Тёмный
No video :(

📍ሳሚን አስገረዝነዉ ደስ የሚል ቀን 

JAM family
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

‪@abtube7318‬ #mettyandaman #habesha #jamfamilyethiopia #love #ethiopian #couplegoals

Опубликовано:

 

12 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 757   
@abtube7318
@abtube7318 Месяц назад
ቤተሰብ ሳሚን እንርዳው ተባብረን ትምርት እናስጀምረው🙏
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
አብርሽዩ❤የተባረክ🥰ጉበዝ😢አስተዋይ፡የጥቄቶችን፡ልክ፡ያልሆነ፡ወሪ፡አትስማ፡ጠላት😢ሁሌ፡ጉድጒድ😢እደቆፈረ፡ነው፡ግን፡አይሳካላቸውም❤❤👉🎓🫶🫂💞
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
ዝብለክ፡አችሁ❤❤መቀጠል፡ብቻ❤❤ጠላት፡ጉድጒድ፡መቆፈሩን፡አይተውም፡አተም፡መቀጠልክን❤አተውም፡.❤mese❤you.rota.uolahceuonme.የጋሽዮ፡አስተዋዮች፡በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Месяц назад
አብርሽ የምወድህኮ በምክንያት ነው የኔ የዋህ❤ አንድ እንዴ ግን ታናደኛለህ🙄😅
@user-ew9hi9ri8p
@user-ew9hi9ri8p Месяц назад
❤❤❤❤
@Alemazutbe
@Alemazutbe Месяц назад
አብርሽየ❤
@amrazaz1232
@amrazaz1232 Месяц назад
አብርሽን ህፃን ይወደዋል ሮጦ አቀፈው የኔ አባት❤
@user-dg8xp2ow5w
@user-dg8xp2ow5w Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@nfffdt931
@nfffdt931 Месяц назад
በጣም ❤❤❤❤❤ ኣብርሽዬ የኔ የዋህ
@user-qx9os8hj1d
@user-qx9os8hj1d Месяц назад
❤❤❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
አብርሽ የኔ የዋህ❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Месяц назад
ልጅ እኮ እዋሆቹን ያውቃል አብርሽ ደሞ ውስጡ ምርጥ ልጅ ነው
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my Месяц назад
አብርሽ የአይን አባቱ ሆኗል በቃ ልብስ ይግዛለት የምትሉ ላይክ😂
@user-bc2nl1lc6t
@user-bc2nl1lc6t Месяц назад
ግድነውክክክክ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
😂አረ፡ዳው😂እናተዬ
@user-wn8do2tr6c
@user-wn8do2tr6c Месяц назад
enme😂😂
@Eteteitube
@Eteteitube Месяц назад
እኮ በቃ አብርሸ አባት ወነካል
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c Месяц назад
​@@user-bc2nl1lc6t መሆንም አለባት😂😂😂 ግድ ነዉ❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Месяц назад
የA&R አድናቂዎ እነጃን ፍሚሊ 50k እናስገባቸው ውዶች 😘😘😘😘😘
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Месяц назад
አለን❤
@user-of3nh3et2q
@user-of3nh3et2q Месяц назад
ሀብርሽን ቤገርዙት😂😂😂
@TiiiToiri
@TiiiToiri Месяц назад
አብርሽ ጎበዝ በመልካም ስራህ ቀጥልበት ሁሌም ወደፊት
@user-xd4xp6kg9y
@user-xd4xp6kg9y Месяц назад
አብርሽን አይቼ ነው የመጣሁት✌️❤️🤣
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
ደምሪኚ
@user-jm6wt5dw8u
@user-jm6wt5dw8u Месяц назад
አብረሽ ግን የልጀ አዋቂነው ማሻ አላህ ቀጥልበት
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Месяц назад
😢😢😢😢አይ እናት እኔም ልጄን ሳስገርዝ ያለቀስኩት ለቅሶ አላህ ነዉ የሚያቀዉ የገደሉብኝ ነዉ የመሰለኝ ብቻ አለፈ ❤❤❤
@user-uk1gd2bp5d
@user-uk1gd2bp5d Месяц назад
❤❤❤❤😢😢😢
@Hajira.33
@Hajira.33 Месяц назад
ይሄን ህፃን ስወደው❤❤🎉 በበዞች ሳይገረዝ ቢያድግ ይከብድ ነበር
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Месяц назад
እኔን ልጁ ተሰፈሰፈ ስላደገ በህፃንነቱ ቢሆን እደዚህ አይቸገርም ነበር አይዞህ አባቱ እሔ ችግር ጌታ ይገልብጠው እነ አማን እና አብርሀም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ♥♥♥
@abebabelda1319
@abebabelda1319 Месяц назад
አሜን አሜን የተባረኩ ወጣቶች ናቸው የምንወዳቸው የሰው ችግር ተካፋይ ደሰ የሚሉ ወጣቶች እንወዳቸዋለን❤ ፈጣሪ ያገር ፍቅር ያብዛላችሁ ተባረኩ:
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Месяц назад
አብርሽ ያለበት አንጫቆረርም እሄዳለሁ 😂 ብቻ ጥሩ ስራ መስራት ለራስ ነው ተባረኩው 🙏❤❤👍
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c Месяц назад
እኔም እሱ አይቼ ነዉ ያመጠዉት😀❤❤❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Месяц назад
@@user-jt6zq9yz3c ይመችሽ 👍👍👍💪❤
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c Месяц назад
@@merkatosefere2836 አዛሬዉ ንግግሩ ደሞ ታመችቶኝ ዚም ነዉ እንዴት ደስ እንደለኝ👍💪💪አጀቴ ነዉ ቅቤ ያጠጠዉ😀😀💪
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej Месяц назад
እኔም የሄዱበት ሄዳለሁ😂
@hhgg6781
@hhgg6781 Месяц назад
የሩታ ሸጋባል❤ጠካራው አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤አተላይ እጮኸው በስቷል 😮አተብቻ ወደፊት 🎉ምቀኛ ሲፈልጉ ይሠቀሉ😂😂
@munajanuri5973
@munajanuri5973 Месяц назад
አብርሽ ያለበት ሁሉ ድቅነው የምትሉ❤❤
@AminaYoussef-c1r
@AminaYoussef-c1r Месяц назад
❤❤❤❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Месяц назад
❤❤❤👍👍
@user-og2qc7oj5s
@user-og2qc7oj5s Месяц назад
❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-fk7rq3ng2n
@user-fk7rq3ng2n Месяц назад
❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад
አብርሽ ያለበት እኮ ይደምቃል❤❤ህፃኑ ልጅ ሲያምር❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZainaIijBediru
@ZainaIijBediru Месяц назад
አብርሽ ጎቦዝ ልብስ ግዛ ልጁ ያአይን አበት ሆናሀል ❤🎉🎉🎉
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej Месяц назад
ኣብሩሸየ የኔ ጅግና የሁሉ ድምቀት ብታናሽ ትልቅ💋❤❤❤❤❤
@nfffdt931
@nfffdt931 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
ደምሪኚ❤❤❤❤
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my Месяц назад
ጌታ ይባርካችሁ ብራዘርስ🙏 መቲን ሳምልኝ😘አቶ አማኑኤል
@user-kx5fh2vp9h
@user-kx5fh2vp9h Месяц назад
አብርሽን አይቶ እሮጦ የመጣ እደኔ❤😅😅
@የአሜን
@የአሜን Месяц назад
አብርሽ ምርጥ ልብ ነው ያለው ለሰው አዛኝ ነው እስከ ቤተሰቦቹ የጋሽዬ ልጆች እድሜያቹ ይርዘም ጃዬ እና መቲም ምርጥ ሰው ናቹ ይመቻቹ ከፈጣሪ ይገኛል❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Месяц назад
ኡፋፋ የኔ ጌታ በአራስነቱ ይሻለው ነበር 😢😢😢😢 ፈጣሪ ይባርካቹ🙏🥰🥰ደሞ ሰው ሩጦ እቅፍ አርጎ ይስማል ፍቅር የሆነ ልጅ ነው❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Месяц назад
ህፃኑ ሲያሳዝን ደሞ ቆንጅዬ❤❤❤
@ethiolove131
@ethiolove131 20 дней назад
እውይይይ የኔ ጌታ ሲያሳዝን የውሻ ቁስል ያድርግልህ የኔ ቡቺላ ወጣቶች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg Месяц назад
የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል ኡፍፍፍፍፍ 😢😢
@HdrigebremedhhinGebremedhhin
@HdrigebremedhhinGebremedhhin Месяц назад
Mi to😢
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Месяц назад
አብርሽ የአይን አባት ሆነ እስይ
@tigstzmani7499
@tigstzmani7499 Месяц назад
አብረሽዬ አይቶ የመጣ እደኔ በላይክ ይግለፁ❤❤❤❤❤❤
@emebete6
@emebete6 Месяц назад
እኔ❤
@mdassa8527
@mdassa8527 Месяц назад
እኔ❤❤😂
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Месяц назад
የሩቲዬ ንጉስ የምወድህ እኮ በምክንያት ነዉ የምር የኔ የዋህ ጀግና ወንድ ነህ የምር የኔ ቅኑ አሳቢ አብርሽዬ❤❤ የሩቲዬ ሸባላ❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AliAhmad-fe2zz
@AliAhmad-fe2zz Месяц назад
❤❤❤❤❤ጀግና
@fafi21-d8s
@fafi21-d8s Месяц назад
የመዳም ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ🎉🎉🎉
@Janah-pk7dk
@Janah-pk7dk Месяц назад
ደምሪኝዉዴ
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj Месяц назад
አርጌዋለሁ ወለህ ፎሮፈእልሽን አይቼ ካዓጳ❤
@sofi8983
@sofi8983 Месяц назад
ነይ እንደማመር❤🎉
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Месяц назад
ልቤን ሳበው ይሄ ህፃን ደሞ እደት ነው ደስ እሚለው ተባረኩ እኳንም አስገረዛችሁት❤❤❤
@user-yn6fd2ez9z
@user-yn6fd2ez9z Месяц назад
አብሪሽ አይቼ ስሮጦ የመጣሁ የዩቲብ ድምቀት አብሪሽ❤❤❤❤
@nfffdt931
@nfffdt931 Месяц назад
ኣብርሽዬ የኔ ጅግና የሩታዬ ነጉስ የኔ መልካም የኔ የዋህ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልክ ሁሌም በደስታ ያንሩህ የኔ ወንድም ኣይዞህ በርታ እኛም ከጎንህ ነን ❤❤❤
@AliAhmad-fe2zz
@AliAhmad-fe2zz Месяц назад
አብረሽ የዋህ ነበር ገን መቀኛዉ በዛበት
@EdenEd-qe4vg
@EdenEd-qe4vg Месяц назад
የአባትነትን ነገር በዚ ልጅ እያየህው ነው❤❤❤ልጁ ላንተ ያለውን ፍቅር ሳይ ያንተን መልካምነት ተረድቻለሁ❤❤የራስህን ፍሬ ለማየት ያብቃህ❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum Месяц назад
የኔ ልጅ እኔ ስፍስፍ ልበል😢
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf Месяц назад
አብርሽየ የኔ የዋህ አተኮ ልዩነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@RoseGerma
@RoseGerma Месяц назад
❤ደስ ምትሉ ባለትዳሮች ከአብርሽ ቤት ነው የመጣውት በጣም ነው ምወዳቹ ❤አብርሽ ህፃናቶች በጣም ይወድታል ህፃናት ጥሩ ልብ ያለቸው ሰዎችን ያቃሉ አብርሽ የሰው ጥግ በየትኛውም መንገድ በማንኛውም ቦታ ልዑል ቸሩ መድሀኒአለም የአለም ቤዛ በቸርነቱ ይጠብቅህ❤የጋሽዬ ልጆች እደጉልኝ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 Месяц назад
እሺ ተባረኩ አካውንቷን ፈልጌ ነበር።
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl Месяц назад
ኡፍፍ እኔ ላልቅስልክ የኔ ማር 😥ሶ ኣብርሽየ & ኤማ በጣም ጥሩ ስራ ሰርታቸዋል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ🙏 በጣም ደስ የምል ልጅ ፈጣሪ ብጥበቡ ያሳድግልሽ የኔ እናት ኣይዞሽ 🙏❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
❤❤❤❤❤
@salamsalam5718
@salamsalam5718 Месяц назад
እናቶች እባካችሁን ተሎ አሰገረዙ በህፃንነቱ ቢሆን እደዚህ አያመውም ነበረ በይ ምች እዳይመታው
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 29 дней назад
በአሁኑ ሰአይ ኢ/ዮ እኮ በአራስነት መቆረጥ ቀርቶአል የህክምና ጥራት ስለለ ተከልክሎአል ከ10 አመት በፊት ነው የቀረው
@srtube8529
@srtube8529 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ሳሚዬን አይቼ ነው ከች ያልኩት እግ በልልኝ የኔ ማር አፉ ሲጣፍጥ ❤ ሳሚን እንርዳው የምትሉ የምናገኝበትም ቁጥር አስቀምጡልን።
@Jkeesum
@Jkeesum Месяц назад
እኔኮ ሳየዉ የአማን ልጅ ነበር የመሠለኝ የኔ ቆንጆ አሳዘነኝ❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
😂እኔም
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Месяц назад
መልካምነት ትልቅ ዋጋ አለዉ ታዲላችሁ ለስዉ መልካም ማዲረግ ምን ያክል ያስደስታል እኔም እራሱ እናትየዋን ከዝህ በፍት ምታቋት ነበረ የመሰለኝ የልጁ አቀራረብ ፍቅር የሆነ ልጂ❤❤❤❤❤❤
@user-ib5ot2tj4k
@user-ib5ot2tj4k Месяц назад
ዋውጀግና ማሸአለህ 👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌አብርሸ❤❤❤👌👌👌👌💔💔💔💔💔💔💔
@Atsede_youtude
@Atsede_youtude Месяц назад
የአብርሽ ፋሚል 50k እናስገባው ዳይ ዉዶችየ🎉🎉❤❤❤❤❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@MeseretTadela
@MeseretTadela Месяц назад
እስኪ ጩጬው አይቶ የገባ ብቻ የኔ ፍቅር 🥰
@yalem2598
@yalem2598 Месяц назад
የኔአባት ደስ የሚል ልጅ ❤️ እናተም ፈጣሪ ይባርካቹህ
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c Месяц назад
አይ አብርሽ አወቅ ብቻ አይዴሉም ለካ ምዉድሁ ልጆቹም ጭምሪ ነዉ ምዉድህ❤❤❤❤
@aminaamen5303
@aminaamen5303 Месяц назад
ወይ የናት አንጀት አለቀሰች 😢
@byky3031
@byky3031 Месяц назад
እራሡ እዛ መቀመጥ አልነበረባትም ድምፁን እማሠማበት ነበር መሆን እናቴ😢😢
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey Месяц назад
የሩታየባል በሂመጣህ💐💐
@AminaYoussef-c1r
@AminaYoussef-c1r Месяц назад
አዎ ❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Месяц назад
❤❤❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai Месяц назад
አብርሽ ልጅ ይወዳል የኔ ውዶች ሁሌም ሳቁልን❤❤❤❤
@user-wr5js9jt6z
@user-wr5js9jt6z Месяц назад
ይሄን እርዳታችሁን ስወድላችሁ
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r Месяц назад
ቢቢየ አላህ ያሳድግህ ❤❤❤❤አብርሽየ ደግነታችሁ አላህ አይቀይርባችሁ
@Janah-pk7dk
@Janah-pk7dk Месяц назад
ማነዉእደኔአብርሽአይቶሢሮጥየመጣ❤❤😂😂😂
@Janah-pk7dk
@Janah-pk7dk Месяц назад
🌺🌺🌺🌺
@user-ld3kz8nr1y
@user-ld3kz8nr1y Месяц назад
እኔም አብሽር አይች ነዉ ያመጠዉት
@user-xn7dd8ni8k
@user-xn7dd8ni8k Месяц назад
አብርሸ የልጅ አባት ሁኖል የአይን አባት
@zanb6852
@zanb6852 Месяц назад
ምንማለት ነው የአይን አባት
@Hajira.33
@Hajira.33 Месяц назад
​@@zanb6852እኔም አልገባኝ ክክክ
@MesiGalaso
@MesiGalaso Месяц назад
.እግዚአብሔር ይባረካችሁ ትለያላችሁ ❤❤❤እናቴ እኮ ልዩ ነሽ ለልጆችሽ 😢
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-yd8bh4yg9g
@user-yd8bh4yg9g Месяц назад
ልጁን አባት የለውም ወይ በጣም አሳዝኝ ነው ልጅን አላህ ያሳድገው እናቱም የተሻል እንድትደርስ ዱዐ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 Месяц назад
አይዟችሁ እግዚአብሔር አለ ፀልዩ ባባዪ አሁን ደስተኛ ነው የሚሆነው ❤
@selamisare5466
@selamisare5466 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ደረሰ የሚል ልጅ ነው እንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏❤❤❤
@user-sy3uw3ny2e
@user-sy3uw3ny2e Месяц назад
አብርሽ የኛ ጀግና አተባለህበት መዞር ሆነ ሥራችን አላህ ይጨምርልህ ኣኛም አተን መመረቅ አተን ማወገሥ ማድነቅ አንተዉም ዉሾቹም ኣየተከተሉ የሠድቡናል እኛም ❤A❤R❤ ወደፈት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-pu7xy4nq6v
@user-pu7xy4nq6v Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@HabasiOmar
@HabasiOmar Месяц назад
❤❤❤🎉🎉
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Месяц назад
የሚጠቅምሽ በተከተልሽ ኡስታዝ መሰለሽ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Месяц назад
የሚጠቅምሽ በተከተልሽ ኡስታዝ መሰለሽ
@samprincess378
@samprincess378 Месяц назад
የኔ አባት ደስ የሚል ልጅ ነው እናተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jd5wn3im4s
@user-jd5wn3im4s Месяц назад
ወይኔ እናትዬዋ ምን ያክል እንደምትጨነቅ አሰብኩት እኔም ልጀን እደዚህ በተሳቀቀ ሁኔታ ነበር ሰወች ይዘውኝ ተሠርቶ ያለቀው
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Месяц назад
በሄድክበት ሁሉ ድምቅ ያልክ ልጅ አብርሼ ጉዞህ ወደ ፊት አማን ጉዞ ወደ50K
@kidsttube
@kidsttube Месяц назад
አብርሽን አይቸ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር 😂😂😂
@Cookie17554
@Cookie17554 19 дней назад
አባይዬ ስፍስፍ አለ የኔ ጌታ አቡሽዬ ውይ ሆዴ ተንሰፈሰፈ እኔ እራሱ
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s Месяц назад
የእውነት ትለያላቹህ🎉🎉🎉🎉🎉
@AminaYoussef-c1r
@AminaYoussef-c1r Месяц назад
በጣም❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 11 дней назад
የጋሽዬ ልጆች እኮ በጣም የዋህ ናቹው የዚህ ቻናል አደስ ነኝ ❤❤❤❤የኔ ልጅ አሳዝንኝ እኮ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Месяц назад
አማን በምን ቃል ልግለፅህ አብርሽ😢😢እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤ሲቆረጥ አጀቴ ተሰፈሰፈ🥺🥺❤ ትንሽ ነይ አለ😂
@user-fk7rq3ng2n
@user-fk7rq3ng2n Месяц назад
አብርሺዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይስጣችሁ አይዞሺ እናቴ😢😢😢😢😢ድህነት አይንህ ንጥፊ😢😢😢😢😢
@user-sd1wt1pw9p
@user-sd1wt1pw9p Месяц назад
የኔ ጣፍጭ አላህ ያሳድግክ
@Ikram-ry3gj
@Ikram-ry3gj Месяц назад
አብርሽበሄደበትስሄገደልእዳልገባፈራሁ❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 29 дней назад
😂😂😂
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Месяц назад
መልካምነት ለራስ ነው በርቱ እኔም ልጀ አልተገረዘም 😢 ሶስት አመቱ አላህ ላገሬ ያብቃኝና የመጀመሪያ ስራየ ልጀን ማስገረዝ ነው 😢የመጀመሪያ ልጃችን ስለነበር እኔም ባልተቤቴም ፈርተን አልተገረዘም ሲነሳ ስ ግርዛት ጭንቅ ነው የሚለኝ
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c Месяц назад
ወይኔ አብርሽን አይቼ ነዉ ያመጠዉት❤❤❤😂😂😂 ያኔ ጀግነ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Месяц назад
እኔም❤❤
@AliAhmad-fe2zz
@AliAhmad-fe2zz Месяц назад
እኔም ❤
@emebete6
@emebete6 Месяц назад
አብርሽዬ የኛ መልካም ወንድም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድሰሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏❤
@mamilove-di8tw
@mamilove-di8tw Месяц назад
አብርሽዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-fp3zs4iy1u
@user-fp3zs4iy1u Месяц назад
አብርሽዬ የኔ ሰናይ❤🎉
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
❤❤❤❤❤
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Месяц назад
እግዛብሄርን ይባርካችሁ አብራችሁ ስላየዋችሁ ደስ አለኝ ብርክ በሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Месяц назад
እውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት አማን & አብርሽ ❤❤
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e Месяц назад
የኔ ማር አላህ ያሳድግህ ልጄን መስለኝ እኔ እደዚ በልጂነቱ በባህል አስገርዤ ፈርቼ በደብ ሳላጥብለት ቀርቸ ሽንቱን ዘግቶብኝ ተደገና በሀኪም ሁለተኛ አስገርዝኩት 😢
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Месяц назад
ወይኔ ልጁ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤
@ሪም-ዩቲብyz
@ሪም-ዩቲብyz Месяц назад
የሩታሸጋባል❤
@AminaYoussef-c1r
@AminaYoussef-c1r Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ የኔ ጀግና የሩታ ሸጋባል
@AminaYoussef-c1r
@AminaYoussef-c1r Месяц назад
@@ሪም-ዩቲብyz ትክክል
@AliAhmad-fe2zz
@AliAhmad-fe2zz Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@መቅደስአቤኒ
@መቅደስአቤኒ Месяц назад
ወይኔ በማርያም ሲያሳዝን😢😢😢❤❤❤❤
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Месяц назад
የኔ ጌታ ሲያዛዝን ልጅ ፈቅር ነው A A fetare yebarkachu abrshe yayen abate honkale edljeke mayte albke
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd Месяц назад
አብርሽ የኛ ጀግናናና❤❤❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Месяц назад
❤❤❤❤❤
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my Месяц назад
ውይይይ ሳሚ ቆንጆ ወሸላሽን ተቆረጥሽ የኔ አንበሳ😅😅😅
@KhaniKhan-m3j
@KhaniKhan-m3j Месяц назад
😂😂😂😂
@selmejons5098
@selmejons5098 Месяц назад
የኔ ጌታ ትንሸ ናት አለ ውይእኔ ራሱ ውሰጤን ወረረኝ አብርሸ በል የአይን አባት ነክ ልብሰ አልብሰው
@user-vk3lh1rx2i
@user-vk3lh1rx2i Месяц назад
የሩታ ሽጋ ባል ሩታየየት አለች ❤❤❤❤
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali Месяц назад
መልካምነተተት ለራስ ነው
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h Месяц назад
ግን አሁን ላይ እድሚው አይደለም በህፃንነቱ ብሆን ጥሩ ነበር ካልሆነው ትንሽ. ነፍስ ሲያውቅ ብሆን ጥሩ ነበር
@StotaAdane
@StotaAdane Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስራቹሁን በጣም እኔ በጣም ምፈልገው ስራ ነዉ ግን የምችለው ያክል እየረዳው ነዉ እግዚአብሔር ይባረክ እና ምን ልላቹ ፈልጊ ነዉ የምኖረው ጋርመንት አካባቢ ነዉ ሁል ጊዜ ከስራ ስመጣ አንድ የማየው ልጅ አለ እሱም የአምሮ እድገት ውስንነት ያለው ልጅ ነዉ እናቱም ኑሩዋ ከሰው ዘንድ ተጠግታ ነዉ ምትኖረው የመስራት ፍላጎትም አቅም አላት እነ የሚረዳት ሰው ነዉ ያጣችው ለልጅ ትምህርት ቤት እየጠያየኩ ነዉ እሷ ግን እገዛ ትፈልጋለች ከቻላቹህ ተባበሩኝ ተባረኩ አመሰግናለሁ
@Rihu6
@Rihu6 Месяц назад
አብሪሽን አይቼ ሰብ አሪጊያለሁ❤🎉
@user-qt4sl5tz9t
@user-qt4sl5tz9t 16 дней назад
ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት አንጀቴን በላኝ እስካሁን ርእሱን እያየሁ ግን ቪዲዮውን ማየት ፈርቼ ነበር ግን ዛሬ አየሀት ባለየውት ይሻለኛል ነው ያልኩት
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz Месяц назад
አማን የመቲ ንጉስ❤❤ አብርሽ የሩታ ንጉስ እንወዳችሁአለን
@user-wo4hc4cg7o
@user-wo4hc4cg7o Месяц назад
ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 Месяц назад
😢ቆይ ግን ማደንዘዣ የላቸውም እንዴ ወይ በህፃንነት ወይ አስር አመት ላይ መሆን ነበረበት አሁን ይታመማል ይብላ ፍየል ግዙለት የምር ይከብዳል ብለዋል ዶሮ ሰርታችሁ አድርሱለት
@user-yg5nu6uw3f
@user-yg5nu6uw3f Месяц назад
እግዚአብሔር ባምት ፋልጉት ናጋሪ ሁሉ ይርዳችሁ 🥺🥺🥺🥺
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 10 дней назад
አላህይስጣቸሁ መልካምነትለራስነው እውይልጁአሳዘነኝ አላህያሽርህ ጩጨው
@banchayuhilmekal7871
@banchayuhilmekal7871 Месяц назад
Bunet tebareku geta bidrtachun yikfele❤❤❤❤❤ lemlemu❤❤❤
@user-il6xd6rs9i
@user-il6xd6rs9i Месяц назад
ጃግና ልጅንቅ የን ልጅ ዉድድንማደግቅ 😅😅😅😅👌🏽👌🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@nayigachris5689
@nayigachris5689 Месяц назад
የነ ወድ የወሻ ቁሰለ ያረገለህ ❤❤❤ 🤲🤲🤲🤲🤲
@Emabt24
@Emabt24 Месяц назад
ኡፍ የኔፍቅር እዴት እደሚያሳዝን የኔዉድ እድግበልልኝ ❤❤❤❤የኔባ ይፍሰስ
@user-bl4qv4wv1i
@user-bl4qv4wv1i Месяц назад
አይይይይ እናት 😢😢😢😢😢አልቀሴች እኮ😢😢❤❤❤❤❤
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Месяц назад
ወንድሜ አልተገረዘም ገንዘብ አትተን ሳይሆን ይሞትብኛል ብላነው እናቴ አስር አመቱ ግን ሃገር ስገባ እኔ አስገርዘዋለሁኝ
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m Месяц назад
እህቴ ይሞታል ብላቹ ከጠረጠራቹ ስላ ደሙ ሳታስመረምሩ አተስገረዙት.😢
Далее