Тёмный
No video :(

📌እየበሉ መክሳት❗️ቀላል ዘዴ ሸንቃጣ ለመሆን ‼️| EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 231 тыс.
Просмотров 171 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Dallo| Entertainment ,Kana Televisio

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 450   
@mimiroth403
@mimiroth403 2 года назад
ይቅርታ የሩዙ ንጥነገር በውሃው ተወሰዶል ሩዙን የሚመጥን ዩወሃ መጠን ቢጨመር ይመረጣል የሩዙ ውሃ በጭራሽ መፍሰስ የለቡትም ‼️ በተረፈ ዩምታካፍው ትምህርት እኔ ጨምሮ ለህብረተሰባችን ጠቃሚ ነው እናምሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Mimiye ከወንበሬ ተነስቼ አንገቴን ዝቅ በማድረግ ልክ እንደባህላችን ከልቤ አመሰግናለሁ እንዲህአይነት እውቀትን የተሞላ ግሰፃ በጣም እወዳለሁ። አንጀት አርስ ምክር 👏👏👏👏ተባረኪልኝ ‼️
@benthassentube6525
@benthassentube6525 2 года назад
ጥዋት የሚጠጣዉ የት ነዉ የምናገኘዉ ስሙስ ምንድነዉ
@user-xr5lr8qk4e
@user-xr5lr8qk4e Год назад
@@benthassentube6525 خلአው አቸቶ ኸል ይባላል።ሱፐር ማርኬት አው አጣር ስትገዥ ኸል ጠብኢ ብለሽ።
@Semerehareg2244
@Semerehareg2244 Год назад
That way eko new le meksat yemiteqmew
@user-rf2tg3gm3b
@user-rf2tg3gm3b Год назад
የትነው ያለው እሲ ነጠሩኝ ጨነቀኝ ማርያምን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ወይ የኔ ቆንጆ በእውነት አነቃቃሽኝ ደግሞም ባለሙያም ነሽ የሰራሽው ለአይን ደስ ይላል እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ በርቺልኝ ❤😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Selamye ቀላል እኮ ነው ካሰብንበት 🙏♥️🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲዬ እውነትሽን ነው ፍላጎቱ ካለን ሁሉን ማድረግ እንችላለን የሚከብድ ነገር የለም እራሳችንን እያዳከምን ስለሆነ ነው እንጂ አንቺ እህቴ በርቺልኝ ለኛም ብርታት ጉልበት ትሆኝናለሽ የኔ ቆንጆ ውድድድ💕💓
@eastwest334
@eastwest334 2 года назад
ሰላም ሁሉነገርሽ ይመቸኛል በዳይት ጉዳይ ግን የሁላችንም የደም አይነት አንድ ስላልሆነ እኩል ለውጥ አያመጣም ሁላችንም የደም አይነታችንን ብናውቅና ብንመገብ ጥሩ ነው ለምሳሌ ሎሚና አቮካዶ ለደም አይነት ኦ አይመከርም በተረፈ የኔ ኢትዬጵያ ንግስት ብዬሻለሁ ንቅት ያልሽ 👌👍🏽
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኪልኝ ማሬ ከልቤ አመሰግናለሁ ለሰጠሽኝ ምክር። ዳይትን በተመለከተ እያንዳንዱ ሰው የራሱ አመለካከት አለው ለምሳሌ እኔና ብዙ የማቃቸው ወዳጆቼ በደም ታይፖችን አንመገብም እኔ የምሄድበት የዳይት ዶክተር ጋር ሄዶ ያልከሳ ሰው አላውቅም በእውነት በጣም ጎበዝ ነው። 🙏♥️🙏
@rimkitchen9516
@rimkitchen9516 2 года назад
ምግብ አሰራርሽ፣ ስፖርት አሰራርሽ፣ለራስሽ ያለሽ ትኩረት ያነጋገር ለዛሽ 👌👌👌
@mentwabdelelegne9798
@mentwabdelelegne9798 2 года назад
በጣምጠቃሚ ምክር ነው:: ተባረኪ ኤልሲ🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏♥️🙏
@genettilahun2310
@genettilahun2310 2 года назад
ቻናልሽ በጣም ይመቻል health beauty fashion & ethics lifestyle የሚወደድ ነው አንዳንድ ነገርሽ በተለይ የሚያስታውሰኝ ነገር Washington post ጋዜጣ ላይ Ms. Manner የሚል ሴክሽን አለ እና ስለ አንዳንድ ሶሻል የሆኑ ጉዳዪች ላይ የምትናገሪው እሱን ያስታውሰኛል እና Ms. manner ብየሻለሁ💖 ሰለ (poch eggs)የተናገርሽው በጣም አሪፍ ነው…ሁልግዜ እምቁላልን ፍርፍር ..ጥብስ አድርጎ ከመመገብ አንዳንዴ ቀጥታ የፈላው ውሀ ውስጥ በማብሰል ብንመገብ excess calories & fat ይቀንስልናል Thank you Ms. Manner 💗
@menberegetu6703
@menberegetu6703 2 года назад
ባለሞያ ጨዋ አደበተ ጥሩ አሁን ደግሞ የጠቀመሸን በማሳየትሸ ምሰጋና ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ሒወትሸን እጅሽን ይባርክሸ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ኤልሲ በጣም ጥሩ ነው ሀሳብሽ ግን 2 ነገሮች ማልስማማበቸው አሉ አንዱ እንቁላሉ ከነ አስዃሉ መብላት ፍጹም አይበላልኝም ብዙ ሰዎችም እንደዛ መሆናቸውን አውቃለው የዳቦው ነገር ደሞ አንሷል የዳይት ኾርስ ወስጀ ልኩ ይጨምራል ሞክሬውም ውጤት አግንቸበት ነበር በተረፈ ቆንጆ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Rahelye እኔ እራሴ በግድ ነው የለመድኩት ምክንያቱም ለጤና ጥሩ ስለሆነ ሌላው 30g ለዳቦ እኔ እየተጠቀምኩት ያለሁት ዳይት ላይ የተፃፈውነው እውነት ለመናገር ከበቂ በላይነው ማሬ😅😅 እኔ ሰውነቴ አስቸጋሪ ነው ቶሎ አልከሳም 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@marty1045
@marty1045 2 года назад
You're such an inspiring person. Thanks for being so incredible! 😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Martye thank you so much ማሬ 🙏♥️🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ኤልሲ ቆንጆ ነው እንቁላሉ ግን😆
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 года назад
እናመሰግናለን በሁሉ ነገር የተካንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 2 года назад
በጣም ነዉ የምከታተልሽ ግን ኮምቼ አላውቅም ። ምክንያቱም ሳላስባው ነዉ የሚልቅብኝ ፕሮግራምሽ ደስ ይላል ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Masiye በጣም አፈጥነዋለሁ ጊዜአችሁን ላለመሻማት 🙏♥️🙏
@mayasolomon9445
@mayasolomon9445 2 года назад
ተባረኪ እህቴ ያለሽን ማካፈል መባረክ ነው ቅን ትሁት ልብ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@elza253
@elza253 2 года назад
U are my favourite RU-vidr God Be with You .thanks a lot to all what u give us advice
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 года назад
🍁ኤልሲ የኔ ቆንጆ ሁሌም ጊዜሽን ገዝተሽ ከልብሽ እኛን ለማካፈል የምታደርጊውን ሀሉ ነገር አምላክ አብዝቶ ይባርክልሽ 😘❤😘
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Rahelye 🙏♥️🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Wow that’s amazing elsiye konjo thanks 🙏 for sharing beautiful 😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you Ellenye ማሬ 🙏♥️🙏
@rakis5033
@rakis5033 2 года назад
Such an amusing Ethiopian, Egzihabhair yakiebrlen my dear Elsa
@fiona7591
@fiona7591 2 года назад
Love the avocado & eggs. That's an interesting way of cooking eggs.Thanks Elsye
@betelehemsahle7238
@betelehemsahle7238 2 года назад
ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግነው !!!ሁሌም የምታቀርቢው ፐርፊት ነገር ነው !! እኔን እየጠበቀመኝ ነው በራችን !!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!🙏
@helentadele2574
@helentadele2574 2 года назад
በጣም አመስግንሻለው እንችን ሳይ እነቃቃለው :ጥሩ ነገር ነው የምታረጊው በርቺ
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 года назад
ኤልስዬ እጅሽ ይባረክ የኔውድ ስታምሪ አምላክ ካችጋር ይሁን
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን በሙሉ ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏❤️
@laelnaam7539
@laelnaam7539 2 года назад
Thank you for sharing ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@maranatatakele3983
@maranatatakele3983 2 года назад
ኤልስዬ Olive oil እሳት ሲነካው More ኮሌስትሮል ይሆናል የሚባለውስ?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 года назад
Thank you for sharing elsaye 👍👍😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Frye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@helitube779
@helitube779 2 года назад
Geta Eysus Yebariishie Sis Bitam tetekumbetalu 🙏🙏🙏🙏
@Jeruslem
@Jeruslem 2 года назад
እናመሰግናለን እራት መተው ትልቅ ለውጥ አለው ተጠቀሙበት እኔ 68 ኪሎ ወደ 54 ገብቻለሁ ቦርጭ የለም አሁን በቀን የ10ደቂቃ እስፓርት ገመድ ዝላይ እዘላለሁ ትልቅ ለውጥ አንጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@sitranayeinatuanafaki2942
@sitranayeinatuanafaki2942 2 года назад
በስንት ጊዜሽ ነው ለውጥ ያመጣሽው ውዴ ቦርጭ አስቸግሮኛል
@Jeruslem
@Jeruslem 2 года назад
@@sitranayeinatuanafaki2942 በሶስት ወር
@etsubendale7694
@etsubendale7694 2 года назад
Hi elsy endet nesh yalayehut video yanchin yelem gn comment setche alakm neber betam gobez youtuber nesh berchiln kanchi bzu etebkalew
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Etsubye ተባረኪልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@bethlehemsolomon818
@bethlehemsolomon818 2 года назад
Thank you my dear Elsy for the simple and yet delicious and healthy recipe. You are one of a kind!
@user-gv7bf1cl4n
@user-gv7bf1cl4n 2 года назад
ተባረክ እህቴ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 года назад
ዋው ተባረኪልኝ ኤልሲ
@mimitaye9091
@mimitaye9091 2 года назад
ሰላም እህቴ ሁልጊዜ አዳዲስ ነገር ስለምታሳይን በጣም እናመሰግናለን ቡና ያፈላሽበትን ማንቆርቆሪያ ከየት ነው የገዛሽው ተባበሪኝ እኔ ያገኘሁት ከ Aluminium የተሰራ ነው ያገኘውት ያ ደግሞ ለጤና ጥሩ አይደለም አሉ አመሰግናለሁ
@aberashayele66
@aberashayele66 2 года назад
ተባረከ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏♥️🙏
@ruthgirmay2655
@ruthgirmay2655 2 года назад
Wow amazing agelaletsesh betam new desyemilew!!thankyou!
@tarikgeletu2448
@tarikgeletu2448 2 года назад
በጣም ታምሪያለሽ እና በርቺ
@tigistjemal9444
@tigistjemal9444 2 года назад
እናመሠግናለን !
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 Год назад
A woman with full confidence,stylist & modest .I always admire you . I wanna be like you . Big like dear ❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
በመዳህኒይለም ንቃትሺ ፍጥናት ለራሰሺ ይለሺትኩር አቦ ሺአመት ኑሪ የኔ ውብብብብብብ🌷🌷🌷🌷🌷
@meselebegashaw9031
@meselebegashaw9031 2 года назад
Thank you for sharing The black rice is name is wild rice
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
የኔ ባለሞያ ያገሬ ልጅ ። አንድ አጭርና እግረ ቀጭን ጉዋደኛ አለችኝ። እግር የሚያወፍር ነገር ታውቂያለሽ? ፈረንጆቹ እግራቸው የሁሉም ወፍራም ስለሆነ የነሱ ችግር አይደለምና ምንም ስለ እሱ አልሰሩም። አንቺ መላ ቢኖርሽ ብየ ነው።
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 2 года назад
ቀጪን ነኝ እግሬ ግን የብቻው ወፍራም ነው እዲቀጥንልኝ እፈልጋለሁ እደትእድቀጥን ካወቅሺ ንገሪኝ
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 года назад
Today's program is extra special, Thank you elsayi.💚💛❤💋💚💛❤💋💚💛❤💋 It is truly a wonderful help. A DAY WITH ME. YOU SHOULD CALL THE HEADLINE.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
እስፓርቱ ተምችቶኛል ሁሉም ጥሩ ነው ከእንቁላሉ በስተቀር አቮካዶ በእራሱ እንቁላል በይው አብሮ መሄዱን እምምም በተረፈ ስለ ሩዙ thanks
@wintatemsgen7402
@wintatemsgen7402 2 года назад
U are Amazing woman god bless u
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏♥️🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
የኔ ቆንጆ!!! 😘😘😘🌹
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኩልኝ 🙏♥️🙏
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 2 года назад
እናመስግንለን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 года назад
ተባረኪ ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው✌️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏♥️🙏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 года назад
ድንቅ ነው በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው። ደግሞ በጣም ባለሙያ ነሽ ቆንጅዬም ከስነምግባር ጋር ተባረኪልኝ
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 2 года назад
እሰይ የኔ ስልጡን በርቺ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Efrataye 🙏♥️🙏
@abg1927
@abg1927 Год назад
ዋው የኔ ቆንጆ አቀራረብሽ እንዴት ደስ ይላል?በርቺ አቦ
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf 2 года назад
Thank you Elsy. This is so helpful for all Ethiopian women.
@lilyghirmeso5936
@lilyghirmeso5936 2 года назад
Thank you thank you Elsy for sharing! So this is the only diet for 15 days wright?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Liliye 15/20 maximum 1 month until you see a good results but you need to be very strict with the rules 🤗♥️🙏
@yirgalamembaye2583
@yirgalamembaye2583 2 года назад
I'm from eritrean your amazing lady
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@saramekonen6760
@saramekonen6760 2 года назад
ተባረኪ የኔ መልካም
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Saraye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@elleni4658
@elleni4658 2 года назад
ኤልሲ ተባረኪ ስለቅንነትሽ እና ግልፅነትሽ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ሁሉም የምታመጭው ቪድዮሽ ጎበዝ በርቺ
@helitube779
@helitube779 2 года назад
Thank you so much dear 🥰🥰🥰
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 года назад
ዘመንሽ ይባረክ
@misrakmosissa8851
@misrakmosissa8851 2 года назад
Neka neka aregshig betewatu elsina 👏👏🥰
@ethio4421
@ethio4421 2 года назад
Thank you so very much yene web !!
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 2 года назад
God bless you my dear
@zewdneshbirhanu6632
@zewdneshbirhanu6632 Год назад
ዋው እንዴት እንደተመቸሽኝ በጣም ጎበዝ አንደኛ ነሽ ጀግና በርቺ።
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ታነቃቂኛለሽ
@jsfamily3726
@jsfamily3726 2 года назад
Perfect 👌 video, tebareki keep it up sister 😘❤.
@rozinatesfamariam7876
@rozinatesfamariam7876 2 года назад
Thank you Elsi
@airhanethiopia564
@airhanethiopia564 2 года назад
ኤልሲ ቪዲዮ ትስራ💕 እናመሰግናለን!
@sadaadam1054
@sadaadam1054 2 года назад
Balemuya ; konjo;keltafa Yemetwedeje betsebochesh tadelew mashallah byeleshalehu tebarkie 🥰🥰🥰🥰🥰
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Thank you my dear sister!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Your welcome ማሬ 🙏♥️🙏
@merryassefa4018
@merryassefa4018 2 года назад
የኛ ባለሞያ መጣሽልኝ ኤልሲ ውዴ ልባም ሴት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Merrye 🙏♥️🙏
@gualitfassika6868
@gualitfassika6868 2 года назад
I like the word "wogenoche"
@mierafberhe3396
@mierafberhe3396 2 года назад
wow Its very important, Thanks for Your Advise Konjiye
@bruktaytabate3497
@bruktaytabate3497 2 года назад
It looks delicious 😋 thank you so much 💓 and I have a question where can I find the food scale
@yordanosasres3452
@yordanosasres3452 2 года назад
Thank you I'm following your diet ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Wonderful‼️YORDIYE 👏👏👏👏
@azebassefa270
@azebassefa270 2 года назад
Elsi very good culinary hints. The key, as you teach, is to implement good habits in nutrition as well as in sports. Always a wise, intelligent and well done entertainment!! ❤️
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
መለኝት 👌 ኤልስዬ እኔ እስጠግብ ነዉ ምበላዉ እኛ ቤት የምዕራባዊያን ምግብ አይበላም።እንጀራ ነዉ አብዛኛው ግዜ ። ከቤታችን ቦርጭ ያለኝ እኔ ነኝ የመጣብኝ በ csec ወልጄ ነዉ። አስተካክላለሁ። thanks to you🤗 wow I love the soup👌
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 года назад
በሲሲክ ወልጄ ነው ማለት ??
@rahelmelaku7991
@rahelmelaku7991 2 года назад
እናመሰግናለን፡፡ ስለ fit tea 28 day slimming tea ምን ታስቢያለሽ?
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 года назад
Thank you for sharing 🙏
@Romaflorist
@Romaflorist 2 года назад
Thank you Elsy 🙏🏿Could you please share us more healthy recipes, I live in Australia 🇦🇺 we have a lots of fresh fruit and veggies, the problem is we don't know how to coke in healthy way 😁 God bless you my sis for sharing your useful knowledge 🙏🏿😍👏🏿💟
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እሺ ማሬ I will dear 🙏♥️🙏
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 года назад
ለምንድነው ቆመን ምንጠጣው ....???? ብዙ ጊዜ ቁጭ ብላችሁ ጠጡ እኮ ነው ሚባለው በናትሽ መልሺልኝ ኤልሲ
@helensolomon886
@helensolomon886 2 года назад
Very healthy very delcious 👌👌👌thank you elsi♥️
@seblasebla9576
@seblasebla9576 2 года назад
Wow betam DASS yelale barechi...
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 2 года назад
wouldn't it be a bit boring to eat daily for breakfast avacado, egg and slice of bread? can you share us some 2 to 3 alternatives for breakfast. Furthermore is 30 grams standard for all age groups for breakfast and lunch respectively. Thank you, encouraging ideas.
@good4all7813
@good4all7813 Год назад
Thank you konjo☀️
@adiamkidane5642
@adiamkidane5642 2 года назад
ተባረኪልኝ የሀበሻ እርሾ የተኛው ነው
@meazamekonnen190
@meazamekonnen190 2 года назад
Very nice tankes
@yeabseratube3527
@yeabseratube3527 2 года назад
ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ነው
@-yesetochguada
@-yesetochguada 2 года назад
ውዴ እናምሰኛለን
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በላይክ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው እናመሰግናለን የኔ እህቴ
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p 2 года назад
ጀግና ነሽ
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 2 года назад
thank you so much sister
@yodit
@yodit 2 года назад
Sei molto educata perche il tuo modo di parlare mi piace tanto gobez!
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 2 года назад
May our lord bless you and your household. ❤️
@luluoumer3959
@luluoumer3959 2 года назад
እንቁላሉ ዘጋኝ
@spicyinstantnoodles8082
@spicyinstantnoodles8082 2 года назад
Marekonsch sewedsch tebreke😘😘😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@askalekefelegze9636
@askalekefelegze9636 2 года назад
Thank you for sharing you wake me up dear 🙏💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Askaleye thank you ማሬ that is what I need 👏👏👏👏👏
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ የቡናው ስም ብደንብ አይታይም ምን እይነት ነው please write the name, Thanks for sharing!!
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 2 года назад
Watching
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you dear 🙏♥️🙏
@user-fq8nk5zi1j
@user-fq8nk5zi1j 2 года назад
የኔጣፋጭወላሂበጣምነውየምወድሽስርአትሽና አስተሳሰብሽ😍😘
@sabi4735
@sabi4735 2 года назад
Thank you so much its was wonderful my dear 😘❤
@genetmengesha7765
@genetmengesha7765 2 года назад
Olive oil ምግብ ለማብሰል አይመከርም የበሰለም ሆነ ያልበሰለ ምግብ ላይ ከላይ መጨመር እንችላለን ከተቁላላ ወደ saturated fat ይቀየራል ለኮሌስትሮል ያጋልጣል
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 года назад
👍👍👍👍
@ghenetkidane8311
@ghenetkidane8311 2 года назад
You’re amazing! 🙏💕
@sanithutler7063
@sanithutler7063 2 года назад
Thank U Elsie konjo 🥰🥰🥰
Далее
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 821 тыс.
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 821 тыс.