Тёмный

📌 በጣም ቦርጭ እንደኔ ላስቸገራችሁ📌በ15 ቀን እንዴት በውጤቱ እንደምትደንቁ‼️ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 237 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 314   
@saroangirma1714
@saroangirma1714 2 года назад
ክሳት የዉበት መለክያ አይመስለኝም በተፈጥሮ ሰዉነቱ የማይከሳ አሉ እና ሰዉ በማንነቱ አምኖ ራሱን ተቀብሎ እንዲኖር መልካም ነዉ እላለሁ ሚድያ የሳለብን ስእል ሴት ልጅ ይህን ነዉ መምሰል ያለባት ብሎ ያስቀመጠዉ ሁሉ ልክ አይደለም እኔ ያለሁበት ከተማ በጣም በትንሽ እድሜ ራሳቸዉን ጠልተዉ ሞት ድረስ የሚደርሱ አሉ ና ራሳችንን እንቀበል ቆንጆ ለመባል ቀጭን መሆን የለብንም ኤልሲ አንቺን ሳይሆን ሴት ይህን መሆን አለባት ብሎ ሲስተሙ ያስቀመጠልንን መስፈርት ብዙ ሴቶች ተቀብለዉት ራሳቸዉን ሲጠሉ ስላየዉ ነዉ
@miherttefera5003
@miherttefera5003 2 года назад
ewnt new tebareki
@kokobeadem9368
@kokobeadem9368 Год назад
ዋዉ አስተዋይ ሰዉ አገኘሁበጣም መልካም ምክር❤❤❤እኔበተፈጥሮ ድንቡሽቡሽነኝ
@ያልተኖርልጂነትአለቀ-ሠ5የ
ትክክል
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
ትክክል እግዜር ይስጥሽ ሌላው የተባለውን ሁሉ እየሞከሩ ብዙ በሽታ ላይ የወደቁ አውቃለሁ እዚህ አሜሪካን ሀገር😢😢😢
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Год назад
ምንም እንኳን ራሳችንን መቀበል የሚለውን ብስማማበትም ሰውነታችንን ደግሞ ካልተፈለገ ውፍረትና ቅርፅ ብንጠብቀው እጅግ መልካም ነው ምክንያቱም ውፍረት በራሱ ላላስፈላጊ በሽታ ያጋልጣል ሁለተኛው ደግሞ እንዳለ የሰራቻቸው ግብአቶች የተፈጥሮና ምንም ሌላ ነገር ያልገባበት ነው ያዘጋጀችው ለሁሉም ነገር ጠቃሚ ነው ።
@hermela6810
@hermela6810 2 года назад
ፀጉርሽ በጣም ያምርብሻል ከለሩ እና ከመሀል መካፈሉ ከፊትሽ ጋር በጣም ሄዱዋል ዋው ነው ገና ስገባ ነው አይኔ የገባው
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 года назад
የኔ ቆንጆ ሁሉ የሚያምርብሽ የሴት ብልሀተኛ እኮ ነሽ ቀሚስሽ እንዴት እንደምታምር ኤልሲ የቦርጭ ነገር ኡፍፍፍ ስልችት እያለኝ መጥፋት መምጣት ሆኗል የሱ ነገር የጨመርሻቸው ግብአቶች ሁሉ ይስማማኛል ሰሞኑን ልዝመትበት በቅንነት የጠቀመሽን ስለምታካፍይን ተባረኪ🙌😘
@hermela6810
@hermela6810 2 года назад
ቦርጭ የለኝም ግን ለጤና ጠቃሚ ከሆነ እጀምረዋለው ጆኩ እራሱ ሲያምር
@malatnegash9071
@malatnegash9071 2 года назад
Inside and Outside Beautifull.እርጋታሽና ስነስርአትሽን ስወደው እናመሰግናለን።
@muluemebetbainesethiopia2129
ኤልስዬ ማተቡን በልኩ አስሮ ከገመደ ያዝ ለቀቅ አያዉቅም ጎንደር ከወደደ ይባላል ኤልስዬ ጎንደርን በጣም ነዉ እምወዳት❤❤❤❤❤❤
@አመተማሪያምመንግስቱ
ልክ ነሽ ኤልሲ ጎንደር ውስጥ የሚኖር ወይም ያደገ ሰው በሙሉ ለፋሲል ግንብ ትልቅ ትውስታ ክብር አለው ምክንያቱም ሰርጋቸውን ከፋሲል ግንብ ውስጥ ስለሚያደርጉ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 года назад
Please, show us your wedding video. I can’t imagine how perfect your wedding celebration was, knowing your style🙏🏿🙏🏿👏🏾
@banchikassahun4286
@banchikassahun4286 2 года назад
ኤልሲየ እኔም ሀገሬ ጎንደር ነው ያለሁት ለረፍት ሄጀ በጣም ደስ የሚል ቫኬሽን ከቤተሰቦቸ ጋር እያሳለፍኩነው የኔ ቆንጆ ሀገሬ ንፍቅ ብሎኝ ነበር ተመስገን 🙏🙏🙏
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 года назад
እስኪ መልሱልኝ እኔ ቀጭን ነኝ በጣም ግን ቦርጭ አለብኝ ብጠቀም ችግር አያመጣብኝም
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 года назад
ጎንደርዬ እንዴት ናት የእናቴ ሀገር አንድ ቀን መቼም ሄጄ አዉቅሻለዉ ብዬ እመኛለሁ። አንቺም ታሪኳን አሳይን ኤልሲ ስለሁሉም ተባረኪ።🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tgiye እኔም ጉጉቴ ነው በጣም መጎብኘት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር የዛ ሰው ይበለን 🙏♥️🙏
@ባለዉለታዬ
@ባለዉለታዬ 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 በእግዚአብሔር የማዳት መድሀኒት የምታዉቂዉ ካለ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 года назад
Hi Else can we add water?
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 2 года назад
ኤልሲዬ ሰላወኩሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ይባርክሽ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yegeri leje
@meronwolde4275
@meronwolde4275 2 года назад
በጣም አሪፍ ይመስላል እሞክራለው ።አመሰግናለሁ ።
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 года назад
እህታችን ኤልሳ ሞደሌ ነሽ በጣም የምወድሽ እህቴ ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Zinetye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@wk1545
@wk1545 2 года назад
Good job! መልካም ሰው ነሽ። ጌታ መልካም ሰዎችን ያብዛልን!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@amoritey5583
@amoritey5583 2 года назад
Elsiye ye yene konjo.thanks for sharing,am from Eritrea 🇪🇷. Your prg helping me for everything.GBU sweet heart ❤
@AzebGetasew
@AzebGetasew 8 месяцев назад
ኤልሲ በጣም አድናቂሽ ነኝ እኔ ኪሎዪ ጥሩ ነው ግን ያስቸገረኝ ቦርጭ ብቻ ነው እና በርቺ
@rimtilahun8372
@rimtilahun8372 2 года назад
ኤልሲ የመልካም ሴት ተምሳሌት በብዙ ቀይረሽኛል ከልቤ አመሰግናለሁ 💞🙏💞
@hirutzerfu1901
@hirutzerfu1901 2 года назад
ውይ በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም መጣሽ
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 года назад
ዋዉ ጎንደር ከተማ በጣም ያምራል የምር ዉጪ ሀገር ነበር የመሰለኝ ጎንደር ነው ባትይኝ
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 2 года назад
ሃሃሃሃሃ አውቃ እኮነው ውጭነው
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Год назад
እረ ጎንደር አይደለም አንቺ
@munas.m4733
@munas.m4733 2 года назад
ኤልስዬ በጣም አመሰግነለው 🥰🥰
@tinatito1987
@tinatito1987 2 года назад
ኤልሲዬ የኛ መልካም እናመሰግናለን ውዴ!❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tinaye ማሬ 🙏♥️🙏
@jemuabduke8947
@jemuabduke8947 9 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ማታ መታ ዝንጅብል በሎሚ መጠጣት ቆንጆነው ብለሸ ነበር እኔ ግን ሌሊት ሸንት አሰቸገረኘ እየቀሰቀሰኘ እና የኔ ቆንጆ ምን ትየኘአለሸ
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 2 года назад
ፊቴ ብጉር ብቻ ነው ያልተጠቀምኩት ሳሙና የለም ምን ላድርግ ምከሪኝ
@rahwaberhe4101
@rahwaberhe4101 2 года назад
አነ ኤርትራኔ ብጣም ይውድሻለ ኤልሲይይ የኔ ቆንጆ ብጣም ታምራለሽ የኔ እህቲ
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 2 года назад
የኔ ቆንጆ ኢልሲ እድሜሽ ይረዝም ኑሪልን😘😘😘 الله يحفظك🌺🌺
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 года назад
ኤልስዬ ዛሬ ጀመርኩት የኔ ግን ከለሩ እንዳንቺ አይደለም ምናልባት የተጠቀምኩት ሎሚ አረንጎዴው ነው
@raheljesus8592
@raheljesus8592 2 года назад
I will try this one Thank you Elsi
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 года назад
ኤልስዬ ዛሬ ጀምረዋለው አናናስ ብቻ ነው የሌለኝ አሁን ወጥቼ እገዛለሁ ፡እርግጥ ነው አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ (ኤልስዬ አትጥገቡ ላልሽው ለዛ እራሱ ልምምድ ያስፈልጋል ካልጠገብኩኝ እፈዛለሁ 😅ሀሳቤ በሙሉ ምግብ ነው ሚሆነው 😅😅ግን እየተለማመድኩ ነው
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 2 года назад
😅😅😅😅
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 года назад
@@SparkEntertainment45 😅😅😅አሁን ራሱ አልጠገብኩም ልክ እናቱን እንደናፈቀ ልጅ እመስላለሁ ጥርሴን ነክሼ መተኛት አለብኝ አይድረስ ወገኖቼ 😅😅
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 2 года назад
@@tegistbale9574 ክክክክ አይዞሽ ትለምጂዋለሽ ሆድ እና ፈስ እንዳስለመዱት ነዉ ይባላል ብቻ በርታ በይ💪😅😅😅
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
🤣🤣🤣🤣🤣
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 года назад
@@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 😅😅😅አያስቅም
@መቐለሽኮር
@መቐለሽኮር 2 года назад
ጅጅብልሽ ክቢላ መላጥ በማንክያ ብትልጭው በጣም ሃሪፍ ነው
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 2 года назад
You are such a beautiful human Elsiye, May you be blessed for your honest advice and love to your brothers and sisters. Sending you love and prayers! Meron,
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 2 года назад
This was a great advice. I was doing it wrong lol. I was adding Honey to mine I will do it the way you adviced. Can we also add Tumric and celery?😘
@hanakibru424
@hanakibru424 2 года назад
ኤልስዬ ባለፈው ወር እኔም ጀምሬ ነበር ነጋዴዎቹ እንደዛ መሆኑን አወቁ መሰል 40 ብር የገዛሁት kukember 100 ብር አሉኝ ኪሎውን 😂😂😂😂😂
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
🤩🤩🤩ዘድሮ ቦርጭ እና የኑሮ ውድነት ቀለደብን 🤩🤩ለነሱ እልህ ያለኪያር ስሪው ማሬ 🙏♥️🙏
@tsegahewa547
@tsegahewa547 2 года назад
እህታችን ዛሬ ይሄን ጁስ ሰራሁት ዋው ወደድኩት😍 ካለ ማር ካለ ስኳር ።መአዛው ግሩም።የምር ወደድኩት።ቴንኪው!
@tengeee7117
@tengeee7117 2 года назад
After I gave birth, I gain around 18 kg, also have big belly (borch)😞😞, defiantly going to try it! Egziabher yistilin! Be bless!💕💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ማሬ don’t worry it’s normal , try it is you don’t have any particular health issues and you will thank me 🙏♥️🙏
@tgtigu1516
@tgtigu1516 2 года назад
እኔም ሀገር ቤት ሂጄ ወፍሬ ነው የመጣውት ኤልስየ 😊 አመሰግናለው
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yegeri leje
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 2 года назад
I love senesreatshen very discipline
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 2 года назад
ከጎንደር ስትይ የደነገጥኩት ነገርስ ሀገሬ ኤልስየ አናናስ አልወድም እኔ ሎሚ እና ዝንጅብል ስጠጣ ግን ሰውነቴ ትጠፋለች ትንሽ ቦርጭ አለችኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
በጉጉት ይቨው አለን መጎብኘት እየፈለግን ሰላሙን ያምጣልን አምላክ ቦርጭሽ ትንሽ ከሆነች በስፖርት አጥፊአት ማሬ እንዳትከሺ ከፈራሽ ማሬ 🙏♥️🙏
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልስየ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሽ እስፓርት ይሻለኛል ቀጭን ነኝ ግን የፈሪና ኝንጀራ ትንሽ ቦርጭ አመጣብኝ😂 ኤልስየ በይ የጥምቀት ነይ ላሳይሽ ጎንደርን አሜን ሰላም ያድርግልን ውዴ ጥምቀትን በውቢቷ ጎንደር 💚💛❤
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 года назад
እናት ሀገሬ የተወልድኩበት ያደኩበት ሀገሬ ጎንደር 24 ስዓት ብሰማ ስለ ጎንደር አልጠጥብም አመሰግናለሁ እህቴ
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 года назад
አልጠግብም
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 2 года назад
ኤልስየ እኔ ወፍራም አድለሁም ግን ቦርጭ ወጣብኝ እሩዙ ነው መሰለኝ እስፖርት እሞክራለሁ ነገር ግን ኦፕሬሽን ስለተሰራሁ እፈራለሁ ቅርፄ አሁን ካለበት መቀነሥ አልፈልግም ግን ቦርጩን እዴት ማጥፋት እችላለሁ? እስፖርት ብሰራ ችግር አለው ወይ? እስኪ የምታውቁ ካላችሁ አማክሩኝ እህቶየ
@iytqwer5052
@iytqwer5052 2 года назад
ዶክተር አማክሪ እማ
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 2 года назад
@@iytqwer5052 እሽ ውዴ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
እናመሰግናለን የኔ ውድ እሞክረዋለሁ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yegeri leje
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 2 года назад
Elsi ሀረካትሽኮ አያድርስ ነው ሀሀሀሀሀሀ እናመሰግናለን
@hewan7944
@hewan7944 2 года назад
ምን ማለት ነዉ ሀረካት መንደሬ መሆን ችግር ነዉ
@elei417
@elei417 2 года назад
Wow looks like a 1st world country, one day I will go visit 💕
@mimibayeh
@mimibayeh 2 года назад
I just love be how you present every thing 🙏🏾
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 года назад
ኤልሲ እንዴት ነሽ ያገሬ ልጅ ንፁህ ኢትዮጵያዊት ተባረኪ ከባለቤትሽና ከልጆችሽ ጋር ጥያቄ አለኝ እኔ ዝንጅብል እንደሻይ እያፈላሁ ሁልጊዜ ጠዋት ከቁርሴ ጋር እጠጣለሁ አንዳንዴም በቀን ሁለት ጊዜ እጠጣለሁ እና ምን አልባት እንደአጠጣቴ ሳይድፌክት አለወይ እባክሽ መልሽልኝ
@tshayeberhanu4781
@tshayeberhanu4781 2 года назад
ኤልሲ በመጀመሪያ ሾውሽን በጣም ነው እምወደው :እንደውም ልክ ድሮ እንደማውቅሽ ጋደኛዬ ሆነሻል ግን እዚህ ላይ ለምን አጠለልሽው እንዳለ ብንጠጣው አይሻልም fiber ስላለው ብዬ ነው :: ተባረኪ ሁሌም የምታቀርቢው ነገር አስፈላጊ የሆነውን :ነው መልካም ቀን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tshaye ማሬ ውይ በጣም ይከብዳል አፍ ላይ ካልጠለለ ሲጠል ግን ለመጠጣት ይቀላል ብዬ ነው 🙏♥️🙏
@tshayeberhanu4781
@tshayeberhanu4781 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 እሽ አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ በርቺ ሁሌምአድናቂሽ ነኝ Godless you and yours
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 2 года назад
እናመሠግናለን የኔ ቅምም
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yegeri leje
@MaMa-mx1mm
@MaMa-mx1mm Год назад
እኔ እጠቀም ነበር ደም ማነስ አለብኝ ጨጓራም ግን አሁንም ሎሜ እና አብሳድን ግርፋ ቀላቅሊ እጠቀማለሁ
@prix205
@prix205 2 года назад
Elsye you need to invest on a juicer. Z Food processor is wasting a lot
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад
ጨጓራ ያለበት ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል እኔም በ10 ቀን5 ኪሎ ቀንሻለሁ ጂጂብልና ግሪን ሻይ ግን ጭጓራየ አይሠራም😂 ተውኩት
@hayuhayuti4510
@hayuhayuti4510 2 года назад
bekn senta eytetash new yeknshew weda
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад
@@hayuhayuti4510 እዳሞች ይቅርብሺ😂 ኤኔ በባዶ ሆደ አልጠጣም ከበላሁ በሆላ ነው የምጠጣው ግን ከጨጓራም ውጭ ደም ማነሥ ያመጣል ቦታ አይመርጥም እያዞረ ሢደፍኝ😂😂😂
@iytqwer5052
@iytqwer5052 2 года назад
@@Lesewe-hm2fe1sv9A አንድ ጊዜ እምትፈልጊው ኪሎ ጋር ከደረስሽ መቀነስ አለብሽ ግን ይጎዳል በየቀኑ ሲሆን
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад
@@iytqwer5052 ችግሩ በአደዜ እዳልተወፈረ በአንደዜ አይቀነሥም ለዛ ነው አሥቀድሞ የጎዳኝ
@HayatHayat-zp7ur
@HayatHayat-zp7ur 2 года назад
I love your video Thank U
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
Thank you for this! ❤️3:19
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 2 года назад
አጠባለው እና ችግር የለውም ሎሚና ዝንጅብሉ ለህፃኗ ጉዳት ይኖረዋል ገና 1ወር ነው
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 2 года назад
ለምታጠባ እናት አይመከርም እህቴ
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 2 года назад
ኧረ እናቴ በእግር ትንሽ ወክ አርጊ እንጂ ይሄ ይቅርብሽ ገና ነሽ እኮ ግን ወጥ ላይ ዝንጅብል እና አናናሱን ብቻውን ሞክሪ
@selamawittesfayehabte5215
@selamawittesfayehabte5215 2 года назад
Enem atebalehu ena limokrew guaguche ingredient wist lemon endale say tewkut lemon yetut wetet yikenisal
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 2 года назад
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ለሰጣቹኝ መልስ
@nesryaseid9284
@nesryaseid9284 2 года назад
@Nina Habtamu enem atebalehu ye 6 wer lij alechgn gin lemon water betam tiru new Google adrgi endewm ke sewnetachin goji yehonu toxin silemiyaswegid baby can get pure and healthy feed. Ginger degmo breast milk volume endichemr yadergal so I think it's safe lemangnawm Google adrgi plus balemuya amakri. 🙏🏾
@bettysolo3226
@bettysolo3226 2 года назад
Thank you Elsiye we appreciate a lot, tebareki
@kalkidanasalef9146
@kalkidanasalef9146 2 года назад
Elseye miss you yena wed yena mekari asetmari amesgenalhu egzabher zemeshin yebarekew yena felkelk erjem demna Tena yesteshi kenmolaw betseb eshi I love you so much 😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Gen mariyamn lagegedhi felge alchalkuhm telgerm yelshim. Mamaye peles peles enstegeram embi alegn benateshi Elseye
@sembetegaga9364
@sembetegaga9364 Год назад
Thank you dear! Can we store it in refrigerator and drink daily?
@nejusweet5760
@nejusweet5760 2 года назад
ማየት እፈልጋለሁ
@babelohelu707
@babelohelu707 2 года назад
ቦታው ሲያምር
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Год назад
ጌታ ሆይ ድንች ነው በለኝ ዝንጅብሉ
@fikertefera7987
@fikertefera7987 2 года назад
አሪፍ ነበት ግን ኤልሲዬ አናናስ መቼም ኢትዮጵያ ስንት እንደሆነ ሳታውቂ አትቀሪም
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yegeri leje❤
@تيونبتب
@تيونبتب 2 года назад
አረ ለኔ በፈጠረሽ ለመወፈር የሚረዳ ነገር ንገሪኝ
@bisrat1269
@bisrat1269 2 года назад
Bedenb beye
@bettybetty4065
@bettybetty4065 2 года назад
እንኳን ደና መጣሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Bettye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@selamselam2156
@selamselam2156 2 года назад
Thank you for sharing.
@aydagebermeskel5618
@aydagebermeskel5618 2 года назад
Hi Elsa, thank you for useful advice. And I always wondering if you have been living (kera, gofa sefer? Pls let me know yes or no thanks
@tenudejene451
@tenudejene451 Год назад
የኔ ውድ ተባረኪ እንምክራለን በርቺ ሌላ የማያስቀንሱ ካሉ አምጭልን ስነስራትሽ ውድድ ነው የማደርግሽ አክቿሊ ጨጓራ አለብኝ ግን እሞክረዋለሁ ትንሽ ትንሽ
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 2 года назад
Thank you I will try it and let you know 🙏🏽
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 года назад
Thank you. I'm making it at this time while watching your video.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Brava 👏👏👏👏you will see a good result on your body 🙏♥️🙏
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 года назад
I was Gonder 10 days ago fasil 👍🏽
@GetahunAbay
@GetahunAbay 10 месяцев назад
በርች እህቴ
@kaylazegowitz13
@kaylazegowitz13 2 года назад
Oh that's good idea but if you try blender much better you get more juice instead of food processor. But it's very healthy ❤❤❤❤❤❤
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 года назад
Thanks sis
@degneshhailemichael2168
@degneshhailemichael2168 Год назад
አይይይይይይ እኔ ደሞ everyday ማታ ማታ ሻይ በማር እየጠጣዉ ጠዋት ጠዋት መክሳቴን ለማየት መስታወት ላይ መገተሬ 😂
@aydaayda9381
@aydaayda9381 Год назад
😅😅😅
@godisgreat6311
@godisgreat6311 2 года назад
Thank you Beautiful ❤️ I used to have ginger and lemon it works for me 👍
@mimitefera2217
@mimitefera2217 2 года назад
ኤልሱ ተባረኪ በየስንት ጊዜ ነው ምንጠቀመው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Mimiye የማይረብሽሽ ከሆነ ግማሽ ብርጭቆ ጠዋት እና ማታ እሚገርም ለውጥ ነው የምታይው 🙏♥️🙏
@emma4375
@emma4375 2 года назад
Elsiye betam enamesegnalen tebareki
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yegeri leje
@elsag2834
@elsag2834 Год назад
ውድየ ተባረኪ 🌹🙏❤️
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 года назад
Grand merci 👍🏾 Madame 🤩
@seblgayem637
@seblgayem637 2 года назад
Thank you so much, Elsi. This is very good info. Also please tell us about the Castel.
@taybatayba374
@taybatayba374 Год назад
በስትቀን ምሳሌ ያጠፍል በአጭሩ ስሙስ ምድነው እህቴ
@hiwotchali4604
@hiwotchali4604 2 года назад
Elsi ko yet teftesh nwu?siwedish iko....aminishalehu iko
@TewhidaAman
@TewhidaAman 3 месяца назад
ግን እኮ የኛ አገር ሎሚ በጣም መራራ ነው እንኳን ልጣጩ አራሱ ይመራል እንዴት ይሻላል
@هياالهيا-ص2ث
@هياالهيا-ص2ث 2 года назад
❤️❤️ ማሻአላህ
@proudethio1594
@proudethio1594 2 года назад
Thank you so much elsiye 🙏🏾it’s really helpful, Yes please if you can show us places around 😁
@FjgjHjghju
@FjgjHjghju 10 месяцев назад
10:13 ናእና ባገባበትሣ
@fatiahassen1384
@fatiahassen1384 2 года назад
Thankew so much🙏 from Deutschland 💅🥰
@tolen515
@tolen515 2 года назад
Elsiye betam arif new Annanas is always the best!!
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yegire leje
@selamawitdamtew7618
@selamawitdamtew7618 2 года назад
Thank you so much my beautiful sister I love you may God blessings be upon you and your beautiful family.
@alemagegnhu3809
@alemagegnhu3809 2 года назад
ኤልስዬ አጠባለሁ ይሆናል ብለሽ ቦርጬ ኮንፊደስ ነው ያሳጣኝ ከወለድኩ በኃላ ሰውነቴ ጨመረ በርግጥ እቤት ቁጭ ስላልኩ ነው🙏🙏🙏🙏 ካየሽው መልሻልኝ
@gedivenu4927
@gedivenu4927 2 года назад
Ufff enem ,
@alemagegnhu3809
@alemagegnhu3809 2 года назад
ስለማጠባ በጣም እፈራለሁ ካላነበብኩ አልጠቀመም ብታይ ግን ቁጭ ማለቴ ነው ሰውነቴ የጨመረው🙄🙄🙄
@elenascott1158
@elenascott1158 2 года назад
ጠቃሚ ቪታምን ስላለው ለመክሳት ሳይሆን የተመጣጠነ ምግብሽን በደንብ እየበላሽ ሳታበዚ ብትጠጭው ይጠቅምሻል መክሳቱን ስትጨርሽ ትደርሽበታለሽ
@alemagegnhu3809
@alemagegnhu3809 2 года назад
አይ አመት ሆነው እኮ ልጄ ልሞክረው ነበረ🤔🤔🤔🤔
@EthiopicMedia
@EthiopicMedia 2 года назад
ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን በፍጥነት እሞክረዋለሁ ስኳር ማቆም አቅቶኛል ምን ትመክሪኛለሽ ፣?
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yegeri leje
@tsionberhanuadmassu4557
@tsionberhanuadmassu4557 2 года назад
Is this ur house Elsy it is beautiful do sm part of ur house tour :)
@muluabraha9506
@muluabraha9506 2 года назад
Thanks Else
@mimiayele5050
@mimiayele5050 2 года назад
Elsye yefiker sew 😍 I love you so much ❤ you are very kind and respectful lady ❤
@FjgjHjghju
@FjgjHjghju 10 месяцев назад
አረ እህቴ መላ በይኝ ሥልሣሁለት ኪሎ ነኝ በጣም ወፍራምነኝ
@hahu3160
@hahu3160 2 года назад
ቀሚስሽ በጣም ያምራል አለወፈርሽም ዩ ሉክ አሜዚንግ and beautiful
@martaayele8877
@martaayele8877 Год назад
Thanks love💞 you are living my dream life.... I just need time and money.... To do great...
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 года назад
ኤልሱ በይ አሳይን ካስትሉን እንጠብቃለን አስጐብኚን ተባረኪ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yegeri leje
@ethiopiasweet2369
@ethiopiasweet2369 2 года назад
Else ,ፀጉርሽ በጣም ነው የሚያምርው❤❤❤❤
@totit_t1445
@totit_t1445 2 года назад
Enamessegnalen yene borcham!!
@tirufataklogdese
@tirufataklogdese Год назад
ያለ ኩከምበር ብንጠቀምስ ማለቴ እኔ ማግኘት ስለማልችል ማለት ነው
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 2 года назад
Elsly, continua così, sei la speranza di una vita migliore per tt noi!
Далее