Тёмный

📌"ፓስፖርት ቀዳቹ ጣሉ ኤርፖርት ላይ እጅ ስጡ " የሚሉ አሉ ……የቱ ነው ትክክለኛው ⁉️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

ወደ ካናዳ በተለያየ ምክንያት መጥተን ጥገኝነት ስንጠይቅ ተቀባይነት የሚያሳጡንን ነገሮች ባለማወቅ እንሰራለን ።
ከካናዳ ቶሮንቶ የህግ ባለሙያ በዚህ ዙሪያ ተቀባይነት እንድናገኝ ማድረግ ያለብንና የሌለብንን ይነግረናል

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 251   
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Год назад
ኪዲና ተክሌ በእውነት የምትሰጡት ኢንፎርሜሽን ቀላል አይደለም ይሄ የሚፈልጉ ወገኖቻችን ያለክፍያ ይጠቀሙታል እውነት ተባረኩ
@legessezewudie
@legessezewudie Год назад
🌿🌿🌿 አቶ ተክሌ እና💐💐💐 ኪድ ለምታደርጉት ስራ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድላቹሁ በጣም እንወዳቹህ አለን!!❤❤❤
@tamiratbelay
@tamiratbelay Год назад
ኪዲ እናመሰግናለን፣ ኑሪልን። ኬኒያ ስደት ላይ ሆነን ነው የምንከታተለው። ለተክሌ እጅግ በጣም የከበረ ምስጋና አቅርቢልን። ሰው ለመርዳት ያለው ቀናኢነት የተለየ ነው። የራሱን ኬዝ እንኳን ምሳሌ አድርጎ የሚናገር ቅን ሰው ነው። እግዚአብሔር አንቺንም ተክሌንም እድሜ ከጤና ይለግስልን። አሜን!!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ናቹህ ልበ ቅኑ እግዚአብሔር ይባርካቹህ 🙏❤
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r Год назад
እህቴ ኪዲና ወንድማችን ተክሌ ስለወገን ያላችሁ ቅንነትና ተቆርቋሪነት በአጠቃላይ እያደረጋችሁት ያለው መልካም ነገር እጅግ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@milliyontadese4207
@milliyontadese4207 Год назад
ስወደው ይሄንን ሰውዬ ልቡ ንፁህ እና ብርቱ ሰው ነው ባገኘው ደስ ይለኛል በዛ ለይ የንግግሩ ለዛው🙏❤🙏❤🙏❤
@HailuH
@HailuH 2 месяца назад
በእውነት ፈጣሪ ይባርካችሁ ስለትክክለኛ መረጃችሁ!!
@yordanosfisseha1906
@yordanosfisseha1906 Год назад
ተክሌ እና ኪዲ እናመሰግናለን ተክሌን ከኢሳት ጀምሮ አቅሀለሁ ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ያለህን ነገር የኔም ልጅ ካናዳ ገብታለች የናተን ፕሮግራም እየተከታተልኩ እልክላታለሁ ባለፈው ባኮበር የሄድክ ግዜ ቤተክርስቲያን ልታገኝክ ነበር አልተመቸህም ግን እዲህ የምታቀርቡት ብዙ እውቀት እያገኘንበት ነው ኪድ እና ተክሌ ዘራችሁ ይባረክ
@EthioMusika97
@EthioMusika97 Год назад
ኪዲ እና ተክሌ ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏 .. የምትሰጡን መረጃዎች በእውነት በጣም ጠቃሚ ናቸው ! Thanks a lot and keep the good work ❤
@mogesakele3706
@mogesakele3706 7 месяцев назад
እኔ ካናዳ ደርሸ ተመልሻለሁ በጣም ጥሩ አገር ነው እናት አባት እንኳ ይሠለቻል ሳይሠለቹ ለስደተኛ የሚያደርጉት እንክብካቤ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ጠንካራ ጎበዝ ሠራተኛ ካልሆንክ ከአገርህ አትውጣ ።
@goldwatertube9048
@goldwatertube9048 Год назад
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@BiniyamAmede-sj3gn
@BiniyamAmede-sj3gn Год назад
ኪዲዬና አቶ ተክሌ እስካሁን ላደረጋቹትና ወደፊትም ለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቹ ተባረኩ
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 Год назад
Kidu and Tekle thank you so much for your concern and important information that you are giving to you people 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@embetfeyessa5786
@embetfeyessa5786 Год назад
ኪዲዬ ተክሌ ትልልቅ መረጃዎችን እየሰጣችሁ ስላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@King2papa
@King2papa 10 месяцев назад
ስለቀና ምክራችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ተባረኩ!!
@zerihunshewarega3622
@zerihunshewarega3622 Год назад
ኪዲ እና ተክሌ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጣችሁ በእውነት፡፡
@alemtolcha2846
@alemtolcha2846 Год назад
ተክሌ በጣም መልካም እና ቅን ስው ነህ ተባረክ ,ኪድይ አንቺም በጣም መልካም ነሽ ተባረኪ,
@munaahmed5886
@munaahmed5886 Год назад
Tekle the son of my birth land you always helping other thanks my legend❤
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 Год назад
ኪዲ እዴት እደምወድሽ ተባረኪ ተክሌ ተባረክ እ/ር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው የእ/ር መልካምነት ይጎብኘው።!!!!
@TheHighlander007
@TheHighlander007 Год назад
ቸዌያችሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት። ተጋባዥ አንግዳውም በጣም ቸር ሰው ነው ይመቻችሁ።
@AmboBirbiro
@AmboBirbiro 10 месяцев назад
ኪዲ ኢትዮጵያም እያለሁ ያንቺን ፕሮግራም እና ምክር እሰማለሁ አና በጣም ጠቅሞኛል አሁን ካናዳ ጋብቼም አየተከታተልኩ ነው በጣም ካሰብኩት በላይ ነው የጣቀመኝ በጣም አመሰግናለሁ እና የተክሌ ምክር በጣም ጠቅሞኛ 🙏🙏🙏
@getahunabuyeofficial
@getahunabuyeofficial 3 месяца назад
ቅዱ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ።መልካም ማድረግ ለራስሽ ነው።ጌታ በመልካም ስራ በርኮሻል
@yabitube4073
@yabitube4073 Год назад
Amazing explanation thanks for your advice.
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 Год назад
God Bless you Kidye and Tekle! You are doing a wonderful job helping the our community!ኢትዮጵያውያን በርግጥ ተቀራርቦ መኖር የምንወደው ግን ኔ ልምከራችሁ እንደኔ ሁኑ ቶሮንቶ አትጠቅጠቁ : ካናዳ ሰፊ ናት: ወጣ ወጣ እያላችሁ ኑሩ:: ኑሮም ትንሽ ቀነስ ይላል :: ቋንቋም ትለምዳላችሁ:: አንድ ቀን ሁሉ ነገር ሲሳካላችሁ ትልቅ ከትማ ትገባላችሁ::
@wubishethaile9020
@wubishethaile9020 Год назад
ተባረኩ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!!! እኔ መምጣት በጣም እፈልጋለሁ ፎርሙን እንዴት ልሙላ?
@wubishethaile9020
@wubishethaile9020 Год назад
ተባረኩ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!!! እኔ መምጣት በጣም እፈልጋለሁ ፎርሙን እንዴት ልሙላ?
@seblesemar5572
@seblesemar5572 Год назад
ምርጦች ናችሁ በርቱልን ቀና ልቦች
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 Год назад
ኪድዬ ሰላም ነሽ አቶ ተክሌ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው የሚያዝናና ሰው ነው እናመሱግናለን ኪድዬ ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Год назад
ሰው ሰው ብለሽ በስጋ እንደዚህ እንደምትረዱት ሁሎ በነፍሳችው ያስባችው!!!! ቀላል አይደለም ። እኔም በስደት ስላለው በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው በመልካምነታችው መንፈሳዌ ቅናት እየተሰማኝ ነው የሰማውት በርቱ ፍፃሜያችውን ያሳምረው።
@mimia7202
@mimia7202 Месяц назад
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏ኪዲዬ በታም እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
@LidiaNigatu
@LidiaNigatu Год назад
ኪዲና ተክሌ በእውነት ስለ ምትሰጡት ኢንፎርሜሽን እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡ ተክሌ እውነት ብለሀል በዚህ ዘመን ከተሳካ ከስደት የተሻለ አማራጭ የለም ካናዳ ለመምጣት በቂ ዝግጅት አድርጌያለሁ ነገርግን ተክሌ ከነልጆቼ ስለምምጣ ትብብርህ እንዳይለየኝ ወንድሜ እናመሠግናለን፡፡
@ethiopianpoliticsaddisababa
ኪዲዬ የኔ ቆንጆ ምንም ቃል የለኝም የእውነት በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የሰራሺው ደሞም አዝናኝም ነበር እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈለው..... ሁሌ ነው ፕሮግራምሽን የምከታተለው ትላንት የጣት አሻራ እና ፎቶ ሰጥቻለው አዲስ አበባ ካናዳ ቆንስላ እና ውጤት እየጠበኩኝ ነው በትምህርት ነው apply ያረኩት እና እግዚአብሔር ይርዳኝ እና ከተሳካ ስጦታ ከኢትዮጲያ አመጣልሻለው ቃሌ ነው ኪዲዬ🥰🥰
@mimisolomon9256
@mimisolomon9256 Год назад
Amazing guy ! Thank you Kidiye ❤
@netsanetzegeye5884
@netsanetzegeye5884 Год назад
ከሰማይ ሚስማር ቢዘንብ አንቀርም😅
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Год назад
Hhhhhhh
@ethiopiatikdem8856
@ethiopiatikdem8856 4 месяца назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ለርዳታሽ
@binientertainment3816
@binientertainment3816 8 месяцев назад
Tekle you're the best lawyer I appreciate you 👍 dear Kidi also you're the best youtuber I also appreciate you. Thank so much for this great information ❤
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Год назад
Exactly metaser medefer gideta yelem endawim gudayun wisibsib yadergewal tekami information new Tebareku❤❤
@meseretbetru8041
@meseretbetru8041 Год назад
ተባረኩ ኪድዬ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ጠበቃ ተክሌንም አመስግኘልን ካናዳ ውስጥ ትንሽ መረጃ ለማወቅ ምን ያክል እደሚያስከፍል የታወቀ ነው በጣም እናመሰግናለን በርቺ ኪዲዬ❤
@HaymanotFanetayeKassa
@HaymanotFanetayeKassa Год назад
ስለ ቅንነታችሁ እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈላላችሁ
@temesegengichamo4283
@temesegengichamo4283 9 месяцев назад
KIdi & Tekle tebarku enamesegenalen mert mereja new yesetachun.
@mazebezane3040
@mazebezane3040 Год назад
ካናዳ እናት አገር ናት በጣም ጥሩ አገር ነው አንደ ጓደኛዬ የኔ እናት ነበር የማለት 🥰🥰🥰🥰
@ROBELARAGAW-m2w
@ROBELARAGAW-m2w 10 месяцев назад
Hallo kidi thanks for your kindness to help us... you saved us from different scams and frauds. you should genuinely continue your support and guidance as much as possible. to be honest am proud of your passion and commitment to help your brothers and sisters! i am Robel from addis ababa. i have been working in the bank industry for the last three yours. beside the work i study a post graduate program and prepare me for IELTS exam in order to eligible for express entry program. i know it is challenging to get a job offer as we know but i will trying my best .. why am telling this story is that your video will help a thousand of Ethiopian including me. keep it up and replay for me if you can.
@AshuNews584
@AshuNews584 11 месяцев назад
በጣም ነው ላመሰግናቹ ምፈልገው ጥሩ መረጃ ነው ምታደርሱን
@sarahkm9144
@sarahkm9144 Год назад
ውድ ኪዲ እና ትክሊ ተባረኲ እንፎሚሽን ከገንዘብ በላይ ነው ፡
@ossebotassew3700
@ossebotassew3700 Год назад
Txs, kidy, i love lawyer Tekele, God bless u both
@nikolatube251
@nikolatube251 Год назад
ኪዲ ምርጧ እንኳን ደህና መጣሽ
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 Год назад
ሰለምታደርጉልን ቀና ትብብር እናመሰግናለን
@Iamexalted
@Iamexalted Год назад
🤍 keep up the good work! Thank You!
@frenahomgize8712
@frenahomgize8712 Год назад
ኪዲ ጥሩ ፕሮግራም እና ኢንፎርሜሽን የሚመግበን ስለሆነ ቀጥይበት
@dawitmeleseamen9873
@dawitmeleseamen9873 Год назад
Tnx kidiye tebarekilgn commenten yhen bemesratsh kelb amesegnalew
@EkramHusen-r2q
@EkramHusen-r2q Год назад
Thanks kidu
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut Год назад
kidi speechless to apriciate you wishing long live
@helinadamte7511
@helinadamte7511 11 месяцев назад
Kidu you are the best
@መኳንንትየሰዐሊተምህረቱ
🥰በእውነት በጣም ቅን ሰዎች ናቹ
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Год назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘራችሁ ሁሉ ችግር አያግኛችሁ እንወዳችሀለን
@BATube-c5m
@BATube-c5m Год назад
ኪዲ ካንቺ ወይም ከናተ የተጠቀምኩትን ያወኩትን ነገር በዋጋ አልተምነውም እኔ ለመምጣት በጣም ፍላጎት የለኝ ልጅ ነኝ ፈጣሪ ያሳካልህ በይኝ ኪዲ
@wondimagegnkechine7082
@wondimagegnkechine7082 Год назад
ዋው ኢትዮጲያዊ በመሆናችሁ ኮራው
@Eyobed-e2j
@Eyobed-e2j 10 месяцев назад
Hi I appreciate for your advice to assist to know for your people
@azmerawwole
@azmerawwole 10 месяцев назад
Thanks, god bless you !!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤
@melat6364
@melat6364 Год назад
ኪዲዬ እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን አገኝሽ ይሆናል ብዬ አምናለሁ አንቺን ስከታተል የተፈጠረውን ፊት ለፊት ሳገኝሽ ነው የምነግርሽ ከወር በዋላ ቶሮንቶ እመጣለሁ
@gechmk3401
@gechmk3401 Год назад
ኪዲ በጣም ደጋግሜ ፕሮግራምሽን ከማየቴ የተነሳ ካናዳ የገባሁ እየመሰለኝ ተቸግሬያለው!
@mogesakele3706
@mogesakele3706 7 месяцев назад
ወንድማችን ተክሌ እና ኪዲ ግልፅ ነው እኛን ለመርዳት ስለሆነ የምትደክሙት 10Q❤
@hailekawiso99
@hailekawiso99 7 месяцев назад
እውነት ተባረኩ እውነት የእትዮጲዊነት ኤሐነው
@JEMI-s6y
@JEMI-s6y 6 месяцев назад
ጎበዝ ናችሁ በርቱ ❤
@mulemesele9585
@mulemesele9585 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ይባርክሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ ውይ ምን አባቴ ላርግሽ
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Год назад
ለእናንተ ቃል የለኝም💪💪💪💪💪💪
@yesufjemal
@yesufjemal Год назад
Thank you Kidi and Takliye, Tiru mikir nw iyesetachihun yalechihut because Inem Casen asgebiche iyetebeku new ke St Johns NL.
@salmgetachew612
@salmgetachew612 Год назад
በጣም ልትመሰገኑ ይገባል❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
እንኳን ተወለዳችሁ እወዳችኇለሁ ተባረኩ
@alemdamtew1763
@alemdamtew1763 Год назад
Good job bless you both 🙏
@Fekaduy1
@Fekaduy1 Год назад
Tekleye egziabher rejem edeme yestachu
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Год назад
ሠላም ኪድየ & አቶ ተክሌ በጣም ደስ እሚል መረጃ ነዉ የሠጣቺሁን እናመሠግናለን ምቀኝነትማ የኛወቹ ጋ ያለነዉ ለአገራቸዉና ለወገናቸዉ ያልሆኑ ለሌላ ሀገር ግድ ይሠጣቸዋን ብላቺሁ ነዉ ልቦና ይስጣቸዉጂ ሌላ ምን ይባላን ለአላማ እስከወጣን ድረስ ያገሩን ህግ ማክበር ግድ ይላን ሲቀጥል አቶ ተክሌ ወደ ካናዳ የመምጣት ሀሳቤን የበለጥ አነሳሳኸዉ ፈጣሪ ብሎት እስፓሠር አግቸ መጥቸ አዱን ልጀን ለቁምነገር ለማድረስ ያብቃኝ በሠዉ አገር በወገቤ አዝየ ያረብ ሺት ቤት እያጠብኩ ነዉ ያሳደኩት የኔን እደድል እዲያጋጥመዉ አልፈልግም አድጎ
@letinahadgembes253
@letinahadgembes253 11 месяцев назад
ኪጂየ እግዚኣብሔር ይባርካችሁ ካምፓላ ያሉትንስ ታግዛላችሁወይ
@Derejezawdi
@Derejezawdi Год назад
ኪዲዬ:የኔ:አንበሳ:ሰላምነዉ:ዛሬም:ያቀረብሽልን:ምርጥ:የሆነ:ሰዉ:ነዉ:ብዙ:ትምህርት:ወስደንበታል:ግን:ካቺም:ሆነ:ከተክሌ:ያየሁት:ልበቀናነትን:ነዉ:ማሪያም:ትስጥልኝ::
@eyerusalemmeshesha7430
@eyerusalemmeshesha7430 Год назад
Kidya tebareke ebakesh lijan erjelegh
@ethioshaolin3717
@ethioshaolin3717 Год назад
kedi ena tekela tebarekulegn egezyabire yebarekahu ❤❤❤
@saranigatu4034
@saranigatu4034 3 месяца назад
ሰላም እህቴ እንደት ነሽ ስለ አውሮፖ መረጃ ካለሽ ልትረጅ ትችያለሽ ኒዝረላድ ነው ያለሁት ጥገኝነት ለመጠየቅ በምን በምን እንደምዘጋጅ እረዳትሽ ያስፈልገኝል
@etabeztola2239
@etabeztola2239 Год назад
Betam keen sewoch nachu egzabhar yebarkachu🙏
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
SHALOM ! በዛሬ ው ዉይይታቹ ያልገባኝ ለምሳሌ ፋኖም ሆነ OLA ሌሎችም የመንግስት ተቃዋሚ ሆነው በሰላማዊ መንገድ ስላልተቻለ ጫካ የገቡ ስሆን በ እምግረሸን ሕግ የእነሱ ደጋፊ መሆን ተቀባይነት የለውም ማለት ነው ?
@MiheretabMengesha
@MiheretabMengesha Год назад
Thanks God bless you bothe
@bereketmara9730
@bereketmara9730 Год назад
Mitsetut information betam arif ginko 99% ke Ethiopia mihedu sewoch ezih nuro silekebedachew ena yeteshale nuro filega new mihedut enji be wonjel silemifeligu ayidelem
@hailekawiso99
@hailekawiso99 7 месяцев назад
የምታቀርቡት ነገሩት በጣም ጠቃምነውና አስተማርነው ለላ ያለ ክፍያ ስፖንስር አድርጎ የምውስድ ኤጀንሶችን ፈልጉልኝ ?
@senbetebante1368
@senbetebante1368 10 месяцев назад
ኪድየ እና ተክሌ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ግን ምን ዋጋ አለው እኔ እንድወጣ ፈጣሪ አልፈቀደልኝም!ሰው አላከልኝ እጠብቀዋለሁ!!!.
@TemesgnAsefa-pu6qg
@TemesgnAsefa-pu6qg 29 дней назад
እንዴት ነው እድሉን መገኘት ምቺላው
@seidmahmud3156
@seidmahmud3156 7 месяцев назад
ማሻ አላህ መልካምነታቹ ደስ ይላል
@MesiEtio-o4r
@MesiEtio-o4r 4 месяца назад
Enamesgnalen kide ke saudi yechalale eda be group 5 family aluye eza?
@ESUBALEWWORKIE
@ESUBALEWWORKIE Год назад
Thank you so much
@getyefekadu5750
@getyefekadu5750 7 месяцев назад
kidi thanks
@yaredgebru-g6s
@yaredgebru-g6s Год назад
betam enamesegnalen kidi ena tekle bertulen
@legessezewudie
@legessezewudie Год назад
Thank you 💐💐💐🌹🌹🌹
@naimaimam6709
@naimaimam6709 10 месяцев назад
Hi kids Tank you good information II am Ethiopian but may son is he have yemen nationalities now he is in Ethiopian as refugees how can asker visit places
@abebaweshetu6156
@abebaweshetu6156 4 месяца назад
የዋህ ናችሁ ጥሩ ሰዎች
@shiferawtadesse8961
@shiferawtadesse8961 Год назад
slemtsetun information Geta ybarkachu
@MikyasMan-e2j
@MikyasMan-e2j Год назад
@mikyas:እኔ 10ኛ ክፍል ነኝ ወደ ካናዳ መጥቼ መማር እፈልጋለው እና ምን ትያለሽ 🙏🙏🙏 እንዳታልፊው🙏🙏😔😔🥺
@YamralAJ
@YamralAJ Год назад
ሠላም ኪዲ 👋👋🤛🤜 ብዙ አይነት Credit & Debit Card ስትጠቀሙ እናያለን። አዲስ ለመጣ ሠው መውሠድ ያለበት የትኛዎቹን አይነት ክሬዲት እና ዴቢት ካርዶች ነው?ከራስሽ ልምድም ቢሆን "እባክሽን" ጥቂት ነገር በዪን 👏👏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
ኪዲ ካላየችው ብዬ ነው አዲስ ከሆናችሁ መጀመሪያ የመኖርያ ፈቃድ አግኝቶ ቋሚ ሥራና የመኖሪያ አድራሻ ሲኖር እየሰራህ ቼክ የሚመነዘርበት እንዲሁም ብር ለማስቀመጥ የሆነ ባንክ አካውንት መክፈትና ብር ማስቀመጥ ከዛ በተከፈተው አካውንት ከተቆጠበው የሚወስድት ከሆነ Debit card ይሰጣሉ በዛ የከፈልከውን ከተቀማጩ ገንዘብ ይቀንሳሉ Credit card ከሆነ የቆጠብንበት ባንክ ወይም ሌላ ባንክ ወይም ትልልቅ ሱቆችም credit card ውሰድ ብለው የሚሰጡት ኢንተረስቱ ከፍ ያለ ሆኖ የተወሰነ የገንዘብ መጠን ይሰጡና የተጠቀምክበትን ክፈሉ ብለው ቢል እቤት ይልካሉ መክፈል ካልቻሉ የተበደርከው ብሩ እየወለደ ይመጣል ከከፈሉት ችግር የለም ከአመት አመት በካርድ እየገዙ ከከፈልህ ጥሩ ይከፍላል ብለው የሚያበድሩህን ገንዘብ ይጨምራሉ በእጅ ገንዘብ ሳይኖር ወደፌት መኪና ቤት ለመግዛት ይጠቅማል ጨዋ ታማኝ ሥራውን አክብሮ የሚሰራ እዳውን የቻለውን ያህል የሚከፍል ሰው ሲሆን ገንዘብ በጁ ባይኖርም የፈለገውን መግዛት ይችላል በወሩ ይከፍላል ሲችል ሁሉንም ከከፈለ ኢንተረስት የለውም እየሸረፈ ከከፈለ ኢንተረስት አለው ለዚህ ነገ የሚደረስበት ነው ዋናው መበርታት ነው መልካም እድል 🙏 ፀሐፌው ሴት ወይም ወንድ መሆኑን ስላላወኩ ነው የበለጠ ከዛው ከባንኩ ወይም ከሰው መረዳት የተሻለ ነው እኔ ግሪታውን ለማጥራት ነው እኔስ ብሆን ጠያቂዋ ከሚል ነው ሁሉ ነገር ይደረስበታል 😊 ✌️👍❤️
@YamralAJ
@YamralAJ Год назад
@@nunubelete8142 እግዚአብሔር ያክብርልኝ እጅግ አመሰግናለሁ 🤝👏👋👏👏 ወንድ ነኝ 😁ያው ኪዲ ሁሉም ስለሚጠይቃት ሁሉንም መመለስ አትችልም:: አሁን በዚህ ጥያቄ እንኳን የወቀሰኝ ሠው ነበር... እኔ አዲሣባ ነኝ ሁሉንም ፕሮሰስ ጨርሼ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሼ መቀበል እየጠበኩ ነው... በተለያዩ ምክንያቶች ሁሉን ነገሬን ሥራዬን ህይወቴን ትቼ ስለሆነ የምጓዘው ያው ማረፊያ እንዴት ነው የማረገው ሠው አላውቅ ሲስተሙስ እንዴት ነው የሚለው ስላስጨነቀኝ ነው /ያው ሠው አይደለን 🤝
@etabeztola2239
@etabeztola2239 Год назад
Tekela ye ewnt betam simple ena ke esu gar hulgzay mawrat yememegnut sew nw enamsgehaln🙏
@birtukanshewasema5008
@birtukanshewasema5008 Год назад
እግዚሐብሔር ይስጣቹህ ግን ኪነ የምርኔ ነው መምጣት እፈልጋሉሁ ግን እባክሽ አግዙኝ
@legessezewudie
@legessezewudie Год назад
Tekiley and kid thank you❤❤❤💐💐💐
@BowLege
@BowLege Год назад
Kidi Thank for ur information
@dejenealemu5930
@dejenealemu5930 Год назад
ኪዲዬ ለዚ በጎ ነትሽ yebegosew teshelami mehon yigebashal
@Binalfewdagne
@Binalfewdagne Год назад
ጥያቄ አለኝ ይህን ሁሉ ማስረጃ እዚህ ኢትዩጵያ ነው ማሞላው ለካናዳ ዜግነት ለማግኝት ወይስ እንዛ ነው ማስተካክለው ምክንያቱም በስነድ እና በማስረጃ ስለሆነ asylum የምናገኝው ይህን አፅኖት ብትስጠን ?
@MengisitesemayatAYA
@MengisitesemayatAYA 10 месяцев назад
እህቴ ቅድስቴ ይህን እውነተኛ የመምጫ መንገድ እንዴት ነው የምናገኘው
Далее