ዋው
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Год назад
ብዙ ኢትዮጵያን ሰለ አሜሪካውያን በጥሩ አስተያየት የለቸውም ግን እንደ አሜሪካውያን ያለ ሰው የለም እኔ ጌታ እረድቶች በደርግ ግዜ መንግሥቱ ሐይለማርያም ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን በጥይት አባሮን ከቤተሰቤ ጋራ ወደ ሱዳን ያለ ካርታ ነው የገባነው ።እኔ ወደ አሜሪካን መጣው የ 17 ልጅ ነበርኩኝ በ 3 አመት ውስጥ 15 ሰውች ወደ አሜሪካን አመጣሁ ጌታ እግዚአብሔር እረድቶኝ። እናቴን ባሎን የአክስቴ ልጅ 2 እህቶቼ እስከ ባሎቻቸው እና እስከ ልጆቻቸው። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ቤተሰባቸን ለማዳን እኔን ስለተጠቀመ🙏
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 Год назад
አሜን!!!!
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Год назад
Endate argesh yehane hulu batseb ametashe eski negerign.
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Год назад
@@hibretdessalegn1498 አንደኛው እግዚአብሔር እረድቶኝ ነው እነሱን ለማምጣት እድሜም 19 ነበርኩኝ የመጡትም ከሱዳን ሪፊውጅ ነው ደግሞ በዛን ግዜ ደህና እና ጥሩ ነበር ወደ አሜሪካን ለመምጣት እንድ አሁን አልከበደም ነበር። እሪስፖሰር የሚቀበላቸው ሰው ነው እሚአስፈልገው የነበር ። እኔ ሀላፊነት ወስጀ ለቤተሰቦቸ ሪስፖንሰር ላኩላቸው ለ3 ከፍዬ እናቴ 3 እራሶን የትልቅ ትልቅ እህቴ 8 እራሶን የኔን ትልቅ እህቴን 4 እራሶን አድርጌ አመጣሁአቸው። አሁን እነሱ በዝተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ። ሞት እና አሜሪካን አይቀርም ብሎል አንድ የወልቃይት ጠገዴ ልጅ ከእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል 🙏
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Год назад
@@Lemlem7682 Thank you for your respond 🙏
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Год назад
@@hibretdessalegn1498 You're welcome 😊
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Год назад
እግዚአብሔር እኮ ሁሌም በሰው ተመስሎ እኮ ነው የሚረዳን
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Год назад
"ሰው ማለት ሰው የሚሆነው ሰው በጠፋ እለት" ማለት ይሄ ነው ከዚህ በላይ ትልቅነት የለም እነዚህ ፈረንጆች በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ የተወደደ ስራ ነው ነው የሰሩት እግዚአብሔር ይባርካቸው
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Год назад
በጣምምምምም ደስ ይላል። አምላክ በየት በኩል አለው እንደሚል አይታወቅም። የገዛው የራሴ ስትል የከዳት ሄዶ ባዳዋን ዘመድ አረገላት ተመስገን🙏🙏🙏🙏
@medi5959
@medi5959 Год назад
እግዚአብሔር በወጀብ እና በአዉሎ ነፋስ መንገድ ያዘጋጃል !!! በሰዎች አድረህ የምትረዳ ስምህ ይባረክ🙏
@zaragizaw4791
@zaragizaw4791 Год назад
ፈጣሪ ሁሌም በጨነቀን ሰአት ሰው ይልክልናል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
ይህቺ ሴት ከእግዚአብሔር የተላከችልሽ መልእክተኛ ናት የተባረኩ ሰዎች
@alemhabtewold8546
@alemhabtewold8546 Год назад
የሰውን ልጅ ደስታ ሙሉ የሚያደርገው ሁለት ነገር ነው። የመጀመሪያው ማደግ ነው፤ ከትላንት የተሻለ ማንነት፣ ዕውቀትና ልምድ እየጨመርክ እያደክ መሄድ ለአይምሮህ ሰላም ይሰጥሀል። ሁለተኛው ደግሞ መስጠት ነው፤ ካለህ ላይ ጊዜህን፣ ገንዘብህን፣ ዕውቀትህን ወይ ሀሳብህን ስትሰጥ የመንፈስ እርካታ ይኖርሀል። ወዳጄ በየቀኑ ማደግና መስጠት ፀባይህ መሆን አለበት! ድንቅ ምሽት ተመኘ tebareki yenenim neger asebebet inen canada yemitewusejegne anche neshe beka wusete negerogal
@alemababe6100
@alemababe6100 Год назад
Betm Edlga nash Egzbher yawdshle
@cyberforge187
@cyberforge187 Год назад
I know this story from the beginning....በሚገርም ሁኔታ ጠንካራ ልጅ ናት...ይሄንን ታሪኳን ፐብሊክ ማረጏ ብዙዎችን ያስተምራል...ሚሚ አንቺ ጠንካራና ለልጆችሽ ማንኛውንም መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ የሆንሽ እንደሆንሽ እኔ ምስክር ነኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MFRe5NYleHI.html part 2 ለመመልከት ይሄንን ተጫኑ 👆 የዚን ድንቅ ታሪክ ቀጣይ ክፍል ክፍል 3 ከደግዋ አሜሪካዊት ጋር ይዘን እንመጣለን 🙏
@shambelasres5052
@shambelasres5052 Год назад
ይቅርታ ኪዲ እንዳትስቂብኝ inbox እንዴት ነው እሚደረገው ?
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ዋው ኪድየ አደኛ እኔ እሆናለሁ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
@@shambelasres5052 በዮቱብ ከሆነ የለም 😊
@royalmercy123
@royalmercy123 Год назад
ውይ አዎ ኪዲ አመስግኝልኝ ዳና ለሚሚ ብቻ ሳይሆን ለኛም በረከት ናት በጣም ጥሩ ሰው ናት። ጌታ ይባርካት
@wubetdire3032
@wubetdire3032 Год назад
በጉጉት እንጠብቅሻለን.
@merhawitarefayne7035
@merhawitarefayne7035 Год назад
እግዚአብሔር የፈጠረው አይረሳም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሄልዬ
@yobbz6634
@yobbz6634 Год назад
እግዚዓብሄር በጨለማ ብርሀን በገደል ውስጥም መንገድ ያዘጋጃል ነገርን ሁሉ ለበጎ ያረጋል። ከዚ በላይ ያደርግልሻል ኪዲ ተባረኪ ለዚ ምስክር ስለሆንሽ።
@shambelasres5052
@shambelasres5052 Год назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ! የድንግል ማርያም ልጅ እኔ ባለሁበት ቦታ ሽማግሌዎችን ሳግዝ የኔ ሽማግሌ አባት ባለበት ብዙ ረጅዎችን ያዘጋጃል እሱንም አይቻለሁ ። እግዚአብሔር ይባርካት ፈረንጇ ! እና ይህን ታሪክ ላጋራችን ሚሚ ዘመናቸው ይባረክ !
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Год назад
Oh my god she’s an angel and her husband As well God bless her and her husband thank you you American lady ❤
@weyenangusa2842
@weyenangusa2842 Год назад
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው አይዙሽ እግዚአብሔር መልካም ነው🙏🙏❤
@workineshdubale9205
@workineshdubale9205 Год назад
አቤት እግዚአብሔር ሰው ሲያዘጋጅ እንዲህ ነው ለካ. ለታመኑበትታማኝ አምላክነው አምላካችን ይችላል ጌታ እየሱስ ያድናል ይታደግማል! ያየሽ አምላክሽ ያከናውንልሽ . ክብሩም ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@biniyamsefiwe9719
@biniyamsefiwe9719 Год назад
በጉጉት የጠበኩት ፕሮግራም ተለቀቀ በጣም እናመሰግናለን ኪዲዬ
@edenabebe6045
@edenabebe6045 Год назад
አቤት የጌታን መልካምነት ነው ያየሁት በዚች ሴት እግዚአብሔርን በዘመንሽ ሁሉ ማመስገን አለብሽ
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 Год назад
ኪዲየ ጥሩ ታሪክ ነዉ፡፡ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ እንደነዚህ ዓይነት ሰዎችን አድራሻ እንዴት እናገኛለን? ሪፉጅ ከመግባት ይሄኛዉ መንገድ ይሻለል፡፡ እህቴም እንኩዋን ደስ አለሽ፡፡
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e Год назад
ፈጣሪየ ሆይ እኔንም ከጡሩ ሰው ጋር አጋጥመኝ ሰውም የለኝም
@gidayfantaye7803
@gidayfantaye7803 Год назад
The best choice Miracle Ethiopian restaurant yes there is Miracles kindness is for yourself God bless
@arsimameri2575
@arsimameri2575 Год назад
እግዚአብሔር የፈጠረውን አይረሳም አሁንም ጥበቃው አይለይሽ እህቴ በርቺ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
እግዚአብሔር ልጆቹን አይጥልም ፍልቅልቅ መልካም ሴት
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i Год назад
አንድ ድንቅ ሚለኝ ነገር በህይወቴ ቅዲዩ እግዚአብሔር ሰዎችን ሲያዘጋጅልን ከየት መጡ ሳንል ልክ ሚሚዬን በቅንነት እየረዳቻት እንዳለች አሜሪካዊት ልበ መልካም፡ሰዎችን ይፈጥርልናል።ሚሚዬ ሃሳብሽ ተሳክቶ ይቺን መልካም አሜሪካዊት ሴት በሚዲያ አቀርባታለሁ አመሰግናታለሁ እንዳልሽ ከዛም በላይ አርገሽ ሃሳብሽ ተሳክቶልሽ እንደምታስደስቻትና እሷምን እንደምትመኝልሽ መልካም፡ቦታ ላይ ሆነሽላት ተሳክቶ ወደ መልካም ስፍራ ሄደሽላት ደስተኛ እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለኝም።አምላክ እጁ ረጅም፡ነው በ አገልጋይ አቶ ሚካኤል በኩል እንዲሁም፡ቅዲ፡እንዳለችው ፕሮግራሙን ተመልክተው ከካናዳም ቢሆን ከሌላ ቦታ እስከ 3 ልጆችሽ ለመርዳት ሚፈልጉ ሊያጋጥምሽ ይችላልና ምኞቴም ጭምር ነው እህቴ ክፋት በበዛበት ምድር እንዲሁም፡ቅንና አዛኝ፡ሰዎች አይጠፉም፡ይገኛሉ። አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ ሚሚዬ ቅዲዬ ፕሮግራምሽ ሳላደንቀው እንዲሁም፡አንቺንም፡ቅንነትሽንም፡ሳላደንቅልሽ አላልፍምና ባለሽበት ሁሉ አምላክ ይጠብቃችሁ ሚሚዬም ካነበብሺው እንዳልሺው ነገ አዲስ ቀን፡ነው አግዚ አብሔርን፡ባንቺ ውስጥ አየዋለሁና ነገሽ መልካም ይሂናል።ይበልጥ ደስተኛ ሆነሽ እንደምንገናኝ አልጠራጠርም።ክፍል ሁለት በጉጉት ላይ ነን።
@yafetbeza2698
@yafetbeza2698 Год назад
እግዘብሔር ሆይ አንተ ሁል ጊዜ መልካም ነህ
@salamontube
@salamontube Год назад
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏🥰🥰
@user-ce1zr6un8g
@user-ce1zr6un8g 28 дней назад
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንቺ ግን ምን አይነት እድለኛ ሰው ነሽ ???? ለ ነገሩ ልጆች ይዘሽ የለ የልጆችሽ አምላክ ጥሎ አልጣለሽም ምን አይነት የተባረኩ ሰወች ናቸው ፈጣሪ ውለታቸውን ይክፈላቸው መልካም ሰወች
@dawiteyemane1221
@dawiteyemane1221 Год назад
በጣም ሚያሳዝንም ሚያስተምርም ታሪክ ነው እግዝያብሔር ካቺ ይሁን ፈጣሪ ይርዳሽ!!! በጣም ሚገርመው በስደት አለም ላይ በፍፁም የማናቃቸው ሰዎች ከራሳቸው በላይ አስበው ሚረዱን ነገር ያስገርመኛል! በርግጥ የፈጣሪ ስራ ነው ክብሩን እሱ ይውሰድና🙏🙏🙏🙏 የተደረገለት ያውቀዋል! እኔም አድ ወቅት ላይ በጨለመበብኝ ሰአት ብርሐን የሆነችኝ ያገሬ ልጅን በዚው አጋጣሚ ላመስግናት ዘመኗ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
@teferifanta5874
@teferifanta5874 Год назад
ጆርጂያ የቀድሞ ሶቪዬት ሪፐብሊክ አካል የነበረች ናት ፤ ያለችበት ሁኔታ በጣም ከምትናገረው በላይ አሳሳቢ ስለሆነ ብትደርሱላት ጥሩ ነው ።
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Год назад
ኪዲዬ እሚገርም ነው ደግነት ምክንያት የለውም መልካም መሆን ብቻ ነው ይህ መታደል ነው ትልቅ ትምርት ነው
@mayatube8204
@mayatube8204 Год назад
ካናዳ ያላቹ please እርዷት 🙏😟
@Abuschabebaw6934
@Abuschabebaw6934 Год назад
amazing story as always! Kidi I can´t wait pt 2 Thanks!
@meazazee7175
@meazazee7175 Год назад
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ብርቱ ሴት የሚያፅናና የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን።እድለኛ ነሽ።አይዞሽ ፍፃሜውን ያሳምረው።
@rablohcall5302
@rablohcall5302 Год назад
ፈጣሪ የልጆሽ አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ነጮም እድሜና ጤና ይስጣት
@tekele_t5607
@tekele_t5607 Год назад
Thank you for sharing this amazing testimony. I am about seven years without job with family. Please pray for me . I need miracles in my life. Thank you once again for sharing your real life testimony.
@Gombet25
@Gombet25 Год назад
እሱ ይይሽ የድንግል ልጅ
@enenegn5719
@enenegn5719 Год назад
እንዴት ይኖራል ታዲያ ያለስራ?ማን ይረዳችዋል
@Jeruslem
@Jeruslem Год назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራየ ቀን መሸሸጊያየ ነው መጨረሻሽን ያሳምረው
@Hannaze
@Hannaze Год назад
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው! እንዴት የተባረከች ሰው ናት... አንቺም እህቴ እግዚአብሔር እንዴት የረዳሽ ነሽ❤❤ ኪዲዬ ድንቅ ታሪክ ነው
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
🙏💕
@sarondessalgne3493
@sarondessalgne3493 Год назад
ኪዱዪ እናመሰግናለን
@mesfin6878
@mesfin6878 Год назад
Hi Melkam Sew kid. Wow 👏 yezarw arif tarik new tanks so much.
@mesayalemayehu7057
@mesayalemayehu7057 Год назад
በጣም ሚገርም ታሪክ ነው። ሚሚ ባጋጠሙሽ ችግሮች በጭራሽ እንዳታዝኚ ምናልባት ከሃገር እንደወጣሽ ጥሩ ቦታ/ሃገር ሂደሽ ቢሆን ኖሮ ይሄን ያክል ከፈጣሪሽ ጋር ላታወሪ ትችያለሽ።ካንቺ የሄዱት የማይጠቅሙሽ ሰዎች ናቸው ያገኘሽው ግን ፈጣሪን ነው። ይሄ በአጋጣሚ የሆነ ነገር አይደለም ባንቺ ምክንያት ፈጣሪ ለሁሉም የሃገራችን ህዝብ ትምህርት እንዲሆነን እየመከረን ነው ብዬ ነው ማስበው ደግሞ እንኳን ፈጣሪን በአካል ካንቺ ጋር አብሮ እያየሽው ይቅርና ሳናየው የሚረዳ አምላክ ነው ያለን ምንም አትፍሪ በርግጠኝነት የተሻለ ያሰብሽውን ኑሮ ከልጆችሽ ጋር እንደምትኖሪ ምንም ጥርጥር የለኝም። ኪዲ ካንቺ ጋር ያው በተሰብ ስለሆንኩ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ብዬ ልለፍ።
@keyayene3325
@keyayene3325 Год назад
እግዚአብሔር እኮ ሁሌም ከተገፉት ጋር ነው ፈጣሪ የውስጥሽን ስላየ ነው ሰው ግን እላይን ያያል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@alembekele914
@alembekele914 Год назад
GOOD LUCK! GOD BLESS YOU!
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Год назад
እኔ የፍርኖ ዱቄት እንጀራ የጤፍ የጤፍ እያልን ነው ምመገበው ያውም በመጥበሻ ከቂጣ ይሻላል ጋግሪ እሱን።
@hawigirma6242
@hawigirma6242 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የሰብሽውን ያሳካልሽ ሁሌም እግዚአብሔር መንገድ አለው ነች ዘመን ይባርክ ኪዱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የማከብረሽ ተባረኪልኝ
@melakumoges3393
@melakumoges3393 Год назад
Oh my God , I was in Tblisi , very nice city and people .. She remembers me the weather and the food.
@bickim5224
@bickim5224 Год назад
Egzybher yeradachu! Betam Emyaszen Tarik new! May God be there for you guys on this Dark time ! And god bless those 2 Angels 😇 she showed up from no where and saved you guys !! Thank you for your blessings!
@yeshewendem7097
@yeshewendem7097 Год назад
የሚገርምሽ ነገር ቃል መግባት እንጅ ብዙ ሰው ተግባር ላይ የለበትም ኪዲ
@kidistkidane9084
@kidistkidane9084 Год назад
Amazing story ¡!!!
@meryalem8976
@meryalem8976 Год назад
Heleniy I don’t have word….I know you Strong mother and Wonderful woman …I miss you God be With you yane konjo 🙏🏾💪🏽👍🏾😍💋
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና ነው!!! ከነ ልጆችሽ ፈጣሪ ያሰብሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ኪዲዬ ያንቺን መልካምነት ልገልፀው አችልም ከቃል በላይ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ
@asdgjasdgh7243
@asdgjasdgh7243 Год назад
የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው እድሜ ይስጣት እህቴ አንችም ተሳክቶልሽ ደስታሽን ያሰማን አምላክ ይርዳሽ ኪዱየ ደግ ሩህሩህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ ቀጣዩ ለመስማት ጎጉቻለው
@selamyeshiwas4796
@selamyeshiwas4796 Год назад
በጣም ይገርማል የእኔ እናት ይሄን ሁሉ ፈተና ያመጣብሽ የስው ሀገር ጉ ጉትሽ ነው ሀገርሽ ላይ ልጆችሽን ምርጥ ትምህርት ቤቶች እያስተማርሽ ትኖሪ ነበር ።እግዛብሄር ይርዳሽ።
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Год назад
ስለእዉነት መፅሐፍ ይወጣዋል ታሪክሽ በጣም ተመስጨ ነበር የምሰማዉ እግዚያብሄር በጨነቀን በተቸገርንበት ሰዓት ላይ እንደዚህ አይነት መልካም ሰዎችን ይልካል ስለእዉነት ከፈጣሪ የተላከች ናት አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ያሰብሽዉን የተመኘሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ እንኳንም ከልጆችሽ ጋ ሆንሽ እሱ ምንም አይሳነዉም ምናልባት ለልጆችሽ የኦንላይን ላይ ትምህርት የሚወስዱበትን መንገድ ብትጠይቂያት ብታማክሪያት ብዩ አሰብኩ አይዞሽ ይሄ ሁሉ ነገ ታሪክ ይሆናል
@dawitasmare1265
@dawitasmare1265 Год назад
ኪዲ ግን አንች ቪዲዋውን በደንብ አይተሸዋል ያንችን ሁኔታ የኔ ምስኪን አዛኝ ኑሪልኝ
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t День назад
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ሰውን አይጥልም እህቴ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይህችን ሴት ከባሏ ጋር መልእክተኛ አድርጎ ሰጥቶሻል:: ስለዚህ አይዞሽ በርቺ አሁንም እግዚአብሔር ዓላማ አለው
@adugnabedane3161
@adugnabedane3161 Год назад
ሚሚዬ አይዞሽ ሰው ብክድሽም ፈጣሪ ካንቺ ጋር በመሆኑ በርቺ ሁሉም ያልፋል፡፡
@SerkygogimllShibeshi
@SerkygogimllShibeshi Год назад
እግዚኣብሄር ይረዳሻል እህቴ ኪዲዬም ተባረኪ የእህታችንን ታሪክ ያካፈልሽን 🙏🙏
@tigisttazara3193
@tigisttazara3193 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉን አዋቂ አምላክ ነው በርች ሁሌም በአምላክሽ ታመኝ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Год назад
እግዚአብሔር ባጣንበት ነገር ላይ መፍትሄ ያዘጋጃል ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@marbeshir1650
@marbeshir1650 Год назад
ሚሚዬ ዛሬስ አለቀስኩ ቢሆንም ግን ጥንካሬሽ ን ሳልናገር አላልፍም አንቺ ሃያል ሴት ነሽ. ደግሞ ይሄም አልፎ እናወራለን አግዚአብሔር ካንቺ ጋ ነው ❤ኪዲ you are amezing i love you my dear sis ❤❤
@tigi432
@tigi432 Год назад
Besedet endezhe Aynet sew yesetesh Egezeabeher yemesgen berchi ehete ❤thank you kidy😍
@wubetdire3032
@wubetdire3032 Год назад
Amazing story ፈጣሪ ምን ይሳነዋል. ገና ከዚህ የተሻለ ይገጥምሻል ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካቹ. ኪዱ🤙❤
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 Год назад
እጠብቃለን ፗርት 2 ኪድየ በጣም እሚያጓጓና በጣም እሚያሳንና እሚስተምር ነገር ነዉ ዉዴ
@madk6808
@madk6808 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይርዳችሁ ።
@TechGPTet
@TechGPTet Год назад
I like her attitude a lot! She still smiles through the storm. I know you will see the light at the end of the tunnel very very soon. You’re the definition of a strong woman. May God bless you and your kids! ❤
@abew8788
@abew8788 Год назад
Amen amen amen !!!
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Год назад
Yes God Is Great All The Time 😍😍😍
@selomiedaniel4814
@selomiedaniel4814 Год назад
Egziabher Melkam new!!!woi ye hiwot Ferju Abezazu !!!melkam sewoch memesigen alebachew ...Egziabher Yibarikachew yereduat Sewoch!!! Berchi kidiye
@Eftahz
@Eftahz Год назад
ወይ kidiye...እንግዶችሽ ሁሉ ደስ ሲሉ።።ሁላቸውም ተባረኩ። ፈረንጆአን ከነ ቤተሰቦአ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ።ኪድዬ እግዚአብሔር ሰፊ እንጀራ ይስጥሽ።።እወድሻለሁ እህቴ ኪዲ
@yeshigebru7965
@yeshigebru7965 Год назад
በጣም እድለኞ ነሽ በሂድሽበት ሰው ያዘጋጅ ልሻል ፈጣሪሽን አመስግኝው ኬዴ አቺ እግዛቤር ይባርክሽ
@mekdesdemeke4697
@mekdesdemeke4697 Год назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም የምታዘጋጂው ተባረኪ.!!!
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ኪድየ እመ አምላክ ዘመንሽን ትባርክ የኛ ልዩ ቤትሽ ከርኩስ ስራ የጸዳ ነው እድሜ ዘመንሽ ይባረክ ኪዱየ
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 12 дней назад
That's incredible! God 's gift
@GGMedia376
@GGMedia376 Год назад
waye gode .....Eze ager lemehede zegeju naberko.....thanks lekas endaze neaw .... bezo gize delaluche...gorja alhu
@tigi3780
@tigi3780 Год назад
Bexam yemigerm tarik nw kidi enameseginalen🥰🥰
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c 7 дней назад
ሚሚ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እናውራ ታሪክሽን ሰምቻለሁ ጠካራ ሴትነሽ
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Год назад
ጌታ ከአረብ ሀገር ነቅሎ አንዱ ያደገ ሀገር ባስገባኝ እየኝ ጌታዬ
@danahailu9103
@danahailu9103 Год назад
Ayzoshe wedy haha
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Год назад
ፖላንድ ኢንባሲ እኮ ዝም ብሎ ቪዛ ይሰጣሉ ፓላንድ ከገባሽ ኢሮፕ ገባሽ ማለት እስቲ ሞክሪ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
​@@user-gz6eb7xy3iኢትዮጵያ የፖላንድ ኢንባሲ አለ እንዴ??
@workyeadane9219
@workyeadane9219 Год назад
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አይዞሽ አሁንም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ሁሌም እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@sababechrstos1215
@sababechrstos1215 Год назад
Egziyabher tilk nw ferenjwan geta yibarikat
@degefedantebo4412
@degefedantebo4412 Год назад
Betam yemigerm Tarik new gobez!!!!
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Год назад
ዋው ክዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይች ሰው ጀግና ነች ።
@richwithgod8839
@richwithgod8839 Год назад
ኪድዬ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይባርክሽ ለብዙዎች ከወደቁበት እና ከተጨነቁበት የመነሳት ምክንያት ስለሆንሽ። ሰውን ማዳመጥ እንኳን እንዴት ትልቅ ነገር ነው።
@dna0145
@dna0145 Год назад
ምን ዓይነት ድንቕ ታሪክ ነው, ደስ ይላል, ፈጣሪ ቅንነትሽ አይቶ ኣጠገብሽ ነው ያለው አይዞሽ የኔ አናት አንጸልይልሽ አለን
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t День назад
Wow! This lady is an angel for you and your family God is good
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l Год назад
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@tube-im6wm
@tube-im6wm Год назад
ጌታ ይርዳሽ አቅራቢዋም ተባረኪ ነጥዋም ትባረክ ሁላችውም ተባረኩ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Год назад
Egzbher yeredash yene konjo take care your kids
@princessbeautyful9526
@princessbeautyful9526 Год назад
ኦ አምላኬ ይህ ታሪክ የሚገርም ያንተ እጅ ነው አንቺ ሰው እግዚአብሔር ማስተማሪያ እንድትሆኚ ስሙን እንድታስጠሪ ድንቅ ስራውን ሲገልፅ ነው
@beryhelen6204
@beryhelen6204 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ያከበረሽ ጌታነው እህቴ
@fanab7580
@fanab7580 Год назад
እግዚያብሄር በተቸገርን ሰዓት ላይ መልካም ሰዎችን ያዘጋጃል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Год назад
ሚሚ የሚጠብቅሽ አይተኛም አያንቀላፋም እንደዚህ ነው የሆነው ይክበር ይመስገን ገራሚ ነው
@emancom7292
@emancom7292 Год назад
ውይ ደስ ሲል ያልፋል የኔ እናት አይዞሽ በርች
@sunnyhart9260
@sunnyhart9260 Год назад
you are a brave mother, mama tiger!! all your hard work will be paid one day, remember one thing, things happen for reason and convert your suffering into wisdom, nothing is impossible for God
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Год назад
Yihe liyu ye Egzabiher moges new enkoan geta redash
@Pluswt
@Pluswt 8 месяцев назад
ለምን እንደሆነ አላውቅም እያለቀስኩ ነው የሰማውት , Thank you Kidi 🙏 ከሁለታቹ ፍት ምነበበው መልካምነት ነው ❤
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 Год назад
ሰላም እንደም አለሽ ኪዱ በእውነት በጣም ደስ የሚል እና የሚያሳዝነው ።አይዞሽ ሚሚ ጌታ አያሳፍርም ።
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@Bini-boy
@Bini-boy Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-rz3tr7bp6z
@user-rz3tr7bp6z Год назад
ወይኔ ምን አይነት ጥሩ ሰው ናቸው
Далее
Carbonara under PRESSURE @Lionfield
00:44
Просмотров 3,7 млн