Тёмный

📌እዚህ ስራ ውስጥ ያስገባሽኝ አንቺ ነበርሽ ብሬን መልሺ ... ከእኔ ጋር የሚሄድ ስራ እንዳልሆነ ሳውቅ ትቸዋለው ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

አንዳንድ በአሜሪካና በካናዳ ነዋሪ የሆኑ ሰዎች የሚያነሱት ቅሬታ አለ ።
"ኢንሹራንስ እንድንገባ ካሳመኑን በኋላ …
እንደነሱ ኤጀንት እንድንሆን በሚያማልል በማይጨበጥ ቃል አሳምነው ወደ ስልጠናው አስከፍለው ያስገቡናል "
"እውነታው ግን ሰው ባስገቡ ቁጥር የሚያገኙት ጥቅም እንጂ አላማቸው እንደሚሉት እኛን ለመጥቀም አይደለም !
ይሄ ማጭበርበር ነው ሲሉ …
እንግዶቻችን በዚህ ዙሪያ በሰፊ መልስ ሰጥተዋል ሞግተዋል !

Опубликовано:

 

22 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 405   
@mk-og6br
@mk-og6br 4 месяца назад
I was lucky enough to go to school to learn financial education and have insurance liscence just the one Yeti have or the other agentson this show have. It helped me to understand what kind of life insurance and investment I have to buy. I do not work for any company.The first time I heared about it I went to school to learn to understand how financial markets work hear in America I was so eager. One thing I have learnt from many video yeti posts and how far she went to make her self look like an angel and all others evil makes me to wonder how much she is worried about her market. But I would like to applaud her for informing and teaching our community as the other guys do as well. Just want her not to make it personal with the other indurance sellers. If messed up financial solutions has been sold by the guys as she claims in so many videos she posts, I believe the guys also has to look in to there teams and fix that and serve our community faithfully as our people deserve. But guys do not forget this every one of them fighting to get customers to make more money! Trust me the best way to live good wealth for your family in western world is life insurance. So do not be distracted from buying it. Just educate yourself first google teach you alot and if you want to know a little further the online schools do not cost that much.Do not believe any body who tells you theirs is the best, they are the only one who is telling you the truth and all others are fake. Educate yourself so that you can ask in detail about the product you are buying. At last but not least educate yourself, there are many insurance company, many agents, online resources go check it out, research and have life insurance. That is one of the best things you can do for your kids and in some cases for your self.
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 месяца назад
አንዳንዶቻቹ ኮመንቶቻችን እየጠፋ ነው እያላቹ ቅሬታ እያቀረባችሁ ነው ። ዮቱብ አንዳንዴ ጥሩም ነገር ብትፅፉ I don't know if it's because language barrier ያጠፋዋል ኮመንቱን ። እኔ ኮመንት የማጠፋ እየመሰላቹ ቅሬታ ካቀረባችሁት አንዱ የዚህ ኮመንት ባለቤት ነው ። 😊
@yayne1988
@yayne1988 4 месяца назад
Ato Abinet looks disciplined and professional.
@hundagege1975
@hundagege1975 3 месяца назад
እኔ ከአእንሹረንሱ የወጠሁበት ዋነ ጉደይ ሲገበ የአእድመሜ ልክ እስከ እለተሞት መስሎን ነው ለምንድነው በ20 አመት የሚያቆማው ከዝያ ቦሀለ ለመቀጠል በጠም ከፍተኛ ገንዘብ ነወ የሚጠይቀው ።ይህ ከበድ ነወ።
@ETHIOPIA7777
@ETHIOPIA7777 3 месяца назад
All I hear is YETTI -- ህዝባችን እየተጭበረበረ ነው! Abinet -- ይቺ ሴትዬ ስራ አላሠራ አለችን! miki ~~ እናጭበረብራለን አንቺ ምን አገባሽ!
@Toronto6
@Toronto6 2 месяца назад
ለገንዘብ ብሎ የራሱን ህዝብ እሚጎዳ ሰው ከሴይጣን ለይቼ አላየውም። የብልግና ሁሉ የመጨረሻው ነው። በተለይ አሜሪካ ላይ።
@meazakissoonchand8884
@meazakissoonchand8884 4 месяца назад
Ato Abinet seems genuine and knowledgeable about the topic
@mk-og6br
@mk-og6br 4 месяца назад
To be honest it looks he is real one!
@nomore8101
@nomore8101 4 месяца назад
አቶ አብነት ሰሚ በአጭር መልስ መላሽ ነው ነጥቡ ላይ የተደረገለትን አመስጋኝ ነው።እውነትም አስተማሪ 👏👏wwwawww
@jordans9533
@jordans9533 4 месяца назад
She is rights እኔንም ያስገደደችኝ መቆሚያ መቀመጫ ያሳጣችኝ ጓደኛ ነበረች ።አንፈልግም ካልን በሗላ ምንድነው ማስጨነቅ
@ymkbe5952
@ymkbe5952 4 месяца назад
Eshi ብትላት ጥሩ ነው life insurance is important
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 месяца назад
ብዙ አወራሽ ከአጭበርባሪዋ የትናየት ጋርማ የሆነ ነገር አለሽ።
@fitsummesfin3409
@fitsummesfin3409 2 месяца назад
Dude it a part of the package. She have to push you to get her paycheck 😂😂😂😂
@tilahunerduno8740
@tilahunerduno8740 3 месяца назад
I am not from the USA, but I have tried to identify the soul cause of the debet between the two parties. The main point is that Yetti is more concerned on defending the interests of her Ethiopian community, whereas the other two are more worried about their business failure b/c of Yetti's action. Therefore, I encourage Yetti continue defending her communities interest using her knowledge and ample experience. The same way the other two need to learn from Yetti and develop their business genuinely without bias in future. ተባበሩ ግን አትሰባበሩ። ዶ/ር ጥላሁን ኤርዱኖ
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 4 месяца назад
የኛሀገን ወንዶች በሴቶቻቸው መበለጥን አይወዱም ሁሌ ትንቅንቅ ትገርማላችሁ ኪዲዬ እናመሰግናለን የቲ እድሜሽ ይርዘም የኔ ቅመም
@dst1684
@dst1684 4 месяца назад
Yeah, it’s amazing መቸም አይለወጡም ትምህርት ሀገር አይለዉጣቸዉም ለጋብቻ እንኳን የምትበልጣቸዉ ከሆነች በፍፁም አያደረጉትም shame on you guys
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 4 месяца назад
@@dst1684 🤣🤣
@TruthEz
@TruthEz 4 месяца назад
ኢትዮጵያውያን ወንዶች በሴቶቻቸን መበለጥን ብንጠላ ኖሮ ፡ ከፈረንጆቹ በፊት ፡ እንደ ንግስት ሳባ እና ንግስት ህንደኬ አይነት የሴት ነገስታት ሀገራችንን አይመሩም ነበር። አሁንም ቢሆን ፕሬዝዳንቷ እና ግማሹ የካቢኔ ሚኒስትሮች ሴቶች ናቸው። 🫢
@Michael-kw2vi
@Michael-kw2vi 3 месяца назад
​@@dst1684በዕድሜ ነው?😂
@eyerusekassaye8506
@eyerusekassaye8506 4 месяца назад
የቲ በጣም የተማረች ሰው ናት እውነቱ ስለተናገረች በጣም ተናደውባታል
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 4 месяца назад
Betam tenadewal esua ga ewnet ale😘😌
@blenlema2437
@blenlema2437 4 месяца назад
ውሸታም ነህ እኔን ያገኘችኝ ሴት ነርስ ነበርኩ ብላ በጣም ነው የገፋችኝ አለቅ ብላም
@ameletio3425
@ameletio3425 3 месяца назад
በጣም !! ያስታውቅበታል
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 месяца назад
ሶስቱም wonderful.....amazing and civilised አዘጋጁዋን ጨምሮ።
@araedombahram4150
@araedombahram4150 2 месяца назад
@@aklilmesele5083they not all only beti
@benabe6627
@benabe6627 4 месяца назад
አብነት እና ሚኪ የሚሉት ሕጉ የሚለዉን ነው የቲ የምትለው ሕጉንም አልፈው የሚያጭበረብሩ አሉ ትክክል ባይሆን ሶስቱንም የሚያሠማቸው አጭበርባሪዉ እና በእዉነት የሚሰራውን ለይቶ ለሕዝቡ ማሳወቅ ላይ ነው የሚያጭበረብሩ የሉም ማለት ከባድ ነው
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 4 месяца назад
ኪድዬ የምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች ሁሉ በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ በመሆናቸው ብዙዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል በነካ እጅሽ እስኪ ስለ ቢትኮይንም መረጃ ብትሰጭን
@binyamalemu9317
@binyamalemu9317 4 месяца назад
ሚኪ ስታወራ በጣም ችግር አለብክ 😂 ከዉቀት ነጻ
@slay7422
@slay7422 4 месяца назад
So many of them are just like him just dry concern 😅
@Lkh5671
@Lkh5671 4 месяца назад
ሰው ማግዶ የሚገኝ ጥቅም 👀
@fishofisho-2896
@fishofisho-2896 4 месяца назад
አጥባ ነው ያሰጣቻችሁ!! ጎበዝ ይብቃች:: እንደአዲስ እግሮ ስር ተቀምጣችሁ ተማሩ:: የትዬ ግቢልኝ 👊
@Antishoker2020
@Antishoker2020 4 месяца назад
Exactly!!!
@dst1684
@dst1684 4 месяца назад
Yes, 👍 I love ❤️ Yeti ብዙ ሰወችን ነዉ ያሰመለጠች
@fasika9507
@fasika9507 4 месяца назад
😂😂 ግቢልኝ
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 4 месяца назад
😂😂😂❤
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 4 месяца назад
ኪዲ ፍንትው ጥርት አድርገሽ አሰጨርሽልን ጎቦዝ ቨርቺ
@mehretbezalegn3448
@mehretbezalegn3448 4 месяца назад
Thank you Yeti for making the public aware
@Meryglove
@Meryglove 4 месяца назад
ተንጨረጨሩ ልካቸውን ሲነገራቸው We all know what the truth is, especially since we are living in the US and dealing with it every day.
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 месяца назад
እውነት ነው እንርዳችሁ ግቡ ይጠቅማችሗል ብለው ገብተሽ እንድትሰሪ ነው የሚገፋፉት ከኢንሹራንሱ ይልቅ ስራውን እንድትሰሪ ነው ሰዓትሽን የሚገድሉትና በየቀኑ የሚነዘንዙት
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 4 месяца назад
ህዝቤ ንቁ እኔ ስለደረሰብኝ አውቀዋለሁ እንዲ አይነቱን ጫወታ እነሱ ሚያድጉት ሰው ባስገቡ ቁጥር ነው
@Lkh5671
@Lkh5671 4 месяца назад
Yeti, አንድ ግዜም ስማችውን በክስ አልጠራችም ነገሩን አብራራች እንጂ እነሱ ግን እሷ እሷ ብለው ጨረሱት ነገሩን ልያጠሩ ሳይሆን የመጡት እሷን ሊከሱ ነው:🤔: እነዚህ group እንደምንም ብለው መከተብ ብቻ ነው የሚፈልጉት አባል እንድትሆኝ ብቻ ከዛ ሰዉን እንደንሱ ይቀይሩታል በጣም አድካሚዎች ናቸው😔 unprofessional ናቸው😫 Thank you Kiddy, 😍ነገሩን ስላጠራሺው ትልቅ ብዥታ ነበር ለህብረተስቡ 🙏
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 4 месяца назад
*እኔም በ Wfg አማላዮች ተጠልፌ 3 ዓመት ቆይቻለሁ ! አሪፍ ድርጅት አታስመስሉት ። በግልፅ አነጋገር ኪስ አጣቢ ናቸው ። እግዚአብሔር ይመስገን ማንንም አስገብቼ አላስበላሁም ።*
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 4 месяца назад
I wish you guys make a video of your experience and stop these scammers from doing more damage
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 4 месяца назад
Can you share your experiences with Kidiy? may be you can do interviews with her and others as well like you, so we can learn and more people can be saved.
@SerkalemGSiyum
@SerkalemGSiyum 2 месяца назад
Wow, amazing woman. Never seen her before but love her decency and intellectuality!! She smiles whenever they attack her. This is how you respond to people who want to intimidate you 😂don't waste your energy defending yourself. Smile 😃
@duckieswaitup2499
@duckieswaitup2499 2 месяца назад
በጣም push ያደርጋሉ.yeti is right!they show you money to attract ppl.I don’t think they are about educating ppl.Thanks to yeti
@abayabay690
@abayabay690 4 месяца назад
ኪዲ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ተባረኪ! የቲ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተጠቅሜያለሁ ከአንቺ::
@user-le7tc5lo2f
@user-le7tc5lo2f 4 месяца назад
You are right Micky. No one will force you. I educate my self and educate others.
@farsab1743
@farsab1743 3 месяца назад
አብነት is a professional guy I like his approach
@danielmamo16
@danielmamo16 2 месяца назад
እረ በጣም ጎበዝ ናት የአሜርካ ሲስተም በጣም የገባት. ነች እናንተ ከህታችን ተማሩ የኢትዮጽያ ሲስተም ተጋጭቶባችሆል
@jordans9533
@jordans9533 4 месяца назад
ወንዶቹ በተለይ ባለሱቱ topical ye ኢትዮጵያ ደላላ ይመስላል።ደሞ እሷን attackለማድረግ ሲሞክሩ እሷ መስሚያዋ ጥጥ ነው ከእውቀትና እውነት ጋ ነች የመልስ ምቷ እነሱን መመላለስ ሳይሆን የሚጠቅመንን ነው ምትነግረን ።ሰዎች እሷን እዳምጡ ።አሜሪካን ሃገር መኪና ሻስጭ ሃበሻ ሳይቀሩ ይረዱናል ብለን ስንሄድ ጭራሽ ያተርፉብናል። its not fair befir attacking her pleas be honest guys. እኛ ላይ ትርጉም አትሁኑ ይደብራል። እናተ ሁለታችሁም ወንዶቹ ደሞ አንደበታችሁን ግሩት ይደብራል።እውነትነት ከሷ ተማሩ። እኔም ከናተው ኢንሹራንስ ወስዳ እየሰበከችኝ ነው ካልገባሽ ብላ። እና አሁን ገባኝ። እና ብሊዝ በእውነት ስሩ
@Shashemene
@Shashemene 4 месяца назад
ቆርቆሮ ነው😂
@hareglulu8331
@hareglulu8331 4 месяца назад
ማስረጃ ካላት እንደተባለው ለምን አትከስም ብዙ ስላወራች እና በነቀፌታ ታውቃለች ማለት አይደለም !!
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 месяца назад
ወንድሟን እንዴት እንዳታለለችው ጠይቃት።ዝም ብለሕ ነው የምታወራው።
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 4 месяца назад
ኪዲ አንደኛ ነሽ የሚገርም ስራ ነው የምትሰሪው በርች
@deribeasteway9684
@deribeasteway9684 4 месяца назад
It was very hot, then educative and informative discussion. All of them were very genuine for there stand and it is always good to look outside the box. I got a lot from the discussion. Thank you kidi !!!
@alemtsehaykassaye4431
@alemtsehaykassaye4431 4 месяца назад
1qq😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@godschild7147
@godschild7147 4 месяца назад
Mr. Abnet and Yetti are very knowledgeable. But Miki doesn’t even know what he’s talking about.
@sabatilahun3912
@sabatilahun3912 4 месяца назад
Betam tikikel ende Miki aynetu nw sew yemiyasasetut
@Shashemene
@Shashemene 4 месяца назад
ከሚኪያስ አምልጡ😂😂
@familyfirst2634
@familyfirst2634 4 месяца назад
😂😂😂😂run
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 4 месяца назад
🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@zekariastesema6659
@zekariastesema6659 7 дней назад
ዋው የትየ በጣም ጀግና ሴት ለገንዘብ ሳይሆን ለወገንሽ የምሰሪ ትክክለኛ ሴት ነሽ:: በተላይ ሚኪያ ሚኪያስ ሚባለው እራስ ወዳድ ነው , ወደ ፕርሰናል ሊወስደው ይወዳል አንተ ለገንዘብ ብቻ ምሰራ ስግብግብ ነህ ምንም አጠቅምም!! አብነት ትንሽ ይሻላል,ከዛ ውጭ ግን ማንም ሰው የፈለገውን መረጃ የመጠየቅ እና ሚጠቅመውን የመውሰድ መብት አለው አሜሪካን ሀገር ነው ያለነው:: ልታስፈራሯት አትችሉም እሷ ጀግና ናት:: ሿሿ መበላት በእኛ ይቅር እናውቃችሁለን እሽ!!!
@Linilia520
@Linilia520 4 месяца назад
I respect YIte❤ ጀግኒት💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@user-mj5fu9ey5j
@user-mj5fu9ey5j 4 месяца назад
ሁሉም ጥሩ እውቀት አላቸው እሳ በጣም ጎበዝ ናት ትችት ሳይኖር ሰድብ ሳይኖር እንዲህ በጥሩ መወያየት ደስ ይላል እኛ በእናንተ እውቀት ልክ ላናውቅ ስለምንችል በተቻለ መጠን ብዥታውን ማጥራት ጥሩ ነው በርቱ ተወያዩ ተረዳዱ ሁሌም ቶናችን ረገ ብሎ ስናወራ የሰውን አእምሮ ያረጋጋል ሙሉውን ቪዲዮ አዳምጫለሁ በጣም እናመሰግናለን።
@nebiyouasefa
@nebiyouasefa 4 месяца назад
ሌላ ፕሮግራም መስራት ይኖርብሻል የተበደሉት ሰዎች በስልክ እየደወሉ የሚናገሩበት እኔ ባለሁበት ከተማ በሺ የሚቆጠር ሰው ይደውልልሽ ነበር
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 4 месяца назад
Yes! Kidi must interview the victims 🙏 😢
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 месяца назад
ሶስቱም amazing and civilised..ኪዲ ልዩ ነሽ ፣ ውይይቱን የመራሽበት መንገድ💎
@araedombahram4150
@araedombahram4150 2 месяца назад
ሚክያስ professional ኣይደለም እንደ ደደብ ነው እነ የማየው
@Mark21-53
@Mark21-53 4 месяца назад
አይ እነ ጋሽ አፖርቹኒቲ። ይሄን ምስኪን ህዝብ በደካማ ጎኑ ገባችሁበት። በተለይ አንደኛውማ ጩኸት ብቻ። የቲ በርቺ ጀግና ነሽ። ቁጥሮች ይናገራሉ
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 4 месяца назад
የቲ በርች በእውቀት የምትመሪ ፣ ታማኝ ለህዝብሽ የቆምሽ ነሽ። ሁለቱ ወንዶች ደግሞ የተነቃባቸው ይመስላሉ ስለገቢያው እንጅ ለህዝብ ግድ የለላችው ይመስላሉ።
@aloha812
@aloha812 4 месяца назад
እኔም አባል ነበርኩ ተርም ኢንሹራንስ የ30 አመት ገብቼ ነበር አዎ ጥድፊያና ጉትገታ አለው ግን የቲን ስሰማ ተውኩት የተውሰነ ከፍዬ ነበር ያለምንም ምላሽ አብነት እስቲ የቲን እምጠይቃትን ብር የኔንም አስመልስኝ
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 4 месяца назад
እነዚ ሁለት ሰዎች በጣም ተጨንቀዋል 😊አጭበርባሪዎች ስለሆኑ ጥቅማቸው እንዳይቀርባቸው እንደሆነ በደንብ ያስታውቃሉ። እባካችሁ ሰዎች እንዳትታለሉ life insurance ካስፈለገ ከትክክለኛው company እንግዛ ማንም እየመጣ አያጭበርብረን ነው የምለው።
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 4 месяца назад
የቲዬ በጣም ግልፅ ጥርት ያለ መልስ❤❤
@HenokfkaduErtbu
@HenokfkaduErtbu Месяц назад
ሁላችንም ጎበዝ ናቹ በተላይ ጋዜጠኛ ጠላው እግዛብሄር ይባርክሽ❤❤❤ ለጋዜጠኛዋ❤❤
@Michael-kw2vi
@Michael-kw2vi 3 месяца назад
በደንብ አሥተምራችሁ ሠው የመረጠውን ይሸምት ማለት ጥፋቱ ምኑ ላይ ነው?የቲን ለመሞገት መውጣቱሥ ለምን አሥፈለገ?
@tsehaydegefa8054
@tsehaydegefa8054 4 месяца назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነው በደምብ ግልፅ ነው
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 3 месяца назад
በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
@richyimer4244
@richyimer4244 4 месяца назад
እውነቱን ስለወጣችባቸው በጣም ተናደዋል የቲ በርችልን
@lidyatesfaye2792
@lidyatesfaye2792 4 месяца назад
Thanks kidi for your honesty ❤
@fish618
@fish618 4 месяца назад
በጣም የሚገርመኝ ሰውን በወሬ አሉባልታ ግባ ውጣ ተመዝግብ ስልጠውን ውሰድ ይሉሀል ባልተጨበጠ ነገር ....ስጠላ እንደዚህ አይነት የምናብ አለም
@kidistasfaw-mx1op
@kidistasfaw-mx1op 4 месяца назад
My sister Thank you I'm proud of you ❤️
@alexeshete
@alexeshete 4 месяца назад
ሁሉም የተናገሩት አንድ አይነት ነው። ልዩነታቸው customer approach ላይ ነው። የቲ በማህበረሰቡን ስነልቦና እምነትና ፍርሃቱን ጠንቅቃ በማወቅ በለሰለሰ አቀራረብ እንዴት መያዝ እንዳለባት ጠንቅቃ ማወቋ ነው። የተቀሩት ወንድሞቼ በኮንፍረስና ጉባዬ የሚሰጡ አይነት ማግባባቶች በማድረግ ማህበረሰቡን ለማግባባት መሞከራቸው ነው። በተቀረ ሁለቱም ግባቸው አንድ ነው። ማህበረሰቡ ( በውጭ የሚኖረው) ስለአሰራራቸው ከዚህ በበለጠ ግንዛቤውን ሊያዳብር ይገባዋል። there is no shortcut
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 4 месяца назад
Yes, it's not about who is right or wrong here. Do your homework and research and know what you are investing on.
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 месяца назад
በጣም ጎበዝ ነክ ❤ 3 ቱንም ተረድተካል አንድ ናቸው የአቀራረብልዩነትነው ልክ ብለሀል
@selam134
@selam134 4 месяца назад
You nailed it my brother. I lost $10,000. Yeti enrolled me . Sad !
@ejesera
@ejesera 4 месяца назад
እንኩዋን ስላም መጣሽ ኪዱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hailuassalafi1788
@hailuassalafi1788 4 месяца назад
ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኩ
@meseretadana109
@meseretadana109 4 месяца назад
ዋው የቲ በጣም የምትደነቅ ናት እውቀት የሌለውን ሰው ለእነሱ እድገት እየገፋፉ አስገብተው ለእራሳቸው የገንዘብ ምንጭ ሲያመቻቹ Scammer እንደሆኑ ገብቷት ለህዝብ በማሳወቋ ተናደው disrespect ሲያደርጏት እውነት እንደያዘች ታስታውቃለች እንደነዚህ አምባገነን የሆኑ ወንዶችን በተለይ አቶ ሚኪ አፍን ማዘጋት በቤታቸው ለተለማመዱ ሳትሸማቀቅ Professional በሆነ አገላለፅ መልስ ሰጥታቸዋለች በጣም ትግስተኛ ናት በጣም ግልፅ የሆነ ነው ለሌላው እንዲገባው አድርገሻል አንቺንም ኪዱንም እናመሰግናለን ጎበዝ በርቱ
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 4 месяца назад
እኔም በሰዎች ግፊት ጀምሬ ነበር በጣም ግፊት አሉ ዋናው አላማ በውስጡ ብዙ ሰዎችን በማስገባት ከላይ ያሉትን ሰዎችን ማሳድግ ነው ውስጤ አልተቀበለውም ወጣሁ
@lemmekuria9221
@lemmekuria9221 3 месяца назад
እኔም ገብቼበተ ነበር ይዎሻሉ ምንድነው ገንዘብ ትሰሬያለሽ ብለው ውቨታምች ናቸው
@Behmnet
@Behmnet 4 месяца назад
Thanks Yetii!!
@hiwiyenega9776
@hiwiyenega9776 2 месяца назад
I like the way how she explained. she is an educated and smart ❤❤❤❤❤
@begrateful5112
@begrateful5112 4 месяца назад
Whatever it is, Miki is very disrespectful and unprofessional! He can base his argument on evidence not on emotion. I donot buy some of Yetti's point too . But I like the way she laid out her points. But the fact is that all of them are agents and they are fighting on getting customers. As a CPA, my advice for customers is Donot rush to buy financial products. Take your time to shop around, list the pros and cons of each providers, attend various trainings, digest what you read, and heard and choose the service that applies to your life.
@Antishoker2020
@Antishoker2020 4 месяца назад
She explained herself in white people mannerisms hard to understand for some. She will never be direct as business women
@be8cab
@be8cab 4 месяца назад
Thank you this is life time advise@begratful
@TruthEz
@TruthEz 4 месяца назад
@@Antishoker2020 Good or bad manners has no skin tone classification.
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 4 месяца назад
I can't agree more with you . I love it.
@user-le1vp1lz4g
@user-le1vp1lz4g 3 месяца назад
Yetti thank you for alerting your community ❤
@wisdom52582
@wisdom52582 4 месяца назад
Good discussion
@ameletio3425
@ameletio3425 3 месяца назад
የቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ምሳሌ መሆን የምትችይ ጀግና ሴት ነሽ ኪዲ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅግ ኮርቼባችሃለው በጣም ጠቃሚ የሆነ እውቀት የሞላበት ገለፃ ስላደረጋችሁልን እጅግ አብዝቼ አመስግናችሃለሁ !! አቶ አብነት ግን why he disrespected Yeti ደግሞ የሚናገረው እርስ በርሱ የሚጣረስ ነው ብቻ ህዝቡ ነቅቷል ብዬ አስባለሁ
@selam3867
@selam3867 4 месяца назад
I like them education is so important.I want join them today but we need careful to select the product
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 месяца назад
Generally speaking, it is educational and informative. Thanks. 👍
@fasika9507
@fasika9507 4 месяца назад
ሰዎችን educate አደርጋለሁ 😁 በምን ሂሳብ በነፃ? 🤔በየአገሩ እየዞሩ የሚዝናኑት ነገርስ በማን ወጪ ነው?🫣
@tttwo2861
@tttwo2861 2 месяца назад
መዝናናታቸውን ባላውቅም በነፃ ሊያስተምሩ በጣም የሚችሉ ያለ ምንም ጥቅም😊? በጣም ትንሽ ሰዎች ሊያደርጉት ይችላሉ. አቶ አብነት ቅን ሰው እውቀትም ያለሰው መሆኑ ያስታውቃል. Yeti ለማንቂያ ደዎሉ እናመሰግናለን!
@Bekieko
@Bekieko 4 месяца назад
Thank you Yeti for the clarification!
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 4 месяца назад
Kidi, I wish all three of them are as positive as you are. From my understanding, you are the only one who is concerned about the community. The three financial educators are concerned about their income. Thank you again, Kidi.
@KB-dg3dm
@KB-dg3dm 3 месяца назад
የቲ የኔ እመቤት እዉነተኛ ሰዉ ለረጅም ጊዜ ነው የምከታተላት ብዙ እወቀትም አገቻለሁ አመሰግንሻለሁ። የምትለዉም ነገር ትክክል ነው። እኔ እራሴ የደረሰብኝ ነገር ነው አንድ ቀን አቶ አብነት ወይም የየቲ ቲክ ቶክ ላይ ገብቸ እናገረዋለሁ።አቶ አብነትም በጣም የማከብረው ብዙ ነገር ያስተማረኝ ህብረተሰብን በንቃት እያገለገለ ያለ ሰው ነው። ሚኪን እነኳን አሁን ነው ያየሁህ ነብር አየኝ በል ህብረተሰብህን አስተምር የቲ የሄን ሀሳብ ስላመጣችው ልታመሰግናት ይገበሀል ።
@Behmnet
@Behmnet 4 месяца назад
I subscribed to both my sisters RU-vid kidi and yetti. Good job girls!!
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 4 месяца назад
Great interview and good job Kidi ❤. Yetti is smart and she explain well professionally 👍🏽
@4500mila
@4500mila 4 месяца назад
This is productive discussion. Thank you Kidi as always. I am from finance sector but still there are many unknowns for me. I agree with two men that too much negative info on media about finance and insurance may scare our society and this may have negative outcome at the end . I hope Yeti learn something from the discussion.
@dst1684
@dst1684 4 месяца назад
I think you are the one going the wrong way . Because yeti is always correct you need to learn you guys from her.
@mk-og6br
@mk-og6br 4 месяца назад
@4500 I agree with you. Instead of telling the people so much negative better just teach the right information and people understand and they will pick the right product.
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 4 месяца назад
Kidu u are smart and honest.
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 4 месяца назад
Yeti well educated with experience.
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 4 месяца назад
Recruiting and educating the society is two separate things.
@abbyw.silassie3116
@abbyw.silassie3116 2 месяца назад
I agree with Mr Abnet, and Mr Mikias
@user-pe6tv1ez6m
@user-pe6tv1ez6m 3 месяца назад
በጣም አስተማሪ ውይይት ነው። እኔም የህይወት ኢንሹራንስ ለመግዛት እቅድ ነበረኝ አሁን ግን በደንብ ጊዜ ወስጄ በደንብ መርምሮ መገንዘብና ትክክለኛውን መምረጥ ይኖርበኛል🤔
@Tradeani
@Tradeani 4 месяца назад
የቲ አብነትን እዚህ ድርጅት ያስገባውሽው አንቺ ነሽ:: አሁን የገባኝ ተባረሻል ማለት ነው:: ለዚህ ነው Attack የምትደርጊያቸው😮😅😊 አይ 😊
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 4 месяца назад
ቢዝነስ ነዉ የሚያባላቸዉ እሷም ብትሆን እነሰት አይደለቸም by the way Abnet yet nw educate yemisetew i am interested
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 4 месяца назад
Okay ሳያልቅ ነዉ የጠየኩት so I have Abnet address
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 месяца назад
የቲዬ የእውነት አምላክ ይርዳሽ በርቺ
@seyoumtesema711
@seyoumtesema711 2 месяца назад
I am proud of yeti financial❤❤Good job
@dawitworku5639
@dawitworku5639 4 месяца назад
Miki please respect the discustion you have to respect her the way you talk
@akiseyoum9366
@akiseyoum9366 2 месяца назад
Wow Yetti ....Amazing
@semertorma1579
@semertorma1579 4 месяца назад
እኔ የገረመኝ ሁሉም አንድ አይነት ስራ ነው የምትሰሩት ምን ማለት ነው እስካም ነው እኔ አልገባኝም የኔ ይበልጣል ከማለት ውጭ
@nigsen8206
@nigsen8206 4 месяца назад
A single Mom with a license of Realestate Agent,Insurance Agent,Financial Advisor,Business advisor, etc
@sewmehon5245
@sewmehon5245 4 месяца назад
Listening!
@Shashemene
@Shashemene 4 месяца назад
👂 👂👂
@tsigeredademssie7779
@tsigeredademssie7779 4 месяца назад
ሰው ላይሰንስ አውጥቶ እንዲሰራ መንገርና ማገዝ ጥፋቱ ምንድን ነው ችግር የቲ???
@hareglulu8331
@hareglulu8331 4 месяца назад
ምንም
@wisdom52582
@wisdom52582 4 месяца назад
They give financial education first which is important for the community. And it's every one's choice. I was approached and was reading to get the license. No harm at all. I am not speaking they are perfect. May be some people do it wrong. This is my thought. Yeti you good in explaining but don't paint too much negative
@eliassebsibe3772
@eliassebsibe3772 4 месяца назад
how is the experience of Canada- in similar issue- Kidi could you share us?
@KB-dg3dm
@KB-dg3dm 3 месяца назад
ኪዲ ግበዝ ሴት እናመሰግናለን❤
@madamelena1513
@madamelena1513 4 месяца назад
አንቺም ኪዱ እስካም ብለሽ ማውራት ብታቆሚ ጥሩ ነው
@frehiwot7256
@frehiwot7256 4 месяца назад
እናንተ ሁለት ወንዶች እብረተሰብን ለማስተማር ከሆነ አላማችው እንደ የቲ እና ኪዲ በማንኛውም ሶሻል ሚዲያ ሰውን እንደሚያስተምሩት እናንተን ግን አላያችውም? No trust gentleman
@zekariyaszerihun2604
@zekariyaszerihun2604 4 месяца назад
The lady is so smart ❤
@tomicull
@tomicull 2 месяца назад
Miki, with all due respect እንኳን ለኮሙኒቲው እውቀት ማስተላለፍ፣ የተጠየቁ ጥያቄዎችን በአግባቡ አትመልስም። በየቲ ላይ ያለህን ብስጭት ከስሜት ባለፈ በእውቀት ለመሞገት አልቻልክም። በአንተ መጠቀም ውስጥ ስንቶች እንደተጎዱ ማሰብም አትፈልግም። የሀገራችን ደላሎችን አስታወስከኝ። You are here, just to defend your source of income! Thank you Yetti 👍
@mesayassefa3808
@mesayassefa3808 4 месяца назад
yeti you killed it !
@lkonjo104
@lkonjo104 4 месяца назад
Yette you are right go go go
@tsedalebiru6581
@tsedalebiru6581 4 месяца назад
ያት ትክክል ናት።
@baniget7068
@baniget7068 4 месяца назад
የቲ የምትናገረው ሀቅ ነው:: እነዚህ ሁለቱ ወንዶችግን ምንም የሚታመኑ አይደሉም ::
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut 4 месяца назад
እድለኛ ነህ እኔ ደግሞ የየቲ ምኗም አልገባኝም ሲስተማቲክ ፑሊን እየተጠቀመች እንደሆነ ነው
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 3 месяца назад
ጥሩ ውይይት ነው ግን ኪዲ ከቻልሽ ኒውትራል የሆነሰው ከአገኘሽ ብታቀርቢ ጥሩ ነው
@alemaske4298
@alemaske4298 4 месяца назад
It is an amazing discussion thank you. By the way, I never have a finance background but learn from this group and became a licensed agent and helping many people and created extra income to help my family.
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 4 месяца назад
የቲ ልክ ነች ። wfg Scam ነው። እኔም ገብቼ ነበር። ላይሰንስ ካላወጣሽ እያሉ ይጨቀጭቁሻል ። ሰው አስገቢ እያሉ ይነዘኑዝሻል ስብሰባቸው ብዛቱ😮 የከፈልሽው ብር ለማስመለስ ዓመታት ይፈጅብሻል ። አካውንትሽን በየወሩ ያልቡታል !!!
Далее